Ethiopian:- የ ኢህአፓ እና የደርግ ቁርሾና መዘዙ||ክፍል 1||ፕሬዝዳንት መንግስቱን ለማስወገድ የታቀደው ሴራ||ፀሀፊ፡- ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ||

  Рет қаралды 43,651

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@mukeremabako
@mukeremabako Жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ታሪክ 🎉🎉
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 2 ай бұрын
Derg Ejig betam tizta Alegn.mknyatum sle ethiopa Andnet ena Yalemnm tikm semot ena setagel neber slezeh yahunu gin sewnm be bher eyekefafele Ena eygedele enayalen slezeh derg mnm yemayiresa tarek Alegn ❤
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Well come Brother
@abeleshete5196
@abeleshete5196 2 жыл бұрын
የ ኮረኔል መንግስቱ ሐ/ማርያም ትዝታዋች የሚለዉን መፀሀፍ ተርኩልን thanx
@walterspakmanjames2404
@walterspakmanjames2404 2 жыл бұрын
@@Nevaeh-57 enezi mehayimoch le wore negari saikeru telekemoua! minim yametuit neger yelem wetatuin be kentu ascheresu enji!
@zizusapa
@zizusapa Жыл бұрын
​@@Nevaeh-57አንተ ጀዝባ ያንተን ትርክት ብቻ ሰምተን እንደንቁር ከብት
@abrish338
@abrish338 11 ай бұрын
በውሸት የተሞላ ነው ምን ያረግልሀል
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 10 ай бұрын
ኮሌኔል መንግስቱ ትዝታዎችን ብትተርክልን መልካም ነበር የእሳቸዉንም ታሪክ እንድማ እስኪ ብዙ ችግር ብኖራቸዉም የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳት ጎበዝ መሪ ነበሩ። ችግር ፈጣሪዎቹ በዙሪያቸዉ የተኮለኮሉት ሞኮኒኖች ናቸዉ
@Emblba
@Emblba 9 ай бұрын
ሂትለር መልካም ታሪክ እንደሌለው ሁሉ
@abenetj1887
@abenetj1887 2 жыл бұрын
Thank you!
@alihussien6899
@alihussien6899 2 жыл бұрын
Thanks to bring this past true history of eprp mischief.
@kasimabi8964
@kasimabi8964 2 жыл бұрын
ሁሌ አንዱ ሌላውን ይወነጅላል ራሱን ንጹህ ያደርጋል ።እስኪ መቼ ነው አንዱ እንኳ ተነስቶ ሁላችንም ተሳስተን ነበር የሚለው?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ፍቅረስላሴ ሻምበል እንጂ ሻለቃ አልነበረም መንግስቱን ከስልጣን ለማውረድ ድርጊት እንጂ ሴራ አይደለም
@ethiomeda
@ethiomeda 2 жыл бұрын
Well noted. Thank you
@SeyumTefera-zr6yb
@SeyumTefera-zr6yb 9 ай бұрын
ይህን ፅሁፍ ባታቀርቡት ጥሩ ነበር
@elbetel28
@elbetel28 5 ай бұрын
ለምን?
@Fasilo
@Fasilo 2 жыл бұрын
ልቀቀው እንጂ
@ethiomeda
@ethiomeda 2 жыл бұрын
ማታ 2 ሰአት ይደርሳል፤ ከፍቅርታ ጋር
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 2 жыл бұрын
ርዕሡን ስትጀምር ያቃጣሪ መልክ አለው
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 Жыл бұрын
😂😂 ምን ማለት ነው? ደርግ ደርግ ትሸታለህ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Жыл бұрын
The Ethiopian blind sentimental politics is self evident in the case of EPRP of the time. With a better understanding and proper insight no Ethiopians should have gone near that party simply because it was a different version of woyanes born very early. The sad fact is the uncountable number of promising young men and women who lost their lives in the risky and catastrophic approach this group adopted. I can caught more than ten educated brilliant young men cut short because of it from the small district I come from including two closr relatives of mine. In Fiqiresilasse's book the tragic end of Abba Wajira and his family members stands out for the unethiopian and inhuman struggle method they have chosen only to bring endless devastation anf pain on the innocent civilian population and impressionable young minds. Eprp was the most callous and calculative of all the groups of the time. The gullible Ethiopians had subjected themselves to something they should have avoided at miles away.
@YusufAbasimbo
@YusufAbasimbo 8 ай бұрын
ለገዘብ ነውወይስ እውነተኞውን ታሪክ ለመተረክ ያነሳሳህ ይህ እጅግ አስነዋሪ ክህደት አሳፋሪ ስለሆን ማንም እይስማችሁም የሚገርመው ግፈኛውን አረመኔ መንግስት ለኤርትራ መገንጠል ይትህነግና አሁን ያለውን ብልፅግና የመጣው በፋሽስት ደርግ የተሳሳት መንገድና ያለምህረት የጨፈጭፈ ምርጥ ጀነርሎችንና ምንም ሳያጠፉ ያል ህጋዊ ሂደት የጠፉትንና ገዳዯቹ ደግሞ እነማን እንደሆኑ መዘርዘር ምነው ተሳናችሁ አገር ላጠፍና ለወያኔ መንገድ የከፈት አንድ ጥይትና አንድ ሰው ስቀር እዋጋለሁ ያለው ፈርጣጭ መንግስቱን ማወደስ ጅቡቲን ብችልትኝነት ያስወስድ የኢትዮጵያን የቁጣና የጥፋት ሰውና ስራውን ቂቤ ቀብቶ ማቅረብ እጅግ የኢትዮጵያ ጠላትነት ነው !!! አሳፋሪ !!
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 2 жыл бұрын
እጅግ አሰፈፈሪ ወቅት ነበረ ልጅ ብሆንም የቀበሌ ካድሬና የደርግ አባላት በየመገዱ ሲገደሎ በእያፖ በጣም በጣም አሰፈሪ ነበር።
@samsonyohannes161
@samsonyohannes161 2 ай бұрын
ጥሩ አስተያየት ነው። ልጅ ብትሆንም በአይንህ ያየህውን ማስታወትስህ እኔም ከማስበው ጋር ስለተመሳሰለብኝ፡ነው ይህንን አስተያየት ለመስጠት ያነሳሳኝ። በተለይ "ቀይ ሽብር" በጣም አስፈሪ ጊዜ እንደነበረ እንዴ ሊረሳ ይችላል?ዛሬ ላይ ያ ጊዜ ተረስቶ "መንጌ፤መንጌ" እየተባለ አገራችንን ለዚህ ላበቃት ቀንደኛ ሰው የጀግናነት ምሳሌ አድርገው የሚመለከቱ ሰዎች ብዙ ናቸው።ካሳለፍነው ስህተት ተምረን እንዳይደገም ማስተማርና ማሳወቅ ሲገባን በሀገር ወዳድነት ስም እያጀገንን ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ለማስተናገድ ስንዘጋጅ እንታያለን።አማራ ክልል ላይ የምናየው ፋኖ ተብዬው ራሱን ነጻ አውጪ ብሎ ስዎችን በግልጽ መንገድ ላይ እየገደሉ የምንሰማውና የምናዬው።
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
የደርግ ታሪክ በወያነ video 😂
@banchibelayneh5759
@banchibelayneh5759 2 жыл бұрын
Thank you❤👍
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН