🎙አስቻለ | ሙሉ የሙዚቃ አልበም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | Full Album 2024

  Рет қаралды 1,117,884

Birbaux Records. SewMehon Films

Birbaux Records. SewMehon Films

Күн бұрын

Aschale | Album All Tracks List
0:00 ወ/ሮ ተሰሩ | W_r Tesseru
03:23 እንገር ወሎ | Enger Wollo
09:57 በላይ | Belay
15:09 ፍየሌን ነብር በላት | Fiyelen Nebir Belat
18:58 እመት ሸዋ | Emet Shewa
23:13 አባይ | Abay
27:36 ካሲናው ጎጃም | Kassinaw Gojam
33:02 አስቻለ | Aschale
37:00 ዊሃ ዊሃ | Wiyha Wiyha
40:39 አድዋ | Adwa
45:23 በርታ | Berta
50:21 ትዝታ | Tizita
54:52 እቅፍ አርጊኝ | Eqif Argign
59:19 እናትዋ ጎንደር | Enatwa Gonder

Пікірлер: 588
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 ай бұрын
ይገርማል! ጫጫታ ብቻ በበዛበት ጊዜ ወጣት እንደዚህ አይነት ወዝ ያለው ዘፈን መስራት ይችላል ብዬ አስቤም አላውቅም ነበር! ዝም ያለ፡ ደስ የሚል ዘፈን ነው፡፡
@alisemir2527
@alisemir2527 4 ай бұрын
የ2016 ምርጥ አልበም ሲሆን የኣመቱ ምርጥ ዘፈን ደግሞ እመት ሸዋ ነው። ይህን የኢትዮጵያን ኦስካር የሚያዘጋጀው ጉማ አዋርድ ኮሚቴ ልብ ሊለው ይገባል።
@user-zh6ed7vx4q
@user-zh6ed7vx4q 4 ай бұрын
የኔአባት ደግ አስተዋይ ኢትዩፒያዊ ማረያምን በያቹህ ከሰራ ቦታየ እሱን ሳዳምጥ ነዉምዉለዉ ኤረፎኔ አንድ ነበረ ሁለተኛ ገዛሁ አንዱ ባትሪ ሲዘጋ ባንዱ ሳዳምጥ እዉላለሁ አምሀራየ❤god bless you
@tekaejegu3392
@tekaejegu3392 4 ай бұрын
በዚህ ዘመን ባህል እና ወግ ጠፍቶ ላግኝሽማታማታእየተባለ በሚዘፈንበት ግዜ አንተ ወግና ባህሉን የጠበቀ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ፍቅር ታሪክ እና አንድነትን ስላሰመሀን እናመሰግናለን ገና ከአንተ ብዙ ነገርእንጠብቃለን ለምሳሌ መፅሀፍ እ /ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 4 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሥራ በመስማታችን ተደስተናል በርታልን!❤❤❤
@yohannesmekonnen5553
@yohannesmekonnen5553 4 ай бұрын
ኪነጥበብ ፣ እንዲህ ተቀምሞ በባለ ብዙ ዘርፍ ሆና ኢትዮጵያን ፦ በብሄረሰቦቿ እኩልነት ፣ ጥንትዊ ባለታሪክነቷ ፣ በኅይማኖት ተከባብሮና ተዋዶ የሚኖርባት ፣ እነዚህን ውበቶቻችን ባማረ ግጥምና ዜማ ፣ ለየት ባለ ቅንብር የተሰራ ፤ ዝም ብለህ ብትሰማው ብታደምጠው የማይሰለች ግሩም ድንቅ የዘመናችን ሥራ ። አስቼ በርታ 🎼 👏
@wollo501
@wollo501 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i3OoZHVrndp1aZYsi=w0-hsj4pg8lX50BX
@hopolapos
@hopolapos 4 ай бұрын
ትዝታ ዘቻግኒ ላይ የሚያወጣው ወፍራም ድምፅ በገናላይ ብቻ ነው ያለው እ እንገር ወሎ ላይ ብዙ አይነት መሳጭ ድምፆች አሉ በላይ ወኔ ቀስቃሽ እጅግ ጥልቅ ስሜት ያለው ስራ ወይዘሮ ተሰሩ ደግሞ የአዲሳበባውያንን ህይወት እጥር ምጥን አርጎ ፏ ብልጭ አርጎ አሳይቷል በቃ ምርጥዬ ነው
@felizhappy253
@felizhappy253 4 ай бұрын
አሁን ሽዋ ለዚህ ድንቅ ሰው ምን ብታደርግ ትክሰዋለች እኔ በበኩሌ ቃል አጥሮኛል 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 3 ай бұрын
ሸዋዉ ፡ አማራ ፡ ሲንሳችሁ ፡ ነው የሸዋን ፡ ህዝብ ፡ ለማየት ፡ ያብቃኝ ፡ ስወዳችሁ
@zola370
@zola370 4 ай бұрын
Aschu fikir neh betam des yemil sira nw berta betam girum sira nw bewunet 💌💌💌
@hannahelias6590
@hannahelias6590 4 ай бұрын
Wow wow wow such wonderful music 🎉❤❤
@amentube2416
@amentube2416 4 ай бұрын
Wow, ወይዘሮ ተሰሩ በጣም ምርጥ ነው በነገራችን ላይ ውስጠ ወይራ ቅኔ ምን አይነት ዘፈን ልበላችው በየአንዳንዱ አማርኛ ውስጥ ጠንካራ ውበት እረ ምን ብዬ ልግለፀው ባካችው ብቻ ሁሉም ነው ቃላት የለኝም እንዲ ያለ ዘፈን ሰምቼ አላቅም እኔ ዘፈን አልለውም የሆነ የማንቂያ ደውል ወደ ጥንቱ ማንነታችን ወደዛ ግድ መሄድ እንዳለብን ነው ሚያስረዳን ጉዞ ወደ እምዬ ሚኒሊክ ቤተመንግስት ዳግም ትሰራለች ይቺ በዘፈን ውስጥ ያየዋትን ሃገሬን❤️❤️❤️🙏
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 ай бұрын
YES-INDEED (SEM ENNA WERK) ..Yegna yerekkeke poetry...Meche yihoen yegan afrikanoch poetry ''highlight '' ye mederegew // Just from our selves ,,what do you think Ethiopians in all of the world ( : obliged to be ''emigrants ''in spite ourselves''/ WHAT DO YOU THINK ETHIOPIANS? I do not know yr feelings..but when I hear this ...I have the ''goosebumps''....ETHIOPIA the land of humand -kind...this music and these lyrics are powerful..Amharic is poetry ...no way... I am so sad for those who cannot ''catch'' the essence of these words,,there is no way that artifical intelligence can transfer these feeling
@yanetayele8358
@yanetayele8358 2 ай бұрын
>4tq4nnkklmnhgxkkjjjkkko¡ļ vv$fyayshhysbĥ Ųs​@@lunettamargherita7800
@esayasszemariam6476
@esayasszemariam6476 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@fitsumseminew7985
@fitsumseminew7985 23 күн бұрын
ምርጥ አርገህ ገልፀከዋል::
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 3 ай бұрын
የጥንቱ ከሌለ የለም የአሁኑ የተባለው እውነት ነው በዘር በጎሳ በተከፋፈለች ሀገር ማንነታችንን የሚገልፅ ሙዚቃ ነው እድሜ ይስጣችሁ።እንኳን ለ128ተኛው የአድዋ በአል አደረሰን።
@bisratgizachew8405
@bisratgizachew8405 4 ай бұрын
ፍየሌን ነብር በላት ቅጠል ቆርጬ ሳላበላት❤❤❤ምርጥ ስራ አቶ አስቻለ የምር👈👏👏👏
@hopolapos
@hopolapos 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ አልበም አገኝች
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ቅኔው ለገባው እናመሰግናለን ሀገርኛ ደስ የሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 4 ай бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ለየት ያለ አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን።
@user-hb9kd3nv2p
@user-hb9kd3nv2p 4 ай бұрын
በእውነት እኔ ዘፈን አልወድም ! ነገር ግን ይሄ ዘፈን አይመስለኝም ፤ የኢትዮጵያን ባህል ፣ ማንነት ፣ አንድነት ፣ ጀግንነት ፥ ፍቅር ... ስንቱን ነገር ያሳያል 💚💛❤💪💪💪
@abrhammisganaw9607
@abrhammisganaw9607 4 ай бұрын
⅞❤❤111aq
@wondaabi19
@wondaabi19 4 ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር የሆነ ህዝብ ሰላማቹ ከዳር እስከ ዳር ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤
@ftsumAbte
@ftsumAbte 4 ай бұрын
wow ምርጥ ስራ ወድጄዋለዉ በርታልኝ የሚገርም ድምፅ
@gashawbeyene1506
@gashawbeyene1506 4 ай бұрын
ጥሩ ሥራ ነው በርታ ወንድም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@EthiotendoEdits
@EthiotendoEdits 4 ай бұрын
proud to be ethiopian ኢትዮጵያ ባህላዊ በጣም አሪፍ ነውውው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አልተገዛም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 3 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ማስታወቂያ የላገዘው የወሎ ጠለቅ ያለ ነው ሸዋማ የምመኘው ምት ነው ደስ ሲል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nafiko3939
@nafiko3939 4 ай бұрын
ድንቅ እና ጣፋጭ ጨዋታ ስለሰጠህን እናመሠግናለን። ክሊፓቹ ላይ የምንጠብቃቸው ቱባ ባህላዊ አልባሶ አጃኢብ ነው
@abuka6424
@abuka6424 4 ай бұрын
ትክክለኛው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ❤❤❤❤❤❤እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💚💚💛❤️
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 3 ай бұрын
ድንቅ ሀገርኛ ኢትዮጵያዊነቴን ያስታወሰኝ ሙዚቃ ነዉ ከነወዙ ሀበሻ ይልሀል ይሄ ነዉ የጠፋችዉን ሀገርና ባህል ያገኘኋት መሰለኝ
@dagnedagnee1521
@dagnedagnee1521 Ай бұрын
መቼም አይጠፋም እግዚአብሔር እድሜ ብቻ ይስጠን ክፉን ያሻግረን እንጂ ኢትዮጵያን ከነሙሉ ክብሮ እናያታለን
@tesfayeshewaye1667
@tesfayeshewaye1667 4 ай бұрын
What a masterpiece! We are great full for such a dear gift. GOD BLESS YOU TO COME WITH ANOTHER MUSIC.
@user-sv7me4vy1j
@user-sv7me4vy1j 4 ай бұрын
I really appreciate you because i have heard music after so many years ,thank you
@lt8895
@lt8895 4 ай бұрын
Excellent work! Thank you!
@tarikudilnesahu4264
@tarikudilnesahu4264 29 күн бұрын
ሙዚቃ የጥንቱን የህብረተሰብ መስተጋብር በቅን ልቦና እያስታወሰን በዘር መከፋፈል አባዜን ንቆና አሸንጥሮ ይበልጥ በመተሳሰር አሻግረን እንድናይ አስቻለው በሥራ ዓለም ያየውና የተካፈለበትን ባህል ማንፀባረቁ ለከፋፋዮች ልብ ይስጣቸው ያሰኛል።
@yitbarek350
@yitbarek350 3 ай бұрын
Woooow!woooow!woooow! Great 👍👆👆 ፋኖ የማይተካ የ ቁርጥ ቀን ልጅ 👍👍👍
@user-ow6lz7br2d
@user-ow6lz7br2d 3 ай бұрын
ትለያለህ ክበርልኝ🙏 ኢትዮጵያዊ ጥዑም ዘፈን ጥንቅቅ ያለ ስራ👌🥰🥰🥰
@henoksolomon377
@henoksolomon377 3 ай бұрын
C😊
@mesimesisolo
@mesimesisolo 4 ай бұрын
እናመሰግናለን❤(ኢትዬጲያዊ)
@dearbedada9547
@dearbedada9547 24 күн бұрын
ለዛውን እያጣ ላለው የአገራችን ሙዚቃ ትንሳኤ የሆነ ምርጥ ስራ ክበርልን
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 4 ай бұрын
ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው እናመስግናለን🙏🏽
@user-nm5lf9us7l
@user-nm5lf9us7l 4 ай бұрын
ትችላልህ ብዙ ገና ብዙ እንጠብቃለን🙏
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 4 ай бұрын
ወደራሳችን መሰረት ስንመለከት የተገኘ ጥልቅ ማለቂያ መገለጫ የሌለው የትየለሌ አቅም! ተባረክ ጆሮአችን ራሱን ሰማ !!
@mtefera7
@mtefera7 4 ай бұрын
ድንቅ ኢትዮጲያዊ የሆነ አልበም ❤
@yegel
@yegel 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ አመሰግናለሁ
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 4 ай бұрын
The best of the best Traditional Ethiopian music with Full of fantastic memories & messages!!! I love it !!! The Singer Aschalew is a Candidate for Koraawards. Please Vote for him Starting March 1 / 2024
@woubit246
@woubit246 4 ай бұрын
Where to. Vote? Send the link.
@miracleforperfection
@miracleforperfection 4 ай бұрын
nice album of the season ,....well done Aschu...👍👍👍👍👍
@mesaysermolo2935
@mesaysermolo2935 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ አልበም። አስቼ ሁሌም የሚለየው የራሱ ብቻ የሆነ ቀለም አለው። እሱንም ችሎታህን አሳየሃን። በጣም ድንቅ የመዚቃ መሣሪያ አጠቃቀም።
@user-kv4od6kh1b
@user-kv4od6kh1b 4 ай бұрын
ምርጥ ሰራ ነው ቴንክው ብለናል👍
@kifletamire3134
@kifletamire3134 4 күн бұрын
This is not only music, but also a form of mental therapy
@natebersh6507
@natebersh6507 4 ай бұрын
the music is in good hands ! so many talented artists these days
@leulsegeddemssie6274
@leulsegeddemssie6274 4 ай бұрын
It is astonishing keep itup
@user-xh7hz9jr3e
@user-xh7hz9jr3e 4 ай бұрын
እውነት! እውነት! ሙዚቃ ቤቷን ያገኘችው አንተ ላይ ነው ፡፡ትክክለኛ እና እውነቱ ሲነገር በጣም ደስ ይላል፡ትለያለህ
@user-ox1rq8hy3h
@user-ox1rq8hy3h 4 ай бұрын
ድንቅ ሥራ ታሪክን በዜማ ያሠማ
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 4 ай бұрын
የአስቻለው የሙዚቃ ቃና ነው። ሮፍናን በራሱ ፈጠራ እንደመጣው ሁሉ እናትዋ ጎንደርን እና ካሲናው ጎጃምን በሚገርም ለዛ አስደምጦን ሳንጠግብ አሁንም ሌላ ለዛ ሌላ ቃና ሌላ የአገር ወዝ 💜👂
@solomonasfaw6062
@solomonasfaw6062 3 ай бұрын
45😢😢5y😢5😢6😢yu😢u😢565y😢😢t😢😢5yyy😅😢y😢5😅😢y😢y😢t😢y😢😢y😅5😢x 5😢x Dd Xsdd Xxddxxx Xs 5cdyx54s4😅la 5😢xs 😅5x😢6x😢x C😢d5😢y😢5x5td U😅😢😢 hh.2😢😢 😢s4s.yra😢4a4a😢😢😢
@solomonasfaw6062
@solomonasfaw6062 3 ай бұрын
Art😢😢😢4y😢a3z😢4tsar🎉😢and rzra4t😢😢s44a😢🎉🎉😢4s44ts34r😢a😢😢4s😢4a44ss😢44s😮rtr😢4ta34t😮t4a🎉r😢a4st😢😢😢😢
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 4 ай бұрын
Merte sera naw thankyou biro
@msamuel2857
@msamuel2857 4 ай бұрын
Well done! traditionally ya! Good Number!
@yourlifeonpower
@yourlifeonpower 4 ай бұрын
Beautiful! Simply beautiful! Thank you so much, Aschalew!
@fasikawond2615
@fasikawond2615 4 ай бұрын
እውነትም አስቻለው ትችላለህ ❤❤
@tinakiflegodsaveus6877
@tinakiflegodsaveus6877 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢የድሮዋ ሀገሬ ናፈቀችኝ💚💛❤😭😭😭 ፈጣሪ ሰላሜችንን ይመልስልን ድንቅ ስራ ልብ የሚነካ ቅላፄ blessing brother 😍😍
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 4 ай бұрын
❤❤❤ንዝረት .....ሸዋ።
@selametadessa9761
@selametadessa9761 4 ай бұрын
በስማም ችሎታ❤❤🎉🎉
@akaluegziabher5855
@akaluegziabher5855 4 ай бұрын
Great work. Comparable to one of the masters, Kassa Tessema.
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 4 ай бұрын
Thank you for everything l don't have words to explain this amazing job BROTHER 💫💫💫💫💫 💡💡💡💡💡 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc 4 ай бұрын
What a quality job ❤
@zinawmolla1632
@zinawmolla1632 4 ай бұрын
it is the best album. keep up doing better work, Aschalew....
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 6 күн бұрын
በጣም ፩ኛ ነህ ❤❤❤❤❤ ፣ የሰዉ ቁሩ አረገኝ ፣ ገራሚ እዉነታ ።
@alexmedia1817
@alexmedia1817 4 ай бұрын
The best album this year ever ❤
@yetiboysw8933
@yetiboysw8933 4 ай бұрын
Who's this guy! Such a talent! Extremely good! Can't stop listening to every bit of the tracks! Beautifully done! Sensational!
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 4 ай бұрын
The singer of "Enatwa gonder"
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 3 ай бұрын
Aschalew Fetene
@GA-pz9fd
@GA-pz9fd 4 ай бұрын
Wow asche you are gifted God bless It is the best art work I cant get enough of it. This work needs a million view
@meleseenyew
@meleseenyew 4 ай бұрын
Good job!
@gobenabeshah8267
@gobenabeshah8267 4 ай бұрын
ኪነ-ጥበብ እንዲህ የህዝብን ሀዘንና ደስታ ፍንትው አርጎ ሲያሳይ ነው አንቱ የሚባለው
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 4 ай бұрын
ምርጥ አዲስ ስራ
@user-qt6wq6fx6k
@user-qt6wq6fx6k 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነው
@anmutendalkachew1554
@anmutendalkachew1554 4 ай бұрын
Thanks ASCUUU , keep up the great work
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 4 ай бұрын
ለዛ ያለው : ደጋግሞ ቢደመጥ የማይጠገብ : ቅኔ ሞልቶ የፈሰሰበት: የብሔር ብሔረ ሰቦችን ሙዚቃዎች በአለላ እንደተሰፋች ሙዳይ አሰባጥሮና አድምቆ የሰፋበት ... በፍቅር አዋዝቶ በነበላይ ዘለቀ ሰፈር አልፎ በሸዋ አቋርጦ ወሎ ዘው ብሎ : ሰሜን ዘልቆ: እንደንስር አሞራ ተምዘግዝጎ ደቡብ ሳይቀረው ... ብቻ ታርትክ በእንደዚህ ዓይነት ሙዚቃ መማር በራሱ ምንኛ ደስ ይላል :: አስችዬ ክፉ አይንካህ::
@tekteferra9477
@tekteferra9477 4 ай бұрын
Ethiopian history full album in few beautiful words. Thank you Aschalew keep it up, respect
@tayalemu9311
@tayalemu9311 4 ай бұрын
ካሲናው😁👍ወ/ሮ ተሰሩ የዘመናት ሂደት በከተማችን የሚያቀረሸውን ዘመነኞች ሸንቆጥ ያደርጋል👌👁እንዲህ አሰተምራቸው ለዘር መራጮች
@tibo9808
@tibo9808 4 ай бұрын
Just WOW.This is Masterpiece.
@JustinFreedom33
@JustinFreedom33 4 ай бұрын
Yesterday once again was Ethiopian party, cannot beat this music, so much love ❤ 🇪🇹 from Lithuania 🇱🇹
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms 4 ай бұрын
😍🙏🏽🙏🏽
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 4 ай бұрын
Lithuania were is this country contact me pls
@JustinFreedom33
@JustinFreedom33 4 ай бұрын
@@ashebirbelayneh3216 Europe, google it, I live in UK, have some friends from Ethiopia
@JustinFreedom33
@JustinFreedom33 4 ай бұрын
@@ashebirbelayneh3216 Europe, nort east side of Poland. Beautiful country, however I live in UK, have friends here who are Ethiopians
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 4 ай бұрын
Ok all z best for You
@user-ct5xs3ke1l
@user-ct5xs3ke1l 4 ай бұрын
ዋው የሚገርም ስራ ነው ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@woubit246
@woubit246 4 ай бұрын
Amazing work. I can not stop listening. God bless you!
@tsega120
@tsega120 14 күн бұрын
Oh wow... I can't stop listening. So original and outstanding work. Thank you so much Ato Aschale
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 4 ай бұрын
ምናልባት ራሱን አጥቶ ለተሰደደዉ የሀገራችን ሙዚቃ የማስመለሻ ደወል ሊሆን ይችላል!ታሪክ መስራት ማለት ይህ ነዉ የተሰደደውን እኛነታችንን መመለስ ዋዉ!!
@zenebegetaneh-vc8lx
@zenebegetaneh-vc8lx 3 ай бұрын
This true saying
@SolomonKuma-xx5ty
@SolomonKuma-xx5ty 4 ай бұрын
ከማመስገን ውጪ ሌላ ምን ይባላል🙏🙏
@kor405
@kor405 4 ай бұрын
Min yibalal ke mamesgen beker!!!!!!!!!!❤❤❤ Amara kefetariw gar wedefit!!!!!!!!!!!!..
@alemgurmu4271
@alemgurmu4271 4 ай бұрын
I can tell this album has a lot of people’s efforts and collaboration, the beat, rhythm, and lyrics are so diverse and unique. I’m sure it’s gonna hit the record. I love the way it sounds and touch the diversity of the culture and the beauty of Ethiopia 💚💛❤️👏🏾🙌
@gethab2306
@gethab2306 3 ай бұрын
I agree! Yet, if you go back and see his two major hits with the favorable responses he got in a short time, and compare that to this, you would understand the reason why. This is an excellent & very unique album that incorporates & encapsulates many tribal languages in a manner of decency and respect. Therefore, has little attention. Regardless, this album will motivate us and teach many generations to come and thus will be archived for history. My hat is off in respect to a well deserved, gifted and wise artist and his collaborators. Thank you!
@workalemahumanaye2135
@workalemahumanaye2135 4 ай бұрын
''W/ro Teseru'' perfectly you nailed it, my dear!
@ABMATM
@ABMATM 4 ай бұрын
It’s perfect as usual! May God bless you!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@anti_suicide2137
@anti_suicide2137 3 ай бұрын
Thank u for respecting us ❤❤❤finally we found someone who can represent ETHIOPIA 🇪🇹
@birukmelaku294
@birukmelaku294 2 ай бұрын
The Grate Music ever .bezi dereja musica yseral woow
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 4 ай бұрын
የ100 አመት ታሪክ የዘከረና ሁሉን የወከለ1 ሙዚቃ!!ዋዉ!!
@dawitteshome4234
@dawitteshome4234 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ👍👍👍
@hannahelias6590
@hannahelias6590 4 ай бұрын
Amazing melody
@AbejeChalie
@AbejeChalie 16 күн бұрын
Interesting traditional music and it is also timely.
@tizitamulatu256
@tizitamulatu256 4 ай бұрын
❤❤❤lib yigezal
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 ай бұрын
this is really an awesome: voice/ music and lyrics going all together in harmony of our our great Nation E T H I O P IA (ETHIOPIYAE')!!!
@berukalemayehu2902
@berukalemayehu2902 4 ай бұрын
ወጥ ሐገራዊ ወዝ ያለው ፀዳ ያለ የዘመን ድንቅ ሥራ ነው። ቀረፃው ደግሞ የተለየ!!! አስቹዬ -> አንደኛ!!!! ጣመን ~ ደጋግመን!!!!!
@yegilenigussie6289
@yegilenigussie6289 4 ай бұрын
wow girum new
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 4 ай бұрын
❤❤❤ ይቺ ነች ኢትዮጵያ!!
@geberu899
@geberu899 4 ай бұрын
የዘመኑን ገላጭ ብየሃለሁ በርታልን ከዚህም በላይ እንደምታስደምመን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ተባረክ።
@AndualemHadero
@AndualemHadero 2 ай бұрын
ዋው! ምርጥ ሙዚቃ! ተሰምቶ የማይጠገብ!
@dawitgebregziabher9043
@dawitgebregziabher9043 4 ай бұрын
ብዙ ላወራ አልችልም እጅግ የሚደንቅ የሙዚቃ አልበም ነው
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 2 ай бұрын
So Far this is my favorite Ethiopian music respect 🙏
@user-zt2ol7uj1f
@user-zt2ol7uj1f 3 ай бұрын
ይህን አልበምና አርቲስት አስቻለውን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነትት ነው ! ባህሉን ወገን የጠበቀ ነው ።በርታልን
@binyambayou2480
@binyambayou2480 4 ай бұрын
የዘለቀን ልጅ በላይ ይምጣብኝ 💪💪💪
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 4 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው ፉከራው ሽለላዎቹ ስለፍቅሩ የዘፈነው የእኔን ታሪክ የዘፈነው የመሰለኝ💘😍ስለ ጎጃም ወሎ ሸዋ የተለያዩ ቋንቋዎች እጅግ የሚመሰገን ስራ ነው💚💚💛💛❤❤🙏ላይክና ሼር ያንሰዋል😍🙏
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,6 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 428 М.
Айбек Қайбулла - Сұлуым менің (премьера песни) 2024
2:53
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 503 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 44 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 2,1 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 4,4 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 3,1 МЛН