ሚስጥራዊው የከዘራ ሽጉጥ / የመንግስቱ አንጋች ምስክርነት

  Рет қаралды 34,374

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Жыл бұрын
ሚስጥራዊው የከዘራ ሽጉጥ / የመንግስቱ አንጋች ምስክርነት
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Жыл бұрын
ውሸትን ትውልድ እንዲማርበት በእውነት ማስረጃ ማቅረብ ግድ ይላል ኘሬዘዳንቱ አሜሪካ የተማሩ ጠንቃቃና ተጠራጣሪ ከ16ጊዜ በላይ የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው ሹፌራቸውን ሲመርጡ በኤርትራ በረሀ በብዙ ፈተና የወጣ 4ኛ ክ/ጦር ያለ ሰዓቱ በር እንዲዘጋባቸው ተደርጎ አሉ የተባሉ ነብስ ገዳዬች ለዓመታተት የደገሱትን ሚሽን እሳቸው ቆስለው በር ገንጥሎ ህይወታቸውን ያተረፈ ሹፌር ነበራቸው።
@ZerihunTesfay-g8c
@ZerihunTesfay-g8c Жыл бұрын
ፋሽሰት
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራውን በእጥፍ ይክፈለው አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 Жыл бұрын
Thanks
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 Жыл бұрын
ብዛት ያለው የተገደሉት አሥራተ ካሣ ግቢ ነው ፈረንሳይ ለጋስዬን በላይ
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Жыл бұрын
እሄ አምባገነን ስንቱን ሙሁር ቀርጥፎ በላ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 2 күн бұрын
Nefis Bela
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 4 ай бұрын
ሀገርና የተማረዉን የገደለ
@Kalinaget-20
@Kalinaget-20 Жыл бұрын
Tolo tolo likeku video Dekama atihunu fexan hunu😎
@negasiyoh6959
@negasiyoh6959 Жыл бұрын
ገና የሄ ደም ጣጩ ሠውና ስርዓቱ ብዙዎች ያደንቁታል? ለምን ስለ ገደለ ብቻ?
@LyuShoutao
@LyuShoutao 4 ай бұрын
መቼስ ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ታሪክ አንብበናል። መንግስቱ የሥርዓቱ ቁንጮ እንደመሆኑ እጁ ሳይነካካ ትዕዛዝ በመስጠት ብቻ ብዙዎችን ማስገደል እንደሚችል ለመረዳት ከህጻንነት ዕድሜ ማለፍ ብቻ በቂ ነው። ይህንን ድርሰት የሚመስል ታሪክ ያጋራሀው ሰው ሀቀኝነት የሚወሰነው ይህን መልእክት የጻፍከው መንግስቱ እስኪሰደድ ድረስ ስታገለግለው ኖረህ ታሪክ ከተቀየረ በኋላ በድጋሜ ለተረኞች አድርባይነት እራስህን አዘጋጅተህ ያልሆነ እንደሆነ ብቻ ነው። የሚያሳዝነኝ ነገር ከማደንቃቸው ትልልቅ ምሁራን ጭምር መንግስቱ በመንበሩ ላይ እያለ ሲሽቆጠቆጡለት ኖረው ዛሬ በዐለም ኃያላን ሴራ እና በሌሎች ትግል ከመንበሩ ገለል ካለ በኋላ አፋቸው መከፈት መጀመሩ ነው። ከእናንተ ሺ ግዜ መንግስቱን በነፍጥ አሸንፋለሁ ብሎ ሲታገል የነበረው ወያኔ ይሻለኛል። እርግጥ ነው ወያኔም ሆነ ሻዕብያ የመንግስቱ ኃይለማርያምን መንግስት በእርሳቸው ጥንካሬ ብቻ እንዳላስወገዱት እነሱም አይክዱትም።
@GBurhan
@GBurhan Жыл бұрын
This voice is incredible ❤❤❤
@demelashbelete4277
@demelashbelete4277 Жыл бұрын
እድሜና ጤናይስጥ ፋዘር።ኮነሬል መንግስቱኃ/ማርያም።❤
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe Жыл бұрын
እነ ተፈሪ በንቲንና ሌሎችንም እራሱ ነው የገደላቸው ማለት ነው ?
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
አዋ እሰራኤልና ራሻያ ያሰቀመጠው
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 10 ай бұрын
ይህ ልብ ወለድ የተሳሳተ እና በጊዜና በሁኔታዎች የተደበላለቀ ትረካ ነው ።
@AbdulnasirMohammedhusein
@AbdulnasirMohammedhusein Жыл бұрын
የ ሌተናል ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ያልተነገሩ ሚስጥሮች የሚል መፅሐፍ ላይ አንቢቤአለሁ
@mideksahumnessa937
@mideksahumnessa937 Жыл бұрын
አብረ ስትጫፋጭፍ ነበር አንተ ሾካከ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 7 ай бұрын
ትንኝም አልገደልኩም የሚለው ልክ ነው ትንኝ አልገደለም ሰውን ግን ገሎ ደማቸውን ጠጥቶል እነሱን ለምን ገድልክ ቢባል ፀረ አቢየተኞች ሰው አደሉም ይለናል
@yohannessolomon8131
@yohannessolomon8131 9 ай бұрын
menge jegna nw
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 10 ай бұрын
ይህ ልብ ወለድ ሀቅ ያልሆነ ቡዙ ነገር የተቀላቀለበት ትረካ ነው ። ብዙዎች ጠፍተዋል ግን የከዘራ በከዘራ ተብሎ ልብ ወለድ ወይስ እንቆቅልሽ ?
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 4 ай бұрын
አንተ የመንግሥቱ አቀንቃኝ ሳትሆን አትቀርም ከዚህ በላይ ተሰርቷል
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 4 ай бұрын
@@NuredinAwelu የመንግስቱ አቀንቃኝ ? እኔ አንደኛ መንግስቱ መጥላት ያለብኝ ሰው ነኝ ፤ የአማን ዓንዶም ሰላማዊ መፍትሔ በመቃወሙ እና የእነ ሃይሌ ቀበሮ ስህተት በኤርትራ በመቀጠሉ ።
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 Жыл бұрын
ሀገር ወዳዱ የሚባልለት ፋሽስቱ መንግስቱ እንግዲህ ይኸ ነበር። ዛሬ እንኳ በዘጠና አመቱ > እያለ የሚዋሸ ከንቱ!! በስንቱ ኢትዮጵያውያን ደም ተጨማልቆ ትንሽ እንኳ የሕሊና ፀፀት የማይሰማው ክፉ ዲያብሎስ።
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 Жыл бұрын
ቆሻሻ በመንጌ ቀልድ የለም
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
አገሪቱን ለዚህ ሁሉ ያበቃ ለምእራባዊያን ትልቅ ስራ የሠራ መሪ ነበር ለነሱ አላማ ሥራ ሥለሠራ ዚባዌ ያስቀመጡት
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 7 ай бұрын
ይህ የሰው አውሬ በልጆቹ በልጅ ልጆቻቸው የግፍ ዋጋቸውን እያንዳንዱ የደርግ ነፍሰ በላ ይድረስባቸው በተለይ መንግስቱ ሚሉት በቁሙ ተልቶ ይሙት አሁን በንሰአ ሳቱ እንኳን ማይፀፀት አውሬ ከመንግስቱ አውሬ በስንት ጣሙ
@thed_01
@thed_01 Жыл бұрын
kedada bali
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Жыл бұрын
ወታደሩ ወሬ ያጣፈጠ መስሎት ወያኔን ፈርቶ እድሜውን ለማስረዘም ነበር እሱ ሞቷል መንጌ ግን አለ በትረ መኮንን ብቃት ያለው መኮንን የሚይዘው ኢንዲኬተር ነበር ።
@jordana7775
@jordana7775 Жыл бұрын
ትክክል ቁጣፊ በለው
@47sh01
@47sh01 Жыл бұрын
ወታደሩ በልቶ ካጅ ውሸታም ነው።መንግሥቱ በትረመኮን እንጂ ከዘራ ይዞ አያውቅም ከዘራውን ሲይዙ የነበሩት ከሱ በፊት የነበሩት መሣፍንት ሲሆኑ የከዘራ ሽጉጥ መኖሩ የታወቀው ደርግ ባዘጋጀው እግዚቢሽን ለሕዝብ ዕይታ በቀረበበት ጊዜ ነው። እኔም በእግዚቢሽኑ ቦታ ተገኝቼ በዓይኔ አይቼዋለሁ።
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ያልሞተው ለምእራባው ካሰቡት በላይ ሥለሠራ ቨቀበሌ ፈጥሮ ኦሮሞ ክልል እድገት በህብረት ዘመቻ አከፋፍሎ የተማረ እንዳይኖር አድርጎ አስረከበ
@jordana7775
@jordana7775 Жыл бұрын
@@47sh01 በብልቶ ከጂዎች ባንዳዎች ማ ነው ህዝባችን ተበታትኖ የቀረው
@abesheraden9132
@abesheraden9132 Жыл бұрын
This is a lie. This never happened. the guy is trying to make a profit out of this baseless story.
@RahelDemeke-z1i
@RahelDemeke-z1i Жыл бұрын
ቤተ፣ መንግሥት ፣ ሳይሆን፣ ለጋሀር፣ ባብር፣ ጣቢያን፣ እያሳየህ፣ ያለኸው????ለምን፣ ቤተ መንግት የማታሳየን።
@zizusapa
@zizusapa Жыл бұрын
አንተ ምን ትበጠረቃለህ ቤተመንግሥት ውስጥ አልተገደሉም 4ኛክፍለጦር ውስጥ እንጂ የሆንክ ቀዳዳ ነገር ነህ
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Жыл бұрын
😂
@samuaelbezabh9061
@samuaelbezabh9061 Жыл бұрын
ሰውየው ቀዳዳ ነገር ነው።
@yetbarek63
@yetbarek63 Жыл бұрын
ውሸት የቀላቀልክ ይመስለኛል፣በጥይት ግደሏቸው ማለት ጠፍቶት ነው እሱ በከዘራ የሚገል? ማዘዝ ብቻ ነው እኮ የሚጠበቅበት፣መዋሸት ምን አስፈለገህ?
@47sh01
@47sh01 Жыл бұрын
ወታደሩ በልቶ ካጅ ውሸታም ነው።መንግሥቱ በትረመኮን እንጂ ከዘራ ይዞ አያውቅም ከዘራውን ሲይዙ የነበሩት ከሱ በፊት የነበሩት መሣፍንት ሲሆኑ የከዘራ ሽጉጥ መኖሩ የታወቀው ደርግ ባዘጋጀው እግዚቢሽን ለሕዝብ ዕይታ በቀረበበት ጊዜ ነው። እኔም በእግዚቢሽኑ ቦታ ተገኝቼ በዓይኔ አይቼዋለሁ።
@moaz6007
@moaz6007 Жыл бұрын
That’s why they are called dictators! All Ethiopian leaders in one way or another are killers. አጨብጫቢ ህዝብ እያጨበጨበ ይቀበላቸዋል እያለቀሰ...
የቀይ ሽብር ምስክርነት / ትረፊ ያላት ነፍስ
22:53
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 29 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር
30:46
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 80 М.