Mimi Muluken - Birzewo - ሚሚ ሙሉቀን - ብርዘዎ - New Wello Amharic Music 2024(official Video)

  Рет қаралды 1,105,482

Marsuf

Marsuf

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@birhanendayehuyoutube6651
@birhanendayehuyoutube6651 2 ай бұрын
ምን ይሻለኛል ጎበዝ ጉድ ሆነኩላችሁ አቦ፡፡ ብሰማውብሰማው እኮ በተአምር ልጠግብም ሊበቃኝም አልቻለም፡፡ አቤት መታደል አቤት ድምፅ ደግሞዘስ ይሄ ተስፋ ብርሃን የሚባል የቅኔ ምመህር የግጥም ባላባት እንደ ጭንቅላቱ ምን ያህል ከአለም የቀደመ ቢሆን ነው በሉ እንዳው ሁሉም ነገር ከቃል በላይ ሆነብኝ እና የፍጥኝ ታስሬ ዝም አልኩ፡፡ ወሰወሰኝ አቦ ይሄን ግጥም የሚባል አሳረና እኔም ለሞከረው መሰል አፍላ ፍቅር ይዞኝ ይለኛል ብርድ ብርድ፣ አይሸመገልም አጀብ ያንች መውደድ፡፡ በፍቅር ዘይኖ በጀግንነት ኩሎ፣ ሰጥቶታል ፈጣሪ ሁሉንም ለወሎ፡፡ ዋድላና ደላንታ ኮን ወገልጤና፣ የእነ ስበር አሽከር ሞልቶበታል ጀግና፣ ግባልን እንዳልኩት ገባልኝ ቦረና፣ የወንድነት ቁንጮ የፍቅር ናሙና፡፡ ወሎ አማራ ሳይንት ላስታ ላሊበላ፣ ጨዋታቸው ጣፋጭ እንደ ማር ወለላ፣ ሳየው እጠግባለው እንኳንስ ስበላ፡፡ በአንድ ላይ ተጋምዷል አስላም ክርስቲያኑ፣ የአካልየ ምድር የሸህ ሁሴን አድባር ደሴ ላከመልዛ ወሎ በመሆኑ፡፡ እስከመቸ ድረስ ልቤ አንተን ተረቦ፣ ሳተናው ወሎየ ና ዘይረኝ አቦ፡፡
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 2 ай бұрын
አቦ በጣም ተመቸሺኝ
@EyerusGetnet-o6z
@EyerusGetnet-o6z 2 ай бұрын
Yaselam gtm❤❤❤❤❤
@tesfufiseha
@tesfufiseha Ай бұрын
❤❤❤
@SarahGashaw-bq9lk
@SarahGashaw-bq9lk Ай бұрын
እጅህ ይባረክ ❤
@Fatumaasfawu
@Fatumaasfawu Ай бұрын
IneesBexmnewYewededkowat..Wollo.BalhonYiqocenyiiNeber
@PaweloseWendmu
@PaweloseWendmu 2 ай бұрын
አማራ መሆን እኮ መታደል ነው ባህላችን ስንቱ መች ይጠገብና ወሎዬዋ
@fanameta
@fanameta 6 күн бұрын
ምን ዓይነት ምኅታተኛ ድምፅ ነው❤️ በጣም ነው የወደድኩት እንኳን አምኃራ ኢትዮጵያ ሆንኩ
@دلوني-ن6ع
@دلوني-ن6ع 2 ай бұрын
ማር ዘነቡን ወሎ ሁለ ገቡን ሀገር እንደኔ ያወቀው ያየ ሰው ይናገር❤❤❤ወርቅዋ እንወድሻለን በርችልን
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 ай бұрын
ያበደነው ይመችሺ አቦ የማይጠገብ ጃሞች አማራየ የትናችሁ በላይክ ግቡ❤❤❤❤
@habeshalove3486
@habeshalove3486 2 ай бұрын
አለባበስ 100% ድምፅ100% የአማራ ባህል ይለያል መልካም እድል ሚሚ❤
@BiteBite-l7k
@BiteBite-l7k 2 ай бұрын
ሚሚየ የኔ ቆጆ ምርጥ ስራ ነዉ ማርያምን በደብ ነዉ የወሎን ባህልና ታሪክ የገለፅሽዉ እድሜሽን ያርዘመዉ አቦ ❤❤❤
@FantaFantach
@FantaFantach 2 ай бұрын
እኔ በግማሽ ወሎየ በግማሽ ጎደሬ ነኚ አማራ ነኚ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋ አድአማራ አማራነት ወርቅ ማንነት❤😊
@melaSicha
@melaSicha Ай бұрын
በትክክል
@America1219
@America1219 2 ай бұрын
አማራዬ🩸ወሎ❤️🤌🏾 ሚሚአችን🥰በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺልን💪 የአማራ ብሔርተኝነት ያሸንፋል ፋኖ✊🏿
@alelignasnakie815
@alelignasnakie815 2 ай бұрын
ሚሚ በእዉነት ምርጥ ስራ ነዉ የኢትዮጵያን ባህል የጠበቀ አስደሳች ዘፈን ነዉ እናመስግናለን ከዚህ የበለጠ ለመስራት በርቺ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 2 ай бұрын
እረ ግቡና እዩላት ምርጥ ስራ ነው ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ተሎ ማለቁ ከፋኝ❤❤❤
@Rim-Sultan
@Rim-Sultan 2 ай бұрын
56 comment❤❤❤❤ እስኪ ወሎዬ የሆነ ላይክ ያርግ
@BashBash-s8h
@BashBash-s8h 2 ай бұрын
አንች ገጠኛ😢😢
@Rim-Sultan
@Rim-Sultan 2 ай бұрын
@@BashBash-s8h ታቀኛለክ ሆ
@saadiyasaadiya2037
@saadiyasaadiya2037 2 ай бұрын
Gotna athwene ok aytkmshme🤨🤨🤨🤨
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 2 ай бұрын
@@Rim-Sultanጎጢት እኛ አማራ ነን
@Yooo1444
@Yooo1444 2 ай бұрын
ትላም ፂላ​@@Rim-Sultan
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 2 ай бұрын
WOW ድንቅ ስራ ነው እህታችን❤ በርችልን የኛ እንቁ እህት ❤️❤️🔥
@አማራነትወንጀልአይደ-ኘ7ሸ
@አማራነትወንጀልአይደ-ኘ7ሸ 2 ай бұрын
ሀሪፍ ስራ ነው በርች❤❤❤❤ ወሎየ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል 💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hamidanoor-c5f
@hamidanoor-c5f 2 ай бұрын
ወሎን እዳንች የገለፀው የለም ከምር አንደኛ ወሎ ብዙ ደግና ያፈራ ሀገር ነው ሁሌ ስለ ቁጂና ብቻ ነበር የሚለፍፉት እደዚህ ጀግናወቹም መነሳት እንዳለበት አሳየሻቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@uaeuae6078
@uaeuae6078 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ በወሎየነቱ የሚኮራ❤
@KalkedanTesfaye-e9j
@KalkedanTesfaye-e9j 2 ай бұрын
ብርዘዎ ምን ማለት ነው ፣?
@uaeuae6078
@uaeuae6078 2 ай бұрын
@@KalkedanTesfaye-e9j ሲመስለኝ ከማር የሚሰራ ብርዝ የሚባል ጠጅ መሠል የሚል መጠጥ አለ
@almarkaniniya8059
@almarkaniniya8059 2 ай бұрын
ሥወድሽ ከገጃም ወሎ ቀጥይበት❤💚💛💓💪💪💖
@sammygech
@sammygech 2 ай бұрын
አቤት ውበታቸው።።።አቤት ድምጽ።።።ምን ጉድ ነው።።።ኮምኩሙ።።።67 ጊዜ አዳመጥኩት ልጠግበው ነው
@TyRt-p7o
@TyRt-p7o 2 ай бұрын
የማራዋ ንግስት 💚💛❤ በርችልን እንወድሻል
@HabtamuDemeke-jm4cw
@HabtamuDemeke-jm4cw 2 ай бұрын
ሚሚዬ በርቺልኝ ፣ ወሎን እንዲህ ስታገማሽሪያት በዝማሽ ፣ ልብን ይነካል።ረጅም እድሜ ይስጥልኝ😍💪🙏🙏🙏
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 2 ай бұрын
ዋው ድምፅ ከባህል አለባበስ ከእራት ጋር አንደኛ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አማራነት ልዩ ውበት አለው 💚💛❤
@fvv1680
@fvv1680 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 ай бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌹 የደጎቹ ሀገር ወሎ ❤
@dare_hire
@dare_hire 2 ай бұрын
እኛ ቤት እንደዛ አይነት ሙዚቃ ሁሌም ከእራት በኃላ በቤተሰብ ምንጣፍ ለይ ተሰብስበን በስልካችን እናያለን። ከአንዱ ኢትዮጵያ ጫፍ (ደቡብ) ሆነን እንወዳቹሃለን We hear and love this like music even without knowing it's meaning. Too much love 0:59 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NahooDegu
@NahooDegu 25 күн бұрын
የድምፅሽ የዐማራነት ለዛው ጣፋጭ ነው❤❤❤ ትችያለሽ
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 2 ай бұрын
ማነው ከቲክቶክ የመጣ ነኝ የመነን የጀግናው አራጋው ካሱ ❤❤❤
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 2 ай бұрын
እኔ
@amanworldw
@amanworldw 2 ай бұрын
Me
@امالاف-ع2ه
@امالاف-ع2ه 2 ай бұрын
እኔ
@AfomiyaAfi
@AfomiyaAfi 2 ай бұрын
Me🥰 welela nw WELO🌹
@FoZi-g9d
@FoZi-g9d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 ай бұрын
ማነው ከቲክቶክ የመጣ😂❤
@Jeason1
@Jeason1 2 ай бұрын
😅😅😅kalye❤
@HabibahHabi-e2m
@HabibahHabi-e2m 2 ай бұрын
😂😂😂
@AmanuelKassahun-l3b
@AmanuelKassahun-l3b Ай бұрын
hahaha 😅😅😅 me
@mikytube1270
@mikytube1270 Ай бұрын
Enye
@musamaabire6582
@musamaabire6582 2 ай бұрын
ሙሰማ ነኝ ከሀላባ ወሎዬዎች እንወደቹላን
@ekru7258
@ekru7258 2 ай бұрын
እኛም ውድድድድድ❤
@LubabaHusain-z4u
@LubabaHusain-z4u 2 ай бұрын
እኛም እኖዳችሇለን❤❤
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
እናመሠግናለን
@seidyimam5261
@seidyimam5261 Ай бұрын
@alsekela
@alsekela 2 ай бұрын
ሚሚሻዬ🙏❤ ወዝ 💃ወዝ 💃ወዝ 💃መልካም እድል
@habtechaklie2110
@habtechaklie2110 2 ай бұрын
ወሎ ሲነሳ አያስችለኝም ወሎ እኮ ቸር የበዛበት ህዝብ የሚኖርባት ሀገር ነች በተለይ ወልዲያ ሁሌም ትናፍቀኝ አለች #የጁ .... ✍️
@mdet8849
@mdet8849 2 ай бұрын
የኔዋ ወሎ አማራየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገሬ ስላምሽን ይመልስልኝ😢😢😢😢 እወደችሁለሁኝ ወሎየወች❤
@kamilakamila2144
@kamilakamila2144 2 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ልጂ ነው ዋው አባየ ትችላለህ ዋው ይሄን ልጂ ተንከባከቡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወሎ ዲምቅ በይልኝ❤
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 2 ай бұрын
ወሎ ዘፈን እየተዋጣልን ነው።ባህላችን በትክክል እየታዬ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@ambayezewdie3875
@ambayezewdie3875 2 ай бұрын
እውነት ነው ወሎ❤❤❤
@woynshetzawdu1541
@woynshetzawdu1541 2 ай бұрын
ወሎን ባህሉን ታሪኩን ሁሉን ያማላ ምርጥ ሙዚቃ ነው በዛላይ የሚያምረው ድምፅሽ ዋው ነው ❤❤❤
@EliltaTv
@EliltaTv 2 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ምርጥ ስራ ነው I love እስኪ ማነው አገርግዛት ተወልዶ እቴጌመነን ሆጤ የተማራ የት አላችሁ ❤❤❤ ወሎየነት❤❤
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 ай бұрын
ዘፈን እንኳን አይመቸኝም ግን በአማራ የሚጨክን ልብ የለኝም ለማበረታታት ብቻ ነው የኔ አማራ በለ ቅኔ ሞቸ ነው የምውዳችሁ
@Amina-ik2ik
@Amina-ik2ik 2 ай бұрын
❤❤ ግን ይሁን የመሰለ ሙዚቃ ብዙ ተመልካች የለውም እሳ
@Meseret-le7hi
@Meseret-le7hi 2 ай бұрын
የወሎ ትክክለኛ ማንነቱ ይህ. ነው ክበሪ እህታለም❤❤❤
@manayshdares3554
@manayshdares3554 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የማርሰፍ አድናቂ ነኝ💙
@Marsuf27
@Marsuf27 2 ай бұрын
❤🙏
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 ай бұрын
እምትመሠገን ጀግና ባሕላችንን እያበላሹ በጥብጠውን ነበር❤
@MogesMoges-jg7by
@MogesMoges-jg7by 2 ай бұрын
ቆጆ ሥራ ነው በርች❤❤❤
@haleemaalhaa1588
@haleemaalhaa1588 2 ай бұрын
አሁን ገና ለወሎ ተዘፈነላት ምርጥ ስራ ነዉ🤗👏💯
@ሳምራዊት-ቨ3ኈ
@ሳምራዊት-ቨ3ኈ 2 ай бұрын
ውበት ጀግንነት ደግነት ማን እንዴ ወሎ/አማራዬ❤❤
@rabaafantao4123
@rabaafantao4123 2 ай бұрын
የኔዋ አይጠየፍ ወሎ ሰፊ ነው ድግሱ ❤❤❤❤
@asteralemuakele
@asteralemuakele 2 ай бұрын
አልባሳት❤ግጥም❤ዜማ❤ውዝዋዜ❤ቀረጻ❤ ሁሉም ነገር ቤተ አማራ❤ እጅግ በጣም ያምራል❤
@mulugetaalemu2946
@mulugetaalemu2946 2 ай бұрын
ጥሩ ስራ እናመሠግናለን የጀግና የታሪክ የፍቅር አገር ወሎ❤❤❤
@EMEBET-ft7de
@EMEBET-ft7de 8 күн бұрын
አምሀራየ አቤት ግርማ ሞገሱ አምሀራ መሆን እኮ በራሱ መታደልነው ይሀን ውበታችንን አይተው የሚቀሙን መስላቸው ነው ዙርያውን ጠላት በቅናት የከበበን ግን በመደሀኔ አለም ድጋፍ እንውጣዋለን I .M ቤተ አምሀራ I.m ጎንደር I.m ጎጃም I,Mሸዋ አንድ አምሀራ💚💛❤💚💛❤💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤
@dereje16
@dereje16 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ወድጀዋለው❤ ቀረፃው ተወዛዋዦች ምርጦች ሁሉ ነገር አንደኛ ነው በርቺልን👌
@zezu9687
@zezu9687 2 ай бұрын
ማነው 8 ቀን እንደኔ የጠበቀው ሙሉውን ለማየት
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 2 ай бұрын
ለካ እንድህም ይዘፈናል ጉድድድድ😮😮😮 ኣቦ ክሊፒ ወሎዬዎች ብች ይስሩት💪💪💪🇪🇹🇪🇹
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 Ай бұрын
የወሎ ታሪክ የሆነ ትክክለኛ ዘፈን ወይንም መፅሐፍ ነው ማለት ይችላል ዋው😊
@selamawit1228
@selamawit1228 2 ай бұрын
ጠያቂ ትወልድ ሲኖ ታሪካችን የሚመጥ ሙዚቃ እየወጣ ነው ❤በርቱ ይቀራል
@EliasFikade
@EliasFikade 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ መርቀነዋል
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 2 күн бұрын
ምን አይነት ድምፀ መረዋ ነች የዚችን ድንቅ ድምፃዊ ሙዚቃ ሁሉ በብዙ ሚሊየን ተመልካች መጨናነቅ አለበት የእውነት የነማሪቱን ዘመን አርቲስቶች ነው ያስታወሰችን ዳግማዊ ማሪቱ ነች ሁሉም ሙዚቃዎቿ ድንቅ ናቸው
@fanomidia688
@fanomidia688 2 ай бұрын
የት ናችሁ አማራ ይህን የመሰለ ስራ ብዙ ተመልካች የለውም tik took.ቆራርጣችሁ መልቀቅ ብቻ አደለም እየገባችሁ እዩላት❤❤❤❤🎉
@missinjera1634
@missinjera1634 2 ай бұрын
Love your voice and your presentation of Amharas culture, video quality and everything is so amazing our beautiful mimi. We love you dearly ❤️🫶🏾
@melekitfikre5313
@melekitfikre5313 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ❤ አማራ የውብ ባህል ባለቤት ❤❤❤
@LiveLife_from-Gambella
@LiveLife_from-Gambella 2 күн бұрын
እስኪ ከእሁድን በኢቢኤስ አይቶ የመጣ 👍
@mahletnigussie4286
@mahletnigussie4286 2 күн бұрын
Ene 1gna
@GuxFrom
@GuxFrom Күн бұрын
እኔ😂
@AgerYi
@AgerYi 20 сағат бұрын
enem
@TemerAil
@TemerAil 2 ай бұрын
አንደኛ ነው አቤት ድምፅ😮🎉❤ አቤት ክሊፕ የኔ ቆንጆ ምንረጥ ስራ ነው
@yitu9294
@yitu9294 2 ай бұрын
አማራየ ሰላምክ ይብዛ ደጉ ህዝቤ❤❤❤❤❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 ай бұрын
የአመቱ ምርጡ የወሎ ዘፈን በሚገባ ወሎን የሚገልፅ ባህሉን ልቀወም ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ ክብር ያለው ሰው የሰራው ስራ ❤
@سحبتن
@سحبتن 2 ай бұрын
ባህሉን ሥለጠበቃችሁት በጣም ያምራል በጣም ብዙ ሰዎች ከአንድ ቦፌ ዉጭ ልብስ እደሌለን እያረጉት ነበር እናመሠግናለን ሚሚየ የሚገርም ስራ ነዉ
@EmanAil-fj1yk
@EmanAil-fj1yk 2 ай бұрын
ልቅም ተደርጎ የተገለፀ እውይ አማራየ
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Ай бұрын
ተባረኪ በዚህ ዘፈንሽ ወረኢሊ /ጃማ የእናቴን ወላጆች አያቶቼን ሃምዛ አዲሴን እና አንሻ ሺበሺን እንዲሁም ወረኢሉ/ ለጋአንቦ የአባቴን ወላጆች አቶ ደምሴን እና ወ/ሮ ደስታን አስታወሺኝ ተባረኪ በርቺ ጎበዝ ውብ ስራ ነው 🎉🎉🎉
@SelwaMisbah
@SelwaMisbah 2 ай бұрын
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኘ ነበር በጣም እሚአምር ስራ ነው ቀጥይበት
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 2 ай бұрын
ዋዉ አማራነት በራሱ ኩራት ውበት ነው እናት አለም ወሎ ናፍቆቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt 2 ай бұрын
ሀቅ ነው 🦅
@emutube6233
@emutube6233 2 ай бұрын
ዋዉ እጂግ በጣም ድንቅ ሥራ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@-gobewawatube8897
@-gobewawatube8897 Ай бұрын
በርች ድምፅሽ ገራሚ ነው በርች ከጎንደር❤🎉
@የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ
@የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ 2 ай бұрын
ድምፅሽ + እስክስታ የሚመቱት የሚገርም ነው በተለይ ወንዱ አመታቱ የሌለ ነው ሰቶሀል አንገትህ ብቻ በቂህ ነው ❤❤❤
@fatumaali1668
@fatumaali1668 2 ай бұрын
የወሎን ሚዚቃ ጎጃሜዎች ይችሊበታል ከነሣ በበለጠ
@GhfHg-g8p
@GhfHg-g8p 2 ай бұрын
ጎጃሜ ናት እዴ ዲምፀ ሲያምር
@sammygech
@sammygech 2 ай бұрын
ወይ መከፋፈል ።።መዘባረቅ
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
ወሎም ጎጃም አማራነው አትከፋፍሉ
@zehura
@zehura 2 ай бұрын
1,ሚለወን አስገቧት😊 ዘፈኑን አች ብቻ ዝፈኝዉ ❤
@AlmazMeqre
@AlmazMeqre 2 ай бұрын
ወሎ ብቻ ነው እንዴላ ይ ከ እኔ ጎንደሬ ነ ኝ ግን በጣም በጣም ዎው ዎው 😘😘❤️❤️❤️👍👍❤️❤️❤️😘
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
አርሂብ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አማራ ተመርጠን የምንገደልበት ማንነታችን አማራነቴ ኩራቴ ወላሂ
@GenetArbisie
@GenetArbisie 2 ай бұрын
ሸጋ ነው በርቺ ምርጥ ድምጽ አለሸ ቆንጆዎ መገን አማራ አንድ አማራዬ
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
ወሎ ማሩ ገሩ አማራነቴ መልካም አድል እናመሠግናለን❤❤❤
@zebibaseis6068
@zebibaseis6068 2 ай бұрын
ብርዝዎ ብርዝ ማንኛዉም ሰዉ የሚጠጣዉ ምርጥ ከማር የሚሰራ መጠጥ❤❤❤❤
@HaneHne
@HaneHne 2 ай бұрын
እንኳንም ወሎየ ሆንኩ ❤❤❤❤❤
@MinteGonder
@MinteGonder 2 ай бұрын
ዋው 1ኛ በርች❤❤❤
@NesredinAhmed-zl2rh
@NesredinAhmed-zl2rh 2 ай бұрын
የወሎ ልጆች የት ናችሁ አለን በሉኝ አይጠየፍ ሁኖ ይታያል ድግሱ የመጣ ቢመጣ ምን ቸገረው እሱ ሚሚ እናመሰግናለን መልካም እድል❤❤
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 2 ай бұрын
አለን🎉
@ሰላምተካ
@ሰላምተካ 2 ай бұрын
@@NesredinAhmed-zl2rh አለን❤❤
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
አለሁ ግን ተወሎነቴ አማራነቴን አወደዋለሁ ወላሂ
@NesredinAhmed-zl2rh
@NesredinAhmed-zl2rh 2 ай бұрын
@@899-r9n ተዘቅዘቂ ከብት
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
@@NesredinAhmed-zl2rh ..እራሥህ ተዘዝዘቅ ዝቃጭ ጨምላቃ ውሻ ልጅ
@Zuzina357
@Zuzina357 2 ай бұрын
🎉🎉በጣም ነው የምናመሰግነው ጊወናዊቷ❤❤❤❤
@Eshet-አይታለፍ
@Eshet-አይታለፍ 2 ай бұрын
ዋው ድምፅሽ እራሱ ምንም የሙዚቃ መሳሪያ ባይኖረውም ይነዝራል
@BabeFikru
@BabeFikru 2 ай бұрын
አለም ሲሰለጥን እደወሎ ይሆናል ትልነበር አያቴ ሆኖ እያየነውነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zmzmzmzm6020
@zmzmzmzm6020 2 ай бұрын
አይ ይች ሴትዮ ከሁሉም ሙዚቀኞች ይች ሴትዮ ልቤን ትነካዉ አለች እደዉ ምን ላርግሽ ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@esmaeldawed
@esmaeldawed 2 ай бұрын
የኛ አመለ ሸጋ እህት! ጥንቅቅ ጥፍጥ ያለ ዜማ!❤ ከልብ እናመሰግናለን!
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 26 күн бұрын
ወሎየ ባልሆን በወሎየዎች በቀናሁ ገብርኤልን ከሳንቃ እናትየ ውድመን ውድየ ወለላ ነው ወሎ ማርየ ማርየ ❤❤❤
@sameerahussain6048
@sameerahussain6048 2 ай бұрын
ዋውውውውውው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞my ወሎ ነቴ
@ZeharaKebede-n5j
@ZeharaKebede-n5j Ай бұрын
ያለምንም መሠልቸት እንደኔ የሚሠማው ❤
@EphremSeid-y2p
@EphremSeid-y2p 2 ай бұрын
አቦ እንኳን ወሎዬ ሆንኩ ❤❤❤❤❤ ድምቅ ያለ ዘፈን
@FantaFantach
@FantaFantach Ай бұрын
አማራ መሆን መመረጥ ነዉ😮❤
@HikmaHussein-gt1ev
@HikmaHussein-gt1ev 2 ай бұрын
ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት በጣም የወደድኩት ከወሎ ሙዚቃ ይሄ እና አለም አለምየ ነው❤ ምርጥ አንደኛ ባህሉን የጠበቀ እናመሠግናለን እህታለም ❤❤❤
@zainabahmed9734
@zainabahmed9734 2 ай бұрын
My ወሎ❤❤❤❤ አማራየየ❤❤❤❤
@gxydyxyyx3629
@gxydyxyyx3629 2 ай бұрын
ገራሚ ስራ ነው አለን ከወሎ በርቺ
@See-3-6-21
@See-3-6-21 2 ай бұрын
Wowww My people Amhara 💃🏽❤️❤️❤ ወለላ ህዝብ በዓላችን ውብ 🩵🩵🩵🩵🩵🩵❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@حسين-ص1ر6ز
@حسين-ص1ر6ز 2 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን ❤
@muleab9812
@muleab9812 2 ай бұрын
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤
@meseret.12
@meseret.12 23 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ክሊፕ ነው አልባሳቱ ሙዚቃው አንደኛ በርቺ እህታችን❤❤
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 2 ай бұрын
አማራየ ደሜ ወሎ ❤❤❤❤
@TedrosAbera-ym7gm
@TedrosAbera-ym7gm 2 ай бұрын
ወለላ ነው ወሎ 💚💛❤️🤌🥰🔥🔥
@abnetbelayhun6335
@abnetbelayhun6335 Ай бұрын
Betam betam yigermegnal የግጥሙ እና የሚጠቀሱት ባለ ታሪክ የወሎ ልጆች በተለይ አባ መፍቀሬ ያነሳሽበት መንገድ መቼም አይሰለችም የዜማ እና የግጥም ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም እነዚህን የመሠሉ ስራዎችን እየሰራሽ አስተዋውቂልን ነገር ግን ሃሳብ የምሰጠው የ አባ መፍቀሬ ፎቶ ቀረፃ ውስጥ ቢኖር እና ተንታ ሚካኤል የንጉስ ሚካኤል ቦታ ቀረፃው መካተት ነበረበት ።
@GARAtube
@GARAtube 2 ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው :: በርቺ
@asalifDemlew-12
@asalifDemlew-12 2 ай бұрын
ወሎየ እኮ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን
@ፋሚሊሚድያ-ጐ7ሠ
@ፋሚሊሚድያ-ጐ7ሠ 2 ай бұрын
ሚሚ ምርጥ ሥራ አይ ወሎየ መሆን ለራሱ መታደል ነው እኮ ላይክ አድርጉ እስኪ ውሎየወች❤❤❤❤❤❤❤ my Love
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 13 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 163 М.