Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን

  Рет қаралды 358,668

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

4 жыл бұрын

****************Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን****************
Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 1 100
@samrawit5314
@samrawit5314 4 жыл бұрын
አሌክሶ አድናቂህ ነኝ ማነው ያለክስ አድናቂ እንደኔ👉👍❤ፈጣሪ። ትዳራቹን ይባርክ🙏
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 4 жыл бұрын
Ine batem new madenkawu
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
Like ፊት
@belentubea7309
@belentubea7309 4 жыл бұрын
Ene betam new yemwdew ማር ቤተሰብ እንሁን
@abckw4774
@abckw4774 4 жыл бұрын
አሌ እኮ እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው
@Marakitube
@Marakitube 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እስኪ ስብ አርጉኝ
@samitru3351
@samitru3351 4 жыл бұрын
አሌክስ ዘመን የማይሽረው ከትውልድ ጋር አብሮ የሚሄድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተዋናይ አለማየሁ ታደሰ#1 ever.
@user-fd2sy7vd3j
@user-fd2sy7vd3j 4 жыл бұрын
ፈገግታቸው የተመቻቹ ላይክ በሉኝ አምሮኝ ነው👍👍👍👈
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
👍👍👍👍😍ሰብስክራይብ አርጊኝ ማሬ
@user-mv7xu3nu5t
@user-mv7xu3nu5t 4 жыл бұрын
አመትባልዬ በጣም አስለቀሽኝ እናትሽን ያለሽክብር ፍቅር ውስጤን ሠረሠረው እድሜሽን ከጤናከሙሉ ቤተሠብ አምላክ ይጠብቅልኝ
@user-fd2sy7vd3j
@user-fd2sy7vd3j 4 жыл бұрын
@@user-mv7xu3nu5t አሜን ማማዬ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*ባል እና ሚስት ክአንድ ውንዝ ይቅዳል አሎ ውልዶ ክብዱ ምድር ቱን ሙሏት አሜን3!*
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 4 жыл бұрын
ስዎዳችሁ
@user-oe3fr6vb9b
@user-oe3fr6vb9b 4 жыл бұрын
የኔ ምነው ዘገየ ታዲያ እየዋኘ ይሆን እንዴ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
@@user-oe3fr6vb9b *ክክክክክክክክክክክ ውይኔ በሳቅ ስንት ቀልድኛ አል በፍጣሬ!*
@hanayemamilij170
@hanayemamilij170 4 жыл бұрын
አሌክስየ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሌክስን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ👍👍👍👍
@alemmulatu3522
@alemmulatu3522 4 жыл бұрын
ወይ አሌክሲዬ የፍቅር ታሪካችው ለመስማት ያጓጓል ሚስትህ ስነስርዓት ያላት ነቺ ልታይ ልታይ አትልም የኔቆንጆ በዚሁ ቀጥይ አሌክስ በሪታ የኛ ጀግና
@6679022
@6679022 4 жыл бұрын
ታምራላችሁ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ጌት ቄራ ከቄራ ማርቲዬ እውነት ነው ሰው እንደ አዳነች ያለችውን እናት ሲያገኝደስታው ወሰን የለውም አድሽ የሁሉም እናትና ደግ ሰው ነች። የእናት ተምሳሌት የደግነት መገለጫ የፍቅር መጨረሻ ነች። እና አንድ ቀን በአደባባይ ልናመሰግናት ይገባናል። በተለይ እጇንና ፍቅሯን ያገኛችሁ።
@alinalin1736
@alinalin1736 4 жыл бұрын
የኔም እናት እናትም አባትም ሁና ነዉ ያሳደገችኝ ስትናገሪ የኔን ታሪክ ያወራሽ መስሎኝ ምስጥ አልኩ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ እናቶቻችንን በደስታ ያኑርልን
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ ፍጻሜው ሲአምር ነውና መልካም አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ☝💝💝💝
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 жыл бұрын
አሌ የምርጦች ምርጥ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ ይስጥክ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ማር ቻናሌን ሠብስክራይብ በማረግ ቤተሠብ እንሁን
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 жыл бұрын
@@eyutube1977 ok
@user-sj1cc9wn3r
@user-sj1cc9wn3r 4 жыл бұрын
@@eyutube1977 ነይ እንዛሙድ
@salamcell5920
@salamcell5920 4 жыл бұрын
የእውነት አሌክሶ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እማምላክ አውንም ደግማ ደግግም በፍቅር ላይ ፍቅር ትጨምርላችሁ ከክፉ ነገር ሁላ ታርቃችሁ በጣምምምም ነው የምታስቀኑት የእውነት ምን አለበት እንደድሮ ፍቅር ቢኖር ዛሬም ውይይ አሌክሶ እኔ በበኩሌ በፍቅራችሁ በጣም ቀንቻለው ከክፈት ቅናት ሳይሆን የምኞት ቅናት ወላዲተ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ እወዳችሆለው
@-marti7668
@-marti7668 4 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው እና ማርቲ ውድድድ ነው ማረጋቹ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ምርጥ ታሪክ ነው ።
@fentshiyemaryamljj2543
@fentshiyemaryamljj2543 4 жыл бұрын
አሌክሶ ወይኔ ዴስ ስትሉ ቀለል ያልክ ነህ በእውነት እዴ ሌሎች ተዋናይወች አታካብድም
@user-fi1zj4mf4i
@user-fi1zj4mf4i 4 жыл бұрын
የ አሌክስ ሳቅ የተመቸው ምን ነው
@etyolove335
@etyolove335 4 жыл бұрын
Yena mall erga yalch
@kiyajemal3509
@kiyajemal3509 4 жыл бұрын
አሌክስ የሰው ማኛ አንተን የማደንቅበት ቃላት አጣሁ።
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 4 жыл бұрын
አሌክስበጣም የማደቅህ ተዋናይ ነህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁ🙏
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 4 жыл бұрын
ይሉኝታ የስንቱን ቤት አፍርሶል መሰላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 💓 ዘ ስፒንስ አርጋችሁ ሙልጭ እንጠብቃለን
@afraa3615
@afraa3615 4 жыл бұрын
እረ አሌኮ ምን ያህል እደምወድህ እደማከብርህ ብታይ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክላቹ ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ አቦ ሰላማችሁን ያብዛልኝ😘😘😘😘😘😘
@sintealqua6338
@sintealqua6338 4 жыл бұрын
የምወድህ አለማየሁዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@webaweba6461
@webaweba6461 4 жыл бұрын
የሚገርም ፍቅር ነው ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ የኔ ተወዳጆች
@jemelhenderisenderisenderi7352
@jemelhenderisenderisenderi7352 4 жыл бұрын
ለዘላለም ኑሩ
@drsami762
@drsami762 4 жыл бұрын
እውይ አዲዬን ስወዳትኮ !የሷ ልጅ ነሽ እንዴ አቤት ደስ ሲል፣ የውልሽ የሃረር ሸበላ አገኘሽ፣አሌክሶ የሰው ዘር አቦ ይመችክ አባቴ!
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 4 жыл бұрын
ይደገም ይደገም የኔ ጣፋጭ ደስ ክትብል
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
አሌክስና አመትባል እጅግ በጣም የምወዳችሁ የማደንቃችሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ዉድድድድድ😘😘😘💚💛💓💚💛💕💚💛💝💚💜💛💞💖💗💙💙💜💜💜💋💋💋
@julakhakwt2041
@julakhakwt2041 4 жыл бұрын
አሌክስ የስደት እህትህ አድናቂህ ወዳጅህ ነኝ አሁን ስራ ላይ ነኝ በኃላ አይሃለው ሰላም ልበልህ ብዬ ነው ሰላምና ጤና ከመላው ቤተሰብህ እመኝልሃለው 😍😍😍😍😗
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 4 жыл бұрын
አሌ እና ማርቲ ስታምሩ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳደግላችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@user-jf3ty8ur1m
@user-jf3ty8ur1m 4 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ እድሜ ከጤና ጋራ ያድላቹ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
አሜንንን ሰብስክራይብ አርጊኝ ማር ጠቃሚ ነገር አለ😍
@italk4927
@italk4927 4 жыл бұрын
እኔ ለአሌክሰ የምመኘው ጤና እድሜ ከእዚህም በላይ ሰለሚሰራ❤❤❤🙏🙏🙏
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ደሞ ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ
@user-vg6il6ny6n
@user-vg6il6ny6n 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሰላም ፍቅሩን ታብዛላቹ
@seenaagirma2529
@seenaagirma2529 4 жыл бұрын
አሌክስ አድነቅክ ነኝ ግን ደም በጣም ነው የምፈረክ ወይኔ በከሌ በገኝህማ ሺንቴን የምለቅ ሁለ እመስለኛል እንደ አይነት ተጨዋች ሰቅታ አትመስለኝም ነበር አሌክሶ አቦ እድሜክ የስረዝምልን ማርትዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀር ዘመናችሁ እበርክለችሁ ሺህ አመት ኑሩ ፉፂዬ አንቴንም ከና ባለቤትና ልጅህ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ገር የድለችሁ እመቤታችን ቅድስት ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ ❤❤❤❤
@azalechadera2026
@azalechadera2026 4 жыл бұрын
ይገርማል ይሄ ይሉኝታ እኔም በሰው እና በቤተሰብ ምክንያት ተለያይተን ወደ አራት አመት ቆይተን ይሄው አሁን ደግሞ እያወራን ነው ወዴት እንደሚወስደን አላውቅም ትዳራችሁ ይባረክ
@sesiynashdemissie9598
@sesiynashdemissie9598 4 жыл бұрын
አድየ እኛም እኖዳታለን የኛ መልካም ሁላችሁም ፍቅር ናቹህ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ
@HagerieMedia
@HagerieMedia 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያን እግዚአብሔረ ይባርክ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
እንዳው እንድህ አይነት ደስ የሚል ተዋኝም መልኩም ምንግዜም ወጣት ደስ የሚል ወንዳወንድ አይቸ አላውቅም የእውነት አድናቂውም አክባሪውም ነኝ አሌክስዬ ምርጥ ሰው ነህ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤
@user-js4vi7bc9m
@user-js4vi7bc9m 4 жыл бұрын
አሌክስ እግዚአብሔር እድሜና ፅጋ ከነቤተሠብክ ይሥጥክ በጣም ይገርማል 2አመት ተለያይታችሁ እንደገና ትዳር ማያዛችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር አንተን ለሷ እሷ ላንተ ሥላለ ነዉ ድንግል ማሪያም አሁንም ፍቅር ጤና ትሥጣችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት እወዳችኋለሁ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ሚስትክ አሌክስ ደርሶ መልስ ላይ ስትሰራ እዴት አባቱ ተዋጥቶላታል ዋው ብያለሁ በርቱ እሙጡጢዬዎች
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
ዋው እደት ደስ ትላላችሁ በእግዚአብሔር አሌክስ&ማርቲ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ።ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን። የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን አሜን፫
@sabrinalafollesabrinalafol4961
@sabrinalafollesabrinalafol4961 4 жыл бұрын
..ውይ አሌክስዬ እኛሐረሮች እኮ ለፍቅር ማን ብሎንሚስትህ ታምራለች እግዚሃብሄር ረጅም እድሜ ይስጣቹ ከነልጆቻችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
@z4796
@z4796 4 жыл бұрын
Woow begugut entebkalen endet desi yemil yefikir tarik new alexy merti sew
@Martha_Haileyesus
@Martha_Haileyesus 4 жыл бұрын
ማርቲዬና አሌክሶ በፍቅር አርጁ😍❤️
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 жыл бұрын
**እግዚአብሔር ከእናተህ ጋር ይሁንልኝ አሜን**
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 4 жыл бұрын
አሌክሶ የምርጦች ምርጥ ስወድህ አቤት ባልና ሚስት ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑርልን
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 4 жыл бұрын
አለክሶ የፍቅር ታርካቹ በጣም ደስ ይላልየእሳት እራት ድራማን አይቸዋለሁ በደንብ ነው የተወንከው በጣም አድናቅህ ነኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ መላው በተስብህ ሁሉ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 4 жыл бұрын
በናታችሁ ጨርሱልን ደስ ሲል የሚገርመው የሰው ልጅ እንዴት እንደሚገናኝ ሱብሀን አላህ በጣም ይደንቃል ደስ ይላል ፍቅራችሁ አላህ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 4 жыл бұрын
ማርታየ አላህ እሥከመጨረሻው ያዋዳችሁ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ይገርማቹሃል እንደ ተከታታይ ድራማ ተመስጬ እያየሁ ነው ቀጣይ vidio ይፍጠን ሰላማቹን ያብዛዉ የድንግል ልጅ አማኑኤል ስወዳቹ ሁለት እንቁዎች😍😍😍
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 жыл бұрын
አሊክስየ ደስይላል ፈጣሪ አንድ ያረገዉን ማንም አሉይለየዉም ትዳራችሁን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክ የፍፄ እና የአሌክስ አድናቂ ነኝ ስወዳቸዉ ማነዉ እደኔ እሜወዳቸዉ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አሌክስ ማኛው አድናቂህ ነኝ ከዱባይ ዋውውውውው ባል እና ሚስት ካንድ ዛፍ ይባላልል እውነት ነው ለካ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ፍቅራችሁ ን ያብዛላችሁ አሌክስየ አመትባል እደርሶ መልስ ላይ በደንብ ነው የምትተውነው
@tigstayle9807
@tigstayle9807 4 жыл бұрын
aleksiye geta fiqr chu ticker zemenach ybarek bexam nw4 miwedew
@messidia8350
@messidia8350 4 жыл бұрын
ትዳራቹ የተባረከ ይሁን የእውነት ታድለሻል እናት ትኑርልሽ
@sarajen2153
@sarajen2153 4 жыл бұрын
ዋውውውው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ አሌክሶ/ አሌኮ ዋውውውው መከባበር ደስስስስ ስል መዳኒአለም ይባርካቹ አሜን፫ በሉ
@user-ej5fr2mg5n
@user-ej5fr2mg5n 4 жыл бұрын
አሌክስ በጣም የምወድህ የማከብርህ ብርቅዬ የኢትዮ ልጂ ነህ እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ያድልህ
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የሰው መገናኛ ቡዙ ነው 😃
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
አዳነች ወ/ገብርኤል ድንቅ ሰው ...ከኤፍራታ ምድር ካራ ቆሬ የበቀለች
@emanjed103
@emanjed103 4 жыл бұрын
አዳነች ምኗ ናት ግን
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
Eman Jed ..ሙሉውን አልሰሙትም? አዳነች እናቷ ናት ...
@emanjed103
@emanjed103 4 жыл бұрын
@@Lijeyassu የውነት?
@edenhhailu
@edenhhailu 4 жыл бұрын
አሌክስዬ ደስ ትላላችሁ መልካም የትዳር ዘመን እመኝላችኋለሁ አሌክስዬ አደንቅሀለሁ እወድሃለሁ፤ ይድረስልኝ መልእክቴ ለምወዳት አዲዬ/ለአሌክስዬ ባለቤት እናት/💋ስወድሽ ከልቤ ነዉ መድሀኒዓለም ያውቃል እድሜ ይስጥሽ።
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 4 жыл бұрын
እናትሽ ደስ ስትል ያንቺ ያክል ያደረሰች አትመስልም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ከእናተም ጭምር እናት እኮ መመከያ ናት መኩርያ ናት በዚህ አጋጥሜ እኔ #ማማዬ እውድሻለሁ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌻🌻❤
@user-wq4ec4ey6d
@user-wq4ec4ey6d 4 жыл бұрын
ስታምሩ እፍፍፍፍ ያልታሰበ ፍቅር ይስጥሽ በሉኝ በማርያም
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 4 жыл бұрын
ልብ አንጠልጣይ ነው ደግማችሁ እንዴት እንደተገናኛችሁ ለመስማት ጓጓሁ
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💝
@user-ct8wq3eg5p
@user-ct8wq3eg5p 4 жыл бұрын
አሌክስዬ ፈጣሪ ያገናኘው ማንም አይለያየውም እሱ እኮ ሁሉም ነግር በምክንያት ነው የሚያደገው ስሙ ይባረክ አሜን
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለት እንቁዎች አዳነች ወ/ገብርኤል ወላፈን ድራማ ላይ በጣም ነበር የምወዳት ለእናትሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ አሌክስ እኔ እንኳን ልክህን አቃለው በጣም ነው ማደንቅህ ሺ አመት ኑርልን አቦ
@user-zc9qr9nw5v
@user-zc9qr9nw5v 4 жыл бұрын
*ደስስስስስ ስትሉ ስንቱ ሠው ልታይ ልታይ በሚልበት ጊዜ ድብቅብቅ ብላችሁ መኖራችሁ ያስገርማል ሠላማችሁ ብዝት ይበል ስታምሩ።*
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 жыл бұрын
አሌክስ አድናቂህ ነኝ ሁላችሁንም ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ምርጦች
@mesfinetufa9228
@mesfinetufa9228 4 жыл бұрын
አሌክስ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ያገሬ ልጅ ከነ ባለቤትህ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሠው አይለየውም ይባላል እውነት ነው የህል ውሀ ነገር መልሶ አገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@fekerrekef7580
@fekerrekef7580 4 жыл бұрын
አቤት ሥወዳችዉ አሊክሥ ዘመናችዉ ይባረክ
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 4 жыл бұрын
አቤት:ደስ:ስትሉ:በፍቅር:ያፅናችሁ:መልካም:ሚስት:ለባላ:ዘውድ:ናት:አሌክስ:ጥሩ:ሰው:ነው:ተንከባከብሽ:ያዢው:ፍቅር:ይስጣችሁ:መጨረሻችሁን:ያሳምርላችሁ።
@martatube73
@martatube73 4 жыл бұрын
ዌል አሌክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱልን ማርቲ ሞክሼዬ ከናንተ ብዙ እንማራለን
@zaretokatamew1771
@zaretokatamew1771 4 жыл бұрын
እጅግ ጉበዝ አርቲስት በጣም ወንድ ጉበዝ ዝም ብየ ሳያት ጥሩ የትዳር አጋር ናት እኔ መርጥኩል መልካም የትዳር ዘመን
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሰወዳችህ የኔ ማሮች ቃል የለኝም ከምር እግዚአብሔር ፍቅራችህን ብዝት ያድርግልኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ የአሌክስ አድናቂዎች 👍👍👍
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ፍቅር ራችሁን ያብዛላች።
@lidyaethii9432
@lidyaethii9432 4 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለዉ ሁሉም በግዜዉ ሆነ አሌክስ በጣም የምወደዉ በጣም የማደንቀዉ ሰዉ ነዉ እግዝአብሄር አምላክ ዘመናችሁ ይባርክ
@Efrabarkon
@Efrabarkon 4 жыл бұрын
Betam des yelale tarikachu 😍😍😍😍
@user-hv2lm3gl1m
@user-hv2lm3gl1m 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ አሌክስን ስውዶ😘😘😘ማረት አንችም ወስጥ ነሽ😍😍😍
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
ሀቢቢቲ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አርጊኝ ጠቃሚ ነገር አለ
@user-hv2lm3gl1m
@user-hv2lm3gl1m 4 жыл бұрын
@@JoytubeWBS ምን አለ የሀብብት
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
@@user-hv2lm3gl1m ሞልቷል ማሬ ነይ
@user-dp6hi1zx8d
@user-dp6hi1zx8d 4 жыл бұрын
ሳአዲ የአላህ በህርየ ንኝ ስብስክራይብ አድርጉ ብትስብ እንሁን ማርች
@user-sj1cc9wn3r
@user-sj1cc9wn3r 4 жыл бұрын
@@JoytubeWBS እንዛመድ ማር
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 4 жыл бұрын
ጉድ የአሌክስ ሚስት እናት ኧረጉድ ነው እኩያዋ እደት መታደል ነው
@user-hb9bc1tk4z
@user-hb9bc1tk4z 4 жыл бұрын
አሌክስ ምቾቴ ስወሀድህ እኮ የተባረክ እርጋታህ አቦ ምቾት ነህ ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክልህ እናት ካለህ ሺ አመት ትቆይልህ
@asyaaumor5124
@asyaaumor5124 4 жыл бұрын
ማአረይ ደስ ክትብሉ ❤❤❤❤❤❤
@samirasamira268
@samirasamira268 4 жыл бұрын
አብሮ ይስጥልን እንኳን ስላም መጣችሁ ምርጦቼ ስወዳችሁ 😍😍👏👏👏
@fatmaseidsaeed3175
@fatmaseidsaeed3175 4 жыл бұрын
በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቺሁ አሌክስ መልካም ሰውፈጣሪ ይባርካቺሁ አዲናቂህ ነኝ አሌክሶ
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 Жыл бұрын
ማርታ ጌታቸውን አየሁብሽ በጣም ከንፈርሽ ቁርጥ ነው አባትሽን ከጌታቸው ጋር አስመራ ካምቮ ቮሎ እያላችሁ ትንሻ ልጅሽን ነበር የምታክዩው ያ ደግ አባትሽን ስላስታወስኝ አመሰግናለሁ።
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ነው ያገናኛችሁ ሁለታችሁም አይናፋር
@tghabeshawit7793
@tghabeshawit7793 4 жыл бұрын
I can't wait to see next episode I love you Alex and Marti!!!😘😘 I'm in love with Ametbeal to 😍
@promisneguse8117
@promisneguse8117 4 жыл бұрын
Alexs ena martiye betamnew mewedachu egzabher tedarachun yebarkelachu long life for you😘💚💛❤
@maba7581
@maba7581 3 жыл бұрын
ምርጦች የኔን ታሪክ አስታወሰኝ በጣም ደስ ይላል😁😁😂😂❤❤❤
@aabb53
@aabb53 4 жыл бұрын
ምርጥ ሠዎች አሌክሰ & ማርቲ&ፍፁም ቅንሰዉ
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
Good to see you guys and I love your story it's very nice at the end both of you are having a great life.
@YeWahaMarMedia
@YeWahaMarMedia 4 жыл бұрын
ፍቅር በፊልምና በሙዚቃ ከመሆኑ በፊት እናንተ ጋር ነበር ስለዚህ እናንተ ናችሁ ፍቅርን ምጥጥን አድርጋችሁ የወሰዳችሁብን 😂😂ለማንኛውም ውድድ ነው የማረጋችሁ ሰምታቹሀል
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
ክክክክ ፍቅር አያልቅም ይመጣል ሰብስክራይብ አርጊኝ ሀቢቢቲ😍😍
@YeWahaMarMedia
@YeWahaMarMedia 4 жыл бұрын
ይመችሽ ደሞ ለሰብ አደረኩ
@lema9174
@lema9174 4 жыл бұрын
ሀለየሁ፣አድናቅህ፣ነኝ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 жыл бұрын
💞😅😅😅😅😜😂😂😂
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
😁😁😁
@tizazuworku2085
@tizazuworku2085 4 жыл бұрын
በስመአም እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ደሞ የአዲ ልጅ መሆና ያለኝ ፍቅር የባሰ ጨመረብኝ በውነት አዲን በጣም ነው የምወዳት እና አሌክሶ አንተ የፍቅር ልጅ ነህ የተባረክ ሰው ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችው ልጆቻችሁን ያሳድግላችው በናተ ይውጡ ፀባይ ውድድድድድድድድድ ነው የማረጋችው በጉት ነው የምጠብቀው የሚቀጥለውን
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 4 жыл бұрын
አሌክሶ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤቴሰብህ ደስ ስትሉ
@bereketteshale3946
@bereketteshale3946 4 жыл бұрын
አሌክሶየ ሰው ነክ እሽ ሰው ሚስትክም ነብስ ነች ቤተሰቦችክን ባርቦ በፍቅር ጤና ይስጣችሁ ማሮቼ
@user-hj6wn6jk6i
@user-hj6wn6jk6i 4 жыл бұрын
አርቲሥቶቻችን በርቱ ብዙ መስራት ትችላላቹ እኛም በማየት ከጎናቹ ነን አሌክስ በጣም ነው የምወድክ የማደንቅክ ግን ፕሮግራሙ በጣም አጠረ
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 4 жыл бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ
@emebetyemane7342
@emebetyemane7342 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍፄ መቆስቆሻህን ይዘህ ነው የገባሀው ለወሬ 😃😃
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
ወይ አሌክሶ የህዝብ ስልክ ትዝታ እኔም ብዙ ግዜ ደውይልን የሚሉ ወዶች ያጋጥመኝ ነበር ወረፉ ላይ
@user-jk1ye9nd3i
@user-jk1ye9nd3i 4 жыл бұрын
❤""አምላክ❤ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እንዲህ እንደተፍቀራችሁ እስከመጨረሻው አይለያችሁ የኔ ውዶች❤❤❤
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
አሜንንን ተባረኩልን ሰብስክራይብ አርጊኝ ማሬ😍ጠቃሚ ነገር አለ
@user-jk1ye9nd3i
@user-jk1ye9nd3i 4 жыл бұрын
@@JoytubeWBS ይሀው አድርጌያለሁ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
@@user-jk1ye9nd3i 10q konjo
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 4 жыл бұрын
አሌክሥዬ ማሪቲዬ እካንም አላህ እደተለያያቹ አላሥቀራቹም ምርጦች ትዳራችሁን አላህ እሥከመጨርሻ ያሣምር እናትሺን እድሜዋን እርጂም ከጤናጋር ዪሥጥልሽ
@tegsitiamare8684
@tegsitiamare8684 4 жыл бұрын
ማሮች የፍቅር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋልና የሁልት ኑፁህ ፍቅር ያያዘ ልብ አገናኛ ለድንግል ማርያም ልጅ ለዘልአለም ክብርና ምስጋና ይድረስው አሜን አሜን አሜን
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
በናታችው ልጅቱዋን የምትውደዱ ላይክ ግጩኝ😳
@user-ho6sm8yv3b
@user-ho6sm8yv3b 4 жыл бұрын
አሌክስዬ በጣም ነው ይምወዳችሁ ከነሚስትህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mogesandualem7284
@mogesandualem7284 4 жыл бұрын
አሌክስ እና ባለቤቱ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ እውነት ከናንተ ላይ ይታያል ፍቅራችሁ ይብዛ የልጆቻችሁን ፍሬ ብሉ
Ethiopian :JegolTube|   ለምን አንጋባም?
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 270 М.
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 43 МЛН
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 122 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 58 МЛН
Художник троллит заказчиков 😂
0:32
When the floor is ACTUALLY lava 😱🔥 @BrandonA7
0:26
Nick Pro
Рет қаралды 19 МЛН
Дайте газа! 😈 #shorts
0:27
Julia Fun
Рет қаралды 4 МЛН
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 45 МЛН
Взял авто у перекупа @Chel-v-kepke @spiridonchik1
0:11
Декаэдр
Рет қаралды 4,3 МЛН
Книжка где, пончик? #shorts #сериалы #юмор
0:44
Мир Сватов
Рет қаралды 3,7 МЛН