ባለታሪኳ ተመልሳ መጣች | አሁን ታለችበት ሁኔታ @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 13,365

Eyita TV

Eyita TV

Күн бұрын

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 37
@Efrata288
@Efrata288 Ай бұрын
በመጀመርያው ታሪክሽን በጣም እያዘንኩ እያለቀስኩ ነበር የተከታተልኩት አንች ጎበዝ ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ ልጅ አሁን እንደገና በመቅረብሽ ደስ ብሎኛል ያች በልጅነትሽ እስከ አሁን እያየሻት እናቴ ትሆናለች የሚለው ጥርጣሬሽ DNA ከቤተሰቦችሽ ጋር ብታደርጊ ጭንቀትሽ ይቀንሳል ቤተሰቦሽ ቢረዱሽ ቢተባበሩሽ ረፍትን ይሰጥሻል የተጎዳሽውን ሁሉ ለህዝብ በማቅረብሽ አድናቂሽ ነኝ አንች አንድም ጥፋት የለብሽም በርች አግብተሽ ወልደሽ ለማየት እጎጎለሁ የስነ ልቦና ባለሙያ ድንቅ ትምህርትን አግኝተናል ደሰ ይላል
@nunuzeru-sh9rc
@nunuzeru-sh9rc Ай бұрын
በእውነት በአይኔ ስላየዃት ደስ ብሎኛል ሚዲያ ላይ ጥፍት ብላብኝ ሃያሌቀን አስባት ነበር እጨነቅም ነበር የሆነ ነገር አርገዋት ነው በጣም ትፈራም ነበር ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር ማስበ ው አመሰግናለሁ ጋዜጠኛዋ ስላሳየሽን እንደው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አብሮአችዋት ስላላቹ ጋዜጠኞችእግዚአብሔር ይስጣቹ ትንሽ ግን ተናግሬ ማመጣው ለውጥ የለም ይመስላል ንግግርዋ በጣም ነው ትሪትመንት ያስፈልጋታል ወደፊት መልካም ሆኖ እንዳይ ተስፋ አለኝ መልካምነት ይብዛላቹ
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 Ай бұрын
ከጭንቀት መውጣት አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ፀልይ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ልጅቷ ፀበል እንድት ሄድ ብትመክክሯት አለማ ምክር ብቻ ሳይሆ ( መንፈሳዊ ትምህርትብታዳምጥና ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Ай бұрын
ክክክክክክክክክክ የእናንተ ፀበል ደግሞ
@melekeKetema
@melekeKetema 19 күн бұрын
ማለት የኛ ፀበል ደሞ ምን?​@@belayshebo3149
@iceagestoneage8067
@iceagestoneage8067 Ай бұрын
ላንቺ የጎዳሽ ነው መሳቀቅ ማፈር ያለበት ኣንቺ ግን ግዜ ኣለበት ለሱም ለሌሎች እያወቁ የሰደቡሽ በኣላህ ቀርበሽ የምትጠይቅባቸው ቀን እዳ ነው የሚጠብቅባቸው ያለ ምናልባት የጀነት መግብያሽ እነሱ ይሆናሉ ጠንክሪ ስንት ያልተወራበት የባሰ ኣለ እኮ
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p Ай бұрын
Ayezoshe fetariye kanche gare yehune wedaa❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ልጅ መምህር ተስፋ ( ገጠመኝ እንድታዳ አድርጎ ፀበል ብትጠ እግዚአብሔር ልጅ የደረስባት ነገር ህይወት ታሪኳ ያቀያ ያስረሳ መንፈ ህይወት ቢኖ ያደረጉላት ስዎ መፀለ ያቅር ባዬነት ልጅ ብትወትዳር ስትያ ፍራቻ እንዳያጋጥ ያረዳ ሙንፈ ህይወት ( ሴት ወንድ ስታዬ መፍራት እንዳይፈጠርባት ያደርጋል
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 Ай бұрын
ቤተሰቦቻን ታሪካቸውን በደንብ መፈተሽ ያስፈልጋል እኔ የደበቋት ነገር ያለ ይመስለኛል
@AddisbabayeBeeyo
@AddisbabayeBeeyo Ай бұрын
እጅግ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Ай бұрын
ለምን ቤተስቦቻ ቀርበው አይጠየቁም ስለጤንነታ
@selam6047
@selam6047 Ай бұрын
@@rozaroza4288 ye mental chigr eko new
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ልእህታ ፀጉርሽ አሳ ድጊና መንፈሳዊ ህይወት ልጅ አሁም ቢሆ ያስፉልጋታል ፍራቻ ትንሽእንዳ ለባት ያስታውቃ ትዳር ብትዬ ፍራቻ እንዳይዝ ልጅ ሙንፈሳ ትምህርትያስፈልጋታል (
@خيكماءؤمر
@خيكماءؤمر Ай бұрын
የመጀመሪያነኝ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Ай бұрын
ለምን ጋደኛዋ ለህግ አትቀርብም
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Ай бұрын
ለጅትዋ ለህግ መቅረብ አበት የሰውን ህይወት አበላሽቶ ዝም ለምን ይባላል
@hintub
@hintub Ай бұрын
የት ነው ህግ ያለው 🤣🤣
@EMAyene-36
@EMAyene-36 Ай бұрын
ጣራ እያየሽ ለምንድ ነው የምጠይቂያቸው😅... ችኮላሽም ያስጨንቃል
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 Ай бұрын
በተለይ ንግግር ላይም የቃላት ጦር አንቺ ባትወለጂ ይሻላል አንተ ባትወለድ ይሻላል እየተባለ ያደገ ሰው ከዛም በላይ የተባለ ያደገን ሰው ጠየኩት ያው ጎረቤተወም እኔን ያመመኝ አለ የቃላት ጦር የወጋኝነው ያመመኝ ከድብደባውበላይአለለ ያቺን ሴት ቀጥአድርጎ እየጦረ ያለው እሱ ነው በአንክብካቤ ፈጣሪ ያደረገልኝ ይበልጣል ይላል ይህስ የልጅነት ጠበሳ ሊባል ይችላል
@user-gsareklam
@user-gsareklam Ай бұрын
እያለቀስኩ ነበር የሰማዋት የባለፈውን ታሪኳን😢😢
@G-44-t9b
@G-44-t9b Ай бұрын
@@user-gsareklam ሁሉ ውሸትነው ምንም እሚያስለቅስ ታሪክ የላትም
@user-gsareklam
@user-gsareklam Ай бұрын
@G-44-t9b እና ምን ለማገኘት ነው ውሸቱ😨
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 Ай бұрын
@@G-44-t9bአንዱ የግፈኞቹ ተባባሪ ነህ እንዴ የደረሰባት ግፍ ህሊና ላለው ሰው ከማልቀስም በላይ ነው
@selam6047
@selam6047 Ай бұрын
@@dawitwoldetsadik4718 ere bakih yhe eko ye mental chigr new metakem new yalebat
@Sosinabirhanu-d3d
@Sosinabirhanu-d3d Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ አትቸኩይ ስታወሪ
@خيكماءؤمر
@خيكماءؤمر Ай бұрын
ያኡመተሙሀመድ ሰሉ አለረሱል ሰለሏሁአለይሂወሰለም ደምሩኝ እህትወንድሞቼ🎉🎉🎉❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud Ай бұрын
አማኑኤል ሆስፒታል በቀጥታ አስገቧት!! ከዛ እንደወጣች ጊዜ ሳታጠፉ ወደ ፀበል።
@መታገስMahi-i9c
@መታገስMahi-i9c Ай бұрын
ዉሸት ነዉ የሚመስለዉ
@G-44-t9b
@G-44-t9b Ай бұрын
ዩቲዩብ እሚባል ጉድ ገንዘብ ከተገኘ እማይልከሰከስበት ቦታ የለም ቀዳውን ተውት ልጅቷን በቅርብ አቃታለሁ የአእምሮ ችግር ያለባት ህክምና እሚያስፈልጋት ልጅነች ገንዘብ ካገኛቹህ ሳጥናኤልን ታቀርባላቹህ
@selam6047
@selam6047 Ай бұрын
Ere teyachew yhe eko yetaweke neger new le birr bilew eko new
@selam6047
@selam6047 Ай бұрын
@@Nunubirh lik nesh yhe ye mental chigr new ene edet yhen mawek teftuchew sewoch comment sitsifu germogni new youtuber leboch nachew genzeb bicha yagnu
@G-44-t9b
@G-44-t9b Ай бұрын
@@selam6047 አወ በደምብ አቃታለሁ ማውራት ሳይሆን መታከም ነው ያለባት በአካል ብታያት ያለቅጥ ወፍራለች ፀጉሯንም ትቆራርጣለች እናቴ የእንግሊዟ ልእልት ዲያና ነች ነውእምትል በቃ ጤነኛ አደለችም እነዚህ ናቸው የስነልቦና አማካሪነን እሚሉ ሌቦች
@BELAYMelse-h2e
@BELAYMelse-h2e Ай бұрын
ምናልባ ለዚህ ሁሉ ጉዳት ያደረስካት ወይም ያደረስሽባት ሰው ትሆኛለሽ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ልጅ መምህር ተስፋ ( ገጠመኝ እንድታዳ አድርጎ ፀበል ብትጠ እግዚአብሔር ልጅ የደረስባት ነገር ህይወት ታሪኳ ያቀያ ያስረሳ መንፈ ህይወት ቢኖ ያደረጉላት ስዎ መፀለ ያቅር ባዬነት ልጅ ብትወትዳር ስትያ ፍራቻ እንዳያጋጥ ያረዳ ሙንፈ ህይወት ( ሴት ወንድ ስታዬ መፍራት እንዳይፈጠርባት ያደርጋል
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ፍቅረኛዬ ደጋግሞ በክህደት አሰቃየኝ::ባለ ታሪክ አለሚ ቱ
1:13:39
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 24 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН