ፍርዱን ለታሪክ እና ለሰፊው ህዝብ / የአሳዛኙ አብዮታዊ ሰራዊት መጨረሻ

  Рет қаралды 104,775

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

ፍርዱን ለታሪክ እና ለሰፊው ህዝብ / የአሳዛኙ አብዮታዊ ሰራዊት መጨረሻ
#ethiopianhistory #mengistu_hilemarim #ethiopia #addisabeba #mekoya #emperor #shegerfm102 #fetadaily #ethiopianews #haileselassie #ethiotizita #ኢትዮትዝታ #እሸቴአሰፋ #esheteasefa #shegerwerewoch #sheger #ethiopiantoday

Пікірлер: 93
@AbdirJebbar
@AbdirJebbar 4 ай бұрын
እናመስግናለን ሁሌም ጥዋት ወይም ማታ ልተኛ ስል ያንተን ምታቀርባቸውን ታሪኮች እየስማው ነው ምውለው ማድርው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስኪመስለኝ ድርስ በርታ
@jordana7775
@jordana7775 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔም የወቅቱ ወታደር ነበርኩኝ ለመጨረሻ ግዜ ታጠቅ የነበርኩት 1983 የቀድሞው ጦር ስርዓት የሆንን ለታድሶ ናበር ይሄው ዛሬ በስደት 26 አመት አልፈን ።
@mustofaidris1017
@mustofaidris1017 Жыл бұрын
የት ክፍል ነበሩ
@ermitkd
@ermitkd Жыл бұрын
አይዞን💪
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi Жыл бұрын
ነበለት ሽማግሌዎች በ76 ስትረሽኑ ህፃን ሃኜ ኣስታውሳለው
@AaAa-hq8un
@AaAa-hq8un 11 ай бұрын
እንኳን በሂወት ኖሩ
@thewaythetruththelife5920
@thewaythetruththelife5920 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi Жыл бұрын
እናንተ የትውልድን አእምሮ የሚያባላሹ ታሪክ እንጂ የምትፅፉት የሰላም ታሪክ አጣቹህ መንግስቱ እኮ አብዛኛው ጎኑ ጀግና ነበር ለእገሩ ለህዝቡ የቆመ ነበር❤❤❤
@ermitkd
@ermitkd Жыл бұрын
ዝም በል ነዳላ!!!
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይፍረድ ወድሜ ተባረክ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Жыл бұрын
የጀግናው አብዮታዊ ሠራዊት ቆራጥነት ምን ጊዜም የሚረሳ አልነበረም ሁሌም ታሪክ ሲያስታውሳችሁ ይኖራል ።
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Жыл бұрын
@@onlymine4294 ታሪኩን በደንብ ያዳምጡና ስለ የትኛው ሰራዊት አስተያየት እንደተሰጠ ይለዩና መወያየት ይቻላል
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ጀግና ይባላል ያልተማረ የተማረውን የራሱን ዜጋ እንዳሁኑ መከላከያ አየ ጨረሰ ይህ ጀግና የሚያስብል ያሳዝናል
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi Жыл бұрын
😂
@abdelhadiali2342
@abdelhadiali2342 11 ай бұрын
Hidna ye shaebiya hayel..enndet neow bleh lemengstu anagrew.. Ethiopia Alffo 🇰🇪 yemiqotatter hayel. Alewshaebiya. Abiy bahrr sil hezb ethiopia yalqal. Ahyoch.
@Ephremmebrate
@Ephremmebrate Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ተራኪ ነህ አንድም ያላዳመጥኩት የለም አንዳንዴማ አንዳንዶቹ ታሪኮች በህልሜ ሁሉ ይመጣሉ ግን በዚህ ሁሉ የተገነዘብኩት እቺ ሀገር መች ነዉ ከመገዳደል አዙሪት የምትወጣው መች ነዉ የተስፋ የእድገት ነገር የምንሰማው እኔ እንኳን ከተወለድኩ 1979 ዓ/ም በኋላ የወያኔ እና ደርግ ከዛም የወያኔና ሻእቢያ ከዛም ልጆች ወልጄ ደሞ ልጆቼ የወያኔንና ብልጽግና ከዛም የብልጽግናንና የፋኖ የሸኔ ተመለከቱ ታዲያ ይህ የጦርነት የመጨራረስ አዙሪት ያበቃ ይሆን?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
ምን ይሆን እንደዚህ ጨካኝና አውሬ የሚያደርገን ግን😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የኢትዮጲያ እናት 😢 ያልታደለ
@LeykunKassa
@LeykunKassa 6 ай бұрын
በዕውነት ይህን ቋንቋ መጠቀም የሚችለው ሦሥት አካል አንድ እይታ ብቻ ነው። 🌈🌈🌈🌈🌈
@ТесфайеДегефа
@ТесфайеДегефа 11 ай бұрын
ወይ እርግማን ኢትዮጵያን ለዚህ ሰው በላ እገዛዝ ያበቃን በቀድሞው የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ላይ የደረሰው ግፍና መከራ ነው።
@adisumolla652
@adisumolla652 Жыл бұрын
ምናብህ ይባረክ!!!!!
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢አማራን የጨፈጨፈ😢😢😢 ኦሮሞ ደርግ ነው የአማራን መሬት ወስዶ እንደአብይ ከኬንያ ሰብስቦ አሰፈረ😢😢😢
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
ያፈሰስነው ደም ለአገር ሳይሆን ለመንግስቱ ስልጣን ነበር አሁንም ወታደሩ ለአብይ ስልጣን ነው የቆሙት
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 Жыл бұрын
This is why sometimes the presence of the royals is so important in keeping the peace. Look Ethiopia since the overthrow of Haileslasie.
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Жыл бұрын
the problem is imperial Royalty from one ethnic group and they are bad racial and disrespect other tribes they was giving shit names , but derg was best
@SeyoumAdem
@SeyoumAdem 11 ай бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል
@fayer120
@fayer120 Жыл бұрын
የናተ አባቶች ባንዳ ሆነው የሀገር ደህንነት ለማስከበር ይሆነ መስዋዕትነት ነው ስለዚህ ባንዳም ሀገርን አይሸጥም ጀግናውም እንደዝህ መስዋዕትነት እየከፈለ ሀገር ትቀጥላለች
@AaAa-hq8un
@AaAa-hq8un 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ግፍና በደል መቸም አያበቃ😢😢😢😢
@ISSABUBA-s3u
@ISSABUBA-s3u Жыл бұрын
አሁን በኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ስላለው ከሚዲያ የተሰወረው ጦርነት ቀርጻችሁ ለታሪክ አስቀምጡ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢በስነስረአት ይቀመጣል ከስደት እስከ ክልላችን ገብተዉ የጨፈጨፉን መቸም አንረሳ
@mustofaidris1017
@mustofaidris1017 Жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ለምን ተደብቆ እንደሚኖር ይገረመኛል
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
በዛን ሰአት መቅረጫ የለም
@ZenebeTadese-v3z
@ZenebeTadese-v3z 8 ай бұрын
ያሳዝናል፡፡
@kirubelbaruda6656
@kirubelbaruda6656 Жыл бұрын
ስለትናንት ቀርቶ ዛሬ ስላለው ስቃይ የምናርፍበት እንጂ የቸገረን ሁሌ ያለፈን መኮነንና ማመስገኑን ለታሪክ ጸሐፊ ያኔ የጀመረ ነው ለዛሬ የተረፈው የአሁኑ ባሰ እንጂ የተሻለ ጊዜን ያምጣልን
@AdmasuZemecha
@AdmasuZemecha Жыл бұрын
አሳኝነገር የሚደጋገምበት ሕዝብ
@FAFENET
@FAFENET 10 ай бұрын
ከዚህ አንባ ገነን መንግስት አሁን ያሉት ወታደሮች ብዙ በተማሩ ነበር😢😢😢😢
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
ነበር ።
@AG-ru1rg
@AG-ru1rg Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ወያኔም አዲስ አበባን ሲቆጣጠር ወታደሮቹን አንደዛው ባልተደሰቱበት መንገድ ነበር የሸኛቸው ባሁኑ ደሞ TIGRAY በስንኩላን ተሞልታለች ምንም አልተደረገላቸውም: አብይም ምን አንደምአደርግ አናያለን.... የታርክ ድግምግሞሽ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
መንግስቱ ኦሮሞን ለማስፋፋት የተፈጠረ ነው ለህዝብ አያስብም
@solomonkidane8494
@solomonkidane8494 Жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ፡ መንግስቱን ጀግና ብለው የሚጠሩ ሰዎች ናቸው። ይህ ከባህር በጥቂቱ ይመስለኛል።
@RedNinj
@RedNinj Жыл бұрын
Tadiyalemn wader mehon? ?
@keepthisbetweenus3731
@keepthisbetweenus3731 11 ай бұрын
እንደው ሰው መንጌ መንጌ እያለ ሲያሽሞነምነው በጣም ይገርመኛል: የሰው ደም የጠጣ አውሬ ኮ ነው መግደል ብቻ ምንም ጥሩ የማይወጣው
@newlife2805
@newlife2805 Жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪካችን ምናለ ተቆጥተው ቢተዋቸው ሲያሳዝኑ
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 9 ай бұрын
መንግስቱ ጀግና ነው። ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን የሚያይ፣ ሀገሩን የሚወድ መሪ ነበር። ህወሀት፣ ፋኖ፣ ብልጽግና የተባሉ የታሪክ አተላ ጥምብ ዘረኞችን ያየ መንግስቱን ደጋግሞ ያመሰግናል
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe Жыл бұрын
ያንን ሁሉ ያለቀ ወታደር በጦር ክልል ዉስጥ ለማየት እድሉ ነበረኝ ። የተራ ወታደሮቹ ስቃይ የመኮንኖቹ ድሎት መቸም የማይረሳ ነው ።
@eframsaoum3744
@eframsaoum3744 11 ай бұрын
ደርግ ሀገር ወዳድ ነው ተብለን ነው ያደግነው! ሀገር ማለት ህዝብ ነው ከህዝብም አልፎ ወቶ አደር ለሀገር ሰላም ድንበር ዘብ የቆመ አሁን ላይ ደግሞ ብዙ ታሪክ ሰማን ሁሉም ሚዘግበው ሚተርከው ደርግ ሰይጣን እንደሆነ ነው: የቱ ነው እውነቱ የትኛው ታሪክ ነው ትክክል ደርግ ለህዝብ እና ለሀገር የቆመ or ገዳይ ነብሰ በላ???
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
ሚሊሻውን መንግሥተ ይቄይ ብሎ ገደለው ማለት ነው ይህ ክፋ ባርያ እውነትም እረመኔ ነበር ‏‪2:41‬‏
@amengetachew5963
@amengetachew5963 Жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም ጥሩነው በዚሁ ቀጥል
@hailmariam8501
@hailmariam8501 11 ай бұрын
የዘመኑን አለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ብታወራ ነበር ተመራጭ የሚሆነው። ታሪካችን ጦርነት እና ድህነት ነው።እናም ከጦርነቱ የተገኘ ውጤት አለን? ስለተዋጉ ምን አተረፋ? የተዋጉትም ለመደብ ነው።አሁንም ጦርነት ነው ከድህነት አወጣን የኑሮአችን አሻሽሎታልን?::
@mesfinshiferaw6616
@mesfinshiferaw6616 Жыл бұрын
Our country began the downhill spiral since Mengist's time. The mistakes done then are the causes of the troubles now.
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Жыл бұрын
I am sorry for the disabled for Ethiopia up to now is the same.
@dawitzemen9398
@dawitzemen9398 Жыл бұрын
ይገርማል ምሳ እንፈልግለት ብሎ ጥይት አጎረሰው:: ይሄ ባርያ እንደ ሰው የማያስብ ጭራቅ....
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢😢ጭራቅ ብቻ ሰይጣን የአብይ ስራ ቀጥሏል በሱ
@biskut6932
@biskut6932 Жыл бұрын
ያማል ያማል ከታሪክ መማር ነው ይህ ሁሉ ወገን ከወገን ነው እነዚህ ጀግኖች ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ነበር አካላቸውን የሰጡት እነሱ አጋር አጥተው ኤርትራም ሄደች የባህር በርም አጣን የተሰውላትም አካል ያጡላትም መጨረሻቸው ልመና ልመና ውለታቸው ይህ ነበር በአሸናፊው ሀይልም ተዋረዱ
@esayastamrat2743
@esayastamrat2743 Жыл бұрын
የተረገመ ህዝብና የተረገመ ሀገር 😡
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou Жыл бұрын
ታሪኩ አሴዛኝ ነው ግን የኤርትራን ካርታ መደባለቅ አስፈላጊና ሕጋዊ አይደለም
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
አገሪቱ ከጦርነት ማረፍ አልቻለችም ሠላማዊት ሃገር ብትሆን ዛሬ የት በደረስን ነበር የውስጥ ጦርነት የውጭ ጦርነት ኢህአፖ መኢሶን ኦነግ ኦጋዴን ኤርትራ ሶማሌ ትግራይ ፋኖ ሽኔ እንዴ መቼ ነው ሠላም የሚሆነው አሁን ደሞ ሌላ ድግሥ እየተደገሠ ነው?
@MekonenGmeskel
@MekonenGmeskel 5 ай бұрын
አየ ይቺ አገር
@AG-ru1rg
@AG-ru1rg Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል: እናንተ በከፈላቹት አስመሳዩና አጎብዳጁ ባለስልጣን ይሆናል::የባለስልጣንና የፖለቲከኞች ቤተሰብና ልጆች ተንደላቀው ይማራሉ ወይ ወደባህር ማዶ ያቀናሉ:: የናንተና የቤተሰቦችሁ መቸረሻ ግን.... 😭😭😭😭😭
@user-Eri
@user-Eri 11 ай бұрын
እነዚህ ገዳዮች ኣይደበቁም እንኳ!
@ziadabdu6197
@ziadabdu6197 Жыл бұрын
Ath guth
@Lammii-h9g
@Lammii-h9g Жыл бұрын
የው እንደማንኛውም ኮሜንት ሰጪ ያሳዝናል ነው የኔ ኮሜንት ግን እኔ ከማዘንም አልፌ አልቅሻለው ተረኛው እኔው በመሆነ ደግሞ በጣም አዝኛለው ይሄ የሚቀረፍበት ግዜ እመኛለው ለአገሩ የደማ ፣የቆሰለ፣የተሰዋ ፣ለመሰዋት ዝግጁ የሆነ ይከበር የሚገባውን የመሰዋትነት ዋጋ በይሰጠውም ክብር እንስጠው እላለው
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
ወታደሩ የሚሞተው ላገሩ ሳይሆን ለአራት ኪሎ ተሿሚ ነው
@saidfeleke3153
@saidfeleke3153 Жыл бұрын
ፖለቲካ (ፖለቲከኛ ) መርዝ ውስብስብ ተንኮለኛ ክፉዎች ጨካኞች በንፁሀን ደም እዬነገዱ የሚኖሩ ፖለቲከኞች መንግስቱ ኃ/ማሪያም ነገሩ ወደ ራሱ ሲመጣ ያን ሁሉ በጭካኔ የገደለ ደንቆሮ ጥሎ ፈረጠጠ ሌላውም እንደዚሁ ፖለትከኛ ቁማርተኛ ነው ቁማሩ በጭካኔ ላይ የተመሰረተ የሰውን ልጅ ህይወት በማጥፋት ላይ የተመሰረተ ከዚህ በላይ ወንጀል አለን ?
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi Жыл бұрын
የደርግ ሰራዊት ስንት ወጣት ረሸነ ? በግሬደር ቀበረ ?
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Guad Mengistu Haylemarm Kibur.you did big mistake but you love Kibirt Ethiopia.Ethiopian silewedu Enwedhiot alen.One Ethioia.
@hassenali3219
@hassenali3219 11 ай бұрын
እናንተ የቀድሞ ሰራዊቶች እውነተኛ ታማኝ ለአገርና ለህዝባችሁ ውድ ዋጋ የከፈላችሁ በታሪክ ና በህዝብ ልብ ውስጥ ትኖራላችሁ ምንም እንኳ በወያኔና በኦነግ ስማችሁ ቢጠለሺ አውነታው ግን ጀግንናታችሁ ነው።
@bekelealemu5269
@bekelealemu5269 11 ай бұрын
ማቆሚያ የሌለው ወሬ አሳጥረህ አውራ መልክትህ ጥሩ ነው መጨረሻም የለውም
@jimmyjam5338
@jimmyjam5338 11 ай бұрын
BETAM YASAZINAL MENGISTU YERASUN WETADORPCH ENDASCHERESE BINAWKEW YASAZINAL. EZAW SILENEBERKUN AWKEWALEHUN MIN YAHIL WETADERU MEBEDELU.
@seblephilippi
@seblephilippi Жыл бұрын
ልብ ይማል ውይ እግር ስንቱን አሳለፍሽ?
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 11 ай бұрын
AHUN EHAN MANE YAMENALE YETHIOPIA SERAWIT SEKAYENA MEKRA MENGISET ENAZIHEN KARDA MANEN YERDALE MENDEN NOW ENDIH MEYASECHKENACHEW
@hdud1093
@hdud1093 Жыл бұрын
አስዛኚታሬክለልብይነካን
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@AmanuelBelay-rq7hp
@AmanuelBelay-rq7hp Жыл бұрын
Lemendenew Etiopiea yemetebale hager terunet becha tarikewa leselame mtesera kezhe temaru heferu terunetena rehabe yebqachu
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ቆራጡ ሲጋራ ያጨሳል እንዴ በዛን ግዜ አሁንም አላስፈላጊ መሰዎትነት እየተከፈለ ነው በጣም ይቆጫል
@ሳሚሺካጎ
@ሳሚሺካጎ Жыл бұрын
Chain smoker naber.
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ጫትም ይቅማል
@angeln9985
@angeln9985 Жыл бұрын
መንግስቱ ሰው በላ የሰው ደም መጣጭ።
@anondes1099
@anondes1099 11 ай бұрын
ለመንግሥቱ አቤቱታ??? ያው ም ቤተመንጉሥት ድረስ ሄደህ ሂድ ስትባል አልሄድም ብለህ ልዩ ጥበቃውን በክራችና በከዘራ ከተፋለምክ በሁዋላ ሁልህንም በሉ ወደ ጀግኖች አንባ ውሰዷቸው ብሎ ሳጥን አልባና በስካቫተር ከመሬት ስር በተገነባ ጀግኖች አምባ አለመጨመሩ ጥሩ ስሜት ላይ ሆኖ አግኝቷችሁ መሆን አለበት::ያደረጋችሁት ማንም አፍሪካዊ መሪ ሊታገሰው የማቻለው ድፍረት ነው:: የጎንደሩን ሚሎሺያ በህይወት ካለ ፈልጋችሁ አናግሩት::
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi Жыл бұрын
መንግስቱ ገበሬን ያስከበረ መሬት ላራሹ ያወጀ ቤት ለድሆች ብቅናሽ ዋጋ የሰጠ ከህዝብ በቢሄር በጎሳ በሃይማኖት ሳይለያየን ሃቀኛ መሪ ነበር በዛን ጊዜ ጥቅማቹህ የተነካባቹህ ሀቁን አልዋጥ ብሏቹህ ታሪክ አታባላሹ😂😂😂
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
You aren't mannered. Be soldier.
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
ይሄንን እርኩሥ የምትናፍቂ ሁሉ ይሄ ታሪክ ውቂያኖሥንን በጭልፋ ነው የአሱ ታራክ ያለ ተነገረ ገና ሥንቱ ገና ሥንት ታሪክ አለ ያልሠማነው ።የሚያሣዝነው ትንኝም አልገደልኩም ማለቱ ነው።
@keburemanenate1998
@keburemanenate1998 Жыл бұрын
ተፈሪ መኮንን ፣ መንግስቱ ሐይለማርያም ፣መለስ ዜናዊ ፣ የት ነው ያሉት የውሸት ትርክታቹን ትታቹ የሰው ሉኣላዊ ሐገርን ሳትዳፈሩ በመከባበር እና በመቻቻል ያለንን ተካፍለን ብናድግ አይሻልም አሁንም ከታሪክ ያልተማረው ያልበሰለ እንጭጭ መንግስታቹ አብይ አሕመድ እንደ እርግብ ተመስሎ ገብቶ ወደ እባብ ተቀይሮዋል ባጎረስን እስከ መቼነው የምትነክሱን ላለፉት 80 አመታት በናንተ ምክንያት የደረሰብንን ስቃይ እንግልት ፣ሞት ፣መሰደድ ፣መዘረፍ ፣መታመጽ ፣መባረር ፣አገራችን ላይ እገዳ የቅርብ ግዜያት ትውስታችን ነው ለሚመጣውና ለመጪው ትውልዳችን እኛ ላይ ያደረሳችሁትን ጆኖሳይድ በታሪክ መዛግብታችን አስፍረነዋል እየተወራረስ ይቀጥላል በአለማቀፋዊ ሕግ ደግሞ ክሳችንን በቅርቡ እንጀምራለን ክብር እና መጐስ ለ ኤርትራ አገራችን ሲሉ ለተሰውት አባቶቻችን እና እናቶቻችን አወት ንሓፍሽ ውድቀት ንፈስፍሽ ።we Eritreans never ever Kneel down for scavengers and layers we are who we are!!!
@goblelshaibiya6035
@goblelshaibiya6035 Жыл бұрын
ድሮ ከአቅማቸው በላይ ቀረርቶ ሲለቁ እና ዘራፍ ብለው ወደ ቀይባህር ዘምተው ሻዕቢያ ቆማምጦ ላካቸው። የ አሁኖቹ ኦሮሞዎች ከ ከብት እና ከእበት ለቀማ መጥተው በተራቸው ቀይባህር እያሉ ሌትተቀን ቀረርቶ ተጀምሯል። ለመምጣት ያብቃቹ። እግራቹን ቆራርጠን እንደተለመደው የ አሞራ እና የጅብ እራት እናደርጋችዋለን። ያው ሻዕቢያ አይፎክርም። በጣም ሲበዛ ትግስታችን ተሟጦ ነው ለመጻፍ የተገደድነው። well. ያቺ ሕወሓትን እና ደርግን የሰባበረች ብትር አሰብ ላይ እየጠበቃቹ ነው። አቅም እንዳላቹ ፉከራ።50 አመት በፉከራ። ቅዘናም ሁላ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 11 ай бұрын
Zaredamo chafechafe gadaye honachu tagadalen tachafachafen tasadaden naberyametelute kkkkkk
@amharafano20
@amharafano20 11 ай бұрын
አስበዉ በቀን 2 ዳቦ መብላት ሰልችቶህ ከሀገር እንደ ጃርት አምልጠህ ወጥተህ ፉከራ😅😅😅
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi Жыл бұрын
የውሸት ገድል እየቀፈላቹ ሌሉ ዙር 520ሺ መከሊከያ ተረፈረፈ ቀባሪ ኣጣ። እውነቱን ከድሮ ቢያቅ ለአብይ ወንበር በከንቱ ባላለቀ
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,9 МЛН
ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ | Tamagne Show
37:11
አሰቃቂው የደርግ ስብስባ - ለስልጣን የሚደረገው ሹኩቻ
30:34
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 48 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,9 МЛН