Ethiopian Food Easy injera Recipe 50% ነጭ ጤፍ 30% ሩዝ 20% በቆሎ በጣም ቆንጆ ሆኖ የተዘጋጀ እንጀራ Habesha Gebeta

  Рет қаралды 5,631

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@richokitchen2137
@richokitchen2137 2 жыл бұрын
ሰላም ሐበሻዬ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው አበባ የመሰለ እጅ ይባረክ የኔ ባለሞያ👍👍🙏🙏💕
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስለ ሰማሁሽ ደስ ብሎኛል መቸም ሞያ ልዩ ነው እንጀራው ያሳብዳል ልዩ ነው ዎዎዎዎ እናመሰግናለን ውዴ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ መልካም እህት🙏
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ❤
@tehayetesfai1569
@tehayetesfai1569 Жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@Momi_tube
@Momi_tube 2 жыл бұрын
Aslawalikum werhemtulahi webrkatu mashalhe yeselm yedek yen ken selasayshen kelbe enamsegenaln berchey
@JshGeh-dn4hi
@JshGeh-dn4hi 3 ай бұрын
አማረኝ እጂሺ ይባርክ
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 2 жыл бұрын
selamshi yibza ehit enikan dehina metashi baleshibet fetary yitebikshi selam fikr adinet lehagerachin Ethiopia yihuniln beyalnebet fetariy yitebiken🌹🌹🌹🌹🌹
@kbtube3044
@kbtube3044 2 жыл бұрын
Selam le anchi bewunet yemiamir enjera nw gobez ejochish yibareku,
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw 2 жыл бұрын
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme dasy yemele engire new yn balha moye wow teru portene yetmolha engerha azgagegite egishe yebarki ehite barchelegn 👍 👌
@maraki29tube
@maraki29tube 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህትዬ እንኳን ደና መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በበእዉነት በየቀኑ የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ቪዶወችን ሽር ስለምታደርጊልን ከልብ አሰናመሠግናለን በዚህ ቀጥይበ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል
@fgch1162
@fgch1162 Жыл бұрын
Selam endatnseh
@fgch1162
@fgch1162 Жыл бұрын
Demblal lemn ytkmal
@hiwanabebetube
@hiwanabebetube 2 жыл бұрын
Selam Selam Habeshaye Ikuwan Dena Mexash Ijigi Betam Yemiyamir Injera New Hagare Gabiche Inem Gagire Baliche
@mahifkrtube8311
@mahifkrtube8311 2 жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን ሀበሻችን እንኳን ዴና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውውውውው የኛ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በኡነት ሀሪፍ አሠራር ነው ያሣየሽን ተባረኪ
@ልዕልትtube
@ልዕልትtube 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ባለ ሙያ ነሽ ስለስጠሽን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ሃበሻዬ ዉዴ ሰላም ዋዉ ቆንጆ አዘግጃጀት ነዉ በጣም ቆንጆ ነዉ በለይ በቆሎ እንጀራ ያሳምራል ዉብ አርገሽ ነዉ ያዘጋጀሽዉ እንጀራዉ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን ዉዴ ሸር ❤👌
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ መልካም
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
ሠላም የኔ ውድድድድየኔ ባለሙያያያያ እጅሸ ይባረክክ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
አሜንንን መስዬ
@pushpamirrorvlogsinkannada91
@pushpamirrorvlogsinkannada91 2 жыл бұрын
ಸೂಪರ್ ಸಿಸ್ಟೆರ್ 👌👍👍
@Awollotube
@Awollotube 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው ሲምር እጀራው እናመሰገናለን ቀጥይበት👍
@kidestyoutube27
@kidestyoutube27 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደሰየሚል አዘገጃጀትነው ያሳየሺን እኔም የዚህን አሰራር እኔም እሞክራዋለሁ እናመሰግናለን 💐👍👍
@marakiyoutube
@marakiyoutube 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር በጣም ደስ የሚል እጀራ ነው የምታቀርቢያቸው በሙሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን አይ የጤፍ እጀራ ከበላሁ አመታቶች ተቆጥረዋል ግን ኢትቶጵያ ውስጥ ነሽ እደ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጲያ ነው ያለሁት ውዴ
@umsalhaden
@umsalhaden 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ደስ የሜል የእንጀራ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ ስላሳየችሽን እናመሰግናለን👌🙏
@buzetube1356
@buzetube1356 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው ደስስስ የምል የሚያምር እንጀራ ነው ስደት መተን እጀራ ናፍቆኛል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@Hana_tube
@Hana_tube 2 жыл бұрын
አበሻዬ የኔ ባለ ሙያ በጣም ልዪ ነው የኔ ቅመም እጅሽን ይባረክ
@bizuyetube8
@bizuyetube8 2 жыл бұрын
ሀበሻዬ ዋዋዋ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ባለሞያነሽ
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 2 жыл бұрын
selameshi yebeza enkuan metashileni💐💐💐💐💐 konjjjo አድርገሽ ነው የሰራሽው ዋው💝💝💝💝
@seleyoutubemerja
@seleyoutubemerja 2 жыл бұрын
selam tana yestelegh beteseb endate nacuhe mert koyata neber enamsegnalen aref koyta neber enamsegnalenen
@seni7092
@seni7092 2 жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ማማዬ በጣም አሪፍ አሰራር እጅሽ ይባርክህ
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ ሀበሻ ገበታ የቻኑሉ ሰም እራሱ አስደናቂ ነው ጤፈ መሆኑ ጠሩ ነው እኛ የፈሮ ድቄት እንጀራ ቦሮጭ በቦርጭ አረገን ጤፈ በዛ ማለቱ አሪ ነው አብሸና ድምብላል ቆንጆ ሸታ ይኖረዋል በጣም የሚያምር እንጀራው ውይ እጀሸ ይባረክ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን
@hawitube.1234
@hawitube.1234 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሀበሻየ እንኳን ሰላም መጣችሺ ውዴ ማሻ አላህ በጣም የሚምር እንጀራ ነው
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@fetitube9478
@fetitube9478 2 жыл бұрын
ስላማሊኩም እድት እደሚያምር አጠዪቁኝ የም እዝ ምንበላዉ ፉርሽካ ነው በቃ ሴቶቻዪ በሳ ተማሩ ከስድት መልስ ክልብ እናመስግናለንን ሀግርቻንም ሰላም ያሪግልን 🙏👌👍😍😘☝️🌹
@bertu3689
@bertu3689 2 жыл бұрын
በጣም ውብ በሆነ መንገድ ነው የምትሰሪው እንጀራው አይኑ ሲያምር😱😱😱
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም እዴሽ አመሽሽ ኢትዮዬ ዋውውው በጣም ምርጥ ውህድ ነው አንድ ነገር ከመጋገር ሁሉን መቀላቀል ጥሩ ነው
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም እሚያምር እንጀራ ነው ሀበሻየ እንጀራ እንዴት እንደናፈቀኝ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውው በጣም ደስ የሚል እንጀራ ነው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ማማዬ ሙያ ብሎ ዝም ነው እንጀራ ከውጭ አትግዙ እደዚህ ከቤታችሁ እየጋገራችሁ ብሉ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ሐበሻዬ 🙏🙏 ዋው ዋው በጣም የሚደንቅ እና ቆንጆ እንጀራ ነው የነጭ ጤፍ የቦቆሎ እና የሩዝ የተመረጠ እንጀራ የጋገርሽው በዛላኝ በአብሲት ዎድጀዋለሁ እሞክረዋለን 🙏🙏 እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ማርትዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@halimayoutube
@halimayoutube 2 жыл бұрын
selami yenē widi inikwani dena met’ashi bet’ami bale muya neshi silesit’eshini mereja kelibi inameseginaleni ijishi yibareki
@konjonesh
@konjonesh 2 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛ በጣም ደስ የሚል እንጅራ ትዝእለኝ ሀገሬ በውነት እጅሽ ይባርክ የኔ ባልምያ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዋዉ ሀበሻዬ ባለሙያ ልዩ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ👏👍❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@Etiomedia
@Etiomedia 2 жыл бұрын
Selam ynowde enken selam mtashe biam aerf aerf nger selakerbshelen enamsegenalen
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
ሀበሻየ በጣም ቆንጆ አይኑ የሚያምር ልስልስ ያለ እንጀራ ነዉ 👌👌
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@PakistanFoodiesOfficial
@PakistanFoodiesOfficial 2 жыл бұрын
🌶🌶🌶ሰላምታ ከፓኪስታን ደስ የሚል ምግብ 😊👍 ስላካፈልከን እናመሰግናለን በጣም ጣፋጭ እና አስገራሚ ይመስላል
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tigisttube9628
@tigisttube9628 2 жыл бұрын
ሠላም እንዴት ነሽ እህታችን ዋው ምርጥ ነው አናመሠግናለን እጅሽ ይባርክ
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 2 жыл бұрын
Wow yens balemoye betsme nawe meysmerishu
@ኢትስሚ2
@ኢትስሚ2 2 жыл бұрын
አቤት ሙያ አቤት አሰራርሽ የቪዲዮ ጥራት 100%💗
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ
@ETENESH
@ETENESH 2 жыл бұрын
የምወድሽ የስደት ጒደኛዬ ሰላም በክርስቶስ ይብዛልሺ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በስደትም ያለነውንበሀገርም ያላነው መዲኒአለም ይጠብቀን
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰላም የኒ ውድ ዋውውውውው እጀራ ብሎ ዝም ነው በጣም ቆጆ ነው በአይን ብቻ አጠገብሽን እጅሽ ይባረክ 🙏💚💛❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@Emebet350
@Emebet350 2 жыл бұрын
ሰላም ይሁን ለዚህ ቤት እህታችን ሀበሻየ ሴትነትሽ ይበል ያሰኛል እጅሽ ይባረክ እህቴ
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውዴ እህት እንኳን በሰላም መጣሺ አሪፍ ስራ ነው ውዴ ከልብ እናመሰግናለን እሚገርመው አብስቲት ከሊጡ እጂ ከዱቄት ተበጥብጦ አብስቲት ሲሆን አላቅም ነበር ክበሪልኝ እህቴ
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ ሐበሻዬ 👍👍👍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ቤትዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
ሰላም ሐበሻዬ ዋዉዉዉ በጣም ባለሞያነሽ ልክ የኖቶቻችን ሞያ በዘመናዉ አች ጋር ይታያል እጂሽ ይባረክ ጤፍ ላይ ዲብላል እደሚጨመር አላቅምነበር ዳቦላይ ብቻ ይመስለኝነበር አመሰግናለሁ ምርጥ የጤፍ አፈጫጫ ዘደነወ ያሳየሽኝ🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ዘርዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ 7 ай бұрын
ድንብላል እንጀራ ላይ ስገባ የመጀመሪ አየሀ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 7 ай бұрын
ይገባል ሽታው በጣም ደስ ይላል
@yetaytube4308
@yetaytube4308 2 жыл бұрын
Selam andet nash fatri yamsgn ane danangi wawu batm arif asrar naw angdi moya yelelat set kazi ayita tamra kkkkk adme la yutube 😍😍😍🤣
@JshGeh-dn4hi
@JshGeh-dn4hi 3 ай бұрын
@dapurbundbund5661
@dapurbundbund5661 2 жыл бұрын
Looks great...I really enjoyed the preparation Really beautiful presentation. Really appreciate your cooking skills...Thank you so much for sharing such a wonderful recipe
@MrsHawa
@MrsHawa 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች አገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር
@ConnectingwithNature
@ConnectingwithNature 2 жыл бұрын
👉Excellent recipe👍! /////////////////// Thanks ✌✅
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
Thank you
@mojikolaci9469
@mojikolaci9469 2 жыл бұрын
Great recipe, thank you for sharing 👌👌
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
Wow Like share Good
@dailyCookingWithPayal9
@dailyCookingWithPayal9 2 жыл бұрын
Wow... Your recipe looks amazing😍 Perfectly prepared 👍 l really like the way you presented so beautifully ❤ Happy a good day and stay connected with me 🌿
@bekivlog
@bekivlog 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ❤
@ETENESH
@ETENESH 2 жыл бұрын
ዋዉበጣምአሪፍ እንጅራነውእናምላይክ ሼርር
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Wow this is amazing injera love it
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@yaadhaviskitchenandvlog229
@yaadhaviskitchenandvlog229 2 жыл бұрын
Recipe is very nice😌👍
@MoktansSherpasFamily
@MoktansSherpasFamily 2 жыл бұрын
Nice video looks so delicious 😋😋😋🙄👍👍👍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
Thank you
@interactivechannel-825
@interactivechannel-825 2 жыл бұрын
Everyone has expressed their feelings for you a lot, and so do I, please open your heart to it
@kershfood8611
@kershfood8611 2 жыл бұрын
Like 195 Welcome Good night Very good
@btheend3130
@btheend3130 2 жыл бұрын
i love enjira💗💗💗💗
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ሀበሻዬ የተዘናፈለ እንጀራ ነው የጋገርሸው በጤፍ ዱቄት በሩዝ እና በበቆሎ ዱቄት ገራሚ እንጀራ ነው የወጣልሸ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@meditube9905
@meditube9905 2 жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በሀገራችን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ልባቹን ክፉ ነገር አያሥብ ምላሣቹም ክፉ አይናገር
@talkwithvishuvlog6276
@talkwithvishuvlog6276 2 жыл бұрын
Very nice
@zinat20210
@zinat20210 2 жыл бұрын
It was very good, I learned useful things from you, thank you for doing well. 😍😇😍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
Thank you
@mimielias5739
@mimielias5739 Жыл бұрын
ከእርሾ ጋር አይታሽም
@tgtube845
@tgtube845 2 жыл бұрын
እንጀራ ውስጤ ነው ካለእንጀራ እኖራለሁ ብዬ አስቤ አላቅም ነበር አሁን ግን እድሜ ለስደት ተለያየን በእሩዝ ተቀየረ
@TheDeliciousChef
@TheDeliciousChef 2 жыл бұрын
Nice crepes!
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
Thank you
@sameeramohaye4950
@sameeramohaye4950 Жыл бұрын
የዘጋዳስ
@ahmedtube8180
@ahmedtube8180 2 жыл бұрын
የበቆሎው አይበዛበትም ከናተ ባላቅም
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 19 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 47 МЛН
ቅንጬ በአምስት አይነት መልኩ የተዘጋጀ
9:34
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 525
ዋዉ ያለ እጀራ አገጋገር
14:00
ወሰን-wosen
Рет қаралды 14 М.
ጭጭብሳ እንደዚህ እንስራው በሁለት አይነት|| Ethiopian food ||
10:34
እንኳን አደረሳችሁ || ሀገርኛ የበአል የሐበሻ ዳቦ ||
9:27
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 454
የፆም ጎመን በስጋ || Ethiopian food ||
9:15
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 449
"ካብ ሰርከስ ትግራይ - ናብ መዝገብ ክብረወሰን ዓለም!"
32:12
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 19 МЛН