Ethiopian Music : Dan Admasu (4 kilo) ዳን አድማሱ (4 ኪሎ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

  Рет қаралды 2,278,129

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@TamaTama-vv5fm
@TamaTama-vv5fm 8 ай бұрын
ይሄው አሁን እንደ አዲስ እየተሰማ ነው ይሄ ትውልድ ከደነዘዘበት የሚያነቃ ምርጥ ስራ ነው 10/6/2016ዕረቡ
@tesfagebremariyam8122
@tesfagebremariyam8122 Ай бұрын
ጥቅምት/29/2017 ዓም እየተሰማ ነው
@biruktayitw.mariam6477
@biruktayitw.mariam6477 5 жыл бұрын
ይሄን የዘፈነው ቴዲ አፍሮ ቢሆን ስንቱ አሽቃብጦ ነበር!! ገራሚ ግጥም ከአሪፍ ድምጽ ጋር👌
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 4 жыл бұрын
Exactly he is a legend
@kidistwondmu8199
@kidistwondmu8199 4 жыл бұрын
ሄለን ትክክልሽ ነሽ አሽቃባጭ ሁላ ዳን አንተ ግን …1 ኛ
@abiylemma2803
@abiylemma2803 4 жыл бұрын
Fuck you 🖕🖕🖕
@addisabinet5219
@addisabinet5219 4 жыл бұрын
Yes.Dan number 1.
@tsiethio9551
@tsiethio9551 4 жыл бұрын
4reallll
@AmareSeboka
@AmareSeboka Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ለሄደውም ለመጣውም ለሚሄደውም ለሚመጣው ጋብዙልኝ ዳን አድማሱ ሌላኛው ቴዲ አፍሮዬ
@nebiyou7
@nebiyou7 5 жыл бұрын
ለገባው ትልቅ ሙዚቃ ነው። underrated ! 🦁
@EndeshawTarekegn
@EndeshawTarekegn 9 ай бұрын
emigerm ere enes teddy afro zefen gar mnm aliteleyayebignim!yileyal!!!!!!
@ሰው-ጘ1ፈ
@ሰው-ጘ1ፈ 6 жыл бұрын
ዳን የዘመኑ የሙዚቃ ድንቅ ልጅ ብዬሃለሁ በስምንት ደቂቃ ዘፈን የሃያሰባት አመታት ጉዞዓችንን አስቃኘኸን እጅህም ድምጽህም ይባረክ ኑርልን
@yohanneskahsay2734
@yohanneskahsay2734 24 күн бұрын
ስድስት አመት ሆነው የጠየቃችሁት ለውጥ እንዴት እያደረጋችሁ ነው? ሁሉንም ነገር ናዳችሁት ደናቁርት ሁላ::
@ሰው-ጘ1ፈ
@ሰው-ጘ1ፈ 22 күн бұрын
@ የብልጽግና ፉንጋነት ወያኔን ቆንጆ አያደርገውም ደግሞም የሃያ ሰባት አመት ጉዞአችንን አስቃኘከን እንጂ አሁን ለውጥ አለ የሚል ነገር አስተያየቱ ላይ አልተጻፈም ነፈዞ
@danielweldu6399
@danielweldu6399 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ምን ኣይነት ድንቅ ጥበብ ነው ! ዳን ኣድማሱ ላንተ ኣለማድነቅ ኣይቻለም you're an artist ❤❤❤
@markaria1123
@markaria1123 Жыл бұрын
Hamasien Sele semichalew ayidele ??🥺😳🥰
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 Жыл бұрын
እጅግ ገራሚ ግጥም እና ዜማ ነው!! በተለይ ግጥሙ እጅግ ረቂቅ ነው!! ብዙ አለመደመጡ ይገርመኛል!! Great respect to Dan!!
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 3 ай бұрын
Zemenu ye tanamo kashamo selehone new😏 yeha master piece for z century music🥰🥰🥰 yaltesemawe gen yemetalll……
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአቀናባሪው ለዳግማዊ አሊ ዳን አድማሱ ምርጥ ድምፅ ቀጥልበት
@henihabeshawi
@henihabeshawi 2 жыл бұрын
የግጥሙ ረቂቅነት እና የዜማው ውበት የሚደንቀኝ ሙዚቃ ነው።ዳን የሚደነቅ እና ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው የሰራኸው ።
@samio5896
@samio5896 4 жыл бұрын
ቢሰሙት የማይጠገብ ምርጥ ሙዚቃ!!! anyone listening in 2013?
@Infinity-bt9qy
@Infinity-bt9qy 10 ай бұрын
2024/16
@Trevor7302
@Trevor7302 3 ай бұрын
Bro that year passed like 11 years ago 😂 u ok , do u know where u are? 🤷🏽‍♂️😂🤦‍♂️
@samio5896
@samio5896 3 ай бұрын
@@Trevor7302 2013 Ethiopian calendar
@kalkidantilahun5071
@kalkidantilahun5071 4 жыл бұрын
The most underrated and yet the most talented contemporary music man. Good lyricist, awesome voice and of course mesmeric melody. Keep it up Dan, the next icon.
@hannsahmed2352
@hannsahmed2352 5 жыл бұрын
ይሄ ትውልድ ይሄን ልጅ መስማት አለበት ምክንያቱም በእውቀት የተገነባ ሠው ነው። ሠው በነ ያሬድ ነው ሚያብደው
@bereketgebrezgi7696
@bereketgebrezgi7696 6 жыл бұрын
The best!!! I'm from tigray,I love it no matter what he said,Dan you rock it Man!!!!one love Ethioapia!😍
@bereketgebrezgi7696
@bereketgebrezgi7696 6 жыл бұрын
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ እንደዚ ተደብቆ እሚሳደብ ወንድ?!!!!አባየ let's meet ወንድ ከሆንክ?!!what do you think?!lol
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 6 жыл бұрын
@@bereketgebrezgi7696 Acsept apology from wisest "1" Ethiopian.
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ 5 жыл бұрын
Yes one Ethiopia.
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 4 жыл бұрын
አንድ ነን bor የትም ብንሄድ ደማችን ሀበሻ ነው ይመችህ ዘርኝነት ይውደም አንድነት ይለምልም♥
@imsubingtoeveryonewhosubbs8724
@imsubingtoeveryonewhosubbs8724 4 жыл бұрын
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ የቆማጣ ልጅ ቡዳ ደብተራ ቆምጬ እናንተን ከሀገራችን እስካላወጣን ሰላም አናገኝም ኢንሻ አላህ በቅርቡ ከኦሮሚያ ትፀዳላቹ ነፍጠኛ ቡዳ እንደዚ የኢትዮጵያን ብሐረሰቦች እንደናቃቹ አትቀሩም ቆይ
@wondo1
@wondo1 6 жыл бұрын
ጥልቅ መልእት ከሚገርም ድምጻ ጋር love it
@መጨረሻየንአሳምረውያረብ
@መጨረሻየንአሳምረውያረብ 4 жыл бұрын
ይህን ግጥም ዶክተር አብይ ነው መሰል የፃፈው ባአፅሟ አስቀራት
@eyueletansa8604
@eyueletansa8604 6 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን እስክሰማው ድረስ አማርኛ ማውቅ ይመስለኝ ነበር
@girmamekonen863
@girmamekonen863 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቅኔያዊ ስንኞች በሳል ግጥም ነው በርታ ይመችህ።
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
Me TOOOOOO!
@Arisbaey
@Arisbaey 4 жыл бұрын
enemmm, mulu getemun shemedejalhugn trgumun alakm
@dawitbekele6975
@dawitbekele6975 3 жыл бұрын
You killed me man...lol me too
@melakehailu4847
@melakehailu4847 2 жыл бұрын
I was thinking like that
@ፊሸይምራራ
@ፊሸይምራራ Жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ሲሰማ ያ ደግ የኢትዮጵያ ህዝብ ያስታውሰኛል ሆዴ ባባ ያ ደጋጉ ጋዶኜቼ ዎንድሞቼ ይናፍቀኛል ኣዲስ ኣበባ ጎደናዋ ይናፍቀኛል ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለ ኤርትራ ሰላም ለሙሉ ኣለም 🇪🇹 🇪🇷 🌍 ወንድሜ ከዚህ ሚበልጥ ስራ እንድትሰራ ብተስፋ እጠብቅህኣለው ብራቮ👏👏👏
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗
@girmakebede9262
@girmakebede9262 5 жыл бұрын
just when we start to think there are no more good singers and songwriters, this guy comes in to save the day!brilliant!
@kaleabtsegaye6557
@kaleabtsegaye6557 4 жыл бұрын
Abo yimechih ye liben new yawerahew gin chigiru zemenu ye gitim sayhon arif aquam yalat chick wey arif video mehonu new
@mikiscoffield1815
@mikiscoffield1815 4 жыл бұрын
Speak for yourself.. Say "I" rather than "we"
@d25972
@d25972 2 жыл бұрын
ወንድሜ ወንድሜ ወንድሜ... ወንድሜ... ነው የምትመስለኝ .....
@likumebrate4704
@likumebrate4704 2 жыл бұрын
@@kaleabtsegaye6557 z,,,,,,,,,aa0+vvvvvvvvvvvovvov,vvh,v,vv h,
@makim3975
@makim3975 Жыл бұрын
​@@kaleabtsegaye6557❤❤❤
@bekibeki9414
@bekibeki9414 4 жыл бұрын
ትውልድ ትርጉም ባሌለው በነሳንጆ , በነ ያሬድ ሙዚቃ ደንዝዞል ይህን ሙዝቃ እንደ ቅርፅ መቀመጥ ያለበት ሙዚቃ ነው 27 ዓመት ሙሉ የታሸንበትን ነው በ ሙዚቃ ዳና አድማሱ መቅኔ ያስቀመጠልን ወደ ፊት ልጆቻችን ሊያዳምጡት ይገባል 1M ብቻ መታየቱ መጣም አሳዝኖኛል ይህን የመሰለ ሙዚቃ
@Noor-n6p9q
@Noor-n6p9q 6 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ቴዲ የዘፈነው ቢሆን ኖሮ: ጋዜጠኞች ስንት ጊዜ ባወሩ: ሚዲያዎቻችን ስንቴ በጋበዙን ነበር።
@ermiasambawe6476
@ermiasambawe6476 5 жыл бұрын
በመንጋ ጭሆት እና ቲፎዞ በተሞላው የሀገራችን ሙዚቃ ውስጥ ከቴዲ አፎሮ ቀጥል እራሱን ሁኖ የመጣ ድምፃዊ ቢኖር ዳን አድማሱ ነው።
@adiyamyohanse833
@adiyamyohanse833 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፈን ለቀዶሞዎ ሚስቴ ጋብዣታለው
@ericareynolds9278
@ericareynolds9278 6 жыл бұрын
ጀግናው የአፄ ፍሲለደስ ያርበኞች ዘር 💚💛❤️መልእክቱ ውስጠ ወይራ ነው ኢኢትዮጵያ እንዲህ አይነት አርቲስቶች ያስፈንጏታል
@DailyLife833
@DailyLife833 6 жыл бұрын
የተከፋ ሰሚ ባታ ነች እናቱ፣ ተባረክ፣ እመቤቴ የለመኗትን ሰሚ፣ ከአለም ማማ ላይ የምታስቀምጥ ባለጸጋ እመቤት፣ በረከቷ ይደርብን፡፡ እመቤቴ የቃል ኪዳን ቤትሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት፡፡
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@tigelunibere1801
@tigelunibere1801 10 ай бұрын
የምር የሚገርም ሙዚቃ ሁልጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ።
@alissonyheraldinonzuetacab3236
@alissonyheraldinonzuetacab3236 Жыл бұрын
While in Ethiopia my closest friend who is now my Gashe, introduced me to this song, while we were driving around 4kilo. Although I don’t understand Amharic that well, I know this song carries a lot of connotation and now Everytime I miss Ethiopia, and my time there, I play this song, trying to remember the hospitality and the warmness of the people. Long life to Umama Ethiopia 🇪🇹♥️
@robh3035
@robh3035 6 жыл бұрын
This song is underrated!!! Put your political views aside and listen to it few times to understand, because of the complexity of lyrics. This song and his previous album is amazing, Dan admassu might be the closest thing to teddy afro in the near future. This is what we call pure art!
@leularia
@leularia 3 жыл бұрын
After 3 years zy noticed it....
@Badboy-mq1uj
@Badboy-mq1uj 2 жыл бұрын
*teddy and tilahun combined
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 2 жыл бұрын
Perhaps but this sounds brilliance ❤️
@mejiger
@mejiger Жыл бұрын
And now ? Did u get a better one in 4 kilo?
@LexlutherVII
@LexlutherVII Жыл бұрын
i love this cool hero 😎💗💗
@mikiyastariku6382
@mikiyastariku6382 11 ай бұрын
እሚገርም እና እሚደንቅ ትውስታ ነው ደስ የሚል እዲሁም ጡሮም ያልሁነ ብቻ ወደ ትውስታችን ያመጣል እደገና በኛ በቦታው በነበርነው በኖርነው ልጆች ቢሰራ ደስ ይለኛል አብረን እንስራው
@alemayehugebru
@alemayehugebru 6 ай бұрын
አንድ ነው አትበሉኝ ነጠላ ሲንግል፣ አርባ አልበም መልዕክቱ ብቻውን ሲያክል፡፡ ባትዘፍን ከእንግዲህ ጌታ እስኪመጣ፣ ዜማህ ይዘልማል አንደኛ እንደወጣ፡፡
@ሀብትሽተስፍሽ
@ሀብትሽተስፍሽ 6 жыл бұрын
ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ዳን አድማሱ በጣም ነው ያኮራከን ሙዚቃ እንደአንተ አይነቱ ዕውቀት ያለው ሰው ቢጫወት መልካም ነው በእውቀት እና በቅኔ!!! መልክቱ ለተረዳው ሰው በጣም ነው ሚገርመው የልጁ አህምሮ ቀጥልበት!!!
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ 6 жыл бұрын
Okeooooooooooooo🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@clintontilahun5689
@clintontilahun5689 4 жыл бұрын
To be honest, every time I heard this song it really made me emotional and made me cry a happy tear. YOU ARE A GENIUS SINGER, that's all I can say.
@LexlutherVII
@LexlutherVII Жыл бұрын
same💗💗
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 2 жыл бұрын
ልቤን ሰነጣጥቆ የሰረፀ ዘፈን ....4ኪሎ💕ተባረክ የኔ አንበሳ... አንጠፋም ...አገሬ ወልዳለች በሁሉም ጥበብ የተካኑትን 💚💛❤️
@eyob22
@eyob22 Жыл бұрын
ከ፬ አመታት በኋላ ዛሬም እንደአዲስ ያስደንቀኛል። የሙዚቃው ፈርጥ ዳን
@markostefera6424
@markostefera6424 Жыл бұрын
This guy is the most underrated singer.
@selamawitmekbib1727
@selamawitmekbib1727 8 ай бұрын
I agree👌
@bossman9569
@bossman9569 6 жыл бұрын
OMG😱, I love Ethiopian music before everything and Ethiopian also I wish all the best👍💯 for them, but I'm from Sudan and now in France
@mesobtube93
@mesobtube93 4 жыл бұрын
we love you 🇪🇹
@AbduAhmed-yh3wn
@AbduAhmed-yh3wn Жыл бұрын
ሲሄድ ባላምባራስ ሲመለሱ ራስ ወትሮም ደንቆን ነበር ያንቺ አነጋገስ🙌 ይድረስ ላሁኑ 😊
@desalegnambaw6530
@desalegnambaw6530 Жыл бұрын
ያለተነገረለት የኢትዮጵያን እና ባልስጣናትን ጉድ ቀድሞ በቅኔ የነገረን እኛ ግን ያልሰማነው ጀግና ሰው 💪💪💪
@danhen141
@danhen141 6 жыл бұрын
the lyric is explosive and still figure out some words that I have never heard!!! Great job!!!
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ 6 жыл бұрын
የተገፋ ሰሚ ባሀታ አለች እናቱ "አራት ኪሎ " 👍🏽 ተመችቶኛል
@nardosatnafu6205
@nardosatnafu6205 2 күн бұрын
ሁሌም የሚያሳዝነኝ የምወደው የማልጠግበው ዘፈን! ዳን ቅኔ ዘራፊ።
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 2 жыл бұрын
እሚገርም ግጥምና ድምጽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ🙏🙏🙏 አገራችንን እ/ግ ይጠብቅልን ።
@siyoumregadabulbula3943
@siyoumregadabulbula3943 9 ай бұрын
ከእለት ወደ እለት ስሰማ ልክ እንደ ወይን የሚጣፍጥ ምርጥ ዘፈን!!! በተለይ ግጥሙ የተለየ ነው። Big respect
@alphapack4839
@alphapack4839 3 жыл бұрын
መቼም የትም እንደዚህ አይነት ዘፈን አይተንም ልናይም አንችልም
@emanmohammed7777
@emanmohammed7777 6 жыл бұрын
የዚን ልጅ ድምፅ ሚወድ
@mekbibshifferahu7828
@mekbibshifferahu7828 6 жыл бұрын
Dan Spectacular !
@emmushet
@emmushet 6 жыл бұрын
@@mekbibshifferahu7828 እንደ ሌሎቹ የሚያጎበጉብለት (ቲፎዞ) አጣ እንጂ እጅግ ምርጥ ድምፅ ያለው ከዚህ በላይ መስራት የሚችል ልጅ ነበር . . . .
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
@@emmushet ትክክል እኔንም የሚያቃጥለኝ ይሄ ነው ለኔ የአመቱን ምርጥ ስራ ነው የሰራው ግን ያለቲፎዞ አይሆንም
@AbenezerAssefa-ps9xu
@AbenezerAssefa-ps9xu 7 ай бұрын
Anyone 2024
@teddy6326
@teddy6326 6 ай бұрын
Abey seltelahute aldametem
@leunama758
@leunama758 6 ай бұрын
አለን ከገዳም ሰፈር ያው ጎራቤት ነን አራት ኪሎ ታኮሩኝ ነበር የፌዴራል እረት ነበረቹ ያራዲዬ ልጆች ቆዬልኝ
@teddy6326
@teddy6326 6 ай бұрын
@@leunama758 tebeltehale fersualle
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 5 ай бұрын
Here we go!!!
@ብሩክ
@ብሩክ 4 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ገና 2016 ላይ ነን😁
@Lifep81
@Lifep81 3 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ብሰማው የማይሰለቸኝ የቅኔ ባላባት ብየካለሁ በተለይ አሁን ላይ
@yohannesdemeke1508
@yohannesdemeke1508 6 жыл бұрын
አራት ኪሎ ናስማስርሽ መውዜር ዝናር ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን አራት ኪሎ ወርቅ አልማዝሽ ሞልቶ ቢናር ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን አራት ኪሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ፊት በር አራዳ ዳኛው ከላይ ክሴን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ድምፄን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ አብደላ ካኒው ልብስ ሹመት ቀሚስሽ ምን ነበር ሰው መውደድ ባይከለክልሽ ነግሰሽ ካለፍቅር ሁሉም ከሚል አቤት ተወደሽ በቀረ መባል ቀዳማዊት ባትበድያት ትናንት አንዲት ደሃ ነፍሴን ስም ይቆይሽ ነበር እንደ ጥሩ ሐማሴን ዳሩ ማንን ሰምተሽ ሳለሽ ክንደ ብርቱ አርገሽው ጩኸቴን ወይ እሪ በከንቱ የፓርላማው ሰዓት ባይዞርም ደቂቃው ቀን ሲቆጥር ክሶኝ ጊዜ ሆነን ዳኛው እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እኔ የአርበኛ ልጅ ነኝ እናንዬ ጆሊ ባር ጊርጊሮ እናንዬ ፈርቶ አይሞት አራዳ እናንዬ በማተቡ ኖሮ እናንዬ በአለወልድ አልነሳኝ እናንዬ ስለቴን በከንቱ እናንዬ የተገፋን ሰሚ እናንዬ ባሓታ አለች እናቱ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ሲሄድ ባራምባራስ ሲመለሱ ራስ ወትሮም ደንቆን ነበር ያንቺ አነጋገስ በሰገነትሽ ላይ ሰቅለሽ ገበርባሬ ጥበብ ነው ብትይው የደነቀ ወሬ ደጅሽ ቢከለከል የእልፍኝሽ አዳራሽ መሆኔ ላልቀረ ያንቺን አልጋ ወራሽ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ናስማስርሽ መውዜር ዝናርሽ ፍቅር አልገዛ ወርቁ ዲናርሽ ኪዳን ገድል ባሓታም አልተማርሽ የካኽኑን ደውል አልሰማሽ ወርቅ አልማዝሽ ሞልቶ ቢናር ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን አራት ኪሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ፊት በር አራዳ ዳኛው ከላይ ክሴን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ድምፄን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ለፍቅር አዋቂ ካላነሰ ወዶ ምን ያደርጋል ፊደል የአቁፋዳ ባዶ የአውራ ዶሮ ቁንጮ ስሙ ነው ኮከን ስንቱ ቆቡን ጫነ ያልተማረውን አልበጀሽ ሰላሳው ያተረፍሽው ዲናር ባብይ ጦም ያዢና ነፍስሽ ፍቅርን ይማር በቄስ ሰፈር ካህን እንዳናስገዝትሽ ለካስ መቼ ጠፋ አበምኔት ቤትሽ ከአቡን በላይ ነው እያልሽ ክብሬና ማዕረጌ ፊትም አልተመለስሽ በአምስት ኪሎ እጨጌ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ሽማግሌም ልከን እናንዬ መልሰሻል ከበር "ፌርማቶሪ! " እናንዬ ነውር የሌለው ቤትሽ እናንዬ ትልቅ አይከበር እናንዬ መቀመጫ ጠፍቶ እናንዬ ሰው ሁሉ ሲቸገር እናንዬ ለማን አርገሽው ነው እናንዬ ያንን ሁሉ ወንበር እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ሊቀ መኳስሽን ወደውት ያጩት ነገር አዋቂ ነው ዳኛ ነው ሲሉት በተማረው ድጓ በፃፈው ግንዘት ድረስ ድረስ አሉት ግባተመሬት የአካፋው ሚካኤል ያለው ስድስት ኪሎ ዘመን አሳየኛ አንቺን ከእጄ ጥሎ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ናስማስርሽ መውዜር ዝናርሽ ፍቅር አልገዛ ወርቁ ዲናርሽ ኪዳን ገድል ባሓታም አልተማርሽ የካኽኑን ደውል አልሰማሽ እኔም አልፈልግ አንቺም ሄደሻል ሁሉም አበቃ ተለያይተናል እንዲኽ ሊያሳየኝ ቀን አንቺን ጥሎ ስንቱን አለፍነው ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ
@የባላችሁሚስትነኝነኝ
@የባላችሁሚስትነኝነኝ 6 жыл бұрын
Yohannes Demeke. አተ ነህ እንዴ ግጥሙን የሰጠኸው
@yohannesdemeke1508
@yohannesdemeke1508 6 жыл бұрын
Tiru koraji negn lol
@northshoaict8774
@northshoaict8774 6 жыл бұрын
it'z interesting phoem,song,music
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
Betame enamsginalen
@efilata7854
@efilata7854 6 жыл бұрын
Thank you wedaja, tinish kebede yile neber lemesemat.
@123hulu
@123hulu 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ክሊፑ ግን አብስትራክት ሆነብኝ ይህን ሙዚቃ ያነ ገሻባ ቢያየው በሂወት ኖሮ
@ethiopea5497
@ethiopea5497 8 ай бұрын
4 kilo eyeferese selehone nw yehen music eyesemahut yalehut😢😢
@mikiyashayliye9843
@mikiyashayliye9843 8 ай бұрын
After teddy afro musics this music is lyrical genius in the history of lyrics in ethiopian music...if u got the real definition u will say "wow"...this is the real definition of struggle of art in the corrupt political world.
@mehari7704
@mehari7704 3 ай бұрын
Ke 70 dereja gar ymesaselal
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ3ኀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ3ኀ 6 жыл бұрын
አራት ኪሎ ምርጥ ሥራ 👌👍👏ዳን አድማሱ እግዚአብሔር ረጅም የሥራ ዘመን ይስጥልኝ ። ቀሪው ዘመንህ የደስታና የብልፅግና ይሁንልህ ።
@gizewamare5267
@gizewamare5267 6 жыл бұрын
ተስፈኛዉ ሙዚቀኛ፡፡ ገና እጅግ በጣም ያስደምመናል፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
@Elle-oh2bw
@Elle-oh2bw 2 жыл бұрын
I can hear this song all day and night still 💯 TRUE and the song, lyrics, and his voice is incredibly AMAZING!!! 👏👏👏
@birukfierew3681
@birukfierew3681 4 жыл бұрын
coment ሳነብ እኔ ልሰጥ ስል ሁሉሉም ብለውታል ግን አንድ ነገር ልበል ይሄ ዘፈን በቀላል አደለም የሰራው ብዙ ለፍተውበታል ባጭሩ እናመሰግናለን የኛ ጀግና
@wondwosenhabte3849
@wondwosenhabte3849 6 жыл бұрын
ዳን ዛሬም አንደኛ እንኩዋን ዛሬ በነፃነት ቀን ድሮም ወደ ውሀላ ነው ወደ ውሀላ ፍት የለም ብለህ. ዘፍነሀል. አይ ድምፅ. እይ ግጥም ዳን አድማሱ ብላቹህ የድሮውንም ስሙት ትወዱታላቹህ
@Sidamaawassa
@Sidamaawassa 6 жыл бұрын
Wondwosen Habte እውነት ብለሃል በጣም ጎበዝ ልጅ ሙሉ አልበሙ በጣም ጥሩ ነው
@saadasadaa5117
@saadasadaa5117 6 жыл бұрын
Etukgdh
@yonatanabeye5493
@yonatanabeye5493 4 жыл бұрын
መቀመጫ ጠፍቶ ሰው ሁሉ ሲቸገር የት አድርገሽው ነበር ያንን ሁሉ ወንበር::
@henokedemile3659
@henokedemile3659 4 жыл бұрын
ጥልቅ ትርጉም ያለው (ቅኔ የሆነ) ሙዚቃ በሚያምር ድምፅ። የእውነት ለጥበብ የተፈጠርክ ነህ! በርታልን እሽ!
@yours904
@yours904 6 жыл бұрын
Dan revived and construct a great deal of contextual poetic messages that resonate for many
@ermiasambawe6476
@ermiasambawe6476 5 жыл бұрын
ከነካሙዙ የአፍሮ ቢት ድለቃ ተላቀን ጀራችንን ነፍስ ላለው ዘፈን መስጠት ስንጀምር እሚደመጥ ምርጥ ስራ ነው
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ድምፅ ከምርጧ 4ኪሎ ጋር
@dawitgirma133
@dawitgirma133 4 жыл бұрын
የግጥሙን ብስለት ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ እንጠብቃለን ደፋር እና ጨዋ ድምፃዊ በርታልን ከሁሉ ግን ስለ ፌክ ድግሪ ያልካት ውስጤ ናት
@gojjotube6207
@gojjotube6207 6 жыл бұрын
እንደዚህም መዝፈን ይቻላል ለካ! በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ኮርተንብሃል፣በርታልን ።
@BreGaraj
@BreGaraj 21 күн бұрын
እደስራው ብዙ አድናቆት እና ዝና ያላገኘ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ዳን አድማሱ 🙏በጣም ነው የማደቅህ የምወድህ
@binacrip6471
@binacrip6471 Жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ትንቢታዊ ነው!! 💛🔥
@ashenafifekadu3663
@ashenafifekadu3663 6 жыл бұрын
ዳና የጊዜው (ያሁን ) ትውልድ ምርጥ ድምፃዊ ነክ ቀጣይ ብዙ ስራዎችን ትሰራለክ ብዬ እጠብቃለው ሚስጥራዊ የሆኑ ግጥሞችክን ተወዳጅ ናቸው ገዘብ ብቻ ስላላቸው የሌላቸውን ጥበብ ለመግዛት ለታትሩ ጥበቡን ባይመርዙትና መክሊታቸውን ቢፈልጉ እያልኩ ወድሜ በርታልኝ ፡፡
@teddy9267
@teddy9267 4 жыл бұрын
This guy can and will go far. I hope he keeps perfecting his craft
@omakyab
@omakyab 11 ай бұрын
2024 and only true legend are here to vibe with this masterpiece 🔥🔥🔥🔥🙏
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 6 жыл бұрын
Great sound, powerful message, and sweet melody. Plus, marvellous arrangement (as always) from Dagmawi Ali. Well done Dan!
@ayelegirma7867
@ayelegirma7867 4 жыл бұрын
Favourite
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 4 жыл бұрын
ይቺ ዘፈን ነቆራ መሆኗን ያወኩት ገና ዘፈኑ እንደወጣ ነበር:: ሰምና ወርቅ ነው ደስ ይላል ብቻ ተመሳሳይ ነገሮችን እንጠብቃለን በጣም አሪፍ ነው::
@emutube5285
@emutube5285 6 жыл бұрын
የእዉነት ትችላለህ ቅኔወችህ ተመችተውኛል ቀጥልብት የንጉሱ ታናሽ ወንድም 😘
@janzemaentertement7493
@janzemaentertement7493 6 жыл бұрын
Subscribe adrigilgn ine yanten adergilhalew
@janzemaentertement7493
@janzemaentertement7493 6 жыл бұрын
Ine aderekuh bel antem subscribe adrigilgn
@yosephHenok0707
@yosephHenok0707 4 жыл бұрын
እዉነትም ፬ኪሎ አበጀሽ ሠላሳው ያተረፋሽዉ ዲናር በዐብይ ፆም ያዢናን ነፍስሽ ፍቅርን ይማር the best
@addisethiopia9145
@addisethiopia9145 3 жыл бұрын
you have to know 4 kilo well to understand what he is saying. Amazing lyrics
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Жыл бұрын
የ 4 ኪሎ ሚሥጢር ሁሌም ይገርመኛል ዳን አድማሱ ደሞ የሚሥጢሩ ጠባቂ ይሄንን የመሰለ የጥበብ ስራ በሱ እንዲገለጥ የፈቀደለት ልጅ ነው
@yonatant.4438
@yonatant.4438 6 жыл бұрын
lyric genius and excellent melody will give you a hit! that happened dan you are the next big star in ethiopian pop music
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 3 ай бұрын
ዳን እችን ዘፈን ለታሪካችን ለአዲስአባችን ትልቅ ማህደር ያስቀመጥክባት በመህንህ ትልቅ ምስጋና የሚገባህ ነህ
@april2031
@april2031 6 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ። ከገባቸው
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
አንበሳ ዘፋኝ ነህ ከዘፈኑ አይቀር እንዲህ ነው! ግጥሞችህ በጣም ጥልቅ ናቸው ጎበዝ ልጅ በርታ።
@berhanufeleke6535
@berhanufeleke6535 2 жыл бұрын
The most underrated artist in Ethiopia.
@natnaelayinalem1639
@natnaelayinalem1639 Жыл бұрын
ማነው እንደዚ የዘፈነ! !!!! ግሩም እንደ አዲስ ትውልድ ሊያደምጥህ ይገባል! !!!!
@መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ
@መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ 4 ኬሎ በጣም ደሥሥሥሥ የሚል ነዉ በርቱልን እናት ሀገራችን እትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ♥♦♥♥♥♥♥♥♦♦♦♥♥♥♥
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 6 жыл бұрын
መቅደስ የማሪያም ልጅ Mekdi Mariyam terdash.
@መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ
@መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም አትለየን ማሮቼ ሰላማቹ ይብዛ
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 6 жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው እጅግ በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው ቅኔ ነው ሁሉ ነገር ቁጭ ቴዲ!!!!!!!!!
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ 5 жыл бұрын
like
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ 5 жыл бұрын
###############
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ 5 жыл бұрын
qmeb
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ 5 жыл бұрын
Yyyyyyyyyyyyyyy
@KalkidanAyelel
@KalkidanAyelel 8 ай бұрын
The most underrated song
@jk6356
@jk6356 5 ай бұрын
onggggg
@getuabenet3865
@getuabenet3865 6 жыл бұрын
ይህ ልጅ ግርማው የለማ መገርሳ ሳቢነቱ የ ኣብይ ግጥሙ የ ጸጋየ ገብረመድህን ዘማው የጋሽ ጥልሁን ገሰሰ ስታየሉ የ ኣሊ ቢራ ነው ታላቅ ታላቅ።የ እትዮጵይ ግንድ ለዘላለም እትዮጵያ ሁኖ ይኑር።
@fifiaddis
@fifiaddis 2 жыл бұрын
I was born and grew up there! I get very emotional 😭 when I listen 🎧it. Missed Arat Killo
@abirnasir7300
@abirnasir7300 2 жыл бұрын
ዋው ዋው የመጨረሻ ዋው በድግሚ በጣም ጥልቅ መልክት ያለው በጣም ገላጭ የሆነ music
@teddy9267
@teddy9267 6 жыл бұрын
Dan Admasu is undiscovered talent. I think he is smart and hardworking. In short, he is superstar waiting to shine with the right song and publisher. just wait and see
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 жыл бұрын
ለህዋት መሽኛ የተዘፈነች ናት። በጣም አደንቅ ሀለሁ። ጥሩ መልእክት አለው። ችሎታህን ያደነኩህ በአካባቢው ያለውን ሰፈር ተጠቅመህ ያስተላለፍከው። የመልእክቱ ትርጉም የሚገባን ይገባናል።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
ዳን አድማሱ ውድድድድድድድ!! ዘፈኑ ሁሉ ለዛ ያለው ድንቅ ልጅ 😍😍😍
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
አራት ኪሎ ማታ ተሰምቶ ጠዋት የሚረሳ ዘፈን ሰልችቶናል ዳን የኔ አንበሳ አንተ ግን የበሰለ ሀሳብ ልዩ የሆነ ሰራ ነዉ ሁሌ ይዘህ የምትመጣዉ በርታ
@mewailfisseha5591
@mewailfisseha5591 Жыл бұрын
The most underrated amharic music ever.
@danielgebremariam
@danielgebremariam 4 жыл бұрын
አቤት የ Bass line. ዳግማዊ አሊ እጅህ ይባረክ።
@mareguassefa5223
@mareguassefa5223 6 жыл бұрын
ያውራ ዶሮ ቁንጮ ስሙ ነው ኮከን ስንቱ ቆቡን ጫነ ያልተማረውን
@Alex3-i4d
@Alex3-i4d 6 жыл бұрын
ለጸጋዬ አራርሳ ይሁንልን
@berrybayou7563
@berrybayou7563 6 жыл бұрын
@@Alex3-i4d ere lehulum nw enji 4 gna kifil sayalfu Dr nen lemilut
@mariyamkonjo8908
@mariyamkonjo8908 6 жыл бұрын
ረምላ የሸገሯ
@hiyawf8413
@hiyawf8413 2 жыл бұрын
Who is listening this wonderful song in 2022? What a masterpiece! Brother, you have what it takes.
@Tube-ms6qr
@Tube-ms6qr 6 жыл бұрын
ኮርቻለሁ....... አቤት የቃላት ፍሰት ገና ገና እጠብቃለሁ ብዙ ካንተ......
@sintayehuwudneh
@sintayehuwudneh 2 ай бұрын
Simply amazing. I even cannot listen Afan Oromo but but this guy makes everything simple.
@hanahirpo27
@hanahirpo27 6 жыл бұрын
Can't stop listening this song.Looove you Dan.you're the best :)
@nourali4549
@nourali4549 6 жыл бұрын
Hy
@yonasbana9429
@yonasbana9429 4 жыл бұрын
ዳን በጣም ትችላለህ ምርጥ ልጅ ነህ ቅኔውን ዘረፍኩት ጊዜ ይጥላል ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 6 жыл бұрын
ላስማስርሽ መውዜር ዝናርሽ ፍቅር አልገዛው ወርቁ ዲናርሽ ኪዳን ገድል ባታም አልተማርሽ የካህኑን ደውል አልሰማሽ ሊቀ መካስሽ ውደውት ያጩት ነገር አዋቂ ዳኛ ነው ሲሉት በተማርው ድጋ በጻፈው ግንዘት ድረስ ድረስ አሉት ግባ ተመሬት፡፡ የወያኔ ግባተ መሬት ተፈጽምዋል፡፡
@ስሜንእርሳሁት
@ስሜንእርሳሁት 5 жыл бұрын
ሁሉም ትዝታዮ ያለው እዚህ ዘፍን ውስጥ ነው የዛሪን አያድርገውና ፬ ኪሎ አንደኝ በአታን ጋዚጣ አንብቤ ቦቼ ጋር በዛው ዘውዲቱ ዋው
@TINATO73
@TINATO73 6 жыл бұрын
ዳን አድማሱ ከዓመታት በኋላ የተገኘሽ ድንቅ ድምፃዊ ነሽ ወርቃማው ድምጽሽ ተመችቶኛል ስንኙም ቅኔያዊ መልእክቱ መልካም! ዳጊ ሙዚቃውን በጥሩ ሁኔታ ከሽኖታል! አንድ አስተያየት ሹክ ስል ደግሞ "እናንዬ" የምትለዋ ፓርት ከቴዲ አፍሮ አበባየሆይ ከሚለው ዜማ "ስማኝ ስጠራህ አንተ ማሲንቆ "የምትለዋ ክፍል ትመሰላለች ሌላው ድምፅህን በሚገርም መልኩ አድንቄዋለሁ በርታ በል መልካም ስራ ነው!!!!
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 жыл бұрын
እናንዬ ማለት የሚችለው ቴዲ ብቻ ነው እንዴ
@TINATO73
@TINATO73 6 жыл бұрын
@@ednashambl2537 ስለ ቃላቱ ሳይሆን ያወራሁት ስለዜማው ነው!! ገቢሽ!
@meremasila1160
@meremasila1160 6 жыл бұрын
Waewwwew
@abebawudu234
@abebawudu234 6 жыл бұрын
ጭላሞ በረገድ b
@Elle-oh2bw
@Elle-oh2bw 6 жыл бұрын
Dan Admassu & Teddy Afro song lyrics are very intellectual and truthful. That's why the message stays in your core. Another, Teddy is born. Thank you! Good work.. ❤️
@henoktakele2638
@henoktakele2638 2 жыл бұрын
እንዲህ የረቀቀ ሙዚቃ ከሰማሁ ቆየሁ ልበል amazing
@zembaba8030
@zembaba8030 5 жыл бұрын
This man is really awesome. he make a nice melody and lyrics . but i guess many of us didn't understand the messages hidden behind the lyrics. huts off Dani man!!!!
@mulerman1922
@mulerman1922 6 жыл бұрын
በእውነት የሙዚቃ ሰው ነህ ትችላለህ፣ስራ እንዲህ ታስቦበት ለመስራት መሰጠትን ይጠይቃል...ውድድ አረኩት፣ጥሞኝ ሰማሁት፡፡
Zebenay
5:18
Dan Ademasu - Topic
Рет қаралды 310 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 36 МЛН
Messay
6:01
Dan Ademasu - Topic
Рет қаралды 232 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН