ታዳጊዋ ህይወቴ አደጋ ላይ ነው ትላለች! የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሲሰማ ምን ይወስናል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 92,468

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 450
@TigistAmdu
@TigistAmdu 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በለጆችሽ ተካሺ ተባረኪ ቃልሽን እንድትጠብቂ እመቤቴ ትርዳሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ይባረክ ፍቅር እድለኛ ነሽ ይችን የመሰለ እናት ስላገኘሽ ባሏም ተባረክ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 7 ай бұрын
በጣም አንዲህ ነበር አኛ ኢትዮጵያንዎች የሚያምርብን ሰንት የተባርኩ አናቶች አሉ በየቤቱ አድሜ ከነ መላዉ ቤተሰብዎችዋ 🙏
@shitayesherfo
@shitayesherfo 7 ай бұрын
ድቂቱና ድሬ ብዙ አይራራቅም በሕግ መጠየቅ አለበት የተላኩት ሽማዘግሌዎች ቤተሰቦቹ ልጁን ማቅረብ አለባቸው ልጅታ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳት
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 7 ай бұрын
ከድንቂቱ ቆቃ ነኝ ብሎአልኝ ብላለች ስለዚህ እውነት እግ ካለ ቤተሰቡ ይጠየቁ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 7 ай бұрын
በትክክል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
😢😢😢 ፈጣሪ. የስራችሁን ይስጣችሁ ይቺን ምስኪን እድላን ሰበራችዋት. የሱ እናቴ እ አባት. እና የቻ አቃጣሪ ፈጣሪ ዘመናችሁን ያቃጥል ወይ ውይ
@zemenuabera8065
@zemenuabera8065 7 ай бұрын
የተላኩት ሽማዘግሌዎች ቤተሰቦቹ ልጁን ማቅረብ አለባቸው
@astertsegaye7387
@astertsegaye7387 7 ай бұрын
አንቺ ከነቤተሰቦችሽ መልካም የሚለው ቃል የማይገልፅሽ ሴት ዘርሽ ይባረክ፣ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ካሰባችሁት በላይ ይስጣችሁ፡፡ ፍቅር አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለወላጅ እናትሽም መከታ ትሆኛለሽ በርቺ፣ የሚወዱሽ የሚያስቡልሽ ቤተሰቦችሽ ከእግዚአብሔር ጋር አሉልሽ፡፡ ዋናው መውደቁ ሳይሆን ካጋጠመሽ ችግር ተስፈንጥረሽ ከፍ ያለ ደረጃ መድረስ ነው፡፡ ይሆናልም፡፡ አለምሰገድ ተባረክ፡፡
@danimagna1144
@danimagna1144 7 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እባክህ ታረቀን ማረን ይቅርበለን ቀንበቀን የምንሳማው የምናየው ሁሉ ለጆሮ የሚከብድ የሚሰቀጥጥ ነገር ነው በቃቹ በልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፊትህን መልስልን ታረቀን ደግ ደጉን የምንሰማበት የምናይበት ዘመን አምጣልን በቃቹ በለን ታረቀን ፊትህን መልስልን ተለመነን ማረን ይቅርበለን
@nadernegash827
@nadernegash827 7 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ አታልቅሽ የሴት ልጅ መከራ ማለቂያም የለው 💔💔💔💔💔💔
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 7 ай бұрын
እናትሽ ናት ጥፋተኛ እዚሁ ትኑር ሲባል ከዋና ከተማ በግድ የወሰደቻት አንቺ አታልቅሽ እግዚአብሔር ከበሽታ እና ከእርግዝና ይጠብቅሽ
@danatube7955
@danatube7955 7 ай бұрын
የዘመድ ልጅ አምጥተው ስረተኛ የሚያደረጉ አሉ እሱንም ፈርታ ይሆናል
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 7 ай бұрын
እሚያሳዝን ነገር ነው አብረን እናዳምጥ የመዳም ቅመሞች ❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ልጁ ብቻ ሳይሆን የጎዳት የናትዋ ልጅ እህቱዋም ናት የጎዳቻት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ጠላፊውም ተባባሪዎቹ ለህግ ይቅረቡ አይዞሽ ልጄ ነገ ሌላ ቀን ነው አንቺም አደራ የተቀበልሽው ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አለምዬ ነገሮች ፍፃሜ እስኪያገኙ እስከ መጨረሻ እርዳት መልካም ሰው ስለሆንክ ታደርገዋለህ ብርክ በልልኝ ወንድሜ አክባሪህና አድናቂህ ነኝ
@mulemelaku9208
@mulemelaku9208 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ እረ በቃችሁ በለን ፈጣሪ አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፋል ያመጣቻት ሴት ግን መልካም ልብ ነው ያለሽ ልብሽን አይቀይርብሽ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ በጣም እማከብረክ እምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏♥️ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን ምነዉ መከራዋ በዛ በማርያም🤲😢😢እናተ በሰዉ ላይ ክፉ ተግባር እምትፈጽሞ መጨረሻችሁ አያምርም ቆም ብላችሁ ለማሰብ ሞክሩ🙏
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 7 ай бұрын
እደው የአለምዬ ስረአት አክብሮት እዴት ደስ ይላል ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 7 ай бұрын
ባንድ በኩል ጦርነት፣ ባንድ በኩል ጥቃት ባንድ የናቶች የልጆች ስቃይ ማነው እንደኔ ጥሩ ዜና መስማት የናፈቀው 🙌🙌🙌
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 7 ай бұрын
የልጆች ጥቃት ነው ሁሉ በላ ያመጣብን
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 7 ай бұрын
Ere metwe new ena besedete yehinene sekaye eysemane tesekayene ere weye
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ፣ ሰቆቃ ፣ የእናቶች ፣ የሕፃናት ችግር መስማት በቃ በለን ፈጣሪ
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 7 ай бұрын
አረ እኛ ናፍቀናል በናፍቆት ብቻ ልንሞት ነው ምክንያቱም በየቀኑ ሰቅጣጭ ሰቅጣጭ የሆኑ ድርጊቶች ሁኔታዎች ነው ምሰማው ወይ ሀገሬ ወይ ኢትዮጵያዉያን መቼ ነው ግን እንደዚህ ልቅ የሆኖ ማህበረሰብ ያፈራነው????የዞትር ጥያቄዬ መልስ ያጣሁለት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 7 ай бұрын
Agerachene gemmmmma gets hoye egeziyo meharene kerestose 😢😢😢😢😢
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 7 ай бұрын
አቺ መልካም ሴት ተባርኪ ከነ መላዉ ቤተሰብሸ የተሰበርን ልብ ይጠግናል ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅርብ 😢
@hanna21samuel
@hanna21samuel 7 ай бұрын
ወ/ሮ ትግስትና ቤተሰቡዋ በጣም መልካም ሰዎች ናችሁ,በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ቤተሰብ መኖሩ በጣም ያስመሰግናል,እግዚአብሔር ይባርካችሁ በልጆቻችሁ አግኙት,
@wasera09
@wasera09 7 ай бұрын
ውይ ልጂነት ከዚህ ላይ ድህነት ምን ታድርግ ያዘነ ላይክ ላይክ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 7 ай бұрын
ማነው ይህን ጋዜጠና እንደኔ ሁሌም በጉጉት ሚያቀርባቸውን ታርኩ ቁጭ ብሎ ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻ የራስ እስኪመስል ሚያዳምጥ
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 7 ай бұрын
ሁላችንም ነው በጉጉት የምንጠብቀው የአይምሮ እረፍ እንዲያገኙ የሚሰጥ ጋዜጠኛ ደግሞ ትህትና በጣም ያዳምጣል ይረዳል አዛኝነው ሚስቱ የታደለች ቤተሰቦቹን አምላክይጠብቅለት መልካምነት ለራስነው
@yohan7782
@yohan7782 7 ай бұрын
ወረኛ ጅል like ለመሰብሰ ነው ማነው ምናምን የምትይው በየቦታው?
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 7 ай бұрын
ከሱ የሚወለዱ ሌጆች ታድለው ምነው እኔን ጎረቤቱ ባደረገኝ ብዬ እመኛለሁ
@mehrethabte7762
@mehrethabte7762 7 ай бұрын
ይህቺ ሚዲያ ያቀረቻት ትክክለኛ እናት ማለት አንቺ ነሽ የወለድሽው ይባረክ
@appseth8007
@appseth8007 7 ай бұрын
አብረሻት የመጣሸው እህት ተባረኪ በልጆችሸ አግኝው በጎነት ይከፍላል
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝኗል እህቴ ኤች አይ ቪ ብቻ አይደለም እርግዝኗ ሊኖር ይችላልኗ ወደ ሀኪም ቤት ውሰጃት
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 7 ай бұрын
የ15 አመት ልጅ ፍላጎት ቢኖራትም ከህግ ሊያመልጥ አይችልም ህፃን ናት እሱ አዋቂ ነዉ የህጉን መላላት አዉቀዉ ነዉ ሌላ አገር ቢሆን ዋጋዉን ያገኝ ነበር
@meseretabera8270
@meseretabera8270 7 ай бұрын
የልጁ ቤተሰቦች ግን ምን አይነት ድንዝዞች ናቸው?እንዴት ህፃን ልጅ ሚስት ብሎ ሲያመጣ የማይጠይቁ ህሊና ቢሶች በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭
@MuseZekariyas
@MuseZekariyas 7 ай бұрын
እና
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 7 ай бұрын
እኔ 12አመት እህት አለቺኝ የምር ሰውነቴ ተሳቆ ሊያልቅ ነው እኔ በስደት ነኝ የክፍለሀገር ሰው በጣም ቸልተኛ ናቸው
@MayoshaTa
@MayoshaTa 7 ай бұрын
ተደጋጋሚ እያመጣ እየተጠቀመባቸዉ ይመልሳቸዋል ልጁ የለመደ ነወ
@kidilove1715
@kidilove1715 7 ай бұрын
❤ ክፋት በሞላበት አንቺ መልካም ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ: የዚሁሉ ሴቶች ለቅሶ እግዚአብሔር ይፍረድብክ😢
@MimiMamo-nd9nd
@MimiMamo-nd9nd 7 ай бұрын
እጅግ በጣም አዝናለሁ በጣም ኢሞሽናል ሆኛለሁ እባካችሁ የሠዉ ህይወት የምታበላሹ ወንዶች እረፉ ። እግዚአብሔር አምላክ የስራህ ይስጥህ
@helengebre1973
@helengebre1973 7 ай бұрын
ተባረክ በዚ ግዜ የሰውን ችግር ዝም ብሎ ማዳመጥ መታደል ነው ተባረክ
@destanegash5498
@destanegash5498 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት መልካም እናት ሰጥቶሻል ወላጅ እናትሽንም አትፍረጂባት ያለማወቅ ነው በሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ አለምዬ ይሄ ግንኙነት የመጀመሪያዋ ከሆነ ከሚያደርስባት traumatic condition ለመውጣት ትቸገራለች ሳታውቀው በውስጧ ደጋግማ ልታስበው ትችላለችና ጥልቅ የሆነ የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል። ጠንካራ እናት ጠንካራ ቤተሰብ ከጎንሽ ስላለ መበርታት አለብሽ በተረፈ ልጁ ከነቤተሰቡ መጠየቅ አለባቸው። የኔ እናት አንቺንም ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይባርክሽ!!
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 7 ай бұрын
በ ህግ መጠየቅ አለበት ከነ ቤተሠቦቹ ይሄ እኮ ትልቅ አደጋ ነው እንደሀገር በጣም መሠራት አለበት!!!! በህግ ያዙት!!!!!!! አሣውቁን። ይሄ የኛም ጉዳይ ነው
@hanahana1960
@hanahana1960 7 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፋታና ወንዶች ባላጌዎቹ እድሜቹ ይጠር አቦ
@rahel6046
@rahel6046 7 ай бұрын
ከበሽታ እግዚሐብሔር ይጠብቅሽ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 7 ай бұрын
አንተን እኮ እንወደሃለን የኛ እንቁ ❤❤❤❤
@asresseifu2703
@asresseifu2703 7 ай бұрын
ውይ ምን ዘመን ላይ ደረስን?እንደው ግን አለምሠገድ ትእግስቱን ይጨምርልክ።የህ ሙያ ብቻ አይደለም ተሰጥኦ እንጂ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 7 ай бұрын
👍👍👍አለምዬ ጀግና ወንድም ነህ እንዲህ ማፅናናት ነዉ ተገቢ ነገር አለበለዚያ ልጆቹ መፍትሔ ይመስላቸዉና እራስን ማጥፋት ያደርጋሉ ስለዚህ አይዞሽ እያሉ ማፅናናት 👍👍👍
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ከበሽታም ከእርግዝናም አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 ай бұрын
እግዚዮ እር ጆሮ ማይሰማው የለ የኔ እናት ውይ ልጄ ላይ የደረሰ ያክል ነው ያነባውት ኢወታን አበላሽ እውንት እግዛብሄር ይፍርድብክ😢😢😢😢😢ሁፍፍፍፍፍፍፍፍያማል
@woynshettessema792
@woynshettessema792 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ በጣም ጥሩ እናት ነሽ ዋናዉ እግዚአብሔር ከበሽታ ይጠብቃት ልጅ ቢወለድም ያድጋል ዋናዉ የልጂቷ ጤንነተ ነዉ
@TigistAmdu
@TigistAmdu 7 ай бұрын
አለምዬ ትመርመር በሽታ እርግዝና እንዳልተከሰተባት ከሱ ነፃ ከሆነች ፈጣሪ ረድቷት በስነልቦና ትረዳና ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ በሏት እጅግ ያሳዝናል የሱወላቾች ገን ልጃቸው እንዲሲያረግ እያዩ ዝም ማለታቸው ፈጣሪ ይፍረድባቸው የክፋት ጥግ ነው
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 7 ай бұрын
Be heeg yetayakuu
@TigistAmdu
@TigistAmdu 7 ай бұрын
አለምዬ ባህሬህ የአባት ነው አንተ ደግ ሰው ተባረክ ❤❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ መልካም ዜና ናፈቀን 😢😢😢
@gagagaga7655
@gagagaga7655 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ
@truth2232
@truth2232 7 ай бұрын
ጎረቤትየዋ በጣም መጠየቅ አለባት ይሄኔ የብዙ ሴቶችን ሒወት አበላሽታለች ለወንዶች አሳልፋ እየሰጠች
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሺ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ነው የደረስነው አብራት ያለችሁ እናት ግን ምን አይነት እሩህሩህ ልብ ነው ያላት እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብሺ ይጠብቅሺ መልካምነት ለራስ ነው
@hareggebre
@hareggebre 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ ያጠኝክርሽ እንደነዚህ አይነት ቤቱሰቦች ስላሉሽ አምላክን አመስግኚ ነገ ሌላ ቀን ነው
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 7 ай бұрын
አንቺ መልካም ሴት እግዝሐብሔር ከነ ቤተሠብቦችሽን አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
@awetbirhane
@awetbirhane 7 ай бұрын
ብቻ እንዳታረግዝ እና ከዚህ በላይ ህይወቷ እንዳይበላሽ ፈጣሪ ይጠብቃት😢አብራት የመጣችው አሳዳጊዋ ግን ከልብዋ እናት ናት
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 7 ай бұрын
እንደዉ ማርገዟን ተይዉ ከበሺታዉ ነፂ እንዲትሆን ምኞቴ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 7 ай бұрын
ሴትነት በራሱ ፈተና ነው እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሽ እህቴ እንዲያው አንዳንድ እንዲህ አይነት ዶማ የሆኑ ወንዶችን መስቀል ነበር በሀገሪቱ ህግ ቢኖር ኖሮ።
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 7 ай бұрын
በእውነት እሄ የኔም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው😢😢😢
@JMGD44
@JMGD44 7 ай бұрын
ምን አይነት እርግማን ነው ???? አይዞሽ እህቴ። እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ 😢😢😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
አይዞሺ የኔ ልጂ በጣም ከባድነው ብቻ የሆነው ሆነ ምንም ማረግ አይቻልም ጤናሺን ፈጣሪ፡ይጠብቅሺ እርግዚናውም እንዳይፈጠር ፡ደግመሺ እንዳታገኝው ፡በዛላይ እየጠጣ ፡አይኑ ይጥፋ፡እድሉ፡ይሰበርና፡ፈጣሪ፡ብቻ፡ልጆቼን፡ሀደራ፡የሰው፡ሺንትቤት፡አጥቤ፡የማሳድጋቸው፡ሁለት፡ልጆች፡አሉች፡እመቤቴ፡ሀደራሺን
@almazmamo6063
@almazmamo6063 7 ай бұрын
አለም ሰገድ የዚች ልጅ ሚዲያ ላይ መቅረብ አስፈላጊነቱ አልታየም በቢሮ በባለሞያ እገዛ ተደርጎላት ሁሉንም ማጠቃለል ይቻል ነበር ግላዊ የሆነ ጥያቄ በአደባባይ መጠየቅ የበለጠ ይጎዳታል
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ምንም ጥፋት የለብሽም ግን ህክምና ትሂድ
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ፍቅር በርቺ እመብርሀን ትደርስልሽ ❤❤
@chuni799
@chuni799 7 ай бұрын
egziabher yirdash ayizosh ,esunena tebabariwochun demo ferdachewn yaggnu
@Momina-rc2gt
@Momina-rc2gt 7 ай бұрын
አለምዪ በጣም ነወ ይዘነከወ ለሁሉም ነገረ አነተ እግዛብሄር ጤና ይሰተከ ገና ብዙ ታረከ እነሰማለነ❤
@Addis-d3z
@Addis-d3z 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ማነቷን ባለማሳየትህ 💜🙏🙏🙏💜💜🙏🙏
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በዝች ልጅ የተደረገባት ግፍና በደል እግዚያብሄር የተሰበረዉን ልብሽን ይጠግንልሽ እንጂ የኢትዮዸያ ህግ ደፋሪዋችን የሚበረታታ ነዉ ህግ የታለ 😢የኔ እናት እንደ ልጆችሽ ተንከባክበሽ አሳድጊያት በልጆችሽ ታገኝዋለሽ
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 7 ай бұрын
የሴት ልጅ ሂወት የምታበላሹ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 7 ай бұрын
ሴቶቹም ጋር ጥፋት አለን ወንድ ብቻ አይደለም
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 ай бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ ህግ የለም ማለት ነው??
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 7 ай бұрын
Amen😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
😢😢😢 እውነት ነው. ፈጣሪ. ከነ ቤተሰቡ ይፉረድባቸው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
አረ ቶሎ. መመርመር አለባት ድናገት ፀንሳ. እንዳይሆን የኔ እህት ከነ መ ላ ቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ይስጥልን አደራ ሺን. ኦስ ከመጨረሽው ጠብቀሽ ትልቅ. ቦታ እንዶትደርስእርጃት
@shitayesherfo
@shitayesherfo 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን ምናይነት ነገር ነው የምንሰማው
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 7 ай бұрын
Wow ❤Amazing mom!! What a beautiful woman you are. Thank you very much for being such an inspiring person ❤.
@BayushMesfine
@BayushMesfine 7 ай бұрын
እግዚአብሄር እሱ ይበቀልላት ለአንተም እግዚአብሄር ውለታውን ይክፈልህ የምታደርገው ነገር ወገንን ከጥፋት የሚያድን ነው። በእርግጠኛነት ህግ የዚህን አይነት ጉዳት ለሚያደርስ ሰው ትክክለኛውን ፍርድ እንደሚሰጥ እርግጠኛ ነኝ።
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 7 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ መልካም ልጆችሽን ይባርክልሽ
@zuzu4528
@zuzu4528 7 ай бұрын
አቤቱ ምንአይነት ግዜላይነን እግዚዎ እግዚአብሔር ይጠግንሽ የኔ እህት
@rozakebede2610
@rozakebede2610 7 ай бұрын
Betam yasazinal hule yanten program begugut neber yemayew zare gin amemegn mesimat alchalku Egziabher firdun yisit yadera enatua gin edme tena yisitsh betam tilk sewnesh❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
ስታሳዝና የኔ ውድ😢😢😢😢😢 ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ህግ የለም😢😢😢😢😢😢
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 7 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እንበል ተዉ በእየሱስ ስም ሰው ምን ይሆን መፍትሄው 😢😢😢😢 በቃ እንደዚህ እየትሳቀቅን ልንሞት ነው አንጀታችንን እንደምታቃጥሉ እርርርርርርርር ያድርጋችው ወንዶች😢😢😢😢
@حياهبوبا
@حياهبوبا 7 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ምነው ፍትህ አጣን
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 7 ай бұрын
አለምዬ እባክህ ህክምና ማግኘት አለባት
@zouditasama3211
@zouditasama3211 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የጀራ ጉዳይ ሁኖብን ልጆቻችንን ጥለን የተሠደድነውን ፈጣሪ ጠብቅልን🙏😢
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 7 ай бұрын
እኔ ታምሜያለሁ እንደዚክ ያለ ነገር በሰማሁ ቁጥር እየደወልኩ ቤተሰቦቸንም ልጆቸንም አሳቀኳቸው😢😢
@AyeshaMohamed-k4h
@AyeshaMohamed-k4h 7 ай бұрын
አሚን,የእንጀራ,ነገር,ሆኖ,ነው,ጥለን,የመጣነው,አላሀ,የጠብቃቸው
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 7 ай бұрын
Amen amen amen
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 7 ай бұрын
amen🎉🎉🎉🎉
@awetbirhane
@awetbirhane 7 ай бұрын
አሜን እኔማ እንቅልፍ አጥቻለው ልጄን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እንጂ🥺
@AbrTubeer8r
@AbrTubeer8r 7 ай бұрын
ድሮ በቀረበት ጊዜ ጠለፋ አይዞሽ እህቴ ነፃ ያውጣሽ😢😢😢
@qwas9970
@qwas9970 7 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ትስጥሽ አንች እየረዳሻት ያለሽው ሴት እጁጉ መልካም ብዙ ይስጥሽ ለተጎዳ ሰው አይዞህ ማለት ትልቅነት ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
አታልቅሺ ቆንጆ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም እግዚአብሔር ይሁንሽ ፍትህ ለህፃናት እና ለእናቶች የሃገሬ ወንዶች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ዋጋ ትከፍላላችሁ ሴትን መድፈር ሃገርን መግደል ነው እግዚአብሔር ከታመማችሁበት ፈውሱን ያፍጥንላችሁ ትልቅ በሽታ ነው ለህግ ይቅረቡ ህፃንን መውሰድ ማስፈርቫራት ከመግደል አይተናነስም እውነት ተነጋገሩ ደፋሮች ደፋሪዎች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ከቻልክ ወላጅ እናቷን አቅርብ በሂደት ይታያል ይቅረብ ልጁን አባትም ቢሆን ሽማግሌዎቹም እንዲሁ የሃገር አስታራቂ መሆን ሲገባቸው ለጥፋት ተባባሪ መሆናቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል ከሃገራቸው ህፃናት እና ሴቶች የት ይኑሩ ? ፍትህ ፍትህ ፍትህ ጥቃት በአንቺ ይብቃ አለቀ እናትየዋ ሲጀመር ባትወስዳት ኖሮ ለእዚህ ሁሉ አትዳረግም ነበር ገና 6ኛ ክፍል ወደኇላ አስቀረቻት እናትየዋ ልጅን አንዴ ከሰጠሽመውሰድ አልነበረብሽም እንድትንገላታ አደረግሻት ለአፈር ብትሰጭ ኖሮ ትወስጂ ነበር ? እናትየዋ ይቅርታ ልትጠይቂያት ግድ ነው ባለአደራዋ መልካም ሴት ነሽ ዘርሽ ይባረክ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 7 ай бұрын
ያሣዝናል
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 7 ай бұрын
በዚች ልጅ ታሪክ መጀመሪያ ተጠያቂ ወላጆቿ ናቸዉ አንድ ሰዉ ማሳደግ ካልቻለ ማሳደግ ለሚችል ሰዉ ከሰጡ ቧሀላ መቀበል ምንድነዉ በጣም ነዉ ምታሳዝነዉ አይዞሽ አምላክ ከተበደሉት ጉን ነዉ አይተዉሽም አይዞሽ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 7 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ ኧረዳ እህትሽም የተረገመች ናት ምን አለ ትምህርትሺን ባተስጨርስሺ እንኳን መሸኛውን አውጥተሺ ብሰጫት አለመታደል. 😢😢የእኔ ቆንጆ እርግዝና ችግር የለውም በሽታ እንዳይዝሺ ግን ፈጣሪ ይርዳሺ 😢😢እባካቸሁ ወንዶች ኧረ ተው የህቶቻችን ህይወት አታጨልሞባቸው ልቦና ይስጣችሁ 😢😢
@shebawian5074
@shebawian5074 7 ай бұрын
አይዞሽ ፍቅር ይህም ያልፋል ፣ ዋናው ጤና ።
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 7 ай бұрын
አይዞሽ
@tigistgetachew1504
@tigistgetachew1504 7 ай бұрын
እህት የተባለችው በጣም ክፉ ናት ሀላፊነት የማይሰማት መልቀቂያ ማውጣት በጣም ቀላል ሆኖ ሳለ እንደኛ ክፍል አስገባቻት
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 7 ай бұрын
እይዞሽ እህት
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 7 ай бұрын
አሌክስዬ በማርያም. እህቴ ጠፍታ ድፍን 20አመት አለፍት በምን ላግኝህ ቴሌግራም ላይ ፅፊላችሁ አመልሱም እኔ አረብ አገር ነኝ በምን እና እንዴት መፈለግ እችላለሁ ማለቴ ውጭ ሁኘ ቤተሰቦቼ ገጠር ናቸው መምጣት አይችሉም. ፎቶ የላትም ግን በደንብ ታሪኩን አውቃለሁ ተባበረኝ😢😢😢
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 7 ай бұрын
አለም ሰገድ እንደ ደነገጥክ ያስታዉቃል ያለፈዉ አልፏል አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንደ አዲስ ንጹህ የሚያደርግሽ ታሪክሽን የሚለዉጥ እግዚአብሔር አብሮሽ አለ ስምሽን ታሪክሽን መንገድሽን የሚያስተካክል ስላንቺ በቀራንዮ መስቀል የተሰቀለ ታላቅ ፍቅር ያለዉ እግዚአብሔር አለ አብራሽ የቀረበችዉ እናት ታሳዝናለች እንደገና መቆም መራመድ ትችያለሽ ትማሪያለሽ ታድጊያለሽ ደጉ እግዚአብሔር ይደርስልሻል
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 7 ай бұрын
ይህሁሉ መከራ የሚደርሰብን እኮ በሀገሬቱ ህግ አለመኑሩ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 7 ай бұрын
awo
@FanosYebye
@FanosYebye 7 ай бұрын
Thank you
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 ай бұрын
አረጋጉዋት እና ትመርመር ነፃ ከሆነች የስነልቦና ባለሞያ ይያት :ጤና ጣቢያ ትሂድ እባክህ አግዛት
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 7 ай бұрын
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጅራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤👍
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 7 ай бұрын
ይህንን ባለጌ መክሰስ ሳይሆን ይዞ ጥፍን አድርጎ አስሮ ልኩን ማስገባት ነው በዚህ ጊዜ የትኛው ፍርድ አለና ነው ቢታሰርም ተቀልቦ ይወጣል
@tigistmengist319
@tigistmengist319 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ምንድነው እየሆነ ያለዉ አምላኬ እረ ስንቱን እንቻለዉ እንዴ እኔ ሰዉነቴ ሁሉ ተንቀጠቀጠ ሴት ልጅ እንዴት ነዉ ማሳደግ የሚቻለዉ አለምየ አኔ አላዉቅም ምን ማለት እንዳለብኝ ልጅ መከሰስ አለበት ግድ ነዉ የሰዉ ህይወት እያበላሸ መኖር የለም
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
አይዞሽ ልጅትዋ ይዞሽ ወላጅ ልጃቹሁ ጠንቃቀቄ አድርጉ ኧረ የባሠ አታምጣው
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 7 ай бұрын
ዬሃ ሚድያ እንደጀመርከዉ አሥከመጨረሻ ማሥመርመር ልክ ኢቢኤሰ እንደሚያደርገዉ ለምን ግልጽነት የለዉም ሥራችሁ በራሣችሁ ወጥ የሆነ መመሪያ ሊኖራችሁ ይገባል የእናንተን ሃላፊነት ለሌላ መሥጠት አይገባም ባለታሪኳ ቢከፋትም ትክክል ናት
@groomhad
@groomhad 7 ай бұрын
ባሁን ስአት እንድት እንደዚ ያል ነግር ለህግ ይቅርብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰላም ባለቤትነው ሰላም ፍቅር ያውርድላችሁ በአሁን ሰአት የሚሰማነው ነገረ በጣም ያስፈራል😢😢እባካችሁ ክፉነገረ ከምትፈፅሙ ቆም ብላችሁ አስብ።😢😢😢ከፈጣሪ አትጣሉ😢😢ስታሳዝን በዚእድሜ ከመራውስጥ😢😢😢
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 7 ай бұрын
እንደው እንዴት የማል እናቶችም በልጆቻችን ለይ መስራት አለብን ፈልጋ ነው ስለተባለ ፈልጋ ነው ብሎ መደምደም ይከብዳል አለምዬ ሰላምክ ይብዛ ማነው እንደን የረመዳን ስራ የመረረው አምላክ በቃቹ ብሎ ለአገራችን ያብቃን
@rahelalemu620
@rahelalemu620 7 ай бұрын
የቤተሰቦቿን የእናቷን አቅም አይቶ ነው ብቻዋን ተቸግራ ያሳደገቻትን ልጅ እድሏን ያበላሸው ይሄ ባለጌ ይቺን ህፃን የተጫወተባት
@Werkenesh-h8r
@Werkenesh-h8r 7 ай бұрын
ቤተሰብቹ ምን አስበዉነዉ መጠይቅ አለባቸዉ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 ай бұрын
አለምዬ በፍፁም አትመን እኔ የዘንድሮን ልጅ አላምንም አነጋገሩዋ ምንድን ነው ደወልኩ ትላለች ዋንቲያን ያየ ምን አይልም ብዬ ልተርት መሎዋችሁ ነው
@amiashi5436
@amiashi5436 7 ай бұрын
እረባካችሁ ዋንትያ ሌላ እቺኒላ ለምድነው ግን የሰውን ጉዳት ከኔላጋ ሰው ጋር የምታመሳሰሏት
@ruthm4237
@ruthm4237 7 ай бұрын
Yante/chi mamen alemamn lewut ylewum...lante aydelem ezi ymetachiw...FELIGAM BIHON EDMEYACHEW KALDERESE 18AMT BETACH SIHONU WONGEL NEW. Gudayu esu nw
@tinaye964
@tinaye964 7 ай бұрын
እርዳታ አይደለም የተፈለገው ፍትህ እንጂ አንዳንዴ አስተውሎ መናገር መልካም ነው
@bona2318
@bona2318 7 ай бұрын
Yedewelechibetin mikniyat enatiyew tenagerech eko min neger titemetimiyalesh bedenb adamchi
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 7 ай бұрын
ልጁን አላህ ያኮላሸው
@sisaylemlem8605
@sisaylemlem8605 7 ай бұрын
ነገም፡ቀን፡አለ፡አለምዬ፡ተባረክ፡በጣም፡ብዙ፡ነገርአለ፡ቤተሰቡ፡መጠየቅአለባቸው፡እግይዳኛቸው፡ለፈርድ፡ይቅረቡ
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 7 ай бұрын
Egziabher yebarkesh belijochesh tagegniwalesh
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አይዞሽ:አለህይጣብቅሽ
@FikirAlbit
@FikirAlbit 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ምን ቀን ነው የተፈጠርነው ጌታ ሆይ ልጆቻችን ጠብቅልን አደራ አለምዬ ለህግ አቅርቡት
@taybat536
@taybat536 7 ай бұрын
የአላህ ምናይነት ጉድ ነኝ አላህ ይጠብቅሺ ተበሺትም ተርግዝናም አላህ ይጠብቅሺ
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 7 ай бұрын
የሚገርመው ህግ የሌለው አገር መሆኑ አገር ማለት ህዝብ መሆኑ ለህዝብ ህግና ስነስራት ያለማስተማር ቡዙ ክፍያዎችን ያስከፈለበት ሆኔታ እያየን ነው ይህም ግፍ መላውን አገር እየቀጣን ይገኛል የፈጠረን ጌታ ያውቃል የሚያሳዝነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀይማኖት አልባ የሆነ አገር ሆኗ ሳለ ግና በሀይማኖት ሲጨቃጨቁ እናያለን ሙስሌሙ መጌድ ሲገነባ ክርስቴያኑ ስለቤተክርስቲያን ጉደለ እያለ ሲከራከር የስንት ልጆች ህዝብ ጉዳትን ባለማየት የሀይማኖት መጫውቻ መሆኑ ነው እባካችው እስቴ ወደሌላ ሀሳብ ሳንሄድ እራሳችን እንፈትሽ ደህንነት ችግር ይህን ያመጣል ደህንነት ቆሻሻ ነውና
@fantudubali9502
@fantudubali9502 7 ай бұрын
እውነት ነው ያማል እግዚዖ
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 44 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,1 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН