Ethiopian: Jegol Tube/Alemayehu Tadesse/ዓለማየሁ ታደሰ ተሸለመ!!! አዳነች ወ/ገብርኤል???

  Рет қаралды 118,820

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

3 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 669
@user-yx3lx3mm3r
@user-yx3lx3mm3r 3 жыл бұрын
አለማየሁ ስወድህ ሁሉ ነገርህ ያምራል ትወናህ ጀግንነትህ ቆፍጣናነትህ ደስ የምትል ኢትዮጵዊይ ነህ ወላሂ በጣምነው የምወድህ
@kidsyonas3988
@kidsyonas3988 3 жыл бұрын
አሌክስሻ ሁሌም ተሸለም ሽልማት ያንስብሀል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ😘😘😘
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉብን እንኳን ደስ አለህ አሌክስዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም💚💛❤🙏
@sasi849
@sasi849 3 жыл бұрын
መታደል!!! ፍቅራቹ ያስቀናል። አብራቹ አርጁ። አሌክስዬ አንተ እንደውም እንደስራህ አልተከበርክም፣ ሲያንስብህ ነው።
@harlove2985
@harlove2985 3 жыл бұрын
በአካል መልካም ሰዎች በትዳራቸው እንዴት ደስ ሲሉ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
❤❤
@abebadesta7315
@abebadesta7315 3 жыл бұрын
አሌስ እኔም ተገኝቼ ሌላ ሽልማት ባጠልቅልህ ደስ ይለኛል ተባረክ በጣ ከምወዳቸው የፊልም ተዋንያን በሙሉ ስብእናህ የተወደድክ ነህ እድሜና ፀጋ ይብዛልህ
@samifasil9165
@samifasil9165 3 жыл бұрын
አሌክስ በእውነት ይገባሀል ማጋነን ሳይሆን ከምር ይገባሀል በርታልን
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 3 жыл бұрын
አሌኮ ይገባሀል የኛ እንቁ የዘጠናዎቹ ምርጥ እርቲስት እኮ ነህ ማርቲየ ከነናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ልኡል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውድድድድ
@user-dp9ku7fp9m
@user-dp9ku7fp9m 3 жыл бұрын
አድን በጣም ነው የምወዳት ልዩ አርቲስት ነች ደግሞ የማርቲ እናት ስሆንልሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ልጅ አለችሽ አድዬ። ኮንግራ አሌክስ 💚💛❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እንካን ደስ ያላችሁ ኤሌክስ ይገባሃል አድዬም ስላቀረባችሁልን በጣም ደስ ብሎኛል ሳሙልኝ
@user-io8yu7gv6w
@user-io8yu7gv6w 3 жыл бұрын
አሌክስ ወድማችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለህ ከዚም በላይ ይገባሀል
@lidyashimeles2729
@lidyashimeles2729 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ።😍ቅልል የምትሉ ቤተሰብ አታካብዱም።በቃ በደፈናዉ ወደድኳቹ።😘
@frehiwotfeleke5849
@frehiwotfeleke5849 3 жыл бұрын
Very talented artists that Ethiopia have! Alex, you're the only extra ordinary artist from the entire Ethiopia!
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ባለማህተቦቹ ጨዋ የኢትዮጵያ ልጆች❤❤❤❤❤አሌኮ ማርቲ እወዳችኋለው❤❤❤❤❤❤
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 3 жыл бұрын
ምርጦችዬ!ስታምሩ በጣም ነው የምታስቀኑት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለሶስታችሁም።
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 3 жыл бұрын
አሌክሴ ቲያትር ሲተውን ማየት መታደል ብቻ ሳይሆን መደመም ነው አሌክሶ ጠዋት ጠዋት ብትሸለም አይበዛብሀም አሌክሴ አክሊል የረጅም ጊዜ አክባሪህ
@kidistization
@kidistization 3 жыл бұрын
I agree 👌
@yneme8584
@yneme8584 2 жыл бұрын
Tikikl Mareyamin
@gebryetube930
@gebryetube930 3 жыл бұрын
አሌክስ ይገባህል የእውነት ልዪ ተሰጥኦ አለህ እንኳንም ደስ 🎉🎊🎈🍾 ያለህ ደግሞ የሚገርመው ቤተሰባችሁ በቲያትር ሙያ የተሳሰረ መሆኑ ነው
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ ከአማት ጋር እዴህ እየተቃለዱ ካሁን ቡሓላ እርሶ ነዉ እምልሽ አለ 😃😃😃😃
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 3 жыл бұрын
አሌክስ አድናቂህ ነኝ ታምራላችሁ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወድህ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@bea120
@bea120 3 жыл бұрын
You are one of a kind ! የትወና ፈርጥ ነህ አሌክስ ! Congratulations ! well deserved !
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ለዚቤት ሞልቶ ይፍሰስ❤❤🙏🙏❤❤❤አናት አዲዬ ስወድሽ እማ ረጅምድሜ ላንቺ እቺን የመሰለች ውብ ልጅ ወልደሽ አሳድገሽ ለኢትዮጵያ ስለሰጠሻት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@enjeratube2676
@enjeratube2676 3 жыл бұрын
Congratulations for the both of you well 💕deserved 👏keep shining we love you adi,Alex,and marti
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
አሌክስዬ ከነሙሉ ቤተሰብ የአምላክ ብዙ ሰላምና አይለያችሁ ሁለመናችሁ አይሰለች ረጂም እድሜ ን አምለሰክ ያጥግባችሁ
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t 3 жыл бұрын
እኳን ደስ አላችኹ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በጣም የምወዳች እህታችሁ ከሳውዲ አረቢያ በፀሎታችሁ አስቡን በሰላም ለሀገራችን እንዲያበቃን
@semret978
@semret978 3 жыл бұрын
አለማዬ ታደሰ ከነ ባለቤትህ ስወዳቹ ተባረኩ እናታቹ አዳነች ወልደ ገብርኤል ስለ ኤርትራ ያለቸው እውነት ልትደነቅ ይገባታል ድሮም ጀግና እና ሀቀኛ መሆንዋያስታውቃል ሁላቹም ዘራቹ ይባረክ
@asnaafinae4506
@asnaafinae4506 3 жыл бұрын
በእጣምምምም የምወዳችሁ ቤተሰብ አድዬ እድሜና ጤና ይእስጥሽ አሌክሶ እንካን ደእስ አለህ የእጥበብቤተስቦች
@user-ur9fg7eu9j
@user-ur9fg7eu9j 3 жыл бұрын
እንደት እንደምታምሩ በማርያም ፍቅሩን ያብዛላችሁ አሌክስየ ይገበሀል የኛ እንቁ እንኳን ደሥሥሥሥ ያለህ
@meserettadele7728
@meserettadele7728 3 жыл бұрын
አሌክስ ይሄሲያንስህ ነው ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልሕ ከነቤተሰቦችህ ተባረኩ እወዳችሗለሁ ።
@astertv4419
@astertv4419 3 жыл бұрын
አሌክስዬ ይገባሀል በጣም አደንቅሀለው ከነመላው ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አቦ ተባረኩ
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ግን ባመት አድግዜ ነው እዴ የምትመጡት እንኳን ደስ አላችሁ አሌክሶ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሌክስ !! አሁን በፈጣሪ ይሄ ዲስ ላይክ ያሰጣል አቤት የክፋታችን ጥግ ይቅር ይበለን የእውነት!!
@yaredhailemichael9092
@yaredhailemichael9092 3 жыл бұрын
Enem betammmmm germogal
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
በጣም የሚያደርጉትን አያወቅም
@yaredhailemichael9092
@yaredhailemichael9092 3 жыл бұрын
Ewenet new
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
አይ አንድ አንዴ ቀጥታ ስለምንተረጉመው ነው እንጂ በሌላ መልኩ ተቀይመውት ይሆናል የሱስ ዲስ ላይክ ነው ከእሕቴ ጋር ተደዋውለን ወድቄ ተሰብሬ ሆስፒታል ነኝ ብያት አስመሰለች ቤት ገብቼ ስደውልላት ጆሮዬ ላይ ለትማ, ለትማ ለዘመድ ከነገርኩላት በሁአላ በሶስተኛው ቀን ስትደውል ተቆጣሁዋት ገንዘብ ቢሆን ልትቀበል ተስበርኩኝ ጆሮዬ ላይ መለተም?ግራ ያጋባል ከጠሉ ከነገንዘቡ መጥላት ስላመመሽ ነው ይባላል?ለማንኛውም እነሱ በዚሁ ይቀጥሉ ደስ ይላሉ!
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
@@mulubirara7956 አይዞሽ እህቴ!!
@elroe.2172
@elroe.2172 2 жыл бұрын
ሽልማቱ ይገባሀል አድናቂህ ነኝ እኳን ደስ አላቹ
@rahmamohmed590
@rahmamohmed590 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምውዳቹሁ ቤተስብን ስታምሩ እርጅም እድሜ እና ጤና
@yenemare5565
@yenemare5565 3 жыл бұрын
ይገባሀል በየቀኑ ብትሸለምም የተከበርክ አስተማሪየ ማርቲ እንኳን ደስስስስስ አለሽ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ምርጦች ስታምሩ አሌክስ ይገባሃል ስራውቹ ምርጥናቸው በጣም ደስይላል
@user-mx1yn1hx5j
@user-mx1yn1hx5j 3 жыл бұрын
ደስትሉ እግዚኣብሔር አብራቹ የሁን🙏❣️
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየዋችሁ ሰብስክራይብ አደረኩኝ ባለቤትክ ውበቷ ስታምር❤️❤️❤️ አንተ ድንቅ ሰው ዘመናችሁ ይባረክ
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 3 жыл бұрын
አሌክስ ስትተውን ከልብህ ነው ትችልበታለህ እንክዋን ደስ አለህ እንክዋን ደስ አላችሁ 👏👍
@gedeontsega4631
@gedeontsega4631 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳንም ደስ አላችሁ ። ከመጣሁ አይቀር ይህን ብል ደስ አለኝ ። ከምከታተላቸው ጥቂት KZbin መሀከል ጀጐል አንዱ ነው። ግን ናፍቆቴ ካለቀ በኋላ ነው እንደመስቀል ወፍ ብቅ የምትሉት አስቡበት ።
@mastitechane277
@mastitechane277 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ድንቅ ስጦታችን አርቲስት አለማየሁ ታደስ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በአንተ መሸለም ደግሞ ይገባሀል👍👍👍👍
@masreshaayalew6150
@masreshaayalew6150 3 жыл бұрын
Congratulations 👏👏👏👏👏👏👏you always do the best thing keep it up!!!my God protect you and your family!!!❤❤
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 3 жыл бұрын
ወይኔ አዳነችን በስንት ግዜ አየሁዋት ደስ ሲል አሌክስ ምርጥ ሰው
@tigistbirhanu601
@tigistbirhanu601 3 жыл бұрын
አሌክስዬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ጐበዝ ሰው ነህ ደስታህን አብዝቶ ይጨምርልህ እስከቤተሰብህ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ አሌክስዬ አንተ ድንቅ አርቲስት ይገባሃል እንወድሃለን እናከብረዋለን አልክሰዬ!!!!!!!!
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
ዋውው አሌክስ የምወድክ የማከብርክ ማርቲዬ ደርሶ መልስ ላይ ነው በደብ ያወኩሽ አዲዬ እናት መሆኗን ዛሬ አወኩ በጣም ደስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ጤና ያድላችሁ ፈጣሪ😍😍😍❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
ትክክለኛና ሀቀኛ ነሽ አዲ መቼም አዘጋጆች ይህንን በትክክል ያርሙታል ብዬ አምናለሁ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
አንችን ሳይ ደርሶ መልስ ድቅን ይልብኛል አለማየሁ ምርጥ አክተርስ ነው
@tigestteshome8653
@tigestteshome8653 3 жыл бұрын
አሌክስዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይገባሃል እንኳንም ደስ አለህ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰ my favorite ever...you deserve!
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 3 жыл бұрын
አሌሶ ተወዳጁ እንካን ደስ አለክ የትወና ፈረጥ ነክ በጣም ነው ማደንቅህ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
እናቴ ድሮ ድሮ ያለችው ልጃችሁ ሁሌ እስቃለው ሳስባት የኔ ጣፋጭ ቶሎ ቶሎ ኑ በማርያም ❤🙏❤❤
@tegiszemnen926
@tegiszemnen926 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አሌክስ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አለህ ይገባሃል
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
Congratulations Alex & all artist families, you Guys are awesome God Bless you all
@mulualemgetahun7599
@mulualemgetahun7599 3 жыл бұрын
Alico, you deserve more than this. May God Blessed your families!! All of you are lovely Ethiopian artists.
@jiotekashun3262
@jiotekashun3262 3 жыл бұрын
ዋው አሜኩይ ማርቴ congregation የሰፈረልጅ የቀላዳንባው ምርጥ የማማ ድንቄ እናት ልጅ የዛሬ አሐስትአመቶን በቅርብ እደገሠመዌለን
@NgstNguse
@NgstNguse 13 күн бұрын
አሌክስ ጀግና በጣም ወድሃለው አከብራለሁ በርታልን ቀሪ ዘመንህነ ይብርክው
@yosefmekuria2837
@yosefmekuria2837 3 жыл бұрын
ኦ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ ።
@dawitmobile580
@dawitmobile580 11 күн бұрын
አልክስ ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ተዋናይ ነህ ከዚህ በላይ ይገባሀል
@HA-dh5ui
@HA-dh5ui 3 жыл бұрын
Congratulations!!!! 🎉🎊 You deserve it 👍
@melatmiki4941
@melatmiki4941 3 жыл бұрын
ዋው ሰታምሩ እንኳን ደሰ አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸ😍😍😍❤️❤️❤️😘😘😘
@hiwottakele8206
@hiwottakele8206 2 жыл бұрын
አሌክስዬ የኛ ወርቅ ሰው! ባገባ ሽማግሌዬ! አዲዬ የኔ መልካም ማርቲዬ ተባረኩ! ሁሌም አንደኛ ነህ ለኛ!!!
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
congratulations ይገባሀል 💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏
@letaykalay1893
@letaykalay1893 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣለህ ኣሌክስየ በጣም ደስ ይላል
@bitanjutube
@bitanjutube 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው የዩቱብ ቻናል እንዳላችሁ አላውቅም ነበር። በጣም የምወደው ቤተሰብ😘
@mamemame7275
@mamemame7275 3 жыл бұрын
Both of you are beautiful & blessed family love you so much.
@hanichog
@hanichog 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አሌክስ!!!
@amelemelese3151
@amelemelese3151 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ደስ አላችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ከመላ ቤተሰቦች ገር ደስ ሰትሉ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 жыл бұрын
አሌክስዬ የኔ ምርጥ ያንስብሃል ወንድሜ አንተኮ ምርጥ ምርጥ የዋህ ነህ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ምርጥ ቤተሰቦች። አትጥፈ እባካችሁ
@maryethio2250
@maryethio2250 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችህ አለማየሁ ታደሰ አድናቂህ ነኝ ስወድክ ይገባሀል
@zemchbayou17
@zemchbayou17 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል
@tizazuworku2085
@tizazuworku2085 3 жыл бұрын
አዲዬን በጣም አድናቂዋ ነኝ እንደው ያቺ አቶዝ አለቾይ በልልኝ አንዴ ገጭታኝ ነበር ቄራ አካባቢ 😂😂😂😂❤️❤️❤️
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
Congratulations I like both of you guys both of very lovely capel keep coming God be with the family and blessed🙏♥️
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Жыл бұрын
Congrats 👏🏼 well deserved Alexo ❤️
@BezawitZelekeOfficial
@BezawitZelekeOfficial 8 күн бұрын
ምርጥና ውድና የተባረከ ቤተሰብ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
@ST-hl5de
@ST-hl5de 3 жыл бұрын
Congratulations Alex! You guys are so genius and interesting family.
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እምትሉ ቤትስብ 🙏🏿
@maba7581
@maba7581 3 жыл бұрын
ስታምሩ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል እባካችሁ አትጥፉ አትጥፉ❤❤❤
@merhateka5688
@merhateka5688 3 жыл бұрын
beautiful family! congrats Alex!
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አሌክስ እንኳን ደስ አለህ ስታምሩ
@kabtamuabayneh8279
@kabtamuabayneh8279 3 жыл бұрын
አዳነች በጣም የምወዳት ሴት ስላየዋት ደስ ብሎኛል አልክስ የቀላዳንባው እንኳን ደስ አለህ ይገባሃል
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 3 жыл бұрын
So lovely family please keep it up God bless you and your family You are a right person and you have potential really We are proud of you 👏 👏👏👏👏
@user-kl6vq3ui1j
@user-kl6vq3ui1j 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አለክስዬ በጣም ነው ማከብርክ ምወድህ ስራዎች በጣም ድንቅ ናቸው ይገባሀለ አሌክስዬ የፍቅር ስው እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ እግዚአብሔር! ቤትክ በፍቅር በሰላም ይትረፍረፍ ! !!!
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የምታምሩ ቤተሠብ አሌክስ ይገባሀል ❤️❤️❤️
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
Hi Alemayhu ልጅ እያለዉ Dv lottery የሚል ትረካ ሰምቼ ነበር እና ተራኪዉ እስካሁን ጆሮዪ ላይ አለ እና አንተ ነህ ሌላ ? ረጅም እድሜ 🙏
@addisalem7810
@addisalem7810 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ ውብ ቤተሰቦች ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ ማርቲና ኸረ ተው ይኼንን የዩቲዩብ ስራ አንቀሳቅሱት አትጥፉ
@wdebela
@wdebela 3 жыл бұрын
Congratulation!!! እንኳን ደስ አለህ!!! እንኳን ደስ አላችሁ!!! አድዬ እንኳን እንኳን ደስ አለሽ!!!
@deremactube2480
@deremactube2480 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሊአንድሮ ምርጥ ሰው ሰላማችሁን ደስታችሁን ያብዛው
@user-ux9ms5uo8s
@user-ux9ms5uo8s 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ተባረኩ እንወዳችዋለን በጣም
@mulugetagebreyesus2343
@mulugetagebreyesus2343 3 жыл бұрын
I watching you from Canada 🇨🇦 keep up the good work አርቲስት አለማየሁ ድንቅ ችሎታህን በቲያትር ቤት አይቻለሁ በወጣትነቴ የአዳነች ወ/ገብርኡልም እንዲሁ በርቱ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-bs2kn5jr9y
@user-bs2kn5jr9y 10 күн бұрын
በጣም በጣም ታምራላችሁ ።ተባረኩ እንኳን ደስ አላችሁ ።
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
Congregation my bro ግን በሰላም ነዉ 😳 ብዙ እየቆያቹ ነዉ የ ዩቱብ ሲስተም ኮ ተሎ ተሎ ካልገባቹ በዛዉ ሰዉ (ደንበኞች ቻቹ)እንጠፈለነ ና ብዙ ኣለ መቆየት ኤርትራዊት እህታቹ እወዳቹ❤️❤️ ኣለሁኝ ። ስታነቡ እያስተካከላቹ ኣማርኛ ይከብዳል
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርቱ የተባረከ ቤተሰብ
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤️❤️🙏🙏
@emanahmed-qq7xu
@emanahmed-qq7xu 2 жыл бұрын
You the best actor in Ethiopia 🇪🇹 and very talented man 👨 anyhow congratulations 🎉 🥳
@dr.woynshetsamuel9029
@dr.woynshetsamuel9029 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ !!! ተዋናይ አለማየሁ ታደሰ (አሌኮ ) ይገባሀል ።
@helentekle2422
@helentekle2422 3 жыл бұрын
Congratulations to all of u! U deserve it Alexye🙏
@wosenebayisa3267
@wosenebayisa3267 3 жыл бұрын
Congratulations great and lovely family 👏👏👏🎉💕
@MeazaShine
@MeazaShine 11 күн бұрын
ይገበዋል ድንቅ ተዋነይ ነህ እድሜነ ጤነ ይስስጥ
@etsegenetadmikew6648
@etsegenetadmikew6648 3 жыл бұрын
Congratulations, well deserved.
@Tewe5957
@Tewe5957 3 жыл бұрын
ጥሩ ሥራ ነው! በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ !
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l 3 жыл бұрын
ስታምሮው ምርጥ ቤተስብ ናችሁ አሌክስ በጣም ነው እምወድህ ምርጥ ስው ነህ
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
ለምንድነዉ እምትጠፋ ተዉ የኔእንቁወች🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ገራሚነዉ መታደልነዉ አማትጋር መታደልነዉ አድየ እረጅምእድሜ እናታችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Ethiopian :JegolTube|   ለምን አንጋባም?
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 293 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 201 М.
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
22:08
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 142 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 50 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,5 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 13 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,2 МЛН