ከዱባይ እስከ አዲስ አበባ! በ17 ዓመት እድሜዬ የጀመርኩት ድርጊት ከኢትዮጵያዊነት ባህል እና ወግ አስወጣኝ! Eyoha Media |Ethiopia |Habesha

  Рет қаралды 135,579

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 471
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 2 kzbin.info/www/bejne/l2myXmmirph2fM0
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
የኔ እናት ሁላችንም አላወራንም እንጂ በሀጥያት የበሰበስን ነን ጣትሽን ማንሽም መቀሰር አትችይም እሷ አደባባይ ስለተጋፈጠች ነው ይነስም ይብዛም ሁላችንም ጨቅይተናል እግዚአብሔር ብቻ በሰው ላይ አድሮ ይድረስልሽ የኔውድ ❤❤❤❤
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
አንዳንድ ሀበሾች እህቴ ብትሆንስ በሉ ጣት ከመቀሰራቹና ከመፍረዳቹ በፊት እያንዳንዳቹ ከኔም ጭምር ፈጣሪ እያየን ከሰዉ ተደብቀን ስንት ሀጥያት ሰርተናል እና አትፍረዱ ይፈረድባቹአል እሷ ኮንፊደንስ ስላላት ነዉ ሚዲያ ላይ ወታ ከኔ ተማሩ ብላ የወጣችዉ😢😢😢😢😢😢
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Ewenetshene newe eja aneshoche yerasachenene sanaweke selesewe enefetefetalene hodine belachu embetiene alekesku😢😢😢😢
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
ተባረኪ ሁሉም ውስጡን ለቄስ እኮ ነው😢
@Abdul-gx8sj
@Abdul-gx8sj Жыл бұрын
እኔ ለምሳሌ ከመጣሁ ሰባት አመት ሁኖኛል ወላሂ አንድ ቀን እንደሰው ሳልዝናና ግን እሷ በዛን ሰአት ላይፎን ስትቀጭ እኛ እንደ ፍራ የገጠር ልጅ ነበር የምንወሠደው ካፊደስ ላልሺው ከዚህ ወጭ አማራጭ ስለላት ብቻ ነው
@citydubai9636
@citydubai9636 Жыл бұрын
L
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም ልክ ብለሻል
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ እህቶች ከንደዚህ አይነት ሱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤
@betyhailay1079
@betyhailay1079 Жыл бұрын
Amen
@24Reem
@24Reem Жыл бұрын
አሜን
@almahi37
@almahi37 Жыл бұрын
አሚን
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 Жыл бұрын
Amen❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 Жыл бұрын
አስከፊ ህይወት እንዳሳለፈች!ይህ አይነት ሂወት እንደማያስኬድ እወቁ ተማሩ በዚ ህይወት ውስጥ ያላቹ ንቁ ውጡ😢
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j Жыл бұрын
ወይኔ ዘመዴ ናት በጣም ነው የማቃት የተናገረችው እውነት ነው አናታ ለሷ በጣም ለፍታለች ግን የመጨረሻ አስቸጋሪ ነበረች ያ ሁሉ መልክ ጠፍቶ ወይኔ በሕይወት ስላየሁሽ ደስ ብሉኛል አሁንም ከተመለሽ ወደ ቀልብሽ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ወንድሞች አሉሽ ቁጥርሽን ባገኝ ደስ ይለኛል
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t Жыл бұрын
የኔ ኑሮ ሲከበደኝ የሰውን ችግር አደምጣለሁ እስኪ ላዳምጥ💔
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም፣ግራ፣የተጋባ፣ዘመን
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 Жыл бұрын
😴😴😀😀
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
አይዞሽ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ዉዴ ፀልይ በሀይማኖትሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የኢስላም ልጆች ረመዳናችን እያለቀብን ነዉ በድአ በርቱ አላህ ይዘንልን
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
Eyaleqebin new ayibalim yalewun yizenilen belu
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
አማና 😢በዱዓሽ አትርሺኝ
@tefariotube5048
@tefariotube5048 Жыл бұрын
looks like your Muslim people are innocent, and that is what I sense. there are many Muslim men and women are a lot similar to this lady, and even more. May God keep us all from bad life. and it is my prayer May God help this woman.
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Жыл бұрын
ተይው ይለቅ ስራ ሊያፍነዳኝ ነው
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
@@fathia123-yq2fo አብሽሪ
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 Жыл бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ዛሬ አንቺ ታሪክሽን ስትነግሪን እግዚአብሔር ላንቺ ያሰበልሽ ነገር አለ በተለይ ዱባይ ስንት እህቶቻችን ሞተው ቀብረናል ስንትስ ሬሳ ልከናል አንቺ በእውነት እግዚአብሔር ይወድሻል ዱባይ ፣ሻርጂያ ፣አጅማን የስንት እህቼ ሰምጠው ቀርተዋል አይዞሽ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንቺ እራስሽን አውጥተሽ እነዚህን ሱሳሱስ መበቀል አለብሽ ተባረኪ
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ከማንኛውም የሱስ ቀንበር ነፃ ያወጣል🙏🙏🙏
@yonikassaya9630
@yonikassaya9630 Жыл бұрын
አሜን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አሜን!!
@Emebet917
@Emebet917 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@emebethemiru6543
@emebethemiru6543 Жыл бұрын
ወጣትነት በራሱ ፈተና ነው ነገር ግን የምንሰራውና የሰራናቸው ስራ እንደጎዳን የምናውቀው ካለፈ ቦሃላ ነው :: አይዞሽ እህቴ..
@tagelamma5592
@tagelamma5592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ተሰቃይተው ያሳደጉንን ቤተሰብን ከማሳዘን ይጠብቀን
@lamriworkulamriworku1458
@lamriworkulamriworku1458 Жыл бұрын
የኔ እህት ታሪክሽን በቅንነት ሰዉ እዲማርበት ስለፈቀድሽ በጣም እናመሰግናለን
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
ይህ ነው የመጨረሻው ትርፍ ሌሎች እህቶቻችን ከእሷም ተማሩ ተማሩ ዛሬ አስተውሉ ነገ ነገሮች መጥፎ ሕይወት ይመጣሉ
@redietdereje9279
@redietdereje9279 Жыл бұрын
ልብ ካልን ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ሱስ ከባድ አስከፊ ነው በህይወታችን ምን በምን አይነት ነገር እንደምንሄድ አይታወቅም..... ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@mihert7035
@mihert7035 Жыл бұрын
ትልቅ ትምርት ነዉ ለወጣቶች 😢 እዴት እደምታሳዝን 😭😭😭😭
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 Жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ እህቶቼ አትጥፉ እይወቱ መራር ነው ክፉ ነው ለመለወጥ እስከሆነ ድረስ ተሰትራቹ ስሩ ነገን ከመጸጸት
@kedijatube1273
@kedijatube1273 Жыл бұрын
እኔም ስመጣ ታሪኬን በእዩሀ ባካፍል ደስ ይለኝ ነበር በ15 አመቴ የተጀመረው ስደቴ ይሄው እስካሁን 27አመቴድረስ በየቦታው ብዙፈተና አይቻለሁ ብቻ ለበጎነው አልሃምዱሊላህ ሳድግም ብዙስቃይ አልፎብኛል ግን ጠንካራ ሴት አድርጎኛል
@monaali-nh4eg
@monaali-nh4eg Жыл бұрын
Ayzoshe ehite hulume yalfal
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አይዞሽ
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Yalfal barchii❤❤
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
በርቺ ቀን እስኪያልፍ ያለፋል 😢 እኔም ሰደት ሰልችቶታል ክፍቶኛል ብቻ ተመስገን
@hulebible
@hulebible Жыл бұрын
Ayzosh ehet
@saradesta2075
@saradesta2075 Жыл бұрын
ያልተኑረ ልጅነት😢 ያልታደለች ነፍስ ፀፀት ብቻ
@desertflower3242
@desertflower3242 Жыл бұрын
የሰው ልጅ እጣ ፋንታው ብዙ ነው አይዞሽ የኔ እህት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ካለሽበት ችግር ሁሉ ነፃ ያውጣሽ።
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ውድ እህት አንቺ ቤተክርስትያን ወደ እግዚአብሔር ትጸልያለሽ ሁሉም ነገር ደህና ይሁን ❤❤❤😢🙏🙏🙏
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዱባይ 10 አመት ኖሪአለሁ ሰዉቤት፡ ተመላላሽ ሱቅ ብዙ ቦታ ሰርቻለሁ ፡ ድራግ ማጨስ አይደለም ስሙን ስንሰማ 40ሜትር ነው የምንርቀዉ፡ ለካ አምላኬ ሽሽጎኝ ኖሯል አመሰግናዋሉ
@nunuworku3444
@nunuworku3444 Жыл бұрын
ልጅነት እና አለማወቅ በጣም ይጎዳል, ቤተሰብ ማሳዘን ፀፀቱ ከባድ ነው ,አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች ያኔም ወጣትነትም ስላለብሽ ነው ብቻ እህቶች ከሷ ብዙ መማር እንችላል😢😢😢አንችም ቀሪውን ዘመንሽን እግዜአብሄር ይርዳሽ😢
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
አይዞሽ፣ ፀልዪ፣ተስፋ አትቁረጪ፣ካለፈው ህይወትሽ ተማሪ። ይህች አለም ብዙ የሚያሳስቱ ነገሮች ስላሏት፣ መንፈሰ ጠንካራ መሆን ግድ ይላል። ከልብሽ ወደ ፈጣሪ አልቅሺ እንባሽን አብሶ የሕይወትሽን መንገዶች ያስተካክልልሻል
@user-fh7li8dv7p
@user-fh7li8dv7p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም የሚያሳዝን ህይወት እህቶች መተቻለ መጠን ጥንቃቄ አድርጉ በተላይ ስደት ያላችሁ ወገኖቼ 😢😢😢😢😢😢
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
እሺ ቡና ቤት እየሰራሽ ማረገዝ ምን አስፈለገ?? እራሽን ብጠብቂ ይህ ሁሉ ያልፍልሽ ነበር ለማንኛዉም አይዞሽ ጊዜ መስታዉት ነዉ ሁሉንም ያሳያል ።የማዳም ቅመሞች በምንሰራበት ሀገር እራሳችን አስከብረን ተከብረን ወደ ሀገራችን አደራ ጀግኖቸ❤
@tgalmey
@tgalmey Жыл бұрын
Eski lemferde anechikuel 😢😢😢
@abdeljaleelabdallah3001
@abdeljaleelabdallah3001 Жыл бұрын
Mefred eko kelale new yedersbet yakewale
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d Жыл бұрын
ምርጥ መልክት👌
@koki9828
@koki9828 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@Emuti349
@Emuti349 Жыл бұрын
ኮተት ያንቺም ቢገለጥ ከዚ ይብሳል። ራስሽን እንዴት ነው ምታይው?
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ታሪክ መስራት አቅቶን በሰራነው ስህተት ፀፀት 😭
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ለጥፋታችን ደግሞ ሰበብ መፈለግና ሃላፊነትን አለመቀበል…በእድሜ ጫወታ
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 Жыл бұрын
@@engudaymengiste9683 💯 %
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣጆኺ እግዚኣብሄር ምሓሪ ለዋህ ኣቦ እዩ ዘሎና ጽርሎትን ጸበልን ኣይተቋርጺ ሓፍተይ🙏🏾💐
@Eskindrvlog
@Eskindrvlog Жыл бұрын
@esraJacob.
@esraJacob. Жыл бұрын
አንቺ የሰራሸው ታሪክ ንገሪና።።ወሬ አለብሽ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
ይቅረታ መጀመሪያ ላይ ሰሰማት አናዳኝ ነበረ መጨረሻ ሰሰማት ልቤ ደማ የኔ እህት አይዞሸ እመቤቴ ማሪያም ትዳብሰሸ
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f Жыл бұрын
ያለፈዉ አለፈ የሆነዉ ሆነ በፀፀት የምንመልሰዉ ነገር የለም ካለፈዉ መማር እንጂ ማንም ይወድቃል ግን መነሳትና ተፅኖ ፈጣሪ መሆን መቻል ይኖርብናል
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
😢😢😢😢በጣም ከባድ ነዉ የሱስን ነገር እሚያዉቀዉ ያዉቀዋል እኔም ነበርኩበት አሁን ግን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
አትፍረዱ ይፈረድበቹሀል እሷ ጎበዝ ነት ሌሎች እንዲማሩበት ሚዲያ ወተ ማዉራቱዋ ትልቅነቱዋን የሰያል በዚ ሱስ ተጠምደዉ የሚገኙ ብዙ ሴቶች አሉ ስደት ለስራ ወታዉ ስራ አስጠልቶቻዉ ሰዉነታቸዉን ለወንድ እያሻጡ ለቤታሰብ ብር የሚልኩ ብዙ አሉ እኔ እራሱ የማቀቻዉ ሲማካሩ እረሱ አይሰሙም😢😢
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
በጣም የሚያሳምም ታሪክ። እንዴት ነው የምንረዳት? አንድ ሰው ይህ ሁሉ መከራ ሲሸከም ማየት ይከብዳል
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር በብዙ ይወድሻል እናትሽ በህይወት እያሉ ለውጥሽን ማየት አልፎም በእኔ ይብቃ ብለሽ ለእኛ ለሌሎጭ ማስተማርሽ ድሮ ያዘኑትን አሁን ይደሰቱብሻል እግዚአብሔር ከምንም ነፅ ያወጣል አንችን ያሰበ አምላክ ሁላችንንም ይጠብቀን ያስበን 😢 ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ❤ተባረኪልኝ ❤
@user-gd3rl9bx8b
@user-gd3rl9bx8b Жыл бұрын
አፎሚዬ ሁሌም ታሪክሽን ለሕዝብ ስለምታካፌ እወድሻለው ዛሬ ጌርጌሴኖን እያመሰግንሽ ከፈጣሪሽ ቀጥለሽ እወድሻለው የኔ ብርቱ ልጅሽም ለቁምነገር ያብቃልሽ የኔ ቆንጆ አፎሚዬ በአካል ሄዳችሁ ጌርጌሴኖን ብታገኞት ይበልጥ ጥንካሬዋ ይገርማችዋል
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
አንዳዴ ስደት የመጣንበትን እንረሳለን ከዛ ደግሞ ፀፀት ይይዘናል ቀሪ ግዜሽ በአግባቡ ተጠቀሚበት አይዞሽ
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
በሰፈሩ አታመካኚ ስንት ጎበዝ እና ታዋቂ ሰዎች የወጡበት ነው
@yeshimebetworku7984
@yeshimebetworku7984 Жыл бұрын
ጌታ ይርዳሽ እህቴ መውደቂያችን ያማረ አድርግልን አባት ሆይ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይቅር ባይ አባት ነው 🙏🙏🙏 ጸበል ተጠመቂ ንስሐ ግቢ ❤❤ ሁላችንም ኃጢያተኞች ነን ማንም ንጹህ የለም
@maskiapp5405
@maskiapp5405 Жыл бұрын
እግዛብሄር ከምነሰማው ከመጣብን ችግርን ያውጣን በስደት ያለን ሀገረችን በሰላም ያስገባን እግዛብሄር ሰላምን ያምጣል እውነት ለመናገር እብደትም ቢሆን በሃገር ያምራል ማን እንዳገር ።
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
አይ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ውርደት ስልጥንና የሆነበት ዘመን ደርሰናል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@alemgetachew684
@alemgetachew684 Жыл бұрын
አሁን ካንቺ የሚማር በጣም ብዙ ሰው ይኖራል ብዬ አሰባለሁ እባካቹ እህቶቼ በተለይ ዱባይ ተማሩበት ሱስ ምንም አይጠቅምም በተለይ ዉጪ የምንሰራ ልጆች ከሱስ ለመዉጣት ሞክሩ 😢
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ቤተክርስቲያን ሂጅ ያለእረፍት ወድቀሽ አልቅሺ ያጥብሻል ያነጻሻል ከአንቺ የሚበልጥ በደለኛ አለ ዋናው የመጣሽበት መንገድ መጥፎ እንደሆነ እመኚ ከቤተክርስቲያን ደጅ ሳትሰለቺ ብቻ ለምኚ ያነጻሻል መቶ በመቶ አዲስ የደርግሻል ። ልጆች ወላጆችን ስሙ መከራ ሳይመጣ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Жыл бұрын
አኡዙቢላ አልሀምዱሊላህ ያረብ ሳኡዲወች ፈጣሪን አመስግኑ ልጅ ወልዶ መላክ አግብቶ መፍታት ነዉ ስማችን ይሄማ ያለነዉ አመስግኑ አልሀምዱሊላህ
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
ነፍስሸይ 😂😂
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Жыл бұрын
@@sarasa1576 በጭራሺ ምንም አይገናኝ እስካሁን ሳኡዲ ሂዶ ወይም ሂዳ ሱሰኛሆነች ሲባል ሠምቸአላቅም ካሉም በጣም ትንሺነዉ የሚሆኑት በጣት የሚቆጠር ሰምቼግን አላቅም
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ያለነው
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Жыл бұрын
Dubay begezeb newu yemigezut
@user-onelove21
@user-onelove21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ነገም ሌላ ቀን ነው በህይወት ጎዳና ስንግዋዝ ብዙ ፈተና አለ እና እግዚአብሔር ፈተናዎችን የምንሻገርበት አቅም ይስጠን ጀግና ነሽ እህቴ የእውነት ከኔ ተማሩ ብለሽ የህይወት ታሪክሽን ስላጋራሽን እግዚአብሔር የሁላችንም ህይወት ይባርክልን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን
@Hananhabsha
@Hananhabsha Жыл бұрын
መጥፎ ጏደኛ መጥፎ ድርጊት ውስጥ ይጥላል ተጠቀቁ ኣይዞች ሁሉም ያልፋል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ምሳኪ ይኹን ጸበል ኣይተቋርጺ ለይትን ቀትርን ናብ ገዳማት ምስ ኣቦታት ኮይንኪ ጸበል ተጠመቂ ሓፍተይ ጂዳነምህረት ኣብዚሓ ትምሓርኪ🙏🏾💐
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 Жыл бұрын
የማዳምን ቤት የማትወዱት እነደዚአይነት ህይወት ሰለምትፈልጉ ነው ግን አንገቱን ደፍቶ ፀሀይ ማየት እየናፈቀው የሚሰራው የማዳም ቤት ቅሞች ከናተኩል የአረብአገር ሴት የተባሉ ይሰደባሉ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ነገሮችን ይለወጥ
@marynatan3157
@marynatan3157 Жыл бұрын
የእኔ እህት የአለፈው ታሪክሽ አለፈዋለ አሁን አዲስ ሴት ነሸ የአለፈው ታሪክሸ እስረኛ አይደለሽም ህይወት ይቀጥላል አይዞን
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
የዱባይ ሴቶች ጉድ ቢወራ ጆሮ ይደማል በተለይ ቻርጃ እንደ ቺቺኒያ ፈላፍል የሚባል ቦታ እና አጅማን የኢትዮጵያ ሴቶች በገላቸው የሚሸቅጡበት ቦታ ነው አይ ዱባይ ስንት ጉድ እንደ ቻለች አታቁም ተው ተመለሱ ስትሏቸው እንደ ፋራ እንደ ገጠር ሙዲ ነው ሚይዙት ደሞ ለምነው ነው ሚለብሱ እኛ ሰርተን እየኖርን እነሱ ስራ አጥተው ቁጭ ወንድ ልጅ ይጠብቃሉ ያጬሻሉ ደሞ ውሸት አታውሪ ሀበሻ ወንዶች ከእነሱጋ አትተኙም አረቦች ከሌሎች ዜጎች ነው ምተተኙ ለብር ብላቹ ነው ተውውው ብለን ብንጠይቃቹ ምቀኝነት ይመስላቹዋል ሰው ተሰዶ እንዴት እንዲ ቆሾ ይኖራል ችግር ሲደርስባቹ እዬዬዬ ለቤተሰብ አታስቡ ፈጣሪ አትፈሩ እርግጠኛ ነኝ ዛሬ ጓደኞችሽ ይሄ ቪዲዮ ያዩታል እራሳቸው ይፈትሹ 😭💔
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ዱባይ 12 አመት ተኩል ሁኖኛል ግን እድህ አይነት ነገር ዙሬም አላይ አሉ እኔም የማውቃቸው ለምን እደመጡ አላማቸው እረስተው ከማንምጋ የሚጋደሙ
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የወጣቶች መዋያ የለም። ስፖርት ክለቦች የሉም፣ ት/ቤት ውስጥ ከትምህርት በኋላ ፕሮግራም የለም፣ የትልቅ ወንድም የትልቅ እህት ፕሮግራም የለም። እንዲያውም ይገርመኛል ሁሉም ልጅ አለመበላሸቱ። ማህበረሰባዊ አካለጎደሎነት ነው እህቴ። ያንቺ ጥፋት አይደለም
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 Жыл бұрын
በጣም የምታሳዝን ቆንጆ ሴት ታሪክሽ ልቤን ሰበረው💔
@St-in6kr
@St-in6kr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን 😢
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Жыл бұрын
ትንሽ ገንዘብ ስታገኙ ድህነታቹን ትረሳላቹ አዳሜ ከሱዳኒጋ የምትርመጠመጪ እጣ ፈንታሽ እንደዚ ነው ካካና ሽንት የማይቆጣጠሩ ስንት አሉ ካገኛቹትጋ መጋደም በተለይ ዱባይ ያላቹ ኳታር ያላቹ ቤሩት ያላቹ አንዳንድ እርምጥምጦች አትርመጥመጡ
@meseretmesi181
@meseretmesi181 Жыл бұрын
አላህዬ ወደስተት መገድ እዳልሄድ ጠብቀኝ አደራህ አተንም እናቴንም እዳላሳዝን ጠብቅኝ እርዳኝ በስደት ሃገርለይ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምርልን ።
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያሰለፍሽው መከራ አሁንም ያደረሰብሽ ተጽኖ ከንግግርሽ ያስታውቃል እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ታሪክን ይቀይራል በጌታ ፊት በንሰሀ ውደቂ እግዚአብሔር ሁሌም የደገና አምላክ ነው
@ggbh7225
@ggbh7225 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ለሁሉም ልጅ ልቦና ይስጣቸው ሺሻ እሚባል ጌታ ከምድር ላይ ያጥፋው
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተን ወንድ ምናለበት እባካችሁ ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ ይሄ ነው ትርፉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ።
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Жыл бұрын
አቺስ ፀፀት አለሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ን ከተጠጋሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ አይዞሽ😢😢😢😢
@sofiatube1880
@sofiatube1880 Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ህይወት አላህ ይጠብቀን 🙏
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
ለዚች ልጅ ህይወት መቃወስ አንደኛዋ ተጠያቂ እናቷ ነች ። ለምን ከተባለ ገና ተማሪ እያለች የጀመረችውን ሱስ ማስቆም ይቻል ነበረ ።ለምሳሌ ለሊት ጠብቆ በር መክፈት ፣ እሹሩሩ ማለት ብዙ ነገሮች ። ቤተሰቧ በአጠቃላይ ሀላፊነቱን መውሰድ አለባቸው ። አረብ ሀገር እንደአማራጭ መወሰድ የለበትም ያንኑ ሰአት ነበረ ወደፀበል መውሰድ የነበረባቸው ።ብቻ ሌሎችም ከሷ ቢማሩ ጥሩ ነው
@mamTesfaye
@mamTesfaye Жыл бұрын
Wude atfreji kezi ytebken gata eyesus
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue Жыл бұрын
Part 2 በጤንነትሽ አይመስለኝም ይሔን ሁሉ መከራ በራስሽ ላይ ያመጣሽው😢😢😢
@shegawekindu866
@shegawekindu866 Жыл бұрын
እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ።
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 9 ай бұрын
ወይ አልሐምዱዲላሕ የሌላውን ችግረ ስሰማ የራሴ ችግረ ቀላል ነው አላሐምዱዲላሕ
@user-gk7qu5om9c
@user-gk7qu5om9c Жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ መሀሪ ነው ንስሀ ግብ
@aidaabraha3173
@aidaabraha3173 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል!!!
@samsom4361
@samsom4361 Жыл бұрын
የምትገርሚ ነሽ የጨርቆስ ሰፈር ትምህርት ቤት ሽመልስ ሀብቴ ትምህርት ቤት እኮ አካባቢው ምንም ነገር የለም የራስሽ ጥፍት ነው እኮ ለሱስ ተገዚ ያደረገሽ ብዙ የጨርቆስ ልጆች ተምረንበት ያለፍነው እዛ ነው ግን አንቺ እንደምታወሪው አይደለም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሆዴ ነው የተናጠው በእንባ ነው የጨረስኩት ምንም ሳትደብቅ የህይወት ታሪኳን ዘክዝካ መናገር መቻሏ ለሌሎች ትምህርት የሚሰጥ ነው ወጣትነት ልጓም እንደሌለው ፈረስ ነው ቤተሰብ ክትትል ካላደረገ የሚታየው ነገርን እንደ ጥሩ እንጂ እንደ መጥፎ ስለማይታይ አካባቢ ኑሮ ማጣት ወደ አላስፈላጊ ሱሶች ለመገፋፋት ቀላል ይሆናል መላቀቂያው ግን ከባድ ነው ዋናው ነገር መመለስ ነው እግዚአብሄር እንኳን ህይወትሽን አተረፈሽ አቆየሽ 🙏🙏🙏
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 11 ай бұрын
አቤቶ ጌታሆይ ከመገድህ አታስተኝ ፈጣሪዬ ለሰራሁትም ሀፅያት ይቅርበለኝ እግዛብሔር ምህረቱን ያውርድሽ እህቴ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ነገረ ነው ሰንት አመት ሰረቸለሁ ሰምቸም አላቅ የመዳም ባጃጂ ነኝ ለ
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ 🤲
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
እህቴ አብሯ አደጌ ሙሉወርቅ አሰፋ ዛሬ በደዚህ አይነት ሁኔታ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሙሉወርቅ ህይወትሽ እዲቀየር ቤተሰብሽ ብሎም ጎረቤት በሚችለው ጥሮዋል ነገር ግን ከነሱ አቅም ውጪ ነበርሸ ሰፈሩ ሁላችንም ያደግንበት ነው የግል ባህሪያችን ሰፈርን እና ቤተሰብን ተወቃሽ ማድረግ አግባብ አይደለም ሌላው እንኳን ለቤተሰብ ሁላችንም ትስድቢን ነበር ባጭሩ ቤተሰብ ጥሯል ግን የነበረብሽ ተደራራቢ ሱሰ ህይወትሽን አበላሸው ትልቁ ነገር ወደራስሸ መመለስሸ ነው በዚህ መልኩ ህይወትሸ ተስተካክሎ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አብሮ አደግ እህታችን
@hulebible
@hulebible Жыл бұрын
The heater, get out please ..leave her alone
@rozateklay8818
@rozateklay8818 9 ай бұрын
Hulum hagre sefre tetseno yeftral ke betseb blay even betseb senseart biyasizshe sefru gen more yablasheshal meknyatum sew yemiyayewn nw miyadrgew enem ezaw akababi lej negne keryo betam metfo sefre nw haun enkwan yalut lejoche yetawku lebawoche nachew
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
ስንት እህቶቻችን ይሆኑ ባልሆነ ብልጭልጭ ሕይወት ተታለው ጠፍተው የቀሩ? ሴቶች ሁሌም ነቅተን ሕይወትን እንኑር። ጭለማ ውስጥ እንዳንወድቅ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል!
@Me.me1239
@Me.me1239 Жыл бұрын
ሀላፊነት አትውሰድም, ሰው አሳሳተኝ ምናምን .. ሰው ያንቺን ህይወት አይኖርልሽሽም...
@esset1685
@esset1685 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚያብሄር አይጥልሽት በርትተሽ ለምኝው ጨርሶ እንዲፈውስሽ 😢
@yordiyo1935
@yordiyo1935 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ሰውረን......አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ በፀሎት በርቺ
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Жыл бұрын
ካጣን ማንም አይፈልገነም* እግዚአብሔር ይጠብቅ እንጅ እናትም አትወድም
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
እኔ እናትና አባቴ አፈር ግጠው ነው ያሳደጉኝ ግን ጥንካሬን ለስራ ክብር መስጠትን በነሱ ተማርኩ እናቴ ለእኔ ከጀግናወቹ በላይ ጀግናየ ናት አሁን እኔም አልሀምዱሊላህ ለስራ በጣም ክብር አለኝ ህልሜም እየተሳካልኝ ነው አልሀምዱሊላህ እድሜ ለወላጆቻችን ወላጆች ትምህርት ቤት ናቸው ከእነሱ እንማር ጥንካሬን እስኪ እንስራ ወላሂ የሄ ሴተኞ አዳሪ የሚባል ነገር ይገርመኞል ሙሉ ጤና ካለን ለምን አንሸከም እደ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ወደሀገራችሁም ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ይመልሳችሁ እኔንም ዱአ አረጉልኝ በቅርቡ መግባት አስቤለሁ
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
የኔ ጄግና አላህ መጬረሻውን ያሳምርልን እኔም እዳቺ ነኝ. አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔምእሰራለሁ አለረፍት ግንአላመይአልተሳካም ግንእኮአረፈተኳለኝምሸበካእኳአለሞላም 😭😭😭
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t Жыл бұрын
Ehte ye memhr Tesfaye Abera getemegnoch adamchi kechalsh. Kfu menfes new indeza miyadergsh. Tselyi baleshbet. Egziabher yasbish🙏
@musiemusduz2732
@musiemusduz2732 Жыл бұрын
Yene konjo ayzosh ahunm arefedem ❤❤❤thanks for sharing us your story ❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
የፈጠርክ አምላአክ ቸሩ እግዚአብሔር ዘወትር የምትጠብቀኝ አሁንም ጥበቃህ አይለየኝ። =>ድህነት ሀጥያት አደለም የደሃልጅ ነበርኩ ስትል ሰምቼ ነው ድህነትን ሰርተሽ ማሸነፍ ስትችይ የማይረባ ነገር ውስጥ ገብተሽ አሁን ብትጸጸች ምን ዋጋ አለው! ሳይሆን ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይላሉ አያቶቻችን።።
@biruktawitzewdu122
@biruktawitzewdu122 Жыл бұрын
Mnawe lmfred chekolesh aydres nawe meblawe eshi
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Жыл бұрын
ምን ፡ መሠስ ፡ እያሉ ፡ እየመጡ ፡ እንደ ፡ ጀግና ፡ ትርኪምርኪያቸውን ፡ እንጀብዱ ፡ ይዘረግፋብናል።
@fatimamelkamu8632
@fatimamelkamu8632 Жыл бұрын
😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🥹🥹🥹🥹🥹እህቴ ወደሽ አደለም እንደዝ የሆንሽው 🥹🥹🥹🥹🥹
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እህቴ ካንች ብዙ ታማርኩ እግዚያቤሔር አፀነሺ አሁንም ያፅነሺ እህቴ።
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አይዞሽ በርቺ አንቺ አስተማሪ ነሽ ገና ደሞ ብዙ ትሰሪያለሽ ❤😍
@mahletwondimu7617
@mahletwondimu7617 Жыл бұрын
Thank you for sharing us your story, is a good lesson for others. let God be with you.
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
Some people judge when they should learn from their lifes thank you dear❤
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Жыл бұрын
ወየው ይሄ ሁላ ዱባይ ነው እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን የወጣንበትን ካረሳን የሚሰራባት ሀገር ናት ይህ ነገር ዱባይ ላይ እንደሚደረግ ሁላ አላውቅም አልሀምዱሊላህ
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እሱ ይርዳሽ አይዞሽ ያጋጥማል
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንዳንድ ጊዜ ሂዎት እንዳሰብሺዉ አይሆንም አላህ ይመልስሺ ያልፋል ያለፈዉን ነገር እረሺዉ አሁን ካለሺበት ጀምሪ አልረፈደሞ
@user-qx6gv4sw7k
@user-qx6gv4sw7k Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነው 😭
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
አይዞሽ
@tizitqyasav164
@tizitqyasav164 Жыл бұрын
እህቶች በቀልድ የተጀመረ ሱስ እስከምን ድረስ እንደሆነ አያችሁ😢😢 እግዚአብሄር ይጠብቀን
@peace3791
@peace3791 4 ай бұрын
የኔ እናት ጰበል አታቁዋርጭ: መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ፕሮግራም ብታዳምጪ እንዴት እግዚአብሔር ህይወትሽን እንደሚመልሰው ትረጃለሽ::የሀኪም መድሀኒት አያድንም : በሰለጠነው አለም ልጄን ማዳን አልቻሉም በእግዚአብሐር ቸርነት ዳነችልኝ እንዳልሽው እራስዋን ስታ ነበር ለተወሰነ ግዜ : ይሄ ሃሺሽ በጣም ከባድ ነው:: አይዞሽ , እግዚአብሔር ሁሉንም ይፈታልሻል በተለይ በዚህ ጥሩ ልብሽ አይተውሽም::
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ፀበልሂጂእህቴ😢😢
@tezetaeldu7710
@tezetaeldu7710 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረዉ የወጣነዉ በላባችን የለፋንበትን ለማግኘት ደሃ ቤተሰቦቻችንን ለመርዳት ልጆቻችንን ለማስተማር ነዉ ኑሮን ለመቀየር ነዉ የተሰደድነዉ ነገር ግን ሀገርና ወገን የሚያሰድብ ተግባር ይዞ በሚመጡ እንሰደባለን
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 Жыл бұрын
ሰዉ ያለስሙ ቢጠሩት አቤት አይልም እና አንች ችግር ከለለብሺ ማንም አይሰደብሺም ነገር ግን የሰዉ ልጅ እንደተፃፈለት ነዉ የሚኖረዉ ነገ ምን እንደሚገጥመን አናዉቅም ቢያንስ እንደሰዉ አይዞሺ አይዞህ ማለት ለተጎዳ ልብ ተስፋ ነዉ ሰዉ ወዶ ሂዎቱን አያበላሺም
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
@@zebibamohammedmohammed8661 ይሄ እኮ የተፈጥሮ ህግ አይደለም ምናልባት አልገጠመሽም ይሆናል ከዚህ ዉስጥ ለመዉጣት ጥረት ከማድረግ ይልቅ እዛ ዉስጥ በሱስ መደበቅና እራስን መዉቀስ ምንም አይፈይድም በሰአቱ የሚመክራቸዉ ሆነ ተዉ የሚላቸዉ ጠላታቸዉ ሆኖ ነዉ ሚታያቸዉ አላማ ቢስ ሰዎች ሀገርሽን የሚያሰድቡ ለሱስ እራሳቸዉን ጋብዘዉ ከዛ ዉስጥ ለመዉጣት አቅቷቸዉ ብቻ ሳይሆን የጊዜያዊ ደስታ ይበልጥብናል እያሉ ነዉ እስኪ ወጣ በይና እያቸዉ የኛን ልጆች ?????? ፈጣሪ ይፈዉሳት እህታችንን እኔ ብዙዎችን አያለሁ ለመጡበት አላማ ሳይሆን ጨፍራና ጭሱ የማንም ባንጋሊና ሂንዲ ጋር መዘሞት ነው የተያያዙት
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
በፈጣሪ ፈተና ነው እግዚአብሔር ጨርሶይማርሽ
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36