Ethiopian Food - " Kitfo "

  Рет қаралды 212,917

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 5 жыл бұрын
You have no idea how much we are learning on how to cook “Good Food”. Keep it up 👍 Thumbs Up 👍
@ElsiWorku
@ElsiWorku 5 жыл бұрын
Very helpful video thank you so much
@nebiyoupaulos9800
@nebiyoupaulos9800 3 жыл бұрын
Yo I need this!! Thank you and God Bless you and the Kitfo I’m about to make.
@mahmoudalshami1557
@mahmoudalshami1557 3 жыл бұрын
I like it but couldn't understand what you say?
@meseretzekarias5218
@meseretzekarias5218 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ፡ እነ የወደድኩት ኣነጋግራሽ ትህትና ኣለበት
@ruthmichaels9868
@ruthmichaels9868 3 жыл бұрын
Thank you my dear, God bless you 👌👍♥️🌹
@orthodox2645
@orthodox2645 5 жыл бұрын
I always appreciate you my dear as I said always you are my teacher thanks
@kidistgirma1962
@kidistgirma1962 4 жыл бұрын
Betam new yewededkush Enamesegnshalen God Bless You
@morelife4124
@morelife4124 4 жыл бұрын
Kitfo my favorite 🤩
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ👍👍👍
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Tebareki gobeza👍🏼👍🏼❤🖐
@simonmetasebia348
@simonmetasebia348 5 жыл бұрын
don't use glove, it changes the test of the kitefo
@massawino4ever939
@massawino4ever939 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ መግብ 🥰
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 5 жыл бұрын
እኔ ግን ስጋ መብላቱ መልካም አይደለም በአንጀት በሽታ ህዝቡ የሚስቃየው ካንስር የሚዘው ስጋ አንደኛ ነው ቅቤ እና ጣፋጭ በጣም ተጠንቀቁ ወገኖቼ በተለይ አሜሪካ የምትኖሩ ጠዋትና ማታ ከጥብስ ወደ ቁርት ከቁርጥ ወደ እንቁላል ይበላል ይተኛል እንቅስቃሴ የለም እራሳችሁን ከዚህ አይነት ምግብ አስወግዱ ትንሽም ቢሆን ሮጥ ሮጥ በሉ እራሳችሁን ጠብቁ መሞት ምንም አይደለም በስው እጅ ላይ መውደቅ ነው መጥፎው
@BezawitAbebe-w9h
@BezawitAbebe-w9h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉
@ibnumohalhaji8503
@ibnumohalhaji8503 Жыл бұрын
what does it mean to #"korari " in English help me to find that word
@genetmekdes6345
@genetmekdes6345 Жыл бұрын
Korerima =Cardamon
@tigid9886
@tigid9886 5 жыл бұрын
That's looks so yummy! Thank you my dear👏 If possible please make a vedio how to make a different color of gomen(collard) for kitfo?
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 3 жыл бұрын
አህለንንን የኔ ቆጆ ጎበዝ በርችልኝ
@Ayisha-v3z
@Ayisha-v3z 2 ай бұрын
Thanks❤❤
@johnhill9445
@johnhill9445 2 жыл бұрын
One Love ETHIOPIA
@hareg4951
@hareg4951 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emebetteshome4153
@emebetteshome4153 4 жыл бұрын
Amen enkuan abro adressan
@ኣባቴሂወቴ
@ኣባቴሂወቴ 5 жыл бұрын
Kbi andit new miseraw btasaygn ahti
@שבעראוטר
@שבעראוטר 5 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@YET64
@YET64 5 жыл бұрын
Good one. Will try your version
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ቀለል ባለ ዘዴ ነው ያቀረብሽው.. በተለይ ኮረሪማውን ብዙ ስጋው ላይ ጨምሮ ክትፎው ከሚጠቁር ለብቻ በቅቤው ማቅለጡ ቆንጆ ዘዴ ነው thank you ሰብስክራይብ አደረኩ👍
@bahlietube1358
@bahlietube1358 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@baraketbaraket6224
@baraketbaraket6224 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በሪች ደግሞም እናመሰግናለን
@selamasimone-re5er
@selamasimone-re5er Жыл бұрын
Wowowowo❤❤❤❤
@helantasfayee
@helantasfayee 2 ай бұрын
❤❤😊
@Yodie19
@Yodie19 5 жыл бұрын
Yene gobez balemoya tebarekilegne 🙏🙏
@senaitsesu314
@senaitsesu314 Жыл бұрын
yene gobez❤
@fitsumkassa8960
@fitsumkassa8960 4 жыл бұрын
It seems good keep it up
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 5 жыл бұрын
thank you ejeshi yibareki gin be eji siketef new yemiyamire
@hello3623
@hello3623 4 жыл бұрын
Good Job! but, I recommend it is better to use gloves that are designated for food. u can purchase it on Amazon. it is just my suggestion.
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
ባለሞያ❤❤🎉🎉
@demissewhaile6244
@demissewhaile6244 3 жыл бұрын
I like it
@mgooner521
@mgooner521 5 жыл бұрын
Thank you plz she deserve more subscribe guys
@emufamilytube
@emufamilytube 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል ማር ግን ግላቨ ለብሰሽ ታጠቢ ነጭ ፓውደር ነገር አለው ታጥበሽ በፎጣ አድርቂ ተጨማሪ አስተያየት የክፎ ስጋ በጣም መድቀቅ የለበት ጭምልቅ ብሎዋለል በተረፈ ጎበዝ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 5 жыл бұрын
መዓዙ እጅሽን ይባርከው!
@redmoore2049
@redmoore2049 4 жыл бұрын
hi Meza kitifo sitsere beejesh atnki endih ayseram
@merhawitgezae4253
@merhawitgezae4253 4 жыл бұрын
Wawww tebareki 😘😘😘😘
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
ጎበዝ ግን እህቶቸ ግላብስ ስንለብስ ለብሠን ብንታጠበው አሪፍ ነው አዳንደየ ነጭ ነገር አለው ካስትፕዋላችሁት
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 5 жыл бұрын
Yse
@alganeshtekleab869
@alganeshtekleab869 5 жыл бұрын
Yes
@danielgabriel5178
@danielgabriel5178 5 жыл бұрын
This is the way I use to make it kitfo before I stop eating.
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 5 жыл бұрын
የምግብ ግሎቭ ለብቻ ነው እና አይታጠብም:: ነጭ ፓውደር ካለው የምግብ አይደለም ማለት ነው::
@ezeadinnoor1780
@ezeadinnoor1780 5 жыл бұрын
Do "Kitta che-che-bsa" please.
@kidusan-c2x
@kidusan-c2x 5 жыл бұрын
ለክተፎ ቅቤ ሲነጥር ኮረሪማ ብቻ ነው እምንጠቀም ወይስ ሌላ ቅሞሞች እንጠቀማለን ሌላው ስራዎችሽ ፅዱ ናቸዉ እናመሰግናለን
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
መግባት ያለባቸው ቅመሞች ገብተው ኮረሪማው በዛ ቢል ይመረጣል እንዳለችው ዱቄቱን በአናት አብዝተን ከጨመርን ይጠቁራል እኔም ስላጋጠመኝ ነው
@awetnihafash8242
@awetnihafash8242 4 жыл бұрын
Hei swedy what is cororima on english??
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
Lino Simpa cardamom
@awetnihafash8242
@awetnihafash8242 4 жыл бұрын
Konjo cardamom we used for tea not for kitfo Pls tell where can i found and name of shikorina
@lemmabayissa7872
@lemmabayissa7872 5 жыл бұрын
Thanks but what is kororima in english so as to buy it here in USA?
@salemnegatu4679
@salemnegatu4679 4 жыл бұрын
Lemma Bayissa Cardamom
@munaahundaa9902
@munaahundaa9902 5 жыл бұрын
wow itaafitala 😍😍😍
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 4 жыл бұрын
ውዴ ማሻ አላህ ብዬሻለሁ እንዳልሽውም በእጅ ስከተፍ የበለጠ ፈጋ ብሎ ይታያል ክትፎውን አስጎመጀሽኝ ጥሬ በጣም እወዳለሁ አቆፋ ካለሽ ጉርሻ እፉልጋለሁ
@mollategegn8063
@mollategegn8063 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን አስራብሽኝ 🤣😁
@ሠላምyoutube25
@ሠላምyoutube25 2 жыл бұрын
Wow
@huaweitab642
@huaweitab642 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@abeladamu5524
@abeladamu5524 5 жыл бұрын
Thanks
@mekoshow5638
@mekoshow5638 5 жыл бұрын
ጎበዝ በደብ አስተምሪን ምርጫችን ነው
@samsonassefa4543
@samsonassefa4543 Жыл бұрын
ትኩስ ሥጋ ከተገኘ ነው እንደዚህ የሚሆነው እንጂ አለዛ ይጠቁራል
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጆ ክትፎ🥰
@oneethiopialoveMekontaw
@oneethiopialoveMekontaw 5 жыл бұрын
It's great sister, keep it up especially like lebleb
@sachaman144
@sachaman144 5 жыл бұрын
It’s already made from the beginning ! That sucks ! Do you buy it like that ?
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
Migibum konjo alebabesishim konjo new berchilin
@Mohammed-uu2ph
@Mohammed-uu2ph 5 жыл бұрын
ይቅርታ ግን ክትፎ ሲሰራ እንዲህ አደለም መቺም ስደት ላይ ያለን ሰዎች ተለቅ ያለውን ሸክላ ስለማይኖረን ምንጠቀመው መጥበሻ ነው ምንጠቀመው መጀመሪያ መጥበሻውን ሞቅ አርገሽ ትንሽ ቂቤ ነው ሚደረገው ለምን ብረት ብረት እንዳይል ሞቅ ካለ በሃላ ስጋውን ሚጢሚጣ ጨው ይደረግና በደንብ ይቀላቀላል በደንብ ከተዋሀደ ብሃላ ቅቤውን ይገባል ሌላ በተረፈ እንደ ሊጥ አይቦካም የንጨት ማማሰያ ተጠቀሚ ክትፎ ብለሽኮ የሊጥ አቦካክ ነው ያሳይየሽን
@kumayefenat751
@kumayefenat751 4 жыл бұрын
Were
@DegineshDaana
@DegineshDaana 4 жыл бұрын
Sijemer kittifo be ijji nawu miserawu anchi erasish ataqim xami yalewu be ijji sisera nawu
@eliasayalew4533
@eliasayalew4533 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ክትፎ
@najeebanageeba6474
@najeebanageeba6474 3 жыл бұрын
Berchi
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@goodoo6745
@goodoo6745 4 жыл бұрын
Korerima mind new? In English
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 5 жыл бұрын
wow great job thanks so much mom
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 5 жыл бұрын
ለራስ ቤት ውስጥ ለሚስራ ግሎቭ ለምን አስፈለገ ነው ወይስ ማንኛውንም ምግብ ለራስሽ ስትሰሪም ግሎቭ ታረጊያለሽ እኔ ያለሁበት ሀገር በጣም ብዙ የምግብ ማስተማርያ ቻናል አለ አንዳቸውም አርገው አይቼ አላቅም ግን ጥሩ ነው ስራሽ በርቺ
@kidusan-c2x
@kidusan-c2x 5 жыл бұрын
ግላቭስ እንደኛ እጃችን እንዳቃጥለን ይጠቅመናል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
አገር ቤት ዋነኞቹ ጉራጌዎች በቀንድ ማንኪያ ነው በደንብ አድርገው የሚቀላቅሉት እንደዛ ቢሆን ይመረጣል በእጅ ሲታሽም ለሰው ማሳየቱ ተመልካቹን ይደብረዋል አንዳንዱ ታጥበን የምንሰራ አይመስለውም በእጅ መከተፉን እረስተው
@kahsayteklemicheal9996
@kahsayteklemicheal9996 2 жыл бұрын
Men yebehall
@delinahailu8123
@delinahailu8123 5 жыл бұрын
ያስጎመጃል
@maryalmary4101
@maryalmary4101 4 жыл бұрын
ዋውውው
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@abebechyoutube2359
@abebechyoutube2359 5 жыл бұрын
Waw. Betame. Desyilale
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ቆንጆ ጎበዝ ሌጅ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አድሥ ነኝ
@binthabeshiya505
@binthabeshiya505 5 жыл бұрын
ኮሬሪማ ባረበኛ ምን ይባላል እስኪ ንገሩኝ
@semiraremedan9687
@semiraremedan9687 5 жыл бұрын
ሄል አበሺ ይባላል
@rihanaking2313
@rihanaking2313 3 жыл бұрын
😋😋😋
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 5 жыл бұрын
ክትፎ ክትፎ ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ
@ihaveadream1145
@ihaveadream1145 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 5 жыл бұрын
ለቤትሽ ኣዲስ ነኝ ዋውውውው😋😋😋😋🥰
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 4 жыл бұрын
Korarima ba englizanha mendenaw yemibalw ebakesh yene embet
@سعودسعود-ق8ي
@سعودسعود-ق8ي 3 жыл бұрын
Wwww
@TheBeastMan-nt4mv
@TheBeastMan-nt4mv 5 жыл бұрын
Why is that most Ethiopian food always comes with red meat? can we see some white meat like fish and chicken?
@ጭሷነኝጭሷነኝአመለቢሷ
@ጭሷነኝጭሷነኝአመለቢሷ 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ወድኩት
@deee222
@deee222 4 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔ ክትፎዬዬዬዬ : ምን: ላርግ: ክትፎ:እዳያምረኝ: ደክተር: ይኖራል:ገን ?
@سعودسعود-ق8ي
@سعودسعود-ق8ي 3 жыл бұрын
Wwwwww
@chuchutaffa1230
@chuchutaffa1230 4 жыл бұрын
Endat be glove yedeberal
@mimi-xj2xl
@mimi-xj2xl 5 жыл бұрын
Wow! Invite me to you house 🤣🤣🤣
@zelenayo1964
@zelenayo1964 4 жыл бұрын
When
@mimi-xj2xl
@mimi-xj2xl 4 жыл бұрын
solik kehawtawi anytime! 🥰
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 жыл бұрын
ዋው አድናቂሽ ነኝ በርች
@hayattajuu1241
@hayattajuu1241 5 жыл бұрын
😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚
@danielgabriel5178
@danielgabriel5178 5 жыл бұрын
This is the way I use to make kitfo, before I stop eating. One thing I was concerned health & safety not a able to use the gloves because the chemical could affected the meet. ህና በምትቀቡበት ውሃ መሳይ ጋንት ይመረጣል ባይ ነኝ።
@salvato7665
@salvato7665 5 жыл бұрын
እንዃን አብሮ አደረሰን
@ezanawitasfaw3317
@ezanawitasfaw3317 4 жыл бұрын
bitte bitte ! Agureschegn !
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 жыл бұрын
የምን ስጋ ነው የተጠቀምሽ የፍየል የበግ የበሬ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ discription ውስጥ ሁሉንም ታገኛለች ። የbeef.
@gobenagobena1104
@gobenagobena1104 5 жыл бұрын
@@bahlietube1358 melsu yeber new
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 3 жыл бұрын
Pork chops!! 😂😂
@Baytuhabeshawit
@Baytuhabeshawit 5 жыл бұрын
በጠም የምራል በርቺ ወደ እኔም ጎራ በሉ በተመኝነት መልሳላው
@anthonyloveanthonylove2159
@anthonyloveanthonylove2159 3 жыл бұрын
Anchi Erasesh meaza alesh ende semesh
@ethiopiahageri2210
@ethiopiahageri2210 5 жыл бұрын
Koseret ena korerima new le kitfo kibe senetere yemakew endet new negeru
@Mm-so7to
@Mm-so7to 5 жыл бұрын
Would be if you translate in English.
@FekerteBezane
@FekerteBezane 5 жыл бұрын
እረረ ቀስ ኩፍ እንዳይል እንዲህ ስታቦኪው ልትጋግሪው ነው እንዴ ሆሆሆሆ 😳😲ቀልዴን ነው ያው KZbin ተረቡን ነቀፌታው ተችሎ ነው የሚሰራው ለማለት ነው የደንቡን subscribe አድርጊለሁ😀
@munirajuma8181
@munirajuma8181 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@iftuuabrahim3619
@iftuuabrahim3619 4 жыл бұрын
Wadaa
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 5 жыл бұрын
AmenAmenAmen👌👌👌👌👌👌👍👍💟💟💟💟🌻🌻😍😍😍😍😍😍
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 5 жыл бұрын
በጠም ጥሩ ነው በርቺ
@toybaworku7339
@toybaworku7339 5 жыл бұрын
Good job 👍
@አብየእመብርሃንልጅ
@አብየእመብርሃንልጅ 5 жыл бұрын
እኔ ግን አልወድውም ለውድ ባለቤቴ እሰራለት አለሁ
@callmesurf2255
@callmesurf2255 5 жыл бұрын
አንቺን ያገባ ታድሏል😢
Guy LOVES This Amazing Ethiopian Cuisine | Diners, Drive-Ins & Dives
8:27
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
How to make Dulet - Ethiopian Food
23:18
Bahlie Tube
Рет қаралды 353 М.
Ethiopian Recipes "How to make Kinche" የቂንጬ አስራር
16:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 155 М.
Cooking Classic Köfte : Turkish Stuffed Kibbeh | Mediterranean Food
24:29
Doro Wat - Ethiopian Spicy Chicken Stew
8:04
Chef Lola's Kitchen
Рет қаралды 94 М.
Gored Gored/ Ethiopian Food
11:54
Bahlie Tube
Рет қаралды 194 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
Vegan Ethiopia Episode 1: Injera Bread
12:09
Uncle Lou's Vegan Kitchen
Рет қаралды 85 М.
Ամենահամեղ Ձուկը Զատիկի Սեղանի Համար/Իշխան ձուկ
12:21
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 511 М.