ይሄን ቪዲዮ ያጠፉታል (እያስፈራሩኝ ነው) NO REAL ESTATE IN ETHIOPIA (Make Money Online) Etubers

  Рет қаралды 115,098

Etubers

Etubers

Күн бұрын

ይሄን ቪዲዮ ያጠፉታል (እያስፈራሩኝ ነው) NO REAL ESTATE IN ETHIOPIA (Make Money Online) Etubers
.

Пікірлер: 808
@EndayeneGole
@EndayeneGole 2 ай бұрын
Thanks!
@etubers
@etubers 2 ай бұрын
🙏
@KirubelTadele-u4f
@KirubelTadele-u4f 2 ай бұрын
😮man ur the boss i wish i give him too but ain't got nothing 😅so just fund me too so i can give him 😊
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
Donkey tube ላይ እሸቱ ተመልካቾቹን ወጥመድ ውስጥ የሚያስገባ አስመሳይና አሳሳች ቪዲዮ ለተመልካቾቹ የለቀቀውን ቪዲዮ በመቃወም ኮመንት ስንሰጥ ኮመንታችንን ሁሉ ይ ሰርዙታል:: በእሸቱ ስራ በጣም ነዎ ያዘንንበት::
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 2 ай бұрын
እውነት በእውቀት ሲነገር ደስ ይላል ትባረክ እኔ ላንተ የምመኝልህ ትልቅ የምክር አገልግሎት የሚሰጥ ካፓኒ ከፍተህ ህዝብህን ሰታገለግል ማየት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@almazali4784
@almazali4784 2 ай бұрын
@@konjitdemisse1478ውሸቱን ነው አትመኑት ማስታወቂያ ዩቱበሮች ይሰራሉ እሱን አላሰራም ስላሉት ነው እኔን ጠይቀውኝ ነበር አለ ጠይቆ እቢ ስላሉት በዋጋ ስላልተስማሙ ተቃውሞ ነው እኔ ገዝቻለው ከአንድም ሁለት እሱ የሚያውቀውን እኔ ማወቅ አያቅተኝም እውነት ቢሆን ውሸቱን ነው አዲስ አበባ የሚኖር ቤተሰብ ካላቹ አጣሩ በደንብ በዩቱበር አትሸወዱ👍
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
ይሄን ልጅ የወደድኩት ወደቻናሉም የመጣሁት በግልጽነቱ ነው ፈጣሪ ከክፉወች ይሠውርህ❤❤❤
@yeha_meri
@yeha_meri 2 ай бұрын
Amen gebreal yitebkew zare degmo gebreal new
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
Amen. Hallelujah
@yosefyeshitila5217
@yosefyeshitila5217 2 ай бұрын
ሪል እስቴት ብገዛ አትርፌ እሸጠዋለው አንተ አለክ እንዴ 1 dollar በ 270 ብር ግዙ ያልክ ጉድ።
@hundewanhunda
@hundewanhunda 2 ай бұрын
Mike መልካም ዕይታ ነው ! የሪል ስቴቶች ጉድ ብቻ ሳይሆን የዩቲዩበሮችንም ጉድ ስላወጣህ እናመሰግናለን። ያው ብቹዎቹ ገንዘብ እያገኙበት ስለሆነ በቀጣይ ማግኘት ስለሚፈልጉ አንተን ይጠሉሃል ይህ ደግሞ የእውነተኛ ሰው ወግ ማዕረግ ነው በተቃራኒው ደግሞ ብዙዎቻችን እንወድሃለን በርታልን። ህዝቡን በመርዳትህ ቀጥል ።
@Eshet7
@Eshet7 2 ай бұрын
ሚኪዬ በርታ
@mesolo6382
@mesolo6382 2 ай бұрын
ተባረክ ምንም ሳይኖረን እዳ ቸኩሎ በእዳ ለሚዋዥቀው ጥሩ ነው ተባረክ
@Ethiogoldentunes
@Ethiogoldentunes 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከማዉቃቸዉ ለህዝብ እና ለእዉነት ከቆሙ ቻናሎች መካከል አንተ አንደኛው ነህ በርታልኝ ወንድሜ
@yosefyeshitila5217
@yosefyeshitila5217 2 ай бұрын
ሪል እስቴት ብገዛ አትርፌ እሸጠዋለው አንተ አለክ እንዴ 1 dollar በ 270 ብር ግዙ ያልክ ጉድ።
@gracekensington4971
@gracekensington4971 2 ай бұрын
አንተ ጨዋ ያሳደገህ ብሩህ አይምሮ ያለህ ልጅ ነህ ጌታ ይባርክህ ለወገን የሚጠቅᎁ ምክር ነው ሁሌ ይዘህ የምትመጣው አስቀድመህ የምትናገረው ነገር በሂደት ሲሆን እያየነው ነው።
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
የኔን ህይወት ታሪክ አንድ ቀን በሶሻል ሚድያ አቀርበውና ብዙወች ይማሩበታል ብዬ አስባለው የሪል እስቴት ቤት ምትገዙ ዲያስፓራወች እባካችሁ ውሉን ለህግ አማካሪ አሳዩ መጀመሪያ
@hhstyuihggfv
@hhstyuihggfv 2 ай бұрын
Enem endezihu teshewijalehu, yawum Hayat real estate new yeshewedegn, five years after I paid 100%, no house yet.
@MrKinfegebriel
@MrKinfegebriel 2 ай бұрын
​@@hhstyuihggfv really ?? Endet kedmesh albanenshim ??
@KalekdanHabtome
@KalekdanHabtome 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 2 ай бұрын
@@hhstyuihggfv ለህዝብ መማሪያ እንዲሆን እውነቱን ለሚዲያ ማቅረብ ነው።
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@rahelasfaw4470አዎ እውነት ነው ስው መማር አለበት ቤት ስሪ ነኝ በሚል ድርጅት እኔ ያፈስስኩትን እንባ እና ያሳለፍኩትን ነገር ማንም ላይ ባይደርስ ደስ ይለኛል ስው እግዚአብሔር በፍፁም አይፈራም ጥለነው ለምንሄደው ለዚች ከንቱ ምድር
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 2 ай бұрын
እኔ ሁል ጊዜ ስላንተ እግዚአብሔርን አመስግነዋለው ደግሞ እፀልይልሃለው የምትገርም ልጅ ነህ እንደበትህ ራሱ የሚጣፍጥ ❤❤❤❤❤❤
@etubers
@etubers 2 ай бұрын
😍😍😍 Amesegnalehu 🙏
@HCT4303
@HCT4303 2 ай бұрын
ሚኪዬ ኑርልን❤።ክፉ አይንካህ
@kenianmidrerist3477
@kenianmidrerist3477 2 ай бұрын
እንደኔ ለመግዛት ውሳኔ ላይ ለመድረስ ላሰቡ መረጃህ ሎተሪ ነው እግዚአብሔር ሥራህንም ህይወትህንም ይባርክልህ።
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@kenianmidrerist3477 እኛም አላማቸው ቢገባን ኖሮ እኮ ይህን ያህል ዋጋ ማን ይከፍላል
@አቤም
@አቤም 2 ай бұрын
ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለሁ ወንድም!
@tamir2235
@tamir2235 2 ай бұрын
እንዴት የተባረክ ልጅ ነህ አሁንም ለእውነት ያኑርህ❤
@Addistoday
@Addistoday 2 ай бұрын
እውነት ነው ዩቱበሮች ቤት ሳይገዙ ገዛሁ እያሉ ሰዎችን ለማማለል መሞከራቸው በጣም የሚያሳዝን ነው! ለጊዜያዊ ጥቅም ህዝብን መጉዳት ተገቢ አይደለም!
@MebtuBerhanu-s6b
@MebtuBerhanu-s6b 2 ай бұрын
ቆይ ግን እሸቱም አልገዛም እያላችሁ ነው ወይስ...
@BlockAllofthem
@BlockAllofthem 2 ай бұрын
​@@MebtuBerhanu-s6b አረ ውሸት ነው
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 2 ай бұрын
እናታቸው ኩሽና ነው የሚኖሩት
@BlockAllofthem
@BlockAllofthem 2 ай бұрын
​@@SolomonBrhanuሳይሆን አምስት ሪልስቴት የሚያስተዋውቅ ከሆነ አምስቱንም ይገዛል እያልከኝ ነው 😂😂😂
@deberituchekune214
@deberituchekune214 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስህ እዲህ አይነት ሰው በዚህ ግዝ መገኘቱ ገርሞኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@selamtesfaldet3042
@selamtesfaldet3042 2 ай бұрын
እንደዚህ sence ያለው ነገር አደለም like share እና subscribe ይገባዋል my Best you tuber 🎉❤
@DejenGessese
@DejenGessese 2 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነበር፣ነገር ግነን በኔ በኩል እነደአንተ አይነት ለሀገር የመሚጠቅም እውቀት ያለው ሰው በአሁኑ ግዜ ከሰው ጋር የሚአነካ ካ ነገር ባትገባ ለብዙ ስራ አጥ በተለይ ለወጣቱ በጣም ትጠቅማለህ እግዚአብብሔር የሰለሞንን ጥበብ ይጨምርልህ
@endalewasnake2400
@endalewasnake2400 2 ай бұрын
Who should enter such condition?????????????? Don't roped such talented guy!!! Don't talk what you don't understand. He is telling us the truth!???
@amanaman471-u8s
@amanaman471-u8s 2 ай бұрын
@DejenGessese yamhal ende sewye .. eheko ye hywet guday nw .. hulum sew ewunetawn maweq alebet
@Chela_Finance
@Chela_Finance 2 ай бұрын
​@@amanaman471-u8s He's just concerned about Mike's safety, cause such elite pigs might hurt him for disclosing such a crucial info
@Chela_Finance
@Chela_Finance 2 ай бұрын
​@@endalewasnake2400 He's just concerned about Mike's safety, cause such elite pigs might hurt him for disclosing such a crucial info
@abebayeayele9820
@abebayeayele9820 2 ай бұрын
Things may not be same after devaluation. Obviously it will be inflated.
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 2 ай бұрын
ልክ ነህ እነዚህ እኛ አክብረን የምንከተላቸው ኮንተንት ክሬተሮች ለገንዘብ ብለው ታማኝነት የሌለው ማስታወቂያ የሚሰሩት ብሬንወሽድ ለማድረግ የሚሞክሩት፣ ማንም እነሱን አምኖ አይከተላቸውም ሰው ያጣሉ ማይክ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደ አንተ አይነት ቢበዛ ለውጥ በደንብ ይመጣል በርታ ወንድማችን። ሰውም በደንብ መንቃት አለበት።
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@rahelasfaw4470 እህቴ ስብስክራይብ አርጌሻለው አንቺም እንደዛው
@Jemal-n8u
@Jemal-n8u 2 ай бұрын
በጣም ከትክክልም በላይ ነው ምትናገረው ነገር ሀገራችን ውስጥ ሀብታም በሀብት ላይ እየጨመረ ነው ሚኖረው ባልተገባ መንገድ ድሃውም እዛው ድህነት ውስጥ ነው ምንም ሚያቀራርብ ነገር የለም
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
Mike you are 100% right. ስለእውነተኛነትህ ተባረክልን ወንድማችን:: እናመሰግንሀለን:: እሸቱ የዶንኪ ቱዩብ ለተመልካቾቹ ቤት ለማሻሻጥ የሰራውን በጣም የተቀነባበረ ቪዲዮ አይተን በጣም ነው ያዘንበት:: ለምን ተመልካቾቹን እንደዚህ ያለ ወጥመድ ውስጥ ሊያስገባ እንደፈለገ አልገባንም:: በእርግጥ እሸቱ ትልቅ ኮሚሽን ያገኝበት ይሆናል:: ከአሁን በኋላ ግን በተመልካቾቹ የነበረውን መልካም ስምና ታማኝነት ያጣል::
@hagenegeri860
@hagenegeri860 2 ай бұрын
በጣም ወገኖቼ እባካችሁ ተጠንቀቁ ለህዝብ የሚያሥብ ብቸኛው ዩቲበር ያየሁት ይሄን ልጅ ነው::እሸቱ መሠረት በዙ ሆነች ሌሎችም እንደማንኛውም ተራ ሠዎች ናቸው ለህዝብ ገንዘብ አይጨነቁም ደንታ የላቸውም::እና እባካችሁ ተጠንቀቁ ዩቲበር ላይ ማሥታወቂያ ሥለሠሩ ብቻ እከሌን ዩቲበር ሥወደው እከሌን ዩቲበር ሥወዳት ብላችሁ ብራችሁን የምታወጡ የምታባክኑ አደራ ተጠንቀቁ ማድነቅ እና እከሌን ሥወደው ሥወዳት ማለት ይለያያሉ::
@fairclips1760
@fairclips1760 2 ай бұрын
Big point “dallol entertainment “ እያስተዋወቀ ነበር
@fasikaasfaw4386
@fasikaasfaw4386 2 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክልን ይሄንን ሚስጥር እጃቸው እስኪያስገቡህ ድረስ አይነግሩህም እናመሰግናለን
@bilenkiros5776
@bilenkiros5776 2 ай бұрын
The capitalist system is a debt-based economy. The banks use financing to enslave the people. Only gamblers and sociopathic business people are winning because the average person doesn't know the difference between VALUE and PRICE. Price is what you pay; value is what you get. I completely agree with your assessment and applaud your courage. Bravo!
@mytech8863
@mytech8863 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም የሚጠቅም ቪዲኦ ነው
@HumanEchoes-p5f
@HumanEchoes-p5f 2 ай бұрын
My honest brother from another mother ❤❤❤
@ElfiwagashMesfin
@ElfiwagashMesfin 2 ай бұрын
He is a true character of Ethiopians. God bless you working for informing your society
@Ethiofun413
@Ethiofun413 2 ай бұрын
ፈጣሪ እንባችሁን ያብስላቹ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 1k አስገቡኝ ❤❤
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ግልፅ እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ይረዳዋል እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን
@NatinaelTesfaye-eu1ph
@NatinaelTesfaye-eu1ph 2 ай бұрын
amen amen amen
@tesfamichaeltesfazgie2552
@tesfamichaeltesfazgie2552 2 ай бұрын
አሁን ይሔንን የማያውቅ ገዢ አለ ብለህ ነው ። ሁሉም ሠው ያውቃል ።ግን አንተን ተባረክ ጥሩ ሠው ነህ ።
@AlexErmiy
@AlexErmiy 2 ай бұрын
My man don’t give up please keep going expose these greedy investors you are absolutely right if we don’t buy them they’re going to bankrupt and they going to fix the price this is ridiculous we are proud of you Young man
@BekaluBeka-hb5uj
@BekaluBeka-hb5uj 2 ай бұрын
ስለ ብዝነስ ብዙ ነገር እንደውቅ እየረከኝ ነው። አመሰግናለሁ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የስግብግቦች የችጋራም በረከት የሌላቸው መኖሪያ ሲኦል ናት።
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 ай бұрын
የተባረከች ሃገር ናት ጥሩን እናስብ ጥሩውም ይመጣል
@abenozil6387
@abenozil6387 2 ай бұрын
​@@dagemhilu1458የትኛው ኢትዮጵያ ላይ ነው ምትኖረው
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 ай бұрын
ትልቅ ስህተት ለነሱማስ ገነት ሆና በፈለጉት ተመን ያሽከረክሩናል ለሌለን ነው ሲኦል የሆነችብን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
​@@biruksherif1838ምን ዋጋ አለው ደሀ እያራቆቱ ገንዘብ መስብስብ ይቺ አለም ኮንትራት ናት ዘላለም የምንኖርባት አይደለችም ያ ሁሉ ግፍ ስርተው ሲያልፍ እዛ የሚጠብቀንን አለማወቅ ነው ግፍ መስራት ወደ ፌት ዋጋ ያስከፍላል በንፁህ ገንዘብህ ሽሮ በልቶ ማደርን የመስለ የለም
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 2 ай бұрын
እንዳተ ያለውን እውነተኛ ሰዎችን ፈጣሪ ይባርክህ
@BekeleWolde-x9o
@BekeleWolde-x9o 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ: ሣትፈራ ይሕን ሐቅ ለሕዝቡ ማሣወቅህና በርታ።
@danielkassahun6796
@danielkassahun6796 2 ай бұрын
የተደበቁ ክፍያወች ተመችቶኛል በጣም አሉ
@BirtaluNega
@BirtaluNega 2 ай бұрын
አባቴ የገባነውም መውጫ አተናል የሚያወሩት እና ውስጡ ያለው ሌላ ህጋቸው 100%የነሱን ጥቅም ብቻ የያዘ ነው።ለምሳሌ እኔ ከገጠመኝ ለክፍያ የሚጠብቁክ ጊዜ 15ቀን ብቻ ነው እነሱ ግን ቤቱን ካሉት ቀን ባያስረክቡ 1አመት ጌዜ ወስዳሉ።
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@BirtaluNega የነሱ ጉድ ተወርቶ አያልቅም ግን ይሄ ነገር ማቆሚያ የለውም ወይ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ዳያስፖራው መንገብገቡን እስካላቆመ እነሱም ማጭበርበር አያቆሙም። በቅርቡ purpose Black የተባለውን አጭበርባሪ መንግስት አባሮታል።
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 ай бұрын
አዑን ምን ላይ ደረስክ በ ዋጋም ነው 🤔ሽአሽ የ ተስራከው 🤔
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት የኔ ፍርድ ቤት ደርሶል ለምሳሌ
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት ከነዚ ከሌቦች ቤት የመንግስት ቀበሌ ቤት ይሻላል
@tinawolde9826
@tinawolde9826 2 ай бұрын
ልክ እንደ አንተ በዚህ ጉዳይ እውነትን ደፍሮ የሚናገር ቢኖር ጥሩ ነበር. ትለያለህ በርታ 👍👍👍 እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 2 ай бұрын
ወንድሜ ግዜው ከፍቷል ጉዳቸውን ስላወጣህ ጠንቀቅ በል ከእግዚአብሔር ጋ የኔ ልጅ!!!
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 ай бұрын
300000000 ብር እዚህ ቤት ከመግዛት 3 አፓርትመንት አሜሪካ ገዝቼ 8000 አሜሪካን ዳለር ወርሃዊ ገቢ ይሻላል ማጭበርበር የሌለበት የተሰራው በተሻለ ነገር መወረስ የማይችል 😅😅😅😅
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏
@NigistAsefa-z4v
@NigistAsefa-z4v 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይጠብህ ግን ተጠንቅቅ ስራህን በፀሎት ጀምር
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 2 ай бұрын
አደኛ ነኝ የወድማችን አድናቅወች እየደመራችሁኝ ❤
@mimishu690
@mimishu690 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መቼም ተነገረን አንሠማም ፈጣሪ ይጠብቅህ የዪቱበር ማስታወቂያ ስልችት ነበር ያለን
@SelamawitZeleke-v4h
@SelamawitZeleke-v4h 2 ай бұрын
ብዙ ሰዎችን ከመሸወድ ጠብቀሀቸዋል god bless u...
@SelamawitZeleke-v4h
@SelamawitZeleke-v4h 2 ай бұрын
@@biruksherif1838 i hope yanten video yaye mechem aygezam
@SelamawitZeleke-v4h
@SelamawitZeleke-v4h 2 ай бұрын
Yihen video yaye sew mechem aygezam
@getuassefa591
@getuassefa591 Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነህ እናመሰግንሐለን ሁሌም ከማህረሰቡ ጎን በመሆነህ እናደንቅሐለን ክፉ አይንካህ
@blengirma8305
@blengirma8305 2 ай бұрын
I agree with you 100% brother. Thanks for sharing your honest opinion.
@Resh-xd1th
@Resh-xd1th 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን! ለህሊናህና ለፈጣሪ ታማኝነት በመነጨዉ የወገን አገልጋይነትህን በጣም ከመዉደድም አደንቀዋለዉ። አላህ በተድላና ደስታ የታጀበ ረጅም እድሜ ይስጥህ።
@AstukonjoAsi
@AstukonjoAsi 2 ай бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ ተባርክ ልቦና ይስጠን
@meyeethiopialij
@meyeethiopialij 2 ай бұрын
እኔ የገጠመኝን ልንገርህ 152 ካሬ ብለው ገንዘብ ከፍዬ ሳጣራ የኔ ቤት የሚያርፈው 103 ካሬ ላይ ነው አስበኋዋል ስንት ካሬ ትርፍ እንዳስከፈሉኝ ገንዘቤን ለማስመለስ ክርክር ላይ ስለሆንኩኝ ስማቸውን ሌላ ጊዜ እነግርሀለሁ ሪል ስቴት የመጨረሻ ስካም ነው
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 2 ай бұрын
Hi selam ene bete bebeder kehayat bet geseche neber. 2 kefeya lay negn min temekrenaleshe
@wanaw-tena
@wanaw-tena 2 ай бұрын
i appreciate your boldness. keep up the good work bro
@ethioanime5965
@ethioanime5965 2 ай бұрын
endet relationship wust gebah esti ye hiwet temokrohin agaran please miko 🙏 we need to know this generation boys
@MichaelDagnachew
@MichaelDagnachew 2 ай бұрын
Mike, I'm with you. Keep your riding forward bro.
@almazhailemariam3545
@almazhailemariam3545 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይስጥህ ከጉድ አወጣህኝ እስካሁንም በጣም ስለቀፈፈኝ ነበር የቆዮሁት ሳልገዛ ተባረክ
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 ай бұрын
እሸቱ መለሰም 1 ካሬ 171,000 ሺ የሚሸጥ ቤት ገዛው እያለ ነው እሱም እያለ ያለው አሁን ነው ጥሩ ሰዓት ቤት ለመግዛት ነው ሚለው ብቻ ጥሩ ነው ሚልም አለ የማይልም አለ እስቲ ሚኪ ለምን እንደ podcast አድርገህ ብትወያዩ ከሚያውቁና ለማህበረሰቡ ጥሩ ከሚያስቡት ጋር እና እንጠብቃለን በቅርቡ ይሰራልን ምትሉ 👍
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 2 ай бұрын
እነ እሸቱ ማጅራት እያስመቱ ነዉ።
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@dagemhilu1458 ወንድሜ እኔ ስለገጠመኝ እሪል እስቴት ልንገርህ ፍጥጥ ያሉ ሌቦችም አሉ ለምሳሌ እኔ ብነግርህ ጉዳዬ ፍርድቤት ደርሶል
@martaberhnu377
@martaberhnu377 2 ай бұрын
arife hasabe nwe❤
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
Donkey tube ላይ እሸቱ ተመልካቾቹን ወጥመድ ውስጥ የሚያስገባ አስመሳይና አሳሳች ቪዲዮ ለተመልካቾቹ የለቀቀውን ቪዲዮ በመቃወም ኮመንት ስንሰጥ ኮመንታችንን ሁሉ ይሰርዙታል:: በእሸቱ አሳሳች ስራ በጣም ነው ያዘንንበት::
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
እሸቱ የዶንኪ ቱዩብ ለተመልካቾቹ ቤት ለማሻሻጥ የሰራውን በጣም የተቀነባበረ ቪዲዮ አይተን በጣም ነው ያዘንበት:: ለምን ተመልካቾቹን እንደዚህ ያለ ወጥመድ ውስጥ ሊያስገባ እንደፈለገ አልገባንም:: በእርግጥ እሸቱ ትልቅ ኮሚሽን ያገኝበት ይሆናል:: ከአሁን በኋላ ግን በተመልካቾቹ የነበረውን መልካም ስምና ታማኝነት ያጣል::
@AdebabayAchaw
@AdebabayAchaw 2 ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ ለሀገር በጣም የምትጠቅም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 2 ай бұрын
ይሀዉ 5 አመት ከገዛዉ ከመሬት ፈቀቅ አላለም አሁን ክስ መስርቼ እየተከራከርኩ ነዉ በገዛ ብሬ መብቴ!! እግዚአብሔር ከረዳኝ በቅርቡ ወስኔ አገኛለሁ። እግዚአብሔር ይርዳኝ።
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 2 ай бұрын
Keyet naw yegrsashwe benatesh enem kehayat geseche neber
@ahlamabdurahman1612
@ahlamabdurahman1612 2 ай бұрын
I recently discovered this channel and instantly liked it. It gives big bro vibes…thank you and I hope you soar higher.
@yosephyimam9132
@yosephyimam9132 2 ай бұрын
Thanks alot young man. This is a good advice. I live in US since I was a young man. Always thinking to buy house in Ethiopia but your honesty change my mind. Thxs alot.
@mesfinzerabza3115
@mesfinzerabza3115 2 ай бұрын
Really professional comment, why not others follow such kind of approach and opinion presentation
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 2 ай бұрын
ተባረክ ወገኔ !!
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ድንቅ ልጅ ነህ❤❤
@EsromApps
@EsromApps 2 ай бұрын
you are brilliant mike. God Bless You!
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማማቾች እንደዚህ ያሉትን ልበ ቀናዎችን ያብዛልን ❤
@sg..394
@sg..394 2 ай бұрын
Mike you're unique በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ ስንት ስግብግብ ባለበት እውነተኛውን ነገር መናገር እና ሰውን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ መሆንህ ትልቅ quality ነው ። God protect you mike❤
@yosefchegen4970
@yosefchegen4970 2 ай бұрын
My bro you are honest youtuber and exactly what happened ethiopian real state all about fake agreement and scamming youtuber false advertise. Really appreciate your concern. Keep touch information . Thank you.
@hanahanawoldegebriel7557
@hanahanawoldegebriel7557 2 ай бұрын
ጥሩ ብለሃል ብዙ ስውም ሊማርበት ይችላል በርታ ወንድሜ🙏
@TadaleShawayee
@TadaleShawayee 2 ай бұрын
Ewnet fit lay yinebebal Good bless you mike
@yoditbekele43
@yoditbekele43 2 ай бұрын
እዳተ ያለ መልካም ሰዎች ያብዛልን የኔ ልዩ ወንድም 😘
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 2 ай бұрын
Great advice !
@butu8317
@butu8317 Ай бұрын
በል ተወዉ ዛሬ የራል እስቴት ፌር ላይ ነበር በደንብ ማሰብ አለብኝ ተባረክ
@Azahel1219
@Azahel1219 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ያው አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል እንደሚባለው አዎ ገዥዎች ባይቸኩሉ መልካም ነው። እናመሰግናለን
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 ай бұрын
ሪልስቴቶች ጋር ጥፋት የለም ባሉት ዋጋ የሚገዛ ካለ ይሸጣሉ አንተ እንዳልከው ገዢዎች ለመግዛት ባይቸኩሉ ጥሩ ነበር
@yabsraዩቱብ
@yabsraዩቱብ 2 ай бұрын
የሠው ደስታ የሚያስታችሁ2k አስገቡኝ
@Football-Quick
@Football-Quick 2 ай бұрын
አድርገናል አንተ/ቺም 15 አስገባኝ
@yabsraዩቱብ
@yabsraዩቱብ 2 ай бұрын
@@Football-Quick እሺ በሚገባ አደርጋለሁ ደግሞ ሴት ነኝ
@Amanthecr7ultra
@Amanthecr7ultra 2 ай бұрын
Channale ke zeregnnet yestda nw bilesh profilesh gn yefano nw No offense by any means against that but your description and profile pic are opposite in idea if you can pls change it
@Football-Quick
@Football-Quick 2 ай бұрын
@@Amanthecr7ultra በዛውም የኔም እየው ብራዘር
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 2 ай бұрын
​@@yabsraዩቱብደምሪኝ ደምሬሻለሁ ሰብ መልስ መልሽ❤❤❤❤❤
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 2 ай бұрын
ሰላም ውድ Mike thank you for the info በእውነት መልክትህ reveals how passionate you are about what you do(helping people) ከመግዛቴ በፊት በሰማሁ ኖሮ ቆጨኝ በርታ 🎉
@mesfinzerabza3115
@mesfinzerabza3115 2 ай бұрын
Thank you for the info and specially the disclaimers
@Tigestu-fn7rd
@Tigestu-fn7rd 2 ай бұрын
Thank you for your honesty. but be careful there are a lots of selfish people specially developer who are trying to make you disappear.
@amsalebekele8141
@amsalebekele8141 2 ай бұрын
ተባረክ ዕውነት ነው የምታወራው:
@haddislema1332
@haddislema1332 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ።እውነት መናገርና ጥሩ መስራት ያስከብራልና በርታ።
@kalidJemal-l3d
@kalidJemal-l3d 2 ай бұрын
አሪፍ ምክረሃሳብ ነው ቀጥልበት ብሮ።
@St.mic2786
@St.mic2786 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነገርከኝ አመሠግናለሁ በርታ !!!!
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 2 ай бұрын
@@St.mic2786 እኛ እሪል እስቴት ነን ባይ ወች ጉድ ውስጥ የገባነው እስኪ ምስክርነት እንስጣችሁ ተጠንቀቁ
@mejediyousuf211
@mejediyousuf211 2 ай бұрын
በሳልና አሰተዋይ ሰው ነህ:: ትክክል ብለሐል
@semirahabab6078
@semirahabab6078 2 ай бұрын
የምታነሳቸው አሶቦች ለእኛ ብዙ አመት ሰርተን ጠብ ላላለልን ጠቃሚ ነው. እና በርታ
@ephremgizaw4873
@ephremgizaw4873 2 ай бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ
@endalewasnake2400
@endalewasnake2400 2 ай бұрын
Real person in real time mikoo... Great man. The truth talker❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.........
@robelmolla9047
@robelmolla9047 2 ай бұрын
Thank you for standing with the TRUTH!
@HabshaTiktok
@HabshaTiktok 2 ай бұрын
I never know kind people like you respect
@Emanu1532
@Emanu1532 2 ай бұрын
በርታ ላንተ 2k like ያንስሀልየኛ ህዝብ ማዳመጥ እንጂ ጠቃሚ መሆኑን አይተው ላይክ አያረጉም እንግዴ በርታልን 🎉
@LizziesChannel1
@LizziesChannel1 2 ай бұрын
I’m glad you get the point. In Ethiopia, the real estate has so many problems. They have to fix it. The price is very high and they don’t explain what the house looks like. It’s very very bad. I hope in the future they fix this.
@S-G.19
@S-G.19 2 ай бұрын
Rasihen tebik. Tekemu yeteneka sew sewun kematekat wede huala aylem.
@amanbereket6451
@amanbereket6451 2 ай бұрын
You raised a really good point, and your points are correct. Many people are rushing to buy real estate due to the uncertainty of dollar, but they will find themselves in the same situation since the agreement is in dollars. Finally, you even put a disclaimer both at the beginning and the end. Well done.
@martatekele5365
@martatekele5365 2 ай бұрын
እግዚሐብሔር ይባርክህ የማናውቀውን ነው ያሳወቅከን እናመሰግናለን ወንድሜ
@red8tube
@red8tube 2 ай бұрын
always working for the better, ma men just keep it
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ ...መልካም ኢትዮጵያዊ
@yohanneshailu6569
@yohanneshailu6569 2 ай бұрын
I Love you Bro you are one of the best ❤🙏🏽
@segnilencho
@segnilencho 2 ай бұрын
That is true. I figured! Thank you SIR!
@sottyyoutube
@sottyyoutube 2 ай бұрын
you are real big respect
@soulrelaxation6769
@soulrelaxation6769 2 ай бұрын
Gentle man! You've got one subscriber brother.
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 ай бұрын
Gobeze lege Egzhabehere yebarkehe ❤❤❤ I subscribed 😂
@mayo5105
@mayo5105 2 ай бұрын
ተባረክ የልቤን ነው የተናገርከው❤
@martha_geremew
@martha_geremew 2 ай бұрын
Fetari yalekn ybarklk wendme endante aynet sew yabzaln hulem tekami info slmtakrbln enamesegnalen kdrom jmro subscribe arghalew keep up bcha❤❤
@Moyitech
@Moyitech 2 ай бұрын
the unique one, your are z smart person from Ethiopia
@rrebka3396
@rrebka3396 2 ай бұрын
ጎበዝ እንዲህ የሪል ስቴቶችን ጉድ የሚያወጣ ሰው አልነበረም እነዚህ ስግብግቦች ዘረፋ ነው የተያያዙት
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 ай бұрын
ችግሩ የሪል ስቴቶች አይደለም ቤቱን የሚገዙ ሰዎች ነው በንደዚ ዋጋ አንገዛም ቢሉ ሪል ስቴት ሳይወዱ በግድ ከግማሽ በታች ይሸጡ ነበር አሁን ግን ገዢው ከጎረፈ ምን ቸገራቸው በፈለጉት ዋጋ ይሸጣሉ ችግሩ ያለው ገዢው ጋር ነው
@Ame-story.ኢትዩ
@Ame-story.ኢትዩ 2 ай бұрын
ሁሉም እዚህ ጥሩ አስተሳሰብ በኖረው ሀገራችን የት በደረሰች. ግን ሁሉም ትርፍ ብቻ ነው እሚፈልገው 😢
@SolyFashine
@SolyFashine 2 ай бұрын
ዋዉ አማይዚንግ ምርጡ ጎበዝ አብረን እንደግ
@djibex9613
@djibex9613 2 ай бұрын
እውነተኛ ነገር ነው ብርሀንህ ይብራ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 4,5 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 62 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
Forex Trading Full Course in Amharic (Complete Guide)
2:10:03
Etubers
Рет қаралды 471 М.
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 75 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 4,5 МЛН