ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!

  Рет қаралды 401,554

𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬

𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬

Күн бұрын

Пікірлер: 219
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 5 ай бұрын
Correction: 2 km² is 200 hectares, not 20. Thanks for watching!
@ዳና
@ዳና 5 ай бұрын
ኀ ዘ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Central Park ኒዉዮርክ ያለዉ ስፋቱ 843 square acre እንደሆነና የሞናኮ ሀገርንም እንደሚያክል አዉቃለሁ። የሀብታሞች ሀገር መሆኑን ግን አላዉቅም ነበር።
@alexmekonen4098
@alexmekonen4098 4 ай бұрын
እውነት ነው ከችግሩ በላይ ከምኝታችን ስንነሳ የምንሰማው ስለሞት ብቻ ነው ከኖሩ አይቀር ከእንደዚህ አይነት ሀገር ነው እኔንም ውሰዱኝ ጥበቃ እንኳን ሁኘ ብቀመጥ በቂ ነው ሰላምን አግኝቶ መኖር ነው እሚፈለግ😢
@SelamYo-e7l
@SelamYo-e7l 6 ай бұрын
ጎበዝ ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁክ ታሪክ እወዳለሁ አቀራረብክ ባለሙያ የቀመመውን ምግብ ያህል ተወዳጅ በርታ ከፍ የምትል ልጅ ነክ መነሻህ ያስታውቃል በርታ❤
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ❤
@mesk_erem
@mesk_erem 5 ай бұрын
በትክክል በርታ ወንድሜ
@derbewmkenn4018
@derbewmkenn4018 5 ай бұрын
በታ ዘገባህ ጥሩ ነው ሀብታም አገራት በእጅጉ ለሰላምና ደህንነት አጠንክረው ይሰራሉ የኢትዮጵያ መሪወች ግን በዘር በሰፈር ይከፉፋላሉ አይ አለመታደል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 ай бұрын
አቀራረብህ ለማዳመጥ ይመስጣል ደግሞ ኮመንቶች ማንበብህ ይበልጥ ተከታይ እንድታገኝ ስህተት ቢኖርም ለማረም ይጠቅማል ጎበዝ
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 5 ай бұрын
አትሳሳት አባቴ ድህነትና ወጀል የሌለው መግስተ ሰማይ ብቻ ፡፡
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
ትክክል
@yilakalamrew1050
@yilakalamrew1050 2 ай бұрын
Habesha yemtsnanaw endez new
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v 2 ай бұрын
አላህ መጨረሻየን ያሣምርልኝ ምን ብታምር አዱኒያ ያው አዱኒያ ናት ጠፍይ ናት ።
@BereketAbera-oo2qz
@BereketAbera-oo2qz 2 ай бұрын
የሠነፍ ወሬ
@yemsarachfikre3394
@yemsarachfikre3394 5 ай бұрын
ወደ ሞናኮ የምሄደበት ገንዘብ ከለኝ አገሬም ሞናኮ ነች ኦሆ !ወንድሜ በርታ አቃራራብህ ተመችቶኛል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 ай бұрын
😂😂😂
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sarakassa2892
@sarakassa2892 5 ай бұрын
በጣምነውምታምረው
@AlKo-t6t
@AlKo-t6t 5 ай бұрын
ሞናኮ ውሰዱኝ😢​@@sarakassa2892
@SheriRaiz
@SheriRaiz 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HusenEndri
@HusenEndri 5 ай бұрын
በርታ በጣም ነዉ ዴስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@nurkassim9458
@nurkassim9458 6 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው,ሞናኮ ሉአላዊት አገር መሆኗን አላውቅም ነበር,የፈረንሳይ ውስጥ የምትገኝ ከተማ ነበር የምትመስለኝ
@glory3954
@glory3954 5 ай бұрын
እኔም ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ የምር
@Merestyles11
@Merestyles11 5 ай бұрын
ereee
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ 21 күн бұрын
ተሰጥኦ አለህ ደስ ይላል ትንታኔህ
@hayderdejene5459
@hayderdejene5459 6 ай бұрын
አቀራረብህ ለዛ ያለው እና የማይሰለች👍👍👍
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@Kimem_2727
@Kimem_2727 6 ай бұрын
አሪፍ ጅምር ነው በጣም እንደምታድግ ሙሉ እምነት አለኝ በርታ
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Ай бұрын
​@TheCEOChro❤❤nicles-ei9ty
@salamrita2646
@salamrita2646 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@ሠልማና
@ሠልማና Ай бұрын
ጎበዝ ነህ ትመቸኛለህ😍 በርታ
@BesreBesre
@BesreBesre 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ አቅራርብ ነው thanks a lot
@eliasgirma-qv2cp
@eliasgirma-qv2cp 5 ай бұрын
ሞናኮ ከየዱኩ ኢትዮጵያ አልመስም ❤❤
@AsratMamo-u9v
@AsratMamo-u9v 3 ай бұрын
😮 😮😮 betam tiru mereja nw banigobegnm merejaw beki nw hagerachinm fetari lehizibocha yibarik...
@firewbekele4187
@firewbekele4187 5 ай бұрын
እስከዛሬ የት ተደብቀህ ነው የሚገርም አቀራረብ ጀግና በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመት ውስጥ ሚሊዮን ሰብስክራይብ ይኖርሃል ❤❤❤
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 5 ай бұрын
ፈጣሪ ያክብርልኝ ወንድሜ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@mesk_erem
@mesk_erem 5 ай бұрын
በርታ ምርጥ አቀራረብ❤🎉
@HaileKejela
@HaileKejela 6 ай бұрын
በርታልን የሚገርም ታሪክ ነው
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 Ай бұрын
እየሱስ ያለው ህይውውት ኣለው ፡ እየሱስ የሌለው ህይወት የለውም። ምን ዋጋ ኣለው ሁሉም ቀርቶብኝ ከእግዚኣብሔር ጋር መኖአ ይሻለኛል፡ ይህ ሁሉ ያልፋልና፡ የማያልፈውን እግዚኣብሔርን ምረጡት።
@tatekegermewe4881
@tatekegermewe4881 4 ай бұрын
እኔ ከዚህ ሁለ ፈጣሪ ይሚክባረባት ህይወት ይሸልኝል ምን ይሰረለ ይዘህ አለም ህይወት ከንቱ ነዉ ክርሰቶስ ከሌለበት ከንቱ ነው።
@nuredin537
@nuredin537 5 ай бұрын
Amazing country! I didn't know all these before!
@makaum4737
@makaum4737 3 ай бұрын
የአለህሀብታምአድርገኚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MelkamuAnulo
@MelkamuAnulo 5 ай бұрын
ቺጊሩ የኛ ዕደል ኢትዮጲያ ለይ ተፈጠሪን መሬት ሰፊ የሰው አየሚሮ ግን ጠበብ ነው😆😆😆😆😆😆😆
@bertaadamaadama2
@bertaadamaadama2 5 ай бұрын
አንድ ቀን ማደሬ አይቀርም ❤
@SimegnTilahun-g2h
@SimegnTilahun-g2h 9 күн бұрын
Ilike monako
@AnwarMuhammed-q8y
@AnwarMuhammed-q8y 3 ай бұрын
Best idea
@EphremKassa-dw2vd
@EphremKassa-dw2vd 6 ай бұрын
ስራዎችህ በጣም አሪፍ ናቸው ስለ ስዊዘርላንድ እስኪ ጀባ በለን
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
ታዛዥ ነኝ አለቃ።
@EphremKassa-dw2vd
@EphremKassa-dw2vd 6 ай бұрын
@@TheCEOChronicles-ei9ty ❤
@mezmurgodyoutube3115
@mezmurgodyoutube3115 5 ай бұрын
በርታ ጥሩ አቀራረብነው
@amutube4388
@amutube4388 5 ай бұрын
ያረቢ በዚህ አይነት ጀነት እንዴት ይሆን
@GenetGirma-o5k
@GenetGirma-o5k 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም ገርሞኛል
@FeruzAbie
@FeruzAbie 4 ай бұрын
ጀነትማ ያዉ ጀነት ነዋ ምን ጥያቄ አለዉ አላህ ይወፍቀን ኢሻአላህ
@top10-ethioinfo
@top10-ethioinfo 2 ай бұрын
አሪፍ ዝግጅት ነው❤❤❤ለወገን ደራሽ ወገን ነው ቻናሌንም ጎብኙልኝ🙏🙏🙏
@HEYRUANFARO
@HEYRUANFARO 3 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን የተፈጠርነው መሬት ባዶዋን እንዳትቀር ብቻ ነው ማለት ነው
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 5 ай бұрын
Thank you Gobez berta👏
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሃገሮች ምንነት ማንነት አይደለም የአንተ አተራረክ አቀራረብ ነው ይስባል ያስቃል ቀጥልበት።! ሞናኮ ለመሄድ ተመራጩ ትራንስፖርት የግል ጀት ነው ....... ደስ ይላል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@GenetGirma-o5k
@GenetGirma-o5k 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 5 ай бұрын
Great!
@BachoreTeges
@BachoreTeges 5 ай бұрын
Very nice bro
@abebechteshome9413
@abebechteshome9413 5 ай бұрын
I am Ethiopian but very amazing all things..........;
@yaredtadesse9637
@yaredtadesse9637 3 ай бұрын
The great montecarlo gov
@Ambassel
@Ambassel 5 ай бұрын
ድሃ የሌለበት ሃገር ከሆነ የሌባና የወንጀለኛ መጠራቀሚያ ነው::ህይወት የለበትም ደስታም እርካታም በእንደዚህ አይነት ቦታዎች አይገኙም::
@lwamgebre7459
@lwamgebre7459 2 ай бұрын
አንድ ቀን እሄድባታለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው ❤❤❤
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 6 ай бұрын
ደግሜ ነው የሰማውህ ስለ ሞናኮ በጣም አሪፍ እውቀት አው ያስጨቀጥከኝ በርታ አመሠግናለሁ
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@ketema16
@ketema16 5 ай бұрын
በርታታታ❤❤❤
@emadir7463
@emadir7463 3 ай бұрын
In 2015 wen I see this city omg soooo nice even pure me I feel like a princess haha But now twice a month I go Monaco for football match 😊
@Awgchew.K
@Awgchew.K 26 күн бұрын
Hey The CEO CHRONICLES እስኪ ስለ GALAPAGOSE ISLANDS COLOMBIA ስራልን
@UryhdRhyt
@UryhdRhyt 5 ай бұрын
ምርጥ ሀገር
@jujucanal2165
@jujucanal2165 6 ай бұрын
በርታ
@sunabresh8408
@sunabresh8408 5 ай бұрын
አቀራረብክን ወድጄዋለሁ በርታ ወድሜ
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 6 ай бұрын
ዘ ይገረም አቀራረብ ነው 👌👌
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@fasilmesfin6702
@fasilmesfin6702 4 ай бұрын
Migermew bezi semon sile Monaco Map lay eyayew eyetegeremku neber hager mohonewan, ahun yehan sesema yebelete endegerem aderekegn. Thank you.
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 4 ай бұрын
You're welcome🙏 I'm glad you enjoyed the video!
@TolaAlemu
@TolaAlemu 5 ай бұрын
wawawaw,,❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌹🌺❤💛💚📖
@AsmraMehrte
@AsmraMehrte 5 ай бұрын
Goog❤❤❤
@beyanjemal2493
@beyanjemal2493 2 ай бұрын
በአብይ ስትራቴጂ ሀገራችን ኢዚ ደረጃ ትደርሳለች.
@mesfinadaleferaw846
@mesfinadaleferaw846 5 ай бұрын
Prize award winner!!!
@abebawolde8445
@abebawolde8445 3 ай бұрын
ምርጥሀገር
@Btsbts1-i4k
@Btsbts1-i4k 13 күн бұрын
ለመሄድ ፈልጌ ነበር ግን የግል ጀት ምናምን ሆነ🤣🤣🤣
@tizitatadesse3169
@tizitatadesse3169 5 ай бұрын
Thanks.
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@yEgEmawekFEleckdu
@yEgEmawekFEleckdu 5 ай бұрын
waww❤❤❤❤❤😮😮😮
@TsegawuDaniel
@TsegawuDaniel 5 ай бұрын
ይገርማል
@SoliyanaRustam
@SoliyanaRustam 4 ай бұрын
Keyet eyametu new birun koy😮😮
@MeremaMola-i7k
@MeremaMola-i7k 5 ай бұрын
Wow nice
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ObsaMokoninlama
@ObsaMokoninlama 2 ай бұрын
Bartaa baxama harif naw
@danielhenok3828
@danielhenok3828 5 ай бұрын
Your content script is amazing keep going !!!
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 5 ай бұрын
Thank you so much for the kind words🙏 I'm glad you're enjoying the content!
@tesfaneshgichamo
@tesfaneshgichamo 6 ай бұрын
Subscribed ❤
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
Thanks❤
@SadaFiqx
@SadaFiqx 2 ай бұрын
እኔምለወ እዛ ለመደረሰ ሰንት ይፈጀል በናትህ ወሰደኝኝኝ በፈጣሪ እየቀለደኩ አይደለም የምሬን ነወ😢😢😢😢
@RabyMahmadtube
@RabyMahmadtube 2 ай бұрын
አርታቲካን ማየት ግን ምን ይሆን የሚያስፈራው ድብቅቦታ አለ እውነትነው ብዙ ተመራማሪ ሂዶአልተመለሰም ይላሉ
@Rastagose
@Rastagose 5 ай бұрын
ምርጥአገር
@Kimem_2727
@Kimem_2727 6 ай бұрын
ሙሉውን ያደመጥኩት ቪድ ✅
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@getutessema5555
@getutessema5555 5 ай бұрын
Thanks!
@aleassefa
@aleassefa 5 ай бұрын
ማሄድ እፈልገለሁ እንዴት ነው የሚኬደው ተበበሩኝ🙏🙏🙏
@BurkaAdem-e9z
@BurkaAdem-e9z 3 ай бұрын
Ajab😊
@LemraSolomon
@LemraSolomon 5 ай бұрын
ሞሮኮ: ብዬ ባነበው ስ😂😂😂😂
@talamangste9135
@talamangste9135 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔም
@Hope-c8v
@Hope-c8v 6 ай бұрын
አሁን እኛም ኖርን ሊባል ነዉ😢😢😂
@53067
@53067 6 ай бұрын
😂
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 6 ай бұрын
ክክክክ እግዲች መሆኑነዉ
@እቢ
@እቢ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጦርነቱ በቀረልን አትልም
@samsonmengesha8435
@samsonmengesha8435 4 ай бұрын
ተው ሰማይ ቤት ሄደን እንኖራለን
@Foziyoutubechannel
@Foziyoutubechannel 4 ай бұрын
😂😂😂​@@ephraimtik920
@nahierdawit9721
@nahierdawit9721 6 ай бұрын
አይይይ የኔ ነገር vitz ያየው መስሎኝ ከመኪኖች መሃል😮😮😂
@MayoshaTa
@MayoshaTa 5 ай бұрын
አይንሽ የለመደዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@foziyahaile9418
@foziyahaile9418 2 ай бұрын
ምንም ብታምር ድንያ ነች
@kibromg.medhin1436
@kibromg.medhin1436 3 ай бұрын
ናፈቅኳት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
ባጭሩ ምዲር ገነት ናት አትለኝም ጉዲ😅😅ለአንዲ አዳር ይሄን ሁሉ ብር ፈጣሪየ ሆይ
@Bariwwonde
@Bariwwonde 4 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ዘረኞች የላቸውም እንዴ አይ ሀገሬ
@MubaHabesha-v2b
@MubaHabesha-v2b 5 ай бұрын
ምናለ ባታሳየን
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ 5 ай бұрын
ክክክክየግልጀት😂
@TG-44
@TG-44 6 ай бұрын
Monaco 😢😮😮😮😮😮
@MeremaMola
@MeremaMola 2 күн бұрын
yallhi dessili
@dejenemelese418
@dejenemelese418 4 ай бұрын
is there DV Or other means to live in Monaco? Absolutely amazing and it is odd for me.
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 4 ай бұрын
Monaco does not offer a DV program. To live in Monaco, most people apply for residency through investment, purchasing property, or setting up a business.
@AdisAbebaw-k4h
@AdisAbebaw-k4h 15 күн бұрын
እኛኮ አኗኗሪ ነን
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 2 ай бұрын
monte carlo
@AbebeKebede-io8mj
@AbebeKebede-io8mj 6 ай бұрын
እስኪ ሆቴል ያዙልኝ😅😅😅
@MekoneneAbayenh-w7n
@MekoneneAbayenh-w7n 16 күн бұрын
😮
@DandallaDenbaDandallaDenba3T
@DandallaDenbaDandallaDenba3T 5 ай бұрын
አሁን ጥያቄዉ በሊቢያ በኩል አያስኬድም ወይ ?? 🤔
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 6 ай бұрын
ሃበሻ ቢሆን ለአንድ አዳር 40,000 ዩሮ ከፍሎ ለሊቱ እንዳይነጋ ብሎ ሚፀልይ ይመሥለኛል! ወንድም ለኛ ጆሮ ይህን መሰል ነገር ማሥደመጥ ጥሩ ነው ግን? ይሄኔ ካደመጠህ ውሥጥ 50%ቱ የሃገራችንን እያሰበ ብቻውን ማውራት ጀምሯል
@BeneyamAmesalu
@BeneyamAmesalu 5 ай бұрын
wow
@tuehbehhduhdhhhevehtge6183
@tuehbehhduhdhhhevehtge6183 2 ай бұрын
እንዴት እንሄድ
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
OK የአዉሮፓ ሀብታም የሚሰደዱባት መንደር ናት ማለት ነው ወይንስ የራሷ። ዜጎች አሏት ግን???
@kiroselebyhannes
@kiroselebyhannes 4 ай бұрын
ምንጫቸው ምንድነው
@MolaDamite
@MolaDamite Ай бұрын
ስራ ይኖራል እንደረ
@workuaddisu
@workuaddisu 5 ай бұрын
bereta wondem betam teru demthe alhi
@Coffeeቡና
@Coffeeቡና 6 ай бұрын
በቤት ዋጋ እንኳን እንደርስባታለን በቅርቡ::😊
@ademasuhana8540
@ademasuhana8540 6 ай бұрын
ሞናኮ ምርጥ ናት
@Tojhhh
@Tojhhh 5 ай бұрын
አይ ሞናኮ
መንግስት ሁሉንም ነገር ያቀርባል! ከዜጎች የሚጠበቀው መኖር ብቻ ነው
19:05
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 235 М.
በሯን ለስደተኞች ክፍት ልታደርግ ነው!
15:29
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 242 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ኑሮ በማሌዢያ፡ የካፌ አስተናጋጅ ያገባችው የማሌዢያ ልዕልት አስደናቂ ታሪክ
21:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 12 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 356 М.
ያልገቡበት የለም እንባል ነበር! ይህቺ ሀገር እንዴት አመለጠችን?
17:02
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 153 М.
አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ
21:30
Maraki Planet
Рет қаралды 165 М.
የማይታመን ሀብት ያላት ትንሽዬዋ አፍሪካዊት ሀገር
20:43
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 126 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.