Ethiopian music: Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር Ethiopian Music 2018 Official Video

  Рет қаралды 5,637,427

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

6 жыл бұрын

Ethiopian Music : Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ (ማን እንደ እናት ፣ ማን እንደ ሀገር) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
ወደር የማይገኝላቸው ምርጥ የሙዚቃ ስራዎቹ ከትውልድ ትውልድ እየተተላለፉ ዛሬም ይደመጣሉ፡፡ በሚያምረው አዘፋፈኑ ያልዳሰሰው ሃሳብ የለም ፣ ዘላለም በሙያቸው ከምናከብራቸው ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው፡፡ ተውዳጁና አንጋፉው ድምፃዊ "ፀሃዬ_ዩሃንስ"
ስለሃገር_ፍቅር ስለመተባበርና መከባበር ማዜም ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የሃገር ፍቅር ምንነትንና የሙዚቃ አቅምን በህዝብ ለህዝብ መድረክ ካሳዩን ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው ፡፡
●● ማን እንደ እናት ማን እንደሃገር●●
ይህ ዘፈን ዳግም የቤተሰብ እና የሃገር ፍቅርን ይቀሰቅሳል፡፡ ናፍቆትን አብሶ ጉንጭን በእንባ ያርሳል፡፡ ይህ ተወዳጅ ስራም ሁላችንም በተደመርንበት በአሁን ጊዜ የዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮው ተሰርቶ ተጠናቋል፡፡
ምነው ሸዋ ትዩብ
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- kzbin.info...
#minewshewatube #minewshewaentertainment #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 900
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 2 ай бұрын
ትክክክል እናትና ሃገር ሁለቱ አንድናቸዉ እናትና ሃገሬን ስለምወድ ይህን በግጥም በዜማ ስላሰማከን እንወድሃለን ልዩ ክብር አለን ለአን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ጤና🎉እና እድሜ ይጨምርልህ አሜን❤
@bena1857
@bena1857 6 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ኩሩ የኢትዮጵይ ልጅ።በዘፈኖችህ አድጌ በዘፈኖችህ ፍቅሬን ገልጬ አሁን ደግሞ ዘፈንህን እየሰማሁ በሰው አገር አነባለሁ። እድሜና ጤና ይስጥህ።
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ተማሪ። ነበርን ይሄ። ሙዚቃ። ሲወጣ። ዛሬ። ከባሕሩ ማዶ። በናፍቆት። በትዝታ። ሐገራችንን። ሠላም ሠላም ትሁን።
@yousseffakhe1405
@yousseffakhe1405 3 жыл бұрын
💓💓💓😘
@user-rk1pr2vb1r
@user-rk1pr2vb1r 2 жыл бұрын
እኔም ተማሪ ነበተርኩ። ።በትዝታ።እየያለቀስኩ ነው ካገር ማዶ ሆኘ
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
Kokococolodneochbfbgcombgmombaebelnlnlmnnlmhfgjggi0
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
MKPMPNLPMFNONOPNOORORGINKOBNCPDAPDHJJJJJ
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
Armrngegfheeieqfppopoporpqorqnqprproqohfxdofhjjjjjj
@user-xc3jk4uj3j
@user-xc3jk4uj3j 3 жыл бұрын
ሁሌም ስሰማው በእንባ ነው 😢🇪🇹ሐገሬ ሰላምሽ ይመለስ🙌
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 жыл бұрын
አሜን።
@noormohammed1848
@noormohammed1848 2 ай бұрын
አሚን🤲እኔም😢😢
@ethioloveseid5082
@ethioloveseid5082 6 жыл бұрын
ዋው ማን እንደምየ የፀሀየ አድናቂዎች በላይክ አስደስቱኝ አንደኛ ነኝ ዛሬ ሁኖልኝ
@medni6311
@medni6311 6 жыл бұрын
ethio love Seid he is the best
@brukbekele139
@brukbekele139 6 жыл бұрын
ወይኔ ፅሐዬ የትም አይገኝም
@danm1829
@danm1829 6 жыл бұрын
የደሜ የዘሬ ኤረ ነውና ጸሃዬ 2000 like ይገባሻል
@futsummamushe8637
@futsummamushe8637 5 жыл бұрын
ethio love seid new
@almazbelay9379
@almazbelay9379 5 жыл бұрын
A
@akiberhe2555
@akiberhe2555 6 жыл бұрын
ንዋይ ደበበ፣ፀሀዬ ዬሀንስ እና ታማኝ በየነ በልጅነቴ እናንተን መሆን እየተመኘሁ መስታወት ስር የማጠፋው ግዜ ትዝ አስባልከኝ።እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ.
@Hayat-yl5zq
@Hayat-yl5zq 28 күн бұрын
ማን እንደናት ማንደ ሀገር ማን እንደናት ማንደ ሀገር የት ይገኛል ምሶሶና ማገር ትዝትዝ አለኝ ጎሪው ትዝትዝ አለኝ(2) የእናቴ ውለታ የሀገሬ ትዝታ ካለሁበት ቦታ .......😢😢😢😢😢
@firyeza6536
@firyeza6536 3 жыл бұрын
ማነ እንድ ሀገር ማነ እንድ እናት ጌታ ሆይ ኢትጵያውያን ጠብቅልኝ 🤲🤲😢😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገር ስላምሽ ይብዛ🇪🇹😭😭
@user-cj6lx6np5y
@user-cj6lx6np5y 6 жыл бұрын
ከ 70 ወቹ ጀምሮ እስካሁን አንጋፋ እና ተወዳጅ እድሜ እና ጤና ይስጥህ👌👌👌👌❤❤❤❤
@user-ij6lh2xb1l
@user-ij6lh2xb1l 6 жыл бұрын
ዋዉ ፀሐዬ ስወደዉ ማን እንደ ሃገር እስቲ ፀሐዬን የምተወዱ ላይክ ግጩኝ 👍😗
@nahomekerebel4473
@nahomekerebel4473 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። ፀጋዬን እና ፀሐዬን ለይተ እወቅ መጀመሪያ ላይክ ከምትለምን።
@user-ij6lh2xb1l
@user-ij6lh2xb1l 6 жыл бұрын
ያዉ ነዉ ፀሐዬም ፀጋዬም ለኔ አንድ ናቸዉ
@habtamusisay6358
@habtamusisay6358 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትakbf Tuk Tgኑር
@habtamusisay6358
@habtamusisay6358 6 жыл бұрын
L.
@aaoaaoao357
@aaoaaoao357 5 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይ
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
የእናቴ ውለታ የማማ ውለታ ትዝ ትዝ ካለሁበት ቦታ 💔💔💔😭😭😭
@yousseffakhe1405
@yousseffakhe1405 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ክብሩን ጠብቆ ከፍ ብሎ የኖረ ጀግና ፀሀየ ዮሀንስ ምርጥ ኢትዮጲያዊ 💚💛❤️
@user-zj9tz8db7m
@user-zj9tz8db7m 6 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናት ክፉ አይንካት♥♥ ማን እንደናት ማን እንዳገር የት ይገኛል መሶሶና ማገር ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
ነፍሴ ነክ። 💝😘😘😘🙏🙏🙏😎👌 ምርጥ ሰጦታ ለኢትዮጵያ ህዝብ. ሀገሩን ለሚወድ በቻ። ክበርልን 😇💚💛❤😍
@benjaaddis
@benjaaddis 3 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ሰምቶ ዲስ ላይክ ያረገ ሰው ይገርማል እናተ ግን ሰዎች ናቹ ወይስ ሌላ እንስሳ አልላችሁም ከነሱም ታንሳላቹ!!!
@husniyadxb4049
@husniyadxb4049 3 жыл бұрын
Eny enbya naw mymtaw😭😭😭
@brighter428
@brighter428 Жыл бұрын
ኢትዮዬ ሀገሬ ወድሻለው
@daytodaydaytoday5625
@daytodaydaytoday5625 6 жыл бұрын
"ማን እደ እናት" እናትና ሀገር የአንድ ሳንቲም ገፅታ ናቸው :: አድናቂህ ነኝ ፀሀዬ ሠላም ለአትዮጵያ 💚💛💟
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
GLPMQOREIGHEIFROSPHDHF
@chuchugebrakinda3259
@chuchugebrakinda3259 Жыл бұрын
@@solomonelias1732 ሩጤቴምቲማ
@thomasmohammed7484
@thomasmohammed7484 6 жыл бұрын
የጠላሽ ይጠላ እናት ሐገሬ.....
@djdhshsbwbwbsbb5227
@djdhshsbwbwbsbb5227 3 жыл бұрын
Amennnn
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
የጠላሽ ይጠላ እናት ሐገሬ
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 2 жыл бұрын
ዘመን ማይሽረው ሙዚቃ እድሜህን ያርዝመው
@fafiOugoureh
@fafiOugoureh 10 ай бұрын
Ye douro dabssassa kitiya yikire nowe...
@wendmujembere7100
@wendmujembere7100 3 жыл бұрын
ፀሐዬ በእውነት ደስ የሚል ዜማና ግጥም ነው እውነትም ማን እንደናት ማን እንደሀገር የትም አይገኝም እጅግ በጣም እድሜህ እንዲረዝምልህ ለፈጣሪ ፀሎቴን አደርስልሃለሁ፡፡ ተባረክ ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ይባርክልህ፡፡ ፀሐዬ
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 6 жыл бұрын
የ70 ወቹ ምርጥ አርቲስት ፀሀይየ
@jrjrhfjfjffb4141
@jrjrhfjfjffb4141 4 жыл бұрын
Are tu tu
@zelekeayalew8448
@zelekeayalew8448 6 жыл бұрын
ፀሃዬ ዮሐንስ እግዝአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ከልብ የኢትዮጵይ ፍቅር ካለባቸው ምርጥ ኢትዬጵያኖች መካከል አንዱ ነህ!!!
@romandesta8710
@romandesta8710 Жыл бұрын
ዪሕ ሙዜቃስሰማ በጣም የሚያስለቅሰኘ
@jilaluabdella1372
@jilaluabdella1372 6 жыл бұрын
በዚህች ሀገር ላይ ተስፋ ያልቆረጥነው አንተና ሌሎች አንተን የመሳሰሉ ሀገር ወዳዶች በመኖራቸው ነው
@alicezaarour581
@alicezaarour581 5 жыл бұрын
hi.sealew
@ethiopianfacts4776
@ethiopianfacts4776 5 жыл бұрын
አይ ስብዕና። ምርጥ እኮ ነህ ፀሀዬ። ድሮም ያራዳ ልጅ ምን ይወጣለታል።ከሰው ጋር ተግባብቶ የመኖር ምሳሌ ና ሁሌም እራሱን የሆነ የማይቀየር። ፀሀዬ አርአያችን ነህ። አዲሳባን አስታወስከኝ።
@teshome77
@teshome77 6 жыл бұрын
ጊዜው ያልቀየረው ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጸሐየ ዮሃንስ•••••እንዲሁም የተተወነለት ታማኝ የኢትዮጵያ ልጅ ታማኝ በየነ!!! ደስ ይላል በጣም፥ ለጅነቴን አስታወሰኝ።
@Riyo12396
@Riyo12396 6 жыл бұрын
Iam from Eritrea ilove ethiopian music mirror😍😍😍❤️🇪🇹🇪🇷 good bless all habesha mussic
@mayaabdulkreem8461
@mayaabdulkreem8461 4 жыл бұрын
Tnx
@tedroszeray7816
@tedroszeray7816 3 жыл бұрын
Ewineth yeenatina yehager fikr ayresam
@denekedemissie7514
@denekedemissie7514 Жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ይስጥህ ወንድማችን ። ዛሬ ዛሬ ሀገርን እንደ ስጋ ከታትፎ ልበሏት የሚቃጡት ምን አለበት ይሄን ከልብ ቁጭ ብሎ ብሰሙ። ለሆዳቸውና ለጥላቻ ከሚያድሩ ምን አለበት ለፍቅርና ለሀገር ቢያድሩ።
@yohanistesema9288
@yohanistesema9288 5 жыл бұрын
ፀሃዬ ዮሃንስ - ማን እንደ እናት ማን እንደ ሃገር ትዝትዝ አለኝ ጎራ፡ ትዝትዝ አለኝ (2ቴ) የናቴ ውለታ፡ የ’ሃገሬ ትዝታ ካለሁበት ቦታ የማማ ውለታ፡ የ’ሃገሬ ትዝታ ካለሁበት ቦታ ትዝትዝ አለኝ፡ ጎበዝ ተደጋግፎ ባ’ላ ጎጆ ሲያቆም የናት ቤት ሲተካ ትዝትዝ አለኝ፡ አንተ ትብስ እኔ ሁሉም በየፊናው ከዋለበት ጎራ ካለበት ሲነቃ ትዝትዝ አለኝ፡ ዕምባዋን አፍስሳ የወላድ መካን ነኝ ብላ ስትጣራ ትዝትዝ አለኝ፡ ልጇ ሲደርስላት አለሁልሽ ሲላት ጎንበስ ቀና እያለ፡ ብድርዋን ሲከፍላት ጀምበር ካለች እሩጥ እናት ካለች አጊጥ በናት አትበለጥ ባገርህ ተደሰት ያለ’እናት የበሉት ያለ’ሃገር የጠጡት አይሆንም ሰውነት ጠብ አይልም ካንጀት ማን እንደ’እናት፡ ማን እንዳገር የት’ይገኛል፡ ምሶሶና ማገር ማን እንደ’እናት፡ ማን እንዳገር የት’ይገኛል፡ ምሶሶና ማገር ትዝትዝ አለኝ ጎራ፡ ትዝ’ትዝ አለኝ (2ቴ) የናቴ ውለታ፡ የ’ሃገሬ ትዝታ ካለሁበት ቦታ የማማ ውለታ፡ የ’ሃገሬ ትዝታ ካለሁበት ቦታ ትዝትዝ አለኝ፡ የ’ሃገር ልጅ ለናቱ ሲራብ፡ ሲጠማላት ሲቆስል፡ ሲደማ ትዝታ አለኝ፡ ክፉሽን አልየው እኔ ሞቼ ልገኝ ካንቺ ያስቀድመኝ፡ ብሎ ሳያቅማማ ትዝትዝ አለኝ፡ እምየ ናፍቆቷ ታወሰኝ ጎጆየ፡ ካለሁበት ቦታ ትዝትዝ አለኝ፡ ከ’አይኔ አል’ጠፋም አ’ለ ከልቤ ተቀርጾ፡ የ”እምዬ ውለታ አ’ለ በትዝታ ይራበኝ፡ ይጥማኝ ያንድደኝ፡ ያቁስለኝ ጎኔን ይቆርቁረኝ፡ በናት ከመጡብኝ የሷን ክፉ ለኔ፡ ባይኔ ከሚያሳየኝ እኔን ያስቀድመኝ ሟች አፈር ያድርገኝ ማን እንደ’እናት፡ ማን እንደ’ሃገር የት’ይገኛል ምሶሶና ማገር ማን እንደ’እናት፡ ማን እንደ’አገር የት’ይገኛል ምሶሶና ማገር ማን እንደ’እናት፡ ማን እንደ’አገር የት’ይገኛል ምሶሶና ማገር ማን እንደ’እናት፡ ማን እንደ’አገር የት’ይገኛል ምሶሶና ማገር ማን እንደ’እናት፡ ማን እንደ’አገር የት’ይገኛል ምሶሶና ማገር ማን እንደ’እናት፡ ማን እንደ’አገር
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
እናንተን የመሠለ አርቲስት ለሀገር ተቆርቋሪ ሳናይ ቤተመንግስት ምድረ ድቄትሁላ ወገን በየክፍለ ሀገሩ ሲገደል እነሱ ዱቄት እየተለቀለቁ ፓስት እያደረጉ ከርመው ዛሬ ተደምረናል ይላሉ ፀሐዮ ምርጥ ስራ ነው ግን ለኔ የድሮው ይበልጥብኛል ዘመን የማይሽርክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነህ ለኔ አድናቂክ ነኝ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን
@hewetsolomon5431
@hewetsolomon5431 6 жыл бұрын
meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka ትክክል አይገርምም
@ALEM2497
@ALEM2497 6 жыл бұрын
Merye tebarke
@azamjimma78
@azamjimma78 6 жыл бұрын
Tikikl bileshal ehite
@rittys81
@rittys81 6 жыл бұрын
meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka ልክ ብለሻል እህቴ
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 6 жыл бұрын
meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka ይገርምሻልጂ
@teguletmedia6423
@teguletmedia6423 6 жыл бұрын
ፀሀዬ በሙዚቃ በማይቀየር ቅን ተግባሩ ብዙ አበርክተቷል !! እድሜህን እንደመቱ ሳላ ያርዝመው ስወድህኮ!!
@sakreal9588
@sakreal9588 6 жыл бұрын
ፀሀዬ ለአታ ቃላት የለኝም አብሶ ለዚህ ሙዚቃ ማልጠግበው እኔም እነቴ ሀገሬ ነፈቀችኝ ስደት አይንህ ይጥፋ
@aaaaaaa1366
@aaaaaaa1366 4 жыл бұрын
COM
@aaaaaaa1366
@aaaaaaa1366 4 жыл бұрын
MUHAMMAD Sirbro Aliy
@aaaaaaa1366
@aaaaaaa1366 4 жыл бұрын
እነት
@user-nn4cb7ho7k
@user-nn4cb7ho7k 6 жыл бұрын
የሃገሬ ልጅ ፃሃየ ፀሃየና ንዋይ ምርጥ ዘፍኞች ነበሩ 1970 ዎቹ አሁንም ምርጥ ናቸው የሄ ዘፍን 31 አመት ሆነበት ከትውልድ እስከ ትውልድ የሚሻገር ስነጥበብ የሚባል የሄ ነው የአሁኑ ዘፍን አታንሱ
@yaltefetewuhilme6542
@yaltefetewuhilme6542 6 жыл бұрын
እውነት ነው የድሮ ዘፍን መልክት አለ ማን እደድሮ ዉድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ማን እደእናት ማን እደሀገር የት ይገኛል ምሶሶና ማገር ድንቅ ነው ግጥሙ ማን እደእናትት ማን እደእምየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 6 жыл бұрын
ውይ እንኳን ይህን ሰምቼ እንደውም አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል የእናት ናፍቆትና የሀገር ናፍቆት የሚያውቅ ያውቀዋል ፀሀዬ የምወድህ እድሜ ይስጥህ
@saedasaleh8212
@saedasaleh8212 6 жыл бұрын
😗😗😗😗😗😗😗
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን💚💛💖!!
@tegegnetamene5486
@tegegnetamene5486 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሌገራቸው አንድነት ከአራቱም ማዕዘን ተነሱ ለእናት አገራቸው እምዩ ማርያም ትከተላችሁ
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 6 жыл бұрын
ፀሀዬ በቃ ምን ማለት ይቻላል ! በማስተዋል የሚራመድ ፣ የሚናገር..እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!ዋው- ከአራት ኪሎ
@Zehabu.
@Zehabu. 6 жыл бұрын
ስለ እናትና አገር የተዘፈነ ሙዚቃ ሁሌ ወቅታዊ ነው ... የአገር ፍቅርን ስሜት ልብ ላይ ያቀጣጥላል :: በነገሬ ላይ ዶ/ር አብይ የዚህ ዓይነት ሥራ አርቲስቶች እንዲሰሩ ብሎ ነው ሰብስቦ ሲለፋ የነበረው ...አሪፍ ፀሐዬ ....
@mohammedethopia3563
@mohammedethopia3563 4 жыл бұрын
The same to you.
@senychief1955
@senychief1955 6 жыл бұрын
በድንግል ማርያም ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ሚያስለቅሰኝ ዘፈን ቢኖር ይሄ ነው እናቴ & ሀገሬ ብድር መላሽ ያርገኝ ፍቅር ሰላም ያብዛልን ሀገሬን ኑራልኝ።በጣም።ደስ ብሎኛል በክሊፕ ስለ ተሰራ
@UsmanAli-xn7vz
@UsmanAli-xn7vz 6 жыл бұрын
Seny Chief የበፊቱም ኪሊፕ ያምራል ስላላስታወሽ ነው
@zelalemchanie9366
@zelalemchanie9366 6 жыл бұрын
Ayzon
@senychief1955
@senychief1955 6 жыл бұрын
Zelalem Chanie አመሰግናለው ወንድሜ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 жыл бұрын
በጣም እኔንም
@salhisalhi2889
@salhisalhi2889 5 жыл бұрын
ትክል
@solosami6474
@solosami6474 5 жыл бұрын
እኔ ኢትጵያየን ምወዳት ኢትዮጵያ በመወለዴ ሳይሆን ኢትዮጵያየ ዉስጤ አብራኝ ስለተወለደች ነዉ።
@natenethio7447
@natenethio7447 6 жыл бұрын
ምድረ ዴቄት በሚሊነዩም አዳራሽ ሲዘፍኑ። እንዲ አይነት ሀገራዊ ዘፋኝ የት ገቡ respect to you my hero we love you!!!!!!!
@mogeshidoto9083
@mogeshidoto9083 Жыл бұрын
Timeless Ethiopian music; good arrangement, good music. Thank you, Tsehaye.
@koki4424
@koki4424 2 жыл бұрын
እምየን ሀገራችንን ዞሮ መግቢያችን ሰላሟን ያብዛልን 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 жыл бұрын
ፀሃዬ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ሰዉ ጨዋታ ኣዋቂ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@molymoly7822
@molymoly7822 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen
@betsiibetsii518
@betsiibetsii518 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እናት ሀገር ክፉሽን አልስማ ኑሪልኝ ዘላለም 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@AbooodAlqrshi-bt6mz
@AbooodAlqrshi-bt6mz 2 ай бұрын
ሆድ ያባባል ይህ ዘፈን ብረር ብረር ይለኛል ወደ ኢትዬጵያ እኔ ትውልድ ኢትዬ ነኝ ሀምሳ አመት ግን ሁሉን አስታውሳለሁ የልጅነቴን ያደኩበትን አካባቢ የተማርኩበትን ትህምህርት ቤቶች በዘመቻ በነበርኩበትም ግዜ ይህ ሁሉ ብዝህ ብፀሐይ ዩሐንስ ትዝ ያለኝ የምትለዋ ሁሉም ነገር ፍቴ ድቅን ይላል ስላም ሁኑ ስላምና ፍቅር ይስጣችሁ
@gazalyashari4388
@gazalyashari4388 5 жыл бұрын
I'm from Sudan, and I love Ethiopian music, and I enjoy it so much next year I'm gonna make my first visit to the land of the beauty and nice people.
@getahunalemu4006
@getahunalemu4006 5 жыл бұрын
you are welcome
@mulamulat2709
@mulamulat2709 5 жыл бұрын
pl come to visit our p
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌
@take12344
@take12344 4 жыл бұрын
Thanks and welcome to Ethiopia , I love Sudanese music ...Muhamod Wardi....
@personalpadero6178
@personalpadero6178 4 жыл бұрын
Please come to my century
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
ፀሀዬ ሰለየሁክ ደስ ብሎኛል ልቤ እስኪጠፋ ነው የምወድህ❤️❤️❤️አቤት ድምፅ ወርቅ ነው እኮ💚💛❤️
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Hanna Gatchowe Harar በጣም 😍😍😍😍😍
@mayemunayasin916
@mayemunayasin916 6 жыл бұрын
Hanna Gatchowe Harar ውውውውውው እናቴ አገሬ አገሬ ያላህ
@aadd7420
@aadd7420 5 жыл бұрын
Hani Harar ትዳርአለው
@hayatabdullah9687
@hayatabdullah9687 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ድምፃዊ ጤናህን ይድጥህ እድሜህ ይርዝም
@user-uf2oz6er9o
@user-uf2oz6er9o 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ማን እንደናት ማን እንደ ሀገር እናት ባይኖረኝም ሀገር ግን አለኝ ስሰማዉ ዉስጤ ይረበሻል በጣም😭😭😍😘
@Betty_Negash
@Betty_Negash 4 жыл бұрын
ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር ተባረክ ፀሀዬ!! የዘመኑ ትውልዶች ግን በጣም እናሳፍራለን ውይ
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
ዝናና ገንዘብ ያልቀየረው ምርጥ አርቲስታችን ❤❤
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍🙏🙏🙏🙏🌹👌👌👌👌
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍🙏🙏🙏🙏🌹👌👌👌👌
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 жыл бұрын
ልክ ነው ማን እንደ እናት ሀገር ማን እንደ እምዬ ዞሮ መግቢያችን ኢትዮጵያዬ በክፉ የሚያይሽ ሁሉ አይኑ ይጥፋ አብያችንን ይዘን ወደፊት ፀሀይዬ ሁሌም ልዩ ነህ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
ሰረ ተሽመ ኣብዪ ይብዳሽ ኣንቺና ኣብዩ ሀገር ሽየጭ ገዳይ ናቹ ኣንችና ኣብዩ ክምደረ ገጽ ትጠፋላቹ ኣንጭብጫቢ ምናባትሽ ኣርጎ ነው የንጹሀን ሰው ደም ሰለኣፈሰሰ ነው ድያብሎስ ናቹ ተበዱ ኣንቺና ኣብዩ ብሽቲ
@user-gl7rs4kp1w
@user-gl7rs4kp1w 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ዘፈን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ለዘለዓለም ኑሪልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@akiberhe2555
@akiberhe2555 6 жыл бұрын
ጋሽ ፀሀይዬ ልጅ ሆኜ ሳድግ ዘፋኝ እንደምሆን እርግጠኛ ነበርኩ። ሁሌም መድረክን መቆጣጠር የምፈልገውና ትሬኒንግ የማረገው። እንደ ንዋይ ደበበ፣ፀሀዬ ዬሀንስ እና ታማኝ በየነ ነበር።ዛሬ እድሜዬ በሰላሳዋች ውስጥ ነው ይህን ዘፈንና ያንተን እንደድሮው እስቴጅ አያያዝህን ስመለከት ልጅነቴን አስታወስከኝ።በጣም አከብርሀለሁ።
@minyahilbuna
@minyahilbuna 6 жыл бұрын
ማን እንደ እናት ማን እንደ ሃገር የት ይገኛል ምሶሶና ማገር ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ትዝታዬን ቀሰቀስከኝ እናቴ ያንችን ክፉ ባይኔ ከምያሳየኝ እኔን ያስቀድመኝ ማን እንደ አንች እወድሻለሁ ዘላለም ኑርልኝ
@salahobsa3012
@salahobsa3012 4 жыл бұрын
User User 😂😂😂😂😂😂😂
@mogeshidoto9083
@mogeshidoto9083 2 жыл бұрын
This Tsehaye Yohannes (ፀሃዬ ዮሃንስ ማን እንደ እናት ፣ ማን እንደ ሀገር) Song ,Ethiopia & he always in my heart for ever GOD BLESSES ETHIOPIA AND ETHIOPIAN
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 3 жыл бұрын
በትዝታ ወሰወሳችሁኝ ጊዜው እንዴት ይበራል እሄ ዘፈን የወጣ ሰሞን የ11ኛ ክፍልተማሪ ነበርኩ በሚኒ ሚዲያው በጭፈራ ቤቱ ነበር የምንዘፍነው ዛሬ ደግሞ ተተኪው ትውልድ ሀገሩን እንደዚህ ሲወድ ማየት እንዴት ደስ ይላል ።
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ፀሀዬ ምነው ብሶቴን ቀሰቀስክብኝ እናታቹ በሂወት ያሏቹ ተከባከቡ ካለፈ በኋላ መቆጨት አይጠቅምም
@MH-wf5bi
@MH-wf5bi 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ جميييل
@hymayhyamanot6708
@hymayhyamanot6708 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እንባ መች ይቆማል በስደት ሲሰማ የናቴ ውለታ ያገሬ ትዝታ ካለሁበት ቦታ
@Edometh10
@Edometh10 4 жыл бұрын
Wey ehe zefen ... belejenete zefenew bekaset tekedetolen neber .... ahun gen Engliz ager gebeche senor naw tergumu yetaweken yager menenet .... ager malet enat endehone .... zoro megebya .... tela yematetel .... alechelen belen - beyasewetunes beyabarerunes belen endanesega yaregechen hagerachen nat. Nurelen Ethiopia zelalem .... !!! Thank you for this tattoo music 🙏🏽❣
@yohannesmeasho9130
@yohannesmeasho9130 5 жыл бұрын
ሰሚዕካ ዘይትጽገብ ደርፊ፡ ንኹለን ኣዴታትን ሃገራትን ዓለም ትውክል ። Good job ጸሃየ ዮሃንስ።
@hannge7073
@hannge7073 3 жыл бұрын
ጸሃዬን የማይወድ የኢትዮጵያን ጠላት ነው!!!!
@Melona75
@Melona75 6 жыл бұрын
"ጀምበር ካለች ሩጥ እናት ካለች አጊጥ "
@user-de9wk1he4h
@user-de9wk1he4h 6 жыл бұрын
Thank u Tsehaya .....nice clip and message..... Really I Miss you mamay
@selamtaddess6849
@selamtaddess6849 5 жыл бұрын
I love you mom mami
@sefalale7798
@sefalale7798 5 жыл бұрын
I love you
@alushsunch7015
@alushsunch7015 5 жыл бұрын
Way enate
@user-uf4qy7hk8d
@user-uf4qy7hk8d 5 жыл бұрын
Enat yalagnem
@willbeldom8936
@willbeldom8936 6 жыл бұрын
የኣበበ ቢቂላ ሃገራችንን ማሰጠራት ያአንተ ፀሃዬ የሃገር ፍቅር ጥዑም ጨዋታ፣ የጥላሁን የሃገር ፍቅር ፣የመሃሙድ የሃገር ፍቅር የቴዲ የሃገር የሰዉ ልጆች ፍቅር ትምህርታዊ ስብከት፣ የኣበበ ገላዉ ነጎድጓድ ድምፅ የምሩፅ የሃይሌ የደራረቱ ለሃገራችን ዝና መልፋት መሬት ጠብ ኣላለችም ስራችሁ ሁሌም ህያዉነዉና እንወዳችሁላን ባስፈላጊዉ ወቅት ሃገሬ እኔ አለሁልሽ ያላችሁ የኢትዮጵያ ፍቅር ናችሁ ፣፣
@user-dz4jv3hk7i
@user-dz4jv3hk7i 6 жыл бұрын
በጣም ያሰለቅሳል ፅሀየ ይመቻል ማን እንደናት ማን እንዳገር ነበር ያልከው? ያሁኑ ዘፍኞች ለብሄር ብቻ የሚዘፍኑት የተወሰኑት ፍቅር እየቀዘቀዘ ይገኛል እባክህ ገታየ ኢትዮጰያን ጠብቃት
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 6 жыл бұрын
ውቧ እናታችን መቼም በማንም ማንቀይርሽ ኢትዮጵያዬ ስምሽ ከስም ሁሉ በላይ ይሆናል♥ወደ ቀደመው ዝናሽ ትመለሽና ሀያሏ ሀገር ትሆኛለሽ♥ ፀሀዬ ምርጥ ስራ ♥
@solomon4866
@solomon4866 4 жыл бұрын
Thank you Tsehaye! You are our symbol for love, a legend for our unity!
@Mick-mj8fk
@Mick-mj8fk 6 жыл бұрын
ፀሐዬ አንተ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ግዜ የማይለውጥህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው!!!
@MangudayDesta-cf8ms
@MangudayDesta-cf8ms 7 ай бұрын
ጸሐዬ ዩሐንስ በእውነት ምርጥ ድምጻዊ ብቻ ሳትሆን ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነህ!ዘመንህ ይባረክ!!
@ibrahimsaleh2480
@ibrahimsaleh2480 6 жыл бұрын
ፀሀዬ በእውነት ነው የምላችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው በማንኛውም ግዜ ለሆዱ ያልገዛ ድንቅ የሆነ አርቲስት ነው እንወዳሀለን እናከብራለን ።
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊዊ ፀሀዬ ዩሀንስ ስወድህ የኔ ምርጥ አንድም ቀን ተቀይረህ አታውቅም ሁሌም ኢትዮጵያን ትወዳለህ ዘረኛ አይደለህም ምርጥ ነህ 😘😘😘😘😘😘
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
selam selam በጣም እነ ስም አይጠሬ ከእሱ ይማሩ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 жыл бұрын
Lealem birhan እኮ
@abiyayenew8376
@abiyayenew8376 6 жыл бұрын
Awo lik nw yeniye jegina
@hsshsh3400
@hsshsh3400 2 жыл бұрын
አይይይይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እማዬ ኢትዮጵያ ሰለምሽ ይብዘልኝ ወላሂ እናቴ ና ሀገሬ ናፍቅት ልዳፈኝ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚
@girmazewde640
@girmazewde640 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ። ክሊፑ ግን ከዜማዉና ከሀገር ፍቅር ጋር አይሀረደሰም። ተደግም ቢሰራ ይበልጥ ኢትዮጵያዊነትን ይገልፃል።
@user-ky1dz5tm1t
@user-ky1dz5tm1t 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስወድክ እኮ ከተማ ቀመስ ያራዳልጅ ♥
@blackyboy41
@blackyboy41 4 жыл бұрын
i like Tsehaiye. real ethiopian proud sanger
@zarahassen8218
@zarahassen8218 6 жыл бұрын
እውነተኛው ኢትዮጵያዊዉ አንድቀንካ ለሆድ ያላደረ ጀግና ፀሀየ የሀንስ ጒመንበጤና ።ፀሀየ ማትአይቀር እውነት ሁልግዜም አተጋር ትኑር ።
@dabelsis7118
@dabelsis7118 2 жыл бұрын
ጀምበር ሳለች ሩጥ እናት ሳለች አጊጥ ፀሐየ ከልብ የምወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ከአንተ በላይ አኔ ኮራለሁ በእንናት ዘመን መልካምነት እንደጅረት ሞልቶ ሚፈስበት ወቅት ነበር !! ፀሀየ አሁን ፍቅር እንደ እህል እየራበን እና ህልም ሆኖብን እንዳችን ከአንዳችን ሳንስማማ እና ሳንዋደድ በዘር በሀይማኖት ተከፋፍለን አገር እያለን አገር ናፋቂ ሆነናል፡፡ ድንግል በቸርነቷ ይህን ሁሉ ግፍና የሰወች ደም መፍሰስ ቆሞ እንደ እናንት ለአገራችን በአንድነት የምናዜምበት ልጆቻችንን በሰላም የምናሳድግባት ምድር ትሆን ዘንድ ፀልዩ እንፀልይ፡፡
@solomonabate2939
@solomonabate2939 6 жыл бұрын
We proud you tsehaya ....u did good job....when i hear this music i can to control myself ......I Love MOM and ETHIOPIA.....የሷን ክፍ ከሚያሳየኝ እኔን ያስቀድመኝ
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 5 жыл бұрын
ወይኔ ዝም ብዬ አንተን መስማት ሆነ ስራዬ ፀሀዬ♥♥♥♥♥ደሞ ገና ነኝ እኮ መዳም እጅ እጅ አለችኝ ኡኡኡ
@ekramabeba9702
@ekramabeba9702 6 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው ፅሃየ 😍😘😘😘😘
@messihdmi156
@messihdmi156 6 жыл бұрын
በጣም ህሊና ውስጥ ተቀርፆ የሚኖር እና የማይረሳ ሙዚቃና ምርጥ እና ደስ የሚል ቅንብር ነው ። አርቲስት ፀሀየ በጣም የምወድህ እና አድናቂህ ነኝ በዚህ አጋጣሚ ከልብ አመሰግናለሁ ።
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 6 жыл бұрын
ፀሀዬ ምንልበልህ በጣምነዉ ማደንቅህ እሙ የኔብዬ የምለዉን ዘፈን ስሰማ አልቅስ አልቅስ ዪለኛል ፀሀዬ ኑርልኝ ሺአመት
@selamtariku6309
@selamtariku6309 6 жыл бұрын
ማን እንደ እናት እናቴ አንቺ እስካለሽ ልኑር ካንቺ ዉጪ ሁሉም ባዶ ነዉ😍💗ፀሀዬ ምርጤ ስወድክ 😍ለኔ ሁሌም አንደኛ ነክ ድምፅ 👌👍
@munajaethopia1951
@munajaethopia1951 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትኑርልን
@darmodalacha394
@darmodalacha394 2 жыл бұрын
እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ጌታ አምላክ ጤንናት ይጠብቅ ብርቅዬ የሀገራችን አንዱ ሌቦችን ከእርሱ ይማሩ ስለሀገር ፍቅር እንዲህ ነው ታርክ ሠረው እውነተኛ የሀገር ልጅ አሁን ደግሞ ደጋግሞ ጌታ አምላክ ይባርክ
@lemmaeshetu5251
@lemmaeshetu5251 5 жыл бұрын
ፀሀዬ ማለት እኮ እዩኝ እዩኝ የማይል በርካታ የበጎ ስራዎችን የሰራ አገሩንና ህዝቡን የሚወድ ነዋይ የማያታልለው የቁርጥ ቀን ልጀ ነው፡፡ እረጀም ዕድሜ ፈጣሪ ይስጥህ !!!
@rutasebhatu2101
@rutasebhatu2101 6 жыл бұрын
Omg I remember When he used to come to Asmara 🇪🇷 tsehaye yane mar sewedhe eko♥️
@joseph.edward1522
@joseph.edward1522 3 жыл бұрын
I love you so much okay sister josi from UK London sister okay
@nojoke7683
@nojoke7683 5 жыл бұрын
ፀሐዬ ዮሐንስ ፣ፅኑ ኢትዮጵያዊና ሐላፊነት የሚሰማው ድንቅ የሙዚቃ ስው ነው።አክባሪው ነኝ !!!
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እውነት ነው ማን እንደ እናት እንደ ኢትዮጵያ💚💛❤️እናቱ ነች ይመሳሳላሉ❤
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 3 жыл бұрын
ካለ እናት የበሉት ካለ ሃገር የጠጡት አይሆንም ሰውነት ጠብ አይልም ከአንጀት.... ማን እንደ እናት ማን እንደ ሃገር የት ይገኛል ምሰሶና ማገር!!!
@myboss6414
@myboss6414 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ!! ለአንድ ሰከንድ እንኳን ኢትዮጵያውያን እና ህዝቦቿን ያልከዳ እውነተኛ አርቲስት::
@rahwaefrem3472
@rahwaefrem3472 5 жыл бұрын
Eritrawi new !
@user-hk7ep9cl2p
@user-hk7ep9cl2p 5 жыл бұрын
@@rahwaefrem3472 tigraway new
@rahwaefrem3472
@rahwaefrem3472 5 жыл бұрын
Zemede new
@user-hk7ep9cl2p
@user-hk7ep9cl2p 5 жыл бұрын
@@rahwaefrem3472 entay tbliy eritrawiy aykonen tigraway eiyu
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 жыл бұрын
አርቲስት ማለት እንደ ፀሐዬ ነዉ የህዝብ ልጅ
@merimadem3178
@merimadem3178 6 жыл бұрын
ዋው ! ይገርማል እደተረዳሁት ጀግናው ታማኝ በየነን የሚገልፅ ነገር አለው ክሊፕ እራሱ ልብ ብላቺሁ እዩት
@dreamviewer654
@dreamviewer654 5 жыл бұрын
ያለ እናት የበሉት ያለ አገር የጠጡት አይሆንም ሰውነት ጠብ አይልም ከአንጀት እውነት ነው ፀሃዬ ዘመንህ ይባረክ
@fatumasedyoutube4033
@fatumasedyoutube4033 3 жыл бұрын
ትክክክል ማን እንደናት ማን እንዳገር ሰላም ይብዛ ለውድ። ሀበሻ
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 6 жыл бұрын
ማን እንደ ሀገር ማን እንደሀገር ስደት አይኑ ይጥፋ
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 6 жыл бұрын
ሞትለገዳ፡
@gggg1787
@gggg1787 6 жыл бұрын
ሰላም ታዬ 😍😍😍😍😘😘😘
@emanem8138
@emanem8138 6 жыл бұрын
ሰላም ታዬ
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
ማን እንደናት ማን እንደ አገር የት ይገኛል ምሶሶና ማገር 😭😭😭😭😭😭እግዚያብሄር ፈጣሪዬ ሆን አገሬንና እናቶቺቺን ጠብቅልን አሜን 😭😭😭
@tedilove7518
@tedilove7518 6 жыл бұрын
tiji konjo konjo hi.yene.konjo
@firewsileshi3101
@firewsileshi3101 5 жыл бұрын
This song makes me cry. It reminds me my own mother all the time.
@ephremgetachew7146
@ephremgetachew7146 4 жыл бұрын
Wow super music and strong word shows Ethiopian ism
@videoroom485
@videoroom485 6 жыл бұрын
This is not only a song its like a personal being and can never be forget in generation. I don't know about others but it make me cry even when I hear an instrumental of the song. BIG RESPECT and DEEP LOVE for TSEHAY and the ARTISTS who involve.
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
Nkpdfcfdodpepmro
@YirgaTesema-xr4xm
@YirgaTesema-xr4xm Жыл бұрын
Yamali!!! Misoso Ethiopia
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 3 жыл бұрын
በጊዜና በዘመናት ማይለወጠው ኢትዮጵያዊ ❤❤❤
@nardosnardi6181
@nardosnardi6181 6 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ስሜት ይነካል ስራህ ምርጥ ነው
@soliyanalove6390
@soliyanalove6390 5 жыл бұрын
ውስጤን ልውስውስ አረከው ፀሀይየ የኔ ምርጥ ቃላት አይገልፅህም
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
ጀንበር ሳለች ሩጥ እናት ሳለች አጊጥ ፀሀዬ የኔ ምርጥ ❤️🙏
Ande Beygne
4:55
Tsehaye Yohannes
Рет қаралды 1,1 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 545 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
Dawit Tsige - Demama l ዳዊት ፅጌ - ድማማ
7:29
Dawit Tsige
Рет қаралды 4 МЛН
Tsehaye Yohannes   Blen (Official Video)
5:32
Tsehaye Yohannes
Рет қаралды 3,3 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01
ETHIOPIA # GIGI SHIBABAW # with lyrics # ጂጂ # እህህ እስከመቼ *ግጥም #esekemeche#
7:08
Malefia TUBE ( ማለፊያ ቲዩብ )
Рет қаралды 1 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 24 МЛН
Хотела обмануть робота, но попала
0:58
Почему?
Рет қаралды 8 МЛН
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Nedo X
Рет қаралды 49 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,4 МЛН
الساعة السحريه توقف الزمن
0:26
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 44 МЛН