“ነርሷ ልጄ ጉድ አደረገችብኝ” @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 13,887

Eyita TV

Eyita TV

Күн бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZbin channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 61
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
የጤና እረዳት የምትባሉ እባካችሁ ሀላፊነትን ውሰድ ስንቱን እናት አስለቀሳችሁ አሁን ይሄ ህፃን አያሳዝናችሁ እናትየዋንስ ተዋት እግዚአብሔር እንዳለላት ትሆናለች 😭
@selamteddy4778
@selamteddy4778 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ትስፋ አትቁረጪ አንቺ ከሰው በታች አይደለሽም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፍፃሜሽ ትልቅ ነው የኔ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጥብቅሻል። እናንተ ጤና እረፍት ነን የምትሉ በሰው ህይወት ላይ የምትጫወቱ እግዚአብሔር እንደሚያያችሁ አትዘንጉ ነገ ይሄ እሷ ላይ የደረሰው ችግር ውድ ፊት በልጆቻችሁ ላይ በቤታችሁ ላይ እንደሚደርስ አስቡት የድሃ እንባ እንዲሁ ፈሶ አይቀርም። እሷ ባለቀሰችው እጥፍ ታለቅሳላችሁ😣😣
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ቸሩ መድኃኔዓለም ይማርልሽ እህቴ😢😢
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው😢😢😢
@hanacell5845
@hanacell5845 Жыл бұрын
አቤተ ኤርትራዊያን ደግነት ምነዉ ኤርትራዊ በሆንኩ
@haregberu5088
@haregberu5088 Жыл бұрын
ሰው ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል አይዞሽ እህቴ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
ያሳዝናል የምንሰማው ነገር ሁሉ እህታችን እግዜር ይማርልሽ አዳኝ እግዚአብሔር ነው
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እንደው ግን ያዋለደቻት ሴት ይህንን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን?እውነት እሷም እናት ትሆን?በንዝህላል የህክምና ባለሞያዎች ስህተት ስንት ህፃናት ይሆኑ የተጎዱት ስንት እናቶችስ ይሆኑ ቀሪ ዘመናቸውን ሙሉ በሀዘንና በስቃይ የሚያሳልፉት? በእውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይመልከተን😭😭😭😭
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Chru Egziabeher Ymaresh Lje.Tarikeshen Ykeyer Fetari
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢እግዚአብሔር ይፍረድባት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም አብዛኛውን ጊዜ ሴት ለሴት ክፉዎች ናቸው፣ የወንድ ዶክተሮች ወይም አዋላጆች መቶ ጊዜ ይሻላሉ! እኔ የማልረሳው መውለጃዬ ደርሶ ጉልኮስ ሰክተውልኝ የምጠብቀኝ ነርስ ነበረችና ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣ ነበርና ጉልኮሱን እንድትረዳኝና ሽንትቤት መሄድ እንድችል ስጠይቃት፣ " አሁን ሸንተሽ መጥተሽ አይደል?" በማለት ስልኳ ላይ ተተክላ እዛው አለቀው ነገር እንዴት እንደተቸገርኩ መቼም አልረሳውም ያውም የግል ክሊኒክ ነበር ስንት ብር ተከፍሎበት። እግዚአብሔር አይጣል ነው፣ ከምጡ ይልቅ የሴት አዋላጆች መንቃራነትና ክፋት እጅግ ይጎዳል።
@RaniYunus
@RaniYunus Жыл бұрын
Ya gel ezawe afenchwen ateyatem nber ya hulu birr takeflo yemn maemnker
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@RaniYunus እውነትሽን ነው፣ ግን መልሳ የሆነ ነገር ብታደርገኝስ ብዬ ፈራሁና የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር እያልኩ ልምምጤን ቀጠልኩ። አየሽ በጉልበተኞች ቁጥጥር ሥር ስትሆኚና አንቺም ጉልበት ስታጪ የግድ በፀባይ መለመን ነው የሚሻለው፣ አንዴ ልጅሽን በሰላም እስክትታቀፊ ድረስ። ሰው ከፍቷል በተለይ ሴቱ።
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
አይዞሽ እናት ፈጣሪ ጤናውን ይስጥልሽ😢😢😢😢😢
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Жыл бұрын
የአላህ አላህ አተ ጠብቀን አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጠካራ ሁኒ
@istoremobile9007
@istoremobile9007 Жыл бұрын
አይዞሻ የኔ እናት❤❤❤
@cocococo4233
@cocococo4233 Жыл бұрын
አይዞሽ ህእቴ ፈጣሪ ይማርልሽ
@amjemal
@amjemal 9 ай бұрын
ለምስኪንዋ እናት ፈጣሪ ልጅዋን ይማርላት, አዘጋጅ ግን የህክምና ባለሙያ ማማከር ነበረብሽ።
@Weyni21
@Weyni21 10 ай бұрын
አይ ሀገሬ ምን ይሻለናል በህክምናውም በሁሉም ነገር እንደተበደልን እስከመቸ?
@nalaals6496
@nalaals6496 Жыл бұрын
ኢቢስ ላይ ትቅረብ ድንግል ማረያም ትዳብሥልሽ😢😢
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Жыл бұрын
እናት አይ እናትነት
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርልሽ ያልፋል
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
የልምድ አዋላጆች ጋር መሄድ ይሻላል እግዚአብሔር የጇን ይስጣት
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ኤርትርያ ❤❤
@TibltseTezera
@TibltseTezera Жыл бұрын
አይዞሽ ።የደረሰበት ችግሮን ሲቃዮን ያቃል
@MulukenEwnetie
@MulukenEwnetie Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ነገር ግን ቢያንስ interview አድራጊዋ ስለ ጤና ስራ የተወሰነ እዉቀት ቢኖርሽ ጥሩ ነበር።የደም ግፊትሽ ሲጨምር ማህፀን ዉስጥ ደም ይፈስና ወደ ልጁ የሚሄደዉ ደም ይቀንሳል ከዛ ተጨማሪ ደግሞ ወደ መተንፈፈሻ አካሉ ይገባና ያፍነዋል.......ሌላ ብዙ ነገር አለ
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እናቴ
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 11 ай бұрын
እግዚአብሔር❤ይማርልን እህቴ ፈታሪ ያንችንየልጅሽንታሪክ ይቀይር አማን አሜን አሜን
@hiwoterko3686
@hiwoterko3686 Жыл бұрын
በሠው ህይወት እምትጫወቱ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ
@abbyabby5785
@abbyabby5785 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ይችዶክተርሳትሆንአህያናት እግዚአብሔር የጇንይስጣት
@helengebreselassie241
@helengebreselassie241 Жыл бұрын
ayzosh ahete agzabher ale ❤❤❤
@yordi5902
@yordi5902 Жыл бұрын
ሀኪም ሁሉ የሚታመም አይመስለዉም እኔም ልጄን በሉብኝ
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 Жыл бұрын
በዚህ ዘንመ ቤት ዉጥ መዉለድ ይሻላል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
አይ የኛሀገር ሀኪሞች ሰነሰቱን ህፃናት አበላሻችሁ የጃችሁን ይሰጣችሁ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳሸ
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እባሽን ያብስልሽ
@abeltube1797
@abeltube1797 Жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@MeazaBekele-n1f
@MeazaBekele-n1f Жыл бұрын
Fatari.yichilali.ayizoshi
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ እመቤቴ ትማርልሽ
@erahema-yk8kx
@erahema-yk8kx Жыл бұрын
አሁንሥ የምንሰርው ሁሉ ይዘገንናል የአላህ😢😢
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
I don't think the baby's condition was due to labour rather a condition during the stage's of pregnancy
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Жыл бұрын
It is still possible to see such complications because of asphyxia or other factors. Asphyxia may be resulted from Prolonged or difficult labor or eclampsia, among other factors. (But I am not saying that labor is the only cause of this complication.). Asphyxia can result in brain damage and/or other organs damage. So, supports during labor are very critical. We can't conclude negligence don't lead to such types of complications.
@gingotub6160
@gingotub6160 11 ай бұрын
አቦ ሀበሻ ክፋ ነው
@GenetAycheluhem
@GenetAycheluhem Жыл бұрын
Enem ezaw nawari nagn feben ebalalew mamokiya kifilim endezihu tik tok eyayu sinit hitsanat endemimotu yanenim lij yamigibi tubo samiba wisit ketew naw yagedelubign minim ayichilum beza lay silik lay naw yamitadut
@istoremobile9007
@istoremobile9007 Жыл бұрын
አረ በጣም የሰዝነል የምር መተየት አለብት
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 Жыл бұрын
So sad Ethiopia end like this those people how they treated specially AMHARA people. There’s no human rights.
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr Жыл бұрын
❤❤❤❤😢ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ
@DailyLife833
@DailyLife833 Жыл бұрын
Thre procedure is worldwide. If it is emergency, the nurse should help the baby to come out. Otherwise, the baby may die and it will be a risk for the mom too.
@EABET-qt9iw
@EABET-qt9iw Жыл бұрын
ግን ለምን እግዘአብሔር ለሰጣን ኃለፋናት ሥራ ይሁን ይጠይቃናል ግን ለም ኃለፋናት መወጠት ስገባን ግን ለም አያሳዝንም ልጆስ እናትዮስ ጌታሆይ መራን
@Erey647-l9p
@Erey647-l9p Жыл бұрын
Fetari yemharlesh 😥😥😥🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sakinhsaki
@sakinhsaki 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@misynagata1722
@misynagata1722 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
አችኮዋን አብሮሸነው ከተማሥለሆሸ በሚዲያ ወጣሸ ሥትአሉው በገጠረየሚሠቃዬው እነቶች
@gedaringedarin4927
@gedaringedarin4927 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nmajetube
@nmajetube Жыл бұрын
Egzitabeher ymarilishi
@عبداللهاليامي-ت5ت
@عبداللهاليامي-ت5ت Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@samiahussein3458
@samiahussein3458 Жыл бұрын
I disagree because some children born with a problem, God be with you, my sister blaming doctor, it doesn't help you. I love you, my sister❤
@RahelGirma-o5f
@RahelGirma-o5f Жыл бұрын
Lersu yamisanew yelamina cheru medanialem cheriso yimarilish ehite
@የባሌሚስትነኚFM
@የባሌሚስትነኚFM Жыл бұрын
አይ ደኩተር
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 11 ай бұрын
አፈር ትብላ ሀኪሟን እዛው ገለሻት አቶጪም ነበር
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 149 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН
አብርሽ እና ሩታ ተለያዩ.ሩታ ከቤት ወጣች😭😭
20:05
Ruta Tube ሩታ ቲዩብ
Рет қаралды 171 М.