KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ጌታቸው ወደ 4 ኪሎ…?፣ አነጋጋሪው የጠቅላዩ መልእክት፣ የመቀሌው ሰልፍ፣ የነጌታቸው ውሳኔ ተጣሰ
15:59
እናታችንን ወርቅ በወርቅ አርገን አስደሰትናት
21:38
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
የአቤል ልጅ ልደት ተከበረ
Рет қаралды 131,514
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 262 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 413
@eyobeltube
Жыл бұрын
የስጦታው ተካፋይ ለመሆን 👇👇 +251962491597 +251974024574 አሁኑኑ ይደውሉ 👉 eyob picture
@tg-hf2zk
Жыл бұрын
ባል ካገኘሁ እደውላለሁ እዮባ በርታ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@Emmaa2023
Жыл бұрын
እዮባ የሰርጌ ፎቶ ባንተ ይሆናል የዛሬ አመት ያድርሰን
@FatimaAli-p1z
Жыл бұрын
እረጠፋህእዪብ
@Henan-wb9pv
Жыл бұрын
@@tg-hf2zk😂😂😂😂
@ሚሚይቱበር
Жыл бұрын
ፍቅርኛ አለህዲ መልስ💔
@fafetub1120
Жыл бұрын
የአቤል አድናቂዎች እኳን ለዚ አደረሣቹ በሉዋቸው
@netsanetbekele2803
Жыл бұрын
ለምን እናደንቀዋለን ግን
@rehima4916
Жыл бұрын
አቤሎ እንኳን ለዚ በቃችሁ ብዙ ተባዙ❤
@huriaombilal1033
Жыл бұрын
👖👕
@sadawifi8337
9 ай бұрын
እረ መታደል ምን አይነት ቤተሰቦች ናቹ ታድላቹ አላህ ከፊትም ከኋላም እዲው ያርጋቹ። ብቻ በጣም ታስቀናላቹ 😢❤❤❤❤❤❤❤
@msMekides2215
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ የኔ ማሬች ሁለቱም ሲያምሩ ❤❤❤❤
@zina5085
Жыл бұрын
እኔ እኮ ዘአቤልን እንኳን መውለድና ማግባት እራሱ እውነት አይመስለኝም እኔ እራሱ እወደው ነበር እኮ 😅 ቀልዴን ነው ሚስትህ እንዳትሰማኝ እና ትዳራችሁ ይባረክ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤
@kalkidan362
Жыл бұрын
እነ ሁለት እባቢ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ወንድ ልጅ ሳይሰጠኝ እንዳይወስደኝ እፈራለሁ😂😂😂😂❤❤❤
@nlegmskts9007
Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣር የምሳነው የለም ይሰጥሻል ውዷ
@fadillamarkosi9137
Жыл бұрын
Uuuufffuuu Mamaye EGZBHERE degi newo yesetishali ayizoshi
@seadawelow1743
Жыл бұрын
አላህያሳድጋቸው ወላሂመውለድ በጣምነው ደስየሚለው ሰወች ልጂለምንእደሚጠሉ ይገርመኛል ያልወለዳችሁውለዱ ደስታያለው በልጂነው❤❤
@hirutphone8602
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጅወቻችዉን ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ዋው እንኩዋን ደስ አላችሁ አቤላ እና ነፅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ኖላዊ የኔ ቆንጆ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞጎሱ ያሳድግላችሁ 🥰🥰
@abelmessyentertainment
Жыл бұрын
መልካም ልደት❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ❤❤
@Mas-bn2by
Жыл бұрын
አንኳን ለዚች ቀን እደርሳችሁ እቤላ በሞገስ ያሳድግልክ ልጆችሁ ሁለቱን እባታችውን ይመስላሉ ቃልና ንፂ ክስራቸው😂
@AskalDejene
Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@habibah9637
Жыл бұрын
ልጃችሁ እናቱን ነዉ የሚመሥለዉ😂😂😂😂ትክክል ነኝ አይደል ❤❤❤❤
@sarahhbashi4053
Жыл бұрын
በእነት እናትም ይመስለው❤❤❤❤❤
@sadawifi8337
9 ай бұрын
የቃልዬ መልክ ከረዲጋ አድ አይነት ውበታቸው ማሻላህ ሀቂቃ። ያኔ። አቤል እዳታመልጠው እቺ ቆጂት ረዲ። ረዲና ቃል በቃ። 👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤
@ፋኖ11
Жыл бұрын
ዋው እሰይ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ፍትህ ለመዳም ቅመሞች እዮባ ፕራንክህ ናፍቆናል😂😂
@nlegmskts9007
Жыл бұрын
እንቺ ኩፉ😂😂😂😂😂 እኔም ናፍቆኛል🙈🙈
@ፋኖ11
Жыл бұрын
@@nlegmskts9007 እኛስ ማን አለን😢😂😂
@tegistmoh2931
Жыл бұрын
እዮባ ስልኮቹን ሞክርቸው ቴሌግራም አገባም ???
@ihavefaithingod.godisgood.1188
Жыл бұрын
haw gorgeous are those two angels 👼 I love babies 👶 God bless this beautiful family❤
@alamzniguse5007
9 ай бұрын
🎉በጣም ያምራል ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ እዮባ መልካም ልደት ለቤቢ❤❤
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
Жыл бұрын
ለሁሉም ነገር ሞደል ናችሁ የምር መልካም ቤተሰቦች የናንተ እኩዮች እድሜያደቸዉን በከንቱ በመንዘላዘል ሴት በማሯሯጥ በሱስ በመሳሰሉት ነገር ሀያታቸዉን ይፈጃሉ እናንተ መሞደል መምህር ናችሁ ተባረኩ ምርጦች ።
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
Жыл бұрын
እዮብዬ በናትህ ቃልና ነፂን ፕራክ አድርግልን
@aasseaassd9914
Жыл бұрын
አቤልን ሳይ ለመሳቅ መጣሁ እዳልኩት አሳቀኝ😂😂
@askidesta4271
Жыл бұрын
እድግ በይልላችሁ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤
@TigistEthiopia-q1s
Жыл бұрын
🎉🎉❤ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካቹ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ❤❤❤❤
@SaraHaylu-r5m
Жыл бұрын
የኔ ውዶች ተባረኩልኝ እድሜ ጤና ፍቅር ይስጣችው እኔ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ
@selambakala9979
Жыл бұрын
እኔ እውዮባን ነው ማገበው የዛሬ አመት ቆንጅዬ ልጅ አስባችሁት ከኔና ከሱ ምንአይነት ልጅ እንደሚኖረን ኦ እንካን ተወለድክ ትንሹ አቤላ ደስ ይላል በጣም🎉❤❤❤❤❤
@maryelove7751
Жыл бұрын
እዮባ በጣም ያምራል እስቲዲዮህ ቤቢዬ እደግ በሉልኝ😍😍😍
@abeiTemsegen
Жыл бұрын
ዉይ ስታምሩ ❤እድግ ይበሉላችሁ😊😊😊 የነ ቃል ልጅ እዮብን ይመስላል ማርያምን ❤❤❤😊
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
Жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛ የምወዳችሁ አቤት ስታምሩ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ነበገራችን ላይ የአዲስ ልጂ እዮቤን ቁጭ ሲገርም የአቤል ደሞ እናቱን ይመስላል እድግ በሉንል
@emebetfekadu8470
Жыл бұрын
Beautiful pictures !!!!! Good job 👍🏽
@HhDdgg-o1u
Жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ዬምትሉ ናችሁ ባያችሉ ባያችሁ ዬማልጠግባችሁ አቤሎ እኳን ደስ አለህ ብዙ ተባዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atsedeaa7465
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ በቤቱ ያሳድግላችሁ❤🙏
@yekedusenateyutubየቅዱስእና
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልችሁ 🥰🥰🥰 ግን ጥያቄ አለኝ የተዋህዶ ልጆች ስለሆናችሁ በሃይማኖት የስድስት ወር ልደት አለ እዴ ልደት በአመት ነው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
Жыл бұрын
የኔም ጥያቂ ነው
@mekdesamare7722
Жыл бұрын
የአድስም ልጅ እናቱን ይመሥላል የአቤልም ልጅ እናቱን ይመሥላል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@Asnaku-x2x
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ❤🎉አቤላዬ
@tigisttamiru5213
Жыл бұрын
አቢል የሳቅችን ምንጭ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zeremuhe1736
Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BanchiHyimanot
Жыл бұрын
አቤል ከነባለቤቱ ደስየሚሉ ልታይታይ የማይለ በጣምነውየምወዳቹ እናታላቃቸው ሞገስነው
@titi-9n
9 ай бұрын
Btam des mtlu famili eniye betam new miwedatchu yenante adnakit new🥰🥰🥰🥰🥰
@AaSs-qx9ly
8 ай бұрын
ደስ ሲቲሉ እካን ለዚ አበቃቹ ኡለቹም
@amyamy5313
Жыл бұрын
ዋው አቤል እኳን የስ አለህ ለዚህ አበቀህ በድገሚ አቤል ባቢንም ያሠድገው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@rehyaresamalejreh3582
Жыл бұрын
Wow setameru egzabehar yasadegelahehu 🙏🥰🥰🥰
@HaymiHaymi-m4e
Жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድጋችሑ ❤❤❤❤❤
@alemneshwolde9950
Жыл бұрын
እሰይ እኮን ስራ በዛ ልህ የኔ ደግ እስትድዮ ያምራል
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
የአቤልልጅ ከመቼ ው 6ወር ሞላው ጊዜው ይሮጣል ቤቢ Hpd🎉🎉🍰🍰🍰🎂🎂🎂ጌታ ያሳድግህ ከአዲስ ልጅ ጋር ይመሳ ሰ ላሉ ደስ ሲሉ የተ ባረከ ቤተ ሰብ 😘😘😘😘😘😘😘
@Mmmm-xt2ez
Жыл бұрын
2ለቱም ልጆች ቁርጥ እናታቸውነው የሚመስሉት👌
@mesitubehulugeb88
Жыл бұрын
ሀገር ስገባ ለሠርጌ ታስተናግደኛለህ ይዬባ ስደተኛን ካልናቃችሁን 🌹🌹😍
@Zainb510
Жыл бұрын
ለምድነው የሚንቀው አዳድሰወች ትገረማላችሁ ስደተኛማለትኮ በላቡ ሰርቶ የሚለወጥጂ ሌላ ቆሻሻ ማለት አደለም አሱስ የሚሰራው ለማገኘት በላቡ ለማደር አደር ልዩነት የለውም ነው ታገር ስለወጣን!
@cggfttyy9026Halima
Жыл бұрын
@@Zainb510ንገሪልኝማዉደ😂😂😂
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
8 ай бұрын
እኛነንኮ የምናይላቸው ሀሀሀሀሀሀ
@አዲስገመዳ
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤👏👏መልካም ልደትእድግ በሉ ኔማር ሀገር ገዢ ይሁን 👏👏
@ffatima954
8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሻአላህ አላህ ያሣድግልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rabe3hcall853
Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂በይኔ በቃ ቃል የለኝም ወርቅ ናቹው ❤❤❤
@Zዜድ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ይጠብቃቺሁ 🍇🌷🌷🌷
@ZainabM-w5p
Жыл бұрын
አቤሌ እኳን ለዝህ አደረሰህ ብዙ ተብዙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@madeenamadeena7413
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ወንድማማቾች
@tadlaal9123
Жыл бұрын
እንካን ተወለድክ ቤብየ ቀኑ እንዴት ይሮጣል አመት ሞላው
@ekru-tube
Жыл бұрын
አቤል ወንድሜ እኳን ደስአለህ አላህ ያሳድግልህ❤❤እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤
@uaealain9484
Жыл бұрын
እግዜአብሄር ያሳድግላችሁ ለሁሉም እደዝህ ደስታን ያድለዉ
@TigTig-um2vi
Жыл бұрын
እዮብ ባሎ 😁😁😁አተን ካላገባሁ ምንም ከሰደት ሰመጣ አድስ አበባ ቦሌ እደትቀለኝ 😸😁😁😁አደራ ተናገርኩ ?! በተረፈ እግዚአብሔር ይጠበቅህ በርታ 🙏😍
@titititi6005
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@alrashdicreate654
Жыл бұрын
ያምራል አላህ ያሳድጋቸው
@saratadese-bt4lo
Жыл бұрын
አቤላ እኳን ለዚህ አበቃህ 🥰🥰🥰🥰
@سارهمحمد-ط2ي2ي
Жыл бұрын
መልካም ልደት ባቢና ኖላዊ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
Жыл бұрын
ምን አይነት ልደት ነው አመት ታይሞላው ተሞላቀቃችሁ
@sarayayi6928
Жыл бұрын
egzabaher.yasadgelachew💚💚💚💚💚🌻🌻🌻🌻
@salamtasfay6115
Жыл бұрын
የፍቅር ቤት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ ከነቤተሰቦቻቹሁ ዕድሜ ከጤናጋ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selam801
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞጎሰ ያሳድግላችሁ❤
@yeshyemarr8303
Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ🎉❤
@zebiba8265
Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ ስወወዳችሁ
@EdenQueen
Жыл бұрын
ቢሮህ ሲያምርርር 😮😮😮 እኔም ሀገር ቤት ስገባ አንተ ጋር ነው ፎቶ የምነሳው የምር wow 😊
@astertamiru3963
Жыл бұрын
እዬብ ፎቶ ቤትህ የት ነዉ አድራሻህ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
Жыл бұрын
አቤል እንኮን ለዝህ አብቃህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Home1794-mi1vr
Жыл бұрын
እንኳን ደሰአለቸሁ፣እግዚአብሔር በሞጎሰ በጥበብ የሰድግል፣እንኳን ደና መጣችሁ 🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ
Жыл бұрын
እዮባግን ወፈርክ ሸቀጥበል እደወድሞችክ የግል አስተያየቴነው
@zebibahayiluyimer8541
Жыл бұрын
በል እዮባ ወድሜ ጠርላይ ያገባል ሽልምልኝም😅😅
@makamohamed3279
8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ እምጿዬ ሁላ እደጉ
@tsegayejame-jn5ck
Жыл бұрын
እግዚአብሄር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ።
@akiyadegu8210
Жыл бұрын
Adarashak yet nawu?
@SelamDejen-w1o
Жыл бұрын
መጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ሁላችንም ይጠብቃችሁ
@hanakukuhana4575
Жыл бұрын
እመቤቴ ታሳድግላቹ 🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹
@AdineDani-vn4me
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@bituu126
Жыл бұрын
በርታ እዮባ 😍😍💪💪💪💪
@amyamy5313
Жыл бұрын
ወይ አዲስ እና ቃል ይቅርታ አቤል ስባል የሱልጅ በቻ መስሎኝ ነበር ይቅርታ እግዚአብሔር ያሠድግላቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@yeshyemarr8303
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤🎉
@eiscadaaa7451
Жыл бұрын
ወድማማቾች ሥታምሩ❤❤❤
@youtbe2754
Жыл бұрын
ፍቅሮች ስታምሩ❤❤❤❤
@vjgu7406
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ🥰🥰
@fikermendis
Жыл бұрын
በርታ እዮባ
@seadaseada-bb1og
Жыл бұрын
የአቤል ልጂ እኩዋን ተወለድክ እድግበሉየኔማሮች ሲያምሩ❤❤
@taricakne1
Жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏
@samsunga5030
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃቹህ መልካም ልደት ይሁንለት ለቤቢ እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ❤❤
@TsgeredeM
Жыл бұрын
ወድማችን አቤል እኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር የሁናችሁ ልጆች እዴት እዳምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባባ❤❤❤❤
@ፋፊየመርሳዋ
Жыл бұрын
መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉 🎂🎂🎂🎂🎂 🍭🍭🍭🍭🍭 🍬🍬🍬🍬🍬
@Shikor-n7v
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልክጃቹ ያሳድግላቹ አሜን🙏🙏🙏
@ZainabZainab-s6i8l
Жыл бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤
@SenaitYallew
Жыл бұрын
Happy birth day🎉
@BelatuLema
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ
Жыл бұрын
መልካም ልደት🎉🎉🎉
@MBaba-v3y
Жыл бұрын
Welahi betam kojo foto nw beziw qetl❤❤❤❤❤❤
@etsegnetfanetahun7936
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግላቹሁ❤❤❤
@yeshyemarr8303
Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት🎉❤❤
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
Жыл бұрын
የናተምራት ብሆን መታደልነዉ ❤❤❤
@kdst_h6w
Жыл бұрын
አንድ. ቻስ. ቀርቶሻል. ሞክሪ😂😂😂😂😂
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
Жыл бұрын
@@kdst_h6w እሚገኝ ቢሆንማ ግንያለአይመሥለኝም
@habibaal4299
Жыл бұрын
😅😅
@AlidanababaAlidanababa
Жыл бұрын
@@kdst_h6w😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
@@kdst_h6w😅😅😅😅
@asih1050
Жыл бұрын
እግዚኣብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ ለሁላቹ 🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fasikawande3558
Жыл бұрын
ጥሪ ይስድገው እመቤቴ በጤና ይስድግቸው
@martaalyalew1816
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይአቤል
15:59
Ethiopia - ጌታቸው ወደ 4 ኪሎ…?፣ አነጋጋሪው የጠቅላዩ መልእክት፣ የመቀሌው ሰልፍ፣ የነጌታቸው ውሳኔ ተጣሰ
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
21:38
እናታችንን ወርቅ በወርቅ አርገን አስደሰትናት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
28:00
እዮብን ሽንት አጠጣነዉ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 159 М.
50:29
በተዋወቅን በ28ኛው ቀን ፍቅረኛሞች ሆንን! ሀብታም ናችሁ? @marakiweg2023 #hadiszema#lovestory#lifestyle#home
Maraki Weg
Рет қаралды 492 М.
24:47
ብድሬን መለስኩ😂 ''እህትማማቾች አይደለንም...'' አሪፍ ቆይታ ከተወዳጆቹ ዴይዚና ሲንዲ ጋር በገና ማግስት ልዩ ዝግጅት
ebstv worldwide
Рет қаралды 139 М.
19:21
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 138 М.
20:53
ረዱ እንደዛሬ ስቃ አታቅም
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 72 М.
49:47
አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story @zebibagirmaofficial @AbrshETH
ALIVE
Рет қаралды 164 М.
56:14
እንዲህ ተጠይቀን አናውቅም!#home#lifestyle#gizachewashagriegetnet
Maraki Weg
Рет қаралды 358 М.
22:30
Anchor Media ድርድር.. ንግግር.. ውይይት? የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ያደረገው ምንድን ነው?
Anchor Media
Рет қаралды 16 М.
1:12:25
እንቁላል የእጽዋት ተዋጽኦ ነው አሰገራሚ መልስ"#AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 346 М.
31:04
እናት አባታችንን እና ቃልዬን ጉድ አስባልናቸው
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 445 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН