Ethiopian music (ጓደኝነት) ብርሃኑ፣ ብስራት፣ ያሬድ፣ ኒና፣ አለማየሁ፣ አበባው፣ ማይኮ፣ተአምር፣ አዲስ እና ቢታንያ-New Ethiopian Music.

  Рет қаралды 1,073,156

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@kirazemu620
@kirazemu620 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራበታለሁ በ ኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ like i love u ethio forever
@cynthiakhalil6045
@cynthiakhalil6045 5 жыл бұрын
selamachuyebza❤💞❤😗😗🇪🇹🇪🇹
@burtehabesha1628
@burtehabesha1628 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር እኔ እወዳታለሁ መጠሪያዬ ናት ክብሬ
@ኢትዮጵያችንለዘላለምትኑር
@ኢትዮጵያችንለዘላለምትኑር 5 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@sunight0033
@sunight0033 5 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💛❤️👈ህወቴ ዞሮ መግባዬ ኢትዮጵያዬ
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 5 жыл бұрын
Kira Zemu ኩራቴ ኢትዩጵያዊነቴ
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 5 жыл бұрын
የሚገርም ሙዙቃ &ክሊብ የጓደኛነት ትርጉሙ ለሚገባችው ሰዎች በሙሉ ተጋበዙልኛ
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 6 ай бұрын
አዎ ወላሂ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
ከረጅምምም አመት በኋላ ልቤን የነካው ትልቅ ስራ ነው ዋውውው በሰው ሀገር ሆኜ የድሮ ያለፋ ጓደኞቼን በሙሉ በትዝታ መለስኳቸው።!!! እጅግ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ፤ ይመቻቹህ!!!
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 5 жыл бұрын
ሐገሬ ልገባ ነው ሠላም ግቢ በሉኝ ውድ ኢትዮጵያዊያን 🙏❤❤ሙዚቃው እየሠማው ወደሐገሬ ይመቻቹ እሕት ወድሞቼ ❤🙏
@ሚሪውሎየዋ
@ሚሪውሎየዋ 5 жыл бұрын
Selam gibi mary
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሰላም ያስገባሽ።😍
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 5 жыл бұрын
selam giby
@shibremuhye456
@shibremuhye456 5 жыл бұрын
Selam gibi
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር በጉጉት የኔ ማርች ጎደኝነት ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ይበቃል ሙሉ አለም እግዛብሄር ጨርሶ ይማርክ😘😘😘
@yohanistesfaye4702
@yohanistesfaye4702 6 күн бұрын
ምንም እንኳን ጓደኛ ባይኖረኝም ግን ምን አይነት ገራሚ ምግብ የሆነ ሙዚቃ ነው🎉❤😮
@ሁሉምበጌዜውውብነው
@ሁሉምበጌዜውውብነው 5 жыл бұрын
ሺቃሊትየ ክፉ አይካሺ አጋዥ ጠያቂ የለሺምና 😍😍😍
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@semirabiru5501
@semirabiru5501 5 жыл бұрын
አሚን
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አሜን💚💚💚💚💚
@መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ
@መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ 5 жыл бұрын
ክክክክ አሜን
@hanabarhane4509
@hanabarhane4509 5 жыл бұрын
Hhhh amen
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 5 жыл бұрын
I'm from Eritrea 🇪🇷 I'm proud of Ethiopia people and love you guys God job
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 5 жыл бұрын
@sedetnganenge9800
@sedetnganenge9800 5 жыл бұрын
We love you ♥
@kirazemu620
@kirazemu620 5 жыл бұрын
እኛም በኤርትራውያን በጣም እንኮራለን i love u eritrean people forever
@meaziyemebrehn1369
@meaziyemebrehn1369 5 жыл бұрын
እኛም በጣም ነው የምንወዳቹ ከማንም ከምንም በላይ በደም የተሳሰርን የአድ እናት ልጅች ነን ሰላም ፍቅር ለኢትዮ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏😍😍😍👈የሚያኮራ ታሪክ ያላቸው እንቁ ህዝቦች 💋💋💋💪💪💪
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 5 жыл бұрын
I,am from eritrean,🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
@tinsudesign7136
@tinsudesign7136 5 жыл бұрын
💚💛❤️ ፍቅር 💚💛❤️ ሰላም 💚💛❤️ አንድነት ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን ሙሌ እግዚአብሔር ጤናህ ይመልስልህ ጛደኝነት መልካም ነው በቅንነት የተከፈተ KZbin ነው ጛደኛየ ይሁኑ
@tinsudesign7136
@tinsudesign7136 5 жыл бұрын
አሜን
@tsehay8941
@tsehay8941 5 жыл бұрын
አሜን
@mezmurchawalla7274
@mezmurchawalla7274 5 жыл бұрын
Amen
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
አሜን💚 አሜን💛 አሜን❤
@burtehabesha1628
@burtehabesha1628 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 5 жыл бұрын
አንድ ስንሆን ያምርብናል ሁሌም እንዋደድ አንለያይ አንድነታችን ይቀጥል ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@TheNewEthiopiaTube
@TheNewEthiopiaTube 5 жыл бұрын
_ስለ ጓደኝነት| በእውነት አስገራሚ ሙዚቃ ነው!!! በሕይወትዎ ውስጥ ምርጥ ጓደኞች ያሉት ሰው አለ? ካለዎት ስማቸውን ይፃፉ_
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 5 жыл бұрын
Selam betam emwedait godgay
@ደስቲየመኩሪያየልጅ
@ደስቲየመኩሪያየልጅ 5 жыл бұрын
አለኝ በጣም እምወዳት ጓደኛየ ዜድ
@TheNewEthiopiaTube
@TheNewEthiopiaTube 5 жыл бұрын
@@ደስቲየመኩሪያየልጅ ትገናኛላችሁ?
@ደስቲየመኩሪያየልጅ
@ደስቲየመኩሪያየልጅ 5 жыл бұрын
@@TheNewEthiopiaTube አወ
@ደስቲየመኩሪያየልጅ
@ደስቲየመኩሪያየልጅ 5 жыл бұрын
@Mulualem Tube እሽ እህት
@sofiibatii7906
@sofiibatii7906 5 жыл бұрын
ለሙሌ ስል ነው የማየው የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ኢትዮጵያዊ ስንተባበር ያምርብናል ፈጣሪ ይስጣችሁ ሙሌ አላህ ጤናህን ይመልስልህ
@የዚድሙሀመድ
@የዚድሙሀመድ 5 жыл бұрын
ሙዚቃ አድማጭ አዴለሁም ግን ዴስብሎኛል ኢትዮጲያዊ በመሆኔ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@እማየኔሂወትእወድሻለሁ
@እማየኔሂወትእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
አይለያችሁ ውዶች ሙልዬ አላህ ያሽርህ ወንድም ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ ትልቅ ክብር አለው በጣም ያኮራል
@tsehay8941
@tsehay8941 5 жыл бұрын
ፊልም መስሎኝ ነበር ሙዚቃ ነው እንዴ አሪፍ ነው ማነው እንደኔ( የእንግዳሰው) አድናቂ 👆Like👍
@Sarbet888
@Sarbet888 5 жыл бұрын
me too
@konjitgirma9647
@konjitgirma9647 5 жыл бұрын
Wowwwwwww Endet Yimasital Betam Desitilalachu Kalat Yatiragnal Ba Unet Ethiopiawinat ba mahone kurat yisemagnal i love you wowwww
@kiddonet1
@kiddonet1 5 жыл бұрын
ዋው! በጣም ግሩም ስራ ነው ውድ የኢትዮጵያ ልጆች!!!! ፍቅር ያሸፈንፋል💓 ኢትዮጵያ ትቅደም!!!✊ 💚💛♥
@HayatHayat-cm5xw
@HayatHayat-cm5xw 5 жыл бұрын
አንደኛ ነው
@humanfan4749
@humanfan4749 5 жыл бұрын
This is one of the best music about friendship ,we need such kind of music ! Thank you guys
@tofiktemam7143
@tofiktemam7143 5 жыл бұрын
wow ጓደኝነት እንደዚህ በሙዚቃ ሲገለፅ ሰምቼ አላውቅም ነበር 'ደስ ይላል ጓደኝነት'
@ሠሊናሠላም
@ሠሊናሠላም 5 жыл бұрын
ዋው👌 በአብሮነት ጎዳና❤ ጓደኝነት❤ምርጥ ስራ
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ 5 жыл бұрын
ዋው አይቼ ሳልጠግበው አለቀ ኢትዮፒያዊነቴ ኩራቴ !! እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ ሙሌ የኔ መልካም ለእናተንም የልፋታችሁን ዋጋ እግዚአብሄር ይክፈላችሁ መልካምነትን አስተምራችሁናል መጨረሻችሁን ያሳምረው 👏
@zaratube490
@zaratube490 5 жыл бұрын
ኢትዬ ለዘላለም ትኑር💚💛❤One love💕
@እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ
@እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ 5 жыл бұрын
ዋው ግጥሙን የፃፍው ከልብ ነው ክሊቡም እደዛው አወ ደስ ይላል ጓደኝነት 💚💛❤️👈👯👭👫👬👩‍❤️‍💋‍👨👩‍❤️‍👩
@mekdesmengistu8172
@mekdesmengistu8172 5 жыл бұрын
Wow endezi nw ethiopiwinet hagere selamish yibeza 🇪🇹
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ የጎደኝነት ጥግ ዘና እያደረጉ ምልክትን ማስተላለፍ ወንድምን ጎደኛን መርዳት ሙሌ እግዚአብሔር ምርቱን ይላክልህ ወንድሜ
@ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ
@ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ 5 жыл бұрын
ሙሌ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ኢቶቢውይ በመሆኔ እኮራለሁ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ትምርት አዘል ዘፈን ነው እደዚ ነው ጓደኝነትማለት በጣም ጥምረታችሁ እዴት ደስ እደሚል አላህ አፍያክን ይመልስልክ ሙሌ ኢንሻአላህ ድነክ የምናይክ ግዜ እሩቅ አይሆንም ቅርብ ነው
@yonatantesfaye1565
@yonatantesfaye1565 5 жыл бұрын
This is the music I was waiting for a while that have a real meaning on it.
@dagislife9261
@dagislife9261 4 жыл бұрын
Friendship
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ገራሚና ድንቅ ስራ ነው። ስለብርሃኑ ተዘራ በግል የማውቀው እውነት አለ። እሱም ብሬ ላላ የእውነት ሠው የሆነ ምርጥ ጓደኛና ለሀገሩና ለህዝቡ ጥልቅ ፍቅር ያለው ወንድማችን ነው። ሌሎች ተተኪ አርቲስቶቻችን ከብርሃኑ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገር copy ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
@ethioqueen-19ethiopian16
@ethioqueen-19ethiopian16 5 жыл бұрын
ሰው😍 ለመርዳት😍😍 ሰው መሆን በቂ ነው ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርጌልን😍😍
@liyayoutube8265
@liyayoutube8265 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ጓደኝነት እንደናተ ከሆነ ሙሌን ፈጣሪ ይማረው
@habtamraya6364
@habtamraya6364 5 жыл бұрын
ውድ የኢትዮ ልጆች በያላቹህ በት ስላማቹህ ይብዛ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 жыл бұрын
የኔማሮች እኳን ደመና መጣችሑ. ዋውነው. ሙልየ. እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርሕ. ባባየ
@zeyibagashu3655
@zeyibagashu3655 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው👍 የችኮችን መቀመጫ እና ሁማን ሄር ማየት ሰልችቶን ነበር 😁😁
@Temuvlog
@Temuvlog 5 жыл бұрын
ጓደኝነት ድንቅ ሙዚቃ ነው ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ጥምረትም ነው። ኢትዮጵያዊነት እና ኢትዮጵያ ይለምልም ትለምልም
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እኮ መተዳል ነው ከምር😇🤗ሁላችሁንም ስወዳቹ❤
@እማእይወቴአባየአለኝታየ
@እማእይወቴአባየአለኝታየ 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶንኛል ማሮችየ
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 5 жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ ደጋግመን በማየትና ላይክ እንዲሁም ሼር እያደረግን የሙዚቃውን ግብ እናሳካ ኢትዮጲያዊነት ለዘላለም ይኑርርርርርርርር
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
የኢመራት ፖሊሶች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ምክንያቱም ምንም አይነት ወንጀል ቢኖር ሚዲያ ላይ እንዲወጡ አይፈልጉም እግዚአብሔር አምላክ ረድቷት የኛንም አገር ሰላምዋን ብቻ እንድንሰማ ፍቃዱ ይሁንልን 🙏💁🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስታምሩ ምረጥ ስራ ነው የሰራቹት በርቱ
@-tube4136
@-tube4136 5 жыл бұрын
ሙሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እማምላክ ካንተ ጋር ትሁን
@ienahamere6055
@ienahamere6055 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ምርጥ ቅንብር እውነት ሁሌም እንዲህ አይነት መተባበር ይቀጥል እግዚያብሄር ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ ኢትዮፕያ ለዘላለም ትኑር
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
አቦ የሌለ ይመቻል።ሁሌም አንድ ያድርገን። ያልተጠበቁ አርቲስቶች ሁላ ተሰብስበዋል።ይሄ ሰርፕራይዝ የሆነ ስራ ነው።ይመቻችሁ።
@hanichotube
@hanichotube 5 жыл бұрын
በኢትዮጽያነቱ የማይደራደው ሰው ቢኖር አንተ ነህ ባህላችን ክብራችን ማንን ይችን ኩራታችን
@hanichotube
@hanichotube 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ ፍቅር ያሸንፍል
@zemzemseid958
@zemzemseid958 5 жыл бұрын
ደስስ ይላል ዜማው ክሊፑ ብዙ ነገሩ እንደጠበኩት ነው። ያሬዶ ትዝታ ዝፈን ለስላሳ ሙዚቃ ያምርብሃል
@starboy7788
@starboy7788 5 жыл бұрын
Wow endezi new metebaber one Love ❤️
@betybeyot2452
@betybeyot2452 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ከምርጥ ክሊፕ በስደት ላወኳቸው ምርጥ ጒደኞቼ ተጋበዙልኝ
@deruyefeseha996
@deruyefeseha996 5 жыл бұрын
​💙ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን ፡ = 😂ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን 😏ስትጠላውም ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር🙏 የሚልህ ሲከፈህም😟 አብሮህ የሚሆን ነው፡ 😒ግን ምን ያደርጋል ሁሉም የራሱን ስሜት ብቻ የዳምጣል 😂ስትደስት አብሮህ ይሆናል ሲከፋህ ትቶህ ላሽ ይላል... ግን ምንም ቢሆን ሁልጊዜም አንት ለስዎች 👨‍👨‍👧‍👦መልካም ሁን 😉ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት አምላክ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን 👍ጓደኛ👫 ይስጥህ ይሆናል😍፡፡
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 5 жыл бұрын
Ewnet new 😍
@imissumomethiopia541
@imissumomethiopia541 5 жыл бұрын
ፍጣሪ ለሁላችንም እውነተኛ ጉአደኛ ያድለን🙏በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ሙሌ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤😘👏
@hlinaelu1012
@hlinaelu1012 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ያሬዳ እንደዚይ ሰከን ብለክ ስትዘፍን ያምርብካል ዛሬይ ገና ተረጋጋ
@apartadam6539
@apartadam6539 5 жыл бұрын
Hlina Elu lol kkkk
@batebutamar3030
@batebutamar3030 5 жыл бұрын
Ewente new ebde selhune telubege aludewme Gen zare seken beluwale
@yordistube3715
@yordistube3715 5 жыл бұрын
Edeme le “Guadynt zefen” 😂☺️😍
@shureseifu7712
@shureseifu7712 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@shureseifu7712
@shureseifu7712 5 жыл бұрын
Wow Best Music 👌👏👏
@SaraSara-be6yv
@SaraSara-be6yv 5 жыл бұрын
ዋው ምገር ግጥም ነው አላህ ለኢትዮጵያ ህዚብ በሙሉ ፍቅር ይስጥ እውነት በአሁን ሁኔታ እትዮጵያ እንዳትቀጥል ሁላችንን በየሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ አላህ ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይጠብቅልን ፍቅር ይስጠን ዘር ሀይማኖት ሳንል ያኑረን በሰላም
@እናቴዉስጤናትአለምዬ
@እናቴዉስጤናትአለምዬ 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👈💚💛❤ ደስ ስትሉ
@ሀናየአቻምየለሽልጅእማእወ
@ሀናየአቻምየለሽልጅእማእወ 5 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም አንድነት ብልፅግና ለእምዬ ኢትዮጽያ ሀገሬ ይሁልን።አሜን ታምራላቹህ ጋደኝነት ከቃል በላይ ነው ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ayrusbirera8752
@ayrusbirera8752 5 жыл бұрын
I love Ethiopian 💚💛❤
@Mነኝየመከነሰላሟ-r9l
@Mነኝየመከነሰላሟ-r9l 5 жыл бұрын
ወይኔ እንደት ያምራል የስደት ጓደኞቸ ተጋበዙልኝ ርዘም ባለ ብየ ተመኘሁ
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 5 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰውች እጃቹ ይቆረጥ ምቀኞች አሁን ይሄ ምኑ ነው ዲስ ላይክ የሚያስደርገው
@Susu-hp4ie
@Susu-hp4ie 5 жыл бұрын
Gala new dislike yaregew for sure
@ወልቃይትአማራነው
@ወልቃይትአማራነው 5 жыл бұрын
እኔም ግርም ይለኛል በጣም ግን በማንም ሰው መፍረድ ይከብዳል ላይክ እና ዲስ ላይክ እማያቁ ስንት ያገር ሸክም እንዳሉ መርሳት የለብንም ። በጣም ተመችቶኛል ልዩ ልብ ሚነካ ዘፈን ነው long live Ethiopia
@myloveumi8095
@myloveumi8095 5 жыл бұрын
Mn albat ayawkut yhon? Like yaregu mesluachew yhonal
@ፍርሽታደሰ
@ፍርሽታደሰ 5 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ስራ ነው በርቱልኝ እኛ ኢትዩጽያውያን ምንም ነገር ቢመጣ አንለያይም
@kal8362
@kal8362 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ጉደ ላይክ ግጩኝ ማሮችየ የስደት እህቶች ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mercy1Etay
@Mercy1Etay 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው 🙌 ሙሌም በሙሉ ጤንነቱ ተመልሶ እንድናየው ፈጣሪ ይርዳን 💞 💝💝💝
@hayutoub8057
@hayutoub8057 5 жыл бұрын
ሠላም 💚💛❤ ፍቅር💚💛❤ አድነት 💚💛❤ ለናት ሀገራችን💚💛❤
@mihrettesfa3434
@mihrettesfa3434 5 жыл бұрын
እውነት ቃላት የለኝም እኛን የምገልጠን ይእነው. አቦ ዘራቹ ይለምልም ፍቅራቹ ይብዛ ሙልዬ አምላክ እስከመጨረሻ ው ይማርክ ወድም ዋው በጣም ደስትላላቹ
@hayatali1895
@hayatali1895 5 жыл бұрын
አደኛለኝ ማንም አልቀደመኝ ላይክ ግጩኝ
@AaoSeed
@AaoSeed 5 жыл бұрын
ቆንጆ ኪሊብ ኢ/ያን ሠላም ያርግልን
@mickymaco9735
@mickymaco9735 3 жыл бұрын
አንዴ ጥፋተኝነት አንዴ ደግሞ ደግነት ቁጣም ፍቅርም ያለበት ደስ ይላል ጓደኝነት❤️
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Eski Ethiopiaዊ bemhonacuh emtkoru 💚💛❤ena ekoralew
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ5ነ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ5ነ 5 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ያለበት መጣላት መታረቅ አንድነት ፍቅር ደስታ ሀዘን የተደበላለቀበት አዎ ድስ ይላል ጓደኝነት ኢትዮጵያ ዊነው ደግሞ መሂን ደግሞ ......
@hope8944
@hope8944 5 жыл бұрын
Wow🙌💑👩‍❤️‍💋‍👩👨‍❤️‍💋‍👨💏👪👨‍👨‍👦👨‍👨‍👦‍👦all are from mom Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopia1065
@ethiopia1065 5 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጵያዊነት እራሱ ቤተሰብነት ሁሉ ነገርነት ነው ስታምሩ እግዚአብሔር የድሮውን ዘምን ያምጣልን እኔ ተስፋ አለኝ በከፍታው ላይ ነን100% ነን💚💛❤
@mezmurchawalla7274
@mezmurchawalla7274 5 жыл бұрын
Ethiopia hagere selam adergelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ethiopia yaye enate
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሙሌ ድኖላችሁ ለመደሰት ያብቃችሁ አይላያያችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@kiebronteweldearaya6305
@kiebronteweldearaya6305 5 жыл бұрын
Hagerachin selam yaregelen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lov8105
@lov8105 5 жыл бұрын
ዋው ደሰ ስል አላህ ሰላምን ያብዛልን የኢትዮ ሀገራችንም ሰላም ፍቅር ይብዛባት እኛ ሰደተኛም በሰላም የስገባን
@nafisayemam6775
@nafisayemam6775 5 жыл бұрын
ሰላም ለናተ የኢቶቢያ ልጆች አኩርፌለሁ ላክ ሳገጬኝ እስኪ ያለምክንያት ላክ አርጉኝ
@alemfame4781
@alemfame4781 5 жыл бұрын
Ethiopian lzalalme kafe tibale....... era like gcuje......aaykfalbate
@alfutube7188
@alfutube7188 5 жыл бұрын
Atkurfi be like fegeg beyi😁
@nafisayemam6775
@nafisayemam6775 5 жыл бұрын
@@alfutube7188 ክክክክክክክክ ማር
@tinatina2945
@tinatina2945 5 жыл бұрын
Amen
@harakatrak9529
@harakatrak9529 5 жыл бұрын
አዉፍ በይ አዉፍ ብለንሻል 😀
@sarabiru7479
@sarabiru7479 5 жыл бұрын
በህይወታችን ጥሩ ትዝታ የጔደኝነት ጌዜ ነው አብሮአደግ ጔደኞቼ እወዳችሀለው ለናተ ያለኝን ስሜት እሄ ሙዚቃ አይገልፀውም
@eyerusa7756
@eyerusa7756 5 жыл бұрын
ድስላይክ የምታደርጉት ፈጣሪ እጃችሁን ይስበረው ድዝዝ ሁሉ አሁን ይሄ ያልተመቻችሁ ምን እየናፈቃችሁ ነው ኤ
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 жыл бұрын
እዩ ወሎየዋ amin
@kedifeker1425
@kedifeker1425 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሙዚቃው ሲጀምር የሀይልዬ ታደሰን ዘፈን ያስታውሰኛል
@beonaddis7
@beonaddis7 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ😋😋
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 5 жыл бұрын
ኧረ እኔንም እሚገጨኝ ባገኘሁ እኮን ልገጭ ግን ይሄን ሙዜቃ እኔ መዝፈን አያቅተኝም ዉይይይ አሁን ይሄን ዘፈን ብለዋል አቤት ኧረ ለዝህ ኧፘ፣🤔🙄😏😋😕☹️☹️☹️☹️😚😝😝😝😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ጊወነሞርያም
@ጊወነሞርያም 5 жыл бұрын
ከቴ አባይ ቀጥሎ የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች በጣምምምም ያምራል
@biruknegash2749
@biruknegash2749 5 жыл бұрын
no university still give any recognition or doctorate to abegazu shiota , that is so bad
@ME-kj4zs
@ME-kj4zs 5 жыл бұрын
BIRUK NEGASH ikw sew semot kalhone mechy yesw kibr yegbachewal
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
🙌🏾🙏🏽
@ethiokalkidanyenazretlejii7741
@ethiokalkidanyenazretlejii7741 5 жыл бұрын
ዋው የሰፈሬ ልጅ አበባው ጌታቸው እንኳን ለዚህ አበቃህ የናዝሬት ልጅ በርታ የሀገሬ ልጅ🎵🎵🎵🎵
@zadoktube8072
@zadoktube8072 5 жыл бұрын
ፍቅር 💚💛❤️ ሰላም 💚💛❤️ አንድነት ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን eski guadegnet yegebew subscribe gechulign
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት እንድህ ነው👍👍ለሁሉም ነገር መተባበር ነው ባህላችን አንድነታችን ውበታችን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር።
@selamydidyatube7893
@selamydidyatube7893 5 жыл бұрын
አንደኛ ሆንኩ ለመጀመርያ ግዜ ይመቻችሁ
@amitub8286
@amitub8286 5 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ እኮ የስደት ጋደኖቸ ሰላማችሁ የብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@achaluir9232
@achaluir9232 5 жыл бұрын
Give me like I’m the first person
@helenassefa7127
@helenassefa7127 5 жыл бұрын
ለሁላችንም ምርጥ ጓደኞች አሉን አደል አቦ ፍቅር ይስጠን ምርጥ ስራ ነው ጓደኝነት
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
ዲሰ: ላይክ ምታረጉ: እጃቹ ይሰበር :ባትሰሙት ከፍታቹ ተውት: ቢይንሰ እረዳችሁት: ይባል ከንቱዎች 😈😈😈😈
@almaz4436
@almaz4436 5 жыл бұрын
Dedeb
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
@@almaz4436 ሹጣም የሸርሙጣ ልጅ
@antonytadese3660
@antonytadese3660 4 жыл бұрын
Haha ejachu yiseber temecheg 😂
@eyerusarage1020
@eyerusarage1020 5 жыл бұрын
ዋው በፍቅር መኖር ነው የሚያምርባችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አንድነት እንዴት ደስ ይላል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሙሌ ፈጣሪ ይማርህ እየገባችሁ እዩላቼው በብዙ ሚሊወኖች እንደሚታይ ተስፍ አደርጋለው። !!
@kirazemu620
@kirazemu620 5 жыл бұрын
ከ dislike የምትጠቀሙበት ምንድነው
@fttgg9292
@fttgg9292 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም በጣም ዴሥተኛነኝ ኢትዬጲያውይ በመሆኔ
@tsenatabera8945
@tsenatabera8945 4 жыл бұрын
ድንቅ ጥምረት ቁንጅት ያለ ስራ እናመሰግናለን በርቱልን
@Seya_ebro
@Seya_ebro 5 жыл бұрын
ገራሚ ነው ብራቮ በርቱ
@ኢሙያሲንኢማንያሲን
@ኢሙያሲንኢማንያሲን 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ ሙሌንም አላህ ያሽርልን
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጨ7ጐ
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጨ7ጐ 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው ጎበዞች ሙሌ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርህ ሀገሬ ኢትዮጵያዬዬዬ ለዘላለም ኑሪልኝ 💚💛❤
@hadramoussa837
@hadramoussa837 5 жыл бұрын
ከጠበኩት በላይ በጣም ነው ዴስ የሚለው ሠላማችሁ ይብዛ
@mekdiimekdii270
@mekdiimekdii270 5 жыл бұрын
😭😭😭😭 ወይኔ እንዴት ደስ ይላላል እውነተኛ ጉዋደኛ ማግኘት በጣም መታደል ነው
@shemels1901
@shemels1901 5 жыл бұрын
ያበደ ስራ ነው አንደኛ ነው ሁሉም በህብረት አንድ ላይ ቢሰራ አሪፍ ስራ ይሰራል
@የፍርቱናእናትፍቅር
@የፍርቱናእናትፍቅር 5 жыл бұрын
እኔ ጓደኞቼን የምወድበት መንገድ ይለያል በእውነት በጣም ነው የምወዳቸው
@jds7669
@jds7669 5 жыл бұрын
የ80ዎቹ ትውልድ ጎደኞቸ ጋር በመሆኔ እድለኛ ነኝ ኢትዮጵያዊነታችን በውስጣችን ሳይበረዝ ያለነውም አለን ጎደኝነት ካለ ሀገር አለ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 4 жыл бұрын
ጎደኝነት ለሚገባው አሪፍ ስራ ነው በችግርህ በደስታህ አብሮ ከጎንህ የሚሆን ስታስቀይመው የማይቀየምህ ይቅርታ የሚደርግልህ ስታጠፋ የሚመክርህ ስታዝን አብሮህ የሚዝን ስትደሰት አብሮህ የሚደሰተው ጎደኛህ/ሽ/ነው ጎደኝነት ቀላል መስሎ ከባድ ትስስር ነው በቀላሉ የምንበትነው አይደለም ጎደኞቼ ወዳችሆለሁ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
እኔ መቼም ‘ፍቅሮች’ ከማለት ሌላ ምንም አልልም ክፋትና ምቀኝነት በወንድምነት እና በጉዋደኝነት መሀል መኖር እንደሌለበት የሚያሳይ ድንቅ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው ተባረኩ እናመሰግናለን👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾
@فارسخدير
@فارسخدير 5 жыл бұрын
ድንቅ ስር ወው በጠም አርፍ በእውነት የእትዮጽየውነት ሥሜት ይቀስቅስል በጠም አርፍ ነው
የሀገር ካስማ | Yehager Kasma 2013/2021
5:55
Fikeraddis Nekatibeb
Рет қаралды 3,2 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
መረባ
3:17
Hamzi Tube
Рет қаралды 52 М.
Asseged Eshetu - Alemitu (Official Music) | አሰግድ እሽቱ - አለሚቱ
4:00
Asseged Eshetu Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Апельсин побеждает в бою)))
0:15
Кинокомпания AURUMfilm
Рет қаралды 11 МЛН
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
45:55
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.
Boss әйел | Босс айел | 8 СЕРИЯ
25:47
Седьмой канал - 7 канал Казахстан
Рет қаралды 165 М.
Mother-in-law coming #shorts by Tsuriki Show
0:28
Tsuriki Show
Рет қаралды 21 МЛН