Ethiopian Mixed Spice የማቁላያ ቅመም

  Рет қаралды 39,071

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

የማቁላያ ቅመሙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን የግብዓት አይነቶች እና መጠን
ንዑስ ኮረሪማ
ንዑስ አብሽ
ንዑስ ከሙን
ንዑስ ቁሩንፉድ
ይህ ከላይ የተጠቀሰው የግብዓት መጠን ግማሽ ኪሎ የማቁላያ ቅመም ለማዘጋጀት ይረዳናል
የንዑስ ትርጓሜ ፡ የሩብ ግማሽ

Пікірлер: 64
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ባለሙያ አደረከኝ ብዙ ባለሙያ አሉ ግን ያወሳስቡታል ያንተው ግን አጠር ፅድት ያለ አገላለፅ ነው በርታልን 🙏
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 7 ай бұрын
I love ur work and ur voice!!!🙏❤🙏
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud 3 ай бұрын
መለኛ በፊስቡክ ነበር ቪዲዮችህን ምክታተለው ዛሬ ወደዮቱብ ስብስክራይብ አድርጌ ተቀላቅያለሁ እጅህ ይባርክ እናመስግናለን💚💛❤🙏
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 7 ай бұрын
እሚገርም አዘገጃጀት ነው በጣም ነው የገረመኝ እኔ ሳዘጋጀ እማልከተው የለም አዘጋጀቸ እሰከምቀምሰው ቸኩይለሁ ተባረክ
@mitikugete
@mitikugete 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ምንም ግዜ,ካንተ ጋር ነኝ
@aliyaShafi-y3r
@aliyaShafi-y3r 7 ай бұрын
ብዙ ሙያ አስተማርከኝ🎉
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 7 ай бұрын
እጂህይባረክ እውነትምርጥ ባለሞያነክ🥰🥰
@bnlk5112
@bnlk5112 5 ай бұрын
ቆንጆ የሩዝ ጣዕም የሚያመጣ ቅመም ስራልን
@meroneshetu1663
@meroneshetu1663 7 ай бұрын
እጅህ ይባረክ
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾
@fiksnolo2431
@fiksnolo2431 6 ай бұрын
Thank you for this giveaway! Where were I would I find the other mixed spice you mentioned you going to do it next time. I believe you said mekelesha.
@ToybaAdme
@ToybaAdme 7 ай бұрын
የማቁላያቅመምለማዘጋጀትእናቶቻችንይበልጣሉ
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 7 ай бұрын
Mekelesha kmemm asayeenn
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 7 ай бұрын
Amesegnalewu betam bzu Moya temarku
@ayanewar-du5qd
@ayanewar-du5qd 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@madinamohamad4889
@madinamohamad4889 7 ай бұрын
ጀግናነህ አድናቂህነኝ ከሳኡድ
@AsniBirhanu-y2q
@AsniBirhanu-y2q 3 ай бұрын
እውነት እጅህ ይባረክ
@athsaraable
@athsaraable 6 ай бұрын
Thank so much 🙏
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 2 ай бұрын
ተባረክ
@FevenDegu
@FevenDegu 4 ай бұрын
Have you tried ጥቁር አዝሙድ, ደረቅ ነጭ ሽንኩርት, ዝንጅብል እና ኮረሪማ አንድ ላይ ተፈጭቶ? it is the best try it!
@betelhemyimer8636
@betelhemyimer8636 5 ай бұрын
አመሰግንህማለሁ ቁርጥማት አይንካህ
@abushiyidnekadinew221
@abushiyidnekadinew221 Ай бұрын
Ye makulaya kimem ketetkemin tikur ena nech kimem metekem yasfelgal wey?
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
ዛሬ ወደ ቪዲዬህ/KZbin ተቀላቅያለሁ!❤❤👍❤❤
@hermonmussie2052
@hermonmussie2052 7 ай бұрын
Nechi kemem azegagli ❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Ай бұрын
አብሽ ጨምሬ አላቅም ነበር ለምን ወጥ የሚያመር ስለሚመስለኝ ወደፊት እሞክረዋለው🎉🎉🎉🎉በርታ
@Seadaoumer-k4h
@Seadaoumer-k4h 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ግን በነካ እጅህ የበርበሬ ቅመም አሳየኝ በዛ ላለ በርበሬ
@saratuluwaktola7139
@saratuluwaktola7139 7 ай бұрын
Please show us mekelsha kemim
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 7 ай бұрын
የሩዝ ቅመም ምን እንደሆነና ስንጨምር እንዴት እንደሆነ ንገረኝ
@21MarYam
@21MarYam 6 ай бұрын
ካየህው መልስልኝ እባክህ ገላግሌ መፍጫ አሪፍ ነው ልገዛ ነበር ምከረኝ
@AbelFeta-l8b
@AbelFeta-l8b 5 ай бұрын
Kmun key wet lay madreg efralhu chger ylwem
@yalewTigstu-um2cc
@yalewTigstu-um2cc 5 ай бұрын
መከለሻ ስራልን እባክህ
@Aisha-i1r9h
@Aisha-i1r9h 7 ай бұрын
Dubai honey naw mikatatalih ijjig yibbarak
@me-du5qp
@me-du5qp Ай бұрын
ቅመሙ ይሰተካከል
@HananmohamedHani
@HananmohamedHani 25 күн бұрын
Alicha yihonale
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 7 ай бұрын
እና የታለ ያስቀመጥክልን የታለ አስተያየት መፃፊያወ ላይ ያስቀመጥከው??
@kdejaadres5875
@kdejaadres5875 7 ай бұрын
ሞር የሚለውን ስትነኪው ይመጣልሻል አለ
@TruyeAyu
@TruyeAyu Ай бұрын
Matefachawun aseyen
@selamgeto150
@selamgeto150 5 ай бұрын
የምር ትለያለህ❤❤❤❤
@Sellu5956
@Sellu5956 6 ай бұрын
What is gewth?
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 20 күн бұрын
ወንድሜ እጅህ የተባረከ ይሁን ነገር ግን አብሹ ካልተገነፈለ እና ካልወጣለት እጅግ ምሬት አለው'ኮ ምን ትላለህ?
@guy7911
@guy7911 Ай бұрын
👍👍👍
@HgBc-rp1yj
@HgBc-rp1yj 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YosephHailemariam
@YosephHailemariam 2 ай бұрын
ገውዝ ምንድነው ወንድሜ እንግሊዘኛ ቃሉስ?
@melegna
@melegna 2 ай бұрын
nutmeg
@SenaitTaddese-n1v
@SenaitTaddese-n1v Ай бұрын
የአልጫ ቅመም
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 2 ай бұрын
ንኡስ ስትል ምን ያህል ነው??
@melegna
@melegna 2 ай бұрын
የሩብ ግማሽ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 5 ай бұрын
የቀይ ወጥ ወይስ የአልጫ አልገባኝም
@sesensesen8025
@sesensesen8025 3 ай бұрын
ከመቸኮላችን የተነሳ ለ ቀይ ወጥ ብሎ እየተናገረ ኣይደል እንዴ ያለው?
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 2 ай бұрын
የቅመም መፍጫዋ የት ነው የምትሸጠው
@melegna
@melegna 2 ай бұрын
0913131208 / 0989939393 / 0911259661 / 0930278917 መለኛ ላይ አይቼ ነው ብለው ይደውሉ እና የበለጠ መረጃ ይሰጥዎታል
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 2 ай бұрын
@@melegna አመሠግናለሁ
@SabaTeafaye
@SabaTeafaye 7 ай бұрын
መጠኑን አልፃፍክም
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
የማቁላያ ቅመም ተጠቅመን በተጠማሪ መከለሻና ሌላ መጨመር አይበዛም ወይ ማሐት ለጨጓራስ አይጓዳም??
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 5 ай бұрын
ፕሮግራም ሲኖረን እና ለዶሮ ለበአላት ካልሆነ በየቀኑ ጤናማ አይሆንም
@AsterAdane-j5w
@AsterAdane-j5w 5 ай бұрын
😮
@sonneafrika
@sonneafrika 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነበር ግን አብሹ ሽታው ነጮቹን ጭምር አሳበደ ...
@AssefaBeyene-pm7hx
@AssefaBeyene-pm7hx 14 күн бұрын
😅😅😅
@ereyeritrea7707
@ereyeritrea7707 6 ай бұрын
ሚስትህ ታድላለች
@BezoBezo-i2y
@BezoBezo-i2y 7 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@mekdesanteneh49
@mekdesanteneh49 3 ай бұрын
Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም
9:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 25 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 172 М.
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 33 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
Lamb Fat is Happiness for Gourmets! A Treat That Everyone Will Appreciate
18:49
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
ሁሉም ተጣሉ🥹😭
21:38
remu khan
Рет қаралды 32 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 9 М.
የቀይወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
13:10
Habiba Habiba
Рет қаралды 56 М.
የመከለሻ ቅመም(Ethiopian spices mekelesha)
9:55
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 131 М.
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 33 МЛН