#ETHIOPIANEWS

  Рет қаралды 131,840

Balehageru Tube  ባለሐገሩ መረጃ

Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 286
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 2 жыл бұрын
የጀግኖች ነብሰ ለኢትዮጵያ ዎጋ አላት የጀግኖች መኖር ለሐገር አንድነት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን።
@user-zy8nb4yo9g
@user-zy8nb4yo9g 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ደስታም ያስለቅሳል ኡፍፍፍፍፍ አላህ ፍቅርን ያብዛልን ወላሂ ምስኪን ደጉ የአማራ ህዝብ ምንም በማያውቀው ስቃዩ በዛ ድል ለእናት ሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ot1rs3wc9u
@user-ot1rs3wc9u
አማራፋኖ ሸዋእዝ አባላቶች ምንያህል ህዝብ እንደሚወዳቸውተመልከት ድልልልለፋኖ
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 2 жыл бұрын
Victory Victory ETHIOPIEN
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
ሚክ የኔ ጀግና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ያገር ፈሳም አርቲስቶችን አየናቸው ለ ሀገራቸው ምንም ድምጽ ሳይሆኑ ሲቀሩ
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ከፊታቸዉ ያለዉ ደስታ ደስ ሲል💚❤💛 ክብር ለጀግኖቻችን 💪
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
ለሴት ክብር ያለው ወንድ እንደት እንዳሚያስደስተኝ ጆግኖቼ ኑሩልኝ ❤😭😭
@user-rj5qu8sl3f
@user-rj5qu8sl3f 2 жыл бұрын
ክብር ይገባችሃል የኔ ጀግኖች ሺ አመት ኑሩልን
@user-xq6ob3pf8i
@user-xq6ob3pf8i 2 жыл бұрын
ሱሪው ጂል ሁላ ሀገሬ መደፈሯ ይህ ሁሉ ወጣት እያለ አታፈሩም ወድ ነን ስትሉ
@user-ut3dd1md7q
@user-ut3dd1md7q 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት እድሜ ይስጠዎት እባከዎ ወዴ ሰሜን ወሎ ብቅ ብለው እኛንም እንደዚህ ያስደስቱን አካባቢያችንን ህዝባችንን ካዬን ከሰማን ድምጣቼውን 5ወራችን
@getahun605
@getahun605
ጀግኖች እደት እደምታስደንቁ ተሽ የሸዎው ጀግና በረታልልን
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
ምነው እኔም አግቻቹህ እግራቹሁን በሳምኩ እዴት ደስስስስ እደምትሉኝ የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቃቹህ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከሃላ ይከተላቹህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ ወገንቼ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 жыл бұрын
ሚኪየን በተግባር የሚሊሊክ ልጅ ፋኖ አማራየ
@abebetube1172
@abebetube1172 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ሁላችንም በምንችለው መንገድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ማገዝ ግድ ይላል።
@genatayenaw6232
@genatayenaw6232 2 жыл бұрын
ክብር ውድ ሂወታቸውን ሳይሳሱ መስዋዕትነት ለሚከፋሉን ለመከላከያ ሰራዊቱ ለልዩ ሀይሉ ለፋኖው ለህዝባዊው ሰራዊቱ ይሁን ድል ለኢትዮጵያ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
ሚካኤል ይጠብቃችሁ አርቲስት ሚካኤል እንወዳችኃለን
@kaledahmed2580
@kaledahmed2580 2 жыл бұрын
ድል ለሀገራችን ድል ለፋኖ ድል ለአፋር ጀግኖች ድል ለመከላክያ ድል ለእምዮ እትዮ
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖች ሚስኪኖች ታፈነው ተሰቃይተው ከረሙ ሳያስቡትና ሳይዘጋጁበት ነው እንጂ ለጁንታ አያንሱምነበር
@neimneim8309
@neimneim8309 2 жыл бұрын
የህዝቡን ደስታ ሳይ እንባ ተናነቀኝ ኡፍ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 203 МЛН
የአቶ ጌታቸው ረዳ መታፈን!  የመቀሌ ሚስጥር ተዘረገፈ!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
የሸዋ ፋኖ ደሴ ሲገባ ባለሀገሩ ተሾመ
5:40
አዲስ ዓይን Addis Ayen
Рет қаралды 776
ሰበር ዜና ሰኞ ሀምሌ 23/2016/ አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 200