No video

ዋዉ ልዩ ምርጥ የተልባ ወጥ አሰራር | ትወዱታላችሁ | ተበልቶ የማይጠገብ | Ethiopian Delicious Food Yetelba Wot | Flaxseed

  Рет қаралды 322,332

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Пікірлер: 325
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ በማድረግ ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@mesereteshet2931
@mesereteshet2931 3 жыл бұрын
Waw berichi
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 3 жыл бұрын
Wow
@tirunehhawaz4871
@tirunehhawaz4871 3 жыл бұрын
😁ĭĭsjl
@shewittsegaytsegay1216
@shewittsegaytsegay1216 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sadaadam1054
@sadaadam1054 7 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ተልባ ወጥ እንደሚሰራ ሳውቅ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
እስኪ እንጀራ በወጥ የናፈቀውና ምራቁን የዋጠ ላይኩን ይጫን 😂
@fafilove6181
@fafilove6181 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-bp3ii2mu2v
@user-bp3ii2mu2v 3 жыл бұрын
ሳህ እንደት እንዳማርኝ እንጀራ በሽሮ
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o Жыл бұрын
ለምን፡በመዳምቤት ሰርታችሁ፡አትበሉም
@mikkahmohammed5293
@mikkahmohammed5293 Жыл бұрын
@@fafilove6181 gg
@haroni2982
@haroni2982 Жыл бұрын
Wnetsh new
@user-kn5dx1oj9v
@user-kn5dx1oj9v 3 жыл бұрын
ጉድ የማይታይ የማይሰማ የለ ተልባ ወጥ እደሚሆን አይቸም ሰምቸም አላውቅም ነበር እድሜ ለሶሻል ማዳያ እሞክረዋል እህት በረች
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 3 жыл бұрын
ወይኔ ጥሎብኝ እኔ ደሞ ተልባ ወጥ ስወድ እና ተልባ ምን ነበር ምታረጉት?
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
@@user-xb1lq2gd3u ቆልተን ወቅጠንከዛ እደ አጥሚት ነው ነው የምጠቀመው እኔ ወይም በቀዝቃዛ ውሀ በጥብጦ በእጀራም ሆነ በቂጣ በፈለግነው መብላት ከዛ ውጭ አላውቅም ነበር ወይ ጉድ
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 3 жыл бұрын
@@user-id7jv3qp5h እኛ አንቺ እንዳልሽዉም እንጠቀመዋለን በይ ወጥም በቲማቲም ልክ እንደሰራቹ እንደገና ደሞ ለምጣድ ማሰሻም እንጠቀመዋለን ቡዙ ጥቅም አለዉ ተልባ አየሽ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 7 ай бұрын
እኔም ይሰራል ብለውኝ አላምን ብየ ነበር አሁን አየሁ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 7 ай бұрын
እረ እኔ እራሱ አላቅም የመጀመርያዬ ነው ሳይ ስሰማ ሆ😂😂😂😂
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የሚዬ የተልባ ወጥ በጣም ነው እምወደው አያቴ እየሰራች ታበላኝ ነበር ከምወዳቸው ምግቦች አንዱ ነው በጣም ጤናማና ቆንጆ ነው እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር💯‼️🥰💕
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የተልባ ወጥ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ የተልባ ወጥ ነው የሰራሽው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የተልባ ወጥ 😋👌
@TiFe13579
@TiFe13579 4 ай бұрын
ሁሌም ለየት ያለ ሞያ ታሳይናለሽ። ጎበዝ ነሽ! በርቺ!
@nowshibakitchen
@nowshibakitchen 3 жыл бұрын
looks like yummy and delicious nice sharing dear thanks
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
This looks super amazing and healthy too!
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተልባ በጣም ብዙ ጥቅም አለው ወድጄዋለሁ የሚየ እጅሽ ይባረክ🥰🥰👏🏼🙏ሼር
@minlast3295
@minlast3295 Жыл бұрын
ምራቄን ዋጥ እያረኩ ነው ያየሁት ተባረኪ
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
የሚዬ የተልባ ወጥ በጣም ነው ሚጣፍጠው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ነው እጅሽ ይባረክ አሁን ሰርቼ እቀምስዋለሁ
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
ዋው እህቴ ለጤናም ጥሩ የሆነ ነገር ነው አመሰግናለሁ እህቴ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ የተልባ ወጥ ስወድ ዋው ሲስጎመጅ ብሉኝብሉኝ ይላል ሲዩት በቃ ምሳ ተሰራ እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤❤ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሜክሬው አላውቅም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👌💖👍🙏👏👏👏👏
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 6 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@gccythc7101
@gccythc7101 Жыл бұрын
ውውውውው ውውውው ተባረኩ ሎቭኤ ✅️💪✅️💪✅️💪🥰💋🥰💋💋
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ተልባ ወጡንም ማባያቃሪያውም አቀራረብሽም @ሼር 👌👌👌🥰🥰🥰
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
በጣም ጤናማ አሰራር አናመሰግናለን 🙏👍👌
@zaidkiros
@zaidkiros 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ተልባ ወጥ እንደሚሆን ያየሁት ሞክሬው በጣም ነው የሚጥመው እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን በርቺ እሙዬ ❤🥰🥰
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
የሚዬ ልዩ ጤና የሆነ አስራር ነው ያሳየሽን የተባረከ ይሁን የኔውድ
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው ያካፈልሽን
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስታውቃል በጣም እንደሚጣፍጥ የተባረከ ይሁን
@madhaviintiruchulu557
@madhaviintiruchulu557 3 жыл бұрын
Wow mouth watering 🤤 recipe frnd 👌 looks so delicious 😍 nice presentation my friend 😊👍🌹💁🤝🌹
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ ሼር በርቺልኝ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
እምዪ በጣም ቆንጆ የተልባ ወጥ አሰራር ተባርኪ👍👏❤️❤️❤️❤️
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው 🙏💕
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
እኔ ወላሂ ተልባ ወጥ እደሚሆን አላቅም ነበር ማሻ አላህ ብዙ ነገር እያወኩ ነው ዋው 👍👍👍👌👌👌
@user-kn5dx1oj9v
@user-kn5dx1oj9v 3 жыл бұрын
ክክ የኔቢጤ ሁነሽነወረ እኔም አሁን ሳይ
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህቶቼ ስርታችሁ ሞክሩ ያያያያያያያሚሚሚሚሚ ነው
@selammhretab9385
@selammhretab9385 3 жыл бұрын
So yummy I ate so many times please try it
@user-ry4gy9lb3l
@user-ry4gy9lb3l 3 жыл бұрын
እኔ. በተረት ነበር የምስማው. ክክክክክ
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 3 жыл бұрын
እኔም አላቅም ሰሊጥ ግን ተቆልቶ ደቁሰን ከወጥ ላይ ሲጨመሩ አቃለሁ ተልባ ግን አላየሁም
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ👌🏽❤️ጏበዝ!
@hewanworku4402
@hewanworku4402 3 жыл бұрын
Wow looks delicious 😋 thank you for sharing Mitene!
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 3 жыл бұрын
ይትባረክ ይሁን ያምራል
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
በአማርኛ ሁሉም የራሱ አባባል አለው:: * ተልባ ሲቆላ ይንጣጣል! ማሽላ ሲቆላ ይፈካል! ቡና ይቆላል! ቅመማ ቅመማት ያታመሳል! ወጥ ከተባለ ይሰራል! ግን ተለይቶ ወጥም ቢሆን ሽሮ ከተባለ ይፈላል!ነው የሚባለው:: አባባሏ ስህተት እንዳልሆነ ለመናገር እንጂ! ቋንቋ ትምህርት ላይ ሲሆን ህግ ቢኖረውም ስንናገርበት ግን መግባቢያ በመሆኑ ሁሉም ትክክል ይሆናል::
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
የሚየ በጣም ቆንጆና ጤናማ ነው ያሳየሽን በርችልኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️👍🏾
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ያምራል እክሽ ይባርክ ዋውውው ተልባ ወጥም ይሆነል ላካ እነመስግነለን በርቺ ዬኔ ጀግነ 🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ያሚየ በጣም ልዩ👌 አድርገሽ ነው የሠራሽው ማባያውም አቀራረብሽም ዋው ነው እጅሽ ይባረክ ♥♥♥♥♥👍
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አሰራር ነው የሚዬ ሼር 👌😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዬሚዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው ከለሩ ሲያምር ያም እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ወርቅ😘
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
የሚየ እንዴት እንደሚያምር ሁሌም ምርጥ ምግብ ነው የምትሰሪው በርች እህቴ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ 😍❤️
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Hi New friend here,በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታዉቃል በርች የኔ ቆንጆ 👍🏽❤️
@Adina809
@Adina809 3 жыл бұрын
Wow beautiful well done 👍🏽🌹
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የተልባ ወጥ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ 👍❤️🥰ሼር
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው ያሚዬ በጣም ልዩ ነው አንዴ ሰርቼው በጣም ነው የሚጣፍጠው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😍💚💛😘ሼር💕
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow የሚዬ እንዴት ያምራል የኔ ጎበዝ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👍👍🥰❤️🥰
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው❤
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
የምዬ በጣም ቆንጆ የተልባ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን 👍😍👍😍👍
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
በርችልን እህታችን እናመሰግናለን👍👏😀
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
ለመጀመርያ ቀን ቸልባ እንደሽሮ ሲሰራ 😃🥰👍👍👍
@makhdatesfamichael7356
@makhdatesfamichael7356 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እሰራዋለሁ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 ай бұрын
ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ጎቦዝ ለቤትሺ አድስ ነኝ 💐
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching yemye ❤️
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 жыл бұрын
ዋዉ እጅሽ ይበረክ
@zenashmelka5732
@zenashmelka5732 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የተልባወጥ ነው ኤሚየ እኽሽ ይባረክ ሼር 😍👌
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
የሚ ሥራሽን እወድለሁ ይመችሽ
@kg2121tube
@kg2121tube 3 жыл бұрын
wow አሪፍ አሰራር ነው በርቺ እህታችን👍ቤተሰብ ሆኛለው
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪ🙏
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Wow YE-MEye it looks so good 👌😋😊 Definitely I will try it! Thank you for sharing!
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
That’s looks so delicious and healthy recipe thank you my friend
@lotiabu8082
@lotiabu8082 3 жыл бұрын
Wow mirti yemigib aserar betamnow minamasaginow ❤️❤️😍
@evueugevueugexhshe7168
@evueugevueugexhshe7168 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
betam konjo argesh new yeserashew yemiy ejesh yebarek 😍🙏🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Wao እጅሽ ይባረክ 😋😋
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 7 ай бұрын
Wow that looks great
@user-xv9vp8jw7u
@user-xv9vp8jw7u 6 ай бұрын
በርቺ❤❤
@user-il2tj1td4h
@user-il2tj1td4h 8 ай бұрын
እኔ ሰምቼአላውቅ የተልባወጥምአለ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
የሚዬ የተልባ አፍቃሪ ነኝ እና በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ብርክ በይ 🥰🥰ሼር
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 3 жыл бұрын
በጣምያምራል ደግም ለጤናችን ተልባጦጁ
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 8 ай бұрын
thank you for sharing may God bless you ❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Ejesh yebarek betam leiyu new!
@emuamira6706
@emuamira6706 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርች
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
የመጀመራ ግዜ ሳይ የተልባወጥ
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
ዋዉያስጋመጃል❤
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching 😍
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በውነት አይቸ ሰርቸው እጂግ የሚጥም ነው በርችልኝ እህቴ እጂሺ ይባርክ
@mestawetaklilu9885
@mestawetaklilu9885 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው።
@emebetkebede6640
@emebetkebede6640 Жыл бұрын
ያምራል 🙏🙏
@haroni2982
@haroni2982 Жыл бұрын
Egsh ybark betam new miyamrw balemiya siyamr
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየ
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Yemiye ejish birik yibel yene konjo ❤👌🙏
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ጣሙን ደሞ ሞክሬ አየዋለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የሚዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Betam amesegnalehu haniyeee!!!
@ayinalemabera9683
@ayinalemabera9683 2 жыл бұрын
wow ejeshe ybarek konjooo
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባርክ 👍👍
@fikirmariye
@fikirmariye 7 ай бұрын
እኔም ሞክሬው አቃለሁ በጣምጣምይጣፍጣል❤❤❤👍👍👍👍👌በርቺ ህቴ❤❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሰብስክራይፕ አርጌአለሁ❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል የሚዬ የኔ በለሙያ ❤️
@asmawitmehari2100
@asmawitmehari2100 7 ай бұрын
Looks yummy 😋
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሳንጣጣ ካልተጠነቀቅሽ ከተማውን ያዳርሰዋል ተልባ በምስር አሳይን እባክሽ
@kadejakadeja7583
@kadejakadeja7583 Жыл бұрын
ማሻላህ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Ye Mey Konjo yetelba wete nw yeserashew Ejesh yebareke
@asnakuy3137
@asnakuy3137 8 ай бұрын
እኔ ተልባን በጣም የምወደው እናቴ ድሮ በአተር ክክ ወጥና በጎመን ትሠራ ነበር እንደ እሷ ብዙ ጌዜ ሞክሬ እሷ እንደምትሠራው አልጣፍጥ ስለሚለኝ እንዲሁ በጥብጬ ነው የምበላው ለጤንነትም ጥሩ ስለሆነ ከቤቴ አላጣም የአንቺንም አሠራር ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ
@zayedzedan389
@zayedzedan389 Жыл бұрын
Eji yebarik enjerashe yamral...
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የማናቀውን አሳወቅሽን ባለሞያ ነሽ
Ethiopian Teleba Wot Flax Seed Recipe ተልባ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 16 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 22 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Telba Wet - የተልባ ወጥ አሰራር
11:11
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 83 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН