KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባለቤቴ ድል ባለሰርግ አገባ...|Why My Husband's Deception Almost Destroyed Our Family |ልጄን ማቀፍ አልታደልኩም|AmenTv
1:43:54
አምላክ እኔን ይቅር ይለኛል ወይ? | የሴተኛ አዳሪዋ ለማመን የሚከብድ ታሪክ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
1:12:35
It works #beatbox #tiktok
00:34
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Каха и дочка
00:28
Support each other🤝
00:31
"ለካስ የጎረቤቶቼ ሀሜት እውነት ነበረ" || እዉነት በማይመስል ተረት የተኖረ ህይወት // @erq-maed-TV
Рет қаралды 66,625
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 371 М.
Sami Studio
Күн бұрын
Пікірлер: 290
@erq-maed-TV
Ай бұрын
"ለካስ የጎረቤቶቼ ሀሜት እውነት ነበረ" እዉነት በማይመስል ተረት የተኖረዉ ህይወት ተረት የሚመስለው ፍቅር የት ደረሰ? ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ +251921441443 የባንክ አካዉንት 24926761 አቢሲንያ ባንክ ወይም 6050413633877010 ህብረት ባንክ። ህይወት አለሙ።
@hirutbirhan1922
Ай бұрын
Yhe yasetawekal eko eyewashe endehon
@netsanetdagne6831
Ай бұрын
@@erq-maed-TV እንደኔ አባትየው ነው ሀላፊነት ያለበት why የማይከሰሰው ወይስ የተፈራ ነገር አለ ምስኪን ህዝብ ፈረደበት ለባለጌውም ለተቸገረም ተሰቃየ ኮ ቲያትሩን አብረው ሰርተው ......በባለፈው ኢንተርቪው የደበኩለት ነገር ነበር ለምንንንንንንንንንንን????
@elsabethmelesse8684
13 күн бұрын
እባክህ እንዳልክ እናንተን በምን ስልክ ላግኛችሁ?? በጣም አስችክዋይ ነው please 🙏🙏
@rahelakilelu4994
Ай бұрын
እንዳልክዬ እንዴትኮ እንደማከብርህ 🎉 እድሜ ከጤና ይስጥህ
@cheberanegn8414
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥዬ መሄደ እራሴንም ልጆቼንም ብጎዳ ቢያንስ አልተበሳጨሁም አይዞሽ እህቴ ሲጀመር ባል ባዳ ነው ልጆችሽ ናቸው ዘመዶችሽ❤
@BETLHMEGetahew
Ай бұрын
😢እኔስ አልቻልኩም ይህው ከሱም ከልጆቼም እርቄ ቅጥል እያኩ አለሁ የኢትዮጵያ ወንዶች አርዬስ ሆነዋል😢😢
@asefnak4764
12 күн бұрын
@@BETLHMEGetahew ere betty hulun wende ande adelem
@betty8479
Ай бұрын
በጣም የሚጎዳው እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸው አፍቃሪ ይመስላሉ ውስጣቸው ሲታይ ግን ንግግራቸው እና ስራቸው ሌላ ነዉ ከእንደዚህ አይነት ሰዎች አምላክ ይጠብቀን 😢
@tsigeredagetachew6342
15 күн бұрын
እህቴ የታመንሽው አምላክ ለዘላለም አይጥልሽም አይዞሽ እርሱ ታማኝ ነው በርቺ ሁሉ ያልፋል ብቻ ፅኚ ❤❤🎉🎉🎉
@yandabatlijochshow
Ай бұрын
ኤህቶቼ ሰው ለመቀየር ከምትታገሉ እራስሽን ለመቀየር ብትሰሪ የት ትደርሺ ነበር አሁንም ጊዜ አለ በርቺ
@GenetGebregziabher-ty6pg
Ай бұрын
እርቅ ማአድ እና እዮሀ ሜድያ በዚህ ዘመን በበጎ ስራ ስለተመረጣች ደስ ይበላችሁ እ/ር በናንተ ላይ ስራ እየሰራ ነው ወንድምህን እ/ር ይማረው
@meazafenta6600
Ай бұрын
ታሪክሽ የኔ ታሪክ ነው ስለእውነት ወንድ ልጅ ጨካኝ አረመኔ ያለፈበት መንገድ የሚረሳ ሲያገኝ የሚክድ ክፋ ነው ስንቷ ሴት ከቤተሰቦቿ ተለያይታ ችግሯን ከእሱ ጋ እራህቧን ችላ ሲያገኝ የነበረበት ይረሳል ኸሁሁ ያለፈበት ያውቀዋል እንኳንም ሞት አለ ዘላለማዊ አለመሆኔን ሳስበው እፅናናለሁ ።
@kalkidanejigu4693
Ай бұрын
Setochem endihu nachew
@zizi4154
Ай бұрын
dedeb setoch siyalflachew balachewn titew ayhedum@@kalkidanejigu4693
@meazafenta6600
Ай бұрын
@kalkidanejigu4693 95%ግን ወንዶች ናቸው ። ይስጥሽ አልልሽም እርግማን ነውና!
@kalkidanejigu4693
Ай бұрын
@@meazafenta6600 50%50% No gain No loose!
@abeabegaz5645
Ай бұрын
እዉነት ነዉ እንኳንም ሞት ኖረ ግን ሰዉን ከመበደል ራሳችን ብንበደል ይሻላል በዚች ምድር ስንኖር እግዚአብሔር የሚወደውን ን ስራ ሰርቶ ማለፍ ይሻላል ነፍሳችንን ማትረፍ ይሻላል ዘላለማዊዉ ያኛዉ ነዉ 2ሞት ከመሞት ፈጣሪ ይጠብቀን
@MartiIndeshaw
21 күн бұрын
እህትዬ እንደው ምን እንደምል አላውቅም ብዙ ነገር አሁን እየገባኝ መጥቷል ይሄ ታሪክ እኔን እያነቃኝ ነው አይኔ እየተከፈተ ያለ ይመስለኛል ሌላው ደግሞ ያስደነቀኝ እምነትሽ ነው ተባረኪ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብታልፊ ጌታ ይረዳሻልና እሱን ታመኚ ለምን መሰለሽ እግዚአብሔር የሚረዳውን ሰው አይረዳውም ልፈርድብሽ አይደለም ሌላው ማመስገን የምፈልገው እንዳልክን ነው ዘመንህ ይባረክ እድሜህ ይርዘም አንድ ቀን እኔም እንዳልክን ማግኘት እፈልጋለሁ❤❤❤
@genetyilma7717
22 күн бұрын
እንዳልክ እባክህ ለልጆችህ ኑርላቸው የሰዎች ታሪክ ስሜትህን ሲነካው አያለሁ እባክህ እራስህን ጠብቅ
@TiruwerkAsefa-z9k
Ай бұрын
ያችን ታሪክ የአብዛሀኛወቻችን ሴቶች ታረክነው እኔም አ13 አመት ብዙ ደሰታንም ብዙ ሀዘንንም አብርን አሰለፈን ሁለት ልጆችን አፈራን እውጨ ሄጀ ኑራችንን ከፋ ከደረኩት ቡሀላ ሰርቸ ሰመለሰሌላሰው ሆኖጠበቀኝ በጦርነቱም ምክናየት እኔ ልጆቸን ይዢ ወደ አገሬ ገባሁ በመጣሁበሳምቴ በቃየላይ በነብርቴላይ አግብቶ ዛሬ እየኖርነው እኔም ፈጣሪ ይመሰገን በሰደት ላይ እየሰራሁ ልጆቸን እያሰተማረኩነው ያለሁት የወዶች ጉድ አያልቅም
@Fahizaawe
26 күн бұрын
በጣሞ
@እረህመት-ዘ5ተ
18 күн бұрын
ከባድ ነው ግን ጊዜው ቢረዝምም የከዳሽ ነገ ይከዳል የዘሩትን ማጨድ አይቀርም
@Kebelekuli-er5ir
17 күн бұрын
ይከፈለዋል አይዞሽ አንቺ እውነተኛ ሁኚ የኔ እህት።
@TigistMamo-or1pu
Ай бұрын
የኔ ውድ የኔን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ ብዙ ታሪካችን ይመሳሰላል ሁሉን ነገር ችየ አየኖርኩ ልጆቼ ጥሩ ቦታ ደረሱልኝ አኔ ግን የሱን እጅ ጠብቄአላውቅም አይዞሽ ያልፋል
@emebetshiferaw1380
22 күн бұрын
እዳልክዬ እዲ እራስህን እስኪያምክ አትጨናነቅ ለልጆችክ እና ለዛች ደግ ማስትክ ታስፈልጋቸዋለክ ወድምክስ እዲት ነው አሳውቀን ❤
@MesiS-j7r
Ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር እባሺን ያብስልሺ ወንድልጂ ካገኘ ከሀዲ ነው እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት አስመሳይ ከሀዲ ወንድ ይሰውረን እዳልክ አተ ለያለህ የኢትዮጵያ ኩራት❤
@zedegoshime-wu7xx
21 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ያሳድግልጅሽ አሁንም ጥንካሬሽን አይቀይርብሽ በርቺ ፍርዱን ለፈጣሪ ተይው በአይንሽ ያሳይሻል
@Kidist34-v6z
Ай бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ያልፋል እግዛብሄር ህይወትሽን በደስታ ይሞላዋል ተገፊ መሆን ጥሩ ነው እመብርሃን ህይወትሽን ትቀይርልሽ
@ethiopahagera8861
Ай бұрын
ሳሚዬ እንዳልክዬ በቀደም ሳሚ አልኩህ በስህተት የኔ ውድ እሩሩህ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን አንተ ሀብታችን ነህ ንፁህ ልብ ያለህ ውዳችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeti2828
27 күн бұрын
የታመንሽዉ ጌታ ካንቺ ጋራ ነዉ አይዞሽ የኔ እህት
@emebetwassie7111
Ай бұрын
ወንድን።ያመነ።ጉም።የዘገነ።
@SelamSalah
Ай бұрын
😂
@TgKebede-wf1gi
Ай бұрын
😢😢
@tigist9810
Ай бұрын
አንዳንድ የተረገሙ የሴት ልጅ እንባ እንደ ምግብ የሚጠቀሙ አሉ
@mimiayele3992
Ай бұрын
እንዳላክ በጣም ትልቅ ጋዜጤ ነክ ትልቅ ክብር አለኝ 👏🏾
@zedegoshime-wu7xx
21 күн бұрын
ይህ ለኛ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል እናመሰግናለን
@MESERETWOLDEMICHAEL-lc4ul
Ай бұрын
የሚገርም.የሚያሳዝን.እውነት.የመይመሰል.ብቻ.እግዚሀቤር.ለልጆችሸ.ጤና.ይሰጥሸ
@elithabethmesfin2023
Ай бұрын
እንዳልክ ተባረክ ወንድምህን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ ወንድም አለም ❤❤❤❤
@marblegold7011
18 күн бұрын
በአንድ ቤተሰብ 3 የተለያየ እምነት በጣም ይገርማል በኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ ከነቤተሰቤ በፅናት በእምነት ሳንከፋፈል እስካሁን በአንድ እምነት አፅንተህ ለዚህ ላደረስከን ፈጣሪ አምላክ እ/ር ለአንተና ለእናትህ ለድንግል ማርያም ዘወትር ምስጋና ይገባል
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Ай бұрын
ይሄንን ታሪክ አውቀዋለው ትንሽ ትንሽ ትዝ ይለኛል በተለይ በጣሳ ሽንብራ ቆልተን ስትል በድንብ ትዝ አለኝ አይዞሽ እህታችን
@netsanetdagne6831
Ай бұрын
@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ትያትር ነው ብላለች
@Mesi-d5m
Ай бұрын
ያመንሺው አምላክሽ አይጥልሺም አይተውሺም የተደገፍሺው ሸንበቆ ስላልሆነ አይዞሽ
@tsigeredagetachew6342
15 күн бұрын
በትክክል❤❤
@Zahra-የናትዋልጅ
Ай бұрын
እዳልክ በጣም አከብርሀለው የጁንማግኘት ማነውእሱ ልጆቹንበትኖ ዘናብሎ እየኖረ ማይከሰስ ሌሎችን ለማበረታታት ይረዳል መያዝአለበት ካልተቀጣ በምንይማራል እባካቹን ምናስተባብለውን እንወቅ
@hannakenora8647
Ай бұрын
Eunt new set yemeida eyalh yegerimali
@netsanetdagne6831
Ай бұрын
@@Zahra-የናትዋልጅ እኮ እያስተባበልን ልናልቅ ነው ከሆነ ጊዜ በኃላ ደግሞ እሱ መቶ ቲያትር ሊለን ይችላል ለሌላውም ሌባ በር እየተከፈተ ነው እናስተውል
@Zahra-የናትዋልጅ
Ай бұрын
@@netsanetdagne6831 በትክክል ውዴ
@betyTegegn
Ай бұрын
እንዳልክየ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይስጥህ የእውነት አንተ የበጎ ሰወች ተምሳሌት ሩህሩህ ሰው ነህ
@m.a4475
28 күн бұрын
እህቴ ወንድን ልጅ አውቀዋለሁ ማለት አትችይም እሱን እርሺውና ሕይወትሽን ከልጆችሽ ጋር ኑሪ ወንድ ልጅ ተገልጦ የማያልቅ መጽሐፍ ነው እስማርት ሁኚ
@goodgold647
7 күн бұрын
ታሪካችን ይመሳሰላል በርቺ እህቴ፣እኔም አልከስም ብዬ ነበር ግን እሱ ከሰሰኝ!!!
@m.a4475
28 күн бұрын
አሜን አሜን አምላክሽን ባለመተውሽ በጣም ኮርቼብሻለሁ
@Huluselam-hx5hp
Ай бұрын
እንዳልክዬ እንዴት እንደማከብርህና እንደምወድህ እግዚአብሄር የዘራኸውን ያሳጭጭድህ ትዳርህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩ ምን አይነት ባል ትሆን ለሚስትህ እያልኩ ሁሌ አስባለሁ
@User12073-d
24 күн бұрын
ሁፍፍፍ ሰንት ባለጌጌ የሆኑ ወንዶች አሉሉ አይዞሸ እህትአታልቅሺሺሺሺ
@LuLuMahammed
Ай бұрын
ያው ወደዝች ምድር ስንመጣ ፈተና እዳለብን እናውቃለን እናም በፈተና መሃል አላህ ልጆችን. ይረዝቃል ግን ከጎን ያሉ ሰዎችን ባህሪ ያለማውቅ ፈተናውን ያከብደዋል የሙናፊቅ ባህሪ ማለት ይሄ ነው አላህ ይስቱር
@SaraKiros
8 күн бұрын
አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አለ ያገሬ ሰው
@MaronBerhenu
Ай бұрын
እኔም ህያውትሽ ሁሉ የኔ ህይውትነው አይዝሽ 🙏👍👍👍👍
@SalwaHarbi-l7m
19 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አይቶዊሺም አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል
@Tame-h2g
Ай бұрын
ሰውን እቀይራለሁ ብሎ ወደ ትዳር መግባት ዋጋ ያስከፍላል በጣም ጥቂት ሰው ነው የሚቀየረው እንጂ እንኳን ሊቀየሩ እንቀይራለን ያልነውን ያስጨንቁናል ያሳብዱናል ትተናቸው መኖር ነው
@mimitubetube1262
Ай бұрын
ትክክል
@wintakinfe6910
29 күн бұрын
@@mimitubetube1262 ene erase bicha lijoche yasaznugnal
@netsanetdagne6831
Ай бұрын
ታሪኩ አሳዛኝም አናዳጅም ነው እሳዛኙ የእህታችን ያለችበት ህይወት 1.ልጆቹ አባታቸው በህይወት ገንዘብ እየበተነ እየኖረ ምስኪኑ ህዝብ የእሱን ልጆች እንዲያሳድግ እንዲያስተምር መደረጉ why?????? የማይከሰሰው ጥፋቱን የማያውቀው 2.ለሌላው ባለጌ ማበረታቻ የሚመስል ነገር ነው NO መርዳት ካለብን ይህን ባለጌ ለህግ አቅርበን ትምህርት እንዲወስድ ማድረግ ገንዘብ እንኮን ባታገኝ ጥፋቱን ማወቅ አለበት እናስተውል ወገን የድራማው አካል ቢሆንስ ይሄ
@Zahra-የናትዋልጅ
Ай бұрын
በትክክል።
@Its.amen1212
Ай бұрын
እውነት ነው አባት ተብየው ከአገኘው ሴት ጋር እየተንዘላዘለና እየባለገ ለምን ንሮ የከበደው ህዝብ ይጨነቅ አባትየው ይጠየቅ ልጆቹን ይርዳ በተረፈ አቅሙና ፍላጎቱ ያለው ያድርግላት አብዛኛው ህዝብ ግን ንሮ አድክሞታል🤔
@netsanetdagne6831
Ай бұрын
@@Its.amen1212 ቀላል ከብዶናል አፍ ያለው ያግባሽ ሀብት ያለው ስትባል አፍ ያለው አለች አሉ እንካን ለሁልተኛ ጊዜ ለዚያውም በጤና የሚኖሩ ቤተሰብ እያላቸው ቀርቶ ሰው ታሞባቸው ሰው ፊት አስፈርቶአቸው ቤት የቀሩትን ቤት ይቁ ጠራቸው እንደዚህ አይነቶች ደግሞ ተስማምተው በሰሩት ቲያትር ሳይስማሙ ሲቀሩ እሶ እንዳለችው ድሮም የደበቀችለት ነገር ነበር አሁንስ ልኮት እንዳልሆነ ምን መረጃ አለ ???
@BirukSolomon-b1v
29 күн бұрын
ትክክል@@netsanetdagne6831
@Kidist34-v6z
Ай бұрын
እንዳልክየ መይካም ሰው ነህ እግዛብሄር ይባርክህ
@Marea-r7g
23 күн бұрын
ኤህቶቹ ሰው ለመቀየር ከምትታገሉ እራሰሸን ለመቀየር ብትሰሪ የት ትደርሺ ነበር አሁንም ጊዜ አለ በርቺ
@rahelgetahun9795
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@MdMeeqa-tr1zo
Ай бұрын
አላህ ከአስመሣይ ሰወች አላህ ይጠብቀን በዚህ ጊዜ መልካም ሰወች ይጎዳሉ
@suleymabdulhakim9844
22 күн бұрын
Aeminn
@helubirhanu5261
Ай бұрын
ይሄን ታሪክ ሬድዮ ላይ ያኔ ሰምቼዋለሑ የዛን ወቅት መነጋገሪያ ነበር በየሰፈሩ አይይ የሰው ፍቅር እየተባለ የምር እንደዚህ በመሆኑ በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ ይሑንሽ
@m.a4475
28 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቅርብ ቀን አታስቢ አግርሽ ላይ ይጥለዋል እኔን ያሳረፈ አምላክ አንቺንም ያሳርፍሽ እፀልይልሻለሁ
@VeronicaKelemework
19 күн бұрын
Egziabher smi ystheh
@hanahabraham1253
Ай бұрын
አዲንዲ ወንዶች ቀን እስሚያልፋልላቸዉ የማስመሰል ዲራማቸዉ በጣም ይችሉበታል ስለደረሰብኝ ነዉ ከዚያ በሆላ ወንዲ የሚባል ጠላሁ😢😢😢
@ethiofynnyvideos
27 күн бұрын
Muslim +Orthodox +protestant = Ethiopia
@مراممحمد-ب2خ
15 күн бұрын
አይዞሽፈጣሪአለ
@mimitubetube1262
Ай бұрын
አሁንም ገና ልጅ ነሽ በዛ ለይ ቆንጆ ነሽ ተሽለሽ / ተለውጠሽ አሳይው ወንድን በዚህ ብቻ ነው ጨርቁን ምታስጥይው
@ethiolove2286
Ай бұрын
ሴቶች ልባችሁን ለወንድ አትስጡ::ከዚህ ታሪክ ብዙ ሴቶች ይማራሉ:: እንዳልክዬ የሰው ጥግ!!!
@SelamSalah
Ай бұрын
🎉🎉እዳልክ ወድምህ ተሻለዉ🎉
@ayshaahmed8148
12 күн бұрын
የእኔ ታሪክ 😭😭
@Fthyhtube
17 күн бұрын
ውዴ ይች አለም ሙሉ ደሰታ ማግኘት ከባድ ነው ሰለዚህ የሚፀናናሸ የሚክሰሸ ፈጣሬን ያዥ አብሸሬ ❤ ይክሰሻል ለጤናሸ አሰቤለት ፈጣሬ የያዘልሸ ጥሩ ነገር ይኖራል ሀሳብሸን ቀይሬ
@ramla-tk1or
Ай бұрын
እንዳልክ ወንድምን አላህ ጨርሶያድነው
@hannaadmasu7091
Ай бұрын
ሰላም እንዳልክ የአንደኛውን ልጅ የትምህርት ቤት ክፍያ እኔ እችላለሁ አካውንትቱን ላኩልኝ ክልኝ❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
Ай бұрын
ውንድ ልጅ ምቸትን ነው ሚፍልግው 70 ዓምት ካንች ሚኖርም እያስመስለ ከ ውጭ ከ ሌላ ጋር ይሽካሽካል 😔ውይ ውንድ!በ ባህላችን ሴቶች ተንኮለኝ ብልህ ቻይ ተብለን ስለምናድግ በ ሴቶች ይፍረዳል 😔ውንድ ሽርሙጥና ሲፍል አንች ሚስት ምን አጎደልሽ እሱ ሌላ ሴት ፍለግ 😔😔ትባላለች የ 90%ውንድ ልባቸው ሽርሙጣ ናቸ ይህ ስያሜ ለ ነሱ እንጂ ለ ሴቶች አልነበረም
@MayoshaTa
Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@RAHMASEID-t2r
Ай бұрын
እህቴ ስጀምር ለወንድ ብለሽ ሃይማኖትሽን ስትቀይሪ ነው ሂይወትሽ የተበላሸው እሱ በፊትም ቢሆን አይወድሽም ፈጣሪሽን ይቅርታ ጠይቂ ለቀረው ጊዜ
@yodittekelemariam9628
Ай бұрын
Egzybher edmen tena ystsh endalke egzybher edmen tena yststh ❤
@hanagedib5905
Ай бұрын
እንዳልክ ምን ልርዳሽ? በማለትህ ባትረዳትም ከመርዳት በላይ ነው። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@SarasaraAyihu-fq1et
16 күн бұрын
እውነት የኔ ሂወት 7 አመት ድራማ ሰርቶብኛል
@hanna-m6h
Ай бұрын
እንዳልክዬ የበፊቱን ኢንተርቪው ሊንክ ለይ አስቀምጡልን ታሪኩ እንዲገባን
@sunnaiabraha3554
8 күн бұрын
የዛሬ ስንት አመት ይህን ታሬክ አስታውሳለው መነጋገርያ ነበር ሰው ፍፁም አደለም
@tiztaabebe-lg7lw
Ай бұрын
የኔ እህት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ በቃ ወንድ እዲ ነው የድንግል ልጅ እርሱ ይፍረድ በርቺ አሳዘንሽኝ
@medhanitbekele6085
Ай бұрын
Yemeretshw Eyesus kirstos mechereshashin yesaq na yakasa yaderglishal tsign♥️
@Maya-y5p4o
24 күн бұрын
🥺🥺🥺የኔ እናት አብሽሪ አንዳንድ ወንዶች ግን በእግዚአብሔር ስም ሴጣንን ታስንቃሉ😢😢😢😢
@misteremekonnen8489
Ай бұрын
እኔ እኮ ችግር ከተፈጠረ በሰላም መለያየት ሲቻል ዝም ብሎ ልጆችን ወልዶ ማሰቃየት
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
Ай бұрын
ወንበዴ ያዝበታል
@SlameSlame-z3w
16 күн бұрын
እንዳልክ እንካን ደህና መጣህ
@purplestars029
18 күн бұрын
I know someone here in America 🇺🇸 her husband was playing on her life for so many years 😢😢😢😢 I wished 😢 if she come out to tale her story 😢 😔 😫 💔
@GirmayGebre-u5t
Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው ውይ እህቴ እህቴን ነው የምትመስይው የስጋዘመዴነው የመሰልሽኝ አይዞህ ቆፍጠን በል
@rigbeamare1971
Ай бұрын
Thanks Endalk
@eyesusgetanew4346
Ай бұрын
Endalkeyeee qen sew egziabher zelalemhen yebark ljochehn betehen tedarehn hulu yebark felgeh atetxa be Eyesus sem tebarek much love and respect 🙏🏻
@ተሽንፍአለው
Ай бұрын
ወንድ ልጁ ሀብት ስመጣለት ማየት ነው ሚባለው አቤባል
@yifat-o4w
Ай бұрын
ትክክል ....ገንዘብ ሲመጣ ወንድ ልጅ ይለወጣል።
@user-zq2gp7qn4
Ай бұрын
ሳህ
@rediettadesse2828
26 күн бұрын
Betam tekekel
@HmH-ll7io
Ай бұрын
እንዳልክ እዴት ነህ ዉዳምህ እዴት ነወ አላህ ያደንልህ
@ተሽንፍአለው
Ай бұрын
ማን እንደ እናት 😢ምንም ብንሆን ቤተሰብ ጥሎ አይጥሉም
@hamirwt8081
17 күн бұрын
ይህ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው በቀጥታ አንድ አይነት ግን ወንድ ማለት እራስ ወዳድ እሱ ከተመቸው አንችን አያቅሽም እንደዚህ ስል እንዳልክዬ ይቅርታ አድርግልኞ መልካም ወንዳችም አሉ አና እናንተ ስግብግብ ሆዳም ወንዶች እግዝያብሔ የስራችሁን ይስጣቸሁ
@SabaMohammed-b7n
Ай бұрын
Endalikiye Egezabeher yinbarikihi . 🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻
@mahlte-kb9qf
Ай бұрын
የኔ እናት
@tinsaeteferi1051
Ай бұрын
እንዳልክ በርግጠኝነት ልጆቹን ሳይሆን እቺን ሴት ብናስተምራት ብዬ ተመኘሁ
@semegneshdebebe1590
Ай бұрын
አዳልክ መርዳት መልካም ነው ግን ለምን አደዚህ አይነት ሰወች ለምን ለምነውስ ቢሆን በህግ አይቀጡም ምንም ኪሳራ የለም ያአማኙ ችግር ይሄ ነው ወደ ሕግ መሄድ ፕሮቴስታንት የሆናችሁ ችግር አለባችሁ በዚህ አይነት ለምን አማኙ ለምን ሕግ የማራል በሰማዩም በምድርም ሕግ መገዛት ግድ ነው ለሁሉም ሰው ይህ ትክክል ነው ግን አንሞኝ
@እረህመት-ዘ5ተ
18 күн бұрын
ለጤነኛ እና ሰርቶ ለሚበላ አባት ላላቸው እንዴት ይረዳል በህግ ከሳ ይርዳቸው እሷም ትስራ ጤነኛ ናት መረዳት ያለበት መስራት የማይችል በሽተኛ አረጋውያን ስንት አለ የሚረዳ ስንቱ ጦም እያደረ መለመንም መጠየቅም አይፈልግም አፈ ቀልጣፋና ሚድያን አዎቂ እርዳታ ይላሉ
@azizahamid5317
Ай бұрын
ጉድእኮነው ታዳ እደትእንኑር 😢አላህ ይደግፍሽ እህቴ
@hadaseabera6808
28 күн бұрын
እንዳልክ አክባሪህ ነኝ
@betyTegegn
Ай бұрын
እኔ ላይ ሰራባት ተመችታኛለች፡ አይዞሽ የኔ ውድ እህት
@ምንባርእኮኣይድገምን
Ай бұрын
ግድ እኮ ነው ወንድ እንዲ ሆነ🥺 ታድያ ምን እንሁን ቆመን መቅራታችን ነው ኣይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@user-zq2gp7qn4
Ай бұрын
በጣም ያላገባነው ይህን እያየን እደት ነው ትዳር የምንይዘው😢😢
@እረህመት-ዘ5ተ
18 күн бұрын
@@user-zq2gp7qn4 ሁሉም አንድ አይደለም እና ዘር አልባ መሆን የለብንም የወለዱት እናቴ ይላል
@MisraEbrahim-t4m
18 күн бұрын
😢😢😢😢enatishinina wedem ehitishin banchi sim amesgignilign😢 fetari yibarkachu!
@purplestars029
18 күн бұрын
Wallhi this gril is hurting 😢 the way no one understands except her and her craiter Allha,GOD!!! People think 🤔 women's are crazy 😢 but truth me women's they don't do something wrong or say if it's not too much on her!!!!
@ZahrahZahrah-e5b
26 күн бұрын
ሂዊዬ አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ቅመም እሱ ግን ነብሱ አይማርም
@naomimadisa1266
Ай бұрын
First to watch 😊
@MimeLamma
15 күн бұрын
ለሁላችን አስቸማሪ ነው እንዳልክ ለገኝህ እፈልጋለሁ እባክህ እኔም እንደሷ የተቸገርኩኝ ነኝ እርዳኝ እባክህ
@halimaali4383
Ай бұрын
Allah yitebiksh lelijosh yanurish lijochishin yasadigilish ennatishinim edmena Tena yistachew ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestkinfe-wv1yz
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው እንዴት የዚን ያህል ክፉ ይሆናል አረ ወንዶች ግፍ ፍሩ በዛ እናታችሁን እንወዳለን ትላላቹ ግን ሚስትን ትበድላላቹ እኔ ግን በወቅቱ የነዚን ባለታሪክ ፍቅር የሰማው ቀን ግን ልጁ ገንዘብ ሲያገኝ እንዳይቀየር ብዬ ፈርቼ ነበር ምክንያቱም ባብዛኛው ወንዶች ገንዘብ ሲያገኙ ይቀየራሉ አብረው በመከራ ያሳለፍችውን ሴት ይረሳሱ ሌላ ያምራቸዋል ገንዘብ ሁሉ ነገር የሚገዛ ይመስላቸዋል ከረፈደ ግን ይገባቸዋል ይሄ ልጅ አይቶ የማያውቀውን ገንዘብ ሲያገኝ ደንግጦ ነው በገንዘቡ ምን ማድረግ እንዳለበት ስላልገባው ነው እንጂ ሳይወዳት ቀርቶ አይደለም እንዳልክ ሰዎች ሲረዱ በገንዘቡ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ትንሽ ትምህርት ስለጠና ቢሰጣቸው ጥሩ ነው
@MeseretHailu-gs2ym
Ай бұрын
ሱሰኛን እቀይራለሁ ብለሽ የምትገቢ አስቪለቢበት
@mimitubetube1262
Ай бұрын
ከ11 ቡሀላ የማልጎደኣበትን አጋጣሚ ነው ምጠብቀው የመለየት
@papibelete-pw4vq
Ай бұрын
Bantu yetekele susu yalbet wonde
@ZebibaAbdulkadir-r2j
21 күн бұрын
Gena salayew amemegn 😢😢
@Aaa1-k8o
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ😢ጉድ እኮ ነው
@ericbrie3480
29 күн бұрын
Edalke tebrek yen Jegen
@shewachevallier5014
Ай бұрын
A Hi sera seri tena kalche
@MessiHana
Ай бұрын
Endalke zemenh yebarke
1:43:54
ባለቤቴ ድል ባለሰርግ አገባ...|Why My Husband's Deception Almost Destroyed Our Family |ልጄን ማቀፍ አልታደልኩም|AmenTv
Amen TV
Рет қаралды 29 М.
1:12:35
አምላክ እኔን ይቅር ይለኛል ወይ? | የሴተኛ አዳሪዋ ለማመን የሚከብድ ታሪክ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 74 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
1:06:35
የልጄ አባት ዲያቆን ነው | አባትነቱን ክዶ ሊገለኝ እያሳደደኝ ነው
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 61 М.
58:38
ይሄን ታሪክ ባላወራዉ ይሻለኝ ነበር || ሁሉ ነገር ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ላወራዉ ተገደድኩ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 37 М.
1:13:47
ሲንግል ማም ፋሽን አይደለም.....
ewunet podcast
Рет қаралды 2,5 М.
1:16:05
ያመንኳት እናት ድንገት ጉድ ሰራችኝ! ጓደኛሞቹን ያጣላው ‘ድንገቴ ፈንጠዝያ’! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 139 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 379 М.
1:10:36
ፊልም የመሰለ በፍቅር ሽፋን የተሰራ ሿሿ || ማመን የሚከብድ የቤት ሰራተኛዋ የፍቅር ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha
Sami Studio
Рет қаралды 40 М.
58:42
በሁለት እግሬ ያጣሁትን በአንድ እግር ስሆን ተሰጠኝ#podcast#fitsumfiseha#nequpodcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 149 М.
52:57
ከዱባይ በመጣች ሴት ህጋዊ ባሌን ተነጠኩኝ // ፀበል ላስጠምቀዉ ብላ ይዛዉ ጠፋች // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 17 М.
1:26:05
ልጄን አባቱ በራፍ ላይ በካርቶን አድርጌ ጣልኩት || ለ19 አመታት ያፈንኩትን ፀፀት ዛሬ ተነፈስኩት // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 34 М.
48:57
ከሃገሩ የወጣ! ለሰርጌ ያሰብኩትን ድንገት ጉድ አደረገኝ! እርግማኗን ታንሳልኝ እና ይቅርታ ልበላት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 168 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН