̋ሰው ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየ ይሁን ˝ የቡና ሰአት ቆይታ ከፀሃፊና ደራሲ ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 219,778

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 386
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
እስቲ እደኔ ኤኖክ አይሌን የምቶዱ እንያቹ ዘመንክ ይባረክ😍😍😍
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 3 жыл бұрын
Thanks
@mahlettesfaye3631
@mahlettesfaye3631 3 жыл бұрын
Enwdewalen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛለት እኔ እወደዋለሑ አከብርዋለሕ የእግዚአብሔር ባርያ አገሌጋይ ነው
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እደሜ ይስጠው የሕይወት እንጀራ ሥለሚያበላን እንወደዋለን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልንን
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ለእኔ ንግግሩ ትምህርቱ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 жыл бұрын
"በጎ ንግግር ግን ከስጦታ በላይ ነው::" እግዚአብሔር በኑሮህ ሁሉ ይጠብቅህ:: ከአድናቆት ጎርፍ ይጠብቅህ::
@genetayalew405
@genetayalew405 3 жыл бұрын
Egzabher Amilak lezh tiwuld selazegajeh semu yekber yemesegen yedingl lije
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you more thank you
@hiwotkerga215
@hiwotkerga215 3 жыл бұрын
ለምሳሌ እኔ ጠዋት የመምህረ ስብከት እየሰማሁ ነዉ ወደ ስረ የምሄደዉ የረሱ ትምህረት በኔ ላይ ሀይል አለዉ ቃሉ ያበረታኛል መንፈሳዊ ህይወተን አዳስብ ይረዳኛል።ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 3 жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ መምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ፅጋውን ያብዛልህ !!! እናመሰግናለን ግን በጣም አሳጠራችሁብን ..
@trial7951
@trial7951 2 жыл бұрын
ምናለበት ትንሽ ረዘም፣ ብ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
🙏 እጅግ ድንቅ እንግዳ ጋበዛችሁ። 🙏
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 3 жыл бұрын
እውነት ይልመድባችሁ እንድህ በሃይማኖት በሰል ያሉ እንግዳዎችን ጋብዙ ለሁሉም ፅድቅነው ባሁኑሰዓት ይህን ነውየሚያስፈልገን
@hiwotkerga215
@hiwotkerga215 3 жыл бұрын
Hugeeeeee true tilik ewunet yilmedibachihu
@aregayabraham8992
@aregayabraham8992 3 жыл бұрын
@@addseketemaw5549 r iiu6
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Egiziabihar yitebikihi Memihirachini
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ወንድማችን እግዝአብሔር በጸጋ ለዘልአለም ያኑርልኝ ።
@addisbereke1505
@addisbereke1505 3 жыл бұрын
በእውነት ዳ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትልቅ ትህምረት ነው የሰጠህን ኢቢ ኤስ እናመሰግናለን
@tememan4318
@tememan4318 3 жыл бұрын
በጣም ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱ ነው ጌታ ይባርክህ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏 እንወድሀለን ❤
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
እቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 3 жыл бұрын
Enku
@ችዬውልኑር
@ችዬውልኑር 3 жыл бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ (ምፅዋት) ነው ነብዩ ሰ ዓ ወ እናመሰግናለን ዲያቆን
@nininini1015
@nininini1015 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ ትልቅ መልክት ነው በብዙ መልኩ እራሴን እንዳይ አድርጎኛል ተባረክ እህቴ ያንችንም ጥያቄዎች ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው ለሰው ልጆች ሁሉ የሚስማማ ነው ዘመን ሁሉ ይባርክ
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ፕሮግራም ሁሌም አቅርቡልን የኛን አባት የተዋህዶ እንቁ😘😘😘😘😘😘አንደበታችንን ለመግታት ያብቃን አቅራቢያችን እናመሰግናል💞💞💞💞
@jamilaabata9451
@jamilaabata9451 3 жыл бұрын
እተርቢክ ሁሉ በያልቅ ያሠኛል ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥክ ዲያቆን ሄኖክ ተባረክ
@ወለተሰመአት
@ወለተሰመአት 3 жыл бұрын
አንደበት ሲጣፍጥ ምንኛ መታደል ነዉ መምህር ቃለሂዎት ያሰማልን ሁለዬም ትምርትህን እከታተላለሁ በጣም እማደንቅህ መምህር ነህ ቃልህን ሰምቼ አልጠግበዉም ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏💚💛❤
@meseerteimamee7529
@meseerteimamee7529 3 жыл бұрын
የኛ ግርማ ሞገስ ዲ/ሔኖክ ሀይሌ
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
''የኛ ግርማ ሞገስ '' thank u
@kuridxb7364
@kuridxb7364 3 жыл бұрын
እኔ ሄኖክን በጣም እወደዋለው እሥቲ የምተወዱት
@yossiefmer733
@yossiefmer733 2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ማለት ኣይሻልም
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 жыл бұрын
አፈ ወርቅ ነህ መምህር እውነት ነው አደበታችንን እድንገታ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 жыл бұрын
መምህሬ ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የእንተ ንግግር ትምህርት ሁሉም ህይወት ይለውጣሉ ይገነባሉ እኔ ጥዋት ስነሳ የፃፍከውን ካነበብኩ ቀኔ ብሩህ ሆኖ ነው የሚውለው ራሴን እንደ መስታወት ስለሚያሳየኝ ጣቴን ወደ ሌላ እንዳልቀስር ይሰበስበኛል መምህሬ ሪጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚል እይታ ነው እሁድን በኢቢኤስ የእንግዳ ልክ ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 3 жыл бұрын
መምህር አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@ሰብለየማርያምልጅሰብለየማ
@ሰብለየማርያምልጅሰብለየማ 3 жыл бұрын
መምህር ዳቆን ሀይሌ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አሜን፫
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙን የሚመጥን እንግዳ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@ሩት-ቈ3ጐ
@ሩት-ቈ3ጐ 3 жыл бұрын
መምህራችን ዲያቆን ሄኔክ የድንግል ልጂ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠክ በክፊ የሚያይክ ዲቢሎስ ይዉድቅ ይቃጠል
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው በጎ ባንሰራ እንኳን ንግግራችንን ብንቆጣጠር ሰው መለወጥ እንችላለን ።እናመሠግናለን
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 3 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክልህ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ ወላዲተ አምላክ ሁሌም ከፉትህ ትቅድም ከኋላህም ትጠብቅህ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@tobethebest6054
@tobethebest6054 3 жыл бұрын
Yene Zemen Yohanis Afiwork! Kale Hiwot yasemalin Memihir
@ሜሮንሐበሻዊት
@ሜሮንሐበሻዊት 3 жыл бұрын
የምወድህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይልብዛልህ
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
የነ ልዩ መምህር ስወደው አንደበቱ ጣፋጭ ዘመንክ ይባረክ ስብኬቱን ሰምቼ የማልጠግበውስ
@AfeMar1221
@AfeMar1221 3 жыл бұрын
መምህሬ❤!!! እንወድሃለን በርታልን!🙏
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ መምህር የኛ ስለሆነ በጣም እድለኛ ነው ያስተማርክበት አንደበት የተባረከ ይሁን
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 3 жыл бұрын
መምህሬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
Everything what he says has a powerful message.
@natania553
@natania553 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Hi am from Eritrean this Interview has to be more extended like for 1:30-2 hours
@ananiyaabirqiyeeinatu3425
@ananiyaabirqiyeeinatu3425 3 жыл бұрын
እነመሰግነለን መምረችን ፦የህረሶ ትምህረት አይጠገብም፦
@senaygetanehe2664
@senaygetanehe2664 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ትልቅ መልክት ነው:: እናመሰግናለን!!
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 3 жыл бұрын
ዉድ መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን በሰላም ነዉ የጠፋሀዉ ባሁኑ ሳሀት የፈጣሪ ቃል ናፍቆናል መቅዲ አንደበተ እርቱ በርች የኔ ቆንጅ ስታምሪ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ ሞት ለወያኔ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን አሜን 👍👍👍💚💛♥️🙏
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ንግግር ዲያቆን ሄኖክ ዘመንክ ይባረክ ደጋግሜ ነው የሰማውት ሁሉም ኢትዮጵያ ባዳምጠው ጥሩ ነው 🙏
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 жыл бұрын
Gbu D, Henok very interesting speech & blessing
@soliyanacloud803
@soliyanacloud803 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ሃይሌ እጅግ በጣም ምወደው ብዙ ሰው ያላወቀው እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ነው፡፡ ዕውቀት ከሙሉ ስብዕና ጋር ያደለው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ላንተ ሚገባህን በመልካም ፍቃዱ ያድርግልህ አሜን!!!!!!!
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! ለእኛም ልቦና ይስጠን።
@ዚታየእመቤቴልጅ
@ዚታየእመቤቴልጅ 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተዋህዶ እንቁአችን
@israelisroo9124
@israelisroo9124 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ሄኖክ የተዋህዶ እንቁ
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 3 жыл бұрын
Egiziabher yebarkihi ayeshalim tenareki bema?
@yoditsahlemariam7798
@yoditsahlemariam7798 3 жыл бұрын
He is very very very smart man.I honestly appreciate him a lot
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 жыл бұрын
እንቁ መምሕሬ ዳቆን ሔኖክ ሀይሌ እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ይስጥልን❤❤❤🇨🇬
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ስላቀርባችሁል እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በጣም ደስ የሚል ትምህርትም መልክትም ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@momo6006
@momo6006 3 жыл бұрын
የምወድህና የማከብርህ መምህሬ አደበትህ ይጣፍጣል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ezopart1118
@ezopart1118 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@ዘማሪትብርቱካንይችላልጌታ
@ዘማሪትብርቱካንይችላልጌታ 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ላንተ ለወንድሜ ለዳቄን ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለመልካም ምክርህ .ብዙ ተማርኩኝ ካንተ .ተባረክልን።
@ethiointer12
@ethiointer12 3 жыл бұрын
ህመማችንን ከነመድኃኒቱ ቁጭ ነው ያደረገልን።እግዚአብሔር ያክብርልን።
@mekdesbogale4154
@mekdesbogale4154 3 жыл бұрын
ተወዳጅ እንቁ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን፣በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው፣በዚህ ይቀጥል፡፡እናመሰግናለን የኢቢየስ አቅራቢወች፡፡
@atinkuthunegnaw8655
@atinkuthunegnaw8655 3 жыл бұрын
ጥሩ እንግዳ ነው ተምሬአለው እናትም ጀበናውን እና ሲኒው በአገር ምርት ብትጠቀሙ ብዙ ተመልካች አለ የአገራችንን ምርት ማን ይግዛው
@salamomg9210
@salamomg9210 Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ አንደበትህ ከምር ሰዎችን ወደ ህይወት ልምላሜ የሚመራ ነው እኔ ካንተ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አንደበተ ጣፍጭ ነክ አድናቂህ ነኝ በውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woudineshargaw9019
@woudineshargaw9019 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ, እግዚአብሔር ይጠብቅህ.
@serkiyabsira4553
@serkiyabsira4553 3 жыл бұрын
እግዚያቤር ይጠብቅልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 3 жыл бұрын
በጣም።የምንወድህ ወንድማችን።መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርልን
@mekdes320
@mekdes320 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ መልስ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን🙏🙏🙏
@yetnebershyirga6423
@yetnebershyirga6423 2 жыл бұрын
አስተምህሮህ የማትጠገብ ወንድማችን መምህር ዲያቆን ሀይሌ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልህ🙏🙏🙏
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
🙏 በሰላም ያድርሰንና አደራ ለጥምቀት እራሱን ዲ\ን ሔኖክ ሀይሌን እንድታቀርቡልን 🙏
@asterkebedr2955
@asterkebedr2955 3 жыл бұрын
ጥሩ አሥተማሪ ንግግር ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን
@adanechmitiku2108
@adanechmitiku2108 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ይበልጥ ትውልድን የምታንፅበት እውቀትና ጥበብ ያብዛልህ ebs እናመስግናለን የምንወደው መምህራችን ስለጋበዛችሁልን ግን ለሌላጊዜ ቡናም ሆነ ውሀ ማስቀመጫ እንግዳ አጠገብ ጠረጴዛ ነገር ብታስቀምጡ
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋህን አብዝቶ ይስጥልን ሳይመስለን በአንደበታችን መልካም ተናጋሪ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ጀግናዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏❤❤❤❤❤
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር የአጋልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@samhasamha7612
@samhasamha7612 3 жыл бұрын
ሄኒዬ የኔ አባት ዘመንህ ይባረክ እዚህ ደረጃ ደርሰህ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ መልካም ፍቃዱ ሆኖ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ የሁልጊዜም ምኞቴ ነው።
@liyuliyu507
@liyuliyu507 3 жыл бұрын
ጠዋት ላይ ማድረግ የሌለብንን 7 ነገሮች ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/oHiyioBnlMdlZ5I
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 3 жыл бұрын
@@liyuliyu507 ነይ እንደማመር
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን አሜን፫
@serkiyabsira4553
@serkiyabsira4553 3 жыл бұрын
እውነት በጣም እሚገርም ትምህርት ነው
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማስተዋሉን ይስጠን🙏ለሃገራችን ሠላሙን ያዉርድልን💚💛♥
@WaasWssa
@WaasWssa 9 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝም🙏💕
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏❤️
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 3 жыл бұрын
እንቁአችን መምህራችን የተዋህዶ አለኝታ መምህር ሺ አመት ኑርልን
@meskeremfekadu2429
@meskeremfekadu2429 3 жыл бұрын
ebs እናመሠግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ
@helenasore75
@helenasore75 3 жыл бұрын
ባነሳሀቸው ነጥቦች በጣም እስማማለሁ። እራሴም ብዙ ግዜ ይህንን አይነት ሁኔታ ውስጥ አይቼዋለሁ ። የረዳኝም ነገር ቢኖር፣ ከመናገሬ በፊት ማሰብን እና እራሴን በነሱ ተክቼ ይህን ነገር ብል ምን ይሰማኛል የሚለውን በመጠየቅ ነው።
@alya6975
@alya6975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
❤❤❤ ዲያቆን ሄኞክ የቤተክርስቲያን እንቁዋችን
@ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር
@ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር 3 жыл бұрын
ይልመድባቹህ በጣም ልዮ ትምህርት ነው ለምምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
አንደበተ ርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ!!! ጋዜጠኛዋም ደስ ትላለች ሴት እንዲህ ሰከን ስል ስትረጋ ያምርባታል ከረጋ ወተት ቅቤ ይወጣልና
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 3 жыл бұрын
ድንቅ መምራችንን
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
እንደ ሄኖክ አይነት ድንቅ ልጆች ኢትዮጵያ ባይኖራት ኖሮ በዘር የሠከሩትማ እሥካሁን አጥፍተዋት ነበር ሄኒ እድሜህ ይባረክ
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር እድሜና ጤን ይስጥህ በጣም ነው የምከታተለው እንተርቪውን ብቻ ሳይሆን የሱን ትምህርቶች መለስ ብላችሁ ከልብ አዳምጡት ለህይወታችሁ እውቀት ለነፍሳችሁ እረፍትታገኛላችሁ
@kelehailu1499
@kelehailu1499 3 жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር ዘመንህ ይባረክ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
መምራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ያድልክ እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅህ
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 3 жыл бұрын
አንደበተ ርቱህ ድንቅ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@lalafujilala3956
@lalafujilala3956 3 жыл бұрын
በጣም አሰትማሪ ነዉ ሰወዳቹኮ EBSye. 🥰💗💗
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት እርሜናፀጋውን የሰጥወት
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት በወጣትነት ዘመኑ ፀጋው የበዛላቸውን ወንድሞች ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ
@hanagech3585
@hanagech3585 2 жыл бұрын
መምህር ጸጋዉን ያብዛልን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን የኔ ምርጥ አስተማሪ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሀይሌ👏👏
@የድንግልልጅ-አ6ዠ
@የድንግልልጅ-አ6ዠ 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሄኖክ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!
@endalkachewbaye7534
@endalkachewbaye7534 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር። dislike እምታረጉ ሰዎች ጤነኞች አትመስሉኝም። ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቹህ።
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ እጅግ በጣም የማከብሮት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ደርቦ ይስጦት ፀጋዉን🙏🙏🙏🙏
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ Жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመብህን ይባርክ ወድሜ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ ትምሀርት ነው ደስ ብሎኝ ጨረስኩት👍❤
@De-tj1vk
@De-tj1vk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bisratgirma3984
@bisratgirma3984 3 жыл бұрын
just waawe speech less ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር። ☝️☝️☝️
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በሚገባ ተንትነህ አሰተምረህናል መከከን እኛ እነጠቀምበት
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 56 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 6 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
10 ጥያቄዎች ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
43:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 194 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 56 МЛН