Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 59 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 59

  Рет қаралды 718,823

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 638
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች በመላው አለም የምትኖረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደስታ ጤና ስኬት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው 🤲
@kurazentertainment4771
@kurazentertainment4771 4 жыл бұрын
ፕራንክ የሰራሁት ፖሊስ አሠረኝ!!! እስር ቤት እስከመግባት ያደረሠው አዝናኝ ፕራንክ 2020 funny prank m.kzbin.info/www/bejne/l2GwdaCahJeJaZY
@እማአልቀርምጠብቂኝ
@እማአልቀርምጠብቂኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😘
@erozitube9487
@erozitube9487 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@merongetaneh5598
@merongetaneh5598 4 жыл бұрын
አሜን
@samrawitalex6960
@samrawitalex6960 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@saronhabtamu
@saronhabtamu 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል። አደረሳችሁ
@10minutetube72
@10minutetube72 4 жыл бұрын
amen
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
እንዴው በአላችሁ ብዛቱ አአዙቢላህ
@banarussom1843
@banarussom1843 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤️❤️❤️
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
@@hafesuayoutub9468 የራሱን እምነት የሚያከብር የሰው እምነት አይነካም ልብ ይስጠን ምን አገባችሁ ኤጭጭጭ
@fikirtubefikirtube4274
@fikirtubefikirtube4274 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@kayresafo682
@kayresafo682 4 жыл бұрын
የጩባዉ አድናቂዎች ላይክ
@ethio24news12
@ethio24news12 4 жыл бұрын
ለኔ በ ኢትዮጵያ እየተሰሩ ካሉ ተከታታይ ሲትኮሞች ምርጡ (ዘጠነኛው ሺ) ለናተስ??
@ሀቅናሳቅበማሚሾው
@ሀቅናሳቅበማሚሾው 4 жыл бұрын
እኔም ስወዳቸው
@missqueen4725
@missqueen4725 4 жыл бұрын
እኔም
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 4 жыл бұрын
ለኔ ደግም የ አብይ አህመደ ቀልዶች ገዳይ ናቸው🤔
@tube-qd7rc
@tube-qd7rc 4 жыл бұрын
9ኛው ሺ😍
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 4 жыл бұрын
ጩባው ሲመጣ ገና ስያወራ እንደኔ ሚስቅ👍
@Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
@Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ 4 жыл бұрын
🙋😂😂😂😂
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
ዛሬ ማስታወቂያ ስለቀረ በደስታ ነው ያየሁት ይልመድባችሁ እንደዚህ ነው ለተመልካች ክብር መስጠት
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 4 жыл бұрын
ትዝብት ኢትዮጵያ kzbin.info/www/bejne/gaHIqYGDabCdn8U
@الال-ن6د
@الال-ن6د 4 жыл бұрын
የዛሬው እንዴት ነው የሳምት ለታው እረዱ ሹሮ ብላ በሳቅ አፈንድታኝ ነበር
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
@@الال-ن6د ምርጥ ነውፍታ ያረጋል
@الال-ن6د
@الال-ن6د 4 жыл бұрын
@@somiaaaa3654 እሺ
@Tiktok-jt4fv
@Tiktok-jt4fv 4 жыл бұрын
Tekimachew eko mastawekyaw nw...
@Entertainment__2
@Entertainment__2 4 жыл бұрын
ይሄደሞ የተለየነው ደጋግሜ ባየውም አይሠለችም አንደኛናችሁ ሁላችሁም እናመሠግናለን❤❤❤❤
@ወዲኤረይዕባይቃዛ
@ወዲኤረይዕባይቃዛ 4 жыл бұрын
በጣም በ ጉጉት እምጠብቐውና በዚ በስደት ኑሮ እማዝናናኝ ዘጠነኛው ሺ ድራማ እንካን በሰላም መጣቹ የ #ጩቢቲ ኣድናቂ ነኝ ለሙሉ ኢትዮፒያኖች ሰላማቹ ይብዛልኝ የፍቅር የ ሰላም ዘመን ያርግልን ወንድማቹ ነኝ ከ ኤርትራ🇪🇷😍😍😍
@abrhammengesha5250
@abrhammengesha5250 4 жыл бұрын
Well come yene mirtoche 😁😁😁
@haa1338
@haa1338 2 жыл бұрын
@@abrhammengesha5250 ሉአላዊነት
@haa1338
@haa1338 2 жыл бұрын
@haa1338
@haa1338 2 жыл бұрын
@@abrhammengesha5250 ላ
@haa1338
@haa1338 2 жыл бұрын
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ የረዱ ምግብ ቤት መቼ ነዉ ከስተመር የሚሞላዉ ኧረ ደራሲዉ እዘንላት ጨጓራዋ ተላጠ እኮ ክክክክክ
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእ-ጠ2ዸ
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእ-ጠ2ዸ 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE 4 жыл бұрын
kkkkk
@bezymena8694
@bezymena8694 4 жыл бұрын
ወገቧም ተንቀጠቀጠ
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ። 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3ulo3Roer6Wqas
@tube-qd7rc
@tube-qd7rc 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ስደተኛ ሁኖ ይህንን ድራማ በሳምት በጉጉት የምትጠብቁ👍👈 አሳዩኝ🙈
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 4 жыл бұрын
EN EN👍☝️
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 жыл бұрын
እኔ
@አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
@አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም 4 жыл бұрын
እኔ
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ። 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3ulo3Roer6Wqas
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ጋሸ ብሬ ሰወድህ ቀልድህ ያሰቃል 🤣 ጩቢቲ ልጅህ አደገች😘 ክረሰተና እንደጠራን😜😂 እንመጣለን ኮሜት ሱሶኞች🤣🤣
@saramamo
@saramamo 4 жыл бұрын
😅😅😅😂ጋሽ ብሬና እትየ አሰለፍ ሲጨቃጨቁ ሰፈሬን ያስታውሱኛል
@madi1084
@madi1084 4 жыл бұрын
😁
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ። 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3ulo3Roer6Wqas
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 4 жыл бұрын
wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@yabsiratiruneh188
@yabsiratiruneh188 4 жыл бұрын
ምንድ ነው??
@yemaiyamlij4641
@yemaiyamlij4641 4 жыл бұрын
እውነትኛ ቤተሰብ ነው ምትመስሉት👌👌👌👌👌
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Baga ngy dhuftan jiradha nufi 😍😍😍😍namin chuba jaltani like nafi godha
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
@@-hagereentertainment3281 ok
@melatwelde5368
@melatwelde5368 4 жыл бұрын
Thank You Wudoche
@lijbetty5030
@lijbetty5030 4 жыл бұрын
ጩባው ውስጤ ነው 😍❤
@የኔአለምሂወቴ
@የኔአለምሂወቴ 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በያላችሁበት ውይ ውርዬ እና ጩቢቲ ንግግራችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 4 жыл бұрын
ይህ ሲትኮም በእርግጥ ኢትዮጰያን ይናገራል፡፡ ኢትጵያዊያን በደም የተሳሰርን ነን፡፡ በጎሳ እንጣላለን፡፡ ቤተሰብ ስለሆንን አንለያይም፡፡ እንደዚህ ሲትኮም የወደድኩት የለም፡፡ ኢትዮጵያን እንደ መስታወት ነው የሚያሳየን፡፡ አዲስ ሲትኮም እስካይ ሳምንቱ እንዴት ሩቅ እንደሚሆንብኝ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የቤተሰብ የብሄር ሳይሆን ችግሩ የወሲብ ነው
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 4 жыл бұрын
wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@lidiyagalasa3917
@lidiyagalasa3917 4 жыл бұрын
እደኔ አቡን የሚወደው በላይክ ይግለፅልኝ
@samenglishtube5587
@samenglishtube5587 4 жыл бұрын
Ere. Subscriber bexam yasfeligegnal Subscribe argulign sirayen eyulign kzbin.info/www/bejne/f5CmqoWqa89jorc
@shakerbahraq1123
@shakerbahraq1123 7 ай бұрын
Abuye yene konjo
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ቤተሰብ ደስ ስትሉኮ ወ/ ሮ አሰለፍ ደግሞ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ... free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@amiratube3467
@amiratube3467 4 жыл бұрын
ረዱዬ ውስጠ ቆንጆ😊ስወድሽ እኮ❤
@devehabasha8417
@devehabasha8417 4 жыл бұрын
Konjeye nagar nashi like endey wuro
@amiratube3467
@amiratube3467 4 жыл бұрын
@@devehabasha8417 thanks devaye👏
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ...free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@mekdestade5316
@mekdestade5316 4 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ ይመቻችሁ
@rahmahasan147
@rahmahasan147 4 жыл бұрын
Siwedachu begugut ikko new yemixebiqachu injerachu degmo dersonyal iyohawoch ameseginalew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
@blrhaneakalu525
@blrhaneakalu525 4 жыл бұрын
የሚገርም ድራማ ነው ሽንቴን የሚያስለቅቀኝ በእውነት
@atalotube7410
@atalotube7410 4 жыл бұрын
harif new bertu
@saramokriya1942
@saramokriya1942 4 жыл бұрын
እኔስ ስደት መረረኝ እንኳን ልስቅ 😭😭😭😭😭😭
@እራህማቲዩብ
@እራህማቲዩብ 4 жыл бұрын
enem
@ቃልነኝስደተኛዋ
@ቃልነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማያልፋል
@setlijenkunat4418
@setlijenkunat4418 4 жыл бұрын
Enem
@samenglishtube5587
@samenglishtube5587 4 жыл бұрын
Sirayen eyilign sub. Argilign
@rabifamli2855
@rabifamli2855 4 жыл бұрын
አይዞሺውደ
@habeshalove3486
@habeshalove3486 4 жыл бұрын
መልካም እለተ እሁድ እኔ በረዱ ፍቅር ልሞት ነው ሰዎች።
@ቃልነኝስደተኛዋ
@ቃልነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሙት😁😁😁😁
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእ-ጠ2ዸ
@እመጣልሻለሁጠብቂኝእ-ጠ2ዸ 4 жыл бұрын
@@ቃልነኝስደተኛዋ kkkkkkkkk
@tajukameel3727
@tajukameel3727 4 жыл бұрын
ባርባሬ ታጣን 😂😃
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ። 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3ulo3Roer6Wqas
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 4 жыл бұрын
wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@መሲየድንግልልጅ
@መሲየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር ክክክክክ ምርጦችየ ይመቻችሁ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ kzbin.info/www/bejne/epLKnWBvfp5qga8
@football4you716
@football4you716 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ። 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3ulo3Roer6Wqas
@BjGh-vf4ff
@BjGh-vf4ff Жыл бұрын
የኔ ውዳች
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 4 жыл бұрын
አንድ ያላችሁን እናንተ ናችሁ በርቱ በጣም ነው የምታስቁን ሰወዳችሁ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Ebakachu Wede Filim Atasittegut Comediyaninet Bettam New Yemitichilubet 👍👍👍
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ውይ የዛሬው ደግሞ የመጨረሻ የመጨረሻ ገድይ ነው !!! ነቆራው አይጣል ነው አቦ! ይመቻችሁ ሁላችሁም ዛሬ በሳቅ ነው የገድላችሁኝ
@ተመስገንአምላኬአሜን
@ተመስገንአምላኬአሜን 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጌዜ Like አደርጉልኝ ሥወዳችሁ
@Amen2116
@Amen2116 4 жыл бұрын
ክክክክ ትዬ አሠለፍ በረዶት እንዴ........ ውርዬ አንደኛ 😃😃😃
@salaamnigus1100
@salaamnigus1100 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም እለተ ሰንበት በጣም ደስ ይላል በርቱ
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ 4 жыл бұрын
የዛሬውደሞ ያበደ ነው ግን ቲናን አምጡልን
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 4 жыл бұрын
ቲናዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 4 жыл бұрын
ቲና አሜረካ ህዳ ይሆ ናል
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ። 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3ulo3Roer6Wqas
@yabsiratiruneh188
@yabsiratiruneh188 4 жыл бұрын
አረ ዝንበል
@fifiye_fifiye4064
@fifiye_fifiye4064 4 жыл бұрын
Enkan be Selam metachu❤️❤️🙏🏼💕
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@menesamenesa8457
@menesamenesa8457 4 жыл бұрын
Wow i love this drama
@ሉሉነኝፀይሟ
@ሉሉነኝፀይሟ 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦቸ ውድድ
@ጃሚላብንትአዳም
@ጃሚላብንትአዳም 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ሰብርይዝ አሰድግጥኛል አላልችም ውይኔ ውሮ ከትላይይይ ቀላበቱን ብሎኛል አላልችም
@danilove474
@danilove474 4 жыл бұрын
Yihe film bayinor nuro beqa ......
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣ዉሮ፣አይጣጣሙም፣ሲሉ፣እበላላሉዴ፣አለች፣ስወድሽ፣ዝብርቅርቅ፣ስታጊዉ፣ደስ፣ስትይ፣ይሄንን፣ሲትኮም፣አደኛ፣ብየዋለሁ፣ምርጥ
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 4 жыл бұрын
እኔ እዚህ ድራማ ላይ ሁሉም ውሥጤ ናችው ውድድድድድድድድድድድድድድ ስላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን
@haleselemon8506
@haleselemon8506 4 жыл бұрын
የስደት ኑሮ ጨው ጨውአለኝ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ kzbin.info/www/bejne/epLKnWBvfp5qga8
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
ጨው እኮ ጥሩ ነው አለሱ እህልም አይበላ 😃😃
@mekbibslashi6724
@mekbibslashi6724 4 жыл бұрын
Ayeeeee! Mojrehew nw!?😏
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
@@mekbibslashi6724 😀😀😀😀😀
@yutubsupprt1360
@yutubsupprt1360 4 жыл бұрын
I like this sitcom
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ 4 жыл бұрын
እኔኮ ድራማ አያለሁ ግን ዘጠነኛውሺን በጉጉት ነው የምጠብቅው ወሬያቸው ሁሉ ይመቸኛል ሀዘን የለበትም ፈታ ያረጋሉ
@weldeyohans179
@weldeyohans179 4 жыл бұрын
Eziley betam wow new betelay chubiti
@grandgrand5552
@grandgrand5552 4 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣቹህ ሰወዳቹህ እናንተ ባትኖሩ በምን እንዚናናልን ኑሩለን ዘጠነኛው ሺወች
@sebleyenatalgj8205
@sebleyenatalgj8205 4 жыл бұрын
Tnx tensh feta argchuny💋
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ውዴ የአገሬ ልጆች ሆይ ይህ ፁፍ የምታነቢ ስላም በዞት ይበልላቹ መልካም ስንበት
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለኩላችን
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
በቃ ለሚቀጥለውም ከማስታወቂያ ነፃ ይሁን ደስ ይላል እማማ ሰለፈች አሳቀችይ በጣምነው ሁሎችን የምወዳችሁ
@haileendeshaww
@haileendeshaww 4 жыл бұрын
❤👉አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ህዝቦቿን ከዚህ አስከፊ ወረርሺኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤👉 በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ይህ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ።
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የአብዛኛው የትዳር የመፍረስ ምክንያት በኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ የወሲብ ችግር ነው በግልጽ አለመነጋገር ባል ቀድሞ ከጨረሰ ለሚስት ስሜት ፊት ማዞር ሚስት ከ ቀድማ ከጨረሰች ለባል ስሜት ቦታ አለመስጠት እንደነ አሰለፊ በራስ በዳድነት የስንቱ ትዳር እንደፈረሰ ልጆች የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑትን ቤት ይቁጠራቸው ብቻ ለኔ አንደኛ ድራማ ነው ክክክክ አቦ በመጨረሻ አሳከኝ ከወንድ መቃብር ላይ ኧረ ሼ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
በትክእክል
@masrycollection5117
@masrycollection5117 4 жыл бұрын
I love this chanal
@fetatube7025
@fetatube7025 4 жыл бұрын
Ene yhen drama yemalaybet mkniyat mastaweqiyaw new ebakachu kechalachu kensut
@መኮይዩቱብ
@መኮይዩቱብ 4 жыл бұрын
ያማል ቅኔው ይለሀል ይሄነው የኛ ሰው አይገባውም
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
ወይ መጨረሻላይ በጣምነው ያሳቃችሁይ ቀለበቱና አቡ ውሮ ውሀ እስቲ በፆለታችሁ አስቡይ ስደት ሬት ነውያለይ እናቴ በጣምነው የናፈቀችይ መምጣት አይቻል መንገድዝግ ወይ አገሬና እናቴ ቤተክርስቲያን እዴት እደናፈቀይ ወይ ስደት የጀመረው ሰው ልክ እደባብ የተረገመነው
@zuzusha39
@zuzusha39 4 жыл бұрын
ረድዬ እንዳልሽው ሁሉንም አስጨፍልቀሽ ሸዋ ላይ ብታሰሪው ጥሩ ነው ። እንደገባኝ ከሆነ
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን..free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@zenanews2219
@zenanews2219 4 жыл бұрын
ሸዋ ላይ አንኮበር ያውም አንጎለላ ቀለበትም ቀልጦ አም..ባር ከተሰራ ሀ..ብሉን እንዳትል ተጠንቀቅ አደራ ጣትና አንገት ነው የሚቆርጠው ካራ አማራ..ት መሰለኝ የጀግናኖቹ ጣራ
@iamethiopia8313
@iamethiopia8313 4 жыл бұрын
12:23 ይበላላሉ እንደ አላለይም አየ ውሮ 😂😂😂
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 4 жыл бұрын
😆😆😆😆Eroye betam new yasakishign👌
@tewodrosmenberu6874
@tewodrosmenberu6874 4 жыл бұрын
እንጃ የምኖረውን ዘመን(9ኛውን)ሽ ታስረሱኛላችሁ ምርጦች ናችሁ በዚህ ፖለቲካ ጊዜ
@daily_meme298
@daily_meme298 4 жыл бұрын
I like it
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 4 жыл бұрын
Abo selamachew yebeza endezih zena endaregachewen mechet yebelachew selamachew yebeza
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም እየወደድኳችሁ መጣሁ❤👍
@mimimiri5952
@mimimiri5952 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ውዳች እንካን። ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@seluti6270
@seluti6270 4 жыл бұрын
9ነኛው ሺ አንደኛ ነው
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 4 жыл бұрын
ትዝብት ኢትዮጵያ kzbin.info/www/bejne/gaHIqYGDabCdn8U
@eyobassefa3801
@eyobassefa3801 4 жыл бұрын
Chubaw is my favorite artist
@yabsiratiruneh188
@yabsiratiruneh188 4 жыл бұрын
Chukur ወይም ችኩር ያለ I love you💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👍👍👏💖👥💑💪💪
@ነፂየኪያእናት
@ነፂየኪያእናት 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኝል አትከፍሉበትም አይዞሽ በሉኝ
@ቅመምነኝየባቴናፊቂ
@ቅመምነኝየባቴናፊቂ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ 👌
@ነፂየኪያእናት
@ነፂየኪያእናት 4 жыл бұрын
@@ቅመምነኝየባቴናፊቂ Amesgnalu yena weda
@foziarrauoc2232
@foziarrauoc2232 4 жыл бұрын
አይዞን ማሬ
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 4 жыл бұрын
ማነው በሰላም ነው አይዛን የኔ ዉድ❤❤
@ነፂየኪያእናት
@ነፂየኪያእናት 4 жыл бұрын
ሁላችንም አመሰግናለሁ
@addasd262
@addasd262 4 жыл бұрын
Kkkkkk Arif Naw Hulachunim Enameseginalen Bertu
@miftakedirkedir61
@miftakedirkedir61 4 жыл бұрын
So nice
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
"ፈገግታህ የሶስት ማዳበሪያ ከሰል ነውኮ"😂😂😂
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
welcome ተወዳጆች 😍😍😍 መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን 🤲
@ettopina3783
@ettopina3783 4 жыл бұрын
ye chubaw mist gin fegegtawa😍😍😍
@ethionairobimoha4194
@ethionairobimoha4194 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ እኔ ግን ሰርፕራይዙ አስደንግጦኛል አላለችም
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 4 жыл бұрын
wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 жыл бұрын
😂😂😂የጩቢቲ ምላስ ሰው ደልሎ ይሸጣል። ቢላ ይሞርዳል። ሀሀ። ጤፍ ይቆላል። እኔ ብሆን። ቅልጥ ብዬ ተደግፌ ባልሆነ። አልኤድም
@natangullelat5948
@natangullelat5948 4 жыл бұрын
The gratest show ever
@yeshisweet1842
@yeshisweet1842 4 жыл бұрын
58 እና 59 ብዙም አልተመቸኝም ትንሽ ከሌላው ጊዜ የወረደ ነው
@amenatadel2437
@amenatadel2437 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንዴኔ የሚወዳቸው ዘና ነው እኮ እሚያደርጉኝ ።
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 4 жыл бұрын
wow tnxs
@jujumika3740
@jujumika3740 4 жыл бұрын
ሴቶች ለጋብቻ በሽምግልና የምንጠይቅበትን ያን የመሰለ ምርጥ ባህላችን ትተን ሰፕራይዝ እያላችሁ የነጭ ቅራቅምቦ መለቃቀማችሁ አይ ይ ትውልድ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
እሱ ባንቺ ዘመን ነው ጊዜ ይቀየራል እንደአንቺ ካልሻገተ
@jujumika3740
@jujumika3740 4 жыл бұрын
@@lulalula7120 ምነው ነጫጭባ ልሁን አልሽ በግድ እራስሽን ለመሆን ጣሪ የኛ አሽቃባጭ እንዴት እንደምትናቂ ባዶ ቂጥ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
@@jujumika3740 እሄኔ ጭንቅላትሽ ላይ የሰው ጽጎር ተሸክመሽ ነው እንዲ ምትቀባጥሪው 🤣🤣🤣
@jujumika3740
@jujumika3740 4 жыл бұрын
@@lulalula7120 እኔ ኮ አይደለሁም ባህሌ የሻገተ የሆነብኝ አንች ነሽ የሻገተብሽ ለካ ደራሲው ውሮን የገልፀበት እንደዚህ አይነት ሰዎች ስላሉ ነው ለካ ሲገርም ሲጀመር የድራማው መልዕክት ለእንዳንች ያሉትን ባዶ ጭንቅላት ሊሞላበት ፈልጎ ነበር ባይሆን በደንብ ከእንደገና እይና ብትመልሽ አይሻልሽም ክክክክ ወይ አለማወቅ ክክክክ ስታሳዝኝ ባይ ባይ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
@@jujumika3740 ንፉጥ
@ሀቅናሳቅበማሚሾው
@ሀቅናሳቅበማሚሾው 4 жыл бұрын
ውርየ ስወድሽ በጣም ከልቤ ነው 💔❤️💔🌹🌹❤️💔🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦 እሟ ውሯ
@rhametram7683
@rhametram7683 4 жыл бұрын
9ሺ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ምርጦቼ 😍🥰
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ። 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3ulo3Roer6Wqas
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 4 жыл бұрын
😅😅😅 እረ በሳቅ እንኳን ደናመጣችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘
@selameendale4993
@selameendale4993 Жыл бұрын
Hulachunim betm ewedachuhalew fetre ayleyachuu💋💋💋💋💋💋
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
ወይ ውሮ ድንዝዝ ያለች የኔ ብጤ 😂😂😂😂
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘 ሰላም ፍቅር ለሀገራችን አንድነቱን እግዚአብሔር ያመጣልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@bsjsjxdbdjds8081
@bsjsjxdbdjds8081 4 жыл бұрын
Wow wow well come
@umdaliachanal4940
@umdaliachanal4940 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ አይ ረዱ
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 4 жыл бұрын
wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ... free video kzbin.info/www/bejne/g5ych2pmnt-Uh8U
@alsabetalsabet1623
@alsabetalsabet1623 4 жыл бұрын
Mertohe 👏👏
@ኤፍራታስዩም
@ኤፍራታስዩም 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@alexangel7017
@alexangel7017 4 жыл бұрын
filmu eko aselchi aderegachut addis tarik fteru inji ina tina tmta
@shembeshembe2267
@shembeshembe2267 4 жыл бұрын
ihe mamaye babaye mitilutin titachu dramaun diro wedeneberebet aznanyinet melisut።
@belyouyiraga4770
@belyouyiraga4770 Жыл бұрын
ወይ ጩባው😂😂😂
@khereygereno7541
@khereygereno7541 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fifiye_fifiye4064
@fifiye_fifiye4064 4 жыл бұрын
Ohhhhhh ye zare liyu now ❤️❤️❤️🤣🤣🤣
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 4 жыл бұрын
ትዝብት ኢትዮጵያ kzbin.info/www/bejne/gaHIqYGDabCdn8U
@jaydenmcinroy8656
@jaydenmcinroy8656 4 жыл бұрын
I love it
@sefinatgeta5571
@sefinatgeta5571 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምትዝናኑት ቀጣሉበት
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
//በስንቱ// Besintu "ከቢንቢ ጋር ጦርነት"😂
30:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 253 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 83 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 83
27:49
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 18
25:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 300 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
34:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 777 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 97- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 97
21:45
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 924 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 81 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 81
23:18
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1,2 МЛН