ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023

  Рет қаралды 2,235,853

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
አማኑኤል እና ማንዴላን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ። ምርጥ ፊልም ያላያችሁ እዩት ❤❤❤ አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል😂😂😂
@EthoLife
@EthoLife Жыл бұрын
በናትሽ ደምሪኝ
@chanal163
@chanal163 Жыл бұрын
እሽ የኔ ማር በደቦ❤
@bitsatnigussie
@bitsatnigussie Жыл бұрын
😅😅😅እሺ የኔ አዋጅ ነጋሪ
@belayfeleke9107
@belayfeleke9107 Жыл бұрын
Koy ahu manew yemotew man yazewa woys engida
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 6 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ ያስፈራል ለማየት ስት ጀምሩ ጥንቃቄ አድርጉ😢
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 Жыл бұрын
በእውነቱ ከሆነ ሕዝብን /ተመልካችን ያከበረ ምርጥ ስራ ይዛችሁልን ስለመጣችሁ እናመሰግናችኋለን። ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ምርጥ ፊልም።
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
በጣም አስደምሞኛል የወላጆች የአስተዳደግን ችግር ያሳያል 😔
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 Жыл бұрын
ማንዴላና አማን ናቸው እኮ
@hanabedru2646
@hanabedru2646 Жыл бұрын
Betam betam gerami film nw
@amyhappykiddy
@amyhappykiddy Жыл бұрын
እንዴ ታዲያ አንተ ና እኔ በዩቲውብና ፍላሽ እያየነው እንዴት እንደዚ አይነት ምርጥ ስራ ሊደገም ይችላል? በኡነት የፊልም ወጪ በጣም ከባድ ነው። መሱአትነትን አጥብቆ የሚፈልግ ስራ፣ ከዛም ላይ ፕሮዲውሰር ከገበያ ቦንዳ ልብስ እንደሚገዛ ሰው ተከራክሮ ጠግቦብህ አስተያየት አብዝቶ፣ መንግስት ግብር ሚቆርጠው ፐርሰንት፣ሲኒማ ቤቶቹ ለአዳራሽ ና ስክሪናቸው ብቻ ሚቆርጡብህ ፐርሰንት ፣የሚገዛህ ባለ ዩ ቲዩብ..... ኧረ ምኑ ቅጡ ከዛ ያወጣውን እንኳን ሳይመልስ ፊልሙ ይሰረቃል፣ ይከስራል ደግሞ መስራት ቢፈልግ እንኳን አይችልም ብር የለውም ፕሮዲውሰሮችም አብዛኞቹ low budget ስራ ነው መስራት ሚፈልጉት እነሱ ስለ ብራቸው እንጂ ስለፊልም ምናምን ሚያቁት ነገር የለም። ከዛ ከፍ ዝቅ ብሎ የሰራውን ስራ የኢትዮጵያ ፊልም እያልን ቤት ቁጭ ብለን እንተቻለን፣ሌላው ቀርቶ ፊልም ሚተች የቲቪ ፕሮግራም ነበረ። አንዳንዴ ፕሮዲውሰሮችም አይፈረድባቸውም። እና እንደተመልካች የምንችል ሰዎች ሲኒማ እየገባን፣ ሌባን ሌባ እያልን እያጋለጥን እንደግፍ ሰበብ አታብዙ አንድ ፊልም ምታዩበት ብር በቀን ለካርድ ወይ ማኪያቶ ምናጠፋው ነው። እንዲ እያረግን ስንደግፍ እነሱም ሚገራርሙ ስራዎች ለኛ መልሰው ማቅረብ እንዲችሉ ይሆናሉ።plss lets support them❤
@amyhappykiddy
@amyhappykiddy Жыл бұрын
​@@fetiyafetiya7701 true but lets not forget to give the main respect for noor akmel
@Xayon544
@Xayon544 Жыл бұрын
የሃገሬ ሰው ሳይንሱን ባያውቀውም "ባንድ ራስ ሁለት ምላስ" ይላል .... የሚያዳምጥ ጠፍቶ እንጂ... ፊልም እውነትን ፈትና በንባብ ታሽታ ማኅበራዊ ጉዳዮችን ስትዳስስ ነፍስን ልብን አእምሮን ጭምር ትፈትናለች..... እንደ ኑር አክመል አይነት አንባቢ ደራሲዎችን ያብዛልን!!! እስከ መቼ በሠው ሃገር ፊልም የራሳችንን ትተን የሰው ጉድ እናማስል? ብቻ እናመሰግናለን!!!
@neti-yaya
@neti-yaya Жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ድንቅ ትወና ከአሪፍ አቀራረብ ጋር የተሰራ ነው ወድጄዋለው ግን አንድ ሀሳብ አለኝ:: አንድ ሰው እንደ ማንያዘዋል አይነት በሽታ (2 እና ከዛ በላይ ማንነት ካለው) ፈረጆች እንደሚሉት የውሸት ስሙ DID(Dissociative Identity Disorder) ሳይሆን በትክክለኛው ስሙ በሽታው የዳቢሎስ መንፈስ ነው:: አትሸወድ ያገሬ ሰው ሰይጣይ እላያችን ላይ ሰፍሮ እንዲ ሲጫወትብን ስም እየሰጠን በሽታ ነው ማለታችንን ትተን ወደ አምላካችን ተመልሰን የአጋንቱን መንፈስ መወጋቱ ነው ሚበጀን:: መንቃት አለብን መላህክትም እኛን ለመጠበቅና ለምስጋና እንደማይተኙት ሁሉ ዳያቢሎስም ከነ ሰራዊቱ እኛን ለማጥፋት በፍፁም አይተኛም:: እንንቃቃቃቃቃቃቃቃቃ የኔ ትውልድ
@bemax7854
@bemax7854 Жыл бұрын
ህዝብን ተመልካችን ማክበር ማለት ይሄ ነው በእውቀት የተሰራ እውቀት የሚሰጥ ከ ተዋንያን መረጣ ጀምሮ የተዋጣለት ምርጥ ፊልም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናችኋለን
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Жыл бұрын
አብይ ያንተም ስብእና ይሄን መሰለኝ መጨረሻህን ያየ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
​​​​@@mohammedseid3128በሄድክበት ቦታ ሁሉ ስለ አብይ ያለህን ጥላቻ ትግልፃለህ እረ አንተስ ማነህ የእሱንማ ብሩህ መጨረሻውን ታያለህ ሰይጣን ፅንፈኛ
@gyonait
@gyonait Жыл бұрын
​@@genetyilma7717 አልቀረብሽም 😈
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
​@@genetyilma7717አንተም ያ ሰይጣን አብይህም መጨረሻችሁ ገሃነብ ነው ግም የግም ድግስ ሰው በላወች👹👿🤧🤧🤧
@DagimAsrat-pu6fe
@DagimAsrat-pu6fe Жыл бұрын
😊
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
እምገርም ፊልም ነው በስቆቃ በጭንቀት ማነው እደኔ የጨረሰው 😢😢😢😢
@messiazareya-um3qc
@messiazareya-um3qc Жыл бұрын
🙋‍♀️Ena 😢😢😢 kemgemeryaw eska mechershaw uff endat lengaresh mare becha 1dgna new meret film
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
ቀላል
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר Жыл бұрын
እኔ እነዚህን ቅርብ የሆኑ ሰወችን እሚገለው የሚስቱ ገዳይ ነው ብየ ነበር በራሴ የጨረስኩት ሀሪፍ ፉልም ነው ! እኔ ግን እንደዚህ አይነት ሌላ ማንነት አለ ብየ አላስብም ! እውነት እሚመስለው 5% ብቻ ነው 😆
@swr9798
@swr9798 Жыл бұрын
እፍ እኔም
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
@@איןעלמה-ד3ר እኔ እራሱ እደዛ ነበር ያሰብኩት እሱ አልመሰለኝም ማንዳላ ነበር የመሰለኝ
@BorisDuga
@BorisDuga Жыл бұрын
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤” - ገላትያ 3፥13
@wintana-b7n
@wintana-b7n 4 ай бұрын
Amen
@tesfagetu399
@tesfagetu399 Жыл бұрын
ከብዙ ዓመት በዋላ ፊልም ጀምሬ ጨረስኩ ❤❤ ብዕራቹ አትንጠፍ ደራሲያን ተዋንያን መክሊታቹን ይጠብቅላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Onlyfunny8075
@Onlyfunny8075 Жыл бұрын
ጌታን እኔ ራሱ ይሄን ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት
@BerasMekonene
@BerasMekonene Жыл бұрын
Wow aman
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Жыл бұрын
ያንችን ኮመንት ተስፋ በማድረግ ላየው ነው🙄😁
@Jamaneshizelekezeleke
@Jamaneshizelekezeleke Жыл бұрын
Manedala leban seberewo
@SeEn-bi8gg
@SeEn-bi8gg Жыл бұрын
​@@Jamaneshizelekezeleke እእ
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 Жыл бұрын
የአማረኛ ፊልም እንድወድ ሊያረገኝ የደረሰ ፊልም ነው ከቀልድና ከሃብታምና ደሃ ጋብቻ የወጣ በሀገራችን ጥበብ ተስፋ ከመቁረጥ ሊታደገን የደረሰ ምርጥ ፊልም እኔ በጣም ወድጄዋለው የወደዳችሁት በላይክ አሳዩን
@dagmawiyehualashet1873
@dagmawiyehualashet1873 Жыл бұрын
ወ...ላሂ!
@mastewalbililgn8716
@mastewalbililgn8716 Жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ የማዳም ቅመሞች መድሀኒአለም ይጠብቃቹ ሁሌም ነው በምትከፍሉት መሰዋትነት ሁሌም ነው ማደንቃቹ
@barshamsu
@barshamsu Жыл бұрын
የአርባቢ አምፖለንሶችስ🙄🙄
@እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ
@እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ Жыл бұрын
አሜንንንንን ማማየ ለሁላችን ይጠብቀን❤
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 Жыл бұрын
Wow so amazing kale yeleghem gerame film naw amuye ante yalekbet filmoche hulem yasdenkegnal endiwum deraswoche
@sarahsahle2133
@sarahsahle2133 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
አሜን🙏❤
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ፊልሙ ".... አልረፈደም ግን ይረፍዳል" እኔ በብዙ ነገር ተረድቼዋለው። የመዳን ቀን ዛሬ ናት ወደ መዳን የሚወስደን መንገድ እየሱስ ነው ኑ ወደ እየሱስ።..ወዳጆቼ ለ ሕይወት አናርፍድ ከሁሉ...
@edukasim903
@edukasim903 Жыл бұрын
ይቅርታ ቤት የተሳሳትሽ መሰለኝ 🤔 ይሄ youtube ነው church አይደለም ሆሆ ስብከት 🙄😏😏
@biruktewolde3248
@biruktewolde3248 Жыл бұрын
@@edukasim903 አልረፈደም ግን ይረፍዳል ወድ ኢየሱስ ኑ የዘለአለም ህይወት በሱ ብቻ ነው
@rahelgtsadkanrahelgtsadkan4278
@rahelgtsadkanrahelgtsadkan4278 Жыл бұрын
😂😂😂are behig amlak ahunm ke dingle mariyam lij ke eyesus kirstos ga nen😊
@dhrrrge2404
@dhrrrge2404 Жыл бұрын
​@@edukasim903😂በሳቅ
@lulalula9076
@lulalula9076 Жыл бұрын
​@@edukasim903 😂
@yonasmitike8464
@yonasmitike8464 Жыл бұрын
የሐገሬን ያጠፋት እንዲህ ያሉ ሰዎች አመራር ላይ ተቀምጠውነው። እናመሰግናለን ምርጥ ባለሙያ ናችሁ
@negussulegesse2391
@negussulegesse2391 Жыл бұрын
እኔ እኮ እንደዚህ አይነት ምርጥ የተጠና ፊልም መስራት እየቻልን ለምን ሁሌም የሀብታም እና የደሀ ልጆች ሞኝ የፍቅር ፊልም እንደምናይ ነው ግራ የሚገባኝ። ፈጣሪ ይባርካችሁ እውነት
@yoni_captures
@yoni_captures Жыл бұрын
exactly ketelemedew aynet weta yale film new
@kibineshmenigesh681
@kibineshmenigesh681 Жыл бұрын
አማኑኤልን እንደኔ የሚወደዉ
@Goodthing1009
@Goodthing1009 Жыл бұрын
ማነሽ ክብነሽ ከበቡሽ ተነቀሺው 😅
@mehlitube
@mehlitube Жыл бұрын
እስኪ ሰላም የናፈቀው በላይክ ይቀላቀለን እኔ በጣም ናፍቆኛል 🥺🥺🥺
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
እኔም በጣም🙋😢🙏
@brookstark8401
@brookstark8401 Жыл бұрын
Selam yenafekew sew like biyareg min yaregal algebagnem?
@Darcoslo762
@Darcoslo762 Жыл бұрын
​@@brookstark8401 😂
@firaa5270
@firaa5270 Жыл бұрын
Wede ኢየሱስ ና እርሱ ጋር ሰላም አለ ❤❤
@thekillerisback-o9m
@thekillerisback-o9m Жыл бұрын
ውሀው ነው
@alexalax1722
@alexalax1722 Жыл бұрын
ነገ ቅዳሜ ፣ ግንቦት 12 ቅዱስ ሚካኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ ። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
@rahelyalew6830
@rahelyalew6830 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
Amen🙏kidus mikyal abata❤❤❤
@yaya2351
@yaya2351 Жыл бұрын
mikayelan ba dabo bayaw mn agaban
@Ahadu21.
@Ahadu21. Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 Жыл бұрын
Amen amen amen enkuwan abro aderesen ❤❤❤
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም በእውነትኛ ታሪክ ላይ የተመሰረት የአብዛኛው ስው ችግር ነው በሽታው እንዲህ ባይሆንም የኔም ወንድም ተጠቂ ነው ዝም ብሎ ቁጭ ካለው ይወድቅና ይፈራፈራል እቃ ይወረውራል እናቴ ናት የምታረጋጋው አዛ ለእርጅም ሳአት ይተኛል ሲነሳ በቃ ኖርማል ሁኖ ይነሳል ምንም ያደረገውንም የሆነውንም አያስታውስም ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን መዳህኒቱን ከጀመረ 6 አመት ሁኖታል እናም ለውጥ አለው ከዛ በሚበልጥም አሁን ላይ ዲያቆን ነው የመላኩ የገብረኤልን ቤተክርስቲያን ያገለግላል ተመስገን በጣም ደና ነው 😢❤🙏
@jerryayele8960
@jerryayele8960 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ጨርሶ ይማረው ውዴ😊
@YoMusic-tune
@YoMusic-tune 6 ай бұрын
ምንድነው መዳኒቱ የጓደኛዬ ወንድም እየተሰቃየ ነው😢
@mesi5948
@mesi5948 6 ай бұрын
@@YoMusic-tune ህክምና ነው ተመርምሮ ያው የአይምሮ ጭንቀት ይሉታል ከዛ እንደበሽታው አይተው መዳህኒት ይጀምራል በየወሩ ነበር የኔ ወንድም የሚወስደው መቋረጥም የለበትም በጭራሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው
@tinsaealebel3650
@tinsaealebel3650 Жыл бұрын
በአዲስ ሀሳብ ለመምጣት ያደረጋቹት ሙከራ በጣም ጥሩ ነው። ፈረንኝ ነው ያለውን ሁሉ አሜን እያልን የምንቀበል ከሆነ ልክ የሆነውን ካልሆነው ለመለየት እንቸገራለን። ሲጀመር ነጮቹ በአምላክ ስለማያምኑ ለችግሮች ሁሉ ሳይንሳዊ ዘዴ ለመስጠት ይሞክራሉ። ይሄ ሁሌ አይሰራም። ጎበዝ መንፈስን ከበሽታ እየለየን... ይሄ በሽታ ነው ስለተባለ ብቻ በሽታ ነው ብላቹ ትውልዱን አታስቱ። ሰው የቱንም ያክል ቢጨነቅ እንዲህ አይሆንም። አጋንንት ሰውን እያሰቃየ በሽታ ነው ብሎ normalize ማድረግ ችግሩን ማባባስ ነው።
@davehb
@davehb Жыл бұрын
This movie teaches a lot of things at once, the way story flows also wonderful. It is such kinds of works that have a great role in teaching and informing the community and raise the awareness of the society in the process. Let normalise talking about mental health and people struggling with mental illness. Thank you guys for your effort.
@daveyared517
@daveyared517 Жыл бұрын
በ Hollywood ደረጃ መታየት ያለበት ለየት ያለ ለተመልካች የሚመጥን ድንቅ ፊልም🙏🙏🙏
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
እውነት ነው የተሰማኝን ነው ያስተላለፍሽው
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
Hollywood ሰርቶታል። split የሚለውን ፊልም እየው።
@aboltv5080
@aboltv5080 Жыл бұрын
@@Betselot33 ምን ያገናኛቸዋል ያን ከእዚህ ጋር ?
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
@@aboltv5080 ከዛ ላይ የተወሰደኮ ነው። ጭብጥና ሴራው አንድ ነው። split ፊልም ላይ ደራሲው የ kevinን ገጸባህሪ 23 አይነት ተለዋዋጭ ባህሪ ያለውን አድርጎ ስሎታል። የፊሙ ይዘት 24ኛው ገዳይ ማንነቱን unleash ከማድረጉና እነሱን ከመግደሉ በፊት 3ቱ የታገቱት ሴቶች ተጫዋችና ጥሩ የሆነው ባህሪው መቼ መቼ እንደሚመለስ ለማወቅ ልና ያንን ማንነቱን ለማግኘት የሚያደርጉትን ትንቅንቅ የሚያሳይ ነው። ይሄኛው አንድ ተለዋጭ ማንነት "ማንያዘዋል" የሚባል ገዳይ ባህሪ ብቻ ይዞ ቀርቧል። ገዳይ ባህሪው የኬቪን 24ኛው Disorder(DID) ነበር። ሌላው ተመሳሳይነቱ split ላይ ሶስቱም ታጋቾች ሴቶች ናቸው። እዚህም በተመሳሳይ። ድርጊቱ መጥፎ ነው እያልኩሽ አይደለም። ይሄ አይነት adoptation በፊልም ሙያም ሆነ በስነጽሁፍ ውስጥ የተለመደ አሰራር ነው። አንድ መጽሃፍ ስታነቢ ወይም ፊልም ስታይ ትንሽ ቀየር ማድረግና መስራት የምትችይው ነገር ከታየሽ ትጽፊዋለሽ። የተለመደ አሰራር ነው። ማስረጃ ካልሽኝ ለምሳሌ የአጋታ ክርስቲን መጽሃፍ " And then there were none" ወይም በሃገራችን "ስውሯ"ገዳይ ተብሎ የተተረጎመውን መጽሃፍ ብታነቢውና በቅርቡ hollywood የሰራውን "Knives out 2" የተባለውን ፊልም ብታይው የመጽሃፉ ታሪክ ነው። በተወሰነ መልኩ ብቻ ነው ቀየር ያደረጉት። ግን መጽሐፉን በደንብ ላነበበ ሰው ያንኑ በትንሹ ቀየር አድርገው እንደሰሩት ግልጽ ይሆንለታል። የተለመደ አሰራር ነው ያልኩሽ ለዛ ነው። እዚህ ላይ የራሱን ፈጠራ የጨመረው split ላይ ሙሉ ለሙሉ ኬቪን በሴቶቹ ማንነቱ ይታወቃል፥ ማንያዘዋል ላይ ደግሞ መጨረሻ ላይ ነው ማንነቱን የሚያውቁት።
@eyaminosbirhanu6791
@eyaminosbirhanu6791 Жыл бұрын
​@@Betselot33 There is a book also... Tell me ur dreams... by Sidney sheldon
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
አማንዬ እኮ ከሰራ መርጦ መራርጦ የማንንም ዝርክርክ ፊልም አይሰራም አንደኛ ማንዴ ማኛ❤❤❤
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ጥበብ በሰራችሁት ልክ ታክብራችሁ❤️❤️❤️ የዩቲዩብ ፊልም መጫወቻ ሆነን ነበር እኮ አንዳንዴ እየመጣችሁ እንደዚ ህይወት ዝሩብን እስቲ🙏🙏🙏
@naniadhanom
@naniadhanom Жыл бұрын
Beeeeetam
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እኔ ፊልም ካየሁ ቆየሁ በጣም ከደበረኝ ድሮ ያየኋቸዉን ፊልሞች ደግሜ አያለሁ እንጂ የአሁኖቹን ዝባዝንኬ ስራአጥቼ አላይም
@emuemu9129
@emuemu9129 Жыл бұрын
ኤ ወላ ነፍስ ያለው ነገር አገኝን❤❤❤
@mahlettariku8685
@mahlettariku8685 Жыл бұрын
Ke tewanyano chi befik yetafew sewmemesgen alebet hizib Hulu liyawkew yemigeba neger new silasawekachunm enamesegnalen........ Doctorochim bithohu bedenb litserunet yemigeba beshita new ...... Keendezih aynet neger egthabher ytebiken hulachinnnm
@riffabahrain8808
@riffabahrain8808 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bereketfeleke8973
@bereketfeleke8973 Жыл бұрын
ማህበረሰባችንን ስለ multiple personality disorder ለማሳወቅ የተነሳ የመጀመሪያው ፊልም መሆን አለበት👏👏👏 Good work
@peacetube1099
@peacetube1099 Жыл бұрын
multiple personality disorder? ፊልሙ ሳይሆን አንተ አሳወቅከኝ እንዲ የሚባል ነገር አለ እንዴ? ፊልሙ ላይ ከበሽታው በላይ የሰዎቹ አሟሟት ላይ ነበር ትኩረት ያረኩት አብዛኛው በኮሜንትም የገለጹት የፊልሙን አሪፍነት ነው multiple personality disorder?
@millionmahdere9660
@millionmahdere9660 Жыл бұрын
There is no multiple personality, EGZIABHER be,siraw aysastim, Ehie ye kifu menfes sira new
@Rufitigrawity
@Rufitigrawity 8 ай бұрын
​@@millionmahdere9660 yeljenet trauma sibeza multiple person yehonal sew filmu liyastelalf yefelgew sele beshtaw new
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
ሎቱ ስበሐት አምላኬ ሆይ ጠዋት ሰዉ ማታ ሰይጣን ከመሆን አዉጣን አቤቱ ሆይ አድነን ይኽንን ፊልም በመንፈሳዊ አይን ተመልከቱት የአምልኮት ህይወት ከሌለ እንደዚህ ነን እኛ ዉስጥ ሌላ የማናዉቀዉ እኛ አለ እቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከሰይጣን እስራት ነፃ አድርገን እንበል በፆም በጸሎትና በንሰሐ ህይወት ዉስጥ እንመላለስ 😢😢😢😢😢😢😢
@lon101
@lon101 Жыл бұрын
አዎ በትክክል.
@ET_Erqsh21
@ET_Erqsh21 Жыл бұрын
የሲኒማ ዕይታን ስጨርስ ለእኛ ስለቃራባችሁ ከልቤ እናመሰግናለን ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😥🇪🇹
@felegetibebmedia
@felegetibebmedia Жыл бұрын
የእውነት የሚገርም ፊልም ነውው ስላከበራችሁን እናከብራችዋለን አማን በርታለን አንተ ያለህበት ፊልሞች ይለያሉ የምትመርጣቸው እስክሪብቶች ላይ ትጨነቃለክ ስከተጨነክልን እናመሰግናለን።
@betelhimabadi8010
@betelhimabadi8010 Жыл бұрын
በውቀት የተሰራ ደራሲ ፡ ተዋናይ፡ ካሜራ ፡ አዲቲንግ የተዋጣለት ሰራ በኡነት እናመሰገናለን ምርጥ ሰራ 👌🏼
@s.n.e.r.k.s-_tAA
@s.n.e.r.k.s-_tAA 11 ай бұрын
በእውነት አስተማሪ ድራማ ነው ።ሁላችንም ልንማርበት የሚገባ ነው።እራሳችንን እንወቅ፣ለሃገራችህን መኖር መልመድ ይኖርብናል።በእውነቱ ታላቅ ስራ ነው።
@ruhamaa.6248
@ruhamaa.6248 3 ай бұрын
ፊልም እንደዚም ይሰራል ታሪኩ, ካስቶቹ, ግንዛቤው ሁሉም ነገሩ አንደኛ 👏👏👏👏
@saraa3434
@saraa3434 Жыл бұрын
ወይ ጀምሮ እስኪያልቅ ልቤ እየመታ ነበር ጉድ ፈላ እደዚህ ያለ በሽታ አለ እንዴ ብቻ ከቆንጆ ፊልምነቱ አልፎ እስተማሪ ነዉ🙏🙏👍👍💪
@Abdulmubinhassan
@Abdulmubinhassan Жыл бұрын
Minalbat #bashita yamil kal aygaltsawum
@balager21
@balager21 Жыл бұрын
አማንየ ያለበት ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ ምርጥ ፊልም ነው።❤
@ዛሬምተመስገንአሜን
@ዛሬምተመስገንአሜን Жыл бұрын
እግዞ የአረብ ሀገር ሙቀትና የዚህ ፊልም አንድ አይነትነታቸው ሰቀቀንና ልብ ድካም ይመቻቹ
@MelatDereje-dd4nu
@MelatDereje-dd4nu Жыл бұрын
Er awo besemam 🙆
@ethio2550
@ethio2550 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒሰረር አብይ አህመድ አሊ ላይ የሚታየው የበሽታ ምልክት ይህ ነው 😢 ሀገሬ እግዚአብሔር ይሁንሽ
@Suraol_1
@Suraol_1 4 ай бұрын
Dedb
@mikolove3492
@mikolove3492 Жыл бұрын
የምር አማርኛ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር እንደዚ የተሻለ ሰውን ልብ ገዝታችሁታል ብዬ አስባለሁ አቀራረፅ ድርሰት ትወና ኤዲቲንግ ሁላ ምርጥ ነው ቃላት ያጥረኛል
@yesyes-ck4jn
@yesyes-ck4jn Жыл бұрын
I'm from Eritrea 🇪🇷 I don't have words to express how amazing this film is. I really appreciate Ethiopian film industry, the director, amanuel , mandela and all the actors/actresses 🤍 Dinq sra serachu 👏
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
READ THE BOOK TELL ME YOUR DREAMS YESU FETRA AYDELEM KE MESHAFU LAY HASABUN WESDO NEW
@dallasfortworthtx5373
@dallasfortworthtx5373 Жыл бұрын
​@@siwadedumelyayet474 እና ወደ ፊልም ለመቀየር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አታቅም እና ነው
@ritaamha-qz1vk
@ritaamha-qz1vk Жыл бұрын
Loved it great work
@ermiassolomon5242
@ermiassolomon5242 Жыл бұрын
​@@dallasfortworthtx5373 habesha eko endzi new
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb Жыл бұрын
@@siwadedumelyayet474 ምን አገባሽ ከማውራት ሰርቶ ማሳየት መምሰልና መሆን የተለያዩ ናቸው
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
አማን አይስራ ከሰራኮ ይወጣዋል 👌ሰላም ለኢትዮጵያችን🇪🇹አንድነትን ለህዝቦቿ🙏
@tgMafe4833
@tgMafe4833 Жыл бұрын
እውነት ነው😢😢😢😢
@melatteshome5191
@melatteshome5191 Жыл бұрын
Betam enji
@marveldamn3350
@marveldamn3350 Жыл бұрын
ከ3ኛው አይን ጋር ሚያመሳስላቸው ነገር አለ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ወይኔ አማኑ ሁሌም ተስደምመኛል ❤ በቃ ትችላለህ ማርያምን🙏 ከስንት አመታት ቦሀላ የፊልሙን ድባብ መለሳችሁት ኦል ክሮዎች ስላማቹ ይብዛ አቦ😘😘😘😘😘😘
@RedietDereje-un9rv
@RedietDereje-un9rv Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም እንዴት ፈርቼ እንደጨረስኩት እኔ ነኝ የማውቀው😂ግን እንደዚህ አይነት film አይቼ አላውቅም ፊልሙ ላይ ለተሳተፉት ሁሉ ክብር ይገባል አማን እና ማንዴላን አለማድነቅ ከባድ ነው❤❤❤❤❤
@ALEXALEBACHEW-o1v
@ALEXALEBACHEW-o1v Жыл бұрын
INTENSE, SUSPENSE, IT KEPT GETTING BETTER AND BETTER TOWARD THE END! NOW THAT'S HOW YOU MAKE A MOVIE... THANK YOU FOR FINALLY GIVING US SOMETHING BEAUTIFUL AFTER A WHILE... SIMPLY A MAGNIFICENT WORK OF ART
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
መምህር ተስፍየ እሚያስተምረው ገጠመኝ ትዝ አለኝ 😢በዚህ ምድር ዲያቢሎስ ተቆጣጥሮት የግማሽ ቀን ሰው የግማሽ ቀን ክፍው መንፈስ እግዚአብሔር ሆይ ማረን በዚህ አጋጣሚ ገጠመኝ ተከታተሉ መምህር ተስፍየ አበራ
@YoMusic-tune
@YoMusic-tune 6 ай бұрын
Resu tez yeleshal memeher yawerabet selezi guday
@henirock1221
@henirock1221 Жыл бұрын
ለሊት ነው ያየውት ነብሴ በአፌ ልቶጣ ነበር በጣም ገራሚ ፊልም ነው ተመልካችን አክብራቹ እንደዚ አይነት ፊልም ስላቀረባችሁልን ምስጋና ይገባቹሀል
@redietwudiye9159
@redietwudiye9159 Жыл бұрын
😂😂😂
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
Hey heni selam nw and neger laschegrh bakh
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 Жыл бұрын
Metoo efuuuuu
@baroktizu1773
@baroktizu1773 Жыл бұрын
ወይኔ እኔም ከለሊቱ 8:00 ብቻዬን ግን ምርጥ ፊልም👏👏👏👏
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Жыл бұрын
☠️እንደዚህ አይነት ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት❗ 🙌Respect😮 ኑር አክመል 👏👏 🔥and Thank you to everyone who participated in this film🙏
@MaharBri
@MaharBri Жыл бұрын
Ena hilete lsera new ede fullm
@selamhailu8334
@selamhailu8334 5 сағат бұрын
Hi endet nachew betame des yemele movie new in Ethiopia i look a new movie I am happy by a new movies 😊😊😊😊
@Wintal4262
@Wintal4262 Жыл бұрын
This movie takes the Ethiopian film industry to another level. What an amazing movie. Outstanding acting from Amanuel and all the others. God bless Ethiopia 🇪🇹
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
አማኑዬ የመፈስን ስራ በምገባ ገልፀከዋል ሳፈልግ በኛ ውስጥ ተቀምጦ በአሻው ሰአት እየ ሰወረን አዴ ሰው አዴ አውር የማረገን ምርጥ ነው ተባረኩልን 😢😢😢
@millionmahdere9660
@millionmahdere9660 Жыл бұрын
Enesu eko multiple disorder bilew new yeserut filmu, menfes new alalum, which is not good, sew menkat alebet
@madeinethiopia4572
@madeinethiopia4572 Жыл бұрын
ከብዙ አመታት በኋላ ምርጥ ያማርኛ ፊልም አየሁ ❤
@bemnetlomii2453
@bemnetlomii2453 Жыл бұрын
ከዛሬ ሁለት ኣአመት በፊት ትሪለር ካየሁ ቀን ጀምሮ በጉጉት ስጠብቅው የነበረ ፊልም ነው። ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው። ኑር አክመል የዘመኑ ምርጥ ደራሲ እና ዳይሬክተር ነህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ብዙም አስገራሚ ስራዎችን እጠብቃለሁ
@DaniDani-rw3do
@DaniDani-rw3do 7 ай бұрын
ይሄ ፊልም በነገራችላይ በክፋ መንፈስ ውስጥም እዴት እደሚያርግ የሚያሳይ ነው 😢😢😢😢
@solomonyazachew3134
@solomonyazachew3134 Жыл бұрын
ምንም እንኳን አሳዛኝ ፊልም ቢሆንም በውስጡ ብዙ ትምህርቶች ይዛል እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነው
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
Betam betikikil 👍👍👍
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
የትወና ባለቤቶችን ( ማንዴ&አሜ) ስላየሁት ደስ ብሎኛል ።❤❤❤❤🇪🇹🙏
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩ የጨረስኩት ፊልም አማን ሁሌም አንተ ያለክበት ፊልም እንዲ ያመልጠኝ እራሱ አልፈልግም አገራችን ሰላም ያርግልን ገራሚ ፊልም😍😍😍😍😍
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
በጣም ❤❤
@Promise-24
@Promise-24 Жыл бұрын
በመከራ የሰበሰብኳትን ሰዉነት በአንድ ፊልም ተሳቅቄ ከሳዉ በስማም እንደ ነብሰ ገዳይ አስፈሪ ነገር የለም 😢 ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ❤
@selamfekede
@selamfekede Жыл бұрын
😂😂😂
@mizangebrehiwot7569
@mizangebrehiwot7569 Жыл бұрын
Besmame sewo ku yekomtale new mebalow😂😂😂❤
@ተመስገንተመስገን-ዸ5አ
@ተመስገንተመስገን-ዸ5አ Жыл бұрын
ተሳቅቄ አለኩ😢😢😢😢😢
@MekbibSeifu-xl7wp
@MekbibSeifu-xl7wp Жыл бұрын
Kelal yene enat yasferal aygeltsewm
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 6 ай бұрын
😂😂😂
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ Жыл бұрын
woooow የሚገርም ፊልም ነው፣ ልጅ እያለሁ አንድ መጽሃፍ አንብቤ ነበር ከረጅም አመት በሗላ እንዲህ ባማረ መልኩ በፊልም በምንወዳቸው ተዋንያን ተሰርቶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ተባረኩ።
@azmemes951
@azmemes951 Жыл бұрын
ይሄ ህመም እስካሁን በተደረጉ ጥናቶች በአንድ ሰው ውስጥ ከ50 በላይ ማንነቶችን ሊፈጥር ይችላል እና ደግሞ የበሽታው ተጠቂ የሆነው ሰው የሚቀያየርበት ሰአት ወይም ሁኔታው ስለማይታወቅ ይበልጥ አስከፊ ያደርገዋል ፈጣሪ ሁላችንንም ከንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏
@wendesenmulatu
@wendesenmulatu Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
አሜንንንን😢🙏🙏🙏💚💛❤❤
@uiataamobile5133
@uiataamobile5133 Жыл бұрын
Amen 🙏
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 Жыл бұрын
አሜን
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብብብ😢😢😢
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Жыл бұрын
አሚንን💚💛❤️
@rozaroza2256
@rozaroza2256 Жыл бұрын
ያማረኛ ፊልም እድሜ ለነሄኖክ ድቁ እና ስልችት ባለን ሰአት አማንና ማዴ እዲ ቅመም የሆነ ፊልም ስናይ ደሞ ዋው አሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ እያደነቀ ይንጭሽ
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 2 ай бұрын
ሆ😂😂😂​@@Future979
@Nani-cy2ie
@Nani-cy2ie Жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው በሀገራችን ፊልሞች ተስፋ እዳቆርጥ እደነዚ አይነት እየመጡ ተስፋ ይሰጡናል❤❤❤❤እናመሰግናለን
@selam1467
@selam1467 Жыл бұрын
ነብስ ያለው ፊልም ነው እናመሰግናለን ያው መስተካከል ያለበት ነገር ቢኖርም tanx
@-ethiopianwisdom5366
@-ethiopianwisdom5366 3 ай бұрын
አሁን ደግሞ እንዲህ ዓይነት Master class የሆነ ፊልም ስላሳያችሁን ከመቀመጫችን ተነሥተን እናጨበጭባለን🔥
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ገራሚ ፊልም የዩቲዩብ ፊልም ሆዳችን ነፍቶት ነበር እናመሰግናለን
@mikiasadela
@mikiasadela Жыл бұрын
ምን አይነት ቃል ልጠቀም ባለሞያ የሰራው ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ የጥበብ ስራ ምንም አልልም ብቻ ለሁላችሁም ክብር ይስጥልኝ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@uerywe-tz9lj
@uerywe-tz9lj Жыл бұрын
ከቲክቶክ አይች ልጭርስ መጣሁ ምርጥ ድራማ ነዉ ❤❤ ደራሲዉም ተዋናዊ ይም ምርጥ አርጋችሁ ነዉ የሰራችሁት ❤❤
@hasetgulma7876
@hasetgulma7876 Ай бұрын
ዋው ቃል የለኝም እንደዚ አይነት ወጣ ያሉ አስተማሪ ፊልሞች በጣም ጥቂት ናቸው በተለይ ማንዴላን በእንደዚ አይነት ታሪክ ማየት ይገርማል አንደኞች👍👍👍
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
አማኑን አይቼነው የገባሁት❤❤ ምርጥአንደሚሆን አልጠራጠርም
@filimon683
@filimon683 Жыл бұрын
በአማርኛ ፊልም ተስፋ እንዳንቆርጥ ስላደረጋቹን እናመሠግናችኋለን ድንቅ ፊልም
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ከስንት ጥበቃ ብሀላ ምርጥ ፊልም አየው ሀሀሉንም ተዋኒያኖች በጣም ነው ያደነቅኳቸው በተለይ ሴቶቹ የወንዶቹም ልዩ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ፋልም ነው
@eric7318
@eric7318 9 ай бұрын
ምን አይነት ድርሰት ነው! እጅጉን አስተማሪ ፊልም ነው! አማን ለኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እድገት የተፈጠረ ነው! በእውነት በህይወት እያለ ክብር እና አድናቆት ሊቸረው የሚገባ ምርጥ ተዋናይ ነው!
@eyerusalemhunde1357
@eyerusalemhunde1357 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ያላሰብኩትን ታሪክ የተማርኩበት ፊልም ነው እስከዛሬ ባለማየቴ ተቆጨሁ ተባረኩ 🙏
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ስደተኞች ከክፍ ነገር ሁሉ እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒🍒🍒🍓🍓🍓
@negestat12
@negestat12 Жыл бұрын
አማን የሚሰራበት ሁሉ ገራሚ ነው❤❤❤
@bethel-21
@bethel-21 Жыл бұрын
በጣም ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ❤❤❤❤
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
1:28gnaw daqiqa layi negn libe dikam yizognal uuuuuufffffff woyne 😢😢😢😢
@bethel-21
@bethel-21 Жыл бұрын
​@@zamotube5162 አይዞሽ 😅
@yosefayalew6338
@yosefayalew6338 Жыл бұрын
Betam yemigerem astemari film naw ●👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@janakidani2567
@janakidani2567 11 ай бұрын
አማን እና ማንዴላ አንድ ላይ ምርጥ ጥምረት ነው ❤
@abudabiuae1903
@abudabiuae1903 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በሰቀቀን በፈራቻ እና ከትልቅ ትምህርት ጋር ጨረስኩ በጣም ከባድ!!!❤👌
@adwaiaboi
@adwaiaboi Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገብታቹዋል ኣይድል ደራሲ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Alen Kiberu yisfa lemdehanialem 🤲💚💛❤🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂Manew Mmhr Yaderegew Yeteret Abat Getemegn Teraki Enji Memhr Aydelem Gelete😅😅
@aataxdatacollectionteam4014
@aataxdatacollectionteam4014 9 ай бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ፊልም አማኑኤል ምርጥ ተዋንያን ነህና እግዜር እንደአንተ አይነቱን አብዝቶ ይፍጠርልን አድናቂህ ነኝ
@assefashhailu283
@assefashhailu283 Жыл бұрын
ስለእውነት በጣም ነው የምናመሰግናችሁ። እንደዚህ አይነት ሃሳቦች ላይ እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ይጎድለናን። ሀሳቡ ጥልቅ እና በደንብ መሰራት ያለበት ሃሳብ ነው። እናመሰግናለን። ከደራሲው ጀምሮ እስከ ተዋንያኖች ድረስ አቅምን የሚፈትን ስራ ድንቅ ስራ ነው በጣም ጥሩ ፊልም ነው። እኔ ወድጄዋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
Awo yeseytan new Sehafiew layete Yale film mesratu new tell me your dreams ke mil meshaf wesdo new yihe hagerawi film l aydelem fetram aydelem Tera lebnet new.tebel selot new medahnitu
@Lil_Habtsh99
@Lil_Habtsh99 Жыл бұрын
ገራሚ ፊልም 😊
@maedotwondesen3471
@maedotwondesen3471 Жыл бұрын
literally no words can describe how satisfied i am by this MASTERPIECE! THANK YOU ALL FOR YOUR HARD WORK
@eliaszelelew
@eliaszelelew Жыл бұрын
ትልቅ film ከ ጥልቅ ትርጉም ጋ የ ሀገሬ ሰዉ engdih ልብ በል ምርጥ ሥራ 👏👏👏👏
@Minte_1M
@Minte_1M Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሌላ ሰው ነው ስንል ልዩነት አለው ልዩነቱ አንዳንዴ ቀውስን ይፈጥራል ❤
@abigetasew8326
@abigetasew8326 Жыл бұрын
በጣም የእውነት
@yonitaa953
@yonitaa953 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም አንድ እርምጃ ወደ ፊት የሚያራምድ ምርጥ ፊልም
@nanatiabdisa
@nanatiabdisa Жыл бұрын
No word betam gerami film mastelalef yefelegew melekt akerarebu andega tewena becha betam gerami film new 👏👏
@TemuKo-o4n
@TemuKo-o4n Жыл бұрын
Ethiopian film production is growing. I am proud by my country.
@PhayaHasha-bm7tr
@PhayaHasha-bm7tr Жыл бұрын
What we want as a film industry is this i appreciate all of the cru specially the writer and the director
@mesyruf108
@mesyruf108 Жыл бұрын
😮 👍👍👍👍👍👍አንደኛ መጨረሻ የማይገመት ፈልም ነው wow wow
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ እያንዳንዱ ሰው ሁለት አይነት ማንነት ላዩ ሌላ ዉስጡ ሌላ ደራሲዉን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ 👍
@merrynigusu8316
@merrynigusu8316 Жыл бұрын
It's an amazing work🔥...Tnx for respecting the film industry...I wish your hard work pays off.
@jerryasres3001
@jerryasres3001 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በ ህይወት ጎዳናችን አናርፍድ
@alaz_hab4572
@alaz_hab4572 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፊልም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተሰርቶ አያውቅም። በአንድ አካል ሁለት ማንነት😯...ጓጉቼ ያየሁት ገምቼ ያላገኘውት ምርጥ ፊልም👍💪🙏
@Lets_get_to_know_Africa
@Lets_get_to_know_Africa Жыл бұрын
ከልባችሁ ሰርታችሁታል👏👏 ግን እኔ ዛሬ ሳልተኛ ማደሬ ነው 😳😳😳ልቤ እንደተሰቀለ አለቀ እኮ
@BetelhimselemonBetelhimselemon
@BetelhimselemonBetelhimselemon Жыл бұрын
እንዴ ምንም አያስፈራም እኮ
@hawamube8210
@hawamube8210 Жыл бұрын
Yemr yasferal ende ene ahun eyayehut new gn metegnat kalchalkugn bye ferahu 😂😂😂
@rasaron2984
@rasaron2984 Жыл бұрын
በለው የሚገርም ፊልም ነው ማንዴላን ሳይ ኬሜዲ ነው ብዬ ልሳቅ እስቲ ብዬ ከፍቼው ተሳቅቄ ጨረስኩት እኮ 😂😂😂 ገዳዮን ለማወቅ ፈተና ነው የሆነብኝ ገዳዮ ግራ አጋብቶኝ ካሜራማኑን ሁላ አስጠረጠረኝ እኮ 😂😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ፊልም ነው 🔥
@TigistAddisalem
@TigistAddisalem Ай бұрын
😁😁😁😁😁
@fihawileake6531
@fihawileake6531 Жыл бұрын
I love Amharic film 🎥 😍😍😍😍
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Жыл бұрын
@Spotifyethio1
@Spotifyethio1 Жыл бұрын
ለዚህ ድንቅ ስራ ምንም ቃል የለኝም ስለእውነት አማርኛ ፊልም በቃኝ ብዬ ነበር ብቻ 👏👏👏
@tsegayehabte1219
@tsegayehabte1219 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፊልሞቻችን በሙሉ አንድ አይነት ይዘት ነው ያላቸው በጣም ጥቂቶቹ ናቸው ለየት ያለ የማይገመት አጨራረስ ያላቸው ከጥቂቶቹ አንዱ ማን ይዘዋል ሶስተኛው አይ እንዲሁ የቆየ አርቲስት እንቁ ስላሴ ሚተውንበት አንድ ፊልም አስታውሳለሁ እነዚ ለኔ ይለያሉ
@DagiGetnet-xn6qz
@DagiGetnet-xn6qz Жыл бұрын
የኢትዮጵያ Film እንደዚ አስጨንቆኝ አያቅም ሚገርም ስራ ነው 👏👏👏
@ሳራ-19
@ሳራ-19 Жыл бұрын
አመሰግናለው ለመጀመርያ ጊዜ ፍፆሜው ምን ሊሆን እንደሜችል ሳልገምት አይቼ ጨረስኩ ከስሙ ጀምሮ ድንቅ ነው በርቱ
@zeritujaffo4601
@zeritujaffo4601 Жыл бұрын
አጨራረሱ ተለየ እንጂ 'ሕልምሽን አጫውቺኝ' በሚል ርዕስ የተተረጎመው የሲድኒ ሺልደን ልብወለድ ወደ ፊልም ተቀይሮ። በአንድ ሰው ውስጥ ያሉ የተለያዩ ስብዕናዎች ይሏቸዋል ሳይካትሪስቶች።
@faida4911
@faida4911 Жыл бұрын
አይገርምም እኔም እሱ ነው የመጣልኝ
@merwanure4015
@merwanure4015 Жыл бұрын
አዎ ይመሳሰላል
@hahasi9931
@hahasi9931 Жыл бұрын
ፊልም እንደዚህ ሲስጨንቅ ነዉ ጎበዞች ከዚህ የተሻለ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abd-o4k
@abd-o4k Жыл бұрын
Wow ኑር አክመል 👌
@natiyeemeberhan1781
@natiyeemeberhan1781 Жыл бұрын
ፈጣሪ እጃችሁን ይባርክ እንደዚ አይነት ፊልም ነው የኢትዮጵያ ፊልም እንዳይሞት ሚያደርገው respect🙏🙏
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
1:45:45
Dejaf TV
Рет қаралды 1,9 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН
sweetness in the belly 2020
1:31
Kedir Muha
Рет қаралды 21 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 445 М.
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
ሴት መሆን - Ethiopian Movie Set Mehon 2024 Full Length Ethiopian Film Seit Mehon 2024
1:19:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 94 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН