Ethiopian Music - 2019 New Traditional Amharic Music/መላ አለ ከሰሜን /Birtukan Eshetu/ ብርቱኳን እሸቱ

  Рет қаралды 660,240

Zay Tube

Zay Tube

Күн бұрын

Ethiopian Music and Entertainment
Ethiopian 2019 New Traditional Amharic Music/Mela Ale Kesemen Shiwa Lay/Birtukan Eshetu/ ብርቱኳን እሸቱ መላ አለ ከሰሜን ሸዋ

Пікірлер: 427
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 жыл бұрын
ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት የአፄዎች ዘር ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሪልኝ ዞሮ መግቢያየ አገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@lebebeigzabhertena7126
@lebebeigzabhertena7126 4 жыл бұрын
ሙሉ ሸዋ እስከ በቃ የትናችሁ ልያችሁ 👍👍👍ውውውውውድድድድድድድድ 😘😘😘😘😘😘ሀገርችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🇪🇹🍀🍀🍀🍀🍀❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@hannakidani5102
@hannakidani5102 5 жыл бұрын
አማራዬ ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ብዝትዝት ይበል ደሞቼቼቼቼቼ😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓
@muridamuri689
@muridamuri689 5 жыл бұрын
አሜን
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
AmenAmen Ehiti lantami
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
ዋውው ድስ ስትሉ የሰሜን ሸዋወቹ የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ደሞቸ አቤት ባህላችን ግን ደስ ሲል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ጠላቶቻችን በሚቆፍሩት ጉድጓድ እራሳቸው ይግቡበት
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
አሜንንን
@kokebkokeb9038
@kokebkokeb9038 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዎች እኮ ውቦች ነን የጅሩ ልጅ ነኝ ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም በፍቅር በአንድነት እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን
@tegenstegens4360
@tegenstegens4360 5 жыл бұрын
ጅሩ ገራገሩ እንዴት ነው
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
@@tegenstegens4360 ጅሩ ደህና ነው ግን እኔ ጅሩ አይደለሁም ስደት ወጥቻለሁ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያውርድልን
@tegenstegens4360
@tegenstegens4360 5 жыл бұрын
አይዞን በርቺ እግዚአብሔር የሰራሽበትን በርከት ያሳድርበት ያቀድሽው ሞልቶልሺ ለሀገርሽ ያብቃሽ ያብቃን!
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
@@tegenstegens4360 አሜን አሜን አሜን
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ደስ ስትሉ አማራ ባለ አገር ባለታሪክ ይገርማል ከወሎ ባህል ጋር በጣም ይመሳሰላል ሰላማችሁ ይብዛልኝ።
@asfgyhasfgh5338
@asfgyhasfgh5338 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ሀግር
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
አማራዬ ስላምሽ ይብዛ ሙሉ ሽዋ ክፋ አይንካው
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 жыл бұрын
አማሐራዊት አማሐራ ነኝ አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@mulumulu4757
@mulumulu4757 5 жыл бұрын
አማሐራ አማሐራነኝ የጀግኖችዘር ግንመከፍፈል ቢቀርጥሩነው ረማራብላችሁዝፈኑ ካልሆነላችሁተውት መቸነነውልብየምገዙትባማራስም ስውእያለቀ እናተ ትከፋፍላላችሁሽዋውሎጎንደርጎጃም ሠላማችሁይብዛ እወዳችሁአለሁ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@mulumulu4757 እንዴ መሬ ብሎ መዝፈን መከፋፈል ነው እንዴ? በሺ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ጎንደርን ያወድሷት የለም እንዴ ምንድነው ችግሩ
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 5 жыл бұрын
አማሐራዊት አማሐራ ነኝ አማን
@user-ih3ji9ck5u
@user-ih3ji9ck5u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 4 жыл бұрын
ገራገሩ የሀገሬ ሰው ፈጣሪ ምቀኛችንን ከላያችን ላይ ያንሳው 🙏🙏🙏😘
@meazatefara3289
@meazatefara3289 3 жыл бұрын
መልካም ምግባር ጅሩ ነው ያየሁት ፍቅር የሆነ ህዝብ ስነስረአት ያለባበስ ያመጋገብ የእምነት መግለጫ ነው
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 5 жыл бұрын
እንደጀማሪነታችሁ የሰራችሁት ስራ የሚያስመሰግናችሁ ቢሆንም የአካባቢውን ትክክለኛ ጥንታዊ/ባህላዊ አለባበስ ከታላቅ ሰዎች በመጠየቅና ታሪክን መሰረት በማድረግ በሚያምር የሀበሻ ልብስ በወደፊቱ ስራችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ ። ይህ አለባበስ ከ20 አመታት ገደማ ጀምሮ የምንጠቀመው የቻይና ምርት ውጤት ነዉ ። ጎበዝ እኛ አማሮች እኮ ከውቅያኖስ የሰፋ ታሪክ ባለቤቶች ነን። አመሰግናለሁ ።
@user-mc2gd3ih3d
@user-mc2gd3ih3d 5 жыл бұрын
ውይ እኔስ የት አባት ልሂድ. ወላሂ.መኖር.አቃተኝ..ውድብ.የወሎ.ልጆች.ሰላማችሁ.ይብዛ..በያላችሁበት.አላህ ይጠብቃችሁ
@rahametjamal7868
@rahametjamal7868 5 жыл бұрын
አሚን
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
መገን የጅሩ ልጅ ያንሣኝ ክርስትና ማተሙ ጥብቅ ነው አይፈታምና ሳቅና ጨዋታ ፍቅር ካማራችሁ እንደኛ ጅሩላይ በተወለዳችሁ ጅሩ ውስጤ ነው ኑሩልኝ ሥወዳችሁ ያሀገሬ ልጆች♥
@BiscutiDerje
@BiscutiDerje 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@BiscutiDerje
@BiscutiDerje 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
አማራ የፍቅር ሀገር ጭፈራው ደስ ሲል !❤
@tesfayegubena108
@tesfayegubena108 5 жыл бұрын
ያልተበረዘ ያልተከለሰ ምርጥ የባህል ዘፈን በጣም ያምራል፡፡ በተለይ በተለይ ተዎዛዋዦቹ ታዳጊዎች በጣም የሚገርሙ ናቸው ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ ለአካባቢያቸው አይደለም ለሀገር ኩራት የሚሆኑ ልጆች በመሆናቸው የሚመለከተው ሁሉ ሊደግፋቸው ይገባል፡፡ ታይተው የማይጠገቡ ናቸውና እደጉ ተመንደጉ ብያለው፡፡
@user-gb9np5hb6j
@user-gb9np5hb6j 5 жыл бұрын
መሬ ፍቅር ሠላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች ከምትናደዱ መሬሬሬሬሬ ተወለዱ
@service5030
@service5030 5 жыл бұрын
ተመጀመርያ እስከመጨረሻው ደስ ሲል እፍፍፍፍ ያገሬን ትዝታ ቀሰቀሱብኝ እመጨረሻ ላይ
@sunight0033
@sunight0033 4 жыл бұрын
ውይ አማራኦች እንዴት እንደ ምኦዳችኡ አጠይቁኝ እኔ አማራ አይደለሁም በቃ ውስጤ ናቻው ስትደሰቱ ድስስ ይለኛል ስትከፉ ማየትም መስማትም አልዎድም በጣም ይከፋኛል💚💛❤️👈
@ksaksaksaksa5278
@ksaksaksaksa5278 4 жыл бұрын
Sunight 00 እ
@tub1328
@tub1328 3 жыл бұрын
Tanks you my lovely
@user-iu8fu8fx1h
@user-iu8fu8fx1h 3 жыл бұрын
Cgjstyuie
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
እሰኪ የመሪ ልጆች ላክ ገጭኝ ናፍቆት እንደቀነሰ 😒😒😒😍😍
@yesufyasin1102
@yesufyasin1102 5 жыл бұрын
ምንድነዉ ላይግ
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 5 жыл бұрын
ጅሩ የት ነው ጎጃም ነው ሸዋ
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 5 жыл бұрын
ሸዋ አማራ البب خنال
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 5 жыл бұрын
@@user-yk3wz9fw6f ሽዋ ነው ማሬ
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 5 жыл бұрын
አለን አለን ማሬ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😍😍😍😍 እምዬ ሚኒሊክ ዘሮች😍😍😍😍 ሸዋ
@user-zu4ml8ix9i
@user-zu4ml8ix9i 5 жыл бұрын
ውይይይ ትዝታ ሊደፋኝ ነው ትቸው የወጣሁት ልብስ ሁሉ ነገር ነው የናፈቀኝ እና እፍፍፍፍ የውነት ከፋኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን ማነው እንደኔ አገሩ ባህሉ የናፈቀው
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
ያስከፋሽ ገዥ ይከፋ!
@belemere7589
@belemere7589 5 жыл бұрын
በጣም ቆንንጆ ነው እንዎዳችኋለን የ ሸዋ አርቲስቶች እየዎጣልን ነው መሰለኝኝ uuuummmuuuuaaaa!!!!!
@Semu3986
@Semu3986 5 жыл бұрын
ዋው ስሜን ሽዋ ውስጤ ናት ብርቱ በባህል እድ መኩራት ምንም እሚስደስት ነገር የለም
@alamalam6923
@alamalam6923 5 жыл бұрын
የንየ ደጎች ፍጣር ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ አማራውች በሙሉ እውዳችሁ አለሁ
@yordanosbirara5008
@yordanosbirara5008 Жыл бұрын
እንደኔ የሽዋ ሙዚቃ የሚወድ ያለ አይመስለኝም #ጎንደር ❤❤!!
@user-mu3ep2hc9x
@user-mu3ep2hc9x 5 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ቆንጆ በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን.ጅሩወች የኔ ውቦች እንዴት እንደምታምሩ ስወዳችሁ ጥግ ድረስ ውድድድድ
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
ሸዋ አማራ ማኛ ናቹሁ
@love-gp7of
@love-gp7of 5 жыл бұрын
የየጅው ልጅ ነኝ አማራ የጥበብ ባለቤት
@jassemalazzan4987
@jassemalazzan4987 4 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💋💋💋💋💋💋💓💓❤💚💚💛
@anasmume9510
@anasmume9510 4 жыл бұрын
As wr wb akkami jirtaa hoo
@ksaksaksaksa5278
@ksaksaksaksa5278 4 жыл бұрын
ነኢማ ወሎየዋ ወሎየዋ ነኢማየ
@mddzizuvipmohemmed5322
@mddzizuvipmohemmed5322 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል
@ayeneayene3232
@ayeneayene3232 5 жыл бұрын
የኒ ደርባባ በርች እርግት ያልሽ ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ ስራ ነው አቤት ግራ ሞገስስስስ ዋውውውው ጅሩዎችችችችችችች ፍቅር አንድነትንንንንን ያብዛል እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ይሁን።
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 10 ай бұрын
መላአለ ንካው ቀድሞ ደራሹ የሃገሬ 44 ታቦት ከነ ቤተሰብህ የሥራህን ይስጥህ መላው ይህ ነው
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 4 жыл бұрын
ትውልዴ ሰሜን ሸዋ አማሓራይቱ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ደሞቼ
@hasnahasna5369
@hasnahasna5369 3 жыл бұрын
ፍቅር የጅሩልኝ የፍቅር አገር ምን ጠፍቶ የጥጋብ አገር የጀግና የገበሬ አገር እንኳን የጅሩ ልጅ ሆንኩኝ ውይይይይይይይ
@user-ok7tv1ed3j
@user-ok7tv1ed3j 5 жыл бұрын
እኔ ጎደሬ ነኝ አማራወች ሽህ ሁኑልኝ ከምድር ሜካፕ ወደ ምርጥ ባህላችን ላሳያቹህን ጅሩወች እናወሰግናለን ደግሞ አልሰማማ የሚለው ዘፋኝም አለ አየውት መሰል
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
ገሰሰ አለ አዎ
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
Ene Ednchi gondar nane das ylliygare liji ❤🥰
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
አሜን የራያዋ እህትሽ ነኚ
@birtukaneshetu395
@birtukaneshetu395 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@selamtarik5606
@selamtarik5606 3 жыл бұрын
Amhara has really rich culture 😍😍 🦅
@user-zk7ru9vl2r
@user-zk7ru9vl2r 5 жыл бұрын
የነዛ የደጋጎቹ ነጭን አስተግትጎ ላይ መለስ ገርፎ ያባረረው የአባቶቸ አገር ሽዋ ኢትዮጵያን ጠፍጥፎ የሰራው የመሀንድሶቹ አገር ክብር ለአማራ
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 5 жыл бұрын
የዋህ ህዝብ አይይይ አማራ ዘራችሁ ይብቃ እንዳአሸዋ
@heywet
@heywet 5 жыл бұрын
Yewah hizb? Kkkkkkkk
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 5 жыл бұрын
አባቴ ስወድህ የኔ ኩሩ አሜን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
አረ ተደበቂ አማራ ነው የዋህ? እያሳሳቁ በቁም የሚያርዱ ምላጭ ናቸው እነሱ ለራሳቸው ያውቁታል ካላወቅሽ ዝም በይ
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 жыл бұрын
አሜንንን
@wollo4264
@wollo4264 4 жыл бұрын
@@bentbaba4317 ድንጋይ ከኦሮሞ እና ከትግሬ አማራ የዋህ ነው
@engdasewfenkle2082
@engdasewfenkle2082 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው ሸዋ የማሮች ሃገር
@asnigirma5660
@asnigirma5660 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አኳራችሁኝ ያገሬ ልጆች ቦህላችንን ምንም ሣትጨምሩ ነው የምትሠሩት ቀጥሉበት ያምራል
@gojammidia140
@gojammidia140 4 жыл бұрын
Wow
@nigosadamsi5370
@nigosadamsi5370 5 жыл бұрын
በጣም ኮራሁ በአገሬ ባህላችን አንዳለ ነው ቀጥሉበት ሰታምሩ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 жыл бұрын
እስቲ የት ናችው የጅሩ ልጆች ገባ ገባ በሉልኝ ሠላማችው ብዝዝት ይበልልኝ ስብ ስብ አስነካሁት እኮ በማዳም ኩሽና ብቻዬን ሆንኩባችው ያገሬ ልጆች ውድድድድድድድድድድድድድድ ያገሬ ልጆች
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 жыл бұрын
Argash Argash እሽ የኔ ውድ የኔ ደም እንኳን መጣሽልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድነው የማረግሽ ውሎም፣ ሸዋም ጎጃም፣ጎንደር አንድነን ።።ውድድድድድድዶድድዶዶድዶድድድድድድድድድድዶ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
ሥለሁሉእግዚአብሔር ይመሥገን Dነኝ የጅሩ ልጅ አለሁ ማሬ የደነባ ነኝ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 жыл бұрын
Alia Azzam እሽ የኔ ውድ ደነባ አውቀዋለው የት አካባቢ ኑልኝ ያገሬ ልጆች
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
ሥለሁሉእግዚአብሔር ይመሥገን Dነኝ የጅሩ ልጅ ከተማው ዉስጥ ነኝ የተወለድኩት አርሴማ ያደኩት ደነባ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 жыл бұрын
Alia Azzam እሽ የኔ ውድ አውቀዋለው ከተማውን ና አካባቢውን እኔም ወላጆቼ የጅሩ ቢሆኑም የተማርኩትና ያደኩት ደነባ ነበር የኔ ውድ
@meritamene1375
@meritamene1375 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የነዋሪ ልጅ ነኝ በጣም ነው የኮራሁት
@tesfaneshabera2911
@tesfaneshabera2911 3 жыл бұрын
enam korchalhu yejiru bemehina
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
ወይኔ ህጻኖቹ እንዴት ነው ሚያስነኩት ጎበዝ ናችሁ ሳላደንቃችሁ አላልፍም
@etabebabekele6450
@etabebabekele6450 5 жыл бұрын
😍😍😍ጅሩ የአባቴ ዘመዶች ሀገር ነው በጣም የምወደው ሀገር ከስደት ስመለስ ጅሩ እሄዳለሁ እኔ መንዝ ሸዋ አማራ ልጅ ነኝ ጅሩዎች ሸዋ አማራዎ እወዳችኋለሁ ባህላዊ አለባበስ ላይ ትኩረት ይሰጥ የሸዋ አማራ ባህላዊ አለባበስ እየጠፋ ነው ድንቅ ስራ ነው በርቺ ቀጣይ የአንድ ወረዳ ዘፈን ትተሽ ሙሉ ሸዋ አማራ አካተሽ እንደምትሰሪ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ💚💛❤🙏
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 5 жыл бұрын
የናቴ አገር ጅሩ ሀገሩን ሳላውቀው ጅሩ ሲባል ይነዝረኛል ውስጤ ናችው አማሪ ሁሉ የኔ ሸዋ ጎጃም ወሎ ጎንደር ደሞቼ ❤️❤️
@kokobealikokobeali999
@kokobealikokobeali999 5 жыл бұрын
የኔ ማር
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 5 жыл бұрын
Kokobeali Kokobeali ❤️❤️
@user-bt3ep6pf8m
@user-bt3ep6pf8m 5 жыл бұрын
ስነ ስርዕት አማራ ሁሉ ያንቺ አይደለም የኔም ሶ አማራ ይለምለም
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ የአንቻም ነው❤️مسلسلات تركيه
@mimihaile822
@mimihaile822 5 жыл бұрын
እኔም የናቴ አገር ግን አላቀዉም
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እድት እድምታምሩ ያገሬ ልጀች ጅሩ በምኛት አይሃት ሀገሬ ጅሩ እና እንሳሮ በርቱ ነፍፍፍቅቅቅቅ ብሎኛል
@yugyuyuigguu169
@yugyuyuigguu169 5 жыл бұрын
ወይየጅሩባልሆንይቆጨኝነበር
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
ሰሜን ሺዋዎች በርቱ የነገሰታት መነሻ ሰሜን ሺዋ መራበቴ መዝና ሼኮራ አለም ከተማ የጅሩ ልጆች ኤፌሶ አጣዪ።ደብረብርሃን አኮበሮች።እንወዳቺኋለን ስጨፍሩ ተረጋግታቺሁ ታሰነኩት አላቺሁ።
@aderajewadane42
@aderajewadane42 5 жыл бұрын
አይዞችሁ አማራ !!!
@werkiyebelay7228
@werkiyebelay7228 5 жыл бұрын
ጅሩወች ገባ ገባ በሉ በጣም ደስስስ ይላልዋውውው አማራነት ይለምልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤
@nesmalsaanj1011
@nesmalsaanj1011 5 жыл бұрын
አለን ማር ጅሩ እኮ ማር ነን
@MariaMaria-yv4bs
@MariaMaria-yv4bs 5 жыл бұрын
እህቴን መስላኝ ወይ መመሳሰል በጣም ቆንጆ ነው ቀጥሉበት
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
የፍቅር ሀገር ለሁሉም ተምሳሌት የምትሆን ህዝቡ ለአመነበት ሞች ሀገሩን ወዳጅ ደግ ሩህሩህ ነው እንኮንም ሸዋላይ ተወለድኩ
@user-xj7rq1np5l
@user-xj7rq1np5l 5 жыл бұрын
ዋው ቃላት አጠርኝ አማራየ የኔ ሙሽራ አቤት ንፁህ ውበት
@user-zl8bt1lq6j
@user-zl8bt1lq6j Жыл бұрын
🤔🤔 ባሌን አየሁ ልበል😂 ሸዋ የመሬ ልጅ ነኝ
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 5 жыл бұрын
ውይይ እንዴት እንደምታምሩ ጅሩ የፍቅር
@ayeluayelu3776
@ayeluayelu3776 5 жыл бұрын
ስታምሩ ጅሩ የፍቅር ስእው
@abettertomorrow6222
@abettertomorrow6222 5 жыл бұрын
የነገስታት ዘሮች የአፄ የዘርዓ ያዕቆብ የአፄ ዳዊት የነ አፄሚንልክ ከየኩሩ ዘር
@mhamadbeb7778
@mhamadbeb7778 4 жыл бұрын
እፍ ከኢትዮጵያዊነት አማራዊቴን አፍቅረዋለሁ. ጎጃም ጎንደር ውሎ ሽዋ የፍቅር ሀገር የታሪክ መነሻ 3000ታሪክ ያለባት ሀገር ውቢቷ አማራ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ስማይ ኩኩብ ብዝት ትርፍ በሉልኝ. እስኪ ጎጃምና ጎንደር ውሎና ሽዋ ልጆች ላይክ ግጩኝ እፍ አማራ መሆናችን እኮ ኩራታችን ብቃታችን ነው ጀግና የጀግና ዘር 💘💘💘💘💘
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል አሁን ብቅብቅ እያላቹ ነዉ በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@waytiwayti6205
@waytiwayti6205 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ያልተቀባባ ኦሪጅናል ባህላችን ቆንጆ ስራ ነው
@aho6847
@aho6847 3 жыл бұрын
ዋዉ መሬ ደስይለኝል ትንሽይመሳሰላል ተሬማጋ ብአላችን
@mimyatale2189
@mimyatale2189 4 жыл бұрын
ስታምሩ እናቴ የጅሩ ልጅ ናት ያለነዉ ደቡቡ ነዉ ግን በስም አዉቃታለሁ በጣም ቆራጥ እንደሆኑ ታወራለች
@tekluabebe937
@tekluabebe937 5 жыл бұрын
ሚኒሊክ የለሚ ልጅ ከጅሩ ማዶ በርቺ
@kalamkalam4379
@kalamkalam4379 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እኔም የጅሩ ልጅ ነኝ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 10 ай бұрын
ገራገ ሩየሀገሬስውፈጣሪምቀኛችንንከላያችላያንሳው💚💛❤👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹
@user-ts7xi4qt4o
@user-ts7xi4qt4o 2 жыл бұрын
ከናት በመፈጠሬበጣምነዉየምኮራዉእምዬጅሩሀገሬፈጣሪይጠብቅሽ
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 5 жыл бұрын
እስክስ እስኪ ጁሩየ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ወይ ሀገሪ መች ይሆን የማይሽ ♥♥♥♥♥
@seidendri5891
@seidendri5891 5 жыл бұрын
Wow these is vare good song
@mamababatube8011
@mamababatube8011 4 жыл бұрын
ጅሩ ማለት የት ነው? ወሎ ውስጥ ነው አይደል
@zinasheweldeamnaly6433
@zinasheweldeamnaly6433 5 жыл бұрын
ዋው ውቢቶ ሀገሬ ናፍቃኛለች ስላሳሳያችሁን አናመሰግናለን
@hasnahasna5369
@hasnahasna5369 4 жыл бұрын
ባልወለድበት ይቆጨኝ ነበር የፍቅር አገር ውድድድድድ አገሬ እወድሻለሁ
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
ዋውውው በረቱ ነፍጠኞች
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
አቤት ውበታቸው የእውነት ባህላችንን በእናንተ አየሁት በርችልኝ 😍
@abebayehumeketa7067
@abebayehumeketa7067 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ትዝታውውውውው
@faer9221
@faer9221 2 жыл бұрын
ከዱቄት የፀዳ ሸዋ ወዜ💗💖💖💖💖💖
@user-ux7fh1kz3p
@user-ux7fh1kz3p 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን እስከ ቅንብሩ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
ዋውውው የአጣዬ ልጅ ነኝ
@msethiopia4200
@msethiopia4200 5 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ጅሩ ሠላማችሁይብዛልኝኝኝ እንዴት ደስስስ ይላል
@tegenstegens4360
@tegenstegens4360 5 жыл бұрын
በስማአብ ሀገሬ ያለሁ መሰለኝ
@msethiopia4200
@msethiopia4200 5 жыл бұрын
@@tegenstegens4360 በጣም የኔ ውድድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት
@tegenstegens4360
@tegenstegens4360 5 жыл бұрын
@@msethiopia4200 አሜን የኔ ቆንጆ እንቺንም አብርሀሙስላሴ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለሀገርሺ ያብቃሺ
@msethiopia4200
@msethiopia4200 5 жыл бұрын
@@tegenstegens4360 አሜን አሜን አሜን የኔውድድድድድ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያድርጉልን የአብረሀሙ ስላሴ
@tegenstegens4360
@tegenstegens4360 5 жыл бұрын
@@msethiopia4200 አሜን
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 5 жыл бұрын
ፐ ደስ ስትሉ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ💚💛❤
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
አማራ ባህሉ ከብሃር ይሠፍል አማራዬ ጥላታሺ የሠላሺ ከብሃር ገደል ይግባ
@nanalove856
@nanalove856 5 жыл бұрын
ጅሩዎች ተነቃቁ የኛ ጀግናች
@aminaziya5873
@aminaziya5873 5 жыл бұрын
ናርዶሥ የማሪያም ልጅ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር amen
@nuarhasmamen627
@nuarhasmamen627 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️
@mamushrete1540
@mamushrete1540 5 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ :አቤት ስታምሩ : እግዜር ከእናንተ ጋር ይሁን::
@netsanetnetsanets2707
@netsanetnetsanets2707 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ስታምሩው ውድ ያገሬ ልጆ በርቱ በጣምደስይላል
@solekebe7628
@solekebe7628 5 жыл бұрын
ምርጥ ቱባ የባህል ሙዚቃ ያልተበረዘ ከምርጥ ድምፅ ጋር አቦ ይመችሽ
@user-gt4yv9pw2j
@user-gt4yv9pw2j 4 жыл бұрын
ወይኔ ጅሩ ሀገሬ ናፈቀኝ እስከ ከመቸ በናፈቆት የአገሬ ልጆች እወዳችሃለሁ 💝💝💝💝💝ዉድድድድድድድድድድ💜💜💜💜💜💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💗💗💕💕
@namubiruagnes79
@namubiruagnes79 Жыл бұрын
ዋው የኔ ፍልቅልቅ ምርጥየ
@anigeta3096
@anigeta3096 5 жыл бұрын
ልዩ ነው በርች በጣም ታምራላችሁ
@lambohbarsha1244
@lambohbarsha1244 11 ай бұрын
አቤትደሥሢሉእኮአማራወች❤❤❤❤❤❤❤
@SamsungSamsung-hg8ft
@SamsungSamsung-hg8ft 4 жыл бұрын
ወዉዳምጥሺ ቆንጆ
@birtukaneshetu395
@birtukaneshetu395 5 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም ዉድ ያገሬ ልጆች አስተያየታችሁን ተቀብያለሁ
@fekrtifekrti897
@fekrtifekrti897 5 жыл бұрын
Wawwwwww konjo yager web
@kamilaal4808
@kamilaal4808 4 жыл бұрын
ቆጅ
@mulye21
@mulye21 4 жыл бұрын
በርቱዬ ከትይበት ገና ያልወጣ ባህል አለን እኛ ጅሩዎቺ
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
Betam amesegnalehu Birtukan. Konjo yebahel musica. Teru style Aleshe.
@messiuser7153
@messiuser7153 3 жыл бұрын
በርቱልንሸዋወችከጎናችሁነን
@user-sc8zx4jc7h
@user-sc8zx4jc7h 4 жыл бұрын
ዋው!!!!.......🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✔✔✔✔✔☑☑☑☑☑✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 5 жыл бұрын
ዋው አቦ ሰላማቹ ይብዛ ህፃኖቹ ጨፋአሪወች ሲአምሩ ፐ
@FatmeAlhanri-fv5gk
@FatmeAlhanri-fv5gk 8 ай бұрын
ዉይይይይ ጭፈራቸው ልዩ ነው❤❤❤❤ስወዳችሁ
@user-hg2jc3vm1v
@user-hg2jc3vm1v 4 жыл бұрын
የኔ ባኩኑ በቆጨኝ አማራነቴ ኩራቴ መሬወ
@user-ff9kz1dy7k
@user-ff9kz1dy7k 5 жыл бұрын
ደጉ የጅሩ ሰው ዘራትሁ ይባረክ ወድ የሀገሬ ህዝብ በርች በጣም አሪፍ ድምፅ አረሽ
@shewakenadereje1456
@shewakenadereje1456 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው፡፡ በተለይ የርዕስ አመራረጡን ወድጀዋለሁ፡፡ ያልተነካው ድልብ የሸዋ ባህል ገና ሊሰራበት የሚገባ ነው፡፡
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 жыл бұрын
I hope you pay for those extra actor's. 💚💛❤👍👍👍
@mehdihusan4090
@mehdihusan4090 4 жыл бұрын
መገንጅሩወች
@bezuybezuycell1426
@bezuybezuycell1426 5 жыл бұрын
betam tameralacehu yehegre legoce selamacehu yibeza wudeddddd emeye heger etebete yetekeberebeshi wudeddddddd eseketeg derese
@saadasaada2301
@saadasaada2301 4 жыл бұрын
Amaranet kber new Welahi
@aregahegnshiferawayalikibe5953
@aregahegnshiferawayalikibe5953 5 жыл бұрын
It is great work, keep it up!!!!!
@kallove4043
@kallove4043 4 жыл бұрын
የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ ያጣዬ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 5 жыл бұрын
ዋውውውው የጅሩ ልጅ በመሆኔ ኮራው ውድድድድድ ጅሮዎች
@asterberhan8185
@asterberhan8185 5 жыл бұрын
ዋውውየቆጆበርችጥሩስራነው፡ጅሩላይብዙያልተጠቀሱአሉ፡በሌላእጠብቅሻለን፡እነዋሪና፡ጅሩላየ፡ጎበዝበርቺ
@mistreblrhanblrhansweet45
@mistreblrhanblrhansweet45 4 жыл бұрын
Yes off course
@assefamolla6497
@assefamolla6497 7 ай бұрын
ኢትዮጵያውነት ውበት ነው
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 4 жыл бұрын
ምርጥ ሥራ የበሀል ልብስ ደስ የሚለው እደኔ ልያችሁ
@sisuguitar2077
@sisuguitar2077 5 жыл бұрын
አማሮች ውድድድድ!!!!!!!!!!
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 84 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
አዲስ ሙሉ ፊልም  Contraband Full Length New Ethiopian Film  2024
1:18:02
Enjory Entertainment
Рет қаралды 867 М.
Moteregaw- ሞተረኛዉ New Ethiopian full movie 2020
1:30:30
Gihon Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН