Ethiopian Food "How to Make Two Types of Ful" ሁለት አይነት የፉል አሰራር

  Рет қаралды 101,455

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 7 жыл бұрын
በቅድሚያ ሁሉም በጣም ምርጥ የምግብ ትምህርት ነው ። ትልቅ እውቀት ለእኛም እናታችን በይ ጊዜው እርሶ ለእኛ በተግባር ማስተማር ደስ የሚል እውቀት አሰራር እንወስዳለን በቀላል ። በመጀመርያ በጣም አመስግናለሁ ስላም ጤና ፍቅር ለእናታችን ከመላው ቤተስብ ጋር ፈጣሪ የረዳ የባረክ። ።።።።ስላም ፍቅር ጤና በይ አለንበት ለሁላችንም።።።።።።።
@rahadmin8809
@rahadmin8809 7 жыл бұрын
I just don't get it why people come here to give thumbs down, I don 't think they understand it. God bless you Beautiful Mother.
@simeynfanar6501
@simeynfanar6501 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሚና ጤና ይስጥልን
@selamselam9050
@selamselam9050 7 жыл бұрын
emami betam enamesegnalen keyikrta ga kbye amenetater ena yesenafich azegajet byasayun tru neber
@magibalbki8502
@magibalbki8502 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ እጅግ በጣም ባለሙያ ኖት እግዝያቤር እድሜ ጥና ይስጦች ሰራተኛዎት ያርጉኝ
@hayatmohd157
@hayatmohd157 7 жыл бұрын
ማዙ እናመሰግናለን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርትዎ በጣም ደስ ይሉኛል
@youtube5092
@youtube5092 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ይህ አይነት አሰራር ለመጀመሪያ ግዜየ ነው እኔ የማውቀው እደዚህ ተደርኮ ተቀቅሎ ተዛን ይደቆሳል ወይም በመፍጫው አንዴ ፍጪተን ሽንኩርቱን አብስለን አቁላለን የፈጨነውን ፍል ደግመን እናቁላለዋለን እና ይህ ሁለት አይነት አሰራር ሁኖልኛል እናመሰግናልን
@saba9363
@saba9363 7 жыл бұрын
May the almaghty God bless you mama, you the best
@milenamilu9206
@milenamilu9206 7 жыл бұрын
gul image indizi aysram YT now indizi fil Mara ahahah
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 4 жыл бұрын
EGIZIAABIHER Tena ena Edme yistilign.
@munaabdella6601
@munaabdella6601 Жыл бұрын
Allah yaqoyelegn.wedejewalehu❤❤
@betselotgabriel4207
@betselotgabriel4207 7 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው በዛላይ ግዜ አይወስድም እድሜዎትን ያርዝምልኝ እኔ ካላስቸገርኮት ጥያቄ አለኝ ሰናፍጭ ማለት mustard seeds ነው ወይስ ሌላ
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 5 жыл бұрын
Yes.
@sadek7254
@sadek7254 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም እንዲም አይነት ምግብ አለ ለካ አገራችን ማየቴ በጀኝ በቃ እያየን ባለሙያ ልንሆን ነው እጅዎት ይባረክ
@sameerah8588
@sameerah8588 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህት ወስጄበታለሁኝ
@rahadmin8809
@rahadmin8809 7 жыл бұрын
Thank you Mamaye....Love you.
@sddzzx3351
@sddzzx3351 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ እናታችን እድሜናጤና ይስጠወት
@haimanotgebretsadik1621
@haimanotgebretsadik1621 7 жыл бұрын
mamaye thanks egzabher yebarklen
@FifiMoges
@FifiMoges Жыл бұрын
የኔ ወርቅ እናት❤❤❤❤❤❤
@memory8300
@memory8300 7 жыл бұрын
looks delicious. very nutritious and healthy. a must have for this fasting season. Beautiful Mom.
@ekrutube3536
@ekrutube3536 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጠወት
@mylovelejche6692
@mylovelejche6692 7 жыл бұрын
እድሜእና ጤና ይሥጥልን
@meletezeraye7989
@meletezeraye7989 7 жыл бұрын
egziabehare yemesegene mama tebareku geneko letachu yasechegerale lemebelate mama betame amessegenalehu
@galove1313
@galove1313 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጣና ይስጠውት
@Tegste-hv1jq
@Tegste-hv1jq 7 жыл бұрын
ማሚዪ በጣም አርፍ ለጾም ይመቻን እግዚአብሕር ያክብርልን ማሚዪ በጣም ነው እምንወድሽ የምሰሪው ምግብ በሙሉ ወይኔ ስወደው እድሜና ጤና ይስጥልን
@abaditesfa9127
@abaditesfa9127 7 жыл бұрын
betam arif enamesgnalen enatachin edme ysitish
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 жыл бұрын
thanks so much Motherye selamwo ybzalgnn ke tnsh time behola Ethio slemgeba eserawalhu 💚💛❤
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 7 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማማየ ልጆችሽ ይደጉልሽ
@bissrattaye817
@bissrattaye817 5 жыл бұрын
Betam enamsegenal
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 6 жыл бұрын
ማምየ አናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 7 жыл бұрын
Thank you for sharing, I learned a lot from you, Imama, especially on how to perfect in making injera. I think ful would taste better if you saute the onions and garlic first with olive oil, add the ful and let it cook for a few minutes and make a side tomato salad ( salsa) on the side with boiled eggs. Also can cooked ful is available in middle eastern stores to save time in boiling ful at home.
@banchiaserat5625
@banchiaserat5625 6 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይሥጥልኝ ማሚ
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 жыл бұрын
መፍጫው የሌላችሁ እሳት ላይ በብረድስት አድርጎ ጠንከር ባለ ብርጭቆ ነገር መደፍጠጥ ወይም መዳጥ ይቻላል
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
እሺ
@urjiiyutbe3097
@urjiiyutbe3097 Жыл бұрын
Thank you mom❤❤
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood Жыл бұрын
Any time
@fikirteOmond
@fikirteOmond 6 жыл бұрын
God bless you!
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
ማማዬ እናመሠግናለን ባለሞያ አረክሽን ተባረኪ
@rahwakahsay9312
@rahwakahsay9312 7 жыл бұрын
thanks mami
@tsedaledemessie9114
@tsedaledemessie9114 4 жыл бұрын
የጉልባን አሰራር
@samiranuruy536
@samiranuruy536 7 жыл бұрын
ማምየ እጂወት ይባርክ በጣም ደስ ይላል ግን ሰናፍጭ እንደት ነው የሚሰራ ከይቅርታ ጋር
@ወሎየዋያውምአባሰል
@ወሎየዋያውምአባሰል 7 жыл бұрын
ማሚየ የኔ ልዩ ሴት አድርገሸኛል አገር በሰላም ሰመልሰ የምሰራችው ሁሉ የምግብ አይነቶ ያች ማሰታወሻ ነው ማሚየ እድሜናጥናይሰጥልኝ
@gashawtesfaye5319
@gashawtesfaye5319 6 жыл бұрын
ወሎየዋ ያውም አባሰል ገና ልትለምጁ አቤት ሴትነት
@wondimagegntesfaye1114
@wondimagegntesfaye1114 2 жыл бұрын
Mazereye betam bezu neger selasetemarugn wededed new mederegot.
@dianahaile7825
@dianahaile7825 7 жыл бұрын
Ejshn yibarek mama
@tesemamelketo4779
@tesemamelketo4779 7 жыл бұрын
Diana Haile b
@sappysamurai5170
@sappysamurai5170 5 жыл бұрын
Looks beautiful thank you! You are so gracious I’m sure your recipe is wonderful. 🙏🏼✨💓 If someone could list the ingredients in English that would be amazing! What are the little cups of sauce?
@2late4date
@2late4date 4 жыл бұрын
Minced garlic, chopped yellow onion, olive oil, chopped jalapeno/ serrano peppers, salt, soaked flava beans, and dry flava beans. She has lemon juice, and homemade mustard sauce in the little cups.
@mesiyedigelmariyamlijhzzh5190
@mesiyedigelmariyamlijhzzh5190 7 жыл бұрын
betam enameseginalen!!
@hanahana9264
@hanahana9264 7 жыл бұрын
ለምሠጡን የምግብ አሠራር በጣም እናመሠግናለን እናታችን ሁሉንም የምግብ አይነት አሠራር አየዉ ብቻ መቸ እደሁ ስደትን ተላቅቄ ቅድስት አገረ ገብቸ የምሠራዉ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 жыл бұрын
ካለሽበት ቦታ ሆንሽ መሠረት ትችያለሽ ።
@oldboy8744
@oldboy8744 7 жыл бұрын
የኔ ማር ማማዬ ፀጋውን ከድሜ ጋር ያድልልን እናመሠግናለን
@geminira4743
@geminira4743 4 жыл бұрын
Hi you said elumichi for lemon, I'm from Tamil Nadu, south india. We called lemon as elumichai and juice as chaar (u). 😊
@berhaneejigu5257
@berhaneejigu5257 7 жыл бұрын
Thanks .
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ዸ9ዸ
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ዸ9ዸ 7 жыл бұрын
tanxs mam
@genetdebele9480
@genetdebele9480 7 жыл бұрын
fulle endzihe ayseram . yehi azifa ymeselale full ytimatime sose , erego, egg yaseflegal
@berkisanegash2896
@berkisanegash2896 7 жыл бұрын
Ye senaficu xeqeme mendanaw???
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
ማሚ እንደምን አለሽ ስታምሪ በጣም ያምራል ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናቴ
@selamawitmekuria2053
@selamawitmekuria2053 7 жыл бұрын
Egzyabeher Ejeshen berk yadregelesh Edmena tena yestesh
@love-wr2tf
@love-wr2tf 7 жыл бұрын
ማማየ እናመሠግናለን
@semiramohammed7617
@semiramohammed7617 7 жыл бұрын
mami allah ychemrlsh betam kele bale melku new yasayeshn edmeshn yarzmln love youuuuuuuuu
@ashlyhabesha9217
@ashlyhabesha9217 7 жыл бұрын
ማዘርዪ ሴቱንም ወንዱንም ባለሙያ አደረጉት አብሶ በስደት ላለን እናመሰግናለን።
@bilienmhasion9411
@bilienmhasion9411 6 жыл бұрын
from Eritrea. thank you mama
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 жыл бұрын
ማሚየ ከልብ እናመሰግናለን ውድድድድድ። እሺ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኚ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 жыл бұрын
Ye Adan enat endemendenot timatom bichemer yebelete ayatafetewem
@kibrasefa4017
@kibrasefa4017 6 жыл бұрын
Thanks mom
@rozaalamri9533
@rozaalamri9533 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@annieabraham3103
@annieabraham3103 7 жыл бұрын
ማምየ ሲያምር እኔ የመጀመሪያየ ነው እደዚህ አይቸ ና በልቸ አላውቅም
@meskeluaselet8601
@meskeluaselet8601 7 жыл бұрын
betame dese yelal mazer edema yesetwat
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 7 жыл бұрын
እማማ እድሜ እና ጤና ከንስሐ ጋር ያድልልኝ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው አለ ተስፋዬ፡፡ እና ማሚዬ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ሰናፍጭ የምን ፍሬ ወይም እንዴት እንደሚፈጭ ቢያሳውቁኝ
@fiardostube4096
@fiardostube4096 4 жыл бұрын
ማሚየ ሥወድሽ ባገኘሁሽና ጉንጭሽን ሳም ባደረኩሽ😍😍😍
@almazhmariam3872
@almazhmariam3872 2 жыл бұрын
The best ful
@ኡሙኑስራኢስላምነውሒወቴ
@ኡሙኑስራኢስላምነውሒወቴ 7 жыл бұрын
በጣም ውድድድድድ አይእናት እዝነትዋ
@ትዕግስትአበበ
@ትዕግስትአበበ 7 жыл бұрын
የሠናፍጩን አሠራር ያሣዩን ማዘር
@genetbekeleyemariyemlij3921
@genetbekeleyemariyemlij3921 7 жыл бұрын
way tizita mamiye inameseginalen
@smsm-me6mi
@smsm-me6mi 7 жыл бұрын
እማሚ በጣምአመሰግን አለው እድሜናጤና እየተመኘው ሰናፈጭ እዴትነው የሚዘጋጀው እደገና የተከከፍል እደዝህውነው የሚዘጋጀው ወይሰልዩነትአለው ማሚ ውድድድ ከኔበለይእመቤቴ ትውደደወት
@hifh361
@hifh361 7 жыл бұрын
s.m223 s.m223 እናመሰግን አለን ማእዘር
@sameerah8588
@sameerah8588 7 жыл бұрын
እማ በጣም እወድሻለሁ እድሜውን ያድልሽ
@ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ
@ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየ ደግሞ ቀሚሠወ ሥታምር😘😘😘😘 ልጀወን ቢድሩኝ 😍😃
@የድንግልልጅእግዚአብሔርይ
@የድንግልልጅእግዚአብሔርይ 7 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ሁሉባተሆነ፡፡ kkkkkkkk ባለሞያ ተሆንሽ ትድርሻለች ክክ
@ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ
@ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ 7 жыл бұрын
እድሜ ለማዘር ተምሬአለሁ 😃😃😃😃
@rahadmin8809
@rahadmin8809 7 жыл бұрын
ኣሁን አኮ ሴቱ ሆንዋል ለጋብቻ ለማኝ wey simntegna shi
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 7 жыл бұрын
kkk,,ay yezare gize setoch..muyaw gera sigebacehu,,ye balemuya lejochen magebat asegnachehu..?'? ;) kkkkk
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ 6 жыл бұрын
ማዘረ ይንቅውሻል ሞያ ክለለሽ
@yemisrachsintayehu5171
@yemisrachsintayehu5171 7 жыл бұрын
Mamiye thank you
@astekastek1000
@astekastek1000 6 жыл бұрын
ዋው።ማሚዬ
@sirgutsegu7287
@sirgutsegu7287 6 жыл бұрын
እጅሽን የባርከዉ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ 6 жыл бұрын
ማሚ እኔ ግን ለመጀመረያ ግዝያ እደዝህ ሲሰራ ያያሁት ፈል እማቀው ሽክውረት ተቁላልትው በቲማቲም ተደረግው ነው ማቀው ሞያ ጥረው ነው
@rabakahasan2053
@rabakahasan2053 7 жыл бұрын
amasegenalew
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 5 ай бұрын
እሳት ላይ እየበሰለ ቢዋሀድ የተሻለ አይሆንም ብለሽ ነዉ? (የቡና ስባቱ መፋጀቱ ይባል የለ!)
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 4 жыл бұрын
አዳኑ አለቻ ሙያ ከጥራት ጋር እናከብርሻለን እንወድሻለን
@ቁረአንእናሱናብቻ
@ቁረአንእናሱናብቻ 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው አዎ እኔም የኢትዮጵያ ይስራል ማለት ነው እኔ በአረቦች ብቻ መስሎኚ ነበር እና ቲማቲምእና ሀሙስ ቢጨመርበት አሪፍ ነው ሰናፍጭ ማለት ምንድን ነው
@wnext-nx2mb
@wnext-nx2mb 7 жыл бұрын
እናመስግናለን እናታችን እድሜናጣና ይስጠውት
@magibalbki8502
@magibalbki8502 7 жыл бұрын
ሰናፍጭ ለአዋዜ መስርያ የምጠቀሙት ነገር እደ ጎመንዘር ነው ደቀቅ ትላለች ትንሽ ሰናፍጭ
@Foodielovers
@Foodielovers 7 жыл бұрын
nice video
@bay9642
@bay9642 7 жыл бұрын
ማማየ።እናመሠግናል።የቡቅራአሠራራ።አሠይኛ
@ማሚእወድሻለሁውለታሽአለብ
@ማሚእወድሻለሁውለታሽአለብ 7 жыл бұрын
ሰናፍጩን እንደት ነው የሚዘጋጀው ነገሩ መልኩንም አላውቀውም
@rozaalamri9533
@rozaalamri9533 7 жыл бұрын
ማሚ እወድሻለሁ ውለታሽ አለብኝ አረብ አገር ከዝባራ ወይም በግዱኒስ ሚባለው መሰለኝ
@እሙነኝካለሁበት
@እሙነኝካለሁበት 7 жыл бұрын
Roza Alamri. ብግዶነስ ወይም ከዝበራ የድንብላል ቅጠል ነው እህት
@bizobizo3141
@bizobizo3141 7 жыл бұрын
ማሚ እወድሻለሁ ውለታሽ አለብኝ ስናፍጭማለት እንጀራ ስንጋግር የምናስስበት ማንሰሻነዉ ወይም የጎመን ፋሬ ነው አሠራር በማሽን ወይም በመዉቀጫ መዉቀጥ ከዚያ በዉሀማቅጠን መሠለኝ
@ወሎየዋያውምአባሰል
@ወሎየዋያውምአባሰል 7 жыл бұрын
ማሚ እወድሻለሁ ውለታሽ አለብኝ እኔም ሸክበሉኝ
@almimengistu1677
@almimengistu1677 7 жыл бұрын
ወንድሜ አዳነ እባክህን እማማን ከታወቀው ኡትዮጽያዊው ሼፍ ከማርከስ። ጋር ብታስተዋልውቅልን ትልቅ የራሳቸው ሾው ይኖራቸው በጣም ባለሞያ። ናቸው ለአስተያየት። ያህል ነው።
@ذهبسعيد-غ4س
@ذهبسعيد-غ4س 7 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናል
@dirbdemke5385
@dirbdemke5385 7 жыл бұрын
enamesginalen enatchen edema ystilen
@oldboy8744
@oldboy8744 7 жыл бұрын
ማዘርዬ ሠናፍጭ ሢባል እሠማለሁ ግን አሠራሪን አላቀውም ቢሠሩልን
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 7 жыл бұрын
mar eko newet
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@egzabehrfkrnew7197
@egzabehrfkrnew7197 7 жыл бұрын
Wooowwww
@ሰልዋሙሀመድ
@ሰልዋሙሀመድ 7 жыл бұрын
ማማየውድድ😘😍😍
@jagdishvadhar1209
@jagdishvadhar1209 4 жыл бұрын
Dhanano. Very beautiful Ethiopian lady and great presentation. Please add English Subtitles will help you to sign more subscribers. Thank you.
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 7 жыл бұрын
ማማዬ እንዴት አወቅሽ ፉል እንደምወድ ?????? ተባረኪልኝ የኔ እናት
@genetbekeleyemariyemlij3921
@genetbekeleyemariyemlij3921 7 жыл бұрын
Debrework Afeworki inem alku mar imedersi bihon imeta nebere le mesirat gin bakele yelegnim
@egzabehrfkrnew7197
@egzabehrfkrnew7197 7 жыл бұрын
Wooowwwwውድድድድድድድድ
@amzyaa6311
@amzyaa6311 5 жыл бұрын
Ye full aserar mother ye bakela kik nwo mefaligwo
@eldana7090
@eldana7090 4 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@sofiasofia1294
@sofiasofia1294 7 жыл бұрын
ማማ ስናፍጭ እንደት ነው የሚሰራው
@deboratedlaboyd3373
@deboratedlaboyd3373 4 жыл бұрын
If you don't know how to make it you can buy it from The store . I am not sure but i think its called tehini .
@እናቴክፉሽንአልስማያረብየ
@እናቴክፉሽንአልስማያረብየ 7 жыл бұрын
ማሚዋ ያብሽ ቀሪቦ አሰራር አሳይን
@ليلياثيوبيا-ف5ي
@ليلياثيوبيا-ف5ي 7 жыл бұрын
ekawun man euatblshi now enyan bwsdeshig
@ranelseifu5805
@ranelseifu5805 7 жыл бұрын
enamesgnalen mami
@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያአ
@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያአ 7 жыл бұрын
እረ ማዘር ብስደት አለም ትዝታዬን ቀሰቀሱብኝ ከጋደኞቼጋ ጠላቤት ገብተን እነሱ ጠላ ሲጠጡ እኔ ፉል በስናፍጭ ለመብላት አብራቸው እገባ ነበር በጣም ነው ነበር የምወደው ያው በልተው ሲያስገሳ አፍንጫ ነው እሚያቃጥለው
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 7 жыл бұрын
Fekrati Bahluk እንሱ 😄😄😄😄😃
@VenusAdiam
@VenusAdiam 7 жыл бұрын
bravisima
@zabebab8493
@zabebab8493 7 жыл бұрын
ምንድነው ስናፊጭ እባካቹ እኔ ሁሌ ስታወሩ እሰማለው ግን ምን እንደሆነግን አላውቅም እናታችን በጣም እናመሰግናልን።
@የድንግልልጅእግዚአብሔርይ
@የድንግልልጅእግዚአብሔርይ 7 жыл бұрын
የሀለበ ቆንጆ ነኝ እንዴ ደሞ አፍጭ ምንድን ነው ክክክ ሰናፍጭ ማለት የኛ ሀገር ጎመን ሴዘርዘር የሚወጣው መስለኝ
@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያአ
@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያአ 7 жыл бұрын
Zabeba B ስናፍጭ ማለት ጥንንጥዬ ፍሬዎች ናቸውእሱን ትወቅጪና ከዛን ይበጠበጣል ከዛን ማዘር እንዳዘጋጁት ፉል ይዘጋጅና ቃራ ሽንኩርት ስናፍጭ ከዛን በማንካ መብላት ነው ወይንም እርጥብ ስጋ ለመብላት ከፈለግሽ ስናፍጭ በርበሬ ዝይት አንድለይ አርገሽ ከዛን ግባ በሞቴ በሳንቃው ደረቴ ነው ክክክክክክክክ
@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያአ
@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያአ 7 жыл бұрын
Zabeba B የሀለበ ቆንጆ ነኝ ክክክክክክክ
@astermk542
@astermk542 7 жыл бұрын
የሀለበ ቆንጆ ነኝ አለሀምድልለህ 😂😂😂😂
@tsigeredakebede3717
@tsigeredakebede3717 7 жыл бұрын
senafich malet mustard New
@Beth-nm3pc
@Beth-nm3pc 7 жыл бұрын
on all ur vids can u put the ingredients in english?
@hanaayele247
@hanaayele247 3 жыл бұрын
ባቄላው የሚመጥነውን ውሀ ቢደረግ የተሻለ ይሆናል ተቅለሎ መፍሰስ የለበትም
Foul medames | Egyptian fava beans recipe| Ful medames
2:42
The cookbook
Рет қаралды 141 М.
Ethiopian food,/how to make fule/ ፉል አሰራር
10:16
Melly spice tv
Рет қаралды 124 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
HOW TO MAKE FUL *Easy Ful Recipe for Beginners*
9:41
Segen Misghina
Рет қаралды 168 М.
የስልጆ አስራር ethiopian food how to make siljo
14:51
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 41 М.
ስፔሻል ፉል አሰራር ethiopian food የፉል ful(foul) aserar how to make foul
5:28
Ethio spicy dishes ኢትዮ ስፓይሲ
Рет қаралды 123 М.
How To Make Ethiopian&Eritrean Full Recipe/እስፔሻል ፉል አሰራር
15:42
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 56 М.
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
44:56
Miftah Key
Рет қаралды 118 М.
Ethiopian Food - How to make ful
4:57
Ethio Kitchen
Рет қаралды 28 М.