Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም

  Рет қаралды 20,324

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

የመከለሻ ቅመሙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት ዓይነቶች እና መጠን
ንዑስ የመከለሻ ቅመም ለማዘጋጀት
- 25 ግራም በደንብ የተለቀመ ከሙን
- 25 ግራም ጥምዝ የውጪውን
- 20 ግራም ቅሩንፉድ
- 20 ግራም ቀረፋ
- 20 ግራም ጥቁር ቁንዶ በርበሬ
- 15 ግራም የገውዝ ፍሬ
አጠቃቀም፡
- የተለያዩ ቀይ ቁሌቶችን (ዶሮ ወጥ፣ ቀይ ወጥ ፣ ፍርፍር እና ሌሎች ቀይ ቁሌቶችን ) ካዘጋጃችሁ በሃላ ልክ ቁሌቱን ወይም ወጡን ልታወርዱት ስተሉ ከላይ መጨመር
አቀማመጥ እና ቅድመ ጥንቃቄ፡
- በጠርሙስ ወይም ለቅመም በተዘጋጀት የፕላስቲክ ብልቃጥ
- ደረቅ እና እርጥበት በማያገኘው ቦታ
- ከተጠቀሙ በሃላ በደንብ ገጥሞ መዝጋት
- ሁሌም ደረቅ እና ንፁህ ማንኪያ መጠቀም

Пікірлер: 77
@user-hq8mg5rj6q
@user-hq8mg5rj6q Ай бұрын
ከካናዳ ነው የምመለከትህ ባለሙያነትን ለሴት ብቻ ማን ሰቨን። ተባረክ ጎበዝ ለብዙ አባ ወራዎች ምሳሌ ነህ
@melegna
@melegna Ай бұрын
እናመሰግናለን እርሶ ያሉበት ሃገር ገፃችን በደንብ ተደራሽነት እንዲኖረው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩልን
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤
@ZeharaAhmed-ek3hd
@ZeharaAhmed-ek3hd Ай бұрын
እጅህ የተባረከ ይሁንልህ ወንድማችን ፈጣሪ በሰጠህ እውቀት የምትረካ ያድርግሀ የሚጠቅምህመ ያድርግልህ
@feke2tube
@feke2tube Ай бұрын
ዋው ወድም በርታ እናመሰግናለንንን ❤❤❤❤❤❤
@ZeharaAhmed-ek3hd
@ZeharaAhmed-ek3hd Ай бұрын
የአልጫ ቅመም አዘገጃጀት እነ የሚያስፈልጉን ግባአቶች ንገረን እናመሰግናለን
@melegna
@melegna Ай бұрын
የአልጫ ዶሮ ወጥ ቪዲዮውን ይመልከቱ
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed Ай бұрын
ከዱባይ ነዉ፣ መለኛዉ በጣም እናመሰግናለን ግን መከለሻ በእናቶች አዘገጃጀት ይበልጥ ይጣፍል፣ ኮሮርማ አድርገዉበት በአረጥብ ነጭ ሽንኩር ይደልዙታል ከዛን አንድ ሁለት ቀን አስቀምጠዉ በፀሀይ ያደርቁና ትንሽ ያምሱታል ከዛን ይፈጫሉ ጠኣሙም ሽታዉም ልዩ ነዉ
@AANTENEH1
@AANTENEH1 Ай бұрын
አርጥብ ነጭ ሺንኩርት ስትይ ቅጠሉን ማለትሽ ነው ወይስ ነች ሺንኩርት ልጠን አብሮ መጨቅጨቅ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
የምፈልገው ነገር እጅህ ይባረክ🙏👏👏👏👏
@user-tm8uu7rw6u
@user-tm8uu7rw6u Ай бұрын
እጅህ ይባረክ በትክክል ተምሬበታለውው በጣም ጣፋጭ ነው ከአንተ አይቼ የሰረሁት ሁሉ እናመሰግናለን መለኛው ከአ አ
@melegna
@melegna Ай бұрын
ደስብሎናል ስለሞከሩት እናመሰግናለን
@Temesgen-oi6ln
@Temesgen-oi6ln Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Ай бұрын
እጅህ ይበረክ
@miracle5978
@miracle5978 29 күн бұрын
From south africa i want the spices name with english thanks
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Ай бұрын
ስላምህ ዋው ነው እኔህ ሁሉህም አለኛ ግን ኮረሪህማህም እጨምረበታለው እና ዋው ነው እጅህ ይባርክህ ወንድሜ ጐበዝህ
@user-xr1zq9yg2n
@user-xr1zq9yg2n Ай бұрын
የቅቤ ቅመምና አነጣጠር ብታሳየን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እናመሠግናለን
@AANTENEH1
@AANTENEH1 Ай бұрын
From London , thank you
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 Ай бұрын
From Sweden thanks
@mesertekasaye4835
@mesertekasaye4835 Ай бұрын
የጭቆ አሰራር አሳየኝ እባክህን
@mekdesseifu8421
@mekdesseifu8421 9 күн бұрын
እባክህ የከሪም ቅመም ስራልን
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
አዘጋጃለሁ ጥሩ Us ነኝ
@BisaBh
@BisaBh Ай бұрын
🌹🌹🌹🌹❤
@SaidaAdam-hf9il
@SaidaAdam-hf9il Ай бұрын
ከጀቢቲ
@bx5831
@bx5831 29 күн бұрын
ጎበዝ ሼፍ አቦ
@gulehworkwoldegebrieel4841
@gulehworkwoldegebrieel4841 Ай бұрын
ሰባት ቅመሞች ናቸው የሚቀመሙት። ስሙም ሰባትቅመም ወይም መከለሻይባላል ። እና ኮረሪማ ረስተሃል❤❤
@melegna
@melegna Ай бұрын
ይህ ይቅርብዎ በሚያውቁት መንገድ ያዘጋጁት
@gulehworkwoldegebrieel4841
@gulehworkwoldegebrieel4841 Ай бұрын
አሃ ! አስተያየት አትፈልግም ማለት ነው ? ሁሉንም ልክነህ የሚልህን ብቻ ነው የምትፈልገው ። ይቅርታ ደህናሁን ።
@user-yg2qn3ut4m
@user-yg2qn3ut4m Ай бұрын
​@@melegna አንተ ብቻ ነህ ማለት ነው አዋቂ ? አስተያየት ከልተቀበልክማ ሁሌም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ማለትህ ነው ።
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷ ደምሪኝ ፕሊዝ❤
@abdifive
@abdifive Ай бұрын
ena bcha neqn awaki yalutma erso not esu bemigerm melku azegajtual enken flega kalhone besteker lk new eko yalew yesu kaltemechot ykrbo miyawkutn ysru Aleke
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Ай бұрын
❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@GalaxyPp-j4q
@GalaxyPp-j4q Ай бұрын
ጎበዝነህእኔከጂዳነውእምከታተልህ
@guy7911
@guy7911 23 күн бұрын
👍👍👍
@ZainabZainab123-w3z
@ZainabZainab123-w3z Ай бұрын
እናመሰግናለን ዱባይ
@abenetiteku9632
@abenetiteku9632 29 күн бұрын
USA
@Hassabe-sk2qx
@Hassabe-sk2qx Ай бұрын
Korerimas
@elelanmikias1262
@elelanmikias1262 Ай бұрын
From Las Vegas
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
መለኛ ብቻ😂❤
@almazgiday9935
@almazgiday9935 29 күн бұрын
ወድም የቅቤ ነው የቅቤ ከሆነ ግን ቃርፋ ቅንፍር ቢቀር ይሻላል ወድም ከይቅርታ ጋ ።
@illudrama3081
@illudrama3081 15 күн бұрын
france
@user-hc7yl2pm6d
@user-hc7yl2pm6d Ай бұрын
አይ መለኛ እውነትም መለኛ ነህ
@highqulti812
@highqulti812 Ай бұрын
ከሰኡድ ነው አናመሰግነለን
@GentTekla
@GentTekla Ай бұрын
ካላስቸገርኩህ የኬሪ ቅመም አዘገጃጀት ብታቀርብልን አመሰግናለው
@melegna
@melegna Ай бұрын
ወቅቱ ሲደርስ
@lmlmxx1720
@lmlmxx1720 Ай бұрын
Gobaze ketslelu zehawey
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
እኔጥያቄ ለምንያለንበትሀገር መጠቀሥ አሥፈለገ ይቅርታደግሞ ግራሥለተጋባኝነው
@melegna
@melegna Ай бұрын
አዎ
@menberemihretu5888
@menberemihretu5888 Ай бұрын
USA.
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 Ай бұрын
From Maryland
@KedirDekebo-v4g
@KedirDekebo-v4g Ай бұрын
Canada 🇨🇦 🍁
@melegna
@melegna Ай бұрын
እርስዎ ባሉበት ሃገር የመለኛ ገፅ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ገፁን ያጋሩልን እናመሰግናለን
@Hassabe-sk2qx
@Hassabe-sk2qx Ай бұрын
Ke Adama
@nakigandajoan2938
@nakigandajoan2938 Ай бұрын
❤❤❤👍👍
@zamzambashir349
@zamzambashir349 Ай бұрын
Ine ka UAE new mikatatelih❤
@melegna
@melegna Ай бұрын
እናመሰግናለን እርሶ ያሉበት ሃገር ገፃችን በደንብ ተደራሽነት እንዲኖረው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩልን
@Hadya720
@Hadya720 Ай бұрын
ኮረሪማ መጨመር አይቻልምእንዴ
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj Ай бұрын
ኮረሪማ እረስተሀል
@mafiirahma
@mafiirahma Ай бұрын
Ka Kuwait 🇰🇼
@asterberhe4168
@asterberhe4168 Ай бұрын
Italy
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Ай бұрын
ኧረ ሁላችንም ከእናቶቻችን የተማርነው ሙያ ይኼ አይደለም ዋናውን ቅመም ኮረሪማን አስገባበት የመከለሻ ቅመሞች ሰባት ናቸው አንተ የተጠቀምከው ስድስቱን ብቻ ነው ያለበለዚያማ ምኑን መከለሻ ቅመም ሆነው ሆ
@Cdg-m1w
@Cdg-m1w Ай бұрын
ከሙን።ይኢቱያ።ምድንው
@melegna
@melegna Ай бұрын
የመከለሻ ቅመም ቪዲዮውን ይመልከቱ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
ጥብስ መስራት ካተ ለመድኩ 😂
@melegna
@melegna Ай бұрын
የመለኛ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ የሰሩትን የምግብ ፎቶ ይላኩልን melegnagroup በሚል ያገኙናል
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
@@melegna ok
@SaraMang-jv1sz
@SaraMang-jv1sz Ай бұрын
Ke saudi
@melegna
@melegna Ай бұрын
እናመሰግናለን እርሶ ያሉበት ሃገር ገፃችን በደንብ ተደራሽነት እንዲኖረው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩልን
@Lubab406
@Lubab406 Ай бұрын
ገውዝ ምንድነው ኮረሪማ ማለትነወ
@melegna
@melegna Ай бұрын
አይደለም
የቂቤ አነጣጠር  How to Make Ethiopian Seasoned Butter
8:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 58 М.
Ethiopian Mixed Spice የማቁላያ ቅመም
6:15
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 36 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 99 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 11 М.
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 35 М.
ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???
14:39
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 24 М.
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 40 М.
Roasted Chicken የዶሮ አሮስቶ
8:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 15 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 99 МЛН