Tap to unmute

ረዱን ባልጠበቀችው ሁኔታ ሰርፕራይዝ አረኳት

  Рет қаралды 196,252

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 576
@amalyimam5735
@amalyimam5735 10 ай бұрын
እስኪ እዮባና ረዱ ቢጋቡ እንደኔ ደስ የሚለው ላይክ❤
@hayatomar8066
@hayatomar8066 10 ай бұрын
እናሊቀርነውዴ😂
@hfem3901
@hfem3901 10 ай бұрын
እኔ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤ ግን እሱ ሰራ ነው
@jeerrryu
@jeerrryu 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😊​@@hayatomar8066
@MeazaWorkneh
@MeazaWorkneh 10 ай бұрын
ተጋቡ አትበሉን ሥራ ነዉ ብለዋል ቢጋቡ መጣም ጥሩ ነበር ከልጅነት የሚተዋወቁ ስለሆኑ ደስ የሚል ነበር
@emuyab-yk8wp
@emuyab-yk8wp 10 ай бұрын
Na silefelegin adelem andegna egziabher bifekd nw huletegna enesu filagot noruachew bigabu des yilenal enji yalefilagotachew bigabu eyalachu atachenankuachew
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 10 ай бұрын
እዮባ አሁን እሷ ዬወንድ ፍቅረኛ ብይዝ ምን ይሰማሀል እረዱ አቺም እሱ ፍቅረኛ ቢይዝ ምን ይሰማሻል ይኸ ጥያቄ እደኔ ይጠዬቁልን ዬምትሉ👍👍👍❤❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 10 ай бұрын
ቅናት
@ghgdfgu
@ghgdfgu 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
አው ይመለሥልን😢😢❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 10 ай бұрын
Yihan teyaka memelesi alebachew😂😂😂
@heniandtsi
@heniandtsi 10 ай бұрын
ወንድሜ ሰው አክባሪው ❤❤❤❤
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
አጋባቸው ታላቅ ወንድም እኮ ይመክራል ልኝትዋ አሪፍ ነች❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 10 ай бұрын
አላሕ ይጠብቃቹ ወድማማዎቾ
@ሰኒም
@ሰኒም 10 ай бұрын
ወንድማችን አጋባቸው❤
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 10 ай бұрын
Henyeee ❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 ай бұрын
ከዱ ቄ ት ነጻ ቆ ን ጆ ና ት የተ ረ ጋጋች ሔ ኒ ለእ ዮ ባ ዳ ራ ት ደስ ይ ላ ሉ 🤣😘😘
@mulukenyibeletal2498
@mulukenyibeletal2498 10 ай бұрын
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ይቺን ልጅ ሳዬት ቃልዬን ትመስለኛለች።እና እንደ አዲስና ቃልዬ ጥሩ ጥንዶች የሚወጣቹህ ይመስለኛል ሁለታችሁም አስቡበት እኔ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ምኞቴ ነው በጣም ደስት ትላላችሁ።ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ በእውነት አንዳችሁ ለአንዳችሁ ትመጥናላችሁ።ፈገግታችሁም ደስ ትላላችሁ ያው በቅርብ ቀን አዲስ ነገር እንጠብቃለን።
@Fkrytayew
@Fkrytayew 10 ай бұрын
እኔማ ወደፊት የሚጋቡ ነው የሚመስለኝ የቆንጂየ ልጆች ባለቤት እደሚሆኑ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenabAlmare
@zenabAlmare 4 ай бұрын
ሊጋቡ ነው🎉
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 10 ай бұрын
ውስጥ ውስጡን አንድ ቀን የሚፈነዳ ነገር አለ ብቻ እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 10 ай бұрын
እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነው😂❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 10 ай бұрын
Enam edeza eyasebikugi new😂😂❤❤
@zinet4736
@zinet4736 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@selamawiytmengista4780
@selamawiytmengista4780 10 ай бұрын
😅
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 10 ай бұрын
ሲፈነዳ አብረን ማየት ነው😂😂
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 10 ай бұрын
እነዚህልጆች እደሚጋብ ታይቶኛል ደሞ ቆጆናት ልጅቷ❤
@hekemaYoutube
@hekemaYoutube 10 ай бұрын
በዉነት እዩባ ይችን የወርቅ ፍልቃቂ የመሰለች ልጅ ተጋቡ እወዳለሁ አለሁ❤❤❤❤
@Keirkm.2
@Keirkm.2 10 ай бұрын
ደምሪኝ ቆጆ
@መሬው
@መሬው 10 ай бұрын
እዮባ ረዱ ያአንተና የአንተ ብቻ ናት የሌላ ሆና ማየት አንፈልግም ።
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 10 ай бұрын
እኔም
@Edeneye21
@Edeneye21 10 ай бұрын
እኔም
@ntshtighebremeskel
@ntshtighebremeskel 10 ай бұрын
Eniam
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@ethiowubtube5628
@ethiowubtube5628 10 ай бұрын
ሳሪናም ነበረች!
@betiasefa4463
@betiasefa4463 10 ай бұрын
እዮባ ልጂቷ ሙሀባዋ ደስ ይላል እረጋያለች ሴት ነች ደስ ትላለች❤😮
@fetsumyehulahet
@fetsumyehulahet 10 ай бұрын
Men malet new muhaba?
@Tis9632
@Tis9632 10 ай бұрын
ታዲያ እንዴት ይሻላል😂😂
@ሀዊሀበሻዊ
@ሀዊሀበሻዊ 10 ай бұрын
ወየው ደስ ስትሉ እህትና ወድም ፍቅረኛምች የምትመስሉኝ ነገርስ😂
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 10 ай бұрын
እረዱ ❤❤አቤት ስታምሪ እዮባ አዳታመልጥ ያዛት የኔ ሀሣብ ነው❤❤❤❤
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 10 ай бұрын
እውይ ስታምሩ ❤❤ሴት ልጅ እረጋ ሰትል እንዴት ያምረባታል ዮባ አንተም መልካም አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እኔም ብትጋቡ ብዬ ተመኘው
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 10 ай бұрын
ቃልዬን አትመስልም እች ልእልት ነዉ የምትመሰለዉ ሰታምር ቃል አተምርም ማለት ሳይሁን እች ትለያለች❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 ай бұрын
ኧረ ቃልም ስዕልነው የምትመሥለው ጥርሷ ራሡ ያምራል ይቺ ፍንጪትነገርናት ግንደስትላለቺ እቃልዬጋ አትወዳደርምእንደኔ😂
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ምንም አይዎጣላትም ደስ ትላለች
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 10 ай бұрын
ሌላ ሳይቀድምህ ብትፈጥን ይሻልሀል አትግደርደር አትጃጃል ቆንጆ ሴት ወርቅ ናት ፈላጊዋ ብዙ ነው
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 10 ай бұрын
እረዱ ግን ድምጽዋም ንግግርዋም የቃልዬን አይመስልም?ወይንስ እኔ ብቻ ነኝ ኮፒ የሆነችብኝ ። ለማንኛውም ጥሩ ካፕል ይወጣቸዋል በፍቅር ቢጣመሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@GgfFyf-b4q
@GgfFyf-b4q 10 ай бұрын
ልጂቱ ግን ቆንጂየ ነች❤❤❤❤አተም ነህ ተጋቡ❤❤
@ssuu6665
@ssuu6665 10 ай бұрын
አወ ደስስሉ❤❤❤
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 10 ай бұрын
እንደኔ እቺን ልጅ ብትጠብሳት ይሕ የኔ ሃሳቤ ነው ❤♥️ ሲዎዳቹ ይምር 🥰♥️♥️
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 10 ай бұрын
ስንቴ ይጥበሳት
@Selamye1
@Selamye1 10 ай бұрын
​@sarates 😂😂😂😂🤦‍♀️Eko Endeeeeeee faye3882
@Jesuslovs
@Jesuslovs 10 ай бұрын
ግልፅ አልወጣምእንጂ ነገርማ አለ እዮብዬ ብቻ ይመችክ❤❤❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
እንደዛ ነገር የኛ ነገር ማጋባት ሆነ ፕሮፌሽናል አጋቢዎች ሆንን😅😅😅
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 10 ай бұрын
​@@Helenabebe-fu5sl😂😂😂😂😂
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 10 ай бұрын
አይቶ ማለፍ የሚባል ነገር እኮ አለ ልጆቹ under age ናቸው አታሳፍራቸው።🤣🤣🤣
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 10 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂
@gsud5674
@gsud5674 10 ай бұрын
ታጋቡ❤❤
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 10 ай бұрын
ቃልዬን በጣም ሰለምወዳት ቃልዬን ትመስለኛለች እዮብ የናተ ቤተሰብ የተባረካችሁ ናችሁ ሚስቶቻቹም አደናተ ጥሩ ናቸው
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 9 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እረዱዬ ግን የእዮባ እህት ነው የምትመስለው አትቆዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤🎉🎉🎉
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 10 ай бұрын
የኔ ዉድ ድምፁዋ ቁጭ ቃል 🥰
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እዮብና ርዱ በርቱልኝ ታምራላችው
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 10 ай бұрын
ረዱ ቤተሰቦችሽ. አይቸገሩም ደህና መካሪ አግኝተሻል 😂😂😂ለሁሉም ይመቻችሁ❤
@MeazaWorkneh
@MeazaWorkneh 10 ай бұрын
ጭቅጭቃቸዉ ደሞ ደስ ሲል 😂❤ተጋቡ በቃ ዉጤታማ እደምትሆኑ አርግጠኛ ነኝ😂
@elenieshetu7543
@elenieshetu7543 10 ай бұрын
ይሄ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንዳያመልጥሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@BetlotBetlot
@BetlotBetlot 10 ай бұрын
በጣም እወድሻለሁ ረዱዬ አንድላይ ደሞ በጣም ቤስት
@genettecere8937
@genettecere8937 10 ай бұрын
ዝብየ ሳይሽ ብውል አልጠግብሽም አትጠገብ ብየሻለሁ የኔ የዋህ እህት
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
የቃልዬ እህት ሰታምሩ ❤❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@Keirkm.2
@Keirkm.2 10 ай бұрын
ደምሪኝ ቆጆ
@የፍቅርሀገር
@የፍቅርሀገር 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደርባባየ ያሳደጉሺን ሳለደንቅ አላልፍም
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 10 ай бұрын
ስወዳት የኔ ማር ❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 10 ай бұрын
እዮቦ በናትህ ረዱን አግባት❤❤ ምር ጥዪ ነች!!
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v 10 ай бұрын
ስታምር ስርአት ያላት ልጅ እግዚአብሔር አይለያቹ🙏❤️❤️
@seblet148
@seblet148 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ለቁም ነገር ያብቃቹህ🙏❤
@CalmAquaticWhale-yu5wv
@CalmAquaticWhale-yu5wv 13 күн бұрын
ቃልዬና እረዱ እህትማሞች ነዉ ሚመሥሉት እዮብ ፈጣሪ ጨርሾ ሰቶሀል ፈጣሪህን አመሥግን🎉🎉🎉🎉🎉
@mereasu2643
@mereasu2643 10 ай бұрын
ስታምሩ ፍቅረኛህ ብቶን ደስ ስል 🎉🎉🎉
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 10 ай бұрын
ማርያምን ይጋቡ ጥሩ ጥዶች ነቸው እዮብ እንዳታመልጥህ ማርያምን ስርአት ያላት ልጅ ናት
@naimaahmed4892
@naimaahmed4892 10 ай бұрын
እናተቤተሠብ ውሥጥ መግባት ያለባትልጁናት እረጋ ያለች❤❤❤እናማ ብትጋብ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
😅
@Abc6483-m6x
@Abc6483-m6x 10 ай бұрын
እዮብየ አንተና ሩዱ ተጋቡ እባክህ❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
እዮብ ተጣመሩ😂😂😂ስታምር
@FikirJon
@FikirJon 10 ай бұрын
ዋው ሁለታችሁም በጣም ነው የምታምሩት እህት ነው የምትመስለው አንዳዴ እንዲህ አይነት ስፕራይዝም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MesiMoh-eg6nd
@MesiMoh-eg6nd 9 ай бұрын
ስታምሩ ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ እዮባ
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 10 ай бұрын
አተጠፉ ተሎ ተሎ ኑ ባለማእተቦች➕🙏❤ስወዳቹ ኮ ምርጦች
@asadas7151
@asadas7151 10 ай бұрын
የአላህ ፍቃድ ክሆነ ጥዶች በትሆኑ ታምራላችሁ ረጋያላችሁ ነችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@SamriElmar
@SamriElmar 10 ай бұрын
እዬባዬ በጣም ውብ ናት እርጋታዎ❤❤❤
@zhr6681
@zhr6681 Ай бұрын
የኔውድ ርድየ ስወድሺ እማ እዮባን የሰጠሺን ፍጣሪሺን ጣት ማታ አመስግኛ ውደ እየባ መልካም ልጅነው
@merhawittesfatsion8298
@merhawittesfatsion8298 10 ай бұрын
Eyoba teru sew ,are gen agebat ewnet teru sew nat
@aberashdebele8701
@aberashdebele8701 10 ай бұрын
Manew ende Ene EYoban Ina Redun Miwedachew❤
@BetiMoges
@BetiMoges 10 ай бұрын
ስታምሩተጋብበናታቹደሙቃልየጋብዙነገራይመሳስላል❤❤❤
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 9 ай бұрын
አቤት ❤ስትአምር ❤ደርበብ❤ያለች ❤ናት❤❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 ай бұрын
እዮባ እሪፍነው ግብዛ ገባታል ለዚችቆንጆ❤❤
@Mamokalo100
@Mamokalo100 10 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እዮባዬዬዬዬዬዬ መልካም ሰው ነህ ጌታን ❤❤❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 ай бұрын
ስታምሩ ኢዮባ መልካም ሰው ረዱ ደስ የምትል ልጅ ስታምር❤❤❤
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni 10 ай бұрын
ልጂቶታምራለችእናማእደዛነዉ❤❤❤❤😂😂
@fastfast4996
@fastfast4996 10 ай бұрын
አትቆዩ ቶሎቶሎ ልቀቁልን♥️♥️♥️
@busyline1119
@busyline1119 10 ай бұрын
ልጂቱ ቆንጆናት❤❤
@kndenewkasew
@kndenewkasew 9 ай бұрын
እዮባ ስታወራ ቃልየን ትመስላለች ያፅናላቹ
@birhangezaw9379
@birhangezaw9379 10 ай бұрын
እዮባ የሠፈሪ ልጅ የፍሤካ መልካም ዜና እድሠማ እፈልጋለው እኔ እረዱ በጣም ጮዋ ልጅ ናት ማርያምን አይለያቹ
@SirgutAdmasu
@SirgutAdmasu 10 ай бұрын
ተተታዮቻች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ኮልታፋ እዮባ❤
@sisigmedhn9727
@sisigmedhn9727 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😂 ምትኩ
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 10 ай бұрын
እርግት ያልች ልጅ ክብር ለቤተስቦችሽ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ 10 ай бұрын
ስታምር ረዱዬ❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 ай бұрын
ስታምሩ እኮ እዮባ እረዱዬ❤❤❤
@TegstBeyarg
@TegstBeyarg 10 ай бұрын
❤❤❤የምርጦች ምርጥ ሰው ነህ እዮብ ፍቅራችውን ያብዛላችው ስወዳችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JdjdjdHdhdj-m6l
@JdjdjdHdhdj-m6l 10 ай бұрын
ረዱየ የኔቆጆ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 6 ай бұрын
እዮባ ረዱዬ እዳታመልጥህ ዋ አጥብቀህ ያዝ🥰😘😘😘😘
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 10 ай бұрын
ተጋቡ ትመጣጠናላቺሁ እዩቤ
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 9 ай бұрын
❤❤❤❤ ደስ ስትል ልጅቷ ሁሉ ነገር አሞልቷላታል የኔ ውድ
@yasminyasmina3977
@yasminyasmina3977 9 ай бұрын
እዮባ በጣም ነው የምወዳቹ ደሞ መጨረሻውን ንገሩን እኔ ልፈነዳ ነው ረዱ እሽ አለች❤❤❤
@Lila-j7j
@Lila-j7j 3 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሣምርላቺሁ
@Hana-l2m
@Hana-l2m 10 ай бұрын
አባት ተጋቡ ሚለው ብዛቱ በቃ ከተወሰን አመት ቡሃላ ይጋባሉ 😅😅😮በቃ ዩቱበሮችና ቲክታከሮችን ማጋባት ሲጣሉ ማየት ሆነ ስራችን
@ዙዙየወሎዋ244
@ዙዙየወሎዋ244 10 ай бұрын
😂😂😂
@SelamTekeste-z2g
@SelamTekeste-z2g 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሁለቱም ግራኝ ናቸው ❤️
@rukiya7187
@rukiya7187 9 ай бұрын
ኧረ ካሜራውነው?
@saadaa6222
@saadaa6222 9 ай бұрын
ካሜራውነው😅
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 10 ай бұрын
ምረጦች አይለያችሁ ታምራላችሁ ጠላ በዳቦ😂😂😂😂 ❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 ай бұрын
የኔ ዉዶች ሥታምሩ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤ እዮባ ተዉ ግን አታሰቃያት😅😅😅😅
@rachiketema4233
@rachiketema4233 10 ай бұрын
እረድ ደስ ትላለች
@Yorde-i2f
@Yorde-i2f 5 ай бұрын
ያኔ ታስለቅሶት ነበር እሄ ፍቅርየሚሉት ነገር አሁን እንድትሳሳላት አረገህ ደሞ አጉርሳት የምትሉ👍👍👍👍👍ውዶች
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 10 ай бұрын
ስታምር ስርአት ቆጀናዎ ዋውውው ነችሁ❤❤❤❤❤
@StenaBereket-m8t
@StenaBereket-m8t 9 ай бұрын
❤❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂ዊቤቴ አላለችም ይመቻችህ እንኩዋንም አንድ ሆናቹ ደሞ ድምጽዋ የቃል ድምጽ ነው የሚመስለው እዮባ እንኩዋን ደስ ደስ አለክ የዛኛው ቪድዮ ደስታ እዚህ ላይ ብመልስ ምን ይላቹህኻል ።
@SelamAbera-p4d
@SelamAbera-p4d 10 ай бұрын
Woww sewadachu reduu damoo bexame nw me wadatee tegaa yaleche setee nate Eyoba edate ameltekee ye mechachuu❤❤❤❤❤❤❤
@tibebishbelay8383
@tibebishbelay8383 10 ай бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ♥♥😍😍😍😍😍
@sosaso4562
@sosaso4562 10 ай бұрын
Were bati iyobe miginti banti siraxe banti adsi ila sophisticated madiginati gin ulachu ye watching sahu nachu baxa dasi ila banti batu igamu iyooba sabisi adi qani bicha adelami ishi hika timitu sihaqano oke Ina arinoo wadachaloo❤❤❤❤❤
@ShinaShina-v8k
@ShinaShina-v8k 10 ай бұрын
ደስ ስትል ልጅቱ 🥰
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 ай бұрын
ሲጀመር ፍቅረኛሞች ናቸው አውቀውነው ግልፅ ያላረጉት ሙድ እየያዙበንነው
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 10 ай бұрын
የኔ ምርጦች ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 10 ай бұрын
ዋው እዮባ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hdiee-n2v
@Hdiee-n2v 10 ай бұрын
ፍቅረኛህናት እዮብ❤❤❤❤❤
@aishaegmilcom
@aishaegmilcom 8 ай бұрын
የኔማሮች ስታምሮ እዮባ መቸምአይለያቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርዱየ
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 10 ай бұрын
ራዱ ተማ ይሁን ከሰችብኝ❤❤❤❤❤
@zhr6681
@zhr6681 Ай бұрын
እርድየ የኔውድ ዝብለሺ ብይ እማ😅😅😅😅😅😅
@ዜድሀሮሚዲያ
@ዜድሀሮሚዲያ 10 ай бұрын
ልጂቱ ስታም❤❤❤
@zabeebakwt5561
@zabeebakwt5561 9 ай бұрын
የቃልየና የዝችልጅ ድምጥ መመሳሰል❤
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 10 ай бұрын
እኔኮ ውድድድድ ናው የመደረገችሁ ዬኔ ውዶች ረዱ ዬኔ ኮልተፊ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
@RozaShemsu
@RozaShemsu 10 ай бұрын
ስርአትዋ ደስ ይላል
@DhTt-k5y
@DhTt-k5y 9 ай бұрын
የኔ ❤ቆጆ ሥወድሽ
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl 10 ай бұрын
እረዱ ቆጆ እኳን ደህና መጣችሁ ሁለታችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelgenene0592
@amanuelgenene0592 10 ай бұрын
እዬባ አግባት
@genettecere8937
@genettecere8937 10 ай бұрын
የኔ ቆጆ ስወድሽ ግን ግን እዩቤ ለእናንተ ቤት የምትሆን ናት ያው ይገባሀል የምለው
@3rtuuuRtyujji
@3rtuuuRtyujji 9 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ❤ሁላችሁንም ስወዳችሁ እየቤየ የሳቅ ምጭ 😂😂
@WeyneshetGashaw
@WeyneshetGashaw Ай бұрын
ሥወዳችሁ እዮባና ረዱ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 10 ай бұрын
የቃልየእሕነሺመሠለኝድምፂችሑ ይመሣሣላል
ረዱን ደስታ በደስታ አረኳት
21:14
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 172 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
39:35
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 253 М.
እህታማማቾቹ ተገናኙ በደስታ አበዱ
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
ፀጉሬን ተቆረጥኩት አዲስ አበደ አላመነም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቆጣኝ
22:16
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 400 М.
ታገቢኛለሽ ወይ
21:43
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 265 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
ከ ትምህርት ቤት ጀምሮ ነበር የምወድህ
32:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 300 М.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 268 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН