Ethiopian wedding Highlight Jaekob & Emebet branna studio

  Рет қаралды 616,410

BRANNA Tube (ብራና)

BRANNA Tube (ብራና)

Күн бұрын

Пікірлер: 777
@LarzGustafsson
@LarzGustafsson 6 жыл бұрын
Wonderful! I am Swedish, and I am married to an Ethiopian lady. We got married in Addis Ababa on January 21, 1990. Ethiopia rules!
@judyjudy9675
@judyjudy9675 5 жыл бұрын
Your wife isn't patriotic if she married outside of her culture.
@ethiopianentertainment1086
@ethiopianentertainment1086 5 жыл бұрын
👍👍👍
@billmacalaster4102
@billmacalaster4102 5 жыл бұрын
@@judyjudy9675 , what an IGNORANT statement. You must have a horrible life to say such a thing.
@davidplayzzz7829
@davidplayzzz7829 5 жыл бұрын
Swedish rules we love you
@hayatmohammad5998
@hayatmohammad5998 5 жыл бұрын
👍
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 5 жыл бұрын
ነጮች ከኛ ሀገር ሲመጡ ደግ ናቸው ከሀገራቸው ላይ ግን እንደ ነሱ ክፍ የለም አይደለም ተጋብቶ ለመኖር ተጎራብቶ ለመኖር ከባድ ነው እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያኖች የራሳችሁን ሰው አግብ እውነቱ ከነጭ ጋር መጋባት በደሉ የከፍ ነው ::
@aedhanombelay5850
@aedhanombelay5850 4 жыл бұрын
እትዋሺ እነሱ ተሰድድን እስተምሮን ስራ እንድንሰራ እሚያደርጉን
@urfehjjurcs978
@urfehjjurcs978 4 жыл бұрын
ኣዎኡኖትነው
@tigstegedefew3814
@tigstegedefew3814 4 жыл бұрын
ኸረ ነጮች ደግ ናቸዉ እንዳበሻ ምቀኛ አለ ደግም
@aedhanombelay5850
@aedhanombelay5850 4 жыл бұрын
@@tigstegedefew3814 እሄ ሁሉ ሃግርላይ ያለ ነው ኢቲዮጲያ ላይም እሎ እኮ
@jerrygg1619
@jerrygg1619 4 жыл бұрын
Ke sew sew yleyayal
@user-ib8vn8ed3l
@user-ib8vn8ed3l 6 жыл бұрын
ሽሻ.ይዘዉ.ከሚያሠድብን.ባሕላችንን.በማሣየት.አኮራሽኝ.ምርጥ።ሐበሻ
@SaraSara-vy5zi
@SaraSara-vy5zi 6 жыл бұрын
Kkkk
@mehubajuhar7597
@mehubajuhar7597 6 жыл бұрын
አደመ አደመ
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 6 жыл бұрын
Extremely rich in history and culture. Beautiful weeding and Congratulations in order to the bride and the groom and their entire family. God bless both of you.
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 6 жыл бұрын
እኔ ግን ከሀብሻ ውንድ በቀር ሌላው ያመኛል በተረፈ የአብራሀምና የሳራ ጋብቻ ባሀላችን ግን ሲያምር
@zahraethiopian1524
@zahraethiopian1524 5 жыл бұрын
አይባልም ፍቅር ዘር አይመጥንም
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም ይጨቀኛል
@newday7469
@newday7469 4 жыл бұрын
@@user-dw3bf3tp3c ፉንጋ ነገር ስለ ሆንሽ ይሆናል
@tu1262
@tu1262 6 жыл бұрын
መቐለ ዓደይ ወለላ ያምራል እንዲህ በባህላችን መኩራት ነው እንጂ እኛ የነሱ መውረስ የለብንም ።ወልዳችሁ ሳሙ
@asmaraadey8323
@asmaraadey8323 6 жыл бұрын
سلموt مليسu Wedeb asseb ayntikemn zbelkum'si merkeb kemzi ela sle twedkekum eya mesleni. Merkeb weredech wede Mekele...lol Melkam Gabcha
@melatg6907
@melatg6907 5 жыл бұрын
Aww mekelle ma home town melkam gabcha desyelal. Rehus gama!
@sarontube7782
@sarontube7782 5 жыл бұрын
Hi
@marybeth1484
@marybeth1484 4 жыл бұрын
ሀይ
@mikado5545
@mikado5545 6 жыл бұрын
Congratulations! Unforgettable a beautiful wedding day. Colourful people happy people. I love it. 💐💐💐💐
@NaTe-ep6be
@NaTe-ep6be 5 жыл бұрын
wawww ጉዋል ትግራይ ሽኮር መቀለ ናፍቆተይ እሰይይ እሰይይ እሰይይይ wwwaaaww It's so greet God blesss you sweetiy!!!!!::: ከጥ ዕመልኩም ምዓት እግዚአቢሄር ኩሉ ነገር ይባርከልኩም ከም አብርሃም እና ከም ሳራ ናብራ ይግበረልኩም ቼሩ መድሃኒአለም!!!!::::::::
@jennykevin1733
@jennykevin1733 6 жыл бұрын
I'm from Ethiopia, and I'm so proud of my country and my culture, because Ethiopian people are the most intelligent beautiful Christian people I know,
@JoyaKMA
@JoyaKMA 6 жыл бұрын
I love how his family embraced the culture. So beautiful to see
@segenm950
@segenm950 4 жыл бұрын
Embrace??
@JoyaKMA
@JoyaKMA 4 жыл бұрын
Segen m yes embraced
@JoyaKMA
@JoyaKMA 4 жыл бұрын
They really got involved in the culture and traditions
@senait5092
@senait5092 4 жыл бұрын
@@JoyaKMA I agree. It was beautiful!
@Adme1244
@Adme1244 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የእኛ ethiopia የውጭ ዜጋ ሲያገቡ እልል ብሎ መዳር ግን ለምን አማራ ከኦሮሞ ትግሪ ከአማራ ወይም ከሌላ ቢሄር ስንጋባ እንዴ ለምን ከብሔርሺ ውጭ ማግባት የለብሺም ተብሎ ተቃውሞ እንስማለን አይደል እንዴ አወ የምትሎ ላይክ ግጮኝ እኔ ግን ነጭ ይሁን ጥቁር ይሁን ተቃውሞ አላደርግም ባንድ ነገር ብቻ ተቃውሞ አለኝ እሱም በሃይማኖት ሁሉም እንደ ሃይማኖቱ መጋባት አለበት ለምሳሌ ሙስሊም ከሙስሊም ጋር ክርስቴያን ከክርስቴያን ጋ መሆን አለበት እንደየ ሃይማኖታቺን ጨርሻለሁ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 6 жыл бұрын
አቤ ኤሚ ይመችሽ አወን ክፉው የወሎልጅ ይግደለኝ ያውም የመከነሰላም
@user-hf9ds1sn9b
@user-hf9ds1sn9b 6 жыл бұрын
ትክክል
@user-ni1ct3dl6c
@user-ni1ct3dl6c 6 жыл бұрын
Ene bale oromo new gn yetekawemegn yelem
@infoservices3965
@infoservices3965 6 жыл бұрын
Genat I Abraham
@ethioacat4641
@ethioacat4641 5 жыл бұрын
በባንዳዎቹ አለም ነው አባባልህ የሚስራው ሀለበለዚያ ሁሉም ተዋዶ ይጋባል። በባንዳዌቹ ስልጣኔም ጭምር ነው የሚመስላቸው ሾውአፕ ይወዳሉ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀበሻዊ ሠርግ ፍቅር ሀገር አይደግበውም ዜጋም አያግደውም ፍቅር ያው ፍቅር ነው መልካም ጋብቻ ደስስ ሲል ሀበሻነትኮ ባህላችን
@user-ib8vn8ed3l
@user-ib8vn8ed3l 6 жыл бұрын
የሚያምር.ሠርግ. ወልዳችሁ.ለመዳር.ያብቃችሁ
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 5 жыл бұрын
I’m very positive that your love will last. His family is totally accepting of you and your family. May God bless you all! All of you are beautiful
@abebahailu5423
@abebahailu5423 6 жыл бұрын
ደስ ይላለ ባህላችን ማውረስ እንጂ የነጮች ባህል መረስ የለብንም መልካም ጋብቻ መቀለ ነው ንዴ
@rich-do4wz
@rich-do4wz 6 жыл бұрын
Abeba hailu ኣዎ መቐለ ነው ፕላኔት ሆቴል
@abebahailu5423
@abebahailu5423 6 жыл бұрын
Rahi mekelle ብጣዕሚ ፅቡቅ ደስ ብሃሊ ፈጣሪሓዳሮም ይባርከሎም
@galraya6501
@galraya6501 6 жыл бұрын
Ewo makela new
@keberkeber5233
@keberkeber5233 6 жыл бұрын
አይ፡ዉያኔ፡የሥራህን፡ይሥጥህ፡ለካ፡መቀሌን፡ኒዎርክ፡አሥመሥለሀት፡የለም፡እንዴ፡ፓፓፓፓፓ፡መቀሌ፡እሥክትለማ፡ኢትዮጲያ፡ትድማ፡ማለት፡ይህ፡ነዉ፡ለማንኛዉም፡መልካም፡ጋብቻ
@abebahailu5423
@abebahailu5423 6 жыл бұрын
Keberሁሌም ልሥማሺ Keber አዎ ደርግ በእሳት ያቃጠለው ክልል አሁን እግዝአብሄር ይመስገን ሰላማችን መለሰልን መቸም የአገሬ ሰው ቅናቱ አይለቀውም ሆዳቹሁም ሞልታቹ ከመተኛች እንደ ትግራዋይ ማአንጣቹን ሸጥ አርጋቹ ስሩ ያኔ ከተማቹ አሜሪካን ይመስላል እንጂ ከመንግስት የሚያገኘው የተለየ ጥቅም የለም ግን ህዝቡ ድሩ ገደሉ ጠድፎ ያፈራው ነው ለመፍረድ አትቸኩሉ የትግራይ ሰው አንጀቱን አስሮ ነው ባለ ሃፍት የሚሆነው አንደኔውም በስደት ይንከራተታል ከንየ የባሰም ጦም አዳር አለ ቤቱን ይቁጠረው ስዑዱ የመን ሓሽሽ ሰርተው የሰሩት ፎቅ ነው የምናየው 90 ይሞታሉ 10 ባለ ሃፍት ይሆናሉ የሆው ነው እውነታው
@bestrong714
@bestrong714 6 жыл бұрын
እሰይ ኣንቲ የጀግና ዘር ትግራወይቲ ባህላችን ኣለም ያስገረመ ነው።
@biskutnegash5790
@biskutnegash5790 6 жыл бұрын
ሁፍ የእውነት በጣም አኮራሽን ቆንጆ ተባረኪ .።መልካን ጋብቻ ይሁንላችሁ
@wlmousaa7072
@wlmousaa7072 5 жыл бұрын
nice wedding and I hope you have a lovely live and happy couple. from Sudan
@melatg6907
@melatg6907 6 жыл бұрын
Oh is that in Mekele my BEAUTIFUL city and people proud to be Ethiopian. Nice wedding.
@yazgeb85
@yazgeb85 6 жыл бұрын
Congrats to you two love birds. Wishing you a happy life from 🇪🇹
@embadebere9527
@embadebere9527 6 жыл бұрын
Love has no boundaries and wishing you the best...
@guleet75
@guleet75 6 жыл бұрын
Emba Debere You have no Honour !
@judyjudy9675
@judyjudy9675 5 жыл бұрын
@@guleet75 habesha women love marrying men outside of their culture
@yvettecolebourn5786
@yvettecolebourn5786 4 жыл бұрын
God bless your union, beautiful people.
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
የሚደንቅ ውህደት እኛ በዘረኝነት ጨቅይተን🤔❤
@user-bk6re7ff5i
@user-bk6re7ff5i 6 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር የሰጣቸው ያል ተመሸረን እግዚአብሔር ይርዳን
@ergoyetesfasasa4778
@ergoyetesfasasa4778 6 жыл бұрын
አሜን ይርዳን
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ😍😍 አለባበሣቸው ልዩ ነው የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላቸው
@abebatadese7579
@abebatadese7579 6 жыл бұрын
የአብራሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ! እግዚአብሔር በቤታቹ ይግባ !! ተባረኩ በጣም ታምራላቹ ዋውውውውው ውለዱ ክበሩ!!
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 6 жыл бұрын
ሙሽሪት አኮራሽን እንዲህ ነው የኢትዮጵያዊነት በባህሉ እሚኮራ
@user-nv2ln7sz9l
@user-nv2ln7sz9l 5 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ ልጅ በሀላችንን አስተዋወቅሽልን መልካም ጋብቻ
@selamina8445
@selamina8445 6 жыл бұрын
What a beautiful wedding!!! May God bless you with love, peace and happiness. love is beautiful
@HaniGualFikrHani
@HaniGualFikrHani 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፍል መልካም ጋብቻ
@saadayasin988
@saadayasin988 6 жыл бұрын
ሃኒ ጓል ተምቤን dad's
@akillg.3938
@akillg.3938 6 жыл бұрын
anchm agbi
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
ሃኒ ጓል ተምቤን እዋእ ኣይተ ያዕቆብ ግን ሓበሻ ዲዩ ምቕርተይ
@shabeztamamsh7331
@shabeztamamsh7331 6 жыл бұрын
ሃኒ ጓል ተምቤን Hani 🇪🇹💖💋🙅💔
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 6 жыл бұрын
rasic is not good pls ethiopian
@atsedelebanon9882
@atsedelebanon9882 6 жыл бұрын
ዋው ቆንጆዎች እድል ነጭ ሃበሻ አይልም መልካም ትዳር
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 6 жыл бұрын
ለራሴ አበሻ ያገሬ የወንዜ ልጅ እመርጣለሁ ነገር ግን እንኳን ደስ አላችሁ አኮራሽን የኡትዬጱያ ልጅ ባገርሽ ባህል እምር ድምቅ ብላችሀ በጣም ታምራላችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይርግላችሁ
@anacundacacanda7508
@anacundacacanda7508 6 жыл бұрын
What a beautifull weddin may God ess both of you with full of love and peace 😍😍😘😘
@vyhh7329
@vyhh7329 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን አባታችንን እድሜያቸዉን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልል
@chippaknightly7852
@chippaknightly7852 6 жыл бұрын
I saw the video it's beautiful I'm very happy and proud of you as Ethiopian you show your tardationl to the world thanks and your mum and dad proud of you as i am again thanks for very beautiful wedding god bless you and your marriage and the rest of the all Ethiopian thanks
@user-ib8vn8ed3l
@user-ib8vn8ed3l 6 жыл бұрын
አኮራሽኝ.በባሕልሽ
@msaleemsaleem1547
@msaleemsaleem1547 6 жыл бұрын
Ethiopian
@asnew6668
@asnew6668 5 жыл бұрын
ፊልም
@almazgiday9935
@almazgiday9935 6 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ እካን ደስ አላቹ
@aalamsalam9081
@aalamsalam9081 5 жыл бұрын
ዋው አንቺ ነሽ የኢትዮጵያ ኩራት ያለሽ በባህልሽም የደምቅሽና ያስደመቅሽ መልካም ትዳር
@user-sx2ed5gc2e
@user-sx2ed5gc2e 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ዬላል በባሕል በወግሽ ስለሖነ መልካም ጋብ ኢትዮጳዉ መሖን መታደል ነዉ ባሕላችንን መወደድ እቀት ነዉ አበሳ ብየሻለሑ
@mamababatube8011
@mamababatube8011 5 жыл бұрын
ኧረ ወደዛ ሀበሻየ ምን አለኝ የውጭ ዜጋ ላይኔም አልወዳቸው በተለይ ነጮች መርጫየ ነህ የኔ ሀበሻ ጠይሙ ቸኮሌት የመሰልከው
@hawaendris82
@hawaendris82 5 жыл бұрын
እውት ነው ወላሂ ያገሬ ሚሥኪኑ ምን አለኝ ቢያገኝም ይሠጣል ካጣም ሆዱ አዛኝ ነው
@huae9457
@huae9457 5 жыл бұрын
😘😂❤
@hanaaboya5835
@hanaaboya5835 5 жыл бұрын
One of the coolest weeding☺️ god bless their marriage..
@rosemarycarter2415
@rosemarycarter2415 6 жыл бұрын
I hope the best for you both, Dear Ones! God is good! May Yahweh deliver you both from all harm and may your love keep growing as you put you trust in Him. Happy 1 year anniversary!
@haimanotngir5061
@haimanotngir5061 6 жыл бұрын
ዋው ያመቱ ምርጥ ሰርግ በውነት ታዋቂወች እንካን እደዚህ ባህሉን እና ወጉን አላወቁትም ወድጀዋለው ሰርጉንም በቃ በአጠቃላይ ዋው 😍😍💑💑👪👨‍👨‍👦‍💞💞
@jesusiscominsoon
@jesusiscominsoon 5 жыл бұрын
God initiated marriage b/n a MAN & a WOMAN and it MUST be honored for His glory!
@hadushtareke7336
@hadushtareke7336 6 жыл бұрын
ቃል ኪዳንኩም እግዝአብሄር አምላክ ይባርከልኩም ይሕዎተይ!!!
@wintahaylay3488
@wintahaylay3488 6 жыл бұрын
wow emuyee and jacob amazing video of ur wedding am so excited and have ablessed marriage
@helenasgedom85
@helenasgedom85 6 жыл бұрын
OMG May God Bless you two soooo adorable😍😍💖💖💖
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Weyne endet dessss ylal. God bless your marriage.
@hannamrerach7228
@hannamrerach7228 5 жыл бұрын
I love the song, well done 👌
@user-zw3ph5iv4q
@user-zw3ph5iv4q 6 жыл бұрын
እስይይይይይይይይ እንኳዕ ደስ በልኩም
@asnaasna7179
@asnaasna7179 6 жыл бұрын
Fotyon Muaz hwyi
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 жыл бұрын
ዋውው ድስ ትላላችሁ ያብረሀም የሳራ ትድር ያርግላቸሁ ምንም አይነት ዝጋ ይሁን በሀይማኑቱ እመመላት ከሁነ በክርስቶስ ሁላችንም አድነ
@dissehsn4021
@dissehsn4021 3 жыл бұрын
This is so beautiful .
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
Beautiful wedding ❤️❤️❤️
@bestrong714
@bestrong714 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ማሮች ደቂ ዓደይ ኣሰይ ትግራይ ዓደይ መቐለ ♥
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 5 жыл бұрын
See we have beautiful culture. ደስ ይላል በሃላችንን ማስፉፉት ብዙ ብዙ ጥሩ መራኪ በሃል አለን ::
@seadaseid6267
@seadaseid6267 5 жыл бұрын
I really like it
@lynettesmp
@lynettesmp 4 жыл бұрын
Ethiopian women are very beautiful. I can see what the Queen of Sheba must have looked like.
@sarakuwait9764
@sarakuwait9764 5 жыл бұрын
የስው ስርግ በማየት ቁሜ ቀረሁ የነም በቅርብ ቀንጠብቁዝኝ
@user-jh8nz4gz7s
@user-jh8nz4gz7s 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ኣይዞሽ ያንችም በቅርብ ቀን
@user-wy6eu6pl4x
@user-wy6eu6pl4x 4 жыл бұрын
እኔም ኣለዉ እንዳንቺ😂😂😂😂😂😂😂
@et3852
@et3852 6 жыл бұрын
ዋው ጓደኞቼ እኔበሌለሁበት አስቻላቹ አገኛቹዋለው ቆይ ግንደስብሎኛል
@rabiaabdo4477
@rabiaabdo4477 6 жыл бұрын
እኔ ግን የሀበሻ ወንድ ነው ምርጫየ
@chippaknightly7852
@chippaknightly7852 6 жыл бұрын
Rabia Abdo good for you
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
Enide Africawi wend yet yigegnal!. Xiqur eniQuwoch.
@urfehjjurcs978
@urfehjjurcs978 4 жыл бұрын
እንየምእንደዛ
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
@@urfehjjurcs978 Set kehonish lemin alagebashem?. Asitewayina xebayish xeru kehone?.
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
እኔም ፍቅር እንዴት እንደሚይዛቸው ይገርመኛል
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 6 жыл бұрын
Congratulations!
@tigisttigist4751
@tigisttigist4751 6 жыл бұрын
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@teddytvteddytv8191
@teddytvteddytv8191 6 жыл бұрын
Nice pic, form Eritrea.
@nahomanday230
@nahomanday230 6 жыл бұрын
ኦውውው ደስ ዘብ ኣብዓዕላ ከም ኣብራሃምን ሳራን ይጸንብርኩም nic wedding
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
This is more than a wedding
@icondude250
@icondude250 5 жыл бұрын
Wow happy to see this thank you 😁
@lemlematta229
@lemlematta229 4 жыл бұрын
God’s blessings 🙏💋💋
@tigraylove2764
@tigraylove2764 4 жыл бұрын
i love you Tigray sweet love
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 жыл бұрын
ዋው እዴት ደስ ይላል
@meriwesi6114
@meriwesi6114 6 жыл бұрын
Best wedding 👰 ever! ፍቅር ያሸንፍል
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 5 жыл бұрын
ዋውው እንዴት ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ የአብራሐምና የሳራ ይሁንላችሁ አሜን የአገራችን የባህል ልብሥ ለብሦ ደስ ሲል በነገራችን ላይ ቋንቋውን እንዴት አወቀ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 жыл бұрын
ይህ. አሁን. ለአለንበት. ጊዜ. ትልቅ. ትምህርት. ሰጪ. ነው. ፍቅር. ዘር. ጥቁር. ነጭ. እንደ. ማይል. ማሳያአ. ነው ሰው. በሰውነቱ. እንጅ ሌላው. ትርፍ. ነው
@saas9980
@saas9980 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ይሄ ነው ባህልን ማክበር ማለት መልካም ጋብቻ
@alali8734
@alali8734 6 жыл бұрын
አቤት አኮራችን በሀላችን ወልዳቹሁ ለወግ ያብቃቹሁ
@lizbethbrady8308
@lizbethbrady8308 5 жыл бұрын
Do you see all the natural melanin, sooooooo beautiful Mother Africa. Natural hair.
@zekariasgiorgis7734
@zekariasgiorgis7734 5 жыл бұрын
wow it is awesome. a marriage in my city.
@user-pp3dd8vr6m
@user-pp3dd8vr6m 6 жыл бұрын
ውውውውው ድስ ስለ እስይይይይይይይ መልካም ጋብቻ
@djatoudiawara1075
@djatoudiawara1075 5 жыл бұрын
Strong love 💕 always triumph
@user-gv2wj8uf6n
@user-gv2wj8uf6n 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አፍቼው መቼ ነው የሚከደነው ወይኔ እር ኢትዮጵያዊይነት እንደት መታደል ነው እድለኞች እኮ ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ለብሰው እንኳ አያምሩም ነጮች
@198hamdan3
@198hamdan3 5 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የአብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ ውድወቼ
@salvatordesuflete
@salvatordesuflete 6 жыл бұрын
16 For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have eternal life. 17 For God did not send his Son into the world to condemn the world, but to save the world through him. 18 Whoever believes in him is not condemned, but whoever does not believe stands condemned already because they have not believed in the name of God’s one and only Son. 19 This is the verdict: Light has come into the world, but people loved darkness instead of light because their deeds were evil. 20 Everyone who does evil hates the light, and will not come into the light for fear that their deeds will be exposed. 21 But whoever lives by the truth comes into the light, so that it may be seen plainly that what they have done has been done in the sight of God.
@HelengalJesus
@HelengalJesus 6 жыл бұрын
Such a beautiful couple ❤️❤️
@judyjudy9675
@judyjudy9675 5 жыл бұрын
Habesha women love marrying non-habesha men
@tigraylove2764
@tigraylove2764 4 жыл бұрын
yeah love is so great God bless i love it
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 6 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ልኡል እግዝአብሄር ይባርክላችሀ።
@fiercedavis4913
@fiercedavis4913 6 жыл бұрын
I'm Eritrean, enjoying watching this video, crying my hearts out. I hope my wedding will be great, in Addis, or Asmera, although I been away for 31 years, still it's possible! God bless!
@chippaknightly7852
@chippaknightly7852 6 жыл бұрын
Fierce Davis i hope you dream come true oll the best god bless you
@user-np5yr3dm6e
@user-np5yr3dm6e 6 жыл бұрын
ዎው ባህላችን በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ
@user-xo5rq6os4d
@user-xo5rq6os4d 4 жыл бұрын
የኢቶ ወድ ለትዳር ሳይሆን ለብር ሲስገበገቡ እኛ ግን እቁ ስለሆን የማንኛውም ዜጋ ይፈልገናል ስለዚህ የኢቶ ወድ አትቀባረሩ ግን እኔ አግብቻለሁ አልሀምዱሊላህ ሴት እረክሷል ሲባል ስለምሰማ ነው እኛ የሀበሻ ሴቶች ተፈላጊ ነን እሽ ዋአ
@lizbethbrady8308
@lizbethbrady8308 5 жыл бұрын
Africa, Africa, Africa, Africa. All the way.
@rozaroz5553
@rozaroz5553 6 жыл бұрын
ያምራልምበእውነት.ባህልችን
@KSa-wq4pq
@KSa-wq4pq 5 жыл бұрын
Wawww Enkan Des Alachu
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 6 жыл бұрын
ኮራሁብሽ፡ እንዲ ነን እኛ!!!! ርሑስ ጋማ
@wudaseyemane9685
@wudaseyemane9685 6 жыл бұрын
ሓለላይ ደስ ሕቑፎኻ ናፊቐ ❤❤❤❤
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 6 жыл бұрын
ልጆች ናቸው ግን🇪🇹💟🇪🇹
@user-ip5pm4st1l
@user-ip5pm4st1l 6 жыл бұрын
ባህላችን ስላሳየሽን በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ ግን ከነጭ ጋርስ ቁሜ እቀራለሁ እንጅ አላገባዉም ምን እደ አገሬ ወድ አይሆንም
@rmkabfsx6845
@rmkabfsx6845 6 жыл бұрын
Rassist nesh
@ethio-army-jimsuga5351
@ethio-army-jimsuga5351 5 жыл бұрын
ውይይይይ በጣም ያምራል የዘላለም ያድርግለቹ
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 6 жыл бұрын
አቤት ባህላችን እንድህ ነው የሚያምርብን ትዳራችው ይጽና ያብርህፕም የሳራ ይሁን ትዳራችው ኢትዮጵያችንም ባህልና ወጔን እንደጠበቀች በቅር በሰላምና በነጻነት ትኑርልን አሜንንንንንንንን!!!!!!
@najatnajat1683
@najatnajat1683 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ያደራልጅ ነኝ ዋውስታምራ
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዊ መሆኔ መታደሌ ነውውውውው
@ethiopia5582
@ethiopia5582 5 жыл бұрын
ዋው በላቻንንን ስላከበርሽ ደስብሎኛል
@MrRedwhite12
@MrRedwhite12 6 жыл бұрын
She is beautiful. That white guy got the cream of the crop!
@vjvjdtsrgzgxgfvhsgdgs5fu737
@vjvjdtsrgzgxgfvhsgdgs5fu737 6 жыл бұрын
ዋው የውነት አኮራሽኚ ጀግና
@user-rk2th8oo2v
@user-rk2th8oo2v 6 жыл бұрын
i am from Eritrea, just happy Marridge , qal kudan Abrahamn Saran ,its very nice
@iliasdulken3465
@iliasdulken3465 6 жыл бұрын
I am from Djibouti, beautiful wedding
@tlemlem
@tlemlem 6 жыл бұрын
WOW....!!! You guys look stunning...!! May God bless you!:)) do not give any shit for all the ignorances... # True Love..!😍😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@chippaknightly7852
@chippaknightly7852 6 жыл бұрын
Lemlem Tiruneh I 100 % with you thanks God bless you
@jamaimanalugya9602
@jamaimanalugya9602 6 жыл бұрын
Ya ur right luv this marriage is between two people not a crowd......
@almasawaf5644
@almasawaf5644 6 жыл бұрын
አይ የኢትዮ ሴቶች አሁን ባላቸው ወንድ ሳይሆን ኪሰዬ ነው ኪሰ ካልሞላ .... ፍቅር ይበልጣል
@saedaandres8205
@saedaandres8205 6 жыл бұрын
Alma Sawaf እኔም ይመስለኛል ለብር ተብሎ ይመስለኛል አረ ባፍጫየ ይውጣ የሱብር ክብሬነው የሀበሻ ወንድ
@user-fg7fx1rb8r
@user-fg7fx1rb8r 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሀበሻ ወንድ የለም እንዴ ነጭ ግን ደስ ይላል ክክክክ
@timararyat2597
@timararyat2597 6 жыл бұрын
ሶልያና ጓል ትግራይ ፍቅር ሕደጊያ ካብ ዓሻ ኣምሓራይ ፈረንጂ፡ይሓይሽ
@timararyat2597
@timararyat2597 6 жыл бұрын
Salamawit Haile እዉነት ኣይደል እንዴ? ኣማራ ጥሩ ነገር ምንድ፡ከዉሸት፡ከጉራ፡ከኣካኪ ዘራፍ ማለት ፡በፍራቻ የሚቀድማቸው የለም ።ነጮች እንከአን አገር ይቀይራሉ ።
@user-rz8wj7iq9g
@user-rz8wj7iq9g 6 жыл бұрын
የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
@user-fg7fx1rb8r
@user-fg7fx1rb8r 6 жыл бұрын
timar aryat ሓቂካ ግን ወዲ ዓዲካ ወዲ ሩባካ ይሓይሽ ቅቅ ቅቅ
@loveyoulove8708
@loveyoulove8708 6 жыл бұрын
timar aryat haha
The Best Ethiopian & American Wedding (Abby + Travis)
25:34
biruk studio
Рет қаралды 574 М.
Trhas Tareke - Live Stage Performance (ወሰን  ኢለዮ)
8:27
BRANNA Tube (ብራና)
Рет қаралды 456 М.
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
The Best Eritrean & American Wedding (Rahwa + Connor)
34:42
biruk studio
Рет қаралды 210 М.
Tegaru Muslims Traditional Wedding  Video
12:09
Suzan Multimedia
Рет қаралды 63 М.
johnny video production on Seifu fantahun wedding
3:40
Johnny video production
Рет қаралды 2,2 МЛН