KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 3 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 3
32:07
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 06 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 06
24:21
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
“Don’t stop the chances.”
00:44
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 2 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 2
Рет қаралды 1,056,352
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 580 М.
Addis Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 445
@yasserkamel9660
5 жыл бұрын
የእውነት አዝናኝ እና አስተማሪ ነው እዳታቆሙት ቀጥሉበት ብዙ እየተጀመሩ የቀሩ ፊልሞች ስላሉ እደነስ ጀምራችሁ እዳተውት።
@getahunmarie1900
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችው ሁላችንም ቀጥሉበት ።
@الحام-و2ط
7 ай бұрын
የጩባዉ አድናቂዋች እስቲ ❤❤😂😂😊😅
@ገብርኤልወዳጄነህ
5 жыл бұрын
በርቱ ምርጥ ኮሚዲ ነው ሳቁ ጆሮ ያደነቁራል ቀላል ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tnshuash426
5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት እህት አበረታቺኝ
@bettybety1633
5 жыл бұрын
የቤተስብ ድራማ በጣም ነው የምውደው በጣም ደስ ትላላችው በርቱ
@tnshuash426
5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህት ትወጂዋለሽ
@habibaalebachew8580
4 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ደስ ስትሉ
@mesihabeshawit5033
5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ድሮስ ሜሊ ያለበት ባያስቅ ነበር የሚገርመኝ ግን እባካችሁ ከኃላ ያለውን ሳቅ እኛ እያየን እንሳቅ በጣም ነው የሚረብሸው ቀንሱልን በተረፈ ምርጥ ነው በርቱ
@zoyadawit9347
2 жыл бұрын
High a good day today you can get it going to go to do that to you you can get it.
@helenaddis4024
5 жыл бұрын
አረ ይመቻችሁ ፈታ ያረጋል ምርጥ ነው
@NOHNikodimos
3 ай бұрын
አቡ የአራዳ ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
@liyukebede3329
5 жыл бұрын
ሃሃሃ ደስ ስትሉ ተመችቶኛል 😘
@seidm4608
5 жыл бұрын
ውይ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ደስስስ ይላል ቀጥሉበት!
@abogidatube1380
5 жыл бұрын
አቦ ሰላማቹ ብዝት ይበል አውን እናንተም ተደምራቹ ነው አርቲስቶች የምትባሉት የሳቅ ምንጮች ናቹ በርቱልኝ ደራሲው ክበርልኝ!!!
@tarikabate6314
3 жыл бұрын
Ppopopppkp]o lipj I l I
@lplpplplpu8637
5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@kajol.1177
5 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣምነው የሚያዝናናው ቀጥልበት
@muller19961
5 жыл бұрын
ዋው ዋው guys በጣም ምርጥ ድራማ ነው በጣም እናመሰግናለን ♥️♥️♥️😜😜😜😜😜😜📹
@samuelsami1478
4 жыл бұрын
Wow
@samuelsami1478
4 жыл бұрын
😄
@natytechnatytech6737
4 жыл бұрын
Arif new ketlubet
@አላህበቂየነዉ-ጀ8ቀ
5 жыл бұрын
ወይኔ ጩባው አቡዬ ውሮ ስወዳችሁ ጥሎብኝ
@ጎዳኝሰውማመኔየዋህበመሆኔ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክእርርርር ደከምኩ ውሮ ውስጤ ነች ብቻ እንዳታቋርጡ
@meskermgetachw6549
4 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ❤❤💋💛💚❤
@eskuasefa820
7 күн бұрын
Free fillm newu ketlubet miliyin 😢 😅😮😢😊❤
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
5 жыл бұрын
ዘጠነኛዉ ሺ የሪፍ ነዉ በርቱ
@yididya3155
5 жыл бұрын
እስካሁን ፡ ካየዋችሀው ፡ Ethiopian sitcoms ይሄኛው ፡ ገራሚ ፡ ነው ፡ እውነት ፡ አንድኛ ፡ በዚው ፡ ቀጥሉበት
@tnshuash426
5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ መልካምነት ለራስነው አበረታቺኝ ትወጂዋለሽ
@kafani5099
5 жыл бұрын
ደስ ይላል😍
@gimihaile8194
3 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@tensaetesfaye9136
3 жыл бұрын
ረዱ በጣም ደስ ትኛለሽ
@hasinamohammed567
5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ግን ድምፁን አጥፊልነ እኛ እንሳቅ
@uaeuae7470
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😃😂😃😃😃😂
@uaeuae7470
5 жыл бұрын
👍
@henonkuri8603
2 жыл бұрын
ዉርዬ እረ አታስቂኝ 😂😂😂
@yutubsupprt1360
4 жыл бұрын
Wow funny funny 😅😅😅😁😁😃😀😃😀🤣 I like it
@yohanaarega8209
4 жыл бұрын
Wow that is amazing . I lov u guys
@ja-abdtube9329
5 жыл бұрын
#ወንድማገኝ_ለማ በጣም ማደንቅህ ዳይሬክተር እና ወጣት ፀሀፊ ነህ በርታ አቦ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
5 жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሉ ውርየ እና አቡየ ስትመቹ ሁላችንም እናመሰግናለን ውዶቼ ♥♥♥♥♥♥
@alukwiet6844
5 жыл бұрын
ዌል ካም ዋው አደኛነኝ
@bitemohd4935
5 жыл бұрын
ይመቻቹ ኡፍፍፍፍ አዝናናችሁኝ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
5 жыл бұрын
እውነትም 9 ነኛው ሺ መማር ለቻለ ሰው እያዝናና ትልቅ ትምህርት ነው ።
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
5 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ😀😃😀😀
@abebakubi7008
5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን
@ትግስአስናቀዞብል
5 жыл бұрын
መጣችሁ ዘጠኛ ሺ ስወዳችሁ
@geniaimiro1414
5 жыл бұрын
ኧረ የአቡ ማላገጥ የማለዳ ኮከቦችን አስታወሰኝ kkkkkk
@tegamesfen534
4 жыл бұрын
ፊልም
@cordellgreenfelder6428
5 жыл бұрын
ተመችቶኛል ቀጥሉበት
@ኢትዮጲያዊነትከዘርበ-ቘ5ኀ
5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፈታ ያረጋል
@magifikr1324
5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ 😄😃😃😃😃😃😃
@firstisrael5131
5 жыл бұрын
ዋው ዋው!!!!አሪፍ ነው። እንዳታቋርቱት እንጂ።
@ፌርዶስካልድ
5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ሳቁን እኛ እንሳቅላችሁ በጣም ነው ሚረብሸው ቀነስ አድርጉት
@حخهنال
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ይሻለናል አላማዬን ሳላሳካ ማዳምዬ ትላከኝ በመጣሁበት እግሬ
@blackqueen8664
5 жыл бұрын
😂😂😂
@kirubelabraham6408
5 жыл бұрын
ፌርዶስ ካልድ stoopid nsh mekenese
@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
5 жыл бұрын
kkkkkkkk
@LiLi-hb9hm
5 жыл бұрын
@@حخهنال kkkkkkk
@ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ
5 жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሲል አደራ እዳታቆርጡት
@oneethio2850
5 жыл бұрын
አንደኛ 👍👍👍👍
@yasserkamel9660
5 жыл бұрын
ደግሞ የሣቁ ድምፅ ቢቀነስ አሪፍነው
@niyayasin2868
5 жыл бұрын
So funny....i love it 😂😂😂
@ሳልቀጥርህየምጠብቅህ-ፐ6ቸ
5 жыл бұрын
*ዋው ደስ ይላል በርቱ*
@melesegizat2272
4 жыл бұрын
😓 አይዞአችሁ
@henonkuri8603
2 жыл бұрын
ለሳምንት ብትጠፍ ቤቱ ጭር አለ 😭😭😭
@ttty3386
5 жыл бұрын
ወይ ተመቻችሁኝ የድብርት መዳኒት
@Yergaesrail
5 ай бұрын
Ay wero afrtshu ❤❤❤
@gebeye6878
5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ
@tu7301
5 жыл бұрын
ዉሮ 😂😂😂😀😅😅😅😅😆
@ቃልየማርያምየአማላጅትዋል
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ያቡ ፕራክ ምርጥ ነው
@زهرةالبلوشي-ه2ش
5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉ በት
@hosanna3393
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ይመቻቹሁ ምርጥ ነው ጠቅላይ ሚንስቴር ወለድ ይህንንም ፖለቲካ እንዳይበላ ተጠንቀቁ
@ayehushyahola2133
5 жыл бұрын
Betam Aerif new 😍😍
@turkyaselasy4582
5 жыл бұрын
በለው ከቀለዱ አይቀር እንዲህ ነው ቀልድ ክክክክክክክክክ
@gerrygerry7204
5 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ስትሉ 😂😂😂
@kanoni7886
5 жыл бұрын
እዳታቆርጡ እጂ አሪፍ ነው
@alinalin5500
5 жыл бұрын
ክክክክክ
@እማሁሉነገሬሀዩ
5 жыл бұрын
የማዳም ጩኸት ጀሮየን አደቁሮኛል እና ሳቁን ቀንሱት እኛ እንሳቅላችሁ
@muntahausen6334
5 жыл бұрын
ewyguyuyuuu
@muntahausen6334
5 жыл бұрын
mokazgywihd
@mtftube5569
5 жыл бұрын
Heji aseri madam madam ayalesh atdenkorej yehonesh gered zembelesh aqashen atebe aheya setasetela
@tigistamare5002
5 жыл бұрын
@@mtftube5569 era ewnat new eheta zem belaw wera ywodalu amarabgn eyalu felgaw enji yemtachew medam alhedachebat wergna dehnat sechohbat metache kazya yehulum nager mekniyat medam medam yelalu fetari yeserachewn yestachew shekala hula
@hananni8551
5 жыл бұрын
Hahaha
@eneyefiqrtwilidnegni9874
5 жыл бұрын
አረ እሄ ነገር ከባድ መልክት አለው እውነት አንደኛ ናቹ የሳቅ ድግስ ቤት የመጣው ነው የመሰለኝ በርቱ
@remlamestin1425
5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
5 жыл бұрын
ላይተር ይዞ ፕራንክ አለ ክክክክክክክክ አሪፍ ነው
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀአረበሣቅ ምነዉ ዉሮ ላድቀን ብቷሺለት አዋረድሺዉኮ
@በፅናትነብዩ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ሳልፈልግ አታስቁኝ
@siswodajo9377
4 жыл бұрын
Cubit tmecegnaleh😍😍😍😍😍
@getptv8356
5 жыл бұрын
all best but #ABU big respect!!!!
@ethioappq6130
4 жыл бұрын
9gnaw Shi betam yemwedew film new ye chubaw yezefen drket betam yastelal please yhenn bcha astekaklut
@sobuzs5816
5 жыл бұрын
አሪፍነው
@ኪዲየዉሎቀበጥ
5 жыл бұрын
ዉሮ ተመቸስኝ ክክክክክክ
@salasala2353
4 жыл бұрын
ዋውውውው
@amenshawll287
4 жыл бұрын
It was so funy
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
5 жыл бұрын
kkkkkkkkkጩቢቲ ተዋረድክ የሌለክን ጎራህን ዘርተህ አይወዶች የሌላችሁን አለኚ ማለት 😜
@alayoemey8265
5 жыл бұрын
H ነኚ ሥደተኛዋ ዉሮ
@TheSolomike
4 жыл бұрын
ደስ የሚል
@tamrathile4293
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግንየሳቅ ድምፁ በጣጣጣጣም ይረብሻል ሰው አይቶ ቢስቅ ጥሩ ነው ሰሰው ስቆ እናዳናይ ከሚያረገን
@leavesahara5965
5 жыл бұрын
Hryukdx
@וורקלםבזה
3 жыл бұрын
@@leavesahara5965 ግትቅ
@eyulove1777
5 жыл бұрын
እዉይ፡እድሌ አረ፡ሳቁን ቀንሱ😊😉😉😉😉
@memeabisnya2027
5 жыл бұрын
are wurye temechshgn 😉😍😘
@tnshuash426
5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት ትወጂዋለሽ በመልካምነት አበረታቺኝ
@marakifashion8492
4 жыл бұрын
ክፍል
@meazaweldegebriel5001
2 жыл бұрын
Vere good
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች ዘጠነኛዉ ሺ አባት ዘበኛ ልጅ ቀጣሪ አዉጣን አለች አያቴ 200 በ 90 ሁነሸ ክክክክ
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
4 жыл бұрын
Kkkk
@birtukanhm7161
5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@GWalehegn7562
5 жыл бұрын
mirt nachu bewunet bertulin.betam astemari new
@amedaworkk
2 жыл бұрын
ብሬ ይመችህ
@ELOMI9904
5 жыл бұрын
Betam arif film mew wawwww
@ሰቡለየጌታልጅ
5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ልቤጥልልል ብሎሎ ኘበር እስካያችሁ ግን እቅፌ መቷል
@tnshuash426
5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው ትወጂዋለሽ አይከፈልበትም አበረታቺኝ እህት
@yosefbeze6692
5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥሎ ክክክክክ
@meseretlumawaw7861
5 жыл бұрын
Kkkkk
@mxx7725
4 жыл бұрын
ዉሮየ አድናቂሽነኝ
@abrahambeyene9235
5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ይቻማቹ ግን ባታቆርጡ ጥሩ ነው
@hawihawi5673
5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ የኡነት ወርቁ በጣም ነው የምወድህ
@አለምአለም-ጰ7ቘ
5 жыл бұрын
ክፍል 1 በግድ ነ አር የጨረስኩት በተለይማ የሳቁ ጩህት።ዛሬ ደሞ እንደ ፍቅር ነገር ነው መሰለኝ ፈገግ ፈገግ ፈገግ ስል አላየሁት መሰላቹ...
@hshshiidd4478
3 жыл бұрын
አልመሰለንም
@madinamohammed1832
2 жыл бұрын
ክክክ ሣቁ ትንሽ ይረብሻል
@betiyAsfawyeysuselijenagn
5 жыл бұрын
Waw wdadkchu. Wdochi😘😍😍😍
@ሐናየእናቷ.ልጅተዋህዶናት
5 жыл бұрын
ዋውውነው
@petermulugeta5182
4 жыл бұрын
I love it
@ሰአድፍቅርየወሎልጅ
5 жыл бұрын
በእወነት ምንም ቢሆን ጥርስ እማያስከድን ድራማ 9ነኛው ሺ ብቻነው በርቱ
@danaittilahun7413
5 жыл бұрын
Love it!
@maskinazerihun5881
3 жыл бұрын
Fjfgfff😭🤴
@antenehshegaw3258
2 жыл бұрын
Ewedachwalew😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zufi3934
5 жыл бұрын
ሳቁ በጣም ይደብራል እስኪ እንደኔ የረበሻቹ በላይክ አሳዩኝ ከዛም ያሻሽላሉ በጣም ነው የሚረብሸው ማየት አልቻልኩም!
@tnshuash426
5 жыл бұрын
በቅንነተት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ በእህትነት
@tmaniacell5466
5 жыл бұрын
ደስ ይላል በተለይ የድሮዎቹም ያሁንም ተዋንያኖች አሉበት ቁምነገር በቀልድ መልክ አዳሜ ዝም ብለሽ አገልፍጭ ቁምነገሩንም ቼክ ማረግ ነው
@tnshuash426
5 жыл бұрын
በትክክል በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ ትወጂዋለሽ በመልካምነት አበረታቺኝ
@ወሎመጀን-በ8አ
5 жыл бұрын
ዋውውውው ክክክክክክክክክ ገራሚ ነው
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው
5 жыл бұрын
ሳቁ ባይኖር ዴስ ይል ነበር
32:07
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 3 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 3
Addis Movies
Рет қаралды 854 М.
24:21
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 06 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 06
EBC Entertainment
Рет қаралды 418 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
26:45
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
ebstv worldwide
Рет қаралды 463 М.
28:42
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42
Addis Movies
Рет қаралды 800 М.
34:29
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
EBC Entertainment
Рет қаралды 787 М.
35:03
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 45 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 45
Addis Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
35:06
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 7 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 7
Addis Movies
Рет қаралды 879 М.
29:14
9ኛው ሺህ -ክፍል 1 New Season Episode 1 Etv | Ethiopia | News
EBC
Рет қаралды 358 М.
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 734 М.
27:35
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 20 #9Gnaw Shi Part 20
EBC Entertainment
Рет қаралды 284 М.
21:31
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 6 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 6
Addis Movies
Рет қаралды 703 М.
26:54
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43
EBC Entertainment
Рет қаралды 368 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН