Ethiopian Music :Getish Mamo (Zufanu New)ጌትሽ ማሞ (ዙፋኑ ነው መሰል)New Ethiopian Music 2020(Official Video)

  Рет қаралды 1,982,931

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 500
@kidiy4491
@kidiy4491 4 жыл бұрын
ሙዚቃውን ስሰማ የእውነት ሰውነቴን ነው የወረረኝ ትልቅ ትርጉም አለው እናስተውል ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kiddonet1
@kiddonet1 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!🙏
@techhub7253
@techhub7253 4 жыл бұрын
Abo lk nesh mrtua
@nurahetho9438
@nurahetho9438 4 жыл бұрын
ዋዉ ይማቻል
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@verahaile7521
@verahaile7521 4 жыл бұрын
እኔም!! ሆድ በጣም ባሰኝ! እናቴን , አለሁልሽ የምትለኝን አገሪን አራቆጡብኝ! ግራ አጋቡብኝ! እግዚአብሔር ከእናቴ ጋር ነው! እንድ እንሆናለን! እንበርታ!💚💛❤️
@Habeshawi26
@Habeshawi26 4 жыл бұрын
ስሙ ኢትዮጵያዊ ወዙ ኢትዮጵያዊ ዜማው ኢትዮጵያዊ ፍፁም አንድነት ክበርልኝ ኢትዮጵያዊው ሰላምሽ ይመለስ ውዷ አገሬ 💚💛❤️
@berybery8830
@berybery8830 4 жыл бұрын
Fetari yibarkish/yibarkih
@Habeshawi26
@Habeshawi26 4 жыл бұрын
Abro yebarken 👏🏾
@berybery8830
@berybery8830 4 жыл бұрын
@@Habeshawi26 amen
@selamtube4207
@selamtube4207 4 жыл бұрын
ዙፋኑ ነው መሰል ያለበት አባዜ እንዳይሆን ያረገው ሁሉም ባለ ጊዜ👌 ምርጥ ስራ ነው ጌትሽ 💚💛❤
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Betam💯✔👏👏👏👏👏🎤💓
@danyonas850
@danyonas850 4 жыл бұрын
🥂🥂👏👏👏👏👏
@tade8366
@tade8366 3 жыл бұрын
ገትሽ ትችላለህ!! ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ይስጠን
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 3 жыл бұрын
ትክክል ሁላችንም የመጣንበትን የዘር ሀረግ ከቆጠርን ያልገባንበት አይኖርም። እስከመጨረሻው ፈጣሪ አንድነታችንን ይጠብቅልን።
@tadywubachewu5493
@tadywubachewu5493 4 жыл бұрын
ምርጥ የጥበብ ሰው ለአድናቆት ቃላት ያጥረኛል !!! ኑርልን ታስፈልገናለህ ጌትሼ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ጌትሽ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው:: ያሳዝናል ያስደስታል ወቅታዊ ነው እናመሰግናለን🙏🏾💚💛♥️😭😭
@ኢትዮጵያትቅደም-ሰ7ቘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ሰ7ቘ 4 жыл бұрын
It’s a good song እህት
@Valueconvo
@Valueconvo 4 жыл бұрын
እንደሁልጊዜውም ምርጥ ስራ ነው ጌትሽየ 💚💛❤️ ኢትዮጵያዊነት በዘመን የማይደበዝዝ የ አንድነት መንፈስ ነው:: ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ 👏🏾👏🏾
@tigistsolomon7855
@tigistsolomon7855 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ 4 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ስወድሽ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
950ላይ ቆምያለው ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው 1k እንሙላው ሰብስክራይብ በማረግ አይከፈልበትም please
@solona2000
@solona2000 4 жыл бұрын
ዘቢባ ምርጥ አርቲስት ለኮንሰርት እንፈልግሻለን ። ቤት 2021 July ላይ
@KAKA-vy8rg
@KAKA-vy8rg 4 жыл бұрын
Yene wud swedshi
@najuaman6776
@najuaman6776 4 жыл бұрын
wow nw awo walhi oromo agar ayafarsem yeganbal enji lamtaqut ewaquu getish tnx
@elsaalemayehu8594
@elsaalemayehu8594 2 жыл бұрын
I Love your music
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 4 жыл бұрын
አባቴ ይሙት እጋፈጣለሁ ኢትዮጵያ ትቅደም ብየ እሞታለሁ 🇪🇹♥️ 👏🏽
@zewdneshkebede8166
@zewdneshkebede8166 4 жыл бұрын
ወርቅ ነው
@tgweyneye1944
@tgweyneye1944 4 жыл бұрын
Yingesu Mekonen me too
@abebe7017
@abebe7017 4 жыл бұрын
gedel tgba kefelegech
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
Down down bye hmotalew First oromo ❤🌳❤👈💪💪💪
@tgweyneye1944
@tgweyneye1944 4 жыл бұрын
OROMIYA ለዘላለም ትኑር አጫሉ ኡንዴሳ ነብር ነው fuck off this is not for ya so getta out here go comment on gallas music
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 4 жыл бұрын
ጌትሽ ትችላለክ አንተ የልብህን ተናገርክ ግን ከልብ ሰምቶ ማን ይተገብረዋል ብለህ እኛ እንደሁ ታውረናል በዘረኝነት ብቻ ፈጣሪ ይመልሰን
@abeba2241
@abeba2241 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 4 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ አለው ሁላችንም መታግሱን ያድለን ጌትሽ ምርጥ ሰው ሃሪፈ ሰራ ነው ኢትዮጵያ እናታቺን ዙረን መግቢያችን ናት ኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
950ላይ ቆምያለው ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው 1k እንሙላው ሰብስክራይብ በማረግ አይከፈልበትም please
@degushenkut9777
@degushenkut9777 2 жыл бұрын
One of the best of the best !!!!
@ashubehailu5448
@ashubehailu5448 4 жыл бұрын
God bless you your songi is Rilly the best of best
@alemazeabeshewa9541
@alemazeabeshewa9541 4 жыл бұрын
ዋው ዘፈን መዝናኛ ብቻ ሳአይሆን ትምህርት ጭምር ነው ይአስተላአለፍከው ትችላአለህ ሰሚ ቢገኝ ትልቅ መልክት ነው
@merongetachaw268
@merongetachaw268 4 жыл бұрын
የተሰማኝን ስሜት መግለፅ አቅቶኛል ብቻ ትችላለህ አንተውስጥ ያለው ስሜት በዚህ ሰአት ሁሉም ውስጥ ያለው ይመስሐኛል ኢትዮጵያ ተውልንን ።😢😢😍😍😍
@ftsumberhe3352
@ftsumberhe3352 4 жыл бұрын
ftsum berhe ከ1 ሴኮንድ በፊት amara saynor sayfate yshal neber.hule eyekabatere minor ftret
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@crstianoronaldo6943
@crstianoronaldo6943 4 жыл бұрын
ወሳኝ መልእክት ያለው ዘፈን🌟🇪🇹🌟
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@gotube9206
@gotube9206 4 жыл бұрын
እናቴ በእናቷ 7 ቤት ጉራጌ ናት በአባቷ ኤርትራዊ ናት (ነጌሌ ቦረና ነው የተወለደችው) አባቴ በእናቱ ወሎ ነው በአባቱ ትግሬ ነው አማርኛ ነው ምችለው አዋሳ ነው ያደኩት ( ሲዳምኛ እና ወላይትኛ ሞክራለው) ታዲያ ኢትዮጵያዊነት ደስ ሲል አቦ💚💛❤
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 4 жыл бұрын
ታዳ ሌሎቹን በብሄራቸው ጠርተሽ ወሎ ከሆነ አማራ በያ የቀበሌ ስም ጠቅሰሽ አሳፋሪ ነሽ
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 4 жыл бұрын
እኔም እንደ አንተ ነኝ እኔና አንተ ብዙ መታገል አለብን ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ
@mahammad.qumar.hammadu211
@mahammad.qumar.hammadu211 4 жыл бұрын
@@deremactube ??
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
Gosh betam arif. Ename ennatay be abatua tegray be ennatua Amara, abbatay be abatu Oromo be enatu guragay. Lol It is sad, we are fighting with ourselves.
@visionofethiopiafilmproduc8835
@visionofethiopiafilmproduc8835 3 жыл бұрын
ጌትሽ አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ያብዛልህ ታማኝ አንተንም አመሰግናለሁ ተባረኩ
@kasyeabebaw2586
@kasyeabebaw2586 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ክብሬ ናት ኢትዮጲያ እናቴ ናት ማሪኝ በላት ሁሌም ማሪ ናት ኢትዮጲያ ትቅደም💚💛💓
@የእውነትሰውአፋልጉኝየምር
@የእውነትሰውአፋልጉኝየምር 4 жыл бұрын
እኔ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 4 жыл бұрын
@@የእውነትሰውአፋልጉኝየምር enem
@እናትአገሬኢትዮጵያ
@እናትአገሬኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ውስጤን ነካኝ አለቀስኩም ደጋግሜ ስሰማው ሰንት ነገር ታየኝ ጌታሆይ አንተው ታረቀን ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው
@Ruti439
@Ruti439 4 жыл бұрын
Am Eritrean, and love my Ethiopan people, good job my brother it’s amazing song 💕💕
@tewelde1204
@tewelde1204 4 жыл бұрын
አለቀስኩ! ከምር ኢትዮፒዎች ያመኛል እናንተ እንዲ ስትሰቃዩ ማየት ለናት ሀገራቹ ስትሉ; ግን ሁሉ ያልፋል!!! አይዞን የቀራቹ የቀረን ትንሽ ነው!!!! እግዛብሄር ያግዝ!!! ጌትሽ በርታ!!!!
@agareth1659
@agareth1659 4 жыл бұрын
👍👍👍
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️👍👍👍
@Ruti439
@Ruti439 4 жыл бұрын
Ta4rik ignore this ignorant, He need Jesus 😍😍
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
@@Ruti439 what are you doing here 🤣🤣🤣
@sunyareh
@sunyareh 3 жыл бұрын
I'm somali i don't understands them words but pictures tell million stories. I know the pain or civil war,may God protect our motherland it's really sad to see what is going on you're land,
@ahmedsaeedbj
@ahmedsaeedbj 3 жыл бұрын
Thanks for that brother ❤️❤️
@aynalemassefa7598
@aynalemassefa7598 4 жыл бұрын
እውነት ነው ዘሬ ኢትዮጵያዊ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እግዚአብሄር ዘር ቆጥረው ሊያጠፉን የተነሱትን የኢትዮጵያ ነቀርሳዎችን ከምድራችን ላይ ያጥፋልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ጌትሽ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@osmanyasin8073
@osmanyasin8073 4 жыл бұрын
ጌትሽ ሀገር አድን ሙዚቃ በመዝፈንህ ልትመሰገን ይገባል እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@firdosebrahim9936
@firdosebrahim9936 4 жыл бұрын
በአማረኛው ብዙዎቻችን ገብቶናል ኦሮምኛ በዛ ያለበት ብትለቅብን ትንሽ የተደናገሩ ካሉ እንደኛ እንዲገለጥላቸው ለሌሎችም በዛ ባሉ የኢትዮጵያ ቋንቋ ተከሰት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሄ ክሊፕ ካንተ ሁሌም ምንጠብቀው ነው በርታ🙏🏻
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 4 жыл бұрын
ትክክል
@kiyakiyu8590
@kiyakiyu8590 4 жыл бұрын
አረ እኔ ለስሙ ኦሮሞ ነኝ ግን እንኳን ኦሮምኛ አባጫዳውንም አላውቅም ቶርጉሙልን ምታውቁ ካላቹ
@yaredk.g7245
@yaredk.g7245 4 жыл бұрын
አንድ ህፃን ነበረች ድንገት በጎዳና ወድቃ የተገኘች ነገሌ ቦረና እናቷም ሆነቻት ደረቅ ጡት አጥብታ ዘሯን ሳትጠይቅ ሰው መሆኗን አይታ በበኒሻንጉል ወርቅ በትግራይ ሽሩባ በአማራ ነጭ ጤፍ ደግሳ አስውባ በደቡብ ሰው ሸማ በሀረሪ ሰንጋ ልጇ ለሱማሌ ስትሰጥ በኃይሎጋ በአፋር በጋንቤላ ነበረች ታጅባ ተለያይተን ስታይ እንዴት አታነባ ። የአንድነት መልእክት ያለው ዘፈን ነው በርታ ጌች እንወድሃለን
@agerehagereh4713
@agerehagereh4713 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሙዚቃ ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ አምላክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@yorda7090
@yorda7090 4 жыл бұрын
Great work ❤️❤️❤️🔥🔥🔥
@yaredk.g7245
@yaredk.g7245 4 жыл бұрын
@@agerehagereh4713 አሜን
@djad911
@djad911 4 жыл бұрын
እናቷም ሆነቻት ደረቅ ጡት አጥብታ
@yaredk.g7245
@yaredk.g7245 4 жыл бұрын
@@djad911 አመሰግናለሁ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 жыл бұрын
ታሪካዊ ስራ ነው ጌትሽ እናመሰግናለን ይሄ ነው አርቲስት ማለት
@okbamariambokretsion3563
@okbamariambokretsion3563 4 жыл бұрын
I'm from Eritrea l like this getish songs God bless you. he's right about this's song
@abeba2241
@abeba2241 4 жыл бұрын
የሴትየዋ ሐዘን የአሁኗ እማማ ኢትዮጵያን💚💛❤️ ይገልፃል ጌትሽ ማሞ ችሎታህ ልዩ ነው ወንድሜ ተባረክልኝ ❤️💐❤️💐🌷❤️💐
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 жыл бұрын
ዞሮ መጊቢያዬን ኢትዮጵያን አትንኩ💃💚💛❤️💪💪💪
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
ሠለምበርት
@wendemutesfaye1983
@wendemutesfaye1983 4 жыл бұрын
Zoro mawucas manewu
@Suuu-h6s
@Suuu-h6s 4 жыл бұрын
Free Ogadenia ❤️💙💚
@freymahari3028
@freymahari3028 4 жыл бұрын
ኦሮሞ አማራ ትግሬ ጉራጌ አፋር ወላይታ ..........ሁሉም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ የ አፈቅርሻለው ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እማ ሀገሬ
@berybery8830
@berybery8830 4 жыл бұрын
Etiopiawi nesh.
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@Suuu-h6s
@Suuu-h6s 4 жыл бұрын
Free Ogadenia 💚💙❤️
@engineer851
@engineer851 4 жыл бұрын
ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም። ዞሮ መጊቢያዬን ኢትዮጵያን አትንኩ "ካልክ ወደ ሆላ በሀገሬ ጉዳይ የጀግኖቹ አጥንት እሾህ ሆኖ ይውጋኝ" ዙፋኑ ነው መሰል ያለበት አባዜ እንዳይሆን ያረገው ሁሉም ባለ ጊዜ Seera qabaa oromo…. Seera qabuu!! Biyya ijaaru male ….biyya Didiga hinbeeku Ethiopia First!!!! Thanks ጌትሽ 🙏🙏💓💓💓
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@getayadnal992
@getayadnal992 4 жыл бұрын
@@deremactube lplpp
@getayadnal992
@getayadnal992 4 жыл бұрын
@@deremactube lplpp
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 4 жыл бұрын
You are Ethiopia hero!!!
@reshidsiraj2612
@reshidsiraj2612 4 жыл бұрын
This is the story of most Ethiopians . Let us unite and tackle our common enemy which is poverty.
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 жыл бұрын
Not only poverty we have to fight but also the narrow minded, backward ethnic centerd, cruel traibals backed by the #1 Ethiopian people's ENEMY, the TERRORIST GROUP, TPLF (tigre people liberation front) to destroy our country!
@derejoni9315
@derejoni9315 4 жыл бұрын
that's what i want
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@hizboo7670
@hizboo7670 4 жыл бұрын
Thank you
@hizboo7670
@hizboo7670 4 жыл бұрын
We r just a bunch of backward idiots, midre deha
@shumy39
@shumy39 4 жыл бұрын
Thank you Getesh for loving and respecting our great country. Amazing music for who loves Ethiopia
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 4 жыл бұрын
I CRIED HADRD ...wow great music getish ....may almighty protect you .
@semuvsfadutube3071
@semuvsfadutube3071 3 жыл бұрын
the best of power creativity clip gechiye respect you are really Ethiopia love you brother
@windesta6447
@windesta6447 4 жыл бұрын
Getishe jiraadhu braye
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 4 жыл бұрын
ዞሮ መግቢያዬን ግን ኢትዮጵያዬን አትንኩ 💚💛❤️ የምትስማሙ ብቻ ላይክ 👍
@meseretwolde263
@meseretwolde263 4 жыл бұрын
💚💛❤️🌹💝💐💞
@hannahtekla7943
@hannahtekla7943 4 жыл бұрын
Wowowoow proud of you
@meseretwolde263
@meseretwolde263 4 жыл бұрын
Hannah Tekla Were you live some were You don’t have cofrdenc no life maney is nothing I love 💕 my Ethiopia 🇪🇹 💚💛❤️💐 For ever
@tenaghebelay6238
@tenaghebelay6238 4 жыл бұрын
@@meseretwolde263 ጸጸፈፈፈፈዘዘ ገ ጀደጀጀ
@meseretwolde263
@meseretwolde263 4 жыл бұрын
Waht ?
@myselectiontube2657
@myselectiontube2657 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ …ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ! Thanks !
@nurajarso9778
@nurajarso9778 4 жыл бұрын
Getish mamo,the absolut example of knowing your cournty, thank u! Negelle borena my beloved home town. Small town that found in very vunerable and marginalized area of ethiopia.shorty the place where u found diversity,love and tolerance! BORENA!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💚💛❤🙏🙏🙏
@tegegnewassie7460
@tegegnewassie7460 3 жыл бұрын
Getish you are more than a singer! I have noticed all your songs they are expressive and timely You are a typical Ethiopian built with honorable pride! Your ancestor's blood runs in your veins.
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Жыл бұрын
GETSH WONDERFUL MESSAGES I AM PROUD OF YOU , YOU ARE REAL ETHIOPIAN.
@suzangirma7931
@suzangirma7931 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም 😭😭😭እባካችሁ እንፋቀር🤲🤲🤲🤲🤲 እንዋደድ ❤
@assaminewharegewoin19
@assaminewharegewoin19 4 жыл бұрын
ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም። Ethiopia First !!!! Thanks ጌትሽ and ምነው ሸዋ።
@dawitfenathun8908
@dawitfenathun8908 4 жыл бұрын
ጌትሽ ማሞ ምርጥ ሰው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አድናቂህ ነኘ
@zemenayayichew5304
@zemenayayichew5304 3 жыл бұрын
WOW !!!! ETHIOPIA WUDA HAGERACHEGN !
@addismulat6772
@addismulat6772 4 жыл бұрын
ውስጤን ነው የወረረኝ ቃልም የለኝም ጌትሽዬ እድሜህን ያርዝመው እውነት የምንመኛትን ኢትዮጵያ ፈጣሪ እንዲያሳየን ይህ ሙዚቃ ለብዙዎች መንገድ አመላካች ነው ፣ ትምህርት የሚሰጥ ነው፣ አረ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል። ፖለቲከኞቻችን ምንያክል በኛ ህይወት ላይ ቁማር እየተጫወቱብን እንደሆነ በትንሹም ቢሆን የሚያሳይ ነውና እንደህብረተሰብ ብዙ ልንማር ፣ ቆም ብለን ልናስብ ይገባል። ግትሻ እናመሰግናለን።
@abibu1325
@abibu1325 3 жыл бұрын
I'm from Sierraleone and I love ethiopian music and the people ❤️🙏
@seyoumkidst6576
@seyoumkidst6576 3 жыл бұрын
Good we love you too.let's us communicate
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Thanks
@bickim5224
@bickim5224 4 жыл бұрын
This is the song we need right now! We must stand together and say no ethnic violence! Unit for brighter Ethiopia 💚💛❤️
@daor91
@daor91 4 жыл бұрын
❤❤❤
@Abawtes
@Abawtes 4 жыл бұрын
Getesh is rocking the Ethiopian music industry.... great music!
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Getish Mamo you made me cry 😢 your new song about Ethiopia.. send you love from USA 🇺🇸
@imadzakariakharif867
@imadzakariakharif867 3 жыл бұрын
N55
@YenesewBelie
@YenesewBelie 4 жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው፡፡ በርታ ጌትሽ ማሞ፡፡ ያው ጀግና ሰው አይበረክትባትም ሀገራችን አንተንም በቅርቡ ቂሊንጦ መውሰዳቸው አይቀርም፡፡ እነ ቁማርተኘኞ፡፡
@tadywubachewu5493
@tadywubachewu5493 4 жыл бұрын
ለእንደነዚህ አይነተ የጥበብ ሰዎች ለሀገራቸው ፍቅርና አንድነት ለሚዎዱና ለሚሰብኩ ምርጥ ወንድሞቻችን ክብር ስጡ ይገባቸዋል!!
@mrphone5460
@mrphone5460 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ይህ ሙዚቃ ትልቅ ቅኔ ነዉ የእዉነት ጊትሽ ሰላምህ ይብዛ ኢትዮጲያ ሁሊም ሰላምሽ ይብዛ እናት አገሪ💚💛💔💪💪💪💪
@simachew1
@simachew1 4 жыл бұрын
ጌትሽ ማሞ በቃ ትችላለህ! ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@birukmulugeta2680
@birukmulugeta2680 4 жыл бұрын
ያዝ በል እንግዲ የሀገሬ ልጅ ነገ ሌላ ቀን ነው!!አባቴ ይሙት እጋፈጣለው ኢትዬጲያ ትቅደም ብዬ እሞታለው!!!!
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Amazing job.God bless you
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 4 жыл бұрын
Yehen musik sisema jegninet yesmagnal errrrr goraw gorawna bey yelegnal
@melesseengida4281
@melesseengida4281 3 жыл бұрын
@@deremactube ደስ የሚል የሚል የሙዚቃ ዝግጅት ነው
@zinashuae2231
@zinashuae2231 2 жыл бұрын
በትክክል ገልጸውሀል
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 4 жыл бұрын
OMG you are Amazing talented Lovely Artist .thank you 🙏 great massage all ways unite 🤚🤚🤚thank you again!!!!😍😍🙏🙏🙏
@NetallTube
@NetallTube 4 жыл бұрын
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
@traveltoethiopia1893
@traveltoethiopia1893 4 жыл бұрын
ዘሬን አትጠይቁኝ‼ ኢትዮጵያዊ ነኝ💚💛❤
@berybery8830
@berybery8830 4 жыл бұрын
Betam gobez
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 4 жыл бұрын
God bless Ethiopia
@yafetkiros1404
@yafetkiros1404 4 жыл бұрын
በትክክል
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
ፓርላማ አመቱን ሙሉ ፡ስለ ኢትዮጵያ ካውሩት አንተ በአምስት ደቂቃ ሙሉ ኢትዮጵያን ገልፀሀታል ።
@SalamSalam-go8xh
@SalamSalam-go8xh 4 жыл бұрын
Lknesh
@ananhoney2646
@ananhoney2646 4 жыл бұрын
Ewunet new
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
💯✔✔✔✔betam 👏👏👏👏
@haimanotnetsue9551
@haimanotnetsue9551 4 жыл бұрын
I like that
@hellenm1271
@hellenm1271 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዪ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል የኢትዮጵያ ነገር እንድ ግን እንደገና እርስ ገዳይ ተባረክ ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ ታላቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉንም ጨርስኽዋል ይባርክህ ጌታ ልጅህን ያሳድግልህ ጌታ ነው ደግሞ እገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤
@Black-Lion-Africa
@Black-Lion-Africa 4 жыл бұрын
THANK YOU GETISH !!! VERY EDUCATIONAL ,💚💛❤️ ETHIOPIA !!!
@betendatv7407
@betendatv7407 4 жыл бұрын
ዘረኛ ላይነሳ የቀበርክበት ምርጥ ሙዚቃ💪💪💪😍 ።
@daniboss7889
@daniboss7889 4 жыл бұрын
ለሚገባው በትክክል 👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤💞💞💞💝💝💝
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 жыл бұрын
ሁሌም የሀገሬ ጉዳይ እንዳንገበበገብ አለሁ እናቴ ዞሮ መግቢያ ነሽ ኢትዮጵያዬ እምዬ እንባዬን አመጣው ይሄ ዘፈን
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@realme-ij1bq
@realme-ij1bq 4 жыл бұрын
ዙፋኑ ነው መሰል እውነትም !!!! በጥሩ ገልፀኸዋል ጥበብን መጠቀም እንደዚህ ነው ። እድሜ ይስጥህ !! ኢትዩጵያዬዬዬ አይዞሽ
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ወይ ግጥም , አስደናቂ ነው:: አስለቀስከኝ ከልቤ ::በሰላም በሰው ሀገር በስደት እይኖርኩ የሀገሬ ሰው በራሱ ሀገር መፈናቀል, መዘረፍ , መገደል በጣም አንጀት ያላውሳል: በተለይ እንደከብት የሰውን ልጅ እቤቱ ሄዶ ልጆቹ ፊት አንገቱን ገዝግዞ ማረድ የሰው ስራ ሳይሆን አራጆቹ እራሳቸው ሰይጣኖች ናቸው::
@solomonb9458
@solomonb9458 4 жыл бұрын
Powerful message by a master musician. I hope this sinks in the heart of all Ethiopians. We can disagree on anything, but we all must agree in the unity of our country and mutual respect for one another. My at most respect for Getish Mamo for his magical talent!
@solona2000
@solona2000 4 жыл бұрын
ዘረኝነት የሚፀየፍ አንድነት ፍቅርን የሚሰብክ ድንቅ ሙዚቃ ነው ። ጌትሽም የሙዚቃ አቀናባሪዎች በጣም ጥሩ ሥራ ። ቀጥሉበት !!! ገንዘብህም ጥሪትም ውሰዱ እንኩ የአባቶችን አጥንት የተቀበሩባት ኢትዬጽያን ኤርትራንም አትንኩ ። ምነው ሸዋ በESFNA ላይ እነዚህ ሙዚቀኛ ጋብዙልን :- 1. ጌትሽ ማሞ ናት ቴዲ አፍሮ 2. ሰላማዊት ዩሃንስ 3. ዘቢባ ግርማ 4. ኤፍሬም አማረ 5. ዳዊት ጽጌ 6. ሮቤል ማይክል 7. ትምኒት ወልዳይ ሌሎችን ጭምር ያልጠቀስኳቸው ። ድህነት ዘረኝነት በጭራሽ ይውደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትለምልም ፤ አሜን ...!!!!
@deremactube
@deremactube 4 жыл бұрын
በቅንንተ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@sarahkabare913
@sarahkabare913 4 жыл бұрын
ሠላምብያልሁ ላገሬልጅች
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 4 жыл бұрын
ዋው ጌትሽዬ እጅግ በጣም አሪፍ ስራ ነው💚💛❤
@tsegakiros86
@tsegakiros86 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ህህ ጌትሽዬ
@mycollectionzemedkun4096
@mycollectionzemedkun4096 4 жыл бұрын
ጌትሽ ተባረክ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅ ክፉዎችን ይንቀልልን ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል ሁሌም ኩራት ይሰማኛል
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
የድካምህን ያህል ምርጥ ስራ ነው ያቀረብክልን ጓደኛዬ እንወድሃለን።
@habtube338
@habtube338 4 жыл бұрын
1000 Subscribe ልሞላ ነው እና ሰብስክራይብ አርጋቹ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል አይከፈልበት ለናንተ የ 1 ሰከንድ ስር ነው ለኔ ግን በጣም ይጠቅመኛል.
@shegetube8897
@shegetube8897 4 жыл бұрын
@@habtube338 በቅንነት አንረዳዳ
@habtube338
@habtube338 4 жыл бұрын
@@shegetube8897 ደምረኝ ልደምርክ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 4 жыл бұрын
ወዲ ያተሥ ምነው ዘገየ ገዳይ?
@shegetube8897
@shegetube8897 4 жыл бұрын
@@habtube338 እሺ አኔ ተደምሬለው
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 4 жыл бұрын
ጌትሽ እኮ በቃ ደምነክ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክና ስመ ጥርነት አንተ ብቻ ዝፈነዉ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tgrayakobo381
@tgrayakobo381 4 жыл бұрын
Kemer enbaye meketater alechalkum merti sera 😢fitari hoy selam aweredelen 🇪🇹🇪🇹😘❤❤❤❤
@takyos8190
@takyos8190 4 жыл бұрын
Enenem aslekesongal wow , mert seranew. Tks. One Ethiopea one Peopel
@ራህዋይምሰበልኩእንድየ
@ራህዋይምሰበልኩእንድየ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አንድ ነን
@fikersolomon4222
@fikersolomon4222 4 жыл бұрын
አንደኛ አንደኛ በኢትዮጵያዊነቴ መቼም መቼም አልደራደርም
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 4 жыл бұрын
ባለቅኔው ጀግና ለማንም የማታጎበድድ💚💛❤
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
950ላይ ቆምያለው ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው 1k እንሙላው ሰብስክራይብ በማረግ አይከፈልበትም please
@nsi8166
@nsi8166 4 жыл бұрын
I love this music. The rhythm especially. I may not know exactly what is being said, but it feels good
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶች ማነው እንደኔ ኮሮናን ጠፍቶ ዘረኝነት ተወግዶ ግድባችን ተገድቦ በስደት ያላሉት ሀገራቸው ገብተው ማየት የናፈቀው🙏
@እሩታነኝ
@እሩታነኝ 4 жыл бұрын
እኔ
@እማማኢትዮጵያችንለዘላለም
@እማማኢትዮጵያችንለዘላለም 4 жыл бұрын
እኔ
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
Wwoww
@magaarsaaabdiisabaa9955
@magaarsaaabdiisabaa9955 4 жыл бұрын
me
@ayoayo2349
@ayoayo2349 4 жыл бұрын
እኔ
@masuu0922143577
@masuu0922143577 4 жыл бұрын
ጌትሽዬ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነዉ፡፡ ድምፅህም አንደኛ ነዉ፡፡ ነገር ግን ይዘቱን ብዙ ሰዎች ላይወዱልህ ይችላሉ፡፡ ማሰብ የአንድ ሱ መብት ነዉ፡፡ አስተሳሰብም ከምናየዎና ከምንሰማዉ ነገር ነዉ የሚመነጨዉ፡፡ ዘፈንህ ይዘቱ ዘረኝነትን የሚፀየፍ ነዉ፡፡ እስማማለሁ፡፡ የማልስማማበት ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘረኝነትን ከብሄርተኝነት ጋር አላትመህ ስለቀረፅከዉ ነዉ፡፡ ለምሳሌ አንተ ብሀርህ ያደክበት ባሕል፣ስነምግባር፣ስነሀሳብና አለባበስ የመሳሰሉት ነዉ፡፡ አሮሚያ ዉስጥ ተወልደህ ካደክ አባትና እናትህ የትም ቢሆኑ የኦሮሞ ብሄር መምሰልህ የማይቀር ነገር ነዉ፡፡ አንተ ግን ዘር የለኝም ምናምን አልከን፡፡ ልክ አይደለህም፡፡ ኢትዮጵያ ዉስጥ አንድ ዘር ነዉ ያለዉ፡፡ አንተ በራስህ አረዳድ የለየሃቸዉ ነገሮች ብሄር ናቸዉ፡፡ እሱ ደግሞ አያጣላም፡፡ ተጣልተዉም አያዉቅም፡፡ የብሄር ጥያቄ ማቅረብ አንድነትን፣ፍቅርን፣አብሮነትን፣ ኢትዮጵያዊነትን ይገነባል እንጂ አያፈርስም፡፡ ኢትዮጵያን የሚያፈርሷት ልክ ባንተ መልኩ ለፖለቲካ ብለዉ በዚያ መልኩ ተረድተዉ ብሄርተኝነት ዘረኝነት ነዉ ብለዉ ወደ እናትና አባት ዘር ቆጠራ የሚሄዱ ሰዎች ናቸዉ፡፡ እመነኝ ያልኩህን አብረን እናያለን፡፡ ብሄርንም ሆነ ብሄርተኝነትን ከመዉቀስ ማስታማም ይሻል ነበር፡፡ ወደ ዘረኝነት እንዳይሄድ ማስታማም፤ማሳመር፤በሱ መኩራት፣ ነዉ፡፡ እንጂ ልክ እንዳንተ አጨራረስ ዘሬ ኢትዮጵያዊነት ነዉ ካልክ አብዛኛዉ ላይቀበልህ ይችላል፡፡ በርታ ግን ………
@azezaazeza9827
@azezaazeza9827 4 жыл бұрын
Seraa bekaa oromo biyya jaharuu malee biyya diguu hin bekuu dhugaadhaa ❤️
@Pazionbatch2K23
@Pazionbatch2K23 4 жыл бұрын
Perfect music ever ethiopia for life ❤🇪🇹❤🇪🇹
@misgemisganaw466
@misgemisganaw466 4 жыл бұрын
* እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ * እናንተስ እስኪ እኔም ነኝ በሉ
@sam004sk
@sam004sk 4 жыл бұрын
Eritrean
@እሩታነኝ
@እሩታነኝ 4 жыл бұрын
እኔም
@abebateklu1167
@abebateklu1167 4 жыл бұрын
እኔም
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
950ላይ ቆምያለው ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው 1k እንሙላው ሰብስክራይብ በማረግ አይከፈልበትም please
@kiduskiros4839
@kiduskiros4839 4 жыл бұрын
Enem
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 4 жыл бұрын
አፈር ያብላቸው መቸስ አገራችንን ቆራርጠው እኛንም አባሉን ጊዜ ያልፋል የድሀም እንባ ፈሶ እይቀርም በሰፈሩት ቁና መሰፈር እንደሆነ አይቀርም ጌታ ስራችንን ያውቃል
@tarikugudssa6891
@tarikugudssa6891 4 жыл бұрын
ጌትሽ ማሞ እኔነቴን እና የሚሰማኝን የገለጸልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ አመሰግናለሁ፡፡
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ 😭😭😭😭💔💔💔 አምላክ ሃገራችንን ይጎብኛት🙏🙏🙏
@Nad99q
@Nad99q 4 жыл бұрын
ጌትሽዬ ያምርብካል ስለሃገሬ ስትዘፍን በስደት ወገቤ ስብር አደረከው በጭፈራ 👉😍አባቴ ይሙት ጌት
@JJJJ-z9s
@JJJJ-z9s 4 жыл бұрын
ነጭ ነጯን ቁጭ በ 7፥30 ደቂቃ ምን ጊዜም ኢትዮጲያዊነት ። እናመሰግናለን ጌታሽ።
@zuzusha39
@zuzusha39 4 жыл бұрын
Am Ethiopian oromo ... Am proud Ethiopian
@BT-uy9kl
@BT-uy9kl 4 жыл бұрын
What does mean Ethiopian Oromo?
@zuzusha39
@zuzusha39 4 жыл бұрын
@@BT-uy9kl Oromo also in Kenya
@BT-uy9kl
@BT-uy9kl 4 жыл бұрын
@@zuzusha39 Tigre,Afar also in Eritrea but they never I am Afar Ethiopian or Tigre Ethiopian. but Oromo says. I am Oromo Ethiopian. Kkkk. Kefafi beheritegna!!
@user-hk8px4pi3p
@user-hk8px4pi3p 4 жыл бұрын
@@BT-uy9kl Its okay I dont think he meant anything offensive.
@nardiabebe222
@nardiabebe222 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጌቾ አንተን እና የእውነት ኢትዮጵያዊያንን የሚወክል የሚመጥን ዘፍን ነው እግዚአብሔር ወደ ፍቅራችን ይመልሰን
@z3ru733
@z3ru733 3 жыл бұрын
Is this the best Ethiopian video of the year? cuz i think so...
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ሁሉም ሙዚቃህ ባህላዊ ናቸው ደሰ ይላል👍👍👍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👍👍
@ericahyland695
@ericahyland695 4 жыл бұрын
እንባየን አስመጣው በእውነት ሀገሩን የሚያወድ የህዝብ ልጂ ጌትሽ ይባላል
@hanahalel5473
@hanahalel5473 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር የእውነት ጌታዬ ቆንጆ ስራ ነው በርታልን 😍😍😍😍😍😍😍😍
@mekdelawitkbru2700
@mekdelawitkbru2700 4 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@hannak3555
@hannak3555 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏼እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1 ከጌትሽ ማሞ ጋር
48:16
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 115 М.
Getish Mamo - Tekebel | ተቀበል - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:15
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 9 МЛН