Ethiopian music :- Mulualem Takele | Amerobishal አምሮብሻል New Ethiopian Music 2019(Official Video)

  Рет қаралды 3,090,014

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@love-gp7of
@love-gp7of 5 жыл бұрын
ሙሌዋ አላህ ሙሉው ጤንነትህን ይመልስልህ የኔ ጌታ አጀቴን ነው የበላሀኝ ፈጣሪይ ቸር ያሰማን ሽረህ ፍልቅልቅ ፍትህን ያሰየን 😭😭😭😭😭
@ኡምፈራህ
@ኡምፈራህ 5 жыл бұрын
እህት ነኢማ ኔታሽ የፈጠረሽ አሏህ ነው ፍጡራንን የኔ ጌታ ማለት ስህተት ነው ማንኛውንም ሰው ቢሆን የኔ ጌታ አይባለም ጌታ አንድ አሏህ ብቻ ነው ። አከተመ
@Kukin168
@Kukin168 5 жыл бұрын
እህቴ ነኢማ ያንቺ ጌታ አንድ አሏህ ብቻ ነው !! ሙስሊሞች ሰውን የኔ ጌታ አይሉም ስህተት ነው!
@nuradiskassaw1005
@nuradiskassaw1005 5 жыл бұрын
ነኢማ ወሎየዋ ወሎየዋ። አንቸ ውብ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
የኔ ጌታን ጌታችንالله ነውጌታ ለፍጡራን❌❌❌❌❌👈👈👈
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 жыл бұрын
ስሜ መልሽልኝ ለኔ ደሞ ነኢማዬ የኔ ማር
@zeburamohammed2881
@zeburamohammed2881 5 жыл бұрын
ሙሌ ደስታ እና ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍፍ ውሽት ቢሆን ምን አለበት
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
ሙሌእላህ አፍያያደራግህ ስውድድህ
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء 5 жыл бұрын
ሙሌ አይዞህ የኔ ቆንጆ
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 5 жыл бұрын
ሚን ሆኖወል?
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
@@zdtubezd8348 ኩላሊቶቹ ፌል አድርገዋል
@kadidjasoulemane2379
@kadidjasoulemane2379 5 жыл бұрын
Hlo Hlo Aslm
@kikiethiopiawit9827
@kikiethiopiawit9827 5 жыл бұрын
አንተም አምሮብካል እስኪ ሙላለምን እንደኔ ጥግ ድረስ ሚወደው like
@sooksook6900
@sooksook6900 5 жыл бұрын
sekisi vidio
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
አንች ነሽ እንደ ትመሳሰላለቹ
@ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ
@ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ 5 жыл бұрын
Weyne euwnet lemanager wendemsh yemeslal
@nardosyebio5070
@nardosyebio5070 5 жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 жыл бұрын
እኔበጣምነውየምወደው
@bettyhabesha2071
@bettyhabesha2071 5 жыл бұрын
ዘፈኑ ገራሚ ነው ከዚህ በላይ እንጠብቃል ሙሌ 😍😍 በተረፈ ለ መላው ሙስሊም በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር የመተሳሳብ ያድርግልን እወዳችኃላው 💗
@eyobgoa3600
@eyobgoa3600 5 жыл бұрын
gabejeshalhu konjet
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 5 жыл бұрын
እኔ የምመኘው ድነህ ማየት ነው እግዚአብሔር መሀሪ ነው አንተንም በምህረቱ ይጎንኝህ እመብረሀን ትዳብስህ ድነህ እንደማይህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ወንድሜ
@sharmasheru4894
@sharmasheru4894 5 жыл бұрын
I like Ethiopian music from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ታመህ ተኛተህ እንኳ ፊት ላይ መከፍት አይታይም ድነህ በአዲስ ስራ እንድናይህ የሁላችንም ምኞት ነው god be with you
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
ሙሌዋ ሙሉ ጤንነትህ ተመልሶ ወደ ሥራህ እንድትመለስ መልካም ምኞቴ ነው የኔ ጌታ። እሮጦ ያልጠገበ ጭቅላ ጤናህ ይመልሥልህ።
@kubrabintebrahim7739
@kubrabintebrahim7739 5 жыл бұрын
ሙሌየ የኔ መልካም ሰው ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ያገሬ ልጆች በጸሎታችን እንርሳው 😥😥😥
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለን እራቁት ሴቶች ስላላየኸን እውነት ተባረክ ስልችት ብሎኝነበር ሙዚቃህም አሪፍነው በርታ
@seleyu7306
@seleyu7306 5 жыл бұрын
ALSO HUMAN HAIR balemayetachin destenoch nen video clip eko andayinet hone style ye setochu baleh mekurat new des milew
@rahelhaseb795
@rahelhaseb795 4 жыл бұрын
@@seleyu7306 😂😂
@rahelhaseb795
@rahelhaseb795 4 жыл бұрын
👍👍
@ירוסווביו
@ירוסווביו 5 жыл бұрын
በፈጣሪ እባካችሁ ሁላችሁም እንደ እየ ዕምነታችሁ ጸልዩለት ፈጣሪ ምሕረቱን እንዲልክለት በምሕረቱ እንዲጎበኘው
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 5 жыл бұрын
እንጸልእያለን በውእነት በጣም ነው ያዘኩት
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 5 жыл бұрын
Min huno nw sis nigeregn
@saedasaleh8212
@saedasaleh8212 5 жыл бұрын
@@momanddadiloveyoumomanddad1328 ሁሉቱ ኩላሊቶቹ ፌል አድርገዋል በፀሎታችሁ አስቡት
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 5 жыл бұрын
@@saedasaleh8212 Fatari Miretun yelegisaw
@berdiegetahun4584
@berdiegetahun4584 5 жыл бұрын
@@momanddadiloveyoumomanddad1328 be kulalit beshta new 2 kulalitochu fail agregw new ahun gin litaken bir tesebsbolet metakem wed hind lihed new
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 5 жыл бұрын
ተሼንፌያለሁ ተሼንፌ ፍቅሬን ሰጠሁሽ አሳልፌ የሚለው መዚቃህ ውስጤ ነው ሙሌ ይመችህ ደሞም አንተም አምሮብሀል እውነት ለመናገር። በርታልን እሽ
@makisol9167
@makisol9167 5 жыл бұрын
Please Fetari endimirew beselot enasibew
@deruyefesha5795
@deruyefesha5795 5 жыл бұрын
ቸርቸሩን ያሰማን💚 ሰላሙን ፍቅርን💛 መስማማትን ይስጠን❤️ ፈጣሪ አገራችን ቅድስት ኢትዬጵያን ይባርክ🇪🇹 መልካምና የተባረከ ጊዜ ይሁንልን♥
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ማር
@aynalemalenta7814
@aynalemalenta7814 5 жыл бұрын
Deru Ye Fesha Amen amen wanawe esu new
@hananyegetalegi3490
@hananyegetalegi3490 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዛሀራያሲንከአሶሳ13ዛሀራያ
@ዛሀራያሲንከአሶሳ13ዛሀራያ 5 жыл бұрын
ተሽሎህ እዳይህ እመኝልካለሁ
@በየድንግልማርያምልጅ
@በየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
በእውነት ለማመን ከብዶኛል እኔ እንጃ በጣም ያስፈራል ያሰቅቃል በሶምአብ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስለተ ወደ የበረሀው መናኝ አባ ይሆንስ ተስፋ ማርያም ጋ ይሀድ ወንቅሸት ገብርኤል
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 5 жыл бұрын
ሙሌ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናህን ይመልስልክ
@እማየኔሂወትእወድሻለሁ
@እማየኔሂወትእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
ሙልዬ...........ወደ ሙሉ ጤንነትህ ተመልሰህ በሰላም ላገርህ ስላበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል ክፉ አይንካህ ወንድሜ
@ማሂ-ቨ6ጀ
@ማሂ-ቨ6ጀ 5 жыл бұрын
ሙሌ የእኔ መልካም አምላክ ጤናህን ይመልስልህ በድጋሜ እንደማይህ ተስፍ አለኝ
@የማሪያምልጅነኝ-ሰ1ጘ
@የማሪያምልጅነኝ-ሰ1ጘ 5 жыл бұрын
ሙሌ እናቴ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትድረስልክ ምህረትን ያብዛልክ ሰላምክ ደስታክ ይመለስ
@mariyadagnew9761
@mariyadagnew9761 5 жыл бұрын
ሙልዬ እኔሥ አልቅሼ መሞቴ ነው እመቤቴ ማርያም እሷ አለሁ ትበልክ የኔ ወንድም ድነህ ለምሥክር እንድትበቃ ያድርግህ የኔ ጌታ
@tigistamare5002
@tigistamare5002 5 жыл бұрын
ማልቀሱ ጥሩ አይደለም ፀሎት ማድረግ ነው ግን ልጁ ሲያሳዝን ገና ወጣት ነው በዚያ ላይ ለስለስ ያለ ድምፁ እፍፍፍፍ
@tsehaychanie6187
@tsehaychanie6187 5 жыл бұрын
Mela azohe yena kojo menem atehonem
@እማይዬየኔህይወት
@እማይዬየኔህይወት 5 жыл бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ጤናህን ትመልስልክ የኔ እናት ምን ይሳናታል I wish ድነክ እናይሀለን
@kwt8631
@kwt8631 5 жыл бұрын
እማይዬ የኔ ህይወት ሸ
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ሙሉ እምነት አለኝ ትድናለክ እኔ እስከዛሬ ማንምም ሰው የእርዳታ ፓስት አርጌ አላውቅም ላንተግን እስጤ ተረበሸብኝ ናም ብዙ ተካታዮች ባለኝ ድእረገፅ አካፍያለው ተቀብለውኛልም በፀሎትም አብረንህ ነን አይዶህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ እማምላክ ትዳብስህ
@ሰርክሽነኝየከላላዎቀበጥJ8
@ሰርክሽነኝየከላላዎቀበጥJ8 5 жыл бұрын
ለምን እደሆነ አንድም አንጀቴን በላኽው ብሌዎ ሙሌዎ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ አይዞህ ይሄ ሁሉ ያልፍና ለወግ ማርች ትበቃለህ ሁሉም ያልፉል ከብሶቴ የተነሳ ሙዚቃ ወችህን አዳምጨ ልማት ነው የኔ ምስኪን አላህ ያሽርህ አንድሜዎ
@helenmamuye1548
@helenmamuye1548 5 жыл бұрын
በስደትም በሀገርም ያላችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው
@romanromi8572
@romanromi8572 5 жыл бұрын
Amen
@ኦርቶዶክስተዋህዶዘላለምት
@ኦርቶዶክስተዋህዶዘላለምት 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ወንድምአለም አይዞህ ትድናለህ ምን ይሳነዋል እግዚአብሄር
@mekdesassefa2494
@mekdesassefa2494 5 жыл бұрын
አንተም አምሮብሀል ሙሌ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ታምራለህ
@sdsd5376
@sdsd5376 5 жыл бұрын
Yareb alah tenahn yimelslh wendmachin alah yidreslh
@edentesfaye836
@edentesfaye836 4 жыл бұрын
Mekdes Assefa ዥው
@elsabekele6480
@elsabekele6480 5 жыл бұрын
ውይ ይሄ ልጅ ዘፈኖቹ ሁሉ ሲያምሩ በጣም ተወዳጅ ነህ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Elsa Bekele ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 5 жыл бұрын
ሙሌ ፈጣሪ ይማርክ አይዞክ የታመመ ሁሉ አይሞትም ትድናለክ ወንድማችን በዱአ በፆለት አብረነው እንሁን ይድናል ሙሌ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 5 жыл бұрын
ሙሌ አላህ ሙሉ ጤንናትክን ይመልስልህ ምን አይናት ሰው መሆንህን አለውቅህም ግን ወጣት ነህ ሰው ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይመርህ የኔ ጌተ
@ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
@ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ 5 жыл бұрын
ዛሬ መጀመሪያ ነው ሙዚቃው ዋው ነው ያምራል ላይክ ግጩኝ
@halabicell1642
@halabicell1642 4 жыл бұрын
ሙኡሌኤ ዳአግእም ከአዚህ በአላአይእ ለአመአሰእራአት ያአብእቃአህ 👍👍🙅
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ነው አምሮብሸ እማዬ እትዮጵያ አምሮብሸ❤❤😍👈ሙል ምርጥ ነው
@ويووييو
@ويووييو 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ብሎኛል ሙሌ እግዛቤር ካተጋር ይሁን እወድሀለሁ ሙሌ አምሮብሀል አተም ደስ ብሎኛል
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ድምፅ እኮ ዋው ነው ይመችክ አባቴ ይፀዳል 👍👍👈
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@ethio music ቤተሰብ እንሁን ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@سارا88-د9ك
@سارا88-د9ك 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ዘፈን
@martitamee311
@martitamee311 5 жыл бұрын
ዋውውውው👌 በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል ቀጥልበት
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 5 жыл бұрын
ሰላም የሁሉም መሠረት ነውና ሰላማችሁ ይብዛ አምሮብሻል ዋው ሙሌ ከጠበኩት በላይ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም የዳግም ትንሳኤ በዓል ለመላው የእስምና እምነት ተከታይ በጉጉት ለምትጠብቁት ለረመዳን ጾም እንኳን አደረሳችሁ
@physics273
@physics273 5 жыл бұрын
Hi
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 4 жыл бұрын
ያለምንም ምክንያት ሳየው ብቻ ደስይለኛል ሙልዬዬዬ ❤❤❤ሰውን ለመውደድ ፍላጎት እጂ ምክንያት አያሻም የሚባለው ለከ እውነትነው
@hayutanye3484
@hayutanye3484 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩኝ አላህ ይከተልክ
@mitaakele3906
@mitaakele3906 5 жыл бұрын
ሙለርየ እዉነት በጣም ነዉ የዘንኩት የኔ ጌታ ምህረቱን ይልክልህ ተሽሎህ ባዲስ ስራ እድትመጣ ፆሌቴ ነዉ አዮዞን የኔ አመለ ሸጋ ትድን አለክ
@ሀበሻሀበሻ-ሰ6ዘ
@ሀበሻሀበሻ-ሰ6ዘ 5 жыл бұрын
ያምራል እምየ ኢትዩጽያ አምሮባት ለማየ ያብቃን ኢትዩጸያ ለዘላለም ትኑር
@mohmad30
@mohmad30 5 жыл бұрын
አሜን
@NijamUddin-hc7hm
@NijamUddin-hc7hm 5 жыл бұрын
ዋው ዋው አይገልፀውም ድምፅህ ማራኪ ነው ግጥሙ ዜማው ያማረ ድምፅ ብቻ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ኑርልኝ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ዋው ይመችህ
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 5 жыл бұрын
ሙሌ አላህ ጤናህን ይመልሥልህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት ላንተ ይህ አይገባህም ነበር
@ሀግዝሀግዝሀግዝ
@ሀግዝሀግዝሀግዝ 5 жыл бұрын
የፍቅር አደይ ሁሌም ማትገኝ አደይ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@ሀግዝ ሀግዝ ሀግዝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@robirobi-fs6od
@robirobi-fs6od 5 жыл бұрын
A'm from Eri I love Ethio Music and people. i can't so good amharic tnsh tnsh bcha negn yemichl but i like it so much. one love❤🇪🇷 + 🇪🇹👊🏽🤙🏽🤙🏽👍🏽 😊😊.
@saniahmed8570
@saniahmed8570 3 жыл бұрын
haha
@zizuzizu6583
@zizuzizu6583 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይለግስልህ ወንደሜ አይዞን የታመመ ሁሉ አይሞትም ትድናለህ
@SaraSara-hz2sn
@SaraSara-hz2sn 5 жыл бұрын
geta.yimarig
@selamt8660
@selamt8660 5 жыл бұрын
እመቤት በምህረት እጇቻ ትዳስስ ሙለ ዉድ ሰው 💔💔💖💖😰😰
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 5 жыл бұрын
ሙሌዬ ከምር እንዴት እንዳሳዘንከኝ እግዚአብሔር ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ 😔😔😔🙏
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 5 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ነው ቆንጅዬ በርታ ገና ብዙ ይቀራል ምርጥ ድምፅ አለክ
@masaret2849
@masaret2849 5 жыл бұрын
ሙሌ ሰወድህ ኑርልኝ የአንቴ ሁሉም ሙዚቃ ይማቻኛል
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረርክ መልካም ስራ ነው ከዚህ የበለጠ ተባረርክመልካምስራነውከዚህየበለጠእንጠብቃለን
@ሄሪያናስር
@ሄሪያናስር 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህዬ ሙሉ ጤንነትክን።ይመልስልክ የኔ ወንድም ሙሌ አይዞኝ ፈጣሪ ይምርካል
@makiyanoor7395
@makiyanoor7395 5 жыл бұрын
እመብርሀን ትማርህ ሙሌ መልካም ስው
@emmykalbe4833
@emmykalbe4833 5 жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ ስራ ነው ድምፅህን አለማደቅ አይቻልም በርታ 😍😍😍
@ዓባይትግራይንቅድሚት
@ዓባይትግራይንቅድሚት 5 жыл бұрын
ሙሌ መልከ መልካም ፈጣሪ ዕድመና ጤና ይስጥህ
@abesema4572
@abesema4572 5 жыл бұрын
ተሽሎህ እስከማይህ ናፈቀኝ ጌታ ሆይ
@birhanutafesse9984
@birhanutafesse9984 5 жыл бұрын
Get recovery soon the best
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 5 жыл бұрын
እመቤቴ ጤናክን ትመልስልክ ወንድሜ አንተም አምሮብሀል ሙሌ
@messialean3260
@messialean3260 5 жыл бұрын
እስይ ሁማንሄር ቀረ ተመስገን በርቺ ፲ ግዜ ነው ያዳመጥኩት በርታ ቀጥልበት
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@wakeup Ethiopia ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@ሁሉንችዬዝምአልኩ-ሐ7ሠ
@ሁሉንችዬዝምአልኩ-ሐ7ሠ 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ውድድድድድ ነው ያማደርግክ ደግሞ ምርጥ ዘፈን ነው
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
ሙሌ ስወድህ ምርጥ ስራ ነው በርታ❤🔥🔥
@fifiyedestalij4613
@fifiyedestalij4613 5 жыл бұрын
ሙሉዬይ ስወድክ ፈጣሪ ሙሉ ምህረት ይስጥክ ወንድማችን
@calina5192
@calina5192 5 жыл бұрын
Yene andegna neh eko. ..i was waiting too long for this. .great job mulye🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@turungoobatiree6202
@turungoobatiree6202 5 жыл бұрын
Wowowow😍😍😍💙💗💗🎶🎵💙💗
@suziwbshetjemaneh9946
@suziwbshetjemaneh9946 5 жыл бұрын
yabede new gobez amrobkal
@حبيليصالبصوي
@حبيليصالبصوي 5 жыл бұрын
ሙሌ እግዚያብሄር ምህረቱን ያዉርድልህ ምህረቱ የሱ ነዉ
@amlakfkrieyu2398
@amlakfkrieyu2398 5 жыл бұрын
Am eritrean i like much this song
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 5 жыл бұрын
ንዓኺ ከማን የጸብቀልኪ'ዩ ጓል ኤሪ ምዕርግቲ:ኣንችም በጣም አምሮብሻል!!!!
@amlakfkrieyu2398
@amlakfkrieyu2398 5 жыл бұрын
@@Brave-Is_Mine1 thanks u dear
@melesbelay506
@melesbelay506 5 жыл бұрын
Eritreia habbbbiiiii
@abebawabebe4037
@abebawabebe4037 5 жыл бұрын
ሙሌ ቆንጆ ስራ ነዉ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ምርጥ ስራ አምሮብሻል እምዬ ኢትዮጵያ ደስ ሲል♥♥♥♥♥♥
@imissumomethiopia541
@imissumomethiopia541 5 жыл бұрын
የኔ አባት ድምፅህ እጅግ በጣም ያምራል አይዞህ እግዚአብሔር አለ ደነህ በሌላ ስራህ እናይሃለን ሙሌ የኔ መልካም
@warapmomo
@warapmomo 5 жыл бұрын
I really love y'all Ethiopian music but that one is so different so we love you so much from France❤🇫🇷❤🇪🇹
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
We love you too
@seniseni7928
@seniseni7928 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሠ የሚል ሰራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትመረ
@selamlethiopa189
@selamlethiopa189 5 жыл бұрын
ወይ ልጁን ስወደው በሊላ እዳታዩት አሪፍ ስራነው
@aishahassan3976
@aishahassan3976 5 жыл бұрын
😰😍😍😍😍
@jaferinfotech2680
@jaferinfotech2680 4 жыл бұрын
በሌላ ብታይስ ምን ሊመጣ
@ቲናነኝየመሬዋ
@ቲናነኝየመሬዋ 5 жыл бұрын
ሙሌ ድምፁን ስወድለት 😘😘😘በርታ የኔ አንደኛ ከወጣቶች ና ከታዳጊ ድምፃዊዎች ምነው ሸዋወች የወጣ ፊልም ካለ ልቀቁልን ጠሮብናል
@messialean3260
@messialean3260 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው .ቀጥልበት*ደስ የሚል ቀረጻ ነው፣ አሁን ገና የተፈጥሮ ጸጉር ፣ውበት አየን ።
@ummohaz3613
@ummohaz3613 5 жыл бұрын
አለሂየድነሂየነገተ
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 5 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ምህረቱን ትላክልህ ወንድሜ
@zebibaali6979
@zebibaali6979 5 жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልክ ወንድም
@ሊናነኝየሸገሯ
@ሊናነኝየሸገሯ 5 жыл бұрын
አተ እራሱ አምሮብክ ነው የመጣከው ሙሌ 😙😙😙 ዘፈኑ ግን ይመስጣል 👌
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ሊና ነኝ የሸገሯ 👋የኔ ጣፋጮች ምርጥ ምርጡን ለእናንተ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ውስጤ ናችሁ እኮ ውድድ ነው ማደርጋችሁ😘👍
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
ምስኪን ወንድሜ አላህ ያድንህ አይዞን የታመመ ሁሉ አይሞትም 😢♥️እንወድሃለን ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
@መሲየሁርታዋ
@መሲየሁርታዋ 5 жыл бұрын
የኔ አደኛ ስወድህ ስወድልህ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ውዴ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@ምንባርእዩዓላማይ
@ምንባርእዩዓላማይ 5 жыл бұрын
ሙሌ አንተም አምሮብሃል ፁቡቅ ስራሕ የአሁን ይለያል በርታልን
@hanazergaw1134
@hanazergaw1134 5 жыл бұрын
ሙሌ አሪፍ ሙዚቃ ነው ሁሉ ነገር የተፈጥሮ ጰጉር ፣ ስርአት ያለው አለባበስ እማይስለች ነው ወንድሜ ሁሌም በርታ
@obsiyeguled5021
@obsiyeguled5021 5 жыл бұрын
Dame I am from Ethiopia🇪🇹,i love ethiopian music🇪🇹.
@ማነውየሚወደኝ
@ማነውየሚወደኝ 5 жыл бұрын
ሙሌ ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን ወደ ጤናክ ይመልስህ ወድሜ
@calina5192
@calina5192 5 жыл бұрын
Amazing video with amazing voice and amazing beat...its on fire mulye...love all your works.......have a great day everybody🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤💋💋💋🥰🇪🇷🥰🇪🇹🇪🇹🥰❤🥰💋💋❤🇪🇹🥰🇪🇷🥰
@የደስታየምንጭእናቴብቻነች
@የደስታየምንጭእናቴብቻነች 5 жыл бұрын
አንተም እኮ አምሮብሀል ወንድም አላህ ያድንህ ምርጤ ያረብብብ
@HaniGualFikrHani
@HaniGualFikrHani 5 жыл бұрын
(ሙልየ ጥሎብኝ ስወድክ)
@fikadugenet650
@fikadugenet650 5 жыл бұрын
አንደኛ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው
@zedyezufi34
@zedyezufi34 5 жыл бұрын
ሙሌ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርህ እውነት አዝኛለሁ በጣም የምፈራው በሽታ ነው
@notgood4589
@notgood4589 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሙልዬ እግዚአብሔር. ምህርቱን ይላክልህ ይህን። ፍገግታህን ድነህ በሌላ ስራህ እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ ♥
@monakk2219
@monakk2219 5 жыл бұрын
😢😢😢 Allah afiya yargek wedema taneken yemaleselek😢😢
@merongirma907
@merongirma907 5 жыл бұрын
ህወትህን አምላክ ያሳምሪህ ሙሉዬ🙏🙏
@wengeletewahedotube
@wengeletewahedotube 5 жыл бұрын
mule #1 as always😍😍😍😍👏👏👏Amrobhal tooo 😘😘
@ለሁሉምግዜአለዉእስኪይሁን
@ለሁሉምግዜአለዉእስኪይሁን 5 жыл бұрын
ሙሉ አለም እግዛብሔር ይርዳህ
@ntsehatyangaw6247
@ntsehatyangaw6247 5 жыл бұрын
ስላም ውድ ያገሬ ልጆች ስላም ላአገራችን ይሆን።
@romanromi8572
@romanromi8572 5 жыл бұрын
Amen
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ethiopian9206
@ethiopian9206 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ ሙሌ
@wazircell3412
@wazircell3412 5 жыл бұрын
I'm Serious ;Mula U R Unique &Ur Job When I listen Ur Music While I Focus Poem&melody Of Ur Music U R so strong smart!!!!
@ወርቄየጅሩልጅ
@ወርቄየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
ሙሌ አሪፍ ሰራ ነው አይዞህ ሙለ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 👌👌🙏
@jerryjerusalem843
@jerryjerusalem843 5 жыл бұрын
Nice song 👍👍
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Jerry Jerusalem ቤተሰብ እንሁን ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@jerryjerusalem843
@jerryjerusalem843 5 жыл бұрын
Pc✌
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ሰው ጋር ሙሉዓለም ቆንጆ በርታ በርታ ምርጥ የተዋጣለት ሥራ ነው እኔ በበኩል ወድጄዋለሁ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@enat mesfin2017ማርያም እናቴ! ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@ሜርሲነኝ
@ሜርሲነኝ 5 жыл бұрын
ስወድህ እኮ አሪፍ ስራ ነው
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 5 жыл бұрын
አምሮብሻል. ወድጄዋለው. ስላምህ ይብዛ. አቦ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ-ኘ7ፀ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ-ኘ7ፀ 5 жыл бұрын
አምሮብሻል የምለው ለ ሻቃላወች ነው ለመዳም ልጆች ጎበዛች አምሮባችሀል ሽቅልናው ጠንክሩ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሣባችን ተሣክቶ
@0562-i2i
@0562-i2i 5 жыл бұрын
አሜን
@bilen1573
@bilen1573 5 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል ፀይሙ ቆንጆ!!!!!!!
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
Beautiful song with beautiful video clip I see all kind of Young ladies the dark girls all kind of girls in your video clip that give us power to all kind ship of Face and color so keep up good job my son
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Ethiopian music |non stop| ምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ | by dj Wondi Jo
1:14:22
Tilk Non-stop - ጥልቅ ሙዚቃ
Рет қаралды 43 М.