#EthiopianMusic

  Рет қаралды 425,521

Kimsha TV

Kimsha TV

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
እነኚሕ ድምፃውያን ብቻ ሳይሆን የሁላችንንም የነበርንበትን የልባችንን ማስታወሻ ደብተሮች ብላቸው አልተሳሳትኩም ኤፍሬም ታምሩ ።
@eyobkidane2812
@eyobkidane2812 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ልጅ ነበረች ጎረቤታችን አዲስአበባ ፣ ቤተሰቦቿ ጣሊያን ሀገር ነበሩ እና እኔም እሷ ጣሊያን እንደምትሄድ ስሰማ ለምን ቀድሜ ሄጄ አልጠብቃትም እዛ ሄጄ በማለት ከአዲስ ጎንደር ሑመራ ሐምዳይት ገዳሪፍ ካርቱም ድንጉላ ቁፍራ።( የሊቢያ ቦርደር ) ስንደርስ የሊቢያ ወታደሮች መለሱን። ከካርቱም ቁፍራ ድረስ ሰሐራ በረሐን አቋርጠን በመኪና ስድስት ቀን ነዉ የፈጀብን፣ እና ያንን ሁሉ መንገድ ስጓዝ እሷን እያሰብኩ ይህችን የኤፍሬምንም ዘፈን እየዘፈንኩ እጓዝ ነበር ፣፣ በተለይ ሰሐራ በረሃ ላይ ለሊት ስናርፍ አሸዋው ላይ ተጋድሜ ሰማያዊ ሰማዩን እያየሁ እዘፍንላት ነበር ፣ ምን ዋጋ አለው ፣ከንቱ ድካም ፣ከንቱ ልፋት ሌላ አግብታ ልትወልድ ።
@Abush10420
@Abush10420 3 жыл бұрын
Wend lej endih eko nw kafker setoch gn hiwet sikyru antn lemrsat gizem ayfjbachewm
@eyobkidane2812
@eyobkidane2812 3 жыл бұрын
@@Abush10420 በጣም እንጂ ፣ እኔ ተጎዳሁ ።ለረጅም ግዜ አዘንኩ
@meronkonjo8203
@meronkonjo8203 3 жыл бұрын
ውስጤን ነው የናካከው በእውነት
@hani3141
@hani3141 2 жыл бұрын
😥😥😥
@bizunehkassa624
@bizunehkassa624 2 жыл бұрын
O that’s so sad but u done ur part focus on ur life just wish for her best life that’s all.
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
ኧረ ትንሽ ልሸቅል😢😢 ሥንት ቁሥል አለብን
@mulugetatesemma2043
@mulugetatesemma2043 19 күн бұрын
በኤፍሬም ዘፈን በአካል የሚያውቃት ፍቅረኛ የሌው እንኳ ቆንጆ ልጅ በምናቡ ፈጥሮ በፍቅር ያልተሰቃየ ይኖራል ብየ አላምንም---ድንቅ ዘፈን---ብቻ አላውቅም ልቦናየን ይሰርቀኛል------ይህንን ዘፈን ለማዳመጥ ፈጣሪ እድሉን ለእኔ ያበዛልኝ ሁሉ ይመስለኛል---ልባችንን በደስታ ና በትዝታ የሚያዝናናን ሃብት
@እናቴእወድሻለሁተስፋየነሽ
@እናቴእወድሻለሁተስፋየነሽ 3 жыл бұрын
ዉይ ይህን ዘፈን ስወድለት
@kidistshewamare
@kidistshewamare 3 ай бұрын
የልጅነት ፍቅሬን ያስታውሰኛል
@FedilaKedir-cz9iw
@FedilaKedir-cz9iw 17 күн бұрын
እድገቴ ላይ ምንም ጥሩ ትዝታ ባይኖርኝም ኢሄን ሙዚቃ ስሰማ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል
@mesfinassefa430
@mesfinassefa430 4 ай бұрын
ይጎዛል የትም ኑሪ አገኝሻለው የኔዋ
@GeberiaBerkia
@GeberiaBerkia 12 күн бұрын
ኤፍሬም ታምሩ በጣም የምወደዉ ምርጥ ዘፋኝ ነዉ
@ሙከሚልሱልጠንዋበላ
@ሙከሚልሱልጠንዋበላ Ай бұрын
በጠም ከረሱ በለይ ፍቅርን የሚስቀድም ምርጥ ሠው ዘመን አይሺሬው
@AbdulfetaJemale-jq7kg
@AbdulfetaJemale-jq7kg Жыл бұрын
መቼም የማይሰለች ሙዚቃ
@አብዱወረባቦኤጀርሳ
@አብዱወረባቦኤጀርሳ 4 жыл бұрын
አርቀህ ነዳሀኝ በሀሣብ
@ክብሬነሽሀገሬ-ጰ9ኰ
@ክብሬነሽሀገሬ-ጰ9ኰ 4 жыл бұрын
ያገሬልጂ እኔም ወረባቦነኝ
@Geletamitiku
@Geletamitiku Жыл бұрын
Powerful!
@TsehayBelayneh-x6k
@TsehayBelayneh-x6k 2 ай бұрын
@AbdremanReshad
@AbdremanReshad Ай бұрын
One of the greatest musician from Ethiopian ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesayDeribe
@MesayDeribe 2 ай бұрын
መቼም የማይሰለች ኤፍዬዬዬ❤❤❤❤❤
@mikibekele2982
@mikibekele2982 Ай бұрын
ዩቲዩብ ገብቶ የኤፍን ሙዚቃ እያጣጣሙ ቆየት ያሉ እዉነተኛ ታሪክ ኮመንቶችን እያነበቡ ፈታ ማለት እንዴት እንደሚያስደስተኝ።እዉነት የአሁን ጊዜ ትዉልድ ግን የእኛ አይነት የትዝታ ታሪክ ይኖራቸዉ ይሆን???
@grbu1121
@grbu1121 Ай бұрын
በጭራሽ አይኖራቸውም
@AbduImam-ye5os
@AbduImam-ye5os Ай бұрын
ከየት መቶ ከየት ይደገማል መቼም አይኖርም ገራሚም አስደማሚም ታሪክ አሳለፍንኮ
@wendeyemana647
@wendeyemana647 3 жыл бұрын
I liike him
@zeziZezi-f5n
@zeziZezi-f5n 4 ай бұрын
lefeker bezu wag kefeleh sayhon seker yetkore leb ena tezeta yezo mekert uuuff❤❤
@FananHidru
@FananHidru 2 ай бұрын
Ephi great Ethiopian musician .first of all for myself
@MhmadAlhabsy
@MhmadAlhabsy Ай бұрын
እር ሳሀራ በርሀ ነኝ ልኑርበት እሱዋንኩዋን ተዋት ለናቴ ሥል አይ ዘድሮ❤
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 22 күн бұрын
ወድሜ በምን ላግኝህ
@billalNursema
@billalNursema 9 күн бұрын
ትችላለህን 👍👍👍👍👍
@TekumiTekumi
@TekumiTekumi 7 ай бұрын
ክላሲካው ገና ሲጀምር እንባዬ ይመጣል❤ 2010 ነበር 10ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ እያለሁ እኛ ሰፈር ከሚኖር ልጅ ጋ እልል ያለ ፍቅር ውስጥ ወደኩ ልጁ እኮ መጀመራ እሡ ሲያወራኝ በጣም ምጠላው ላይኔ ሚደብረኝ ልጅ ነበር ከዛ ወደድኩት 2011በሆነ ምክንያት እስር ቤት ገባ እኔም ማትሪክ ስወድቅ ኮሌጅ ገብቼ ነበር መማር አልቻልኩም እሱ ሸዋ ሮቢት ታሥሮ በስተት ሰዎች ዝዋይ ነው የታሠረው አሉኝ እኔም የክላሥ ጋደኛዬ አስከትዬ ማላቃት ሀገር ዝዋይ እስር ቤት ሄጄ ስጠይቅ እዚ አደለም አሉኝ በቃ ልቤ ቀጥ አለ መራመድ አቃተኝ ሀሞቴ ፈሰሰ ሳላየው ልመለሥ ነው ብዬ አለቀስኩ ጋደኛዬ ይመሻል ወደ አዲሥ አበባ ቤታችን እንመለሥ ብላይ ወደ ቤታችን ተሣፈረን ስንመጣ እኔ ማንባቴ አላቆምኩም ወደ መሥኮቱ ሳይ ቀጭኔ ቅጠል እየበላ ጀምበር እየጠለቀች ነበር ከዛ ሹፌሩ ምን አሦቦ አላቅም የኤፍሬም ይሄ ዘፈኑ ከፈተ በቃ ባሰብኝ አልቻልኩም ህመሙ ከዛ ከምሽቱ አምስት ሰአት አዲሥ አበባ ቤታችን ደረስን ያም ሆኖ እቤት የት አባሽ ሄደሽ ነው ብለው እቤት ስገባ መቱኝ💔 እናም ሁሌም ይሄን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር ያ ጀንበር ነካ ያሥታውሰኛል ከልቤ አፍቅሬ ነበር እላለሁ መሠዋት የከፈልንበት ፍቅር መቼም አንረሳውም
@point1212
@point1212 3 ай бұрын
እኔም 😟😟
@SaadaHayat-l5x
@SaadaHayat-l5x Ай бұрын
እኔም እባየ ይቀድማል ከድምፁ❤❤❤❤❤
@HailuBanksiraZhengtha
@HailuBanksiraZhengtha Ай бұрын
አይይይይይ ኤፊ
@Brte-g1t
@Brte-g1t 10 ай бұрын
ውይ ላብድነው መሠለኝ አሁንስ😥😥😥😥😥😥😥
@abdulkadirabafita2074
@abdulkadirabafita2074 3 ай бұрын
❤❤❤ አብሽር❤
@Brte-g1t
@Brte-g1t Ай бұрын
@@abdulkadirabafita2074 እሽ
@MhmadAlhabsy
@MhmadAlhabsy Ай бұрын
አልቀርምሁ መስል አሁንሥ ፈራሁት ራሴን ባልቀር በበርሀ ❤
@LiyuTilahun-kq6pi
@LiyuTilahun-kq6pi 3 ай бұрын
Ephi yene ymngize merchaye nw❤❤❤❤❤❤❤❤
@eigeig5678
@eigeig5678 3 жыл бұрын
Yeze.zefen.leman.lengerw....Nice.musc.a
@naeem-gg7je
@naeem-gg7je 8 ай бұрын
ወይ ትዝታ😢
@Fafiስደተኛዋ-j7m
@Fafiስደተኛዋ-j7m Ай бұрын
እኔ ግን ወደ አድስ አበባ ስሄድ በዚ ሙዚቃ ነው ብዙ ጊዜ ጭልጥ ያለ መንገድ በኤፉ ጭልጥ ነው ኦፍ
@user-ub4hg8nb1e
@user-ub4hg8nb1e 3 жыл бұрын
EFREM WSTE NEW
@MeronMm-q6z
@MeronMm-q6z 5 ай бұрын
ወይ ትዝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abiobama5081
@abiobama5081 5 ай бұрын
ኤፊ ❤❤❤❤❤
@HayateDawed
@HayateDawed 4 ай бұрын
ውይይይ ትዝታ😢😢😢😢
@aminasaed4170
@aminasaed4170 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ
@liyu324
@liyu324 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ
@DarkAngel-zc7lj
@DarkAngel-zc7lj 17 күн бұрын
tleyaleh eko man edate
@biniyamwondiye851
@biniyamwondiye851 2 жыл бұрын
Nebs yalawekubachewn ye hiwotean tafach ena asdesach gizewochn yastawsengal...ufaaaa mnaalebet ezaw ly beqeren nbrrr
@amanuelamanuel2346
@amanuelamanuel2346 3 жыл бұрын
Tztaye
@tesfayetamiru-zh4do
@tesfayetamiru-zh4do 10 күн бұрын
@Hiwot-l2g
@Hiwot-l2g Жыл бұрын
Wow
@GetachewSetargew
@GetachewSetargew 3 ай бұрын
ኤፊ የሙዚቃ ንጉስ
@GechGetesh
@GechGetesh Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@redwanseyfu
@redwanseyfu 3 ай бұрын
wow
@KindeMisganew-ed6ke
@KindeMisganew-ed6ke 5 ай бұрын
ብልሽትሽት አልኩኝ እኮ ምን ይሻለኛል
@meze289
@meze289 Ай бұрын
🥺🥺🥺💙💙💙
@MerhawiHagos-hs1mn
@MerhawiHagos-hs1mn 3 ай бұрын
king of song
@asinkchyasine8439
@asinkchyasine8439 2 жыл бұрын
😍😍😍🥰🥰
@مكيهمكيه-ف4ع
@مكيهمكيه-ف4ع Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉኘዘተ
@Qwe5y
@Qwe5y 5 ай бұрын
ወይይይይ
@aminasaed4170
@aminasaed4170 3 жыл бұрын
አልኑረካምኡፍፍፍ
@abdul-maliksomo7466
@abdul-maliksomo7466 Жыл бұрын
Ye tizitaw negus
@Qwe5y
@Qwe5y 4 ай бұрын
😭😭😭😭
@Commentlegend777
@Commentlegend777 3 ай бұрын
ህመም ብቻ😅😢😅😢
@almazgetahun2582
@almazgetahun2582 4 жыл бұрын
Made in Chinamovie
@TsehayBelayneh-x6k
@TsehayBelayneh-x6k 2 ай бұрын
❤❤❤
@BitSolGeni
@BitSolGeni 6 күн бұрын
@SaadaWseen
@SaadaWseen 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Commentlegend777
@Commentlegend777 3 ай бұрын
ህመም ብቻ😅😢😅😢
14 July 2024
19:56
Habesha Music
Рет қаралды 324 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ephrem tamru best musics
26:03
MeZo ሜዞ Tube
Рет қаралды 116 М.
1 August 2024
21:25
Habesha Music
Рет қаралды 188 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41