መኪናው ፍሬን እንቢ አለኝ ብዬ ፕራንክ አረኳት (አለቀሰችብኝ)

  Рет қаралды 169,596

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 5 ай бұрын
😢እዩባ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር ኡፍፍ ከባድ ነው የልብ ድካም እዳታሲዛት ልጅቷን ፕራክ ይቅር የምትሉ
@ሚጣ-te7zu
@ሚጣ-te7zu 5 ай бұрын
ደምሪኝ እማ🎉
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 5 ай бұрын
ዩቱብ ካለ ፕራክ አያምርም ተያቸው
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@fetijegnatube9887ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@ሚጣ-te7zuደምረኛ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
@@fetijegnatube9887@ በመሃል የሚከሰተውን ነገር ማሰቡንም አንርሳው 🫡
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 5 ай бұрын
እኔ በጣም የምወዳቸዉ ከዘመኑ ሰወች ለየት ስለሚሉ ነዉ ለሐይማኖታቸዉ ያላቸዉ ክብር ስእል አድኖ አስታ ፌቷ ላይ አደረገች የኔ እና እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ 😢
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 5 ай бұрын
ወይ በጣም እናቴ ማርያም⛪⛪💞💞🙏🙏🙏
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 5 ай бұрын
👌👌😍
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@alamaa-ro4gtደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@bzu-dt1st2pf4kደምረኛ
@zufetube1981
@zufetube1981 5 ай бұрын
ተው አንተ ግን ተው እችን የመሰለች እንቁ እያስደንገጥክ አታጠውልጋት የኔ ማር ስታሳዝን ❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@xebel2319
@xebel2319 5 ай бұрын
ግፍክ ግን እዮባ ክክክክክክ😂😂😂😂 ረዱዬ ይመስለኛል ውዳሴ ማርያምን ነው እመቤቴን ስትስሚያት የነበረው ጎበዝ የመከራም የደስታም ቀን ስንቃችን እናታችን እመብዙሐን❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@YemkaneSelamua
@YemkaneSelamua 5 ай бұрын
የኔ እናት ስእላድኖዋን አውጥታ እፊቷ ላይ እመብረሀን ትጠብቃችሁ 😢😢😢😢
@SaraSara-d4n9q
@SaraSara-d4n9q 5 ай бұрын
እዳው አንተልጅ ብትነገር ብትነገር አልሰማያልክ ምን ይሻልሀል እዳው ያ ሄኖክ. እደልጅነትህ ቆንጠጥ ባረገህ ልልነበር😂😂😂😂
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 5 ай бұрын
የምርነውየሳኩት😂😂😂
@Tikiklshamena
@Tikiklshamena 5 ай бұрын
እረ እዮባ በማርያም እንደዚህ አይነት prank ይቅር 😢ክው አለች እኮ በድንጋጤ 😢እመርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ 🙏 እወዳቹዋለሁ😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
@BraktMulti
@BraktMulti 5 ай бұрын
የኔውድ እዚጋ አጋጨው አላለችም ማነው እደኔ ስእል አድኖ ስትስም ደስ ያለው❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@simretasfaw3160
@simretasfaw3160 4 ай бұрын
Agachew ezihe gar 😂😂😂😂😂😂 eregetew bedeneb 😂😂😂😂😂
@DubaiUae-f7d
@DubaiUae-f7d 5 ай бұрын
ስሟን ስንጠራ እኮ የእመቤታችንን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እየተባለ ከማህፀን እንወጣለን እና ወንድሜ ስሟ የእመብዙሀን ለቲፎዞ መቀለጃ በከንቱ ስሟን አንጠቀም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅አይ ተረት
@DubaiUae-f7d
@DubaiUae-f7d 5 ай бұрын
ከንቱ የምን ምርት ነው
@KalTube-j6v
@KalTube-j6v 5 ай бұрын
​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንየምን ተረት እከፍ
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 5 ай бұрын
የመናፍቃን ኮሜት የእመቤታችን ጥላቻ ያለባቹሁ መነፍቃን ማርያምየ እናቴ ስምሽ ከማር ዘለላ ይጣፍጣል❤❤❤❤❤ እንዘድሽም አለን እማ ማርያም❤❤❤​@@DubaiUae-f7d
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 5 ай бұрын
የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ
@selamisare5466
@selamisare5466 5 ай бұрын
የኔ እህት ሰእላድኖዋን አውጥታ እፊቷ ላይ ማሰኪን🙏❤❤❤
@Genetketemawu
@Genetketemawu 5 ай бұрын
እዮባ ስለ ዘንባባ እና ስለ አድስ አበባ ልማት አታንሳ ከዘንባባ የሰው ህይወት የረከሰበት ዘመን ላይ ነው ያለነው እናም በሂዝ ሃሳብ አትምጣ ብዙዎች ቆስለናል ልማትን ሁላችንም እንወዳለን ግን መጀመሪያ የሰው ህይወት ይበልጣል!!!
@HiwotEseye
@HiwotEseye 4 ай бұрын
የኔ እናት እረዱየ ሰታሳዝን አረ እዮባ እደዚክ አይነት ፕራክ ጥሩ አይደለም😢😢
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 5 ай бұрын
አንድ ነገር ልንገርህ ይሄ ለክፉ መንፈስ ያጋልጣል ፀልይ ይሄን እንዳይጠቀምብህ እና በራስ ላይ የቀልድ ሟርት ይቅር ተጠንቀቁ ፀልዩ
@abebechbelete6849
@abebechbelete6849 5 ай бұрын
ክክክክ እርድእርገጠው አላለችም ክክክክ❤❤😂 ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ እዮብ እርድ❤❤❤
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 5 ай бұрын
አቤት ከባድ ነዉ ደነገጠች እረዱየ ስእል አዲኖዋን አወጣይች ጎበዝ❤❤❤
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@ስደተኛዋነኝ
@ስደተኛዋነኝ 5 ай бұрын
እዪባ በመኪና ፍሬን አታሟርት የምሬን ነው ህይወት ይቀጥፋልና ፈጣሪን ይቅር በለኝ በል
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@honey_h7yደምረኛ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 5 ай бұрын
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ በደንብ አድርገሽ የመልስ ምት እንጠብቃለን😂የኔ ቆንጆ ጠላትሽ ይደንግጥ:: እዮባ በማይቀለደው ነው ያስደነገጥካት
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@KalyeZenebe
@KalyeZenebe 5 ай бұрын
አረ እዮባ ተዉ ግን እደዚህ አይነት ብራክ ተዉ 🥰ረዱዬ የኔ ደርባባ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 5 ай бұрын
በሳቅ ያተ ጩኸት ወላሂ😂😂የኔ ዉዶች ጥሎብኝ ሥወዳችሁ😍😍😍
@abebechabe-d6d
@abebechabe-d6d 5 ай бұрын
በእምነትሽ በመኩራትሽ አድናቂሽ ነኝ ረዱዬ❤❤
@SifrashSisay
@SifrashSisay 5 ай бұрын
ቃላት ስሌለለኝ እመቤታችን መጨረሻችሁን ታሳምረው ግን እንደዚህ አይነት ብራንክ ግን ይቅር እህታችን❤ እንፈልጋታለን እዮብየ❤
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ሥላሴ የተዋህድ ልጆች⛪✅❤
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤
@MihretEtsay
@MihretEtsay 5 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@Eden-e3w
@Eden-e3w 5 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@MihretEtsay
@MihretEtsay 5 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@mkiyewsfggbjjbbcvjjjjbjjjjbvv
@mkiyewsfggbjjbbcvjjjjbjjjjbvv 5 ай бұрын
😂😂😂😂የተመታህ ልጅ ደግሞኮ ጩኸቱ😂😂😂ሚስኪን እሷ ግን❤❤❤❤ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 5 ай бұрын
*_ክክክክክ እረገጠው ያለቸው ነገር ሲያስቀኝ እዚህጋ አጋጨው ስትል ደሞ በሳቅ ጦሺ አረገች ክክክክክ አይ እሩድ የኔ ቢጤ ድግጥ ናት_*
@at8566
@at8566 5 ай бұрын
እዮብዬ ኘራንክ ካለቀብህ ይቅር እንጂ እንደዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም እባክህ ልጅቷን አታስጨንቃት
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@abelb5604
@abelb5604 5 ай бұрын
ረድ ጥሩ ወጣት ነሺ እመንትሺ ደስ ይላል እመቤቴ ከሁሉም አሁንም ትጠብቅሺ ❤❤❤
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 5 ай бұрын
ረዱን እና እዮቤን የሚወድ እንደኔ❤🎉
@Salem_219
@Salem_219 5 ай бұрын
Eyobn
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@Salem_219ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@LiLiYRayawaሊሊየራያዋደምረኛ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 2 ай бұрын
እኔ🎉🎉
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 5 ай бұрын
ለዘባባ 300 ሽ 😮😮😮 የሠው ልጅ በየቦታው ወድቆ እየቀረ ምን አይነት ዘመን ደርስን የሠው ልጅ የረከሠበት ዘመን😢😢😢😢😢
@yasewchu
@yasewchu 5 ай бұрын
እንዲህ ነው የኢትዮጵያ ለውጥና ነውጥ😢😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@yasewchuደምረኛ
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 5 ай бұрын
በጣም😢
@brunofernandes310
@brunofernandes310 5 ай бұрын
ቶሎ በተክሊል አግባትና አስረግዛት በጣም ሲበዛ ቆንጆ ናት .ረዱ ከመጋባታቹ በፊት እንዳትሠጪው before marriage don't do sex ok. According to Orthodox tewahido preach before marriage no sex ok.redu redu redu ከጋብቻ በፊት አብራቹ መተኛት የለባቹም ok. Never never never sex before marriage
@S-Seriess245
@S-Seriess245 5 ай бұрын
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@S-Seriess245ደምረኛ❤
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 5 ай бұрын
በትክክል
@NogsHsan
@NogsHsan 3 ай бұрын
እሱን እነሱ ይወስኑ
@Tigdereje
@Tigdereje 3 ай бұрын
ያለመተኛታቸውን በምን አወክ ጉድ እኮ ነው
@kopreesa8674
@kopreesa8674 5 ай бұрын
አቤት አቤት ሀገራችንኮ ውበቷ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሟን ይመልስልን በእውነት❤❤❤ረዲዬ የኔ ንፁህ የኔ ደጋጣ የእመቤታችንን ስእል አድህኖ ወጣ አረገችኮ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ❤❤ኢዮባ ደሞ አታስደንግጥብን ይችን የመሰለች አበባ የሆነች ልጅ😊
@MesiGalaso
@MesiGalaso 5 ай бұрын
አዮብ የተ መታአ እደዝ አይዷሯገም 😂 የኔ ምስኪን ርዱዬ ብድራህ አትርሽ 🥰 የኔ ዉድ ስዎድህሽ እኔን 🥰🥰🥰❤️‍🔥❤️‍🔥 የኔ ክማሙ 🥰🥰🥰❤️‍🔥
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ♥️🤲
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 5 ай бұрын
ልጅትዋን የልብ ድካምና ደም ብዛት እንዳታስይዛት እነደዚህ አይነት የቸከ ጓደኛ ቢቀርባትስ ይችን የመወለች አበ ባ ቆንጆ ጊዜዋን አታባክንባት እቃ እቃ ጨዋታ ነዉ የ ያዝከዉ ግሮአፕ የሰለቸ ፕራንክ አታሳይ።
@yasewchu
@yasewchu 5 ай бұрын
የዝባባዋ ነገር አይወራ😢😢😢😅😅😅😅 እረዱየ ምላሹን የበለጠ አድርገሽ አሳይን በቅርቡ የምር አስደንጋጭ የሆነ ፕራክ
@ሚጣ-te7zu
@ሚጣ-te7zu 5 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@ሚጣደምረኛ-te7zu
@yasewchu
@yasewchu 5 ай бұрын
@@fatumawase ደመርኩሽ
@yasewchu
@yasewchu 5 ай бұрын
@@ሚጣ-te7zu እሺ
@Halima-g7d
@Halima-g7d 5 ай бұрын
ያተስ ክፋት የኔ የዋህ እደት እደሆነች ግን❤❤❤
@rahima2765
@rahima2765 5 ай бұрын
የኔ ውድ ረዱየ ውበት ሲለካ በንፁህ ምንም የማትጠቀም ውብ ሴት በዛ ላይ ስረአቷ በቃ ምንም የሚወድቅ ነገር የላትም እዩብ ደሞ ካሁን ዘመን ወዱች አይደለም በጣም አስተዋይ መልካም የሰው ደስታ የሚስደስተው ብቻ እወዳችሃለሁ በፈጣሬ ይጠብቃችሁ እመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 5 ай бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እረፍት ያለ የማታ እንጀራ ይስጠን አምላክ👏❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 4 ай бұрын
Amin😢❤3
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 5 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 5 ай бұрын
ሰብ አደረኩሸ በረች🎉
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 5 ай бұрын
👍🏿
@AdanuMulu
@AdanuMulu 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 5 ай бұрын
@@Tsehay-pk1yp እሽ ❤🙏
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
​@@Tsehay-pk1ypደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@መሬው
@መሬው 5 ай бұрын
እዮባ ተው ተው ይቺን ውብ ልጅ አታስጨንቃት
@ghghghh217
@ghghghh217 5 ай бұрын
ቱ የተመታህ የኔ አብሮ መደገጥ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ😂😂😂😂❤❤❤❤ ረዱየ የኔ ቆጆ እንደት እንደምወድሽኮ የሆሽ ዉልክፍ
@Lijtofuk
@Lijtofuk 5 ай бұрын
እ አረ ያወላክፍሽ ምትይው ነገር አጣሽ😅
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@Lijtofukደምረኛ
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
ስላድኖዉን ስትስም ደስ አለኝ ጎበዝ⛪✅❤
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 5 ай бұрын
በጣም ዉይይይ
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 5 ай бұрын
❤❤❤
@yasewchu
@yasewchu 5 ай бұрын
በጣም ❤
@AzariyasHailu-zh5wl
@AzariyasHailu-zh5wl 5 ай бұрын
ስዕል አያድንም እህቴ የእየሱስ ስም ነው ከሞት , ከጭንቀት ሁሉ ሚያድነው
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
@@AzariyasHailu-zh5wl የድንግል ማርያም ጥላት ሰይጣን እና ተከታዮቹብታ ነዉ❗❗
@f-io7sj
@f-io7sj 5 ай бұрын
ውይ የኔማር አይዝሺ የኔቆጅ እህ ❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 5 ай бұрын
ረዱዬ ጎበዝ መፃፍ ቅዱስ አይለይሽ ❤❤❤❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 5 ай бұрын
አረድ እዬብ ስወዳችሁ ግን አተስደግጣት እባክ እርዱ ቆጄ❤
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f 5 ай бұрын
አዪዪዪ ዮባ ምነው??..በል በፍጥነት ካሳ ያስፈልጋታል። ለሁለት የሰነጠከውን ልብ መጠገኛ ካሳ!!!🙏🙏🙏ረዱ ቆንጆ በድንጋጤ ያነሳሽውን መንፈሳዊ ነገር ሳይገርሞኛል። ትልቅ ትምህርት ሰጥተሽኛል።🙏🙏🙏...ግን መልስ ምትሽን እጠብቃለሁ። ዝም ካልሽ ተሸንፈሻል ማለት ነው።😂😂😂😂 ዮባ አቤላን ሠላም በልልኝ። እወዳችኋለሁ። ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@JerryAbraham-gf6js
@JerryAbraham-gf6js 5 ай бұрын
አይዞሽ ረዱየ የነ ምስክን❤❤❤❤❤😢
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እዮባ ነፍስህ አይማርም አስደነገጥካት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተመታህ😂😂😂😂😂😂 ጎበዝ ረዱ የእመቤቴን ሰዕል አድኖ ያዘች ❤❤❤❤❤
@ፈኪ2
@ፈኪ2 5 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቹ🥰🥰
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 5 ай бұрын
😂😂😂😂ድምጽክ ሲያምር የኔ እብድ እዮባ🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘😘😘ረዱዬ ❤️
@HaneHne
@HaneHne 5 ай бұрын
ይሄ ብራንክ ኪድ እና ማሂን አስታወሰኝ 😂 እንደዚህ አታስደንግጣት ረዱዬን እወዳችኋለሁ❤
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 5 ай бұрын
Wuy iyobe bigzaber indizi aynet prank yiqrubek😢😢😢lijota fint bilta niber iku yine miskin riduyi fiqrachiwu lizelalem yihun❤❤❤❤❤
@ሀናታደሠ
@ሀናታደሠ 5 ай бұрын
የኔ ፍቅር እረድዬ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
@martaalene241
@martaalene241 5 ай бұрын
ሰለሐገር ማደግ በጣም አወራህ ሰለአገር ማደግ ሰታወራ በየቀኑ የሚያልቅሰው እንዳለም አሰብ ደሞ አንተ ግዜው ፈቅዶልህ ብተገጭ ልትከፍል ትችላለህ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው እንዳለ አትርሳ
@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 5 ай бұрын
አይ እዩብ አ ያልቅብል 😂😂😂😂እርዱየ የኔ ደርባባ አንችም ስሪለት
@LylaSQ-zj2cv
@LylaSQ-zj2cv 5 ай бұрын
አይ አት የትመታህ ፈራኩ መህኑነ እያየሁ መደገጤሰ😂😂😂እሪዱዩ የኔ የዋህ❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 5 ай бұрын
ወይኖ ደብረ ሊባኖስ ስትል እባዬ መጣ😢😢😢እኛንም ለደጁ ያብቃን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ጻድቅ በእውነት ፍቅራችሁንም እሱ ያብዛላቹ ጎበዞች በእውነት ትለያላቹ እኮ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@EpiTulu
@EpiTulu 3 ай бұрын
አባቴ ማርም ሲበዛ ይመራል አይደል የሚባለው በዛ እንዲ ያለ ህይወት ለማንም አይስጥ መተማመንን የሚጎዳ የዘመኑ በሽታታታ😢😢😢😢
@SlaamUsbdd
@SlaamUsbdd 5 ай бұрын
እረዱ ሥወዳት ❤❤❤❤
@jastavms2119
@jastavms2119 5 ай бұрын
ረዱየይ የኔ ምስክን ዓይንዋ ጨፈነች😂 እዮቦ ኣታስደንግጣት ❤
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx 5 ай бұрын
ረዱ የኔ ውብ❤❤❤❤❤
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 2 ай бұрын
እዮብ እንደዚ ዓይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም እቤት ውስጥ የሚሆን ፕራንክይሻላል ይህ አደጋ ከሃላ የቸኮለ መኪና ሳታስበው ስለሚመጣ አዱጋ ላይ ትወድቃላችሁ ፕራንክ የሚሆነውንና የማይሆነውን እወቁ እረዱዬ አይዞሽ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 5 ай бұрын
ረዱዬ አይዞሽ በደረሽ በጉጉት ነው ምጠብቀው😂❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 5 ай бұрын
የተመታህ እዮብ በጣም ሥቄ ነበር የጩኸቱነገር😂 የኔ ቆጆ በጣም ደግጣለች ግን ሶብሮ ወላሂ እረገጠዉ እዚጋ አጋጨዉ የኔዉድ ልዩ ልጅነሽ የምር❤❤❤❤
@nardos55
@nardos55 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አይ እረዱየ ይሄው እዚጋር አጋጨው አላለችም
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 5 ай бұрын
በስማአም ያሳደገችሽ እናት መታ ባረገችሽ በቃ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@Makldes
@Makldes 5 ай бұрын
ፍቅራቹ እደምድር አሸዋ ብዝት ይበልላቹ❤❤❤❤
@merongm5989
@merongm5989 5 ай бұрын
እዮብ ግን ነብስ አይማርም😂😂የሆንክ የተመታክ😂😂ክው ኮ ነዉ ያረካት በስመአም ቻይው ረዱዬ 😂ወይ ዘንባባ 300ሺ ለሰው ልጅ ራሱ እንዲህ ቦታ ብስጥ እሰከ ዛሬ የሰው ሞት ባልበዛ ነበር
@addismekonen7399
@addismekonen7399 5 ай бұрын
ቃልየ እና ረዱ ተስማምታችሁ ብትሰሩላቸው አሪፍ ነው
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 5 ай бұрын
ተው ተው ተው ግን እረዱየን አታስለቀስብን ብትነገር ብትነገር😂😂😂😂እረዱየ የኔ ማር❤❤❤እመቤቴ ማርያም ድግል ማርያም ይዠ አችን አልፌ አለሁ ትላትን👍❤❤❤❤❤
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 5 ай бұрын
እሩዱየ ተሳሰተሻል እደደነገጠሰዉ ፌንት ነቅለሸ ብራክብታረጌዉ ጥሩ ነበር😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ለግድህ ወዳሸ ይልመድብሸ ሸጌቷየ እንወዳችሇለን ደሞ ቶሎቶሎ ኑ አትዘገዩ😔😍😍😍
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ 3 ай бұрын
እኮ ነበር😂😂
@Emuassfa
@Emuassfa 5 ай бұрын
😂😂😂አይ እዩባ ጠብቅ ረዱ ብድርሽን መልሽ❤❤
@Seada-ik5fu
@Seada-ik5fu 5 ай бұрын
እዩባ ፕራክ አታድርጋት ሥርአት ያዝ የኔ የዋህ ሥወዳት
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 5 ай бұрын
ቀልድ በመኪና የለም በጣምነው ያሳዘነችኝ ድንግልን አይዞህ ይሄ ቀበጥ ለወንድሞቹ ንገሪለት ትንሽ ኩርኩም ያስፈልገዋል አይዞሽ የኔማር❤❤❤❤❤❤
@Sewaye21
@Sewaye21 5 ай бұрын
ይች ዘንባባ ጉድ አማጣች😮😅😅😅😅 የሰውልኝ እደቅጠል እየረገፈ😢💔
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 5 ай бұрын
ለራሱ ጥቅምነዉ ይሄ ዝቃጭ ሰዉ።
@tarikeWoleda
@tarikeWoleda 5 ай бұрын
ያሳዝናል ግን 😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@Maryam-is9sjደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@tarikeWoledaደምረኛ
@alhemdulilaalekulihelyareb2017
@alhemdulilaalekulihelyareb2017 4 ай бұрын
ግንዘባባምድንነዉ ዉዶቸግንእዳሠድቡኝአለማወቅሀጢያትአደለም❤❤❤
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 5 ай бұрын
Ayi Reduye irgexawu😂😂😂😂😂😰😰😰Yemr Ayzosh iyob 😂😂yetemeta lij Bicha Yimechi
@assistanthome578
@assistanthome578 5 ай бұрын
የኔውድ እርገጠው አጋጨው ስትል የለሁም በሳቅ😅😅
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 ай бұрын
ጨካኝ ነህ ልበል ውይ የኔ ውድ አሳዘነችን 😥😥 ብቻ አይለያችሁ ለዘላለም ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@elhamseid6413
@elhamseid6413 5 ай бұрын
ከሰውልጅ ዛፉ ውድ የሆነበት አገር
@quite701
@quite701 5 ай бұрын
እኮ ለዝንባባ 300ሺ ያሰክፈላል ሰው ሲግሉ ለምን አይቀጣችውም😂😂
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@quite701ደምረኛ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 5 ай бұрын
ረድየ እንደዝህ የሚያስብልሽ የሚጨነቅልሽ የአሁን ፍቅረኛ የወደፊት ባል ማግኘት መታደል ነው አትሄጂም ማለቱ ላንቺ ደህንነት አስቦነው ሁሉንም ነገር ተነጋግራችሁ አድርጉ አዳምጭው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፕራንኩ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂 ሌላው እዮባ አትሂጂ ለማለት ቶሎ ቀለበት ቶሎ ጠቅለል አድርጋት አሁን በቤተሰብ ስር ሆና ችግር ነው ያስገድዳሉ
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@kasahd5271
@kasahd5271 5 ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@KidistHailu-uv9sj
@KidistHailu-uv9sj 5 ай бұрын
Bexam new miwedachu.rediye ayizosh.dinigaxesh bexam new yasakeng.malete prank mehonun silaweku malete new ❤❤❤
@ahmed20m20
@ahmed20m20 5 ай бұрын
እርገጠዉ አለች አይ እረዱየ የኔ ውድ😂
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 5 ай бұрын
😢😂😂
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@genetiyegeta2444ደምረኛ
@mikalmicheal
@mikalmicheal 5 ай бұрын
😂😂😂😢😊
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 5 ай бұрын
ረዲየ የኔ ቆጆ ዮባየ ኧረተዉ ግፍ ነዉ❤❤
@salima44-z8w
@salima44-z8w 5 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@HaniyaHaniya-s1t
@HaniyaHaniya-s1t 5 ай бұрын
የኔ ማረ በጣም አሳዘነችኝ ወዴ እንደዚህ አየነት ብረክ አታደረጋት እየባ ደንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 5 ай бұрын
በለው እዮባ ቻየው እረዱ❤❤❤❤❤
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች ጠብቅ ምላሹን እዮብ እረዱ እይዞሽ እናግዝሻለን ብርድ ለመመለስ😊👍🥰🥰🥰" በጣም የምወዳችሁ ውዶች
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf 5 ай бұрын
ጥሎብኝ እንዴት እደምወዳችው ትላያላችው❤❤❤❤❤❤❤
@ዩሰፌንግስትነኝ
@ዩሰፌንግስትነኝ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ጩሀት ሩዱዬ ያኔ ዉድ ሚሰኪን ሰተሰዝን😥😥
@hawaapp3619
@hawaapp3619 5 ай бұрын
ወይኔ የሥራህን ይሥጥህ እኔንም አሥደነገጥከኝ ❤❤❤❤❤❤❤ እር ተው ብዱሩን ቻለው😅😅
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 5 ай бұрын
ሁለት ቆጆውች ምርጥ ፍቅረኛሞች ስወዳችሁሁ
@fahedali632
@fahedali632 5 ай бұрын
ወላሂግፈነው ርዱ አይዞሽ❤❤❤❤
@TsegaGetachew-hf2zp
@TsegaGetachew-hf2zp 5 ай бұрын
Cute as usual.....but setegenayu lemin ekefkef belachu selam matebabalut 😂😂😂
@emafikir21tube
@emafikir21tube 5 ай бұрын
ኧር ተው ግን አታስለቅሳት ኡፍፍ የኔ ምስኪን 😢😢😢
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 5 ай бұрын
እዮባዬ ለምን ቀለል እያረግክ "ፕራክ አታረጋትም ምስጊን እኮናትት እረዱዬን እርገጠው አለችየእኔ እናት አዮዞሽልኝ ውሸቱነው😞😥😥እዮባ ግን ተራክን ጠብቅ ቱ ደሞ ጩኸቱ ቆይ እረዱዬ አይዞሽ በርቺልኝ ቻይው እጥፍ አርገሽ ትከፍይዋለሽ😘😘
@meretechhassni305
@meretechhassni305 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ውሰጥ የሰው ልጆ ይልቅ የእንጨትና የዘንባባ ትልቅ ክረብና ፍቅር እንደለው ሰሞኑን በአንድ አንድ ቪዲዮ አይተናል😌
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
@@meretechhassni305 ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ደስ የማይል የሚዘገንን ፕራንክ ምናምን የሚባል ነገር በጣም በጣም በጣምምም..... ያስጠላል እግዚአብሔር አይበለውና የልብ ድካም ቢኖርባት ኖሮስ ምን እንደሚሆን መጨረሻው መገመት አያቅትም ስለዚህ የህፃን ጨዋታ አታድርጉት " ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም " አለች አያቴ 1 ግዜ ከማድረግህ በፊት 10 ግዜ ቆም ብለህ አስብ ::
@MobileZone-gy8zz
@MobileZone-gy8zz 5 ай бұрын
እዚ ጋር አጋጨው አላለችም የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤
@hryyhfhu6614
@hryyhfhu6614 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ በሳቅ
@ebrahit55
@ebrahit55 5 ай бұрын
🤣🤣😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@hryyhfhu6614ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@ebrahit55ደምረኛ
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ 5 ай бұрын
እመቤታችን የተፀነሰችበት ዕለት ነሀሴ 7 ወይኔ ለእምነትሽ ያለሽ ነገር ይበልጥ ወደድኩሽ ረዱ❤❤❤
@MonaTubeማሂ
@MonaTubeማሂ 5 ай бұрын
እነኚህ ፍቅረኛሞች ይጋቡ የምትሉ ደምሩኝ
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 5 ай бұрын
መጋባት አለባቸው ጊዜ ማጥፋት ዃላ ቤት ሲይዙ ይቀዘቅዛል በደንብ የሚግባቡ እስከሆነ ድረስ ሁለቱም ጥሩ እድሜና ቦታ ላይ ስላሉ ወደማይቀረዉ 3 ጉልቻ ቢሸጋገሩ የተሻለ ነዉ።
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@zuriashwork6030ደምረኛ
@Mekde731
@Mekde731 5 ай бұрын
የምወዳችሁ የዚህ ዘመን ምርጥ ጥንዶች ❤❤🎉🎉እዮባ ግን እንባ ይጠማሀል መሰለኝ ሳስበው ያለማስደንገጥና ያለማስለቀስ ስራ የለህማአ😢
ዳጊ እንደተጫወተብኝ ተጫወትኩበት💪
27:49
Natan Tiruneh
Рет қаралды 29 М.
ረዱን ደስታ በደስታ አረኳት
21:14
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 172 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 591 М.
ድሮ በፃፍኩላት ደብዳቤ ሳቀችብኝ
14:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 118 М.
በስተመጨረሻም ጠየኳት
20:59
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 410 М.
በዚህ ሁኔታ መቀጠል ከባድ ነው😭
24:19
Esam & Ekram
Рет қаралды 99 М.
ለማስተማር ብዬ ነበር ይቅርታ -ከራሴ በላይ ነው የምወድሽ
16:20
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 223 М.
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
20:58
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 201 М.
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 123 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН