"ተቀበል ታሪኬን ቀየረው" ከጌትሽ ማሞ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Artist Getsh Mamo | Journalist Abate Mandefro

  Рет қаралды 65,437

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Haletatv #Getshmamo #ethiopiancelebrities

Пікірлер: 109
@yehulumedia1794
@yehulumedia1794 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው አባተንም ጌትሽንም አደንቃችሁለሁ ጌትሽ ማሞ በጣም ቅን ስውመሆንህ ትልቅ ደረጃ አድርሶሀል በርታ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
በህይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ የአጠያየቅ ክህኖት ያለው ሰው ገጠመኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ ላይ ደግሞ በጣም የምወደውን ድምጻዊ አቀረብክልን እናመሰግናለን።
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 3 жыл бұрын
ጌትሽ ማሞ ጀግና ነህ በእውነት ለነገሩ ወታደር ነህ
@wondwossenalemayehu1968
@wondwossenalemayehu1968 3 жыл бұрын
Wow ጌትሽ ጀግና ነህ ፈጣሪን አመሥጋኝ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ!
@endalealehegn2816
@endalealehegn2816 3 жыл бұрын
ዋዉ ጌትሽ ጀግና ነህ ፈጣሪን አመሥጋኝ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ
@abbygedam1636
@abbygedam1636 3 жыл бұрын
I love your songs/personality. What a humble human being‼ I wish you all the best‼ Eritrean sister❤
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 3 жыл бұрын
ጌትሽ መጽሀፍን ቶሎ ጽፈህ እንደምታስነብበን እርግጠኛ ነኝ ። ውስጥህ ያለውን ያሳለፍከውን ሁሉ እንድታካፍለን እንጠብቃለን ።አይዞህ ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@yazewtesfayewolle1735
@yazewtesfayewolle1735 3 жыл бұрын
ጌትሽ አንበሳው ጠያቂው እራሱ የሚገርም ነው አጠያየቅ ይችልበታል
@ethiopia3000
@ethiopia3000 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/haaslaWdbZWHsJo kzbin.info/www/bejne/eYbKeYyueqakqLM የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/qoXCnWOhebyLgck ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ
@harlove2985
@harlove2985 3 жыл бұрын
ጌትሽ በጣም የምወድህ ሰው ነህ በህይወት ያለፈከውን ፈተና አለመርሳትህ በጣም ደስይላል ጌትሽ ቤቱም ፈጣሪ ላንተ አለፈቀደውም ሁሉም ለበጎነው ፈጣሪ ከመሬት ያነሳል አንተም አይተህዋል ባለቤትህን ልጅህን ይባረኩልህ አገራችንን ሰላም ያርግልን በአዲስ ሰራ እንጠብቃለን ጌትሽ እንወድለን
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
Getsh you are beautiful spirit beautiful soul I like you God bless you and your family 🙏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 3 жыл бұрын
ጌትሽ ምርጡ ትህትናህ ስወድህ 💚💛❤
@elunati8365
@elunati8365 3 жыл бұрын
Getsheye ante leyu nehe we love you Meret Ethiopiaw nehe kept up brother. Wishing you more success to come our hero 💚💛❤️🙏
@zeki3724
@zeki3724 3 жыл бұрын
ዶ/ር "አብይ ፡ ሰምተሃል ።።። ፡ ጌትሽ ፡ አለው ፡ እያለ ፡ ነው😍🇪🇹🌹👍🤩👏👏👏👏
@aberakidanemariam5191
@aberakidanemariam5191 3 жыл бұрын
Getesh, you are so polite person and my favorite singer
@shineadam5473
@shineadam5473 3 жыл бұрын
What a beautiful soul, big respect and love for you Getish.
@MunaMuna-kr4ub
@MunaMuna-kr4ub 3 жыл бұрын
Jagena
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
I am so happy to see you you’re interviewing.
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
Thanks for your excellent work.
@basscliff7599
@basscliff7599 3 жыл бұрын
You guys thank you very much !
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
Betam des yemiel sew. Getish you are love, a walking talking love. God bless you and your family.
@darikenye2028
@darikenye2028 3 жыл бұрын
God bless you
@seblewengeltefera5225
@seblewengeltefera5225 3 жыл бұрын
ጌትሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው::
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ለመከላከያ አሁን የተፈጠረውን ታሪክ አንተ ብትሰራው እንዴት ደስ ባለኝ ወታደር ስለነበርክ በጣም የተሳካ ይሆናል: እውነተኛ በመሆንህ አከበርኩህ ስም መጥራት አልነበረብኝም ብለህ እውነቱን መናገር ትልቅነት ነው ሌላው ቢሆን አይልም አየነው እኮ የሆነውንም: አይፀፅትህ
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 3 жыл бұрын
I just said wow you are so amazing god bless you and your family getesh
@90smusic52
@90smusic52 3 жыл бұрын
ጌትሽየ በጣም ነው እምትችለው እንወድሀለን እናከብርሀለን
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 3 жыл бұрын
Very calm sweet interview
@absew7775
@absew7775 3 жыл бұрын
Descent and brave man,god bless u getsh
@girmaabel6323
@girmaabel6323 3 жыл бұрын
Both of you thanks
@woine123
@woine123 3 жыл бұрын
ጌትሽ ማሞ, ጎበዝ ዘፋኝ ነህ:: ኢንተርቪውን የሚያደርገው ጋዜጠኛ "አብዬ" በጌትሽ አባባል! በእውነት ብቁ ባለሙያ ነው::
@tataselam678
@tataselam678 3 жыл бұрын
ጌትሽ አድናቂህ ነኝ እሱ ያሰበውን ሲሰጠኛ እኔ ያሰብኩት አስጠላኝ አባባልህን ስወድልህ
@meharibirhan8813
@meharibirhan8813 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@alibeka130
@alibeka130 3 жыл бұрын
አመስጋኝ መሆንህ ሙዚቃህን ይበልጥ እንድወደው አድርጎኛል ።
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
እንዚህ የሴጣን ቁራጮች ያልበደሉት የለም::
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
Thanks god 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️🙏🏼✌️✌️✌️✌️✌️በደግነት በነጻነት ለሚኖሩ ደግ ህዝቦች ደጎች ስፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም ጥያቄ የለውም የአዲስ አበቤውማ ስፊውን ህዝብ ተቀባይ ነው መላው የሀገሬ ህዝቦች ደጎች የስልጣን ጥመኞች ክፉዎች ይህችን አለም ለማይኖሩባት ስውን መግፋት ከዚህ ተማሩ ለሁሉም ጊዜ አለው 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼አንዱ አንዱን ቢገፋ ሌላጊዜ እራሱ ይገፋል ተጠንቀቁ ኢትዮጵያ መቀለጃ አትደለችም ህዝቧም እንደዛው 💚💛❤️🙏🏼
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Жыл бұрын
I don't know u are like this Getesh u are very kind person keep it up
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Жыл бұрын
Waw u are Amazing 👏 person today i know u to much
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ምርጥ ጌትሽ ለኔ አንደኛ ነክ
@samuelkahsai1703
@samuelkahsai1703 3 жыл бұрын
Amazing personality and hamble man.
@user-of2px8hr2l
@user-of2px8hr2l 3 жыл бұрын
A very nice guy! So humble!
@tefelalinegash890
@tefelalinegash890 3 жыл бұрын
ምን ያክል እንደደከምክ ከበፊት ጀምሮ አውቃለው እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም በግዜው ሆነ
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
ጌትሽዬ ሁሌም ታስደንቀኛለህ ጎታ ኮ💚💛💝🙏
@belekassahun7677
@belekassahun7677 3 жыл бұрын
ጀግና ጌትሽ
@bizuayehugedlu1213
@bizuayehugedlu1213 3 жыл бұрын
ጌትሽ የኛ ጀግና በርታ
@mrabcd2131
@mrabcd2131 3 жыл бұрын
መልካምነት።መልካም።ነገር።ይጠብቀዋል።።ይኢኤን።ያደርገልክ።እግዚአብሔር። ይመስገን
@yeabsera9199
@yeabsera9199 3 жыл бұрын
wow this is really wonderful interviwe
@ኢትዪጵያህይወቴ
@ኢትዪጵያህይወቴ 3 жыл бұрын
የቆጨህን ዘፈን በዘፈን በአሪፍ ግጥም ወርፋቸው
@zeki3724
@zeki3724 3 жыл бұрын
👍🤩እኮ
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@fasilgebrehiwot6210
@fasilgebrehiwot6210 3 жыл бұрын
God bless you!!!
@ethopisbini9949
@ethopisbini9949 3 жыл бұрын
Jegena Tor meda yemotal awekalew gen getsh mamo Ena Dr Abey gen alemotu ...
@africathefuture1
@africathefuture1 3 жыл бұрын
ጌትሽ ማሞ መልኩ ከጥላሁን ጋ የመሳሰላል ልበል?
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 жыл бұрын
እውነትክን ነው።አስተዋልኩት
@LakewAbebeAbebe
@LakewAbebeAbebe 3 жыл бұрын
አዳም መሆን ጌትሽ መታደል ነው። በርታ ቤቱንም ትገዛለህ ይታየኛል እኔ።
@yibeltalgeta4065
@yibeltalgeta4065 3 жыл бұрын
betam new yemiwodih, adnakih negne.
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 2 жыл бұрын
ጊትሽየ:አብሽርወድም:አለም
@---bi6gy
@---bi6gy 3 жыл бұрын
በጣም ነው ተወዳጅ ነህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
እንኳን እግዜር አወጣህ
@meskibekele3948
@meskibekele3948 3 жыл бұрын
ጠያቂውን ከሞት ያዳነው አብቹ ነው የሞት ፍርድ የያዘውን ወረቀት ለሳሞራ ባለመስጠቱ
@LakewAbebeAbebe
@LakewAbebeAbebe 3 жыл бұрын
Material is nothing but wisdom through true and right way is everlasting.
@bekabeka7732
@bekabeka7732 3 жыл бұрын
Getish. gena tarikhe yekeyeral. betam enwedhalen
@እግዚአብሔርታላቅነውM
@እግዚአብሔርታላቅነውM 3 жыл бұрын
አቤት የፈተናህ አበዛዝ ጌትሽ ኡፍፍፍፍ
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
ጌትሽ ቅን በማንነቱ የማይሽማቀቅ ጥንካሬህና ብቃት ያኮራል በርታ እንዲያው በደፈናው ውድድ ነው የምናረግህ በርታ
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 3 жыл бұрын
Gazategnaw waw new be chikilatu nw ymexeyikew lalochu wrketina eskibrto yzew minim ymenager akime yelachewum
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳከበርከው ያክብርህ
@እዉነትዉስጤነዉእዉነትዉስ
@እዉነትዉስጤነዉእዉነትዉስ 3 жыл бұрын
ዉድ የኢትዮ ህዝብ በሙሉ የእርዳታ ጥሪ !! ሙሉ ሀሳቡን አንብባ ከእቅርታ ጋ 👇👇👇👇 ■ግን የእርዳታ ጥሪ የገንዘብ ሰይሆን በጠም የምወዳት አርቲስት ሮማን በፍቃዱ በአካል መግኝት በልችልም በስልክ የመግኝት እድል ብኖር ለምስጋና ቀለት የለኝም ! ■ግን አንድ ሰዉ መወዳድ ገዳብ አለዉ ነገር ግን የሮሚ ከአቅም በለይ ሆና በየንዳንዱ እንቅስቃሴ ለይ በጠም ክፍታት እያፋጠራብኝ ነዉ ማለት አብዘኝዉ ጊዜ ስለ ሮሚ መሳብ ነዉ አሁን አሁን ብሶ በስራ ,በግል ህይዋት ወዘተ,,,መሳብ እየቻልኩ አይደለም ! ■አሁን የለሁት ሁኔታ በጠም አሳሰብ ነዉ የዝህ ችግር ቁልፍ ሮሚ ነት እበክሽ ሮሚ ድረሽኝ!! ■ ሮሚ ታርኩ ራጅም ነዉ ሁሉም ነገር በዉስጥ መስማር ስንገነኝ እነግርሻሎ በሚዲያ ((በ6 አመት)))👌👌👌👌👌👌🕶️🕶️🕶️ የሰለፋኩት ታርክ መነገር ይከብዳል አሁንም ወዳ ሚዲያ አንቺ ፍለጋ ልዋጣ የቻልኩት ከአቅሚ በለይ ሆና !!?? ■ በቅንነት ይህ ፁሁፍ የነባበቹት ለሮሚ አድርሱኝ ■ወገኖች ሆይ ይህ ፁሁፍ የያቹት ለሮሚ የቅርብ ሰዉ,ገዜጠኞች,ለገዜጠኞች የቅርብ ሰዉ ወዘተ በያቦታ ሼር ሼር አድርጉኝ በታሳፋ ልጠብቀት እስከዛ::
@sophysofie8791
@sophysofie8791 3 жыл бұрын
እዚ አገር ላይ በደንብ ለሚሰርቀው ነው እሚጨምሩለት እና አሁን ትምሕርት ወስዳቹ ለ ጌትሽ መላ በሉት ምክኒያቱም ወታደር ይከበር ብላቹሐል ።ካከበራቹ ከ ጌትሽ ጀምሩ።ቤት ስጡት እናመሠግናለን
@Miriamkk
@Miriamkk Жыл бұрын
Getcheye fikir
@ethiopia3000
@ethiopia3000 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z3KYnZmdq8xpftE ታሪክዎን ያዳምጡ
@גנטלמה
@גנטלמה 3 жыл бұрын
Tekekel belhal sem meterat alenberbehm gen knezh wochi gobez tewodage yemuzika sew neh berta
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
ዘፈን መቸም አያተርፍም መዝሙር ከሆነ ግን በነፃም ብሆን ክሳራ የለውምና በሰተህ በዝህ ውበ ድምፅ እንድ ት ዘምርለት ፀጋውን ያብዛልህ
@ethiogojjam
@ethiogojjam 3 жыл бұрын
minamn albezam
@c.l.a7272
@c.l.a7272 3 жыл бұрын
እኔንም አሰቃይተውኛል በውትድርና አለም እያለው ወያኔዎች 44 ኛ ዳሉል ክፍለጦር በጋቤላ ክልል
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 3 жыл бұрын
Beqele gerba Hero,getish qorqorro
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Жыл бұрын
Muhidin Abdulkadir tell the truth Allah he will ask u
@akytube8467
@akytube8467 3 жыл бұрын
Getesh betam ne yemewedeh yewha ena defar sew des yelegnal!!!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ከነኚ ጅቦች
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 3 жыл бұрын
ጠያቂው ምቾት ነሳው ።
@rebuni1
@rebuni1 3 жыл бұрын
friendoche selhonu new weta yalew
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ጌትሽ በቤት ኪራይ መኖር ምን ማለት እንደሆነ አውቀዋለሁ አንተ ግን ጀገና ወታደር ነህ ቤትህ ኢትዮጵያን በሚወሰዱ ሁሉ ልብ ቤትህ ተሰርቷል። አንተ እኮ ሌብነትን ከሚፀየፈው ጠቅላያችን የአብይ ጓደኛ ነህ
@מוגסמנגיסטו
@מוגסמנגיסטו 3 жыл бұрын
ጌትሽ በጣም ነው ማደቅህ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 жыл бұрын
የጠያቂው ሱፍ ልብስ ነፍስ ይማር ነው ወይ??👍
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 3 жыл бұрын
ሰው ባለው ነው አባቱ ዋናው ህሊና ነው ስንት አይነት ደካማ አለ ባካችሁ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 жыл бұрын
@@nunushabrham9075 ፋንድያ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 жыл бұрын
@Benyam Alemu accepted your suggestion. bet you going a little bit far saying common sense.but it's ok.it is not a big deal.
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 жыл бұрын
@Benyam Alemu that is what are expected from human being admit a mistake and to say sorry it doesn't cost anything no one is perfect in this planet. anyway thank U2 good luck
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 жыл бұрын
@Benyam Alemu 👍
@AwolMe
@AwolMe 4 ай бұрын
ጌትሽድሮም ለሙዚቃ የተፈጠረ ነው በቃለ ምልልሱ የዶ/ርአብይን መንግስት ጨልተናገረም እሱ ወያኔን ነው የተቃወመው እና አናራግብ
@woubshettesfaye9607
@woubshettesfaye9607 3 жыл бұрын
kelel yale sew new bereta jegna neh
@umeusra1153
@umeusra1153 3 жыл бұрын
Fetariwen yamen ena yamesegen behiwot layem yemifetewen neger fetari yalew Nw belo yamen rasu fetari alew. Belewem tebqaqeto amesgeno yaderal enam fedari yalasebewen yesetewal GICHO ehen nw yeterdahut Kant ena berta!!!!!
@beraloveberalove3124
@beraloveberalove3124 3 жыл бұрын
Getshiye ante beka nigus nike
@ethopisbini9949
@ethopisbini9949 3 жыл бұрын
Enkun alemotachu
@mohammedousman779
@mohammedousman779 3 жыл бұрын
Getish tilik artist neh gin bizu entebikalen jemerk enji alchereskem.
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 3 жыл бұрын
ጌትሽ በጣም ድስኩርህን ቀንስ አብይ የሁላችን ነው
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
አርት የገባው ጥበበኛ አሳቅከኝ ስታናድድህ ጽፈህ ሰጠህ
@kifleg.9872
@kifleg.9872 3 жыл бұрын
P
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
አሁን ማን ይሙት እስር በት የነበረውን በቀለን ሳይሆን አብይን ጠርተህ ነው ዘፈን የማንሰማ ሁሉ ደጋግመን ሰማን በአብይ ላይ ትልቅ ተስፋ ስለነበረን ቅር ያሰኘኝ ነገር በቀለ እስር በት ስለሆነ አብይ ስልጣን ላይ ስለሆነ የማይገናኘውን ማገናኘት ስህተት ነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 3 жыл бұрын
Abiyma abro adgu new bekel bsitetu new bkankachihu kalawru atishixulachew
@zivlogs8873
@zivlogs8873 3 жыл бұрын
አረ ቀደዳ 🤣🤣
@AwolMe
@AwolMe 4 ай бұрын
ጌትሽድሮም ለሙዚቃ የተፈጠረ ነው በቃለ ምልልሱ የዶ/ርአብይን መንግስት ጨልተናገረም እሱ ወያኔን ነው የተቃወመው እና አናራግብ
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo  Part 2 ከጌትሽ ማሞ ጋር Jun 2,24
53:08
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 103 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 35 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 119 М.
Tv Sened Eritra BG Tekeste Haile Interview Part 15      May 1- 2021
1:26:18
Tv Sened Eritra
Рет қаралды 52 М.
Mengizem Media Teborne show with Tewodros Tadesse
53:32
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
لماذا تحريرها كلها ممكن؟ - بودكاست مع تميم
3:46:56
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН