Tombola Abebaw - Guadegnaye | ጓደኛዬ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 368,298

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 587
@mugeteso3383
@mugeteso3383 7 жыл бұрын
ብዙም ያልተለመደ ሐሳብ የያዘ፣ ለምርጥ ጓደኞቻችን በኩራት የምንጋብዘው ምርጥ ሙዚቃ!!! እናመሰግናለን ቶም
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Mulie enem betam ameseginalehu
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
ማነው2016 በስደት ተጎደኛው ተለይቶ ደጋግሞ እንደኔ እያለቀሰ የሚያዳምጠው ይህን ሙዚቃ😢😢😢
@BusyLine-f3v
@BusyLine-f3v 8 ай бұрын
እኔ
@EnuHaweni
@EnuHaweni 5 ай бұрын
እኔ
@yoniyoni3168
@yoniyoni3168 3 ай бұрын
እኔም
@WallagaBiyya
@WallagaBiyya Ай бұрын
እኔ💔😢😢😓
@ربيعه-ز6خ
@ربيعه-ز6خ 3 күн бұрын
Ene
@tsiontsionita1783
@tsiontsionita1783 6 жыл бұрын
ጎደኛዬ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ የልቤ ሰው መፅናኛዬ ነሽ ለኔ ብዙ ብዙ በቃ ቃላት የለኝም እወድሻለሁ የኔ ምርጥ #በጣም የሚያምር ስራ ነው ያልተሰራ ስለጎደኝነት እንደኔ አሁንም ምንም አልተሰራም
@mesfinadmike510
@mesfinadmike510 2 жыл бұрын
አንተ ትለያለህ የእዉነት ከልብ የተዘፈነ ትልቅ ትርጉም ያለዉ በቃ መግለፅ አልቺልም በጣም ድንቅ ነህ በርታ የእዉነት አርቲስት ነህ
@መልካምነገርከእግዚአብሔር
@መልካምነገርከእግዚአብሔር 7 жыл бұрын
ቅዱስ ነው ይበልጣል የኛስ ጓደኝነት፡፡ ተባረክ የምር ይህ ነው አዲስ ስራ እውነትን ይያዘ! እናመሰግናለን!
@nunuyemamileji6573
@nunuyemamileji6573 4 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ለኔ የዘፈነው ነው ሚመስለኝ በጣም የምወዳት ለኔ ጎደኛዬ ማለት ይከብደኛል እህቴ ሁሉ ነገሬ ናት 10 አምት ሞላን እኔ አሁን በስደት ነኝ እሱዋን የ10 አመታችንን አንቨርሰሪ ለማክበር ሰርፕራይዝ ላረጋት ሀገሬ እገባለው ከሞት በቀር ምንም አይለያቹ በሉን ለሁላችሁም የሱዋ አይነት ጎደኛ ይስጣቹ
@EnuHaweni
@EnuHaweni 5 ай бұрын
አይለያቹ
@Tewahido727
@Tewahido727 2 жыл бұрын
ማንኛውም ሊያደምጠውና የሚገባ ነው። በእውነቱ ለምወደው ጓደኛዬ የጋበዝኩት ሙዚቃ ነው።
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
የ 2009 አንደኛው ብየሀለው እስካሁን ድርስ የሰማውት እንዴው ዝም ብሎ እቡር እቡር ነው ...... ይመችህ አቦ በርታ
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Betam ameseginalehu
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
ሀፍፍፍፍፍፍፍፍ ያምራል እውነት ነው መወለድ ቋንቋ ነው ስንት መልካም ጓደኞች አሉ ውድ ኢትዮጵያን መልካም መልካም ጓደኛወች ያጋጥማችሁ የሙስሊም እምነት ተከታይወች ኢድ ሙባረክ ከነቤተስቦቻችሁ ኢትዮጵያ እኲ ሙስሊም ከርስቲያንው ተዋድወ የሚኖርባት ውብ ሀገር ነች ።።።።
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 ቲጅዬ አለሽልኝ
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
Hermyeeeeeee sweet alew anches aleshleagelag
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 አለሁልሽ ማሬ
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
Hermyeeeeeee ኑሪልኝ ማር
@mlove2119
@mlove2119 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 ewnat new
@hiwimamo8760
@hiwimamo8760 7 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ደስ ብሎኝ ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ወንድማችን ቶምቦላ እነው ነው እነውተኛ ጓደኛ ይስጠን ብቻ ሳይሆን ያድርገን አሜን
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Hiwi betam ameseginalehu
@muluwerk5878
@muluwerk5878 7 жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ይላል #የልብ #ጓደኛ እግዚአብሔር ይስጠን #ደስታችንም #ሀዘናችንም የሚካፈለን ከጎናችን የሚሆን ፈጣሪ ይስጠን አሜን
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
Muluwerk የማሪያም ልጅ የማሪያም ልጅ አሜን ውዴ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
Muluwerk የማሪያም ልጅ የማሪያም ልጅ አሜን ሙልዬ😘
@newayaltaye5743
@newayaltaye5743 24 күн бұрын
Amin
@Ñåţhaňbőÿ-n3d
@Ñåţhaňbőÿ-n3d 10 ай бұрын
I am Eritrea love Ethiopia music love you this music 🎉❤❤❤
@miftawegi1952
@miftawegi1952 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ከዘመን ጋር አብሮ የሚኖር ሙዚቃ
@fitsumberhangebru792
@fitsumberhangebru792 5 жыл бұрын
ቶሚ ወንድሜ ሁሌም ከፍ በልልኝ፣ ልዩ ስራዎችን ነው የምትሰራው!! በርታልኝ ጌታዋ!!
@AbdufetaShamile
@AbdufetaShamile 5 ай бұрын
የእወነቴን ነው ምለሁ ይሄን ሙዚቃ ስሰማሁ አሳንቲ ምርጥ የእህቴ ጓደኛዬ ትዝ ትለኛለች እህቴን አሟት ጭንቀቴን ከጎኔ ሁኗ የተካፈለቺኝ አሱ ሁሌም ኑሪልኝ ❤❤❤
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን 7 жыл бұрын
ዋውውው ድምጽህ የሰጠነው በርታ ጥሩ ስራ ነው በአሁኑ ዘመን እንደዚህ አይነት ጓደኝነት ባይገኝም
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Betam ameseginalehu
@iamgroot7077
@iamgroot7077 7 жыл бұрын
*አለቀስኩ* #አነባሁ ምርጥ ስራ… …… ልጅነቴን ቀሰቀስከው፣ አሁንማ ምን ጓደኛ አለ 😔😔😔😔
@weygude5481
@weygude5481 7 жыл бұрын
😥😥
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Ameseginehu
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ETHi OPIA ሶፍት ላቀብልህ😜
@ንግስትትርታዬ
@ንግስትትርታዬ 4 жыл бұрын
😢😢😢
@ebatujuba4893
@ebatujuba4893 8 ай бұрын
😢😢😢godenyayee Nebs be selam tinor rip ❤️❤️❤️❤️❤️
@yegnayoutubehiwi1897
@yegnayoutubehiwi1897 7 жыл бұрын
Wow nice 👍 music I love ❤️ it
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Hiwi betam ameseginalehu
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 24 күн бұрын
2 ጓደኞቼ ከማንም ጋር የማላወዳድራቸዉ! በጣም ነዉ የምወዳቸዉ!!!!
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
ስለ መልካም አስተያየታቹህ በጣም አመሰግነዋለሁ
@hawelettemam4339
@hawelettemam4339 7 жыл бұрын
Tombola Abebaw mlkamun hulu ygetmek yene astway
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
Tombola Abebaw aref sera new temchtwegale aref merchea new betam
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Amen betam ameseginalehu lehulachinin melakm yihuniln
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Sead betam ameseginalehu
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Sead enem betam ameseginalehu
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
ውይ መኮመት ናፍቆኝ ነበር ሀሀ በመጀመርያ ሥምህ ገራሚ ነው #ቶምቦላ# ዘፈኑ ልሥልሥ ብሎ ደሥ የሚል ትዝታን ቀሥቃሽ... #ጓደኞቼ ተጋበዙልኛ #የዪትዩብ ማፊያዎች# ሥወዳቹ all love you♥♥♥♥♥
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ 👍😍😍😍😘
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
ሠላምየየ
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ቲጂዬ ውዴ ውድድድ
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
Yonatane Simple Boy hahaha
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 ወይ ቲጂ አለሽልኝ
@habeshawi4999
@habeshawi4999 Ай бұрын
And yet people don’t like such kind of music . 😊 we need more music like this one .
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 жыл бұрын
😥😢😢😢😢😢😢😢😭😭 ለምወዳት በሥዴት አጊኝቸ በሥደት አጊኝቸ በሥዴት ለተለየኋት በጣም ለምወዴት ጓዴኛየ ይሁንልኝ በጣም ወዴታለሁ መፅናኛየ ነበረች ሀገሯ ገብታ ቀረችብኝ ወላሂ አንጀት እሠኪርቀኝ አለቅሣለሁ ለሷ 😢😢😢😢😢
@fayerfayerfayer6138
@fayerfayerfayer6138 7 жыл бұрын
1,ድምፀህ በጣም ያምራል 2,ስለጋደኛ የዘፈነ የለም አተነህ አዲስነገረነው 3, የመጀመረያህን ሙዚቃ በራስህ የተጫውት ልጅነህ የሰው አያደለም በጣም በጣም ጎበዝ ልጅነህ በረታ
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Ebrahim Betam ameseginalehu
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 5 жыл бұрын
ይድረሳቹ በጣም ለምወዳቹ ጓደኞቼ ለእየሩስ ለሣምሪ ለሰሙዬ ለራህሙ ዘር ቀለም እምነት ሣንል 7 አመት አብረን ለቆየን።ይሁን ውዴቼ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን 😍😍😍
@KassawBekele-fs6xf
@KassawBekele-fs6xf 2 ай бұрын
I don't stop watching this music again and again,love you Tom.
@solomonmengistu8834
@solomonmengistu8834 7 жыл бұрын
Just only blood can't make us family. we all have friends who really love and take cares us more than a family I would like invited this amazing songs for those. Tomobola I know you can make more than this we rally proud of you brother.
@YaredSahela
@YaredSahela 8 ай бұрын
😄😄😄👍👍👍👍አሪፍ ሙዚቃ ነው:: 👍
@ኤልሳያባቷልጅ
@ኤልሳያባቷልጅ 6 жыл бұрын
በስደት ያገኘዋት ጓደኛዬ የእውነት ከማንም በላይ ነው ምወዳት love you♥♥♥ የኔ ሁሉ ነገር
@የፍቅርሰው-ዘ2ጀ
@የፍቅርሰው-ዘ2ጀ 7 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ከሁሉ ደሞ እንደ ዘመኑ ሙዚቃ ያልተቀዥቀዥ የተረጋጋ ፣ በርታ በርታ !!!!
@ስሙቲነኝየፀጋዬአብራርአፍ
@ስሙቲነኝየፀጋዬአብራርአፍ 7 жыл бұрын
ጒደኛዬ ደስ የሚል የጓደኝነት ሚስጥር ያለው ቅኝት ተመችቶኛል
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
ስሙቲ ነኝ ያንተ ናፋቂ Betam ameseginalehu
@frhiewettesfaye6346
@frhiewettesfaye6346 7 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አንደኛ ነው ጓደኞቼን አስታወስከኝ በጣም አሪፍ ስራ ነው በዚ ድምፅ ግን ቶሎ ቶሎ ዝፍንበት በጣም ደስ ይላላ በርታ
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Fire betam ameseginalehu eshi eberetalehu
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 8 ай бұрын
ጎደኛየ ጋብዛኝ ነው ላዳምጥ የመጣሁት❤❤❤❤ ማህሌት ሰማየ
@Ela_trick
@Ela_trick 8 күн бұрын
Why this didn't hit 6.5m view like wiz Khalifa?😢
@ruttanegga5571
@ruttanegga5571 7 жыл бұрын
This is so beautiful. It's the little things that matter, like the sincere laughs in those faces. Yemewedesh hagere and hisbe selam honulegn ene malekam addiss amet.
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ዋዉ ለስለስ ባለ ድምፅ የሚያምር ግጥምና የሚያምር ክሊፕ ሀሪፍ መልዕክት ነዉ በጣም ተመችቶኛል በርታ👌 #ጓደኞቼ ሁላችሁንም ዉድድ 😍😍😍 #HOPE tnx ma cute💓💓💓💓💓💓
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ma konjooo😘እኛም ውድድድድድድድ ጥግ ድረስ😍
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Kal betam ameseginalehu
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Tombola Abebaw -Tom ጓደኛዬ 😍😍😍
@girmabelay5597
@girmabelay5597 7 жыл бұрын
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ ምባረክ አደረሳችሁ
@habimar7961
@habimar7961 7 жыл бұрын
girma belay enkwan abero adersen mar😙
@edenlove8260
@edenlove8260 7 жыл бұрын
girma belay enqane abero adersennn
@nejuazg765
@nejuazg765 7 жыл бұрын
girma belay enamesegenalen broye😘😘
@ameera7136
@ameera7136 7 жыл бұрын
girma belay እንኳን አብሮ አደረሰን
@selinaabebe7960
@selinaabebe7960 7 жыл бұрын
ቶምየ በጣም ደስ ሚል ሙዚቃ ነው "ጎደኛየ" እግዚአብሔር ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ!
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Selam betam ameseginalehu
@ሰላማቹሁይብዛልኝ
@ሰላማቹሁይብዛልኝ 2 жыл бұрын
ጓደኛዬ መቼም አረሳህም የኔ አለም ወላሂ ትናፍቀኛለህ 😭😭😭😭😭😭
@frm.tarasen2446
@frm.tarasen2446 7 жыл бұрын
መላው የኢትዮጵያ እሰልምና ተከታይውች ኢድአድሀአርፍ ባአል አደረሳችሁ።በሰደት ላይ ያለችው እህታችሁ።ሰአዳሙህየ።
@makbelyam6708
@makbelyam6708 5 жыл бұрын
ዋው ተመችቶኛል👌👌👌
@jman8167
@jman8167 6 ай бұрын
Wow👌👌👌 amazing work i like you this music
@HundaolLama
@HundaolLama 9 ай бұрын
i like it so much❤❤❤❤
@የፀናችእምነትተዋህዶ
@የፀናችእምነትተዋህዶ 7 жыл бұрын
ጓደኛዬ የት ነሽ ናፍቆቴ😢የማታዬ#እዩ ተጋበዙልኝ
@ድንግልማርያምነችየቅርብተ
@ድንግልማርያምነችየቅርብተ 4 жыл бұрын
ስሙ ሆኖ ጓደኛየ እላታለሁ እንጅ ከእህትም በላይ ነች ለኔ ምንም ባጣ ምንም።ቢጎለኝ እሧ ለኔ ብርታቴ ነች እህቶቼ ዘመዶቼ የማይረዱኝን እሧ ሣልነግራት ።ሁሉደም ታውቅልኛለች ሽ አመት ኑሪልኝ
@yeduhabesha
@yeduhabesha 7 жыл бұрын
ዋው ያምራል በዚህ ዘመን የልብ ጋደኛ ጥቂት ቢሆንም
@birukafi
@birukafi 9 ай бұрын
Ilove my music tom ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@znashmebratu3056
@znashmebratu3056 7 жыл бұрын
ከ ምርጥ ስው ገራሚ ድምፅ ቶምየ ፍጣሪ ከ አንት ጋ ይሁን በርታ ምርጥ ስራ Like❤👌
@tesfatesfa8972
@tesfatesfa8972 4 жыл бұрын
በጣም፣አርፋ፣ሙዚቃ፣ነው፣በርታ፣በጣም፣ለምወዳት፣ጓደኛዬ፣ይሁንልኝ፣አሁን፣ያለችው፣አገርቤት፣ናት፣
@eyerusalmy4757
@eyerusalmy4757 5 жыл бұрын
ቶምየ ልጅንታችን ትዝአለኝ አብሮ አደግ ሞዳሜ
@Ree-vv7zy
@Ree-vv7zy Жыл бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አየስደት ለያየን አድትየምውዳት ጓደኛነበረችኝኝ😢😢😢😢
@muluwerk5878
@muluwerk5878 7 жыл бұрын
የሙስሊም ሃይማኖት ተከትምዮች #ኢድ #ሙባረክ
@hayatmohamm3d656
@hayatmohamm3d656 7 жыл бұрын
መሸአላህ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ጓደኞች እወዳችኧለሁ አላህ በሰላም ያገናኝን
@seadiyoutube251
@seadiyoutube251 5 ай бұрын
የጓደኞቸ ማስተዋሻዬ 😢😢
@Kmylovelife
@Kmylovelife 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለዘመናት ከውስጤ ለማይወጣው ለጓደኛዬ ይሁንልኝ ፍቅር ትህትና አነጋገር አብሮነት ሳቅ ሳይለየን በተገናኘን ቁጥር ዛሬ ግን ድምፁ በውስጤ እየመጣ በጆሮዬ ሲሰማኝ ያለ እመሰለኝ ፊቱ በዓይነ ህሊናዬ እየተመላለሰ ውስጤን ያውከዋል ።ምን ብዬ ልንገራችሁ ህመሙን የታመመ እንጂ ቁጭ ላለ ብነግረው ተረት ተረት………… አልያም ………ድርሰት ንባብ ነው ሚመስለው ። አሁን አሁን አሁንም ባላምንም ወደ አምላክ መሔድህን ገፅ ፊትህ አምላክ የሰራውን ስልዳሰስኩ ነው እንጂ የማምነው በአይምሮዬ እንጂ በልቤ አይደለም ። ቾምቤ ከሰጠህኝ ቃላት ምክር በላይ ……ያንተ መኖር ለእኔ ብርታቴ መንገዴ ነው ።
@amentomas4979
@amentomas4979 5 жыл бұрын
ጎደኝነት ከዚህም በላይ ነው
@عليعلي-و4ع9ض
@عليعلي-و4ع9ض 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@MeskeremHabtamu-vj1mj
@MeskeremHabtamu-vj1mj 9 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል!!!!!!
@luciyehit2212
@luciyehit2212 7 жыл бұрын
ትዝታሄን ቀሰቀስከው ጎደኛሄ ናፈቅሽኝ ሰላምሽን ያብዛልኝ ባለሽበት ፈጣሪ
@aysarhggh8740
@aysarhggh8740 7 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Ayu betam ameseginalehu
@3ymedia143
@3ymedia143 4 жыл бұрын
ዋን ኬ ልገባ ትንሺ ነው የቀረኝ ያገሬ ልጆቺ ተረዱኝ
@BetelhemTesfaye-kq6um
@BetelhemTesfaye-kq6um 9 ай бұрын
Ewnt yelb gudenga sinoreh / sh metadel nw❤
@GelilaTsegaye-g6p
@GelilaTsegaye-g6p Жыл бұрын
ጓደኛዬ ❤❤❤❤
@dejubabsa9399
@dejubabsa9399 4 жыл бұрын
Tombola Amesegenalew legwadegnahe New Yezenfenkew 10q
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
@HdhdhBsbdbd-kt6kw 3 ай бұрын
የልጅነት ጓደኞቸ ሶስት ነበርን😢😢አንዷጋ ግን ተለያየን😢ባሎነ ነገር ቅር ተባባልን አሁን ይቅርታ ተባብለን ብናወራም ግን ማን እንደልጅነታቺን😢😢😢
@Sነኝየረሱልናፋቂ
@Sነኝየረሱልናፋቂ 2 жыл бұрын
ሾርጣ ለጨረሰብኝ ጓጓደኞቸ ይድረስልኝ💕💔💔💔💔💘
@faxumaa4018
@faxumaa4018 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@NuriyaGodi
@NuriyaGodi 8 ай бұрын
Wow ❤ yamral
@NuriyaGodi
@NuriyaGodi 8 ай бұрын
Wow ❤
@znashmebratu3056
@znashmebratu3056 7 жыл бұрын
ከ ምርጥ ስው ገራሚ ድምፅ ዎዉ ቶምየ ሀሪፍ ስራ Like❤👌
@hywetyetg4412
@hywetyetg4412 7 жыл бұрын
Arif music new wedjewalehu bezihu ketlbet gn lk ende zefenkew ye ewnet gwadegna binor betam arif neber Tamsin gwadegna dro kere
@ShemsiyaSirwane
@ShemsiyaSirwane 8 ай бұрын
😢gadengiyan 7ameti honani 😢😢weda meyikerawu alemi hadechi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ስአዳሙሀመድአወልወንድሜእ
@ስአዳሙሀመድአወልወንድሜእ 7 жыл бұрын
✔✔ ጎደኛየ ብለህ ያልከው ተመቸኝ ቀጥልበት ሀሪፍ ነው
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
ስአዳ ሙሀመድ አወል ልጓማ ሀገሬ እወድሻለሁ Eshi sead betam ameseginalehu
@baraziphone4403
@baraziphone4403 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ፡ቶኒ በጣም ጥሩ ስራ ነው ወንድሜ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 6 жыл бұрын
Eshi eberetalehu ameseginalehu
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው 👍🏻👍🏻👍🏻 ፀይም ወንድ ውስጤ ነው 😍😍
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
Metamen Leras new መቲዬ ውዴ ሡሤ ጠይም ዘለግ ያለ የአሥቱን ጓበዝኩሽ ሀሀሀ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ haha yene mar tnx degmo miss u 😍😍
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Metamen Leras new መቲዬ ሱሴ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
መቲዬ ውዴ😘
@ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ
@ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ 7 жыл бұрын
አሜን አሜን
@RedietZinabu-v4x
@RedietZinabu-v4x 2 ай бұрын
Love you ❤❤❤❤❤music
@እሙማኛወለየዋ
@እሙማኛወለየዋ 6 жыл бұрын
Wow betam yamral Tombola ketlbet eshi
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ደሞ #ቲጅ ቆንጆ ናፍቃኛለች😢 ጠፍችብኝኮ😢
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Li j tg konjo ወደዚህ መጥታ ነው ቃልዬ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት እሰይ እሰይ እኳንም ደህና ሆነች በቅርቡ እደምትከሰት ተስፍ አለኝ😍😍 ቲጅየ የኔ ዉድ ዉድድ💓💓💓💓💓
@muluadugnanegewo273
@muluadugnanegewo273 7 жыл бұрын
ምርጥ ነው ♥♥♥ተመችቶኛል
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 7 жыл бұрын
ይመችህ አወ መወለድ ቋንቋነው ለጎደኛየ ጋበዝኩሽ 8 አመት አመታችንን ላስቆጠርነው ጎደኘየ የልቤ ነሽ መፅናኛየ
@FayoAhmed-us4rv
@FayoAhmed-us4rv 7 ай бұрын
Lib ❤ yenakal kamir
@tgtk7038
@tgtk7038 7 жыл бұрын
ዋው ነው ትዝታዬን ቀሰቀስከው ኡፉፉ
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Ameseginalehu
@tgtk7038
@tgtk7038 7 жыл бұрын
Tombola Abebaw 👍♥♥
@zelekeelsabet5471
@zelekeelsabet5471 5 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው በርታ!!!!
@Tsionleake-od6eb
@Tsionleake-od6eb 11 ай бұрын
This is my favorite song and the song gives me some power I don't know how but I like this song forever and I didn't forget forever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amiahlu6707
@amiahlu6707 5 жыл бұрын
ጓደኛዬ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን
@meriyejoye1019
@meriyejoye1019 4 жыл бұрын
እኔስ ጓደኛ የለኝም 😭😭😭😭የልቤ የምላት ከእህትም በላይ ቦታ የምሰጣት ግን ያው ሰው እንደ አስቀመጡት አይገኝ😔ግን ጥሩነትዋ አሁንም በውስጤ አለ 😒
@እማየኔሁለመና
@እማየኔሁለመና 3 жыл бұрын
Enem😥😥
@ghfh1924
@ghfh1924 7 ай бұрын
እኔም በጣም የምወዳት አለችኝ 5 አመት ያዝን
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 9 ай бұрын
እደሰራው ያልተደመጠ ሰራ ነው ሸረ
@lizdamise3753
@lizdamise3753 7 жыл бұрын
uffffff yeti nachu guadengoche 😭😭😭😭😭😭😭😭😭nuling eske abebahoche uffffff sidet ayin yitesa kesuti leyehen 😭😭😭😭😭😭😭😭
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Liz Damise Amen amen amen liz betam ameseginalehu
@Alem-k7y
@Alem-k7y Ай бұрын
Yene wudi gudgne legebzaw amseginalew ❤❤❤
@BMT833
@BMT833 4 ай бұрын
Abuki guadegnaye(wendeme)❤❤❤
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ 6 жыл бұрын
አዲ ሁሉ ነገሬ ነሽ ያንቺ መኖር የሚያኖረኝ እኔ ማለት በቃ አንቺ ነኝ ጓደኛዬ ኑሪልኝ
@josiabebe7074
@josiabebe7074 9 ай бұрын
I'm listening 2024 Friend is the best
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 4 жыл бұрын
ቶምየ የኔአንደኝ ያምራል በጣም ❤️
@እሙማኛወለየዋ
@እሙማኛወለየዋ 6 жыл бұрын
Are gude yalew music new lselamume alkere mash allah yamral
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 4 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልኝ ነፍአመትኑርልኝ❤️❤️
@ኤደንየኦሪዮንእናት
@ኤደንየኦሪዮንእናት 7 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ ስወድህ እኮ ደግሞ fb ላይ ጓደኛዬ ነህ ስለዚህ ዘፈኑ ለኔም ይገባኛል ለማንኛውም በርታ አሪፍ ድምፅ ምርጥ ስራ ነው
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Betam ameseginalehu
@sanaytsanayt4789
@sanaytsanayt4789 7 жыл бұрын
wowwwww 😍😍😍😍😍😍😍
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Seni betam ameseginalehu
@sanaytsanayt4789
@sanaytsanayt4789 7 жыл бұрын
era yegbhal konjooo bertalgn
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 7 жыл бұрын
Betam ameseginalehu
@mouloshaaro1785
@mouloshaaro1785 7 жыл бұрын
Wow betam arif new👍👍👍👍👍👍
@AlemAragaw-v2j
@AlemAragaw-v2j 11 сағат бұрын
የልቤ ሰዉ ጓደኛየን በሞት አጣሁ ስብራቴ 😢😢😢😢😢😢😢
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Ephrem Tamiru and gosaye tesfaye:- balageru
7:58
habtamubest
Рет қаралды 3 МЛН
Jiwa Jiwe
5:50
Abdu Kiar
Рет қаралды 637 М.
ምርጥ የድሮ ሙዚቃዎች | DJ Jop Ethiopia #144 (Ethiopia oldies Music Nonstop) 2024
1:01:23
Tsegaye Eshetu  ፀጋዬ እሸቱ Eshet Eshet እሸት እሸት Ethiopian Wedding Song
18:03
AYA MEDIATUBE አያ ሚዲያ ቲዩብ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Etie Mietie
6:14
Abdu Kiar
Рет қаралды 338 М.