Ethiopian Food - How to Make Tikil Gomen be Dinich - ጥቅል ጎመን በድንች አሰራር

  Рет қаралды 143,359

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 166
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
ብዙ አይነት የምግብ ዝግጅትን ከተለያዩ ስዎች ተከታትያለሁ እንደእርስዎ ባለሙያ ቆፍጣና አላየሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 👍
@ስላምአየን
@ስላምአየን 4 жыл бұрын
ድርብብ ያሉ እናት እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏼
@etaferawdamtew7628
@etaferawdamtew7628 3 жыл бұрын
ማዘርዬ አቦ አገላለጽሽ የማስረዳት ብቃትሽ በጣም ይደነቃል።የእናትነት ለዛሽም ደስ ይላል። ይላል።ስወድሽ።
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የጥጥ ንድፍሽንና የጎመን ቅርድሽን ....... የኔ ደርባባ ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ያድልልን 😢❤
@judytsegu5553
@judytsegu5553 4 жыл бұрын
እማዬ የሁላችን እናት ደግ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እማዬ የሁላችን እናት ዬቱብ እንዲህ እንዳሁኑ ብዙ ቻናሎች ሳይኖሩን ምግብ አሰራር ቅድሚያ ከጀመሩት አንች ነሽ መካሪአችን በአንች ስንቱን ተማርሁ ።ሌላው ቀርቶ የልጅ አያያዝ አመጋገብ ሳይቀር ደግ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን። በጣም ቆንጆ ጎመን ነው እማዬ እጅሽ ይባረክ በሚገባን መልኩ ስለምታብራሪልን አመሠግናለሁ ።
@hirutfeseha726
@hirutfeseha726 4 жыл бұрын
ጥሩ ሙያ ስላስተማሩን እናመሰግናለን 💞🙏🙏🙏
@dusadusa6227
@dusadusa6227 4 жыл бұрын
ያምራልማሚእድሜናጤናይስጥልን
@Me-li5pq
@Me-li5pq 2 жыл бұрын
Thank You dear Mom KZbin የማንም እንቶፈንቶ መዘብዘቢያ ብቻ ሳይሆን እንደዚህ አይነት የዕለት ከዕለት ኑሮን የሚያቀልና የሰውን ህይወት የሚቀይር ተጨባጭ ክህሎት ማስተማሪያም ይሆናል እድሜና ጤና ይስጥሽ Mother Respect🙏🙏
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ወሎሐይቅ
@ወሎሐይቅ 4 жыл бұрын
ማዘር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
ማሚዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኛ ባለ ሞያ እድሜ እና ጤና ያብዛልሽ
@yeshiharegnigus5745
@yeshiharegnigus5745 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን እማዬ
@martaethopia3326
@martaethopia3326 4 жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 2 жыл бұрын
እኔ ያለሁት ቶሮንቶ ነው እግር ጥሎኝ ጥቅል ጎመን አሰራርሽን አይቼ ከአደብሽ፣ ከንፅህናሽ፣ ከአሰራርሽ ጉደኛ ነሽ ባለቤቴን ነይ እይ ስል ጎበዝ ሴት ናት አለችኝ በነገራችን ላይ ባለቤቴም ሙያ አላት Thank You ብያለሁ
@selamydengellegi2586
@selamydengellegi2586 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የእናቴ እጅ ናፈቀኝ ማዘር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 3 жыл бұрын
መልክይኑረእይ ሞያ ተዩቱብ እናመሠግናለን መምየ🌹🥀❤
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናቴ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እናመሠግናለን 🌷
@MillionZenebe
@MillionZenebe 4 жыл бұрын
This is lovely, thank you for doing this :)
@SaraSara-vb9je
@SaraSara-vb9je 4 жыл бұрын
በርቱዋዋ
@emuyemu4292
@emuyemu4292 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ለእርስወ ባለሙያ ሆንን❤❤❤
@Hailu-Etissa-Debissa
@Hailu-Etissa-Debissa 3 жыл бұрын
Thank you very much, you did very good !!
@ሚፍታህአህመድ
@ሚፍታህአህመድ 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማዘርየ እርሜና ጤናወን ያብዛለወት
@mukecha1704
@mukecha1704 5 ай бұрын
Mother, you are a Legend!! I saw it all which I normally dont do this days.
@ኡምሀምዛቁረትአይኔሀቢቢኡ
@ኡምሀምዛቁረትአይኔሀቢቢኡ 4 жыл бұрын
እማየ የኔ ባለሙያ የኔ ጎዳዳ የምትሰጪው ትምህርት ሁሉ ደስ ይለኛል ይመችሽ
@sarabh698
@sarabh698 Жыл бұрын
ማሻአላ
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
You are a very intelligent cook!!!
@ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11
@ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11 4 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ማሚ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘርዬ እጆት ይባረክ
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Жыл бұрын
የእኔእናት እድሜ ይሰጠዉትእ እዉነት
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 жыл бұрын
ማማዬ ይጥማል እድሜና ጤና ይስጥሽ ! እኔም ያረብ አገር ምግብ አየሰራሁ አሳያለሁ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
እስከዛሬ እንዴት አላየሁሽም የምግብ ቻናሎች ምንም አያልፉኝ ነበር ምግብ ማየት ውስጤ ነው ወዴቤትሽም መጥቻለሁ አብሽሪ
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 жыл бұрын
@@myfullhope1272 በሽርክ አላሁ ፊ ጀና
@ትዳርማገናኛቲዩብ
@ትዳርማገናኛቲዩብ 4 жыл бұрын
ደደ
@እናትክፉአይንካት
@እናትክፉአይንካት 4 жыл бұрын
የተጠበሰ ካሮት ቢጨመርበት የበለጥ ያምራል ማሚ ውድድድድ 💋💋💋💋💋💋😍
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 жыл бұрын
የኔ እናት እናመሰግናለን 😢እማ ናፈቀች
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ማማዬ... ጠፍተሽብን ነበር እናታችን እጅሽ ይባረክ 🙏👑💚💛❤️
@ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ
@ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ 4 жыл бұрын
እማ እናመሰግናለን 👍 ❤️ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ማማዬ እድሜ ይስጦት ባሳዬኝ መሰረት ሰርቼ በላው ።እንደ ኢትዮጵያ ባይጣፍጥም
@salehmohamed9749
@salehmohamed9749 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 4 жыл бұрын
እማየ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውለወት
@legal_beagle5294
@legal_beagle5294 Жыл бұрын
Mama's kitchen is super clean! I'd eat anything she cooks!!!
@yordanosberehe4357
@yordanosberehe4357 4 жыл бұрын
Yeset balemoya nesh tebarekilign.
@fanosfanos2212
@fanosfanos2212 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ በከሰል መስራት አይቻልም በጋዝበቻነው። ከሰልመቀነስ መጨመር አይቻልም የሳቱን ሀይል ስቶቨም እደዛው ውሀእየጨመርን እንስራ
@يختيحت
@يختيحت Жыл бұрын
ምርጥአሠራርእማየ👍👌
@melkamumerid827
@melkamumerid827 Жыл бұрын
ድንች ለመጥበስ የተጠቀሙበት ዘይት ይጠቀሙበታል እንዴት ነው
@yihenewdamtew9023
@yihenewdamtew9023 3 жыл бұрын
ማሚ እድሜ ይስጥልኝ Thank you
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 10 ай бұрын
Enate yemiteseraw alicha tikil gomen b denich betam neber yemiwedew .....enate baleshebet betena nurelign fetare edmeshin yarezemew ❤❤❤❤❤ ewedeshalew 💞😢💞
@tikiklrenato2161
@tikiklrenato2161 4 жыл бұрын
Yene leyu memhera nurlien e.r ergem edema Tina yesetesh mame fikir ❤❤
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሰግናለን 😍😍😍😍
@mukecha1704
@mukecha1704 6 ай бұрын
Mother በጣም ኃይለኛ (ግበዝ ) ነሽ.
@አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ
@አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ 4 жыл бұрын
ማዘርየእድሜከጤናጋርይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@እየሩሳሌምጓልቅዱስገ-ደ3ጐ
@እየሩሳሌምጓልቅዱስገ-ደ3ጐ 4 жыл бұрын
Emaye yene nat edmena tenawn ystot Egziabhier des mtlu enat
@eikmaasefa9933
@eikmaasefa9933 4 жыл бұрын
ያምራል መሚ እናመሰግናለን
@lubabaawolu3830
@lubabaawolu3830 3 жыл бұрын
እድሜናጤናእማማ
@nameyoutube4480
@nameyoutube4480 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር ❤
@zenudalali8489
@zenudalali8489 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጀወን ይባርክልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Betam newu yemiamrewu enatachin
@ሽቱዘይኑሽቱ
@ሽቱዘይኑሽቱ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር ግን ካሮት ቢገባ የተጠበስ ማዘር
@hiruthagos6009
@hiruthagos6009 3 жыл бұрын
Thank you so much
@aliali3438
@aliali3438 Жыл бұрын
ምርትእናት❤❤❤❤❤
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
እናቴን መስልሽኝ ሽ አመት ኑሪልን
@sabasaba3921
@sabasaba3921 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ 👍👍
@rahmaqueen7333
@rahmaqueen7333 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ብዙ ሙያ ተማርኩ ከእርሰዎ ❤️
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
ማዘርዬ እንመሰግናለን ግን ምርር ብሎኛል ሁሌም ከ ሽንኩርት ጋር እየተላቀሱ ምግብ መስራት
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 4 жыл бұрын
ክክክክክ እና ለምን ሽኩርት የለለው ለምን አሰራም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
የሽንኩርት መፍጫ ቢገዙ መልካም ነው አመሰግናለሁ
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 4 жыл бұрын
Blinder
@genigeni7963
@genigeni7963 4 жыл бұрын
Ketregn
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
@@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ ጣፍጦኝ እንዳልበላ አስመሰለብሽ ...lol
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 4 жыл бұрын
I love veggtables specially የሀበሻ ጎመን በየቀቀኑ ብበላም አይሰለቸኝም
@ሰብሊt
@ሰብሊt 4 жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ እከታተለወት አለሁ አገሬ ልገባ እያሰብኩ ነዉ ማዘር
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
እኔም ልገባነው ወዳጄቼ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 4 жыл бұрын
Mashallhmother
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
የሚጣፍጥ ሠራሁ ተባረኪ
@እግዚብሔርመልካምነው
@እግዚብሔርመልካምነው 4 жыл бұрын
እማ እናመ.ሰግናለን
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣሽ ማሚ
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 4 жыл бұрын
ጤናዎ ብዝት ይበል እማማ
@selameyebelayelje2629
@selameyebelayelje2629 4 жыл бұрын
እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት♥
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 3 жыл бұрын
I love mum you are unique
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 3 жыл бұрын
I love you mummy You are unique
@almazasayn2624
@almazasayn2624 4 жыл бұрын
ዉይ፣የኔእናት፣በጣምነው፣የሚያምረ፣ቀጥይበት
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል
@muluemebetwoube8986
@muluemebetwoube8986 4 жыл бұрын
It looks so good thank you mama !
@almazhailu6464
@almazhailu6464 4 жыл бұрын
Hi mumya you put a lot of salt
@medinamohammed6643
@medinamohammed6643 4 жыл бұрын
Thank. you. mama
@yetemwork4096
@yetemwork4096 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምግብ ነው እኔ ሰርቸው በጣም ቆንጆ ሆኖአል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤👍 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@hussnh8893
@hussnh8893 3 ай бұрын
ማሻአላህ
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 4 жыл бұрын
ማም ተባረኪ
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ የኔ እናት ወይኔእድሜ ይስጥልኝ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ማሜዬ ለቤትሽ አድስ ነኝ
@adanebezabeh2334
@adanebezabeh2334 4 жыл бұрын
በሚተላለፉት ቪዲዮዎች ደስተኛ ነኝ። የጥብስ አሠራር ቪዲዮ ቢዘጋጅ ደስ ይለኛል።።
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
አለ የተዘጋጀ ፈልግፕው Just look under video's.
@ashuniniashujr3999
@ashuniniashujr3999 2 жыл бұрын
ሚስቴ ይሄንን አስስራር አይታ ፍታኝ ምን ትጠብቃለህ እያለችኝ ነው 😂😂
@asefamamo1352
@asefamamo1352 4 жыл бұрын
ለምን ተለቅ ባለ ድስት አይሰራም? መጥበሻው አንሷል
@misgual
@misgual 4 жыл бұрын
Tinsh teshewedu mother gin melgna nachew...👩‍🦱😁👌🏿
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐ ሙያ ብሎ ዝም ድንቹን ገና ስትሸቸሽነው ከዛ ቀጭኗን መልሳ ከድንቿ ላይ ስትልጥ ነው የወኩት እናቴ አስተምራኛለች ጎረቤትም ሙያ አለኝ
@askaleabedo3176
@askaleabedo3176 4 жыл бұрын
Mamaya endat not nafekugn ager bat slehonku bzum alaym
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ቀይስርን ደግሞ አሳይን እናታችን ከጥቅል ጎመን በላይ ነው የምወደው
@dggghhk6912
@dggghhk6912 4 жыл бұрын
እማ እረጂም እዱበሚ ይሥጥልን
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 2 жыл бұрын
Hiii ok
@ጊዮርጊስሰማዕት
@ጊዮርጊስሰማዕት 4 жыл бұрын
ኩሩምባ ወጥ ሲሰራ ድስቱ አይከደንም ምክንያቱም ውሀ ይተፋል በተቻለ አቅም heat high ላይ አድርጎ እጅ ሳያሳርፉ ማማሰል ጥሩ ነው
@zenayfekadu275
@zenayfekadu275 3 жыл бұрын
ደስታዬ .ጥሩ ሙያ እዳለሽ አውቃለሁ በርቺ ።
@aminatbentaumi1459
@aminatbentaumi1459 4 жыл бұрын
ማዘርየ ድንችቱን ስንጠብስ ግን ዘይቲቱ አትቻልም😉
@destasisay7252
@destasisay7252 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ she amet nurelne mameye 💕💕💕💕💕
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 жыл бұрын
ተባረኩ እናታችን እነዚህን እናት ሳይ ሆደ ይባባል አያቴን እየመሰሉኝ😪😥
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Mamaye gobaze ❤❤❤
@zedkonjo7678
@zedkonjo7678 4 жыл бұрын
Mamaye enamesegnalen
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 4 жыл бұрын
የኔ እናት ከይቅርታ ጋር የጠጅ አጣጣል አስተምሪን ሰላም ለእናቶቻችን ያብዛልን
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
ገብተሽ እያ ከዚህ በፊት ሰርታዎለች ማሚ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 4 жыл бұрын
@@bonigirma5021 አመሰግናለሁ የኔ ማር
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
ምንም አይደል የኔ ዉድ
@وليد-ع5م9ص
@وليد-ع5م9ص 4 жыл бұрын
ስወድሽ ማማዬ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
👍
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 4 жыл бұрын
Thanks mama einme gemar YOU tube niany subscribe areglen sorry🇪🇷😍🇪🇹 Thanks
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 2 жыл бұрын
የኔማርሥወድሥ
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 4 жыл бұрын
አለን ማማዬ እርስዎስ እንዴነዎት ?
@accesstelecom5050
@accesstelecom5050 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ
@amenamen8127
@amenamen8127 4 жыл бұрын
yane mar mamiyeee nureln
@lizch4348
@lizch4348 3 жыл бұрын
ሰላም አማማ ምነው ጠፉ በሰላም ነው ♥️🙏
@yakalllb9641
@yakalllb9641 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣በቃ ዛሬ ጥቅል ጎመን በድንች አለቀልሽ!!
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@hayathussentube8777
@hayathussentube8777 4 жыл бұрын
አሰራሩን።እናመሰግናለን ።ነገር።ግን።ጥቅል።ጎመን።በዘይት።አይሰራም።ዘይቱ።ያቃጥለዋል።
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
አረ የኔ ዉድ እኔ ብዙ የኢትዮጵያ ሴቶች ሲሰሩ አይቻለሁ በዘይት ነዉ የሚሰረዉ ደግሞ አይቃጠልም ጥቅል ጎመን የራሱ ዉሀ አለዉ በትንሽ እሳት እየበሰለሽ የራሱን ዉሀ ወዲያው መትፍት ይጀምራል
@hayathussentube8777
@hayathussentube8777 4 жыл бұрын
@@bonigirma5021 እሸ የኔ ውድ ይቅርታ እኔ በዘይት ሲሰራ አይቸ ሰለማላውቅ ነው በውሃ ሲያበሰሉ ነው ያየሁት ግን ለኔ ጥቅል ጎመን ልዩ ነው በጣም ነው የምወደው አሁን እሰደት አለም ላይ ነው ያለሁት ከተሰራ አሰራሩን አይቸዋለሁ ከሰደት መልሰ ለመብላት ያብቃይ አሰራሩ ተመችቶኛል እሰኪ እሞክረዋለሁ በውሃ ነው ሰረቸ የምበላው በዘይት ሰረቸ ሰለማላውቅ ነው አመሰገናለሁ 👈
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
@@hayathussentube8777 ችግር የለዉም የኔ ዉድ አሜን ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ቆንጆ የኔ ታዲያ በዘይት ሰርተሽ በልተሽ ትወጂዎለሽ ልዩ ነዉ ጣእሙ።
@ትዳርማገናኛቲዩብ
@ትዳርማገናኛቲዩብ 4 жыл бұрын
ያለዘይት እንዴት ይሰራል
@eikmaasefa9933
@eikmaasefa9933 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እርፍ
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 57 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
Ethiopian Food "How to Make Tikil Gomen/Cabbage" የጥቅል ጎመን አሰራር
16:16
Gomen Kitfo ጎመን ክትፎ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 27 М.