No video

Ethiopian Teleba Wot Flax Seed Recipe ተልባ ወጥ

  Рет қаралды 16,515

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

ተልባ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብዓተች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን
- 2 ራስ ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
- 4 ሾርባ የምግብ ዘይት
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ከግማሽ የⶄርባ ማንኪያ የበበርበሬ ድልህ (የበርበሬ ዱቄት መጠቀም ይቻላል)
- ግማሽ የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም እና ኮረሪማ
- ግማሽ - 1 ብርጭቆ የፈላ ውሃ
- 2 የሸርባ ማንኪያ የተልባ ዱቄት
- የበሶብላ ቅጠል
- 1 የቡና ማንኪያ ጨው
- እንደ ማባያ 1 አረንጓዴ ቃሪያ

Пікірлер: 31
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የገረመኝ አሰራሩ አንደኛ በእውነት እጀህን ቁርጥማት አይካህ የናቶቻቸን ምርቃን ነው
@MatherAbiye
@MatherAbiye 3 ай бұрын
እጅክ ይባረክ።። 👍👍👍👍👍👍
@BezawitLegese-l5w
@BezawitLegese-l5w 26 күн бұрын
Wow😊
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 Ай бұрын
Tebarek
@SerkalemHailu-qr6qy
@SerkalemHailu-qr6qy 2 ай бұрын
Wow❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 ай бұрын
መለኛው በጣም የምወድልህ ቀስ ብለህ የምታስረዳን ነገር ነው🤙 በሶ ብላ በእንግሊዘኛ ንገሩኝ እስኪ
@RealCristianofans
@RealCristianofans 5 ай бұрын
Eat beso😢
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 5 ай бұрын
@@RealCristianofans አፈር ብላ
@gassking6849
@gassking6849 4 ай бұрын
😂😂😂ክፉ​@@RealCristianofans
@Rehawa
@Rehawa 4 ай бұрын
@@RealCristianofans😂😂😂 thank you
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 3 ай бұрын
Oregano
@firehiwottaye6677
@firehiwottaye6677 6 ай бұрын
Kibat abezahebte enji betammm arif new thank you!
@HirutGeleta
@HirutGeleta 3 ай бұрын
ዋው ያምራል ለፍሲካ የጻም መፍቻ እስራታለሁ ተባረክ
@zelalemzad6249
@zelalemzad6249 6 ай бұрын
እምታስተምረው ሁሉም ሰው ሊገኘው እሚችል እና ሰርቶ ሊመገበው እሚችል በመሆኑ እጅግ ጠቃሚ ትምህር ነው እናም የምርጦች ምርጥ ብየሀለሁ። በቀጣይ እም ትችል ኮሆነ ትኩስ መጠጦችንም ብታስተምረን ? ለውጥ ሽይ ካቢችኖ ......?
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 4 ай бұрын
ዋውው ጎበዝ👌👏
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 2 ай бұрын
በሚገባ መልኩ ነው ምትናገረው በረታ
@peacelover2881
@peacelover2881 2 ай бұрын
Thanks 😊
@gdhnfcbdhhffu8594
@gdhnfcbdhhffu8594 4 ай бұрын
ይህው ሠብሥክራይብ አረኩ❤👍👍👍👍👍
@HirutGeleta
@HirutGeleta 3 ай бұрын
አድ የሻርባ ማኪያ ዘይት ይበቃል ምክኒያቱም ተልባ በራሱ ዘይት ነው
@user-ho7bw3zn6s
@user-ho7bw3zn6s 6 ай бұрын
Amazing !!!!
@kxwolde5718
@kxwolde5718 3 ай бұрын
ቆንጆ ግን ዘይት በዛ ተልባ እራሱ ዘይት ነው
@ees988
@ees988 5 ай бұрын
@ees988
@ees988 5 ай бұрын
ካሁን በፊት የተሰራ ፊልም ካለ ሊንኩ አስቀምጥልን .pls
@Cookie17554
@Cookie17554 6 ай бұрын
where is የበርበሬ ድልህ link
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 6 ай бұрын
ሳምት አለሺ እኮ
@Cookie17554
@Cookie17554 6 ай бұрын
@@yerusalembeirut3648 ohh ok የቆየ ቪዲዬ መስሎኝ ነበር thank you
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq 4 ай бұрын
ቅባቱ በዛ እንጂ ቆንጆ ነዉ
@mahlettedla9455
@mahlettedla9455 6 ай бұрын
ጨጨብሳ አሰራር አሳየን? Please
@tirhashadush4357
@tirhashadush4357 6 ай бұрын
ፔጁ ጋር አለልሽ ቼክ አርጊ
@yetimworkalemu3254
@yetimworkalemu3254 5 ай бұрын
የሽንብራ አሳ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 ай бұрын
Mibalew wendim hulu enante balemoya bihon❤
Ethiopian Dulet  ዱለት
11:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 13 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopian Stew ምንቸት አብሽ ወጥ በአልጫ
8:11
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Chow Mein Noodles የአትክልት ኑድል
8:13
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 9 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 76 М.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 196 М.
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 18 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН