KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እዮብን ሰርፕራይዝ አረኩት በጣም ተደሰተ
14:30
እንደሚወደኝ አሳየኝ ከ ጎደኛው ጋር ተጣልቶ ለኔ ብሎ
17:34
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
እኔ እንደዚህ አላደረኩም ( ሁሌም እወድሻለው )
Рет қаралды 203,950
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 247 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 600
@eyobeltube
5 ай бұрын
ቃል ፈርኒቸር (ልዩ ቅናሽ) ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
@እኔውባይተዋሯነኝ
5 ай бұрын
ሱሬ ስትለብስ ሲያስጠላባት😝😝😝😝
@yasewchu
5 ай бұрын
ወንድማማቾች ሆድ ነው የምታቆስሉት በፈጣሪ ጎበዝ እረዱየ ሲረጋጉ መነጋገር አልሽ
@yasewchu
5 ай бұрын
@@እኔውባይተዋሯነኝ እረ ያምርባታል እንዲያውም ሚዲያ ላይ አትቀብጥም ደስ የምትል ልጅ ናት
@AlAlmas-xf6vw
5 ай бұрын
@@እኔውባይተዋሯነኝ ሁሉም ያምርባታል ቅናት ጌታን የለበሰችውን ብትለብስ ያምርባታል የኔ ጣፋጭ አንደበተ መልካም
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
5 ай бұрын
@usሂጅ ወሬኛ 😂😝😜ቅናታም 😒er-br3en1wy1d
@WiaTube770
5 ай бұрын
ሴት ልጅ ጥሩ አፍቃሪ ስታገኝ ሁሌም ያምርባታል ልቧን የሚሰብር ወንድ ስታገኝ ያለ እድሜዋ ታረጃለች 😢❤❤
@aberuyetewydolij3787
5 ай бұрын
Unati new😢😢😢😢😢
@kfjrjejr5508
5 ай бұрын
ትክክል
@ሜላትጌታሁን
5 ай бұрын
😢😢😢
@SarahZinash-to6bp
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔😢😢😢😭😭😭
@Zed-rm5lh
5 ай бұрын
ትክክል ብልሃል
@fyry8481
5 ай бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ደንግል ማርያም ወዳጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለእመቤታችን
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hggff9535
5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ
@BanchiBanchi-ur1px
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nardismiss1466
5 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@foozalqahtni1735
5 ай бұрын
ረዱ በጣም የዋህ ልጅ ናት የምትሉ እስኪ በላይክ ግለፁ
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:13
@yttugyygttff5531
5 ай бұрын
💞💞👍
@hamezyagalato5265
5 ай бұрын
👍👍
@Sada-yc6pi
3 ай бұрын
❤❤❤
@Agsgf-n5o
5 ай бұрын
እረዱን ያላችሁ እስኪ200kእናስገባቸው❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:42
@heniandtsi
5 ай бұрын
አዲስ ድምፃቸውን ሞክርልን ይዘምሩ ❤❤❤
@yeshumethiolove275
5 ай бұрын
ወደ መንፈሳዊ ቢያመዝኑ ቢሆንማ በጣም ነበር ደስስስ የሚለን😊❤❤
@tsionnegussa4518
5 ай бұрын
50k እናስገባው
@AlAlmas-xf6vw
5 ай бұрын
ሄኖክ አቤልና ሚስቱን ኘራክ አረግልን የምትስማሙ ላይግ አረጉኝ እዳየው
@yeshumethiolove275
5 ай бұрын
@@AlAlmas-xf6vw ኖ የሂ ሚስት ፕራንክ ባትደረግ ባይ ነኝ እን😊❤
@AlAlmas-xf6vw
5 ай бұрын
ያቤል አረገዋት አያውቁም ቢረጋት ዘና እንላለን በሱ ጨዋታ አስበሽዋል😂😂@@yeshumethiolove275
@sarahabtom6116
5 ай бұрын
ረዱ በእውነት የመወደድ ፀጋ ያላት ልጅ ናት እሄ ደሞ መታደል ነው ሲበዛ ውብ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነፊሳ-ቈ9ረ
5 ай бұрын
የረዱ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤
@yttugyygttff5531
5 ай бұрын
👍👍👍
@zekiyatube954
5 ай бұрын
ከአድናቂነት ወተሽ ለምን እደሰሩት ተማሪበት እስኪ አንች
@gjyvng738
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@fikretkbroum2175
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amandemissew7890
5 ай бұрын
ረዱ በጣም ምስኪን ልጅ ነሽ ተባረኪ ። ❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
5 ай бұрын
እረዱን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ አሳዩኝ 200ላይክ ግጩኝ
@hdrbhddhd6302
5 ай бұрын
በዚህ ያበደ ዘመን አንችን ማግኘት ይከብዳል❤
@RutaTube31
5 ай бұрын
ልጅቱ ዝም ብላ ፍቅር ነች ስታምር እዮ አንተም መልካም ሰዉ ነህ ወንዶች ከሱ ተማሩ❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:53
@MekdsMulugata
5 ай бұрын
Yes that is true
@MohamdAgha-qd1wd
5 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@SariiSariye
5 ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@rahalalam1565
5 ай бұрын
አሜንንንንን
@SaronTewelde-w7f
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ሳሪ ቆንጆ ❤️
@AlemudinTesfaye-yx1kg
5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@soaa0dsoaad641
5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
5 ай бұрын
Amen
@BirukTuba5335
5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ እንደ እዮቤል እና እንደ ሩዱ አይነት ፍቅር ያድላችሁ🙏 ደምሩኝ
@genetmolla1211
5 ай бұрын
የስራችሁ ይስጣችሁ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ምሥኪን ጥሩ ልብ አለሽ ረዱ በሂወታቹ ሁለ ድንግል ማርያም ከነ ልጇትጠብቃቹ
@MekdesAlemu-r3c
5 ай бұрын
አሜን አሜን🤲🤲❤❤❤
@MekdsMulugata
5 ай бұрын
Amin3 ❤
@fatumemohmmedaa3902
5 ай бұрын
አሚንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤❤❤
@SalaamSalaam-x5c
Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrabdula5342
5 ай бұрын
ወላሂ አላህ ይርሀመዉ እና እኛም ሰናጠፍ አባታች እዲዚህ አርጎነበር የሚቀጣን።😭😭😭 አባየ ሁሉምከልቢ ውሰጥትኖራለህ
@nafisaahmed8519
5 ай бұрын
አላህ ይዘንለት
@Lebabachannel
5 ай бұрын
ደምሪኝእህት አላህይዘንልሽ
@KedjaNasrdin
5 ай бұрын
አላህ ይርሀማቸው
@Lebabachannel
5 ай бұрын
@@KedjaNasrdin ደምሪኝእህት
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
5 ай бұрын
አላህ ይርሀማቸው❤
@HeluTube940
5 ай бұрын
ረዱን እና እዮን የሚወድ እስኪ👍👍👍❤
@ayshaa-mj1oy
5 ай бұрын
ወላሒ ሥታሣዝን የኔ ሚሥኪን ቁልጭ ቁልጭ አለች እኮ
@ለሁሉምጊዜአለዉ
5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ሉሉ-ሸ5አ
5 ай бұрын
ክክክክ አሳቅሺኚ ወላሂ እኔራሱ አሳዘነቺኚ
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
5 ай бұрын
ኧረዱ ማለት ሴትናት እማትገላለጥ እማትመናቀር ከአርቲፊሻል የፀዳች ረጋ ያለች በካሜራ ፊት እሱጋር የማትላላጥ ከምር ጀግና ብየሻለው❤
@tube-yi8tg
5 ай бұрын
አወ ናት ።ምን የኮሜተሮች ነገር በዩቱዩብ ታርክ እደቃል የተወደደችሴት አልነበረችም።አሁን ላይ ሁሉም መጥፎ ኮሜት ይፅፉባታል ይሰዲቦታል እነዚህንም አንዲ ቀን እዳታወርዶቸው።አደራ
@ሜላትጌታሁን
5 ай бұрын
@tubeበትክክል-yi8tg
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
5 ай бұрын
@@tube-yi8tg ያማ እንደአኳሂዷነው እንደጊዜው🤣 ግን እኔ ሚዲያ ብዙአልጠቀምም
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
5 ай бұрын
@@tube-yi8tg😂😂😂
@zinetanwaeryoutube4808
5 ай бұрын
በትክክል✅✅
@DubaiUae-f7d
5 ай бұрын
የኔ እናት ጭንቀቷ ድንጋጤዋ በእመቤቴ የደርባባ ሴት ነቄ ሁኝ በፕራክ ያበዱ ናቸው ሆ
@Tsionov1xs
5 ай бұрын
እችን መልእክቴን የምታነቡ በሙሉ የነገዋ ድንግል ማርያም የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላችሁ 🙏🙏🙏በስዴት ያለነዉም የፃድቃኔዋ ማርያም ለደጆ ታብቃን 🙏🙏🙏 የአመት ሠዉ ትበለን 🙏🙏🙏
@የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🙏
@sususultan5018
5 ай бұрын
Amen!!!!
@Marwacheru
5 ай бұрын
አሜን❤❤
@breehanyrobi8537
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@shaamsusdinshaamsusdin3866
5 ай бұрын
እንኮን ለዕናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግቦት ሀያ አድ አመታዊ ባል በሠላም አደርሣቹ ለዕናታችን በርከት ይደርብን እርዱ የቤት ልጆ ጮዋ በእውነት ሥራት ያላት❤❤❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
5 ай бұрын
በጣም ነው የሚዎደችሁ የኔ ማር ረዱዬ ምን አይነት ፀጋ ነው የታሞለት የትረስት ጥግ ❤❤❤
@FikirJon
5 ай бұрын
አር ወይኔ በጣም ነው ያሳቃቹኝ ፈታ ነው ያደርጋቹን ግን ርዱ ትግስትሽን እውነት ነው በወንድማማች መሃል መግባት የለበትም ከተርጋጉ በኋላ ማውራት ጥሩ አስተማሪ ፕራንክ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ruthkassu6304
5 ай бұрын
እባብ ዘለግላጋ መታ ነው ምላሱ ረዱዬን የነካ አይማሩም ነፍሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kadotube9947
5 ай бұрын
የዝችህ ልጅ የዋነት የምር አፈስካት እዬብ😂😂😂
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:18
@zekiyatube954
5 ай бұрын
በመጀመሪያ በቤተሰብ መካከል ፍቅር እዳለሁ ሁሉ ጥልና ግጭትም አለ ግን ደግሞ በመከባበርና ለጥፋት ደግሞ ይቅርታ ማለትና መነጋገር ትልቁ ቅዋ ነው የዛሬዉ ሂወትን ወደ ፊት ምን ትመስላለች ለሚለው በአጠቃላይ ለሁሉም ነገር ለእዮባና ለረዱ ትምህት ነው ቀጥሎ ግን *ፍተናዎች* ግን በጣም አስተዋይ ቤተሰብ ናችሁ በስሜት ሳይሆን በስሌት መጋዝን አስተዋይ እንጂ ሌላ አያገኛትም *አድኒያቂችሁ ነኝ የምር* መዘርዘር አልፈልግም ረዱ ግን ኢንሻ አላህ በድል እንደምታጠናቅቂ ተስፋ አደርጋለሁ *ዋው*
@LailaLaila-k9i
5 ай бұрын
እንኳን ዳህና መጣቹ ምርጦች ክክክክክክክክክክ ራዱ ምርጥ ሴት ክብሯን ጣባቂ ከዘመኑ ሴት የልተቀላቀላች ዪቱብ ስንት ጉድ አሳዬን ወይወይ ወይ ክክክክክክክክክክ
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:54
@Selam-uc1gr
5 ай бұрын
እኔ ረዱየ ከመጣች እሷን ብቻ ነው እማየው እየደጋገምኩ ፍቅር አስያዘችን የኔ ቆንጆ የነገዋ እማምላክ ታጣምራቹ 🙏❤️❤️ አትጥፉብን please እዮብየ ደግሞ ከመቀመጥህ በፊት ክብር መጀምሪያ ሴት ነው ምትቀመጠው ከይቅርታ ጋ
@HasetYitagesu
5 ай бұрын
የኔ እናት እርጋታዋ ሲያስቀና
@agurashabate
5 ай бұрын
ትክክል ✅ደምሪኝ ስወድሽ ማማ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ እመቤቴ ማርያም ከሀፅያትበስተቀር የልባችንን መሻት ትሙላልን ❤አሜን❤🙏
@lidiyabayelign7726
5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@kidistkassa7093
5 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@HaymiTube138
5 ай бұрын
ረዱ የኔ ቀበጥ ማነዉ እንደኔ ረዱን እና እዮን የሚወድ❤❤🎉
@Fatma2300-pt2mp
5 ай бұрын
ኡፉፉፉ😂😂የረዱ ጭቀት😢😢ስታሳዝን አስተዋይ😢ምስኪን ጎበዝ ነሼ የምር😢የዘመኑ ሤቶች እኮ😢ኦሆ አቺ ግን ትለያለሽ😢❤❤❤
@iiff3757
5 ай бұрын
ወየው እሩጫ 😂😂😂😂 ተሰብሬ ነበር ረዱ የኔ ቆጆ ግን አስጨነቃችኋት እዮባ
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:25
@ማሪቱይቱብ
5 ай бұрын
እረዱኮ አስተዋይ ናት😂❤
@SelmanSeid-ip5wk
5 ай бұрын
ረዱ ከዘመኑ ቁሊታም ነፃ የሆንሽ የሴት ልክ ምርጥ
@HirutMaru
5 ай бұрын
አስተዋይ ሴት 👌
@tigisitbekana8489
5 ай бұрын
የኔ ተናፋቂሆች የምር ማነው ቪዲዬቸውን የሚጠብቀው እስኪ ልያችሁ❤❤❤❤❤ ግን ሁላችሁም ደናናችሁ
@HananHano-yb3pv
5 ай бұрын
እረድኤትን ከሁሉ የምወድላት ነገር ቢኖር አለባበሷን ነው ምንም ሱሪ ቢሆን ግን የተሰተረች ነች እናም እወደዋለሁ አለባበስሽን ❤❤❤ቀስ በቀስ ወደ ቀሚሶች ብትመለሺ ምኞቴነው😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
5 ай бұрын
ጡረው ምክር ነው ቀሚስ ብለብስ ደግም በጣም ያምርባታል
@Tube-kk2vt
5 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@munamuna1301
5 ай бұрын
ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም፣ፊዳካ፣አቢ፣ወኡሚ፣ያርሱሉሏህ❤❤😢☝️
@Taibah-jp9ik
5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 👌😍😍😍😍
@HayatMuhammad-iw4ti
5 ай бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@lubabaseid808
5 ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
5 ай бұрын
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤
@kidsettesfya4645
5 ай бұрын
የስደት እህቶች ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@Toyba-l9j
5 ай бұрын
አሜን አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን ያሰብነው ተሳክቶ ላገራችነ ያብቃን
@lidiyabayelign7726
5 ай бұрын
Amen 🙏
@fasikawande3558
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eamameyeamamey3575
5 ай бұрын
አሜን❤
@IrosIros-k9v
5 ай бұрын
እኔ የገረመኝ እረዱ ከቤተሠብ ጠብ ጣልቃ አለመግባት እረዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zainasied615
5 ай бұрын
በጣም❤❤
@sitrazee13
5 ай бұрын
አዎ ደስ ይላል በጣም
@yonatank2354
5 ай бұрын
ኡፍ የኔ እናት እረዱ ስታሳዝን ቁልጭ ቁልጭ የምትለውስ ነገር ስታሳዝን የኔ ጨዋ😢❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:41
@halakoery1400
5 ай бұрын
ዋይነ ራዱዬ የኔ ምስኪን ግራ ገባት ዑኮ አይዞሽ
@azmeraamen6989
5 ай бұрын
ልዮ ሴት ናት❤❤
@AbebechKifle-co5lh
5 ай бұрын
እንደኔ ነናፈቋቸው እነዚህን ጥንዶች
@eskedarshiferaw4415
5 ай бұрын
እረዱዬ የኔ የዋህ እዮባ ፈጣሪነው የሰጠህ ተንከባከባት ❤❤❤❤
@haweFekerReem
5 ай бұрын
ከኢዲስ አበባ ልጆች ስክን እርግት ያሉ ሴት ያየሁት ረዱንና የሱራ ዘሀበሻ ሚስት ቃልን ነው ሁለቱን ስወዳቸው መንቀልቀል የለ መለጣጠፍ የለ ❤❤❤❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
5 ай бұрын
ቃልየም ❤❤❤
@SintayehuEshetu-hg8us
5 ай бұрын
ቲሽ የአዲስ አበባ ልጅ በአብዛኛው ጨዋ ነው ሳውዲ እራሱ ዲቃላ እሚፈለፍሉት የገጠር ልጆች ናቸው
@user-daisytamrat
5 ай бұрын
የአዲስ ልጅ ሁሉም ሰከን ያለ ነው ከች ብለው የአዲስ ነን ስላሉ መስለውሽ ነው ለምሳሌ አይን አውጣዋ ሩታቹ የአዲስ ልጅ አይደለችም
@haweFekerReem
5 ай бұрын
@@user-daisytamrat ሩታችሁ ላልሽው እኔ የራሴና የቤተሰቦቼ ደጋፊ ነኘ እኔን አይወክልም
@user-daisytamrat
5 ай бұрын
@@haweFekerReem ይቅርታ ምን ልበል ብለሽ ነው ሰሞኑን የመጣብን ጉድ አይቼ እኮ ነው እኔ ደግሞ አላውቃቸውም በቲክታክ ሲካነቱ 😂😂😂😂 ማናቸው ብዬ አያለው የሰገጤ መአት ሲጨፋጨፉ ጉድ ብዬ ደግሞ ኮዬፈጬ ሆና የአዲስ ልጅ ነኝ እያለች ያዙኝ ልቀቁኝ የአረብ ሰራተኞች አሳዘኑኝ ከምር ይደበሩባቸዋል
@Lijtofuk
5 ай бұрын
እረዱ ምላሽሽን እንጠብቃለን እድህ አሳቆሽ አይቀርም ❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
5 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ውድ እንዴት እደምታምሪኮ❤❤❤❤
@addisbeza9118
5 ай бұрын
ረዱ የኔ ሴት ገራ አጋቡሽ የኔ ደርባባ አዲስ ምነው ልጅቷን አስጨነቅሀት ኦዮባ በጣም ታምሬላችሁ ግን ረዱን አታስጨንቃት የወደፊቱን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ ሁልጊዜ ም አትጥፉ ዉድድ ነው ምናደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SusuYeedu
5 ай бұрын
😂😂😂አሣዘነችኝ የኔ ማር እረዱየ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ጥሩ ደረጃ ድረሽ ዉለጅ ክበጅ የኔ ዉድ ከምር ወደድኩሽ 💞
@FacikaSara
5 ай бұрын
ከዩቱበር ሁሉ ለኔ አንደኛ ፋሚሊ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinuyema
5 ай бұрын
ተራ በተራ አስጨነቃችኃት እኮ የኔ የዋህ 😍 ከዚህ በኃላ ጠንቀቅበያቸው ሁሉም welcome የሚሉሽ በፕራንክ ነው 😂😂😂
@egezabhairyemesgen4258
5 ай бұрын
ረዱዬ ምናh ወንድሞቼ እንዳንቺ ያለች ሴት ቢያገኙ መታደል ነው ተባረኺ ለእዮብ . እንኳን አላገሽም ዝም በል መልስ ኢትመልስ ነዉ ያልሽው ጮዋ የጨዋ ልጅ የዋህ ንፁህ ነሽ እዮብ ተጠንቅቀህ ያዛት
@MesiGalaso
5 ай бұрын
ስታሳዝን rduye 😢😢ጀግና ሴት nesh getan tebareki ❤❤
@A14Cell
5 ай бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ 😊 ዋውው ረዱ የልጅ አዋቂ እዮባ አታስጨንቋት በናትክ በጣም መልካም ልጅ ናት❤❤❤❤❤
@kidistkassa7093
5 ай бұрын
የረዱ: ድንጋጤ: እንባዬ: ጠብ: እስኪል: ነው: ያሳቀችኝ::የኔ: የዋህ: እዬባ: ይቺ: ከእግዚአብሔር: አምላክ: የተሰጠችህ: ስጦታ: ነች:ሁለታችሁንም: ይባርካችሁ::
@FjFj-gf3nh
5 ай бұрын
ኮሜቱረዱነሚለው ውነትም የምትውደድ ልጅነች እዮብየ ናረዱየ እወዳችኋለሁ አሸባሪ አመትኑሩልኝ
@Mesart-mr9sr
5 ай бұрын
የኔ ምስኪን ስታሳዝን ❤ ስታምሩ አትጥፉ ተናፍቃችኋል ውዶች❤❤
@ruthkassu6304
5 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤ረዱዬን ያላችሁ እሰዪ እንያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ደርባባ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ShemGN-k4u
5 ай бұрын
ሥታሳዝን እርድ የሰው ፍቅር ይሰጠን የሚባለወ እረድ ናት ታጋሽ ፀባይ ሰናይ
@الحمدالله-ك5و6س
5 ай бұрын
ጎበስ ብላ የምታዬዉ ነገር እሳ ሩዱ ሀሀሀሀሀሀ ሚስኪን
@hbeesan7426
5 ай бұрын
እረዱዬ ከእዮኤል ጋሁኝና አንችብ ተበቀይው 😊በተረፈ እወዳችሀለሁ እረዱ ዬ❤❤❤
@saradezi8588
5 ай бұрын
ረዱ ማለት በጣም ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ነች የኔ ቆንጇ ደነገጠች❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@Zade-h7p
5 ай бұрын
ዘሬ ዳብሮኛል እስኪ ዱሀ አርጉልኝ 😢😢😢😢😢እፉ ስዳት 😢መራረኝ አውንስ 😢
@Rahma-tube-t5u
5 ай бұрын
አብሽር እህቴ ሁሉም አላፊ ነው
@ማራናታ-ከ5ጘ
5 ай бұрын
አይዞሽ
@ሜላትጌታሁን
5 ай бұрын
አይዞሽ
@እኔነኝያለሁትለራሴ
5 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ያልፋል
@الحمدللة-ق5ذ
5 ай бұрын
አይዞሸ እህቴ❤❤❤
@genettecere8937
5 ай бұрын
የኔ ውዶች የኔ ባለማተቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@HhddHdhd-pz6zf
5 ай бұрын
አፍሰሀታልኮ ወላሂ እዪቢ እርግት ያለች ውበቱንተፋባት የዋህ የሆነች ልጂ❤❤❤❤❤❤❤ እረዱየ የኔ ልዪ እደው ስወድሽኮ እዪብ ቶቶለ ይዘህልን ና
@Lebabachannel
5 ай бұрын
እህትደምሪኝ
@ሄለንየናቷ
5 ай бұрын
ወንዳማማቾቺ ግን ጠግበዋል ቃልዬ እና እረዱ ተባብራቺሁ ተበቀሉ አለዚያ አልተቻሉም 😉
@NaeemaImam-tp9fp
5 ай бұрын
🤣🤣🤣
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
5 ай бұрын
ማርያምን እኔራሱ ደግጬ ነበር😂እረዱዬ የኔ ጨዋ ሴት❤❤❤
@MeseluSemegn
5 ай бұрын
የኔምርጥ ❤ስወዳችው እቺን ልጅ ቶሎ አግባት የሴት ልክናት ዋው❤❤❤❤
@fentayemolla5469
5 ай бұрын
ክክክክክክክክክ ወየ በሳቅ ገደሉኝ እውነት መስሏት ምስኪን በጣም አስተዋይ ልባምሴት ማለትእደዚችነው❤❤❤❤አድናቂሽነኝ እረዱየ ወድማማቾቹ ፍቅራቸው ሲአስቀኑ❤❤❤❤❤
@BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
5 ай бұрын
እረዱየ❤❤❤ልቤን ወስደሻል መልሺ ሰምተሻል ❤በጣምነዉ የምወድሺ❤❤❤
@weynakasa
5 ай бұрын
እረዱ ደርባባ ሳቂታ ምርጥ ሴት ፍቅራችሁ yabzaw
@ቀመሩ
5 ай бұрын
ዋውውውው ምርጥ አስተማሪ እና አዝናኝ ፕራንክ ነው አንደኛ
@KibatuLove
5 ай бұрын
❤የእዉነት ምናይነት ንፁህ ህሊና ያላት ሴት ናት በጣም ደስ ቲያለሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያፅናችሁ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
5 ай бұрын
ዮርዱ አቤት አደብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ ልዮ ናችሁ❤❤❤
@FjIv-qv6yt
5 ай бұрын
ረዱ ዋው ሳላደንቅ ማለፍ አይቻልም የነማር 😍
@እናትአለሜእወድሻለሁ
5 ай бұрын
የኔ እናት እሺ እኮነው የሚባለው አላለችም ጨዋ ነች የምር
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ብልህ ሴት ነች❤ረዱ
@mulukenmuluken3056
5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እረዱየ ስራአቷ ደስ ሲትል❤❤❤❤
@ሄለንየናቷ
5 ай бұрын
የሩዱ እና የእዮቤል አድናቂዎቺ በላይክ አሳይኙ ሩዱ የኔ ዋህ ሴት ስወዳት እኮ❤
@yektewube6827
5 ай бұрын
ወይኔ እሩጫ ተደፍቼ ነበር የመጀመርያ የማዳም ቅመም❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
5 ай бұрын
የወሬ ጥማትኮ ይዞሽነው😂
@selamawitabebe9813
5 ай бұрын
siraaa yelhim endeee
@Makiyah-lz3hh
5 ай бұрын
ተረፍሽ እሽ😂😂
@NasriyaNasriya-ow1dh
5 ай бұрын
ክክክክክክ
@RAHMAMEKONNEN
5 ай бұрын
እኔማከቱክቴክ ይቶብ መጣሁ😂😂😂😂የወሬ ጥማት😂
@kediukediukonjo6994
5 ай бұрын
የውነት እዮብ ይቅርታ ለመጠየቅ ሲበርከክ በሳቅ 🤣🤣🤣..... ታምራላች ሁላችሁንም በጣም አከበራችሆለሁ ርድ የኔ አይናፍር እርጋታሽን ስወድልሽ 🥰🥰🥰
@RabiMedia-l3s
5 ай бұрын
ረዱን ይሚውድ በላይክ የኔ ንግስት❤❤
@ZabibaMohammad-u7v
5 ай бұрын
የኔ ቆጆ ረዱ ደነገጠች የኔ የዋህ የስራህን እዮባ አድርቅ የሆነ ልጅ በምንድ ነው የመታህ አላለችም 😂😂😂😂 ሚስኪን አሳዘነችኝ ❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 7:10
@haymanotMoges-eh2wm
5 ай бұрын
ረዱዬ ናፍቃን ነበር እምትሉ በላይክ❤❤❤❤
@DenkewAb
5 ай бұрын
ረዱ የእኔ ምርጥ እዮብ እስጨነቃችኋት ምነው አዲስ አንተም ተጨርክበት ረዱ የእኔ ምርጥ ስወድሽ ሁል ጊዜ ብትመጭ አትሰለችም ደርባባ ነሽ የእኔ ሴት ብዚሁ ቀጥይ ትክክለኛ ሴት እዮባ ረዱን እታስጨንቃት ታምርላችሁ ለቁምነገር ይብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hawaa-f7r
5 ай бұрын
እረዱየ መልካምነትሽ ንሳላደንቅ ❤❤❤❤አላልፍም 🎉🎉እደዘመኑ ሴት አደለሽም 🎉🎉❤❤
@MunaSalah-d8l
5 ай бұрын
በጣም ነው ያሣቃቹኝ እዮቤ ሰውነትህን ጠብቅ እየወፈርክ ነው
@fatumaawlu.youtube2449
5 ай бұрын
በጣምአሥተማሪነውግንረዱየሚሥኪንስታሣዝን...እዮግንበጣምነውያሣቀኝ😂😂😂 በተረፈ በርቱ🥰🥰🥰
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሰን አደረሳችሁ
@abebaalemu9289
5 ай бұрын
ስታሳዝን የኔ ውድ ቁርጥ ቃልዬን እረዱ❤❤❤❤ስወድሽ
@Sulhiya-y1g
5 ай бұрын
ረጋ ያለች ደስ የምትል ልጅ ናት ዋው ❤❤❤ያዲሳባ ሴቶች አሉ ቅጥ የሌላቸው ። ረዱን አይወክሉም😊
@Amrenaዩቱብ
5 ай бұрын
የረዱ አድናቂዎች በለይክ አሰዩኝ❤❤❤
@hggff9535
5 ай бұрын
እረዱየ ጭንቅ አለይ❤❤እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርልን
@TebkewAmeshe
5 ай бұрын
አቤት ረዱ ትግስት ሰጦሻል መታደልሽ እዮባ አፍሰሀል
@NeZa-f2u
Ай бұрын
እረ እሷም አፍሳለች
@Zewditutikuye
5 ай бұрын
እረዱየ የእኔ የዋህ የእኔ ቅን በእውነት ደስ እምትል እርጋ ያአለች❤❤❤❤
@sihamMohammed-fh6xc
5 ай бұрын
ረዱዬዬዬዬዬዬዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤
@etenesh8056
5 ай бұрын
ረዱዬን አታስጨንቁብን እንዴሁ ስትታይ እንኳን ታሳዝናለች ተዋት❤❤❤❤❤❤
@efratatube286
5 ай бұрын
ወይኔ ረዱ ልዩ ሴት ነች እኮ ከምር። የኔ ቆኖጆ መጨረሻችሁ ይመር 🙏 ያማል አላለችም 😅 የኔ ምስኪን አስጨነቃችሆት በደካማ ጎኗ ገብታችሁ
14:30
እዮብን ሰርፕራይዝ አረኩት በጣም ተደሰተ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 149 М.
17:34
እንደሚወደኝ አሳየኝ ከ ጎደኛው ጋር ተጣልቶ ለኔ ብሎ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 209 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 50 МЛН
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 1 МЛН
22:27
ቃል አልተቻለችም
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 121 М.
1:41:25
ለማስተማሪያ ይሆናል ብለን ያሰብነዉ ቪዲዮ ሰዉ ጋር ደርሶ ትርጉም ቀየረ.........- Abbay TV #sekelashow - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 310 М.
34:13
የአቤልን ልደት 1ኛ አመቱ እንደተከበረለት አርገን ሰርፕራይዝ አረግነው
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 133 М.
20:59
በስተመጨረሻም ጠየኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 395 М.
9:49
ሶሊያና ስለባሏ!! ደካማ ጎኔ ነው!
Man Media - የቀልብ ማረፊያ
Рет қаралды 47 М.
20:36
"ወንዶች የነፃነትን ስንዘፍን ሰጎን ነው የምንመስለው"😁🤣 አዝናኝ ጨዋታ... //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 214 М.
17:56
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 226 М.
20:36
አዲስ አዋረደኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 257 М.
20:58
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 193 М.
19:21
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 133 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН