No video

Ethiopian Food - How to Make Bozena Shiro - የቦዘና ሽሮ አሰራር

  Рет қаралды 125,208

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 212
@hayatali2463
@hayatali2463 Ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ እናት እንደዛሬ ማህበራዊ ሚዲያ ሳይስፋፋ ነው የጀመርሽው የኢትዮጲያ ኩራት ነሽ ማማዬ በብዙ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@furdosm.d.youtube1293
@furdosm.d.youtube1293 4 жыл бұрын
አይ የናትምግብ ሲጣፍጠኝ ዉይይይአያጣባቺሁ ስደት የስራህንይስጥህ የናቴእጅ እስኪናፍቀኝ እድህ ስርትአድረጋስሰጠኝ እየበላሁአማርነበር አሁን የመዳምስራ ከፀባያዋጋ ከፍዝቅሲረገኝ እስኪሁሉምይለፍ አላህወኪል በመጨረሻ እናትየ አመሰግናለሁ እድሜሽይርዘም ሞያአሳየሽን
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 6 жыл бұрын
እማማይ.ምንም.እምለው.የለኝም.እድሜ.ከጤናጋ.እግዚአብሔር. ያድልሽ.በዚህ.እድሜ.እኛን.ሙያ.ማስለመድ..
@hareglulu8331
@hareglulu8331 6 жыл бұрын
Mamaye you amazing me every time whatever you cooked thank you very much .May Lord bless you more and more .
@user-dl3xt7jz3i
@user-dl3xt7jz3i Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እናታችን
@Exploratorium360
@Exploratorium360 6 жыл бұрын
Wow. Mother. Thank. You. Ejote yebarek....Tena Edme yesteglegne..
@free4751
@free4751 3 жыл бұрын
ባለሙያ ተባረኪ ማሚዬ
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተምሬበታለሁ:: እናመሰግናለን::
@tedplanet
@tedplanet Жыл бұрын
It's delicious. I did it
@zizubinetbaba6367
@zizubinetbaba6367 6 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ማዘርዬ
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 жыл бұрын
እማዬ ከልብ እናመሠግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥሽ
@samrawitgizaw2297
@samrawitgizaw2297 6 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ
@safiaahmed9735
@safiaahmed9735 2 жыл бұрын
Was excellent 🙏👍
@zeeisrael3180
@zeeisrael3180 6 жыл бұрын
I have no idea what she is saying but it looks amazing. I wish she has subtitles. I would love to try and make her recipes 😍
@rehaboth203
@rehaboth203 5 жыл бұрын
Zin Jeffrey do you know what Shiro is? Then you can make it at home.
@genethabtemariam4876
@genethabtemariam4876 5 жыл бұрын
Zin Jeffrey it’s Ethiopians food, it’s called Bozena shiro, the main ingredient is roasted chick peas flour, that is what thickens the sauce. You can buy it from Ethiopians grocery stores. You can also make it with out the meat.
@islandbee
@islandbee 3 жыл бұрын
Turn on the CC. It's there.
@christinaandersen5919
@christinaandersen5919 3 жыл бұрын
Hi. I love that chanel because it´s translate in english and because this woman is very positiv like my mother. Today i find her, today i subscribe to this chanel.
@eyerusalemsamuel7677
@eyerusalemsamuel7677 2 жыл бұрын
እናታችን ብዙ ጤንነትና ረጅም እድሜ ❤❤
@giovannaiamele2932
@giovannaiamele2932 Жыл бұрын
Delicious!
@seblegetachew6853
@seblegetachew6853 2 жыл бұрын
Thank you
@user-pd3rq7df7k
@user-pd3rq7df7k 6 жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ ሽ አመት ያኑርሽ ማሚ ዛሬ አየሁት አሁኑ እስራዋለሁ እደዚህ ሰፍ ብየ አልቀርም አንላቀቅም
@bettymelaku6755
@bettymelaku6755 3 ай бұрын
Emamaye sewedot eko .
@terriyoung5032
@terriyoung5032 6 жыл бұрын
This Mama know she can cook! Love watching😉🙂🙄
@mhemdawelhdh3026
@mhemdawelhdh3026 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ሁልጊዚም ያች አሰራር ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ኑሪልኝ የኔ አስተማሪ
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 4 жыл бұрын
አዳኑ ምንም የማይወጣልሽ ባለሙያ ነሽእጅሽ ይባረክ
@user-vw4xe6fb9z
@user-vw4xe6fb9z 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጠዎት ያዳነ እናት♥.በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነዎት
@tadehirphaa6928
@tadehirphaa6928 Жыл бұрын
Mamy you are the first I am very excited thanks
@jerryjerry1452
@jerryjerry1452 6 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ታድዬ ባለሙያ ለመሆን ቆርጬ ነው የተነሳውት
@ghennethaile4810
@ghennethaile4810 3 жыл бұрын
Thanks
@user-fh4lb9re3y
@user-fh4lb9re3y 6 жыл бұрын
እማምየ እድሜ ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ እሚል ነው ያሳየሽን እናማሰግናለን
@hshshhhdhdd6523
@hshshhhdhdd6523 6 жыл бұрын
እናታችን ከልቤ እንመስግናለን እንታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ws5rg6ym2r
@user-ws5rg6ym2r 6 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@user-hr4rg5eb8j
@user-hr4rg5eb8j 6 жыл бұрын
ማማዬ እድሜሽ እርዝም ይበል ከጤና ጋር እኔ ማየት ከጀመርኩ 3ቀኔ ነው የምሬን ነው እስካሁን ድረስ በአጉል ነገር በማሳለፌ ተናድጅለሁ ካሁን ቦሀላ ግን ያንቺን ሙያ እከታተላለሁ መፃፍም ጀምሪያለሁ እስካሁን 15 ትምርቶችሽን ፅፊያለሁ ጥሩ ትምርት ነው እርጋታሽ አሰራርሽ ንፅህናሽ አገላለፅሽ አቦ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ዋዉ!! በጣም ደስ ይላል!! ሰርቼ እሞክራለሁ:: ሞያሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ🙏🏽
@fikirewalelew7368
@fikirewalelew7368 6 жыл бұрын
በርቺ እማ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው .
@sead5794
@sead5794 3 жыл бұрын
I love this comment section. Keep the positive vibe coming please
@user-tu4pm3hp9y
@user-tu4pm3hp9y 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ. እናታችን♥♥♥♥♥
@mitiaschu2672
@mitiaschu2672 6 жыл бұрын
Mamye ameseginalehu!! Ejish yibarek...
@aynalemyaalemi1829
@aynalemyaalemi1829 6 жыл бұрын
wow belugnebelugne naw yemilewu mamaye egeshe yebareke😘❤❤❤
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 6 жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን ማሚ በጣም ነዉ የምወድሸ ሁሉ ነገርሸ እናቴን ነው የሚያሰታውሰኝ እጅሸ ይባረክ እ/ር ይጠብቅሸ
@hshshhhdhdd6523
@hshshhhdhdd6523 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@noormalo1959
@noormalo1959 6 жыл бұрын
እማ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@amenamen6560
@amenamen6560 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ የኔ ውድ እናት )እናቴን አስታወሽኝ
@adamia3883
@adamia3883 6 жыл бұрын
Ma,amy thank u
@user-gx9nn5ip3r
@user-gx9nn5ip3r 4 жыл бұрын
يطافطال ياسلام حلوة
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 6 жыл бұрын
ማዘርየ ፈገግታወት ማራኪ የናትነት ለዛ እረጂም እድሜ እናትየ መልክቱን አድርስ የበላው ሰምተሀን ወለየዋነኝ ።ውድድድነው እምረገውት ማዘርየ ።
@emilyantoniades8546
@emilyantoniades8546 2 жыл бұрын
I made this recipe just by watching her, and it was delicious! Just subscribed - can't wait to watch and learn and make another recipe.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 2 жыл бұрын
Awesome! Thank you!
@user-bl3mc6py3i
@user-bl3mc6py3i 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እማምዬ
@user-iv8bl2fp4t
@user-iv8bl2fp4t 4 жыл бұрын
እረጂም፡እድሜ፡ይሥጥልኝ፡አላህ፡
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 6 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ማምዬ እናመሰግናለን እረጅምእድሜና ጤና ይስጥሽ♥♥
@jfhjgbbuhjjg8018
@jfhjgbbuhjjg8018 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እማማዬ
@user-gx6zj7ut6q
@user-gx6zj7ut6q 6 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እናት እደት እደምወድሽ የኔ ያሀበሽል።ባለሚያ እናት ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋ።
@sintasissi297
@sintasissi297 6 жыл бұрын
enamesegnalen enate
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
ማሻአላህ. እናመሰግናለን እናት. ሹሮ ውስጤነው. እማልሰለቸው. 24 ብበላውም 😘👍👍👍
@zebibasherif85
@zebibasherif85 6 жыл бұрын
እንዴት አይነት መልካም ሰው ኖት? በጣም ዱአ አደርግሎታለው
@tigiyedingillij1074
@tigiyedingillij1074 6 жыл бұрын
Weyne mamaye ere asigomejugn. Betam enameseginalen
@monajalala3691
@monajalala3691 6 жыл бұрын
Enamesegnalen
@yeduhabesha
@yeduhabesha 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጠወ እናታችን😍😍😍😍
@meslechketema3219
@meslechketema3219 6 жыл бұрын
በጣም ጉባዝ
@frekejela9422
@frekejela9422 6 жыл бұрын
አሪፍ ሙያ ነው ማዘር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@mmhuawei5036
@mmhuawei5036 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምየ
@user-rw4xk4qx5b
@user-rw4xk4qx5b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-io1gs1qw4o
@user-io1gs1qw4o 6 жыл бұрын
ማም እጅሽ ክባረክ
@kalMHe
@kalMHe 6 жыл бұрын
Thank you mama
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 6 жыл бұрын
ሰላም ማሚዬ እናመሰግናለን
@user-wq5uk1ty1t
@user-wq5uk1ty1t 6 жыл бұрын
ማሚየ እናመሰግናለን .እረጅም እድሜ ይስጠወ
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o 3 жыл бұрын
እናታችን እጄዎት ይባረክ ሣልበለው በማዬት ተገብሁ ከልብ እናትነዎት እድሜናጤና አብዝቶይሥጥልን
@samuelarthur2924
@samuelarthur2924 4 жыл бұрын
ishi
@buretkanethiopwet5687
@buretkanethiopwet5687 6 жыл бұрын
Wow Matherya Edmna Tana Yestowet
@ewsa2739
@ewsa2739 6 жыл бұрын
ማማዬእናመሰግናለን
@mayamayamaya5982
@mayamayamaya5982 6 жыл бұрын
ሰላም ሁኝ ባለሙያ።እድሜና ተና።ይስጥሽ
@adamharborth4266
@adamharborth4266 5 жыл бұрын
Can you make English subtitles?
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 3 жыл бұрын
አዳን ጎበዝዝ ባለሙያ ነሽ እናደንቅሻለን ሺፍ አዳኑ
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን እናታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን አድ ነገር ቢተባበሩኝ በሽታን ለመከላከል በተለይ የካሰር ተጠቂ የነበረ ሰው ምንምን መመገብ እዳለበት ብቻ ለጤና ጠቃሚ የሆነ እና ሀገር ቤት የሚገኝ ነገር የምታውቁትን አሳውቁኝ እባኮት
@cell4553
@cell4553 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ አንቱ ያላልኩሽ ስለምወድሽ ነው ቪዲዬሽን ሁሌም አያለው እናም ውድድድድ
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 6 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን
@user-in7zv7rc7l
@user-in7zv7rc7l 6 жыл бұрын
እኔመሰግናለን እማዬ የኔ ባለሞያ
@kerrya2128
@kerrya2128 5 жыл бұрын
huh I love yebozena Shiro yammy 💯👌♥️ i miss my mom a lot 🏆♥️👌👍🌷betam yamiral siga beshiro karya 👌mmm 👌🌷👍💯
@mekditube5653
@mekditube5653 6 жыл бұрын
Miss you mama enameseghenalen
@asterbrzozowska5841
@asterbrzozowska5841 5 жыл бұрын
Wow 👍👍👍👍👍
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Welcome dear mam long life Much love much respect 😘😘😘😘❤❤❤❤❤😘😘😘
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 4 жыл бұрын
Emayo mar nash eko ewnetenia astemari
@tenzingayatso6401
@tenzingayatso6401 2 жыл бұрын
can you share the quantity of the ingredients that are used to prepare this BOZEN SHIRO
@jirtuijooleegooftaayesusin2810
@jirtuijooleegooftaayesusin2810 6 жыл бұрын
wowowowow mare
@mimmimitiku4736
@mimmimitiku4736 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ እናታችን ፡፡ ተባረኩ ጥያቄ አለኝ እሱም የአፋኝ አሰራር እባኮ ቢያስተምሩኝ በጣም ደየስ ይስ ይለኛል፡፡ አመሰግናለዉ
@user-rf1md1re2o
@user-rf1md1re2o 6 жыл бұрын
Wow mamya yena balemoyea
@yannetadane1797
@yannetadane1797 6 жыл бұрын
thanks mam I love you always 😘😘😘😘😘
@doubleaas2616
@doubleaas2616 4 жыл бұрын
This lady thought me a lot 🖤thank you so much!
@helensyum8898
@helensyum8898 6 жыл бұрын
Enamesginalen
@misrakbelachew2962
@misrakbelachew2962 Жыл бұрын
Yet new yalut Egziabher yestilin. Ebako le Enat va restaurant astemetulin
@mekdesstemessgen8626
@mekdesstemessgen8626 6 жыл бұрын
Enati yastemarechgn moya bitefagn eruz bemafekfek emama eresewen setegn enamesegnalen enatachn
@hanamuoolugeta1576
@hanamuoolugeta1576 6 жыл бұрын
mamy tabreku
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 6 жыл бұрын
Mamiyee endeta nesha. Enamesginalen
@meslechketema3219
@meslechketema3219 6 жыл бұрын
ጉባዝ እማማማ
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ ውድድድድድ!!-
@dndnnncnxndb9763
@dndnnncnxndb9763 5 жыл бұрын
ወቅታዊ ኢT G from D C
@ashaabdo7755
@ashaabdo7755 3 жыл бұрын
Balla moyya ikko nesh yene wed
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
እማየ ፍቅር እንደምን አለሽ? በጣም ንፍቅ ብለሽኛል እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው የኔውድ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ያምራል እናቴ አመሰግናለሁ።
@teekeytt191
@teekeytt191 6 жыл бұрын
ውአው
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63 5 жыл бұрын
Ilvyuo mamayr😘😘😘
@muhmadmhmhn2149
@muhmadmhmhn2149 6 жыл бұрын
በዘና ሽሮውም ይጣፈጣል አንችም ደስ ትያለሽ።
@jerryjerry1452
@jerryjerry1452 6 жыл бұрын
ሰላም ማሚዬ እንዴት ነሽ ፆመኛ ነኝ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ከአፍጥር ብሃላ እሰራዋለው ማሚዬ አመሰግናለው
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
የኔውድእናትእደትሠነበቱሠላምነወት
@liyaliya4023
@liyaliya4023 6 жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር♥♥♥♥♥♥
@KingKhan-kh2wb
@KingKhan-kh2wb 6 жыл бұрын
mamay yen enat edeyet nes
@tigisthailemariam811
@tigisthailemariam811 3 жыл бұрын
እማ ውዴዴዴዴ፤
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 40 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 6 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Tibs Firfir - የጥብስ ፍርፍር አሰራር
15:04
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 3,8 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН