ሀይቲ ቱኬ ጠጅሳር አሪቲ ሮዝመሪ ጤናዳም እንደ ቡና - ውሎ አዳር

  Рет қаралды 39,539

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

ሀይቲ ቱኬ ጠጅሳር አሪቲ ሮዝመሪ ጤናዳም እንደ ቡና - ውሎ አዳር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 104
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 11 ай бұрын
አስኩዬ ስወድሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ በምትሄጅበት ሁሉ ኪዳኗ ትቅደምልሽ ማማዬ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@KhedijaAli-kc6wl
@KhedijaAli-kc6wl 11 ай бұрын
​@@askaletesfaye5916sewodesh
@henokalemu2905
@henokalemu2905 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl 11 ай бұрын
አሱኮ አንደበተ ርቱ የተረጋጋሽ ትክክለኛ ሀበሻ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ ውድድድድድ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 11 ай бұрын
አስኩዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 👏👏👏👏👏👏👏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አሜን
@meram-no8we
@meram-no8we 11 ай бұрын
የእንስራ ውሃ ስጥም እኮ ❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
ልክነው
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 4 ай бұрын
ሳህ❤❤
@henokalemu2905
@henokalemu2905 2 ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 7 ай бұрын
አስኩዬ አመስግናለሁ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ምርጥ ወላይታ ለምለም ውብቷ ሀገሬ ስላሳየሽኝ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@wuba3439
@wuba3439 8 ай бұрын
ስወደው ቅጠል ቡና 😂🥰🥰🥰 አስኩየ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️💪💪☺️☺️☺️
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 11 ай бұрын
ማሻላ፡ደቡቡክልል፡ምርጥለምለምሀገርነው፡ቅቤደሞእደጉዲይመገባሉ፡
@kalkali
@kalkali 11 ай бұрын
ወላይታ ሀገሬ ልምላሜሽ ደስ ሲል እኮ አስኩዬ ክበሪልኝ ሀገሬን ስለ አሳየሽኝ🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ እኔም
@aynutube7552
@aynutube7552 11 ай бұрын
ወላይታ ሃገሬ ትንሿ ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በፍቅር የሚኖሩባት ትግሬ አማራ ኦሮሞ ገለመሌ ሚባል ዘር ቆጠራ የለም (ዘር ቆጠራ ለገበሬ ነው ) ማንም ሰው በማንነቱ ተከብሮ የሚኖርባት በተለይ በተለይ በአሁኑ በከፋና በሚያስጠላ ጊዜ ዘረኛ ጎጠኛ ከወላይታ መማር ይኖርበታል በሰላም በኩል ኮሽታ የለም ፍቅር ቢቻ ሃገሬ ወላይታ ሶዶ አመት እስከ አመት አረንጓዴ ለምለም ናት አየሯ ተስማሚ የሰላም አምባሳደር ናት ❤❤❤❤ የእውነት ወላይታ ፍቅር ናት ማሕበረሰቡ ለፍቶ አዳሪ ሰው አክባሪ ነው ። በአሁን ሰአት ሁሉም ከወላይታ ሊማር ይገባል እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ማኅበረሰብ ሰላሙን ያምጣልን አስኩዬ በጣም ነው ምንወድሽ ዳግም ወደ ሙሉ ጤናሽ ወደምትወጂው ስራሽ በሰላም ተመለሽልን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሻል የሃገርሽን ባህል እያስተዋወቅሽ ኑሪልኝ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ በየሄድሽበት ሞገስን ያላብስሽ የኔ ልዩ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 11 ай бұрын
አሳካልዬ እባክሽ ለራስሽ አስቢ ክብደት አትዳፈሪ ጤናሽን ጠብቂ ዉዴ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አሺ ከመሸጎናለሁ
@henokalemu2905
@henokalemu2905 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 11 ай бұрын
አስኩ እህቴ እግዚያብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን ወደ ምወደዉ ሥራሽ ለመመለስ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል ማንም ቢያቀርብ እንዳንቺ ዓይነት አቀራረብ የለም ስትችይዉ ቦታዉ ሆነሽ ነዉ የምትገኝዉ ምስጋናዬ ይድረስሽ እህቴ እግዚያብሔር ጤናዉን ይስጥሽ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብሩክታይት
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 11 ай бұрын
አስኩ እንኩዋን እግዚአብሔር ጤናሽን መለሰለሽ ! ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ሞያ ምሳሌ ነሽ በርቺ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@aynutube7552
@aynutube7552 11 ай бұрын
ወላይታ ሃገሬ ትንሿ ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በፍቅር የሚኖሩባት ትግሬ አማራ ኦሮሞ ገለመሌ ሚባል ዘር ቆጠራ የለም (ዘር ቆጠራ ለገበሬ ነው ) ማንም ሰው በማንነቱ ተከብሮ የሚኖርባት በተለይ በተለይ በአሁኑ በከፋና በሚያስጠላ ጊዜ ዘረኛ ጎጠኛ ከወላይታ መማር ይኖርበታል በሰላም በኩል ኮሽታ የለም ፍቅር ቢቻ ሃገሬ ወላይታ ሶዶ አመት እስከ አመት አረንጓዴ ለምለም ናት አየሯ ተስማሚ የሰላም አምባሳደር ናት ❤❤❤❤ የእውነት ወላይታ ፍቅር ናት ማሕበረሰቡ ለፍቶ አዳሪ ሰው አክባሪ ነው ። በአሁን ሰአት ሁሉም ከወላይታ ሊማር ይገባል እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ማኅበረሰብ ሰላሙን ያምጣልን አስኩዬ በጣም ነው ምንወድሽ ዳግም ወደ ሙሉ ጤናሽ ወደምትወጂው ስራሽ በሰላም ተመለሽልን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሻል የሃገርሽን ባህል እያስተዋወቅሽ ኑሪልኝ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ በየሄድሽበት ሞገስን ያላብስሽ የኔ ልዩ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 ай бұрын
አስኩዬ ደስ ስትይ፣ የወላይታ ባህህህልኮ ደስ ይላል፣ ባያድከን ነው እንጂ ኢትዮጵያ ሐገራችንኮ ለምለም ነበረች ግን ህዝቦችዋ እኔ ብቻ ልኑር የሚሉ ሆነ ምን ዋጋ አለው፣
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ 7 ай бұрын
ያአላህ ሥራ ይገርማል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
የገጠር ሰው በጣም ደስ ነው የሚሉ በዘመናዊ ፋሽን መራቆት የለ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
ልክነው አመሰግናለሁ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 11 ай бұрын
Wow thankyou very much great 👍 welyeta sodu❤
@samiramuleta3519
@samiramuleta3519 Ай бұрын
Wawoooo ummataa Qashittii ❤❤❤
@antenehnadew6006
@antenehnadew6006 11 ай бұрын
Love you Ethiopia 🇪🇹
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 8 ай бұрын
መሲ ስወድሽ አትሰለችም እኮ ማሬ ❤❤❤❤ጤንሽን ይስጥሽሽ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 11 ай бұрын
ይገርማል!
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 11 ай бұрын
ስወድሽ ወሎ ራያ መቸነው እምትሄጅው😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
በየትኛው ሠላም😢😢😢
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
መሄዴ ከይቀሮም አመሰግናለሁ
@ዮወርድ
@ዮወርድ 11 ай бұрын
ብና በቂቢ ከላይ የቂቤወዝ ጠሎ እደት ነዉ ሚጠጣዉ እኳን ለጋ ቂቤ የተነጠረዉም አልወደዉም ሽታዉ መቀባት ይሻለኛል ከመብላት
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
ክክክ እኔም አልወድም የተነጠረ ቅቤ በገፎ ብቻ እንጅ ከቶም የልተነጠረ በቡና
@emann7734
@emann7734 11 ай бұрын
አስካል ይህን ምርጥ አየር ማግ እያደረግኩ ስራሽን share ባረግሽ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 11 ай бұрын
Askal, you are the best keep it up. I like your media 🎉🎉🎉❤❤❤. Thank you so much 🙏🙏🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 11 ай бұрын
ወላይታ አይላቢዩ ኢወዲሻለው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኑሪሊኝ❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 11 ай бұрын
አስኩየ በጣም ነዉ ምወድሽ ሀብብት ወለይታ ሀገረን ስለጎበኘሽ ደስ ብሎኛል ግን ሰትየዋ አስደከመችሽ ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ የሆነዉን ዉብ ያልተመሰከረለት ያልተዘመረለት ሀገር ብትኖር ወላይታናት ና በደብ አስተዋዉቅልኝ አመሰግናለዉ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አኔም አመሰግናለሁ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 8 ай бұрын
መሲ ሀገር ስገባ ስገባ እዘይትሻለሁ ❤ቁጥርሽን ካገኝሁት
@zizu584
@zizu584 Ай бұрын
በጣም ይገርማል የቡና ቅጠል ይጠጣል😮😮😮
@bilalmusa5005
@bilalmusa5005 11 ай бұрын
Wow🎉🎉🎉 qemaa
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 11 ай бұрын
አሥኩየ። እራሥሽን ም። እየጠበቅሽ። ወገብሽ አሁነዉ የተሻለሽ። ሸክሙ። ይቅርብሽ ሁሉም በጤና ነዉ። የሚያምረዉ ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@Anal-f1y
@Anal-f1y 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wooowwwooo
@abibakwt7697
@abibakwt7697 9 ай бұрын
ባህላችን ውበታችን ነው
@NasanetNasanet-el6kv
@NasanetNasanet-el6kv 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ wow ❤❤❤
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 11 ай бұрын
የኔ ድንቡልውይ አስኩየ እወድሻለሁ የኔ ሳቂታ❤😘
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@emann7734
@emann7734 11 ай бұрын
የስራ ባህላችን አጎንብሶ መስራ ለሴቶች ከባድ ነው ቆመው እንዲሰሩ እንደ ጠረጴዛ ያለ ነገር ቢዘጋጅ አፊክራ የቡና ቅጠል ቡና ህምምም ብቀምሰው
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 11 ай бұрын
እስኪ እኛ ሰፈር ደሴ ገራዶ አሳይን እዳታልፊኝ ማማየ💞
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
እሺ እሄዳለሁ
@senayity6967
@senayity6967 11 ай бұрын
አረ ቡና መች ሊጠጣነው ☕️የኔ ቡና አምስት ደቂቃ ዶሮ ሆነች ቡናዬ
@seadaali7253
@seadaali7253 11 ай бұрын
ይህን የመሰለ አረጉአደ አገር እያለን እያባሉን ሰላምአሳጡን ፖለቲከኞች 😢
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
ምናለ ቧቧ ቢሠሩላቸው😢
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 11 ай бұрын
አስኩዬ:ስወድሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mrsvip8034
@mrsvip8034 11 ай бұрын
ትንሹን እስራ ለምን አልተሸከምሽም አስኩ እራስሽን ጠብቂ በጣም ሸክም አትድፈሪ
@NDx-v8u
@NDx-v8u 11 ай бұрын
አስካለ የደከመችበት ቪድዬ ስለሆነ ለማየት ከች አልኩኝ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@haethio8005
@haethio8005 11 ай бұрын
Eraseshene tabeke egzabhare kafete kahualashe yekatalshe saw.yamatetayafewe nagare yasawe mawedade abezetua yeseteshe
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 11 ай бұрын
የተለየ ቡና አሰራር አየሁ ወይ ጉድ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 11 ай бұрын
አስኩ ውቧ ኢትዮጵያንእያሳየሽን ነው ክፉ አይንካሽ እባክሽ እራስሽን እያዳመጥሽ ብዙ አትሸከሚ ጭስም ቀንሺ እገራችንን ሰላም ያድርግልን:: ሀገሩ ሰላም ከሆነ ሐረርን መቼ ነው ምታሳይን ከአሜሪካ ነው ምንከታተልሽ ዝግጅትሽ ይናፍቃል የማናውቃትን ኢትዮጵያ ልክ እንዳንቺ ሄደን ያየን ያህል ነው የሚሰማን ምንም ሳታስቀሪ ስለምታሳይን አሁንም በድጋሚ እየተጠነቀቅሽ መኝታሽንም ብትችይ የምትጠቀለል ፍራሽ እየያዝሽ ሂጂ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@haethio8005
@haethio8005 11 ай бұрын
Asekueya yan jagena.nafe amate nuerelene lijucheshene lakueme nagare yabekalshe muachanawe yanewadeshe
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ቡና ሆነ ተሰባስበው ዛሬ ገና ቅጠሉ ሲዘጋጅ አየሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 11 ай бұрын
በአርብኛ የቅጠሉ ቡና ጋህዋ ነው ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 11 ай бұрын
የአረብ አገር ጋዎና የወላይታ ቅጠል ቡና አድ አይነት አይደለም የአረብ ሀገር ቡና ሳይበስል አመስ አመስ ተደርጎ ይቆላና ተፈጭቶ የሚፈላ ነው እጅ ከወላይታ ቅጠል ቡና ጋር እጅግ በጣም ይለያያል የማታውቁቱን አታመሳስሉ ለምን ለባሕሉ ስራ ማመሳስል አይገባም እላለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 11 ай бұрын
@@inatbizu9051 ምን ታካብጃለሽ እኔልል የፈለኩት ወላይታ ብቻ አይደለም የቡና ቅጠል የሚጠቀመው ለማለት ነው ጋዜጠኛዋ አድስ ሆኖባት ስለ አየሁ ነው በእርግጥ አዘገጃጀቱ ይለያያል አረቦቹ ትንሽ ታምሶ ተፈጭቶ በቅመም ብቻ ቅቤ ይጨምሩም በእርጥቡም አይደለም 👈
@TuuhGuio
@TuuhGuio 11 ай бұрын
አስኩዬ ወደ ሸዋ ሂጂ ራሳ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
እሺ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 11 ай бұрын
አስክዬ ስወድሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
ከጤናሽ አካኳያ ሸክም ነገር ባትጠቀሚ ለወገብሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አሽ አመሰግናለሁ
@matramatta8167
@matramatta8167 11 ай бұрын
1,ኛ
@Km-kb6xd
@Km-kb6xd 11 ай бұрын
አሥቱ ለምን ሰሜን ሸዋ አኬጅም
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
እሺ
@marymm-qm4px
@marymm-qm4px 11 ай бұрын
ዋዋዋዋዋምርጦ ጁሥ ብየዋለዉ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tetr4232
@tetr4232 11 ай бұрын
ጉድድድድ በየሄዱበት ስንት ነገር አለ
@SisayeTesema
@SisayeTesema 11 ай бұрын
Askuye yehe ye kute shaye or tea meselegge
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 11 ай бұрын
የቡና ወደቢጫ የሄደው ቅጠል ተለቅሞ ከተለያዩ ቅመሞች ጋር ተወቅጦነው የሚፈላው ሀያቱኬ ይባላል
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 7 ай бұрын
አሱክየ እራስሽን እየጠበቅሽ ሸራ ጫማ ልበሽ የግር መንገድ ስትጓዢ እንዳቶድቂ ከጠንቀቂ ከባድ እቃ አትሸከሚ
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 11 ай бұрын
እሲኪ ሰሜን ጎደር ቆላድባ ወረዳ ሂጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 11 ай бұрын
የተነጠረው ቢሆን ጥሩ ነው ቅቤው
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 11 ай бұрын
የተነጠረ ቅቤ ከቡና አይገ ባም
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
​@@Hdgfdh6543 ከጀበናው ላይገባ ይችላል እንጅ በእኛም አካባቢ አንዳንዶች ለጤና ጥሩ ነው ይሉና ከፍንጃሉ ላይ አድርገው ቀድተው ይጠጣሉ
@Abebazones
@Abebazones 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 11 ай бұрын
እሲኪ ሰሜን ጎደር ቆላድባ ወረዳ ሂጅ
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 26 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 83 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 303 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 165 М.