#etv

  Рет қаралды 232,701

EBC

EBC

Күн бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 000
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ማነው ይቺ ውብ የሆነች ጋዜጠኛ ብትሸለም የሚል እንደኔ ውይ አስኩዬ ስወድሽ 👉👍💚💛❤🙏
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
እኔነኝወላሂስወዳት
@user-ww7bv5fm5y
@user-ww7bv5fm5y 5 жыл бұрын
@@AsSa-zn5sj እኔ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 5 жыл бұрын
Awo marrr batikikil
@omarayalew308
@omarayalew308 5 жыл бұрын
betam merte. sew nat w. wlahe lelaw. sew yafajal. yeJe. lesew. tastmeraleje.
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
😴💞👑🎓moia kebiet newu ibalal 👍👑
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 5 жыл бұрын
ትግራይ ገብትሻል የኔ ቆንጆ እናመስግናለ ኢትዮጵያ ማለት እንደዚህ ነው አንድ ነን ፍቅር ያሸንፋል
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 5 жыл бұрын
ምንድንነው የምትዘባርቂው ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለም እንዴ ጋዜጠኛዋ እኮ የመላው ኢትዮጵያን ባህል ነው የምታሳየን
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 5 жыл бұрын
@@user-cf3yl3ww1t ትግራይ ኢትዮጵያ አደለችም አላልኩም ገብተሻል ነው ያልኩ የምለው ከተሳሰቱሽ ይቅርታ ማር አንድ ከሆነን ነኝ ኢትዮጵያ የመታምሮ
@eyeruss3881
@eyeruss3881 5 жыл бұрын
Wollo new korem
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Exactly, we are all united and one ancient proud Godly people!!! Death to the inferior banda woyanes and narrow ethnonationalists !!!
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
ራያ ነኝ የሸጋ ዘር Mm የራያው ቆንጆ ሰብስክራይብ አርጊኚ በሞቴ
@galilarout6344
@galilarout6344 5 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ፍቅርሽን ይመልስልን ዘርኝንት ይውደም
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
amen
@martaworku7214
@martaworku7214 5 жыл бұрын
አሜን
@ethiolove9444
@ethiolove9444 5 жыл бұрын
Amen!🙏🏾
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
kkkkkkkk tdesh alesh💞😍
@abebechassen2040
@abebechassen2040 5 жыл бұрын
አሜን
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 жыл бұрын
አስካልዬ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ😍😍 የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብላ መሸለም አለባት👍👍👍
@badarvenom2809
@badarvenom2809 5 жыл бұрын
አሥክየ፡የኔ፡ወለላምርጥኢቶጲያውይእሚሺይርዘም
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውበት ባህላችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
አስክየ ስዎድሺ ተባረኪ
@mominam.3383
@mominam.3383 5 жыл бұрын
ያምራል በርቺ ደሞም ለምን ጉራጌ መስቃን ወረዳ ምራብ እቦር ቀበሌ አትሄጂም
@johnkriss8023
@johnkriss8023 5 жыл бұрын
Lemlemitu korem hagere nurilegne
@slameselame7404
@slameselame7404 5 жыл бұрын
አይ ትግሬና አማራ ባሀሉ አድ እጀራ አሠፋፍ ሣይቀር እረ ዘረኝ ነት ይውደም በሉ
@ayimenmuhammed7529
@ayimenmuhammed7529 5 жыл бұрын
Speed Call ትክክል
@martaworku7214
@martaworku7214 5 жыл бұрын
አሜን
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 5 жыл бұрын
መንቲያዎችም እንጂ ቢጣሉ የማያምርባቸዉ
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
አሜን ይውደም ከንድ ወኃ ተቀድተን ስንጨቃጨቅ እንውላለን ምጣድ በዚህ መልኩ ይተከላል አንድለይ በመደደ የድስትም የኣንባሻ መጋገርያም ባንድ መደዳ ይተከላል ና ውበቱም ያምራል
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይውደም እናት
@user-zw3ph5iv4q
@user-zw3ph5iv4q 5 жыл бұрын
ኮሜን ሳነብ በጣም ነው ያነባሁት እንደዚ ኣንድነታችን እያወቅን ተለያይተን ላንለያይ በተለይ የኣማራ እና የትግራይ ህዝብ በምን ሊለያይ የማይችል ነው በፈጣሪ ዘረኝነት ያጥፋልን ጋዜጠኛዋን ደሞ በጣም ነው የደነቅዋት የኔ ቆንጆ
@hawaweyinetechenekugbetamy9919
@hawaweyinetechenekugbetamy9919 4 жыл бұрын
Weyine yeni wendim winekin eko new
@gdtd4302
@gdtd4302 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ
@hiwt9644
@hiwt9644 3 жыл бұрын
Yasazinal 😭 minale yihen gize degimo fetari biyametaw
@user-ox6hw3cm2s
@user-ox6hw3cm2s 3 жыл бұрын
አወወላሂዘረኝነትንአጥፍቶአድያርገን
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 3 жыл бұрын
አማራና ትግሪ እኮ የባህ ልዮነት የለውም
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
የገጠሩ ህዝብ እኮ የዋህ ነው እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቀው
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
አሚን
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 5 жыл бұрын
አሜን አላሕ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በናፍቆት እምንቀጣው አንሦ በሀገር እረብሻ ቅሥማችን እዳይ ሠበር 😭😭😭😭አማናውን ያረብ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
@@user-so6hw8bs1c አሜን እህት
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
አሜን
@user-ks6yo8it4i
@user-ks6yo8it4i 5 жыл бұрын
Amen
@nefisahamden2976
@nefisahamden2976 5 жыл бұрын
ይህ ነው የኢትዩጵያ ህዝብ ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ለፍቶ ነዋሪ እባካችሁ ፓለቲከኞች በስሙ አትነግዱበት ጨዋውን ህዝብ ለቀቅ አርጉት እንኳን አብሮት የኖረውን አይደለም የማያውቀውን ሰው እንደዚህ ነው እሚቀበለው በመላው ሀገሪቱ ያለው ህዝብ እውነታው ኑሮውም ይህ ነው ጠላታችን ድህነት ብቻ ነው መጣብህ ሄደብህ እያላችሁ ግራ አታጋቡት የዋሁን ህዝብ
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 5 жыл бұрын
afe kurt ybelilishi. mar hulum endachi biasb😍😍😍
@smartmuuz3950
@smartmuuz3950 5 жыл бұрын
Tkkl
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ትክክል ዘረኝነት ያጥፋልን
@amrea5611
@amrea5611 5 жыл бұрын
ዘራኝነት ይውደም ኢትዮጲያ ትቅደም
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 5 жыл бұрын
እፉፉ እንደዚህ. ፍቅር. የሆነውን ህዝብ ነው በዘር የሚከፋፍሉት አረ. አምላኬ. ፍቅር ሰላም አንድነትን አብዛልን
@zaharaislamhiwete6032
@zaharaislamhiwete6032 5 жыл бұрын
Fqr yehonshi set 👍
@user-jc1tm1jl8r
@user-jc1tm1jl8r 5 жыл бұрын
😢😢😢በእዉነት አንጀቴን በላሽው
@hihitand9646
@hihitand9646 5 жыл бұрын
Eski weda Alemegena getar hiji yane konjoo😍😘
@malemale8487
@malemale8487 5 жыл бұрын
Amen enat
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 5 жыл бұрын
ውስጥ ብትግቢ ዘርንኝነት የለም እኔ ራሴ ኣሁን ነው ዘርንየነት ያወቅኩት በእውነት የክልል ባንደራም ኣሁን ነው ያወቅኩት ውስጥ ብትገባ ስው የዋህ ነው የእትዮጽያ ላይ ያሉ ነው የማይግባቡ
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
ደስ ሲሉ የትግረኛ ሙዚቃ ስሰማ የሆነ የሀገር ትዝታ የሆነ የሚያሳዝነኝ ኡፉፉፉፉ ደስ ሲሉ አስካልዬ የኔ ምርጥ 1ኛ ነሽ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*የኔ ፍቅሮች ትግራዩች ስውዳችሁ ግን ኖሮልኝ እውነትኛው ግጠር ውይ ድስስስ ሲል የግጠር ልጅ ዎች ለይክ አጋጩኝ እኔ የግጠር ልጅ ነኝ!*
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 жыл бұрын
አንችም ንርልን እህት አለም እኛም እንወድሻለን
@zahqwa2332
@zahqwa2332 5 жыл бұрын
Yena konjo anchim selmsh yebza
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
ዘርኛ፣ኮርምእሺ፣ኮርም፣ማንእደሆነይገባሻል፣አገውአማራናቸው
@user-gl8dx7kz8l
@user-gl8dx7kz8l 5 жыл бұрын
ማጀትየ ትግርኛው ና አማርኛው እንደ እኔ ድብልቅል አርጋ ነው ምትናገረው የኔዋ ቆንጆ ።
@user-wi9ye5sj3w
@user-wi9ye5sj3w 5 жыл бұрын
ትግራይ ዓደይ ዶቁሶት እኮ ነው ደስ ስትል
@lulymaillaweather1647
@lulymaillaweather1647 5 жыл бұрын
ነዘን ዋዕሮ ዋሕላሉ ትግራይ ዝመስልስ ኣበይ ይርከባ ንበረልና ኩርዓትና
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 5 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በጣም
@user-bk6wi2ei4i
@user-bk6wi2ei4i 3 жыл бұрын
ቢደባለቅምኮ ከአፏ ሲወጣ ማር ነዉ ከትህትና ጋ
@user-gr6tt9qq6l
@user-gr6tt9qq6l 5 жыл бұрын
እስኪ የትግራይን እና የአማራን ባህል ልዩነቱን ንገሩኝ እፍፍ አንድ እኮነን ዘረኞች እባካችሁ አትለዩን😢
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 5 жыл бұрын
ምን ኣለ በዘርነኝት ባትከፍፉሉን በእውነት በውስጥ ያለ እትያጽዮዊ ንፁህ ህልና ነው ክፍት የሎውም ምን ኣለ ኣንድ ብንሆን በእውነት እንባየ መጣብኝ የጠገብንም የለኩስኖው እሳት ንፁሃን ሃገራቸው የምወዱ ይጎዳሉ
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 5 жыл бұрын
ኣክሱም የ ethi መዲና ኣኩስም የ ethi መዲና ትክክል ማሬ
@sarahaile7620
@sarahaile7620 5 жыл бұрын
I can explain my feelings in Amharic, but when I see strong women working with the baby on their shoulders without complaining about anything an amazing thing! Habesa Mothers have incredible strength and courage they deserve respect ✊
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 жыл бұрын
አስካልን እሚወድ ብቻ ላይክ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 5 жыл бұрын
ትግሬዎች ና አማራ ወሎየ አንድ ነው በሀላችን ወላሂ ፀጉር አሳረራችን ልብሳሳች ቤቴን ያየሁ መሰለኝ ማዘሉ ደሞ እኛ ከነሱ ከራያ ነው የምናስመጣው በጣም ታምራን ስራቸው
@tiztachanemekonen6084
@tiztachanemekonen6084 5 жыл бұрын
Betam bahlachin megbachin andi new
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 жыл бұрын
በጣም እንደዛው አናቴ ትዝ አለችኝ ስደት አይኑ ይፍሰስ
@user-jc1tm1jl8r
@user-jc1tm1jl8r 5 жыл бұрын
እኔ ለእናቴ አንድ ማዘል ሰርቸላታለሁ በጣም ነው የምወደው ስንድድ መስራት አሁን የአረብ ቤት አፀዳለሁ 😢
@lovelifelovelifelovelifelo3873
@lovelifelovelifelovelifelo3873 5 жыл бұрын
All Ethiopian people are same not different....💚💛❤
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 жыл бұрын
@@lovelifelovelifelovelifelo3873 yes
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 5 жыл бұрын
እናታችን. እህታችን. አስተማሪያችን ዘርና አይማንት ቀለም አትመርጭ ኧረ እነደው. ያችስ ለየት. ይላን ስወድሽ ሳላይሺ. ዉዬካደርኩ. ይደብረኛል. ምንአይነት. ሰው ብትሆኝ. ነው ግን. በጣም. ምርጥ. ኢትዮጵያዊት ምናለበት ያመቱ. ምርጥ ሰው.ብለው. ቢሼልሙሽ ምናለበት
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል እኔ ስወዳት በጣም የዋህናት
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 5 жыл бұрын
ትግሬና አማራ አንድ ሕዝብ ነው። ኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር ✌️
@sitrasitra9455
@sitrasitra9455 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ አቤት እስኪ ማን ነው ይሄን ፕሮግራም እንደ እኔ በፍቅር♥ የሚከታተለው እስቲ እጅ አውጡ
@Toto-zr9qn
@Toto-zr9qn 5 жыл бұрын
👍👍
@hayatsirg1776
@hayatsirg1776 5 жыл бұрын
✋✋✋
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አላህ በሄድሽበት ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ አስኩዬ ኡፍፍ ስወድሽ ጥግ ድረስ💕💕💕የገጠር ሰው የዋህ ከነገር የፀዳ በማንነቱ የሚኮራ ሲያሩ አቦ ስላማቹ ይብዛ🌷🌷🌷 "ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ አንቺ ስትኖሪነው የምኖረው እኔ" የደፈረሽ ይውደም ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-ws3gx1zx4z
@user-ws3gx1zx4z 5 жыл бұрын
የኔ ድብሸ በርች የኔወድ አብሽራ
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 5 жыл бұрын
አሥከልዬ ያኛ ምርጥ በያሄድሽበት እንደንቺ አይናቱን የብዘልን የገጠር ሠውማ ሰው አክበሪ አለህ ይጠብቃቹ እናቶቻችንን አንበሰ ናሽ በሢልጤ ዎረደ በጀረሞ ሰምቦዬ እጅሽን ቆረጥሸት ያኔ ልዩ በርቺ።
@zahqwa2332
@zahqwa2332 5 жыл бұрын
Amen
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር አማርኛዋ በጣም ነው ያደነካት😘👌
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 5 жыл бұрын
ኦነግ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
@@user-mh2ft1zs8u #ኮነክ ቀቅሎ ይብላክ #ወይም ይብላሽ አሳፋሪ ቱ😤ቱ👎👈
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 5 жыл бұрын
እረ ተረጋጉ ወገኖቸ ማወቅ አስተዋይ ያደርጋል ነገሮችን አስፍተን እንድናይ ያደርጋል አሁን እዚህ ላይ ባህልን አይቶ መውጣት ወይስ መነታረክ መገን የሄ ሚድያ ሳናውቅ እንድንዘባርቅ አደረገን እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁ አጠቃላይ ኢትዩ ሀገሬን ነው የምወድ ባለጌወች ሲቀሩ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የኮረም ህዝብ ታሪካዊ አመጣጡ ወሎ አማራ ነው ወያኔ በግድ ወደ ትግራይ ከልሎት ነው
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 በትክክል፣ያውምኮርምአገውናቸውኮ
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 5 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ ኢትዮጵያ ህዝብ አንደ ያረገን አማራ እና ትግሬ አንደ ህዝብ ነው እኮ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@fatumafatuma7211
@fatumafatuma7211 5 жыл бұрын
ትግሬ ና አማራ በጣም አንድ ነዉ ባህሉ
@fozehf2324
@fozehf2324 5 жыл бұрын
በጣም።አድነው
@arosaarosa2091
@arosaarosa2091 5 жыл бұрын
ወደሠሜኑ ስለመጣሽ እናመሰግናለን
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
kegebs misera be sls mibela be amara aitaweqm betam itsmal 👍💞
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 5 жыл бұрын
በጣም ልብሱ ፀጉር አሰራሩ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
ተገሬ ባህል የለውም ይህ የአማራ ባህል ኮርም ነው ራያ ውስጥ
@mekdinegniyewoldiakonjo1339
@mekdinegniyewoldiakonjo1339 5 жыл бұрын
ዋው አስካልየ እናመሰግናለን, ሴትዮዋ ደስ ስትል ፈገግታዋ ገራገርነቷ በቃ ሁሉ ነገርዋ ውብ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ፍቅር ያብዛልን።
@user-gy2we4ws8m
@user-gy2we4ws8m 5 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች የኤትጽያ እናቶች ልዬ ናቸወ በወገብ እኮ ነው ያሳደጉን
@said7838
@said7838 4 жыл бұрын
አስክየ አላህ በሄደሺበት ይጠብቅሺ ወላሂ በጣም ደስይላል
@lulymaillaweather1647
@lulymaillaweather1647 5 жыл бұрын
ነዘን ዋዕሮታት ትግራይ ዝመስልስ ኣበይናይ ዓለም ይርከብ ዋሕላሉ ትግራይ ንበርልና ኩርዓትና I love my mather
@user-mf8of3sx5s
@user-mf8of3sx5s 5 жыл бұрын
አይ ደቂ ማርያም ኦፍላ ዓደይ ኹሉ ነገርና ኮ ኮ ምሽጋዩ ወለላኹም ደአ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@hmedali1113
@hmedali1113 5 жыл бұрын
ዋውውውእ
@nawalmohammed9308
@nawalmohammed9308 5 жыл бұрын
Yekorem lij neshi edelegna neshi
@habeshawitgual9254
@habeshawitgual9254 5 жыл бұрын
Gual korem shikor ...gual adye 😘😘
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
አስካልየ በናትሽ በነፃም ቢሆን ቅጠሪኚና አብሬሽ እየዞርኩ አገሬን ልይ
@dribadarega9652
@dribadarega9652 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@SmartSmart-nc8kx
@SmartSmart-nc8kx 5 жыл бұрын
በኡነት እኔም ተመኘሁ
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 5 жыл бұрын
እውነት ሀገርኮ እዲህ እየዞረ በቀላሉ የመተዋወቅ እዲል ቢኖረን ባልተብላላን ነበር ፓርክ አለም እየጎበኘው ለሀገር ሰው ክልክልነው ለሀገራችን ህዝብ ዋጋ ቀንሰው የመዞዞር እዲል ቢሰጡት ጥሩነበር ሀቂቃ እኔ ከወሬ ውጭ ሀገሬን አላውቀውም ነበር እዲሁ በዩቱብ ትንሽ እየተማርኩነው እግዳ ታሪካችንን አውቃለሁ ግን እደኢትዮጵያ ስለብሄር ብሄረሰቦች አላውቅም ነበር አስባችሁታል ወሎ እየኖርን በየምዲር የሰማይዲካ ነበር እሚሉት ርቆቸው ኦረሞማ ከስደት በላይ እሩቅ ነበር እሚመስለኝ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ውነትሽን ነው
@lovelifelovelifelovelifelo3873
@lovelifelovelifelovelifelo3873 5 жыл бұрын
Me too
@salmmsalmm8419
@salmmsalmm8419 4 жыл бұрын
ከመዳም ስራጋር እንደኔ የዚች ቆንጆ ስራ ሱስ የያዘው ብቻ በላይክ አስደስቱኝ በናታችሀ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ምርጣ ጋዜጠኛ ታድለሽ አስኩዬ የማታይው የማታሳይን ነገር የለም እግርሽ ይባረክ ሰላማችሁ ይብዛ ከነስራ ባልደረቦችሽ አዴይ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንግዳ ተቀባይነታችሁ የኢትዮጵያ መገለጫ ነው
@genetromi6314
@genetromi6314 5 жыл бұрын
አሰክዬ ቆንጆ በሄድሸበት ፈጣሪ ይጠብቅሸ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሆኔ መታደሌ😘😘😘😍😍😍አስክየ ያመቱ አደኛ ጋዘጠኛ መቸለም አለብሽ100%
@user-ml2dv5mg4h
@user-ml2dv5mg4h 5 жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሥትሉ እኔም ሀገሬ ሥገባ ሀገሬን ዞሬ የማይበት በቀን ነው የናፈቀኝ እረጅም እድሜ ለእናቶች
@user-db9re2fk3p
@user-db9re2fk3p 5 жыл бұрын
ወይኔ አሥካልየ የኔ ልዩ አቤት አገር ያሉት እኮ ፍቅር ናቸው እኛ ሥደት ያለነው ነን አገር የምንበጠብጠው እግዚያብሄር አገራችንን ሠላም ያርግልን😘😘😘😘😘
@user-rp7vt6xk3u
@user-rp7vt6xk3u 5 жыл бұрын
ውይ ሴትዮዋ ስታምር ቀይ ምን ያደርጋል ትል የወጋጋው ፀይሙ ነው እንጅ ባለ ሙሀባው ፀይሟ ነኝ የወሎ ልጅ 😜😜
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ ወለየዋ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
እኔም ፀይም ነኝ ጥቁር እያሉ አስቸግረውኝ ነበር ሳኡድ አቀላኝ
@user-rp7vt6xk3u
@user-rp7vt6xk3u 5 жыл бұрын
@@myfullhope1272 ሀሀሀሀሀ አብሽሩ
@user-rp7vt6xk3u
@user-rp7vt6xk3u 5 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 ወይዬ
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 жыл бұрын
ተተተተተተ አሞቅሽን እራሳችንን ከፍ እናድርግ
@user-xf9bz3hg3c
@user-xf9bz3hg3c 5 жыл бұрын
እረ ተው ትግራይ እነ አማራ አድ ሁኑ ባህላችን እኮ አድ ነው ምንም አይለየን ቋቋ ብቻ ነው እጅ
@jmw7824
@jmw7824 5 жыл бұрын
አንድ እንዳንሆን አማራ ትግራይ በርሃብ እገላለው ብላችሁ መንገድ የዘጋቹት ቤተክርስቲያን ውስጥ ትግሬ የገዳላቹት በየጊዜው እህል በግ እየዘረፋቹሁ የትግራይ ህዝብ ለመበደል እንዴት ብለን አንድ እንሁን?? ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ትግሬ ውጡ ብላችሁ ህዝቡን ያፈናቀላቹት እንዴት ወደ አንድነት እንመጣለን። በርግጥ ሁሉም የአማራ ህዝብ ባይሆንም ግን ኣብዛኞቻቹሁ ግን የትግራይ ውድቀት የምትመኙ ናቹሁ
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት ነኝ ምንም ሳላጋንን በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ክልል ውቢቷ ትግራይ አባት ሀገሬ ኦሮሚያ ውይይይ ነው ስወዳቹ የእኔ እስትንፋስ ክልሎች ኑሩልኝ ሰላማቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበል የጠላታቹ አይን ውስጥ እሾህ ይግባበት ይሉን ነበር ትግራይ የሚታረስ መሬት የላትም እነዚህ ምቀኞች ዘራቹ ይጥፋ ሰውን በክፉ የምታነሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌟🌟✊✊✊✊ 😘😘😘😍😍😍😍
@user-tr8og3vi3s
@user-tr8og3vi3s 5 жыл бұрын
ራያ ሁሉም ነገር ሞልቷን ቆምጬ ቅናታም ነው
@bezam6807
@bezam6807 5 жыл бұрын
This place was a part of amhara region. Anchi donkey
@tube7667
@tube7667 5 жыл бұрын
ወይኔ ውሎ እና አዳር እንቅልፍ የለም ስልኬ ላይ ተጥጅ ይነጋል በእውነት ትግራዋይ እና አማራ ምንም የሚለያይ የለውም እግዚአብሔር ዘረኝነትን የሚሰብኩንን አጥፋልን ሀገራችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ሰዎች ስታምሩ ቃል አጠረኝ በወላድት
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ይቺን ጋዜጠኛ የአመቱ ኮከብ ተብላ መሸለም አለባት የሚል ላይክ አርጉኝ
@ktkt1738
@ktkt1738 5 жыл бұрын
ምስኬን አንጀት የሚበላ የሚያሳዝን ጥሩ ህዝብ ያለባት ሀሬ በዘረኞች እዳገባን ። ጋጠኛ አስካለች ስወድሽ የኔ ውብ እድሁም እንግዳ አክባሪዋ እማ ሀሬ ናፍቆኝ ነበር ። የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አስካለች ተስፍየ ከ ኢትዮጵያ ቴሊቨዢን ከ አማራ ቴሊቨዢን ደግሞ ጀማል ሰይድ ። እድሜ ጤናይስጣችሁ አሏህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርገው f ነኝ ከ ኩዌት
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
አሚንያረብ ሀገራችን ኩራታችን አስኩየ ሰላምሺን ያብዛልን
@mekiyamekiya9027
@mekiyamekiya9027 5 жыл бұрын
Yene konjo betame tamralachu ya gere lij Ye korem konjo betame new yewededkiate😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-gl8dx7kz8l
@user-gl8dx7kz8l 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጮች ደስ ሲሉ። አረ ራያዎች ሲወዳችቹ ማር እኮ ናቹ
@user-fg5od9wy4f
@user-fg5od9wy4f 5 жыл бұрын
❤❤
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 жыл бұрын
ትግሬዎች ደስ ሲሉኝ አንድ ቀን እኔም ሁገራቸው በሄድኪ
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
የኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ኣስካልየ እድሜሽን ይርዘም ወደ ማኃል ትግራይ ግቢ ብዙ የየራሱ ኣናንዋር ኣለው በደንብ ኣሳይን ኣስካልየ ምርጥ ባለሞያ ነሽ እኔማ ገጠር ተወልጀ ስራው ኣልችለውም ሰነፍ ነኝ ከንግዲህ ለናቴ ኣግዛታለው
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 5 жыл бұрын
The journalists is very friendly and good personality 👌❤️👍
@lubabamohmmed9849
@lubabamohmmed9849 5 жыл бұрын
ህዝቡ ጨዋ ነው ፓለቲካወች ናቸው እሚባሉን
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 5 жыл бұрын
ፖሌትከኞቻችንን ለተወሰነ ጊዜ vacation እንላካቸው ይሆን?
@orthodoxtewahedoyoutube4629
@orthodoxtewahedoyoutube4629 5 жыл бұрын
ኦፍላ ሁለተኛ አገሬ የ ኦፍላ ሰው ደግ እና መልካም ነው። ጋዜጠኛዋ ሳላደንቅ አላልፍም ባህላችን ስለአስታዋወቅሽልን
@hah3596
@hah3596 5 жыл бұрын
የኔ ከርታታ አስካልየ ስወድሽ አስካለን የወድ ላይክ እስኪ ግጩኝ ውዶች
@samerasamera248
@samerasamera248 5 жыл бұрын
አስካልየ የኔልዪ የኔ ትዝታ ምን ልበልሽ የኔ መልካም ሰው ሰላምሽ ይብዛልኝ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በገጠሩ ማህበረሰብ ውስጥ በቅንነት ተኖራለች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-fg5od9wy4f
@user-fg5od9wy4f 5 жыл бұрын
ራያዋየ የኔ የዋህ እንግዳ ተቀባይ ህዝቤ 😚😘😘😘
@user-vu6pg5nc6w
@user-vu6pg5nc6w 5 жыл бұрын
ዋውውው ደሲሳ ሲል ገንፎ ቀርቶ እንጀራ በማየቴ ደስ ብሎኛል አስካልየ በፈጣሪ ወደ የጎንደር ጎራ በይ ማሬ ባህላችን እይልን ትግሬና አማራ ባህላቸው አንድ ነው ደስ ሲል ማጀት አክብሮትሺ ተመችቶኛል አስካልየ በጣም ነው የምወድሸ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*እስኪ ደግሞ ወደ ደቡብ ወሎ ሀይቅ ደሴና ኩታበር ጎራ በይ በጣም ደስ የሚል ባህል እና አኗኗር ነው ያለው እንወድሻለን*
@user-el5ud6xr3i
@user-el5ud6xr3i 5 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ እፍፍ የገጠር ሰው እኮ ሞኝ ነው ሰው ሲወድ ከልክ በላይ ነው
@user-up3nw2by4i
@user-up3nw2by4i 5 жыл бұрын
ሰው ማውደድ ሞኝነት አይደለም መተደል ናው
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ፍቅር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ልዩ ስጦታ ነዉ ከሞኝነት ጋር አይገናኝም ።
@jdjkxkdjdjdjdjd9271
@jdjkxkdjdjdjdjd9271 5 жыл бұрын
መውደድ መልካምነት ነው ሞኝነት አይደለም
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
እረ እሰቲ ትክክለኛ ጋዜጠኛ አስካለን ሸልሙልኝ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብዬሻለሁ ሀገሬ በክፉ የሚያይሽ አይኑ የጥፋ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
She the most beautiful her Gracefulness her kindness she is Just beautiful soul🙏 thank you to take us to tigray beautiful Ethiopian people ❤good job sister❤ God bless tigray way to go 👍🏾🇪🇹
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 5 жыл бұрын
በላሽ እንግዲ አማርኛ ስለማትችል ማማየ ኩራዕት ራያ ሽኮርና ጋል ትግራይ
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
ወላሂ ትግሬዎች በጣም ነው የምወዳቸው
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk kefelgshi tdeqsh 💞😍
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 5 жыл бұрын
@@zenized1071 እኛም እንወድሻለኝ ማር
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጤኛ ነሽ መሸለም አለባት
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አስካልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀገሬን እያስተዋውቅሽኝ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ እህቴ ተባርኪ ዘር ይውጣልሽ አቦ።
@alexruhama8497
@alexruhama8497 4 жыл бұрын
Watching this program makes me cry. So pure soul and beautiful mother. God bless Ethiopia
@User-xt1hb
@User-xt1hb 5 жыл бұрын
እኔ በአገራችን የለለ፣ የመሰለኝን አሳዪተሽኛል. ተመር. ቱፋህ.... እንደዉ ኑሪልንንን የኔ ደባባ 💜💚💛😘😘😘👍👍
@nelove7971
@nelove7971 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ባህል ነው እንዲህ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ማለት ከዘር ከሀይማኖት ነጻ የሆንሽ አስካልዬ የኔ ምርጥ ሰላምን ያብዛው
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
I hate politics, these people in the country side are very loving, down to earth and giving. Due to a few politicians and activists, the people are divided. Egziabher yifredachihu. Long live Hagerachin
@lovelifelovelifelovelifelo3873
@lovelifelovelifelovelifelo3873 5 жыл бұрын
When I see this people Ethiopia still have hope.....so beautiful kind people God bless my country Ethiopia 💚💛❤
@galilarout6344
@galilarout6344 5 жыл бұрын
የኔ አደበተ መልካም ስላምሽ ብዝት ይበል 🥰🥰🥰
@user-gv8kz8yh4h
@user-gv8kz8yh4h 5 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ኢትዮጵያ ለዘልኣለም ትኑር
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 5 жыл бұрын
ኦ ኣምላኸይ ካብ ሕማቅ ሰውረኒ ማር
@gmelahahmad6710
@gmelahahmad6710 5 жыл бұрын
ወይኔ ገጠር ውስጤ እኮነው. ጋዜጠኛይቱም ቆጆ ነገርናት ጎበዝ አደቅሻለሁ ጋዜጠኛማለት እዳችነው አመድ ተለቅልቀው ተሽከርካሬ ወበርላይ ተቀምጠው ቢቀባጥሩ ምን ይጠቅማሉ
@Emebet860
@Emebet860 3 жыл бұрын
ይሄ ን የመሰለ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም ነበር.አስካለ ጋዜጠኛዋ ታማለች ከተባለ በኋላ ነው ማየት የጀመርኩት በጣም የሚገርምና የሚያምር ፕሮግራም ነው .እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ.አገራችንንም ወደ በፊቱ ፍቅር ይመልስልን🙏🙏
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
አስካልየ ያንችን ፖሮግራም ሳይ ሀገሬ ንፍቅ ይለኛል ኡፉፉፉ እረጂም እድሜ ለናቶቻችን
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
እኔም እኔደገሞ እጀራባየሁቁጥር ምራቂይሯሯጣል እጀራ በጣም አምሮኛል
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
@@user-hs8zo9uk3c ወይት ሀገር ነው ያለሺው ዱባይ ከሆንሺ ማስመጣት ትችያለሺ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
@@user-se2wl3ro7f ሳኡዲ አረቢያ ነኝ ጠለብ ነው ያለሁት
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
@@user-hs8zo9uk3c እሺ እህት በርች
@sarahmuhammed4876
@sarahmuhammed4876 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😢ዘረኞችንና አገር በታኞችን ከኢትዮ ምድር አጥፋልን
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 4 жыл бұрын
አሚን የረበል አለሚን
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
ኣሜን
@user-rw1ur9lx4e
@user-rw1ur9lx4e 5 жыл бұрын
የኮረም ኦፍላ ሰው እኮ የዋህ ነው ሰውን አክባር ደጉ ሰው ነው !! የኮረም ኮረፎ ከእናት ጡት ይበልጣል 😍😍
@sarahaile2862
@sarahaile2862 5 жыл бұрын
I like very much this program . When I was a child, I was watching a program called KEMAJET ESEKe ADEBABYE. I was enjoying that program. Thanks a lot. when do you come to my house?I like the music a lot.
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ከትግራይ ጀምረሽ ወደላይ ወደ ሀይቅ ወዴ ደሴ ልመጭ ነው ታድለን በፍቅር ነው የምናይሽ
@user-yf8yb1kv1l
@user-yf8yb1kv1l 5 жыл бұрын
ቁልቋላም አማራ ለመምሰልነው በማስመሰል ማንነት አይገኝም ኮረም ና አላማጣ ወሎ አማራ ነን
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
@@user-yf8yb1kv1l ታዲያ እኔ አሁን ምን ወጣኝ ነው ወይስ ካልተሳደባችሁ መኖር አችሉም
@user-yf8yb1kv1l
@user-yf8yb1kv1l 5 жыл бұрын
@@meryemtube3653 ከትግራይ ወደሀይቅ ማለት አች ትግሬነሽ ኮረም ደግም ወሎ አማራ ነው ወደትግራይ ነይ በይ እጂ ምን ሌላ ያስቀባጥርሻል
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
@@user-yf8yb1kv1l ማንበብ አትችይም ማለት ነው ከትግራይ ጀምረሽ ወደላይ ዛይ አልኩኝ እንጅ እኔ ትግራይ ነኝ ወጣኝ የሆንሽ ዝተት እኔ ጥርት ያልኩ የሀይቅ ልጅ ነኝ ይግባሽ
@user-yf8yb1kv1l
@user-yf8yb1kv1l 5 жыл бұрын
@@meryemtube3653 ሽኮሪና የሚባል አማረኛ የለም ትንስ እፈሪ ወይስ በትግሬነትሽ አፈርሽ ማፈሪያ ነገሩ ትግሬነት ያላሳፈረ ምን ያሳፍራል
@seadaseiedk8596
@seadaseiedk8596 5 жыл бұрын
በጣም ተመቸሽኝ ሽ አመት ኑሪ ምርጥ ሠው ማለት እደዚህ ነው ዘላለም ኑሪ
@sahra4091
@sahra4091 5 жыл бұрын
I like tigrey people, love from Oromo sister.
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 жыл бұрын
u too sis 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌟🌟🌟
@alfatitube2359
@alfatitube2359 5 жыл бұрын
አስካል ጥቆማ ልስጥሽ አውራንባ መሀበረሰብ እስቲ ጎራ በይ በአውራንባ ብሄረሰብ ስትሄጂ ለየት የለ ነው እስካሁን ከዞርሽበት የእትዮጲያ ክፍሎች ውስጥ ሴቶች የማጀት የቤትን ስራ ነው ሚሰሩት አውራንባ ግን ይህ የለም ሴቷ የውጩን ስራ ወንዱ የማጀቱን ነው ሚሰራው እና ቦታው ተገኝተሽ የለውን እውነታ ብታሳይን ደስ ይላል አንቺም ለየት በሚል መልኩ ራስሽን በሬ ጠምደሽ ሞፈር ተሸክመሽ እርሻ ላይ ታገኚውና ትፈትሻለሽ ቡናውን እንጄራውን ወጡን እንግዲ አባወራው ከሽኖ ያቀርብልሻል አውራንባ መሀበረሰብን እንድታቀርብ የምትፈልጉ like በማድረግ ጥቆማውን ድጋፍ ስጡ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
Al Fati Tube አል ፋቲ ጉድ ወንድ እኩሽና ኧረ ትሄድ እና ታሳየን እኔ ሀገር ሴት ኩሽና ነው ካልቀረበለት እማጄት አይገባም ሴት ደግሞ እዉጬ አትሰራም
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 5 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 жыл бұрын
እውነት በይ ወይ ኢትዮ
@GgLe-jg6ff
@GgLe-jg6ff 3 ай бұрын
አሳይታለችኮ እኮ ገብተሽ እይ​@@aliaazzam30
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 жыл бұрын
ዓደይ ማረይ ሰላም ኑሪልኝ ❤❤ አስካልዬ በጣሚ እናመሰግናለን 🌟🌟
@Amin-xo9nq
@Amin-xo9nq 5 жыл бұрын
❤❤
@frewas2438
@frewas2438 5 жыл бұрын
Anchi agamee
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 2 жыл бұрын
😍 እንዲህ የዋህ ህዝብ ነው የሚሰቃዩት እግዚአብሔር ሆይ የሆንብንን አስብ ሰለነዚህ የዋህ ማህበረሰብ ሰላሙን ያምጣል ❤️😍
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
አስኩየ በእውነት አችምርጥ ኢትጲያዊ ነሽ አላህ በሄዲሺበት ከክፍይጠብቅሺ ዛሬ ደሞ እናቴን መስለሻል የፀይም መልከመልካም
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ የኢቶጵያ ልጅ እስኪ ከሷ እንማር የትም የትም ስትሄድ በርግጥ እስፖሰሯም ይወስነዋል ቤሄር ላለመምረጧ እናመሰግናለን ነገር ግን እሱ እደለሆኖ የሷ ስብእና ከደመረች አስቶ የተሰጣትን ነው መስራቱስ እሽ ስራዋ ነው እንበል ግን ከጸጉሯ እስከ ምግብ መመግብ ድረስ ያለው ጨዋነቷ በጣም ጨዋ ነች አልሀምዱሊላ ከመልካሙ ነገር ክፈው ቢበዛም በስም እጅ ቤሄር ቤሄረሰብ ምን እደሆነ አናውቅም ነበር ለለውጡም መሽኩር አላ እሷን ግን ሁሌ ትሳቅ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ለካ በአዳድ ክፎወች ባከፉት ስም እጅ ሀገራችን መልካም ነው እኛ ታድያ እምናየው ለመማር ሳይሆን ለተኮል ተጠዝተው ኢንበርስቲ ውስጥ ጓጠኛች ውጭ ሚስኪኑን ግለሰብ መች አየን እናመሰግናለሁ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
አስካለና ብሩክን የዚህ ብሮግራም የአመቱ ሳይሆን የሁሉ ግዜ አንደኛ ተብሎ መሸለም ይገባቸዋል❤😘👌👈
@meresahalefom9711
@meresahalefom9711 5 жыл бұрын
አስካልየ በጣም ነው እምወድሽና እማደንቅሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኖቬል ሽልማት ይገባሻል
@titi-wi6fe
@titi-wi6fe 5 жыл бұрын
ኣስካየ ምርጥ ኢ/ያዊት እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን እማየ ሙሉእ ዕድመን ጥዕናን ይምነየለኪ ሰላም ለሃገራችንንን
@hailuabreha9675
@hailuabreha9675 5 жыл бұрын
I am very impressed by the ETV reporter she is better than the her coworker reporters she make very remarkable difference to introduce the rich culture of Tigrians thank you. Also to our sister for sharing her knowledge to the reporter both of U for the hard working to make COREFIE it is big deal. THANK YOU and THANK YOU
@kemaltabessekemaltabesse4567
@kemaltabessekemaltabesse4567 5 жыл бұрын
Tegrai konjo Hizeb ena ye yewahe hager teneshuawa Ethiopia Neche❤❤!
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ እናቶች በአለም ላይ የለም ልዩዩዩ ናቸዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ!
@seenaamagarsaa7563
@seenaamagarsaa7563 5 жыл бұрын
God bless you Mamaye
@user-lr4qe2uh7s
@user-lr4qe2uh7s 5 жыл бұрын
እናት ሀገር ኢትዮጵያዬ ዘረኞችን ሊያጠፉሽ ያሰፈሰፉትን አምላከ እስራኤል ከምድረ ገፅ አጥፍቶ ህዝቦችሽ በሰላም ፣በፍቅር ፣በመተሳሰብ እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ሆይ ምህረት አዉርድልን ኢትዮጵያን ፣ይሄን የዋህ ህዝብ አትተወን 🙏🙏💚💛💓
@lemugalraya1721
@lemugalraya1721 5 жыл бұрын
ወሎ አዳር እናመሰግናለን ኦፍላ ዓደይ ናፈቀኝ የገጠር ሰው የዋህ ነው እኔም ሞሆኔ እኮራለሁ ሰዋውም ኮረፊውም ያምራል
@sarahaile2862
@sarahaile2862 5 жыл бұрын
Thanks a lot. This is my first day to see this program. I love it so much from U.S.A. I miss my country. The classical music is perfect.
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
ይሄን የዋህ ህዝብ የፓለቲካ መጠቀሚያ አድርገው ተጫወቱበት
@user-iy9ej4mr2x
@user-iy9ej4mr2x 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ አገሬ ልገባ 9 ቀን ብቻ ቀረኝ በዱአችሁ አትርሱኝ እኔም አረሳችሁም እናንተም አላህ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ይመልሳችሁ ያረብ 🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገር ኢትዮጵያ የፍቅር አገር ስውድሽ እኮ ኑሪልን ለዘላለም 🇪🇹❤
@user-od7lk9zb4o
@user-od7lk9zb4o 5 жыл бұрын
ታድለሽ እህት በሰላም ግቢ አላህ በሰላም ያገናኝሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር
@user-iy9ej4mr2x
@user-iy9ej4mr2x 5 жыл бұрын
@@user-od7lk9zb4o አሚንንንን ሀያቲ 🌹
@akbertaman9732
@akbertaman9732 5 жыл бұрын
It is really Amazing .we have to proud of our different culture
@jmw7824
@jmw7824 5 жыл бұрын
ትግራዋይ ፍቅር ለሰጠው እጥፍ ፍቅር ነው የሚሰጠው እድለኛ ነኝ ከዚህ ደግ እና ገራገር ህዝብ በመፈጠሬ። ማጀት ሽኮር አማርኛ በትግርኛ ድብልቅልቅ አድረገሽ ማውራሽ እንድያሙን ያንቺ እንጀራ ፀበቀ 😍😍😍 ትደቅስያለሽ😍😍 ውቅባት ሙቁራት ደቂ ዓደይ ናተይ❤❤❤🇪🇹ክብረተይ ንስኹም😍😍
@ruthlove1462
@ruthlove1462 5 жыл бұрын
አስኩዬ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ወርቅ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ!!😍😍
@nabishanabisha2896
@nabishanabisha2896 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትኑር በፍቅር በሰላም ለዘለለም💞💞💞💞💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 5 жыл бұрын
ውይ አስካልየ የኔናት ዛሬስ እዴት አምሮብሻል
@mob2752
@mob2752 5 жыл бұрын
ማሻአላ ገጠር ውስጤነው ዋው
@user-ih2bl7qz9d
@user-ih2bl7qz9d 5 жыл бұрын
ዋውውውውአሰካልየኔቆንጀሰውድሽ ምርጥነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@Naode-drowing21
@Naode-drowing21 2 жыл бұрын
አስካል ተስፋዬ ድነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ድምጽሽ ሲጠፋ ምጠይቀው አጥቼ እንጅ ጨንቆኝ ነበር
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 жыл бұрын
ይችን ጋዜጠኛ ስወዳት ልዩ ሰው ነች የማትጠየፍ ስትበላ ፣ስትሰራ ከባህሉ ጋ ስትመሳሰል በቃ በጣም ልዩ ነች
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 5 жыл бұрын
ሰሜኖች እጀራ ነን
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 11 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 49 МЛН
What does Satoru Gojo have? #cosplay#joker#Harley Quinn
00:10
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 7 М.
#miskinochu l  ወይኔ ጉዴ ቅዠት ይዞሃል l
15:34
Addis Drama Studio
Рет қаралды 96 М.
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 11 МЛН