በሮፍናን ኮንሰርት የተጠበቀው ክሪስ ብራውን ሥራውን ሳያቀርብ ቀረ

  Рет қаралды 20,345

EthiopikaLink

EthiopikaLink

22 күн бұрын

#ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Пікірлер: 150
@NeviDestaalem-sw9bs
@NeviDestaalem-sw9bs 20 күн бұрын
ሮፊ የኛ ጀግና ቢዘፍን ባይዘፍን ኣንተ ብቻ በቂ ነህ የ ሃበሻ ወሬ ኣትስማ❤
@SABRA418
@SABRA418 19 күн бұрын
Stop z cap 😂😂😂
@Sirage111d
@Sirage111d 18 күн бұрын
Exactly
@LiyaGossay
@LiyaGossay 19 күн бұрын
እቺ እቺን እንኳን ተዋት ሮፊ እናደንቅሀለን እኖድሀለን እንኮራብሀለን ግን ደግሞ በክሪስ ስም ቢዝነስ ነው የሰራችሁት የተናገርከው ምንም አያሳምንም ። ብቻህን ለኛ በቂ ነህ ወንድሜ ለሌላ ጊዜ አትድገሙት
@nebiyunegash9200
@nebiyunegash9200 12 күн бұрын
betam yetenadedut ye chris fans nachew menew shewa gen be chris sem shekelebachew
@HA-do2yw
@HA-do2yw 20 күн бұрын
በናታችሁ አትቀድድ ሰዉ አያቅም ብላችሁ Chris brown እራሱ አትላንታ የራሱ concert ነበረዉ : ሮፈናን። የመለሰከው መልሰ በ ጣም ያሳፈራል 😂😂😂
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 14 күн бұрын
አንዴ ማንን ነው የሚያጭበረቡሩት Chris Brown has his own crew his musicians his dancer's everything he comes as a gust its false advertising
@nebiyunegash9200
@nebiyunegash9200 12 күн бұрын
@@siwadedumelyayet474 meterter yeneberebn danse ena musika kemisera sew ga endet new colaborate argo ke rofi ga meserut betam yemaygetem getem hhhhhh yehe bet yemaymeta getem ezaw kkkk
@habviral22
@habviral22 19 күн бұрын
ሲጀመር ድራማ ነው ሸዋ እንተርቴይመንት የክሪስ ብራውንን ዋጋ አይችለውም ህዝቡን ቀለደበት አለቀ ሸቀለበት 😂😂😂
@WegahtaAfom
@WegahtaAfom 18 күн бұрын
Mnew shewa😂😂😂😂
@Sirage111d
@Sirage111d 18 күн бұрын
How come he lie the world gonna listen to he's interviews 🤔 he will never lie please don't make lie history you think the one attend the concert will keep quite if he lie??? Why he should he lie Chris brown is illuminate not heaven angle or .... he can be any where if he wants hell all of you
@liliabera4202
@liliabera4202 16 күн бұрын
They just are making a business
@habviral22
@habviral22 15 күн бұрын
@@liliabera4202 hassle business
@nebiyunegash9200
@nebiyunegash9200 12 күн бұрын
ke mastawekiyaw yasbanenal sewu teshewede chris sele consertu menem yalew neger yelem
@zembalchw3824
@zembalchw3824 20 күн бұрын
ተሸቀለበት 😂😂😂😂😂😂😂 Cris Brown and ropnan collaboration ብለው ይሄን ጅል ህዝብ
@jorgbehailu9491
@jorgbehailu9491 19 күн бұрын
አረ ሮፊ ወረድክብኝ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነህ ውሸት ምንም አያደርግልህም ከሱ ጋር ባትዘፍንም እንወድሀለን ከክሪስ ጋር ለመዝፈን ብዙ መስራት ይጠበቅብሀል ራስህን ኢንተርናሽናል ለማድረግ ሞክር እሱ 11:11 tour ላይ ነው እንደዛ አይነት ቦታ እንደማይዘፍን ግልፅ ነው አትሰክሱን
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 20 күн бұрын
That can not be true. If Chris had wanted to perform the whole stage and time would have been given to him first. The show would have stopped Rofnan and all other singers just to accommodate Chris, no questions about it. Dont get me wrong I like Rofnan and am proud of him as an Ethiopian, but he is just too recent in the businesses to be at Chris' level.
@user-ll8wv4ry6j
@user-ll8wv4ry6j 20 күн бұрын
What can not be true? Don’t be hard headed try to understand what he is saying. He’s telling the truth. Hey if you can put those two Rophnan his way smart than him but you Habesha ppl are very low self esteem ሰውን የምተተለኩበት መንገድ በጣም ያሳዝናል
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 20 күн бұрын
Proud ? Yalebotaw yegebach kale😂😂😂😂
@mulumkenabate1620
@mulumkenabate1620 20 күн бұрын
ታዳሚው ማንን ብሎ ነው በስፍራው የተገኘው? በስፍራው ያልተገኘው ይቅርታ መጠየቅ ሲኖርበት ጭራሽ የኛው ሰው ነው ኤክስኪዩዝ ሊያቀርብለት የሚሞክርለት። ክሪስ ማን ሆኖ ነው የሮፍናን ከሱ ጋር ኮንሰርት ማዘጋጀት እንደዚህ የተካበደው። በጣም የሚያስጠላን ይሄ ስነልቦና ነው። የሄን የባርነት ስነልቦና የተሸከመ ኢትዮዽያዊነት ነው የምንታገለው። ምድረ አሽቃባጭ ሁሉ ምን ያህል የተናቀ እንደሆነ ያየንበት ድርጊት። እራሳችሁን መሆን የማትችሉ ከሆነ በሀገራችን ስም ኢትዮዽያዊ እየተባላችሁ አታዋርዱን። ምድረ ጀዝባ ሁላ። ማን ስለሆነ ነው ክሪስ? እኛኮ የያሬድ ዜማ ባለቤቶች ነን። በስማችን አታሽቃብጡ በቃ። እውነቱን ለመናገር በሮፍናን እራሱ አፍርያለው። እንዲሁ ሀገሬን አሽቃባጭ ሲያደርጋት ተሰምቶኝ ነው እንጂ እኔ የሊሊ ዘማሪዋ እና የአስቴር አወቀ አድናቂ ነኝ።
@nebiyunegash9200
@nebiyunegash9200 12 күн бұрын
poletica ena sera hule kalefe behuala new megeban yehone dengeboma tesertobnal habeshoch lay😂😂😂
@Fil732
@Fil732 20 күн бұрын
መጀመሪያም እኮ ሮፍናን ኮንሰርት ሊያቀርብ ሳይሆን "After party" የሚሉት program አለ። ይሄ program የሚካሄደው ኮንሰርቱ ካለቀ በኋላ Concertu ላይ በማገዝ ለተሳተፉ፥ ለባንዶች እና Chris brown የሚዝናኑበት party ነው። ሮፍናን ደግሞ ከሌሎች DJ ጋር አብሮ ያቀነቅናል።
@IsraelTadesse-tb1pd
@IsraelTadesse-tb1pd 18 күн бұрын
Ehen hizb beg aregut eko
@helenemso32
@helenemso32 20 күн бұрын
ብርሃኔ ድምጽ ናፈቀን
@bashatube8986
@bashatube8986 20 күн бұрын
this actually the promoters deceiving the audience!
@Sosi_127
@Sosi_127 20 күн бұрын
They didn’t deceive anybody. They said he will host not perform. Even the flyer they put up was not deceiving…. Ppl just saw their pics together n just assumed he was performing also
@bashatube8986
@bashatube8986 20 күн бұрын
@@Sosi_127 Okay you are right but first he didn't host as was promoted and second the posters were leading the general audience to believe both will perform. Most of us don't know the difference between host and perform.
@Sosi_127
@Sosi_127 20 күн бұрын
@@bashatube8986 C’mon let’s just be real. It doesn’t take a genius to figure this out. Chris B an A list artist in America will never perform alongside Rophnan that’s not known. Rophnan was misleading his viewers by saying that
@bashatube8986
@bashatube8986 20 күн бұрын
@@Sosi_127 it makes sense now.
@danielabebe8133
@danielabebe8133 20 күн бұрын
Yes, you are right. meneweshwa do this every year!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 19 күн бұрын
ፎፊ የበሰለ እና አክብሮት ያለበት ገለፃ እናመሰግናለን 🙏🥰
@elshadaytesfagiorgis2867
@elshadaytesfagiorgis2867 20 күн бұрын
እነዚህ አዘጋጆቹ ለኢትዮጵያዊነት ሳይሆን ከፍተኛ ብዝበዛ ላይ ያሉ ሌቦች ናቸዉ ! ሞጣ ተናግሮ ነበር !
@noliman251
@noliman251 19 күн бұрын
Blame it on DC promoters
@ziy7130
@ziy7130 20 күн бұрын
ሮፍናን እራሱን በማክበሩ ከፍ ብሎ የክሪስ ጉራ ወረደ ድሮም የክሪስ ጥምረት የሮፊን አለማቀፍ ከፍታ የሚያጎላልን መስሎን እንጂ 👊🏼
@sa-oz2fj
@sa-oz2fj 20 күн бұрын
So funny and lairs ,imagine Chris is waiting until 3am to sing . Every body knows a concert night club and bar is cloth at 2am in america .
@IsraelTadesse-tb1pd
@IsraelTadesse-tb1pd 18 күн бұрын
😂😂
@meskisodo7286
@meskisodo7286 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ወንድማችን ሮፊ
@hermellaalem8317
@hermellaalem8317 20 күн бұрын
Good Job Rophnan very proud of you
@YamiMelke
@YamiMelke 20 күн бұрын
ሮፊ ብቻህን ከበቂ በላይ ነህ ❤❤❤
@IsraelTadesse-tb1pd
@IsraelTadesse-tb1pd 18 күн бұрын
😂😂😂😂ere sax rophonon zegakegn chris eko lela concert nebre after concert party lay enditaznanaw eko new yetegabezkew enji abrok lizefin adelem kedada
@Sosi_127
@Sosi_127 18 күн бұрын
@@IsraelTadesse-tb1pd exactly!! Rophnan ezih meto weshet menager erasu ppl lost respect for him!
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 19 күн бұрын
በሳይበር ትራክ ግርግር ጆካ ሠራችሁ ከዛ ላሽ ምንሼ?
@user-bg4pm1fz2t
@user-bg4pm1fz2t 20 күн бұрын
Ethiopians must learn time management.
@shabashaba1359
@shabashaba1359 19 күн бұрын
# ሽቄ 😂😂😂 ይመቻቹ
@yordanosbekele9255
@yordanosbekele9255 17 күн бұрын
ለዚ ነው የ ሀበሻ ኮንሰርት መሄድ የምጠላው። ለ ትንሽ ሰ አት ብዙ ብር መበላት። አሁን ደሞ እንዲህ አይነት የ አጭቤ ስራ እየተከነወነ ነው። ሮፍናን አትቀደድ ታውቅ ነበረ ክሪስ እንደማይዘፍን። ያ ሁሉ የ ፌስቡክ የ ፌክ አድቨርታይዚንግ ህዝቡን ለማጃጃል ነበረ ተሳክቷል። 😂
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂ኸረ በቃ ገብዬ ለጠለጣቹት በትኬት
@biniyamwoubshet7756
@biniyamwoubshet7756 20 күн бұрын
ሮፊ....አቦ አንተ ጀግና ነህ እኛ እንወድሃለን ... ግብዳ አቅም አለህ ብታሳየው አሪፍ ነበር👌👌👌 Finally everyone should know that you can Mashed Up The Stage.Keep Up Bro.Much Love ❤❤❤ and RESPECT !!!
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 20 күн бұрын
ሮፍናን የመጀመሪያው ቀን ላይ ኢንስትግራም ላይ ፖስት ያደረገው ፍላየር literally says "Chris Brown and Rophnan performing live".
@fegegta56
@fegegta56 19 күн бұрын
ሮፊ ምርጥ
@user-zc5ik3gg8p
@user-zc5ik3gg8p 20 күн бұрын
ምነው ሸዋ ክርስን በማምጣት ብቻ ህዝቡና ሮፍናን ላይ ሸቀለበት
@SemereSisay-pc8ug
@SemereSisay-pc8ug 20 күн бұрын
Ere rophnan fita cris brown bichawen nw consert miakerbew asecks
@user-ye7nc3wy9b
@user-ye7nc3wy9b 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 18 күн бұрын
ደፋሮች ! እንዴት ነው የክሪስን ዋጋ የምትችሉት ? አሳፋሪዎች ሌቦች አታላዮች !
@KingakaluGabre
@KingakaluGabre 19 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@fitsumy11
@fitsumy11 17 күн бұрын
Roph bchawn beki eko nw who cares about the other guy💪
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 19 күн бұрын
Rophi the Man
@soresa5238
@soresa5238 20 күн бұрын
ምነው ሸዋ Entertainment is ሌባ ነው እነሱን አምናችሁ የገባችሁ ሿሿ ተሰርታቹሀል 😂😂😂
@hannaferede1457
@hannaferede1457 20 күн бұрын
Not true
@tesfaytadii
@tesfaytadii 20 күн бұрын
ይመቻቹ አቦ
@user-pm1nq9zm7j
@user-pm1nq9zm7j 19 күн бұрын
Why Chris is what matters most ..Rofnan is more than enough. The interviewer is useless
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@lifeisgood8634
@lifeisgood8634 20 күн бұрын
ወንድም ምንም ማብራራት አይጠበቅብህም ስራህን ሰርተህ ወርደሃል ተጠያቂው አዘጋጁ ነው።
@yakobabbadura5588
@yakobabbadura5588 20 күн бұрын
Dagemo yawerale shame on you Rophnane .
@abeskesta278
@abeskesta278 18 күн бұрын
እዲሰራ ዉል ካለዉ ሊያረፍድ አይችልም ሲቀጥል በዛ ቀን የራሱ ኮንሰርት ነበረዉ ብዙ ጊዜ ከኮንሰርት በኃላ afte hour ስለሚወጡ ምነዉ ሸዋም after hour መቶ ዘና እዲል ነዉ ያዉ ሸዋ ግን hes business minded ተጠቀመበት አለቀ ሌላ ሌላዉን ቀደዳ ተዉት በርግጥ በአሜሪካ industry ዝም ብሎ መገኘት እራሱ እደትልቅ ነገር የዉ የሚታየዉ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 14 күн бұрын
Chris Brown ለአንድ concert የሜጠይቀው በትንሹ በትንሹ 300,000ሺህ dollarsነው .እንደ እንግዳ ተጋብዞ ነው የመጣው።አንተ ፎቶህ አብሮህ ወጣ good for you.
@micheal-cx1iy
@micheal-cx1iy 19 күн бұрын
ere techeneke
@Ethio-mi6tm
@Ethio-mi6tm 20 күн бұрын
What a 🤥
@SemereSisay-pc8ug
@SemereSisay-pc8ug 20 күн бұрын
Eyewashe nw bka fetena nw fitaw
@Roommateforever
@Roommateforever 20 күн бұрын
were. negativity hule aye habesha
@user-bg4pm1fz2t
@user-bg4pm1fz2t 20 күн бұрын
What a mess .
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 20 күн бұрын
Rophnan is clearly lying!
@genetasefa8364
@genetasefa8364 20 күн бұрын
🤣🤣🤣
@Htownkid-ot8uf
@Htownkid-ot8uf 20 күн бұрын
Why would he tell you the truth so he can fuck his bread ? Hes smart he knows wtf he’s doing I’m fan of him😊no artist would come out and say the truth it’s either you like it or nah that’s how it’s been. Don’t forget Roph and Chris brown are under universal global
@men_addis12
@men_addis12 19 күн бұрын
ምነዉ ሸዋ የሚባል ሌባ ልጁን በሰዉ ሀገር አዋረደዉ😏
@nebiyunegash9200
@nebiyunegash9200 12 күн бұрын
hulum weshat new hulum rophi besal neber gen lemen washe international zefagn mehon mefeleg nege ke chris ga chansun endalata bemil hasab ethiopiawyanen mewashet unfair ke motivetor belay weshetam yelem leka im soory
@leuambaye7976
@leuambaye7976 20 күн бұрын
Tell the truth falls advertisement typical abesha sera
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr 19 күн бұрын
we know how such kind of program get organized its disrespectful to our ppl like for real i know showbiz in US for the past 25 years he is there as pro
@First-Post5
@First-Post5 19 күн бұрын
ኣቤት ቀደዳ ሮፍናን ጠላሁት ዉርደት😂😂
@fusionnetwork7000
@fusionnetwork7000 19 күн бұрын
Guys this is buisness politics, i mean normally this event should be well organised coz this is a big deal, but this is just a lie to the audience. Not a good idea to fool people around
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 20 күн бұрын
አፈር ብላ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 14 күн бұрын
It's a lie a naked lie.Chris brown didn't come to perform OK he come as a gust and gust only.
@dawitlemma2352
@dawitlemma2352 19 күн бұрын
Hi bro disrespect አርጎህ ነዉ ካንተጋር እራሱን Comparison ማረግ እራሱን ማሳነስ ስለመሰለዉ ነዉ ይህን ደሞ በደንብ ታቃለህ ካነተጋር አለማቅረብ በደንብ ቅርም ብሎሃል እሱ last week በ DMV Baltimore arena ለአንድ ሰዉ $300-$400 ተከፍሎ ትሸርቱን ለብሰዉ በቂው ሸቅሎ ነዉ የሄደዉ ከንደገና የሱን ሙሉ ባንድ ለማምጣት በጣም expensive ነዉ ምነዉ ሸዋ በ$100-$200 ህዝብን አስከፍሎ እሱን ለማሰራት afford አያረገዉም እንደተባለዉ እሱና ጓደኞቹ ተገኝ አንተ 1:30 ዘፍነህ የተከፈለህን እሱ ቆሞ አይቶህ ፎቶ ተነስቶ አንተ ሙሉ ትኩረት እዳታገኝ ያበሻዉን ትኩረት ወደሱ አርጎብህ ሸቅሎ ሄደ ምናለ አቤልን /the weekend ን ቢጋብዙት በርሱ ፋንታ
@dawitlemma2352
@dawitlemma2352 19 күн бұрын
ስለሰአት ማለቅ ደጋግመህ አነሳህ this is U.S.A. bro ጥሩ ቦታ ለመያዝ ሰዉ ቀድሞ ነዉ የሚገኝወ ከደገና እነሱ ዘግይተው መጡ ስትል ሰማዉህ አንድ ሰዉ እንዴት ይህን ሁላ ሀዝብ ገንዘብ አስከፍሎ እንደምሳ ተጋባዠ ዘግይተዉ መጡ ይባላል ልጁ ከሰወች ጋር ቆሞ በህይወቱ አይቶት የማያቀዉን ማህበረሰብ የትም ጎዞ ሳያረግ እዚሁ USA ዉስጥ ምንአይነት ማህበረስብነዉ በሚል ግርምት ሲያይ የነበረዉ የኛ ህዝብ ተዋቂሰወችን እንደምናደንቃቸዉ ፊትለፉት ከመንገርእና አብሮ ፎቶ እንነሳ ከማለት ይልቅ አስር ግዜ በቆረጣና አየኝ አላየኝ በማለት በመገላመጥ ሰዉየዉ እንዲሸማቀቅእናረጋለን ይህን ታዝቦን የሄደ ይመስለኛል ሌላወ ደሞ ብዙ concert አይተናል ለ2 ወይም ለ3 አቅርበዉ ሰአት ተርፉቸዉ ሰአቱን DJ ሲያጫዉቱበት አንተ ግን ሰአቱን እንዲት አርገህ እንደቆጠርከዉ አላቅም በቃ እኔ ገባዉ አቀረብኩ ሰአት አለቀ police አሶጣን ያልከዉ bro ልጁ አለባበሱም ሞራሉም አልነበረዉም በሰአቱ እዳልኩ እናተጋ ከመምጣቱ በፊት 2 ቦታ አቅርቦ ዘጭብሏየሚበቃዉን ሰርቶ በረፍቱ ቀን ነዉ የተገኝዉ ከምተኛ እዛሄጄ ከፍለዉኝ ልጨብስ ብሎ ነወ
@dawitlemma2352
@dawitlemma2352 19 күн бұрын
ስለሰአት ማለቅ ደጋግመህ አነሳህ this is U.S.A. bro ጥሩ ቦታ ለመያዝ ሰዉ ቀድሞ ነዉ የሚገኝወ ከደገና እነሱ ዘግይተው መጡ ስትል ሰማዉህ አንድ ሰዉ እንዴት ይህን ሁላ ሀዝብ ገንዘብ አስከፍሎ እንደምሳ ተጋባዠ ዘግይተዉ መጡ ይባላል ልጁ ከሰወች ጋር ቆሞ በህይወቱ አይቶት የማያቀዉን ማህበረሰብ የትም ጎዞ ሳያረግ እዚሁ USA ዉስጥ ምንአይነት ማህበረስብነዉ በሚል ግርምት ሲያይ የነበረዉ የኛ ህዝብ ተዋቂሰወችን እንደምናደንቃቸዉ ፊትለፉት ከመንገርእና አብሮ ፎቶ እንነሳ ከማለት ይልቅ አስር ግዜ በቆረጣና አየኝ አላየኝ በማለት በመገላመጥ ሰዉየዉ እንዲሸማቀቅእናረጋለን ይህን ታዝቦን የሄደ ይመስለኛል ሌላወ ደሞ ብዙ concert አይተናል ለ2 ወይም ለ3 አቅርበዉ ሰአት ተርፉቸዉ ሰአቱን DJ ሲያጫዉቱበት አንተ ግን ሰአቱን እንዲት አርገህ እንደቆጠርከዉ አላቅም በቃ እኔ ገባዉ አቀረብኩ ሰአት አለቀ police አሶጣን ያልከዉ bro ልጁ አለባበሱም ሞራሉም አልነበረዉም በሰአቱ እዳልኩ እናተጋ ከመምጣቱ በፊት 2 ቦታ አቅርቦ ዘጭብሏየሚበቃዉን ሰርቶ በረፍቱ ቀን ነዉ የተገኝዉ ከምተኛ እዛሄጄ ከፍለዉኝ ልጨብስ ብሎ ነወ ስለዚ ዘፈኑንያቀረብከው ለሱ ነው
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian 20 күн бұрын
Who said he was going to perform? It says on the poster that he was just a Host ! 😒
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 20 күн бұрын
አባቴ ሮፍናን የመጀመሪያው ቀን ላይ ኢንስትግራም ላይ ፖስት ያደረገውን ፍላየር ሾፍትረው The flyer literally says "Chris Brown and Rophnan performing live"
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian 20 күн бұрын
@AddisababaEthiopia2024 my handle says SHEisEthiopian so I'm a She respectfully 😊 ሲቀጥል i just checked Rophiis page & yes his first post does say they were going to perform together. This is all on the orgnizers IMO!
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 20 күн бұрын
@@_sheisEthiopian ማነሽ ገለቴ, I didn't really care about your handle, so I didn't even look at it to begin with. You're literally reiterating my points. And DUUUH, it's all on the organizers especially on Shewakenaw Etana. Don't digress from the main topic, I couldn't care less about your handle.
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian 20 күн бұрын
@@AddisababaEthiopia2024 ማነህ እየሄድክ
@Sosi_127
@Sosi_127 20 күн бұрын
THANK YOU!!! Big difference between host n performance
@user-ye7nc3wy9b
@user-ye7nc3wy9b 20 күн бұрын
የማይመስል ነገር አረፈ በእራስ፡ቁም፡
@Sosi_127
@Sosi_127 20 күн бұрын
Ethiopikalink enantem fara honachuh??? Yasazenal really. 1- Chris Brown will HOST Rophnan’s concert new flyer lay yalut. Englizegna kalgebachuh endeza belu. 2- there is a difference between HOST mareg ena Perform mareg. Host yaregal eko new yalut flyers lay. Ke Rophnan gar perform yaregal altebalem OMG Habesha bedemb sayaneb yehey hula sew Chris Brown perform alaregem eyalachuh mawrat betam SHAME new. Agerachenem lezih new wedehuala yekerechew At last, Chris Brown actually did them a favor by allowing them to use his pics on the flyer AND by allowing Rophnan to perform again that night. That night was solely Chris Brown’s night to host the club. As an A list artist that Chris Brown is, he didn’t even mind them using his face on the flyer…. So next time werey atekebatru Pay attention next time! ‼️‼️‼️
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 20 күн бұрын
አባቴ ሮፍናን የመጀመሪያው ቀን ላይ ኢንስትግራም ላይ ፖስት ያደረገውን ፍላየር ሾፍትረው The flyer literally says "Chris Brown and Rophnan performing live". Just take a look at the first ever post he posted on Instagram regarding this show.
@Sosi_127
@Sosi_127 20 күн бұрын
@@AddisababaEthiopia2024 Yes but immediately after that Minew Shewa put out flyers everywhere saying hosted by Chris B. Because it was creating confusion. Tadia it’s Rophnan’s fault for not updating his instagram To be honest, Rophnan demo awko he didn’t update it so that he can use that as a strategy to make ppl believe he was performing next to Chris B. It’s Rophnan who misled the ppl cause the correct flyer was made right after and posted everywhere
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 20 күн бұрын
​@@Sosi_127Rophnan is not the one who makes the flyers, it's Shewakenaw Etana or his crew who make them. Rophnan has also posted flyers that say "Hosted by Chris Brown". Let's call this BS for what it is. It is a SCAM. They created all this hype to scam people.
@YamiMelke
@YamiMelke 20 күн бұрын
​@@Sosi_127ከሁሉም የአንተ ኮሜንት ለእውነታ ይጠጋል ሮፊ ግን ትልቅ አቅም ያለው ነው ሃበሻም ሮፊን ስላገኘ ነው የበለጠ መደሰት ያለበት ብዬ አስባለሁ❤ የመረጃ ክፍተቱ እንዳለ ሁኖ
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b 20 күн бұрын
ሮፍናን 666
@user-ic4hq8kn4x
@user-ic4hq8kn4x 20 күн бұрын
ደሃ ሆነህ ኖረህ ሲኦል ከምትገባ እና ሀብታም ሆነህ ኖረህ ሲኦል ከምትገባ?
@nad7808
@nad7808 20 күн бұрын
​@@user-ic4hq8kn4x ደሃ ሆኜ ኖሬ ለምን ሲዖል ገባለሁ❓ ደግሞ ድህነትህ አይደለም መንግስቱን እንድትወርስ ወይም እንዳትወርስ የሚያደርግህ እምነትህ እና ስራህ ነው እንጂ⁉️ ወደ ልቦናህ ተመለስ ትጠፋለህ‼️
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 20 күн бұрын
@user-xn1yl5iu7b 😂 አቦ፣ ስድስት ስልሳ ስድስት መጀመሪያ አፍህን ከዚያ ቀጥሎ ቂጥህን ወዬ ይበልህ።
@user-ic4hq8kn4x
@user-ic4hq8kn4x 20 күн бұрын
@@nad7808 አታብራራ ከሁለቱ ምረጥ ዝም ብለህ
@nad7808
@nad7808 19 күн бұрын
@@user-ic4hq8kn4xእኛማ ቆየን ከመረጥን፣ ንግግርህ የተወዛገበ ስለነበረ ነው የጠየቁህ፣ አሁንም የምነግርህ ግን በዚሁ ከቀጠልክ ትጠፋለህ፣ ተመለስ‼️
@afro90s78
@afro90s78 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂የሰፈር ኮንሰርት ነው እንዴ ሰሀት አለቀ ይላል እንዴ ለማንኛውም የሴይጣን አምላኪ ነው ክሪስ ሮፕናን ደሞ ኢትዮጲያውያንን ሊያስመልክ የተመረጠ ልጅ ነው መልካም የሴይጣን አምልኮ....ደሞ እግዚሐቤር ይመስገን ይላል እንዴ😂😂😂
@fraolLowkey
@fraolLowkey 20 күн бұрын
Simp
@user-ll8wv4ry6j
@user-ll8wv4ry6j 20 күн бұрын
The definition of ደደብ ይልሀል እሄ ነው 😂😂😂
@afro90s78
@afro90s78 19 күн бұрын
@@user-ll8wv4ry6j Seytan kemamelek ayishalem
@ephremTopG
@ephremTopG 19 күн бұрын
But why is the mind of all habeshas failed? Thanks god I'm not habesha😑😭
@naser884
@naser884 17 күн бұрын
​@@ephremTopGhaha menawi neh gojamew
@MaMarbager
@MaMarbager 20 күн бұрын
That is bullcrap,give my money back !!
@HA-do2yw
@HA-do2yw 18 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/jJ-3hJhuZcqreMUsi=Fhdy3Sc6B2Qm9WRF በናትክ እየዉ አትላን ታ ላይ ፣ July 5 Chris brown ለማየት የነበረዉ ሰዉ በጣም ታሳፉራላችሁ ጠያቂዉም ተጠያቂዉም 😂😂😂😂😂😂
@NeviDestaalem-sw9bs
@NeviDestaalem-sw9bs 20 күн бұрын
ሮፊ የኛ ጀግና ቢዘፍን ባይዘፍን ኣንተ በቂ ነህ የ ሃበሻ ወሬ ኣትስማ❤
ያልታሰበው Date ከማሂ ጋር
30:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 53 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 40 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 26 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 106 М.
Rophnan Vs Chris Brown ታሪካዊ ቀን Live Performance at Atlanta
13:08
ሶስት ማዕዘን - Triangle
Рет қаралды 33 М.
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 14 МЛН
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,4 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 60 МЛН
Притворилась БЕРЕМЕННОЙ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,8 МЛН
A young mother couldn't calm down her baby at the lesson #shorts
0:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
Difference of girls and boys when eating sweets 😂😬
0:35
VovaLika Family
Рет қаралды 8 МЛН