አነጋጋሪው ፎቶ ጀርባ | በማህበራዊ ሚድያ አነጋጋሪዋ እናት ተገኘች @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 17,303

Eyita TV

Eyita TV

Күн бұрын

Пікірлер
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Күн бұрын
ማነው እደኔ አጋጣሚ ሲያያት የፊት ገፅተዋ ተዋናይ እዮብን ዳዊትን የመሰለችው እናቱ ነችዴ????😍😍😍
@elsa3589
@elsa3589 Күн бұрын
ደስ ይላል የምትይውን ቃል ቆጥቢ
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv Күн бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ ዶሞ ስታምር ይሄ ሁሉ ነገር ችለሽ ፈገግ ትላለሽ መድሃኒኣለም ይፈውስሻል 🤲🤲🤲🤲
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኛሽ 😢❤❤❤
@hamdiyaKedir-n5g
@hamdiyaKedir-n5g 17 сағат бұрын
ደስ ይላል ሳይሆን ያሳዝናል
@ይዲዲያ-ጘ1አ
@ይዲዲያ-ጘ1አ 19 сағат бұрын
ኢቢኤሶች ይችን እናት መጎብኘት አለባቸዉ!!!!
@خيكماءؤمر
@خيكماءؤمر Күн бұрын
ግን ለምንድነው ሰብስክራይ ማታረጉኝ እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እንዴ ለዛው ሰርቶ አዳሪ የመዳምቅም🎉
@Sokoo-td8qf
@Sokoo-td8qf Күн бұрын
አደረኩሽ
@barhnmk-x2m
@barhnmk-x2m Күн бұрын
አደረኩሽ መልሺ🎉
@GmjaEthiopia
@GmjaEthiopia 19 сағат бұрын
አደረኩሸ የኔ ቆንጆ እኔንም አድረጉልኝ ተያይዘን እነደግ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤
@خيكماءؤمر
@خيكماءؤمر 18 сағат бұрын
@GmjaEthiopia ❤❤❤
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 Күн бұрын
አላህ ይማርሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ፍጣሬ ይሸልሻል ፅበል ተጠመቄ ይሻልሻል ፍጣሬ ምረቱን ይላክልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fekadu-tp2to
@fekadu-tp2to Күн бұрын
ጌታ አየሱስ ከሁሉም በሽታ ይፈውሳል እና መፅሐፍ -ቅዱስን አንብቢ የፈጠረሽ እግዚአብሔር ይፈውስሻል አይዞሽ
@melkamumesele650
@melkamumesele650 11 сағат бұрын
ምንአለ ያንችንፅናትና ፈገግታ ለሁላችንም ቢያድለን መድሀኒአለም ይሄንሁሉመከራ አሳልፋ ተመስገንትላለች የኔእነት ስታሳዝን
@7gawzge7184
@7gawzge7184 16 сағат бұрын
በጣም ጀግና እናት ናት ምንም እንኳ አሳዛኝ ሕይወት ውስጥ እንድትወድቅ ያ ሰውዬ በደል ቢያደርስባትም። ሳልናገር የማላልፈው ጉዳይ ግን "ምስጋና ይድረሰው ለ44ቱ" ያለችው ነገር ስህተት አባባል ነው ፤ ምስጋና ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን ነው መባል ያለበት ንገሪያት። ምስጋና ወሳጅ 44 አምላክ የለም። አንድ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ምስጋናና ክብር፣ አምልኮም የሚገባው። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ። አሜን
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 10 сағат бұрын
የኔናት አመስጋኝ ሁሌም ደስተኛነዉ በሽታዉእራሱ ያለብሽአይመሥልም የግዚአብሄርቸርነቱ ብዙነዉ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 19 сағат бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋት ንፁሆችን እየደፈሩ በሽታ ማስያዝ:: ልጆቹ ሲያምሩ ሲያሳዝኑ:: ልጆችሽን ለማንም እንዳትሰጪ አትለያቸውም እግዚአብሔር ይርዳሽ:: ጠያቂዋ ጋዜጠኝነት ተማሪ የሰው ችግርን ሰምተሽ ደስ ይላል የሚል ነገር ምን ይባላል???
@JcGenene
@JcGenene 10 сағат бұрын
ውይይ ተባረኪ ቪዲዮውን ያየሁት ቀን እንዴት እንዳለቀስኩ የነበረ ተባረኪ እህቴ
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Күн бұрын
Rahel:- a special girl I wish you a glorious Christmas. I love your videos that many times you focus on social issues. 1st) The 3 white Ethiopian youngsters, WOW wow Wow. 2) the Siryan amazing business Lady. 3) the Siryan young investor Mohamed.
@haimilakew2182
@haimilakew2182 23 сағат бұрын
ደስ ይላል
@birhanabrhame5491
@birhanabrhame5491 Күн бұрын
አበዛሽ ። ጋዜጥየዋ
@BetelhemSitotaw
@BetelhemSitotaw 14 сағат бұрын
ጋዜጠኛዋ ባዶ እጅሺን ስትገቢ አይደብርሺም
@samiratube2450
@samiratube2450 Күн бұрын
😢😢
@Anthony-m5l3x
@Anthony-m5l3x Күн бұрын
Egzyabehre yesteshe Ethiopian people i don't understand why they don't subscribe and like especially for you
@Na2waMawa
@Na2waMawa Күн бұрын
ግን ክርስቲያኖች ለምነዉ በፈጣሪ ብቻ እማምሉት ስሰማችሁ ገብሬል አወጣኝ ድረስልኝ
@Beza-d5j
@Beza-d5j Күн бұрын
😡 😡 😡 ምን አገባህ/ሽ በገዛ ሐይማኖትታችን እደፈለገን ብናደርግ።እኛ አባቶቻችን ይቆጡን እንጂ የማንም የመንደር ወጠጤ ሐይማኖት ማቋሸሸሽ መብት የለውም😡 😡 😡
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 20 сағат бұрын
ምን አገባችሁ እምነታችን እንደፈልግን ብንምል አህዛብና መናፍቅ ታቀቡ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 19 сағат бұрын
ባንቺ እንማል?
@amanuelgeremew5594
@amanuelgeremew5594 18 сағат бұрын
አይ የመናፍቅ ነገር
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 14 сағат бұрын
ምን አገባሽ እምነታችን እደፈለግን እንምላለን ዝምብለሽ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ አትበይ ሳታዉቂ አይመለከትሽም
@አንድናትአገሬእናት
@አንድናትአገሬእናት Күн бұрын
በአል ነው ሰው ቤት ባዳ እጅ ይኬዳል ለዛዉም የተቸገሩ 100ዳባ ማንን ገደለ ችጋራም
@Naeeman-vl2oc
@Naeeman-vl2oc Күн бұрын
እናቴ አላህ ይርዳሽ አዞሽ😂😂😂
@Yeshefanasemawasaye
@Yeshefanasemawasaye 20 сағат бұрын
Gin lemin sakishi ?yegermal
@AkmalAkmal-e6p
@AkmalAkmal-e6p 15 сағат бұрын
ምናለ በእጅሸ የሆነ ነገር ይዘሸ በሄድ ኢንተርቪው ስታደርጋት ልጅቷን ለጥቅት ሰዓት የሚይዝላት ጎረቤት አጠሪም
@JcGenene
@JcGenene 10 сағат бұрын
ወይኔ ህፃኗ ወተቱን ጀርባ ላይ ደፍታ ጨረሰችው ሚጣ
@tadeleasfaw9106
@tadeleasfaw9106 23 сағат бұрын
ጠያቂዋ ግን አጠያየቅሽ ዓላማውን የሳተ ነው, ምን ለምን ትጎለጉያለሽ????
@woine123
@woine123 10 сағат бұрын
ትልቁ ልጇ እዛው ባለበት ሆኖ ጤንነቱን ይከታተል ::
@newcitycollege6996
@newcitycollege6996 4 сағат бұрын
እባክሽን ልጁን አወርጂው
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 10 сағат бұрын
የታዘለዉልጂ በወተትእናቱን እያጠባትነዉ አይልጂነት በጣምነዉያሳቀኝ ታሪኩግን እፋ
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 10 сағат бұрын
ለምዶባትነዉ አትፋረዱባት እሷምእየደነገጠች ለማብራራት ሥትምክር አሣቀችኝ ልምድ ከባድነዉ
@kidistabraham8059
@kidistabraham8059 19 сағат бұрын
Zer zer atbay eylmenshe hulum new yemerdash yale zergna anche nesh
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Күн бұрын
አዳነች አብቤን በሜ ካፕ አትመስልም
@Hiwot19-g6b
@Hiwot19-g6b Күн бұрын
ለምድን ነው እኔ ስብስክራይብ የማታርጉኝ ማሮቸ እመልሳለሁ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ Күн бұрын
ትግሬ ነበር ትላለችንዴ እግሯን ይቁረጠውና፣ግን እረ መቼ ይሆን ከዚህ የዘረኝነት አባዜ የምንወጣው?
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Күн бұрын
አልተሳደበችም እኮ ሀቁን ነው የተናገረችው የተጠ የ ቀ ች ውን ነው እየመለሰች ያለች ው በቀናነት እሰቢው
@maranathalove5155
@maranathalove5155 22 сағат бұрын
Andande Sewum meredat tru new
@MedinaAhmed-b7x
@MedinaAhmed-b7x 22 сағат бұрын
እውነት መናገር ያሰድባል ወንዴ?
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 19 сағат бұрын
ባሏ ሀገሩ ጦርነት ስላለ ይበሳጭ ነበር ልግደልሽ ይለኝ ነበር አለች እኮ ያለ ዘሩ ዘሩን ትንገር? ያንቺው ይቆረጥ እሱ በዘረኝነቱ አሰቃያት እኮ:: አትፍረድ ይፈረድብሃል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 18 сағат бұрын
@ethiopialove2772 በጣም
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 Күн бұрын
ኢሊፎርም/ዮኒፎርም😅
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 19 сағат бұрын
አያስቅም
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Күн бұрын
ችይ የሰው ዘር ከንቲባዋን ትመስላለች
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
እኔ እና ሰይፉ ፋንታሁን/ሰይፍሻ/ ተመረቅን፡፡
23:35
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 10 М.
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН