KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopian: መፈንቅለ-መንግስቱ ለምን ከሸፈ? ክፍል 2 ||የሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ እማኝነት|| ግንቦት 8 የነበረው ሁኔታ ዝርዝር መረጃ
43:38
Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል1 | Sat 26 Mar 2022
58:59
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
Ethiopian: መፈንቅለ-መንግስቱ ለምን ከሸፈ? ክፍል 1 ||የሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ እማኝነት|| ግንቦት 8 የነበረው ሁኔታ ዝርዝር መረጃ
Рет қаралды 62,471
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 26 М.
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Күн бұрын
Пікірлер
@tesfayenigus7404
Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ አቀራረብ ነው በርቱ የደርጉ ታሪክ አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ቢሆንም ያሪኩን ሁሉም ማወቅ አለበት።መልካም፡አቀራረብ ነው
@abebemjordan8807
2 жыл бұрын
General Amha Desta was a real Hero!!!!
@Getahun-sw5cg
3 ай бұрын
በነገራችን ለይ ታሪኩ ላይኔ በጣም ብዙ ወታደሮችን ያስጨፈጨፈ ሰው ነው ፡ ፋንታ በላይነህ ከኤርትራ ነጻ አውጪዎች ጋር በሚስጥር ተገናኝተው ተነጋግረዋል : መርእድ ንጉሴም ቢሆን ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በተደጋጋሚ በሚስጥር ይነጋገር ነበር ታዲያ ከወያኔ ይልቅ ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ችግሮች መንስኤ የኢትዮጵያ ጠላቶች የደርግ ጀነራሎችና ባለስልጣናት ነው 💯‼️
@Only-true91
Жыл бұрын
Please slow down the music!?? !! Very disturbing!!😮😮😮😮😮
@Ajuluthomas
Жыл бұрын
Thank you❤👍
@abebemjordan8807
2 жыл бұрын
Thanks a lot it's great History book
@girmakebede2813
2 жыл бұрын
very intersting .
@ismailalie1159
Жыл бұрын
ይህ እውነተኛ ታሪክ በመፅሃፉ ታትሞ ለትውልድ መተላለፍ አለበት !! መቼ ይሁን በ ሀገራችን በሴራና በትኮል ተጠላለፎ የመስኪኖች ህይወት መቀጥፍ የሚቆመው?? ታሪክ ይፈረድ!!
@banchibelayneh5759
2 жыл бұрын
❤❤👍👍👍
@Ae91scd
Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪኹን እንድናውቕ ባማድረጋችሁ እናመሰግናለን።
@danielg7367
9 ай бұрын
The background music is loud and disturbing! 😠
@senda9782
Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እከሌ ከዳ እከሌ ከዳ ብሎ ሲፅፍ ትንሽ አለማፈሩ ነዉ ። እንዴት አይከዱ ማምለጫ ሲያገኙ ። አዲሳባ ሆናችሁ ለምን አልገደልናችሁም ? ለምን አመለጣችሁ ? የሚል ይመስላል ። በራሴ በግል ለመናገር ዳዊት ኢትዮጵያ ቤት አልነበረውም ለመስራት ጀምሮ አልቆ እስቲገባ ድረስ ቦሌ ድልድይ አካባቢ የአክስቴን ቤት ለጊዜዉ በማለት ይኖርበት ነበር አሜሪካን ሄዶ ሳለ ለሊት ድንገት የቤተመንግሥት ወታደሮች መጥተው በሩን ሰብረዉ ገብተዉ ቤቱን እንዳልነበረ ምስቅልቅሉን አዉጥተዉ ፈትሸዉ የያዙትን የሰረቁትን ይዘው ሄዱ ። እሱም ይህን ሰምቶ በዚያዉ ቀረ አረ የኔ ቤት ነዉ ብትል ሂጅ ከዚህ ብለዉ ቤቱን ወረሱት ። ወያኔ ሲመጣ ነዉ ያ ቤት የተመለሠዉ ። እና ይህ ዉሻ ለምን አልገደልናችሁም ? አይነት ነገር ይጽፋል
@ketemawelde7793
2 жыл бұрын
በሀሣብ፡ ጭልጥ፡ አድርገህ፡ ወሠድከን፡ እኮ፡ አጃቢው፡ ክላሲካል፡ እራሡ፡ አብሮ፡ ያወራል።
@SolomonEshete-me6hu
9 ай бұрын
እውነተኛ፡ታሪክ ነው።ትውልዱ፡ይወቀው
@yeneneshgebire2828
Жыл бұрын
ክላሲካሉ ይረ ብሻል
@meridtafesse2867
2 жыл бұрын
Please do Mengistu's 2 books
@mamotadesse997
2 жыл бұрын
ሁሉም እራሡን ለማዳን የሚደረግ ሩጫ ምናለ አሁን እዉነቱን ማዉጣት እንጅ አንድ ሠዉን ቡቻ ተጠያቂ ለማድረግ የተሠራ
@getnetwubie
2 жыл бұрын
የምታቀርቡት ታሪካዊ እውነተኛ ክስተቶች መሳጭ ናቸው
@KemeruWorku-gt4ze
Жыл бұрын
የቀድሞው ሠራዊት አመራሮች የተማሩ በብዙ ትግል ውስጥ ያለፉ ሲሆን እንደ አሁኑ ከእንቅልፉ ተቀስቅሶ ፊ/ማርሻል የተባሉ አይደለም ።ጓድ አዲስ ተድላ በአንድ ሰው ላይ ችግሮችን መዘፍዘፍ ተገቢ አይደለም ።
@helawisolomon8291
2 жыл бұрын
Addis tedla megedel yalebet sew new
@Getahun-sw5cg
3 ай бұрын
ወረኛ የት ልታውቀው ?
@belaytessema3004
Жыл бұрын
Do not bring the members of the monster mengestu government officials rather bring the victims family
@belaytessema3004
Жыл бұрын
Please bring the victims of the monster mengestu and his government
@biratuolika574
2 жыл бұрын
ambassador tesfaye abdi not getachew abdi
@MHMETHIOPIA
Жыл бұрын
የጓድ ኮለኔል ጎሹ ወልዴ ስም በጭራሽ ከሀዲውና የጦርነት ናፋቂ የስልጣን ጥመኛው ዳዊት ወልደጎርጊስ ጋር አብሮ ሊነሳ አይደለም ሊታሰብ አይገባም ።
@belaytessema3004
Жыл бұрын
I order to make money you are making murders hero’s
@negattibulla215
8 ай бұрын
ብቻ ምን አለፋችሁ መንግሥቱ ግም የገማ ! መለስ ጥንብ የጥነባ ! ዓብይ ደግሞ ብስብስ የበሰበስ ነው ሶስቱም ለሃገራችን ምንም አልረቡንም ለምን አንዱ ብቻ እንደሞተ ሁለቱ ለምን እንደተረፉ አልገባኝም እግዚእብሄር ነው የሚያውቀው:: ቢገልልን ግን ጥሩ ነበር:
43:38
Ethiopian: መፈንቅለ-መንግስቱ ለምን ከሸፈ? ክፍል 2 ||የሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ እማኝነት|| ግንቦት 8 የነበረው ሁኔታ ዝርዝር መረጃ
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Рет қаралды 55 М.
58:59
Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል1 | Sat 26 Mar 2022
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 190 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
30:51
1981 መፈንቅለ መንግስት የመንግስቱ ምክትል ምን አጋጠማቸው አስገራሚ ታሪክ በሚኪያስ አለሙ
አንድ ቤት one Home
Рет қаралды 9 М.
24:02
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈሪ በንቲና ደርግ 1
Sebategna
Рет қаралды 30 М.
56:51
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ከንጉሱ እስከ ጀነራል ተፈሪ በንቲ ልጅ ግድያ (የደርግ ታሪክ)@ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
ተረከ መጽሃፍት
Рет қаралды 16 М.
1:03:51
Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 4 | Sat 16 Apr 2022
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 134 М.
49:18
Ethiopian:- የ ኢህአፓ እና የደርግ ቁርሾና መዘዙ||ክፍል 2||ፕሬዝዳንት መንግስቱን ለማስወገድ የታቀደው ሴራ||ፀሀፊ፡- ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ||
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Рет қаралды 35 М.
27:55
የመንግስቱ ሀይለማርያም አውሮፕላን ለምን አልፈነዳም? |እውን Tube| 2020
Ashu Alem Multimedia Production.
Рет қаралды 297 М.
15:53
ሰበር ዜና-|አቶ ለማ መገርሳ ከመሸ ጉድ አሰሙ-|ጃዋር ሃሳቡን ቀየረ-“ሽግግር መንግስት ..”-|“አብይ ሁለት አማራጭ ቀርቶታል”-|ፍኖ ሳይታሰብ ጉ*ድ ሰራቸው
Addis News
Рет қаралды 37 М.
42:13
የደራው ጨዋታ/YederaChewata:ብዙዎቻችን የማናቀው የግንቦት 8 1981 አመተ ምህርት መፈንቅለ መንግስት ክፍል 1::
የዕውቀት ማዕድ
Рет қаралды 18 М.
37:41
Ethiopian-ሜዳ ትረካ||"አብዮቱና ትዝታዬ" ||ክፍል 1||ደራሲ፡-ሌ/ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ||የትግራይ ቀዳማይ ወያኔ
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Рет қаралды 14 М.
26:03
ልዩ ጉዳይ፡-ተስፋዬ ደበሳይ እና የኢሕአፓ ትግል||አሳዛኙ የህይወቱ ፍጻሜ ||#EPRP__Derg #ትረካ
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Рет қаралды 49 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.