Eyob Belayneh New Ethiopian music cover 2022

  Рет қаралды 343,881

Eyob belayneh Official

Eyob belayneh Official

Күн бұрын

Like
Share
Subscribe
Comment
Yargu ada Adis video endiderso beteseb yihunu

Пікірлер: 606
@gduufj4596
@gduufj4596 2 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ደጋግሞ ያዳመጠው አረ የሰማው እጂ ወደ ላይ አይ ትዝታ
@bfiker7097
@bfiker7097 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስ የሚል ስራ ነው ትቺላለህ በርታ እዮዬ የኔአደኛ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እደምናይህ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ያግዝህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😍😍😍😍😍😍
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ 🎷👌ካሰብክበት ድረስ🤗💚💛❤
@ethiopiahagere692
@ethiopiahagere692 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ 💕💕💕የሀገር ፍቅር ሰላምን የሚሰብኩ ስራዎችን በቀጣይ እንጠብቃለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለማችን🇪🇹
@saminashthadsa7897
@saminashthadsa7897 2 жыл бұрын
ጎበዝ ወድምየው 🥰🙏❤️🙏 የምወድህ ማከብርህ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 2 жыл бұрын
እዮባችን በረታ በጣም ወድጀዋለሁ አሪፍ ድምፅ አለህ ብራቦ በረታ
@salamhammad5314
@salamhammad5314 2 жыл бұрын
ዋው ባጣም ያምራል ዉዴ እዮባዬ የኔ ልዩ በርታልን💗💗💗
@abdulahi9404
@abdulahi9404 2 жыл бұрын
aref sra yamr wow bro geni bzu bzu entabqalen eshi wow wow
@girumtube9932
@girumtube9932 2 жыл бұрын
Eyoba Anbesaye Teleyaleh 👍👍👍
@fikeryebutube8203
@fikeryebutube8203 2 жыл бұрын
ግሩሜ
@fikeryebutube8203
@fikeryebutube8203 2 жыл бұрын
ወንድምየው ገራሚ ስራ ነው የኔ ጀግና በርታልኝ ትለያለህ
@የባቢእናየባረካትእናትጂጂ
@የባቢእናየባረካትእናትጂጂ 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ሚገረም ስራ ነው እዮባዬ መልካም እድል 😘😘😘😘😘
@newmusic4490
@newmusic4490 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የሚል ድምፅ ነው! አቦ ሰላምህ ይብዛ።
@dmiskimulue9650
@dmiskimulue9650 2 жыл бұрын
Gobez berta
@saronsaron69
@saronsaron69 2 жыл бұрын
ወንድማለም ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድምፅ ነው 🥰🥰🥰🥰🤴❤️❤️❤️አንደኛዬ
@MsMetada
@MsMetada 2 жыл бұрын
እዮቤ በጣም በጣም የተለየ ቃና ያለህ ምርጥ ሙዚቀኛ አግኝተናል በርታልን በትዝታ ቅኝት
@ادرسعابدؤابدؤ
@ادرسعابدؤابدؤ 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አደኛነህ አገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን ዘረኝነት ይውደም ያረብ
@haimiaweke1992
@haimiaweke1992 2 жыл бұрын
degagime nw yesemahit des yilal betam👏👏👏👏
@angesomhagos4304
@angesomhagos4304 11 ай бұрын
I wonder why this guy doesn't have millions of views until now. His voice is not only a vocal but also composition of instruments by itself. Admirer from Eritrea
@isman1344
@isman1344 2 жыл бұрын
እዬባየ የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ በርታ እንወደሀለን
@yabi_shikor3665
@yabi_shikor3665 2 жыл бұрын
እዮባዬ 1ኛ በርታልን 👏👏👏👏👏
@tigtadele2424
@tigtadele2424 2 жыл бұрын
❤❤❤waw eyoba Yeni jegina ejegi betame dese Yemile sera Yedegile mareyame Ije kasebekiwo yadereseki
@Familylove36
@Familylove36 2 жыл бұрын
I love this is music good job 👏 keep up the good work and bless u 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@hopa106
@hopa106 2 жыл бұрын
Mrt sra new eyoba .....berta
@meseretmeseret8697
@meseretmeseret8697 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል በርታ ዮባ
@አፍያትቢትሙሀመድ
@አፍያትቢትሙሀመድ 2 жыл бұрын
የኔ ውድ 😢😢😢የህሙዚቃ ይጋብዘኝል ብየ በተሰፍ ሰጠብቀው ተለያየንንን አይይይይይይ😢😢
@Sነኝወሎየዎ
@Sነኝወሎየዎ 2 жыл бұрын
ዋው ባጣም ያምራል እዮባዬ በርታልን
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 2 жыл бұрын
እዮባዬ በርታልኝ በቃ ቃል የለኝም ሁሉም☑️💯% ነው👌🥰🥰
@ነኝየፍኖምርኮኛ
@ነኝየፍኖምርኮኛ 2 жыл бұрын
እዮባዬ 👉♥️ የኔ አንደኛ 💪 ቆንጆ ስራ ነው በርታልኝ
@kokilema16
@kokilema16 2 жыл бұрын
እዮብዬ tiktok ላይ ሰምቼ በፍለጋ ዛሬ አገኘውህ ደስ ብሎኛል የኔ ጎበዝ
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
ትችላለህ እዮባ ምርጥ ዘፈን ነው ይመችህ
@meseretakanaw5556
@meseretakanaw5556 Жыл бұрын
ድምፅህን ሥሠማ ብውል አይሠለቸኝም በጣም ያምራል ;
@entertainmentpage8787
@entertainmentpage8787 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታልን እዮባ ቤተሰብ ያስፈልጋል
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 2 жыл бұрын
Wowow yana wd eyobayeeeeee betem konjo sira naw berta hodeko wow yana marakiye
@myhopeGod
@myhopeGod 2 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ተሰጦ ነው ብሮ መዝሙር ዘምርበት ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየት እፈልጋለን
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 жыл бұрын
ወንደሜ ስትዘምር ነው የሚያምርብህ❤መነው ወዳጄ መነው 😭በዝማሬ ቀጥልልን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Betam 😢
@gduufj4596
@gduufj4596 2 жыл бұрын
እህ እንዴት ደሰ የሚል ድምፅ ነው በአማኑኤል ግን ቶሎ አለቀብኝ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ዋው እ.በ.ጣ ገራሚ ስራነው😍♥☺ ከቲክቶክ ሰፈር አይቼነው የመጣሁት👍G lk bro🔥
@እስኬየአርሴማልጅj
@እስኬየአርሴማልጅj 2 жыл бұрын
እዮባዬ የኔ ጀግና ወንድም ምርጥ ስራ ነው በጣም ደስስ ብሎኛል ይህ ጅማሬህ ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ስራወችህን ይባርክልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድምየው እንወድሀለን💚💛❤👌👌👌🔥🔥🔥🔥😘😘😘😘😘💃💃💃💃💃💃💃💃
@alemubelayneh5868
@alemubelayneh5868 2 жыл бұрын
Wow eyob dese sile Bertaln brooooo💚💚💛💛❤❤
@merahaile8098
@merahaile8098 2 жыл бұрын
Wow eyoba andenga betam arfe sira nw 🙏🙏
@firtunakonjo6842
@firtunakonjo6842 2 жыл бұрын
Wowwwwe eyobaye betam arife sera new berta 😍😍😍
@mojetitadesa6988
@mojetitadesa6988 2 жыл бұрын
Mert sera ka mert voice ga keep up eyoba 👏👏👏👏🥰🥰🥰
@Fetasho
@Fetasho 2 жыл бұрын
My እዮባ ትችላለህ 🥰🥰🥰♥️👌🏼👌🏼👌🏼
@samriadem4205
@samriadem4205 2 жыл бұрын
ዋው እዮባዬ አንደኛ🥰🥰🥰❤❤❤👏👏👏👏👏👌👌👌በርታልን ወንድምዬ👌👌👌❤🥰
@hayateemumohamed1548
@hayateemumohamed1548 2 жыл бұрын
እዮቤ my barche 🥰በርታ ወንድማለም 🥰
@htgt2832
@htgt2832 2 жыл бұрын
ትለያለህ ወንድምየው መልካም እደል እዮባየ በጣም ሀሪፍ ስራ
@filen2903
@filen2903 2 жыл бұрын
Amazing music
@etaaklil9470
@etaaklil9470 2 жыл бұрын
Wowwwww mrttttye dmts bertaln
@linaadem9391
@linaadem9391 2 жыл бұрын
My # 1 Choice Eyobaya ❤️😘🙏🏽
@mahmudmahmud4528
@mahmudmahmud4528 2 жыл бұрын
ትችላለህ ምርጥ ስው እዮባ
@kidistalemayehu3252
@kidistalemayehu3252 Жыл бұрын
Wow perfect 🥰👍 beritalin bro
@liyatube9497
@liyatube9497 2 жыл бұрын
እዮባዬ ምርጥ ስራ ነው ተባረክ ወድማችን መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ 👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@ejhxeytg2814
@ejhxeytg2814 2 жыл бұрын
Wowwwew betam arife new berta 🥰🥰🥰🥰
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ካተ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ
@tsge8300
@tsge8300 2 жыл бұрын
እዮባ ምርጥ ዘፈን አልጠገብ አለኝ ሠምቼ ሠምቼ 🥰🥰🥰 ምርጥ ስራ my famous 🥰
@dr.alazar_the_bluevet
@dr.alazar_the_bluevet 2 жыл бұрын
Eyoba ye DZ mirt lij😊😊😊 proud of u bro👏👏👏 gena bizu entebkalen🙏🙏
@meskeremgirma728
@meskeremgirma728 2 жыл бұрын
Great musicianship, you play with confidence and vocally you have a really good tone keep it up I’m waiting your next music good job Eyobaye 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@tewedajyared2916
@tewedajyared2916 2 жыл бұрын
እዬባዬ አደኛዬ በጣም አሪፍ ድምፅ በቃ ትችላለህ ወንድምዬዉ በርታልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💃💃💃💃💃❤️❤️❤️❤️❤️
@ensalamawabay1369
@ensalamawabay1369 2 жыл бұрын
Eyoba wonderful You have gifted voice God bless you
@ፍሬሂወትመግስቱ
@ፍሬሂወትመግስቱ Жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ ከፍ ያለ ድምፅ ነው ያለህ በርታ❤❤❤❤👌👌👌
@እረዴትአደም
@እረዴትአደም 2 жыл бұрын
እዮባዬ እጅግ በጣም ጥኡም ነው ለስለስ ያለ ሙዚቃ ነው በርታል የኔ ጀግና ከዚህም በላይ እጠብቃለው ውድዬ
@abiznegne9728
@abiznegne9728 2 жыл бұрын
ዋው እዮባዬ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ከአሰብክበት ድረስ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤
@bezawitberachew4319
@bezawitberachew4319 2 жыл бұрын
Wowwww eyoba andegna new bertaln
@yatvaneshyatvanesh9899
@yatvaneshyatvanesh9899 2 жыл бұрын
ዋዉ 👍 በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ከምር ጎበዝ በርታ ዋዉ ❤❤😍😍😍😍😍😍❤😍😍
@lamrotbekele1058
@lamrotbekele1058 Жыл бұрын
Wow amezing eyob berta
@MamitGebrezgabiher
@MamitGebrezgabiher 2 жыл бұрын
Anten alemadnek nfugnet new besmeam dmtse blo zm😍😍😍😍kasebkbet bota yadrsh bro gena bzu entebkalen🙏🙏🙏
@mishu372
@mishu372 7 ай бұрын
እዬቤ ዘለሰኛው ነፍስን ከገነት አድርሶ ይመልሳልና ወደዛ ተመለስ❤❤❤
@natnaelfikade6803
@natnaelfikade6803 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው በራስ ስራ በቅርቡ እንጠብቃለን bro
@haregkalabe5083
@haregkalabe5083 2 жыл бұрын
እዮባየ ወድምየው የኔ አደኛ እንኳን ደስ አለህ😍😍
@saronsaron69
@saronsaron69 2 жыл бұрын
የኔ ውድ my 🤴king 🥰🥰❤️❤️❤️wawwwww ምርጥ ስራ በርታልኝ 🥰🥰🥰
@jerrygashaw8102
@jerrygashaw8102 2 жыл бұрын
Yene jegena bertaleg😘😘
@merebhakberehe2587
@merebhakberehe2587 2 жыл бұрын
Anbesaye berta❣❣❣
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
Eyoba arife sera new gobez berta ❤❤❤🔥🔥🔥🔥👌
@ፋፊሻሰይድ
@ፋፊሻሰይድ 2 жыл бұрын
አይዞህ በርታ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ቅድም😍😍😍😍💘💘 ምርጥ ድምፅ
@TigistTube
@TigistTube 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ገራሚ ድምፅ 👩‍🎤👩‍🎤👩‍🎤👩‍🎤👩‍🎤👩‍🎤💃💃💃💃💃 ከዚህ የበለጠ እንደምትሰራ አልጠራጠርም
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 жыл бұрын
ዋውውውው ሀሪፍ ስራ ሁላችሁም ሸር ላይክ አድርጉለት ምርጥ ልጅ ነው እዮባ
@abab5440
@abab5440 2 жыл бұрын
አደኛዬ ዋውውውው ዘመንህ ይባረክ
@amareaddisu4215
@amareaddisu4215 2 жыл бұрын
betam arif sira new bro bertalin !!!!
@tiruworkgedifew8653
@tiruworkgedifew8653 2 жыл бұрын
Weyne swedh gn ate lij bertalgni jegnaye❤❤❤❤
@hayulovetube.9043
@hayulovetube.9043 2 жыл бұрын
እዮባዬ የኔ ወንድም ተችላልህ የኔ አንድኛ ❤❤❤
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 2 жыл бұрын
ድንቅ ድምፅ!!!!! በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏
@berrygojamawa1509
@berrygojamawa1509 2 жыл бұрын
Eyobaye berta jegna nk👌❤❤
@እየሩሳሌምተስፋዬ
@እየሩሳሌምተስፋዬ 2 жыл бұрын
ወንድምዬው ገራሚ ስራ ነው በርታልኝ እዮቤ
@mikiyastaye4521
@mikiyastaye4521 2 жыл бұрын
I like that keep going good luck wandemeyaw 🤟🤟🤟🤟🍾
@medinaali2007
@medinaali2007 2 жыл бұрын
arif sira new berta bro wow😘🥰❤
@hafizayezid4106
@hafizayezid4106 2 жыл бұрын
Wow 1gna betam das yemil sera new barta eyoba 🥰🥰💔💔
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ስራ ከሀሪፍ ድምፅና ዜማ ጋር በርታልኝ ወንድሜ💋👌👍👍👍 💃💃💃💃
@tedyg4775
@tedyg4775 2 жыл бұрын
እዮባዬ የኔ ፍቅር አንደኛ ነክ በርታልን👌👌👌👌👌💃💃💃💃🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Wawwww yamral betam endet des yilal 😢
@Israel9563
@Israel9563 7 ай бұрын
አረ መዝሙር ብቻ ዘምርበት ይሄን ድምፅ😢😢😢😢
@jojohannes5320
@jojohannes5320 Жыл бұрын
ምርጥ የ ደዘ ወጣት
@abushgirma8339
@abushgirma8339 2 жыл бұрын
Wow eyoba mirte sera🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegayeabate61
@tsegayeabate61 2 жыл бұрын
እዮባ ምርጥ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን በርታ ወንድምየው 👏✌️🎭
@danielwolde1792
@danielwolde1792 Жыл бұрын
ለምንድነው ፋና ላምሮት ያልተወዳደረው ይህን የመሰለ ድምፅ ይዞ
@leylutubeyoutube7738
@leylutubeyoutube7738 2 жыл бұрын
እዬባ ትችላለህ ብሮ👍👍👍👍👍 ከቲክቶክ መንደር ነዉ የመጣዉት የከድር ዘረጦ ቤተሠብ ነኝ😂😂
@josijo7380
@josijo7380 2 жыл бұрын
እዮባዬ ወድምዬው good job ma beloved keep it up
@nigistinigi4745
@nigistinigi4745 2 жыл бұрын
Wow mert sera new berta
@sofimohamed3682
@sofimohamed3682 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ብርታት ብሎ እንጠብቃለን እዩባ
@ሚሚዬየእናቱዋልጀ
@ሚሚዬየእናቱዋልጀ 2 жыл бұрын
Wow eyoba teleyaleh abate berta😍😍❤️❤️❤️❤️
@DanielMuluye-mr6iy
@DanielMuluye-mr6iy Жыл бұрын
Eyoba yenea jegina
@behabtukaza7258
@behabtukaza7258 2 жыл бұрын
እዮባ ምርጡ ወንድሜ ዋው የሚገርም ተሰጥዖ👏👏👏👏👏👏 በርታልኝ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ድምፅ እዮባ በርታ
@tekistekis48
@tekistekis48 2 жыл бұрын
እዬባ ምርጥ ስራ በርታ የኔ ቆጆ
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 106 М.
eyob belayneh-ኢዮብ በላይነህ የታዳጊው ድምፃዊ ገራሚ ሙዚቃ
13:50
Amanawi media-አማናዊ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
ባነሻል ሙሉ ፊልም - Baneshal Full Ethiopian Movie 2024
1:27:52
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 64 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН