Рет қаралды 7,887,469
Ethiopian Music : - Mulualem Takele (Shurureye) ሙላለም ታከለ "ሹሩረዬ"New Ethiopian Music 2019(Official Video)
የተወዳዱ ድምፃዊ የ#ሙሉዓለሜ ታከለ# "ሹሩረዬ" የተሠኘው አዲስ ሙዚቃ በምነው ሸዋ ቲዩብ ይለቀቃል። ስለሆነም ሙሌን በገንዘብ እንዲውም በጎ ፈንድ አካውንቱ ለመርዳት እድሉን ላላገኛቹ ይሄ ጥሩ እድል ነው ዛሬ ቪዲዮ በመመልከት እና ሼር በማድረግ የበኩላችሁን አገዛ አድርጉ 1 ምልከታ የወንድማችንን ሂወት የመታደግ ጉልበት አላት። ከቪዲዮው የሚገኘው ሙሉ ገቢ ለሕክምና የሚውል ይሆናል። ውድ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለምታደርጉት እገዛ ከወዲሁ እናመሠግናቹኋለን።
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #MulualemTakele #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.