ሴቶች ተጠንቀቁ! ‘ለሚስትነት’ ነው ምፈልግሽ ብሎ... እየተስፋፋ የመጣው ‘አዲሱ ሌብነት’! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 266,365

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 1 100
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ አውጥቶሻል በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ነው የሚያወጣን ተግተን እንፀልይ ለአምላካችን እንበርከክ በጠላታችን ላይ እንንቃ እግዚአብሔር ያውጣን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን ትክክል ነሽ እህት
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን ትክክል
@elsaget5008
@elsaget5008 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እሕቴ ሠዎች እፍረት ይመሥላቸዋል እንዲ ያለ ነገር መናገር አንቺ ጎበዝ ነሽ እነዚሕ ሌቦች አሁን ደሞ በሌላ ሣብጀግት ይመጣሉ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Egezabeher yemesgen ehitachim egezabeher awetash hulachinem egezabeher amelak yesiwerim amen
@muleamlake328
@muleamlake328 2 жыл бұрын
Eyoha midiyawoche betam tru new yaregachu sewoche ymarubetal enem yhe keze dersobigin neber gin alteblahum nekawbachew enem police le ehte yete setat mels new yetesetgin wanaw ale meblatshe new yalegin police
@ekram5183
@ekram5183 2 жыл бұрын
ከአራት ወር በፊት ኢትዮ ነበርኩ እኔም ለትንሽ ነው የተረፍኩት ሀገሩ እንዳለ በሌባ ተከቦል ምትሄዱ ካላችሁ ተጠንቀቁ በየገበያው በተላይ ለኮሮና ምትሄዱበት ሆሥፒታል አካባቢ በሚገርም ሁኔታ ነው የተደራጁት እዴት እደሚሸውዶችሁ ማመን ነው ሚከብደው እንደዱሮ ከቦርሣ ወይም መንትፎ መሮጥ የለም በገዛ እጃችሁ ነው አውጥቻችሁ ምትሠጦቸው ኢትዮጵያ ላይ ኑሮ ተወዶል ሥራ የለም ሥለዚህ ሠው በአዲሥ ፈጠራ በማትገምቱት መንገድ ነው ሚዘርፉት ጥንቃቄ አርጉ
@sifiryodit6097
@sifiryodit6097 2 жыл бұрын
እኔንም በፌስቡክ ልክ የሷን አይነት ገጠመኝ ሊፈታተነኝ ነበር ግን ነቃሁበትና እግዚአብሄር አወጣኝ. ሁኔታው ስትናገር አንድ አይነት ልጅ ነው የሚመስለው
@kidestkassa8819
@kidestkassa8819 2 жыл бұрын
Ayezosh
@mom946
@mom946 2 жыл бұрын
የኔ ገጠመኝ ነገር ነው የገጠመሽ
@user-ey7fx5eh3u
@user-ey7fx5eh3u 11 ай бұрын
አዎ ማደዘዥአም አላቸዉ እኔ ለስደት የጋበዙኝ የሸገር ሌቦዎችናቸዉ በገዛ እጄነዉ ከአካዉቴ አዉጥቼ የሠጠዃዋቸዉ ተጠቀቁ ለግዜዉ አታዉቁትም እና ጠዋት ሠጥቻቸዉ ማታነዉ የነቃሁት ጨርሼ ሠጥቻቸዉ ስለነበረ ለዚያዉም የቤተሠብር በመጨረሻ ተስፋ አልቆዎርጥም ብዬ በባህር መጣሁ ብቻ ሁሉም አለፈልኝ ለግዜ ከባድነዉ እና ተጠቀቁ በይበልጥ ሸገርላይ ዘንጣችሁ ከዎጣችሁ ያዉቁታል ከዉጪ እንደመጣችሁ ወገኖቼ ተጠቀቁ በአጭሩ😊
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 жыл бұрын
ኢዮሀ ሚደያዎች ለምታቀርብሉን ቁም ነገር ትምህርት ስለምናገኝ እናመሰግናለን ሚልኪያስ አላህ ይባርክህ
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት፡፡ ወንጀልን በጋራ መታገል ይገባናል፡፡ክብር ምስጋና ይገባሻል፡፡🙏🏾👍🏽👌🏽
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ስንቶች አሉ የተበሉ በጣም አዋቂ ናቸው የሚባሉት ተሸውደዋል 👍👍👍 ምርጥ አስተዋይ እሰይ እንዲህ ነው እንጂ 💕💕ወጠሽ መናገርሽም ጥሩ አደረግሽ እናመሰግናለን
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
Anchi gin hulum lay comments sitaregi ayishalew endet naw gin yechalishew?? Gize betefabet sehat sewun lemasideset bilesh naw amineshibet gin ine 2daqiqam keqoyew yicheniqaignal media lay
@fasikahamza7225
@fasikahamza7225 2 жыл бұрын
Thank you swety
@kassahundamita901
@kassahundamita901 2 жыл бұрын
ለግልፅነትሽ ምስጋና ይድረስሽ ይህ ብዙ እህቶቻችንን ያተርፋል
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው እንዴት ነው አገራችን ምንገባው እዮሀ ሚዲያ በጣም ነው ያስተማራቸውን ብዙ ነገር ተምርናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 2 жыл бұрын
Leeylaግድ የለም፡ አገርሽ መግባት ከፈለግሽ ሰርተሽ ካጠራቀምሽው ላይ አምስት ሺ ዶላር ለመቋቋምያችን ላኪልኝና ጥሩ ቤት ፈልጌ እቀበልሻለሁ! ዋስ ካስፈለገም ዶ/ር አቢይን እጠራልሻለሁ።🤭ለማንም እንዳትናገሪ!🤫
@emanvip1208
@emanvip1208 2 жыл бұрын
@@AhunmTetalen-2 ክክክክክክክውይይይይጉድ
@saramasarat1310
@saramasarat1310 2 жыл бұрын
E/r yestesh yene ehet enem edach hognalew gen altebelahum ye eka kerts 15,000 be akawnet kutir asgebi nw yetebalkut
@user-ii5xg1uq6q
@user-ii5xg1uq6q 2 жыл бұрын
Papau new guinea
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ወይ ዘንድሮ የሚለው ሙዚቃ ዘንድሮነበር መዝፈን የነበረበት ሳካደቃት አላልፍም እዩሀ ሚድና ሚኪ እናመሰግናለን ሙሌ ካሚራችን ሸጋአርገኸ የምታቀርብ እኸቶቿ ሸጋ ነው የሰሩት ሌባ እግዜር ይይላቸው እነዚኸ የሰው ላብ በተለይ የሴት እጂ የሚጠብቅ ወድ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፓሊሶች ለማን ይሆን አገልግሎት የሚሰጡት ሁሉም ባይሆኑ አብዛኞቹ ስራቸውን አይሰሩም
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ጋብቻ ቅዱስ ነዉ መኝታዉም ንጹሕ ነዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚሕ እሕቶቸ ወንድሞቸም ጸልያችሁ የትዳር አጋራችሁን ከእግዚአብሔር ተቀበሉ በመልካም ጋብቻ ይባርካችሁ ያሳርፋችሁ
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን 🙏
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Ewenet Be Ezhie Zemen Yemyesema Ena Yemayetaye Neger Yelem Gud Eko New Egziabehare Amlak Hoye Yeker Belen😥😥 Maren Geta Hoye Amen Betam Yasezenal Bewenet
@rahelrahel467
@rahelrahel467 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
ትክክል ነው አሜን🤲
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
እውነትነው አሜን
@angelicdior8079
@angelicdior8079 2 жыл бұрын
Awash and Abyssinian Banks need to put their eye on Robel Getahune Alemu’s account. You did a better job than police, very smart girl. Keep up the good job.
@ba7359
@ba7359 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ይህ ታሪክ እዚህ ያለሁበት ሀገር እንግሊዝኛ ሃገር ልትበላ የነበረች ልጅ አውቃለሁ ሁሉ ን አስተምረሻል !!!
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
b a ደምሪኝ ውዴ
@hibretmulu2440
@hibretmulu2440 2 жыл бұрын
ተጠንቀቁ እህቶች እኔጋም ካንድም ሁለቴ መተው ሌብነታቸውን ስነቃባቸው ፡ተናደው block Adergewgale
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ሰላማዊ ሰው መኖር አይችልም ህግ የለም አትቀደሙ ብቻ
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 2 жыл бұрын
በትክክል
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
Betkekle
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውስጥ ሕግ ካለመኖሩ ጋር ይሄ ገጠመኝ ምን ያገናኘዋል ሰለጠነ የሚባለው ሃገር እንኳ ስንት ማጭበርበር ይደረጋል ነጭ ሌባ አይደለም ያለው ማነው ??
@tila8143
@tila8143 2 жыл бұрын
@@unitityisstrenght6578 ፖሊስ ጣቢያ እየሄደች ስታስረዳ ክትትል ለምን አያደረጉም? ሌቦቹን ይዛላቸው ትምጣ?
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
በትክክል
@yedipro1145
@yedipro1145 2 жыл бұрын
የሴት ጀግና ነሽ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏እነዚሀን ወሮ በላ ማጋለጥሽ።ብዙ ሰው ነው የማቀው የተበሉት።
@fasikahamza7225
@fasikahamza7225 2 жыл бұрын
Thank you
@sentuderese705
@sentuderese705 2 жыл бұрын
አምላክ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይባርክ :: ከአጭበርባሪዋች እራሳችንን እንጠብቅ እኔ ካልተጭበረበርኩ ስለ ሌላው ምን አገባን ከሚል አስተሳስብ እንውጣ ::
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
በትክክል ሲስቱ
@genetbatriy4668
@genetbatriy4668 2 жыл бұрын
@@hageraethiopia513 9
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ እሥቲ ደምሩኝ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
@@ethiomimitube7507 በርቺ ተደምረሻል።🤗💖
@hayahalain9269
@hayahalain9269 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ማርያምን ለሁሉም እንዲማር በመውጣትሽ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
እኛም አገር ጀመሩ ሌቦች በአብዛኛው ህንዶች ናቸው ተጠንቀቁ ስንት ምስኪኖች አራቁተዋል።
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 жыл бұрын
እታለም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ይህን video ለሁሉም አንዲደርስ share nማድረግ እንተባበር አመሰግናለሁ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
እህቴ ጌታ ይባርክሽ በጣም የሚገርመው የላከው ኮተት የአረብ አገር በ 3ዶላር የሚገዛ ብቱቶ ነው ከ3ዶላርም ያንሳል በመሉ አርቴፍሻል ነው የሚገርሙት ግን የአገራችን ልጆች ከወሮበላ ጋ ተባብረው እኛን ማጥካታቸው ነው በእውነት እላችሀለው ምንም የሚያጕጕ እቃ አይደለም በጣም እርካሽ ና የሚረባ አይደለም ወገኔ ተጠንቀቁ ኢዮሀ እናመሰግናለን።
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
እኔ አንድቀን ሊሙዝ ተደግፍ ፍቶ ተነስቶ ሀይ አለኝ ከዛማ እረፍ አጣ ከዛ አንተ ያለህበት ቦታ እህቴ ስላለች አድራሻህን ንገረኝ ከህቴጋር ተዋወቁ ስለው በዛው ጠፋ ።
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
የእውነትጀግና ሴት ነሽሑላችንም እዲሕ እያልን ሚዲያላይ ብናጋልጣቼው ባገራችን ሌብነት ባልተሥፉፉፉ ሕግ የለምና እርስበርስ መርዳዳትመወያዬትእንዴትደስ ይላል።😍😘
@user-wx1hk6fh2t
@user-wx1hk6fh2t 2 жыл бұрын
pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppopppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppjpppppppppppppppppppjlpppppppppppppppppppjllppppppppppppppppppjjpjppjpppjppppjpppppjppppppjpppppppjppppppppjpppppppppjpppppppppk
@user-de9px8vy9f
@user-de9px8vy9f 2 жыл бұрын
አጨበረባረወችን ከምዲረገጥ ያጥፍልን
@ethiopianladyinqatar4016
@ethiopianladyinqatar4016 2 жыл бұрын
Amin
@desta8248
@desta8248 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ጌታ ይባርክሽ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ችግራችን የውጭ ዜጋ ወደድኩሽ ሲለን መልአክ የወደደን ይመስለናልና እንጠንቀቅ ልጅቷን አድንቄያታለሁ ብዙ ጥራለች ለማስያዝ ግን #ፖሊስ እባካችሁ ቀናነት ይኑራችሁ እኔንም መታወቅያ ጠፍቶብኝ ፖሊስ ጣብያ ሄጄ ደም ያስለቀሳችሁኝን መቼም አልረሳውም አዚ ከ🇺🇸🇺🇸
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
👁😃😃
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
በሌላ ዜጋ ብታለል ይሻለኛል የኛዎቹ ሰው መስለው አውሬ ያናድዳል
@Fano203
@Fano203 2 жыл бұрын
@@kwtkwt4386 ye agere lej ye lela ager blo neger yelem leba leba nw ye Ethio sete gen nech setayu kitachun tekolalachu abzagnaw neche eko altgerezem
@tighistihagos7178
@tighistihagos7178 2 жыл бұрын
@Buruno Mool ..
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 2 жыл бұрын
😂😂😂
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
የሌብነት ሲስተም በተለየ መንገድ ተስፋፎቶ መቶአል ያገሬ ልጆች ከሌቦች እራሳችሁን ጠብቁ
@ethio7053
@ethio7053 2 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ አታላይ በዝቷል እስቲ ከህታችን እንማር እንቃ በተለይ ሴቶች ንቁ ህግ በኢትዬጵያ ውስጥ ወረቀት ላይ ብቻ ነው ቀልድ ነው እራሳችንን እጠብቅ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ ሰው እንዳይበላ ማሳወቅሽ ጥሩ ነው ተባረኪ እኔም ተበልቻለው ቀጣም ነው የሚቆጨኝ የኔ ችግር የነበረው ለሰው አላማከርኩም እንዲሁ ሰውዬው በሚያወራው ወሬ አመንኩት ነገር ለበጎ ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የመዳመ ቅመሞች በተለይ ብዙ ግዜ ለዚህ ችግር እንጋለጣለን መጠቀቅ አለብን
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 жыл бұрын
እህቴ በእውነት በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ በአስራ አምስት ሺ ብርቻልነበረም የሚፋቱሽ የተለያዬ ዘዴ እየተጠቀሙ ገና በመቶ ሺ የሚቆጠር ነበር የሚግጡሽ
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
ጎበዝነሽ በጣም !!!!
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
በእንደዚህ አይነት ነገር ስንቶቹ ተበልቷል አንቺም ፈጣሪ ነው ያወጣሽ በጣም ይገርማል ዘመናዊ ሌብነት እግዚአብሔር ከበላተኛ ይጠብቀን ለነሱም ማስተዋሉን ያድላቸው
@yazewtesfayewolle1735
@yazewtesfayewolle1735 2 жыл бұрын
ፓኪስታኒዎች በጣም ሀይለኛ ናቸው በዚህ አይነት ስራ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
ጀግናብየሻለሁ ተባረኪ በእውነት
@alemeshet587
@alemeshet587 2 жыл бұрын
ባንኮች ላይ በሃምሳ ብር የማስከፈት ስግብግብ ነት አንዱ ለወንጀል መስፋፋት መንገድ ነው ይህ ነገር ቅድስት ብቻ ሳትሆን ሌሎች ያልተናገሩ አሉ ልትመሰገን ይገባታል ሁሌም መልካምነት ኪሳራ የለውም ። ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
አቤት ከአርብ ሀገሬ ልጀች ወደ ሀገሬ ተሻገር ይህ ሌብነት ወይይይይይ ጉድ 📖🇪🇹🙋🇱🇧😢😢😢
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
ፖሊሶቹ ትንሽ እርጥባን ከሌቦቹ የሚያገኙ ይመስለኛል 🙊 ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት ጠፍቶአል ማንን ማመን እንደሚቻል በጣም እየከበደ መጥቶአል
@sitinamohammed1782
@sitinamohammed1782 8 ай бұрын
I❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 14:57 🎉🎉🎉🎉
@senimikiru7376
@senimikiru7376 2 жыл бұрын
እኔ ለዳግም ስደት የተዳረኩት በደዚ አይነት ዝርፊያ ነው የሀገራችን ፖሊሶች በጣም ደካሞች ናቸው ሌቦቹ እንኩዋን ተይዘው ሀገሬ ላይ ተስፋ እድቆጥ ያደረጉኝ ፖሊሶች ናቸው ምክንያቱም ቅስሜን የሰበረኝ መልስ ሌቦቹን በ30,000ዋስ ለቀናቸወል ብለውኝ አረፉት 4አመቱ ሰዉ ሲነገረው ያሾፍብካል እነሱ ግን እኔ ያጠመዱኝ ከቦሌ ነበር ብቻ አኔ ደና ብሩ ይተካል ይብላኝ ፖሊስ ህግ ያስከብርልናል ለምትሉ
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ቀድሞን መጠንቀቅ ነው እጅ የኢትዮጺያ ፖሊሶች እራሳቸው ሌቦችናቸው
@kidestkassa8819
@kidestkassa8819 2 жыл бұрын
Ayezoh yene ehet
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
Ayzosh enatu yanichi be genizeb alefe hiywet eyketefu new beahun seat
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 жыл бұрын
ተባረኪ ይህንን በግልጽ ለወገኖች በማካፈልሽ የማናውቅ ሰዎች እንድንጠነቀቅ ረዳሽን።
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
@manalenew2419
@manalenew2419 2 жыл бұрын
Egthabher tebekesh
@shukuromar7822
@shukuromar7822 2 жыл бұрын
ዎይኔ እኔም ታሻዎጃሏ ብዙ ብር ነው ያካሳርኩት
@muluenyew6728
@muluenyew6728 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነዉ። እኔም ከአምስት አመት በፊት እንደዚሁ አይነት ተመሳሳይ ነገር ተከስቶብኝ ነበር። የሚገርመዉ ነገር ደግሞ የኔም ሰዉዬ ከካሊፎርኒያ ነበር። እቃዎቹን ስመለከታቸዉ ራሱ ተመሳሳይ ናቸዉ። በጣም ይገርማል በጣም ደስ የሚለዉ ነገር ግን እኔም ልክ እንዳች አልተሸወድኩላቸዉም። ቶሎ ነቃሁባቸዉ።
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እውነት ነው ልክ እሷን ያጋጠማት ነገር ገጥሞኝ ነበር ከአንድ አመት 6"ወር በፊት አ አ እያለሁ ።ሁሉም ነገር ልክ እንደ እሷ ታርክ ነው እኔ 15ሺ ብር አለችኝ ከጉሙርክ ብላ ሴት ደውላ እቃው እጄ ካልገባ አልክም ስላቸው ።እንደ ነቃው ገባቸው ።ለውኝ ይሄ ነገር መቆም አለበት እውነት የሚያውቀን ሰው ነው እንደዚህ የሚያደርጉት ።ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራውያን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@yetanawmoged86
@yetanawmoged86 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ዉድ ሀበሻ።
@user-es3pi4gu3h
@user-es3pi4gu3h 2 жыл бұрын
እህቴ አቺን ለህቶችሽ እድትጠብቂ እጥረት አርገሻል እና እህቴ በየሄድሽብት ሁሉም አላህ ይብቅሽ ውዴ ቅንነት የራስ ነው ውለታሽ አላህ ይክልሽ በጣም ውድድድ ነው ማደርግሽ በርቺ አበሳ ነሽ እጥትሽ ባይሳም ሞክረሻል እናመሰግናለን
@aynalemgessesse6598
@aynalemgessesse6598 2 жыл бұрын
Hi lot
@aynalemgessesse6598
@aynalemgessesse6598 2 жыл бұрын
L
@aynalemgessesse6598
@aynalemgessesse6598 2 жыл бұрын
Ll
@aynalemgessesse6598
@aynalemgessesse6598 2 жыл бұрын
Lp
@aynalemgessesse6598
@aynalemgessesse6598 2 жыл бұрын
L
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ከሌቦቹ ይልቅ የሚያሳዝኑት የሀገራችን ፓሊሶች ናቸው ስውን በስርአት እያናግሩ ወረቀትና እስክሪፕቶ አይዙ ምንም ስርአት የላቸውም ባለፈው እንዳየነው ልጅ ይዛ የምትለምነዋን ሴት እንዴት ለሁለት እንደመቷት ብቻ ምን ያረጋል ፓሊስም ድሮ ቀረ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ሌባና ቁጭበሉዎች ናቸው ፖሊስ ሆነው የሚቀጠሩት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
የዚን ያክል ወንዶች ግን 🙄 ምን ሆነው ነው?? በሁሉም ፆታ አታላይ አለ በወንዶች በዛ 😭😭አንች አምልጠሻል ጀግና ነሽ 😕💪🏿💪🏿🥰
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Nigeria nachew balme zurya laboche
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
ኢሔ ታሪክ እራሱ የኔ ታሪኬ ነው ልዩነቱ እኔ 80,000 ሺ ሰማኒያ ሺ የኢትዮጲያ ብር ተበልቻለው እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ።
@kidestkassa8819
@kidestkassa8819 2 жыл бұрын
Sorry my dear
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
አይዞን እህቴ
@linaflou6085
@linaflou6085 2 жыл бұрын
በምን ምክንያት
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
@@linaflou6085 ተሸውጄ ፣ በእህቴ ምክኒያት
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ብዙ ሰው ብዙ ብር ተበልቷል ቤት ይቁጠረው ሚዲያ ላይ ስላልወጣን ነው እንጂ ብዙ ሰው ተበልቷል ብዙዎቹ ናይጄሪያዎች ናቸው አብሯቸው የሚሰሩት ሴት አበሾች ናቸው። የሚፖስቱት የፈረጅ ፎቶ ነው ወደ ህግ ቦታ ሲኬድ ፖሊስ ምንም አይነት እርዳታ አያደርጉም በስርአት እንኳን አያናግሩም ቢሮ አስገብተው በስርአት ቃል እንኳን አይቀበሉም
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ለእዮሓ ሚድያ ትልቅ ምስጋና አለኝ ።የምኖረው በዱባይ ነው። ይሕ በእሕታችን ላይ የደረሠው የማጭበርበር ወንጀል በኔም ላይ ተከስቷል።ሑሉም ነገር አንድ አይነት ነው።የተላኩት የንግግሩ ሑሉም ምንም ልዩነት የለውም።ተጨማሪ ማሥረጃ ለመስጠት እኔም ዝግጁ ነኝ።ሕብረተሠባችን በጣም መጠንቀቅ አለበት እላለሑ።
@kidestkassa8819
@kidestkassa8819 2 жыл бұрын
Ayezosh
@sarahbeirut9545
@sarahbeirut9545 2 жыл бұрын
ይገርማል ወይ ዘመናዊ ሌብነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እዮሀ ሚድያ ፈጣሪ ያክብራችሁ
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Nigeria nachew alemn ymzerfu
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ የውጪ ዜጋ ለማግባት ከሚሆን ጉጉት ነው :: በአካል ብታይው እሺ ሰው ሆኖ የማይታለል የለም ግን ያላየሽው የማታውቂው ሰው እቃና ገንዘብ ልላክ ሲል እንዴት ነው የምታምኚው ?? ያንን ያህል ረጂም ጉዞ አብረሽ መጏዝም አልነበረብሽም :: ዘመኑ ከፍቷል
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
የናይጄሪያ ታክቲክ በኛም ሀገር ተጀመረ? ያሳዝናል ! እግዚአብሔርን መፍራት ጠፋ
@leleyohannes1301
@leleyohannes1301 2 жыл бұрын
Awo Nigeria adegega Laboche nechwe ename agatmoge aletshewdkume temsgne
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
😂😂😂እኔም ደርሶብኝ ነበር ሰውየው ከለንደን ነው አንድ ወር ካወራን በኋላ ልክ እንደሷ ብዙ እቃ ላከልኝ።ለክሪስመስ ስጦታ ብሎ እና ባጭሩ እኔ ቀደም ብዬ አንድ የተበላች ልጅ በሚዲያ ስትናገር ስለሰማው ከት ብዬ ሳኩበት።ደነገጠና ምነው ሲለኝ ሌባ ስለው ወዲያው ብሎክ አረገኝ።😂😂😂አይገርምም🤔🤔🤔
@helenabiy8737
@helenabiy8737 Жыл бұрын
አዎ እውነት ነው
@meseretmeseret1555
@meseretmeseret1555 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እና ኳንአወጣሸ እህታችን ለሊባች ልቦና ይሰጣችሁ ምንአይነት ጉደመጣብ አቤቱ ይቅር በለን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ይሄን አይነት ወሬ በጣም ብዙ ጊዜ ሰማነው . እባካችሁ ብልህ ሁኑ ሴቶች
@mezemirwrufael5038
@mezemirwrufael5038 2 жыл бұрын
ተባረኪ ትልቅ ሰው ነሽ። ድርሻሽን ተወጥተሻል።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
እዬሀ ሚዲያን ማጠናከር ነው!! ደሞ ይህንንም መንግስት እንዳይዘጋው. ህግ ስለሌለ እዚላይ እንኳን ሰው መቶ መማማርራችላል!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል.... የእኛ ስዎችም መፈፈሽ.. አለባችው ... ተባባሪዎች አይጠፉም.... እንዴት ስው... በሌብነት መበልፅግን... ስራው.. ያረገዋል ::
@herothaylo522
@herothaylo522 2 жыл бұрын
በጣምይገርማል
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 2 жыл бұрын
ነገሮች ማወቅ ይጠቅማል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
የጉድ ሀገር ገፎ እያደር ይፈጃል አሉ ለምን ሰርተው አይበሉም 😦
@mahletyonas141
@mahletyonas141 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ኢዮሐ ሚዲያ ምስጋና ይገባቹሐል
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ዘዴ ሢነቃባቸው ሌላ ዜዴ ቀይረው ይመጣሉ ሥለዚህ እጂግ በጣም መጠንቀቅ ይኖርብናል
@saratsegaye5998
@saratsegaye5998 2 жыл бұрын
ኧረ የእኔንም ልጅ እንዲ አርገዋት በመነጋገራችን ተርፋለቾ ስትነቃበት በአማርኛ ቴክስት አርጎ ጠፋ ሴቶቾ ባካችሁ ተጠንቀቁ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
ኢዮሀ አንድ ነገር ልንገርህ አማዞን በአለም የታወቀ የንግድ አቅም ነው በአማዞን ስም የሚሰርቁ አሉ እህቴ ይህ ነገር ሲገጥማት ነገረችኝ በፍፁም እንዳታምኚ ብያት ጉዳቸውን እያለው ብላ እስከመጨረሻ ታግሳ የመጨረሻ ላይ እንተ ሌቦች ሌላውን እንደሰረቃችሁ እኔን አትሰርቁም ስትላቸው ጠፉ ጠፉ በጣም ባጭሩ ነው የነገርኩህ ታሪኩ ግን በጣም እረጅም ነው ።
@wendemerawi2980
@wendemerawi2980 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልእክት ነው።
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
ሀግሪቱ ውስጥ ምንም አይነት ህግ የለም ፖሊስ ድፓርትመንቱን በቃ ይዝጉት
@mekdes2722
@mekdes2722 2 жыл бұрын
እውነት በጣም መልካም ሴት ነሽ እህቴ ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ይህ ነገር እኔንም ገጥሞኝ ነበር እንዳንች ግን እስከ መጨረሻው አልታገስኩትም ገና ወደ ሱቅ እየሄድኩ ነው ሲለኝ ምንም ነገር እንደማልፈልግ ስነግረው ሊሰማኝ አልፈለገም በጣም ይጮህ ስለነበር ባክህ ጭምብልህን አውልቅና በግልፅ እናውራ ስለው በዛው ጠፋ
@kidestkassa8819
@kidestkassa8819 2 жыл бұрын
Amen
@mounasager4940
@mounasager4940 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ ተጠንቀቁ
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልክት ነው እህታችን በውነት ይገርማል ግን ህጉ 000 ነው ቆይ የተቀመጡት ለጌጥናቸው ይገርማሉ ፖሊሶች ዋጋ የላቸውም
@fekiryilma2135
@fekiryilma2135 2 жыл бұрын
እኔንም እንዲህ ብሎኝ ነበር ግን የተጠረ ዘየገዛውን እቃሲያሳየኝተጠራጥሬ ብዙ ነገር ተናገርኩት ማለትምአንተ ማን ሆነህ ይሄንን ያህልስ የምትልክልኝ ስለው ተጠራጠርሽኝ ሲለኝ አይስጦታ አልወዱምአልኩትከዛ በኋላ ዘጋኝ
@tegesthaileh3095
@tegesthaileh3095 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው ልብያለው ልብይበል ይህየማንቅያ ደወልነው ከኢትዮጵያ ውጭላለነውም ቢሆን ትምህርቱን በጣም ውጄዋለው ጌታእየሱስ ዘመናችሁንይባርክ አገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክስላምም ይሁንል መሪያችንንም ጥበብና ማስተዋልን ይጨምርለት አሜን 🙏🏾
@tsigeketema2694
@tsigeketema2694 2 жыл бұрын
ኪዱዬ እንካን እግዚአብሔር እረዳሽ መልእክቱም በጣም ጠቃሚ ነው።
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወገን ለማንቃት ያደረግሺው ጥረት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ሌባዎች መጠንቀቁ ጡሩ፡ነው እናመሰግናለን እህቴ
@edelawitmesfin3330
@edelawitmesfin3330 2 жыл бұрын
ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኛል ክፈይና አውጪ ሲሉኝ የላከው ሰው እስከማውጫው ነው ከፍያለሁ ያለኝ አልከፍልም ስላቸው ካልተከፈለበት እቃው ይመለሳል አሉኝ መልሱት እንጂ አልከፍልም ብዬ ሳልበላ ቀርቻለሁ
@jaynata7301
@jaynata7301 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ነው ለሁሉም ለእህቶች ብቻ ሳይሆን ለወንድሞችም ትምህርት ነው ማንም መታለል የለበትም ለማንም አጭበርባሪ ሌባ ሁሉ ተባረኬ የድንግል ልጅ አማኑኤል ጠብቆሻል አሁንም ይጠብቅሽ ዘመንሽ ይባረክ
@monthahassan7499
@monthahassan7499 2 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊት አርቆ አሳቢነትሸ አደንቀዋለው ።
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
ዘንድሮ ብሷል እናተየዋ ሆ እኔንም ሁለቴ ብለውኛል ሁለት ጊዜ አንተን አበላሃለው እንጂ አንተ እኔን አትበላኝም ስለው ተናዶ ብሎክ አደረገኝ
@rominattaf3463
@rominattaf3463 2 жыл бұрын
ተመሳሳይ ታሪክ ከ 1 አመት በፊት ጓደኛዬን ገጥሟት ነበር በጣም ስለተጠራጠርን ብሩን አላስገባንም .....ከህጉ በላይ ሰው በጣም መጠንቀቅ አለበት, መቼም በዚ ዘመን አንድ ሰው ባጭር ግዚ ትውውቅና ንግግር ይሄን ያህል ያህል የተጋነነ እቃና ገንዘብ ሊልክ አይችልም .....እናስተውል እበላለሁ ብሎ መበላትም አለ ወገኔ
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 2 жыл бұрын
ሚዲያ ብዙ ነገሮች አስተምሮኛል አመሰግናለሁ
@salehudiresmarew6705
@salehudiresmarew6705 2 жыл бұрын
እናት አንቺ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ እናመሰግናለን ወንጀል ተሰርቶበት ወይም ተመሳሳይ ወንጀለኛን ለማስያዝ ብትሄጅ አምሮ ማዛግ ነው። አይሰሙም በጣም ይገርማል።
@asnaqechabebe2193
@asnaqechabebe2193 2 жыл бұрын
በውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኝሁበት አመሰግናለሁ ምክንያቱም በዚህ አንች ባልሽው ኮድ ቁጥር የሚመጣ ቁጥር ነበረ እዚህ ባለሁበት አገር መንግስት ጥንቃቄ አድርጉ ስለሚል ጥንቃቄው እንዳለ ሆኖ ቡዙ ሰዎችየ ተጎዱም አሉ ሀስብሽን በማካፈልሽ አመሰግናለሁ። በዚሁም እዮሀ ሚድያ እናመስግናለን።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ፖሊስነት ተምዋሙቶ እሚቀጠረው ለሌብነት እንጂ ሌባ ሊጠብቅ አይደለም!! ያሳናል!!!
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 2 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነሽ ወገንሽን ለመታደግ ሚዲያላይ በመገኘትሽ አጭበርባሪዎችን አጋልጠሻል እናመሰግናለን።
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
🤔 አያቴ ልክ ናት የተማረ ይግደለኝ ትል ነበር !
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@mituethio
@mituethio 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ፖሊሶች መሰቀል እና ጥምቀት ሲመጣ የኢትዮጲያ ባንዲራ መሰብሰብ ነው ሰራቸው ምን ስራ አላቸው
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
የኔማር ትክክል
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
ደስ ስትይ😂😂😂ትልቅ ትምህርት ነዉ ለሁላችንም😍😘🙏
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 2 жыл бұрын
ፈረንጅ ሲተርት 'There Is No Such Thing As A Free Lunch' ይላል። ማወቅ ያለብን መንገድ ላይ ላለው ለማኝ እንኳን የምንመፀውተው አፍ አውጥተን አንናገር እንጅ ሰውዬውን መርዳት ሳይሆን ለመፅደቅ ነው። ሰው ማወቅ ያለበት ምንም ነፃ የሚባል ነገር አለመኖሩን ነው። *ያልጠረጠረ ተመነጠር* የሚባለው ለዚህ ነው። በኑሮ ላይ ምንም 'ነፃ' የሚባል ነገር የለም!! ሁሌም ተጠራጠሩ!
@marthabezabihzenebe299
@marthabezabihzenebe299 2 жыл бұрын
የወፈረ ሀብታም ይመስላቸዋል ህንዶች ናቸው በብዛት
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ሴቶች ምንም አይሰሙም ውጭ ሀገር ፈረንጅ 50 ሺ አክተር ካልሆ ወር እስከውር ደመወዛቸው አይበቃቸውም ቁጠባ የማያቁ ናቸው ።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ህግ በተታላዩም ላይ የህግ እርምጃ መወሰድ ቢጀምር እንደዚህ አታላዮችም እንደ አሸን ባልፈሉ ነበረ ከአታላዩ ያልተናነሰ ተታላዩም ጥፋተኛ ነው ሰው እንዴት በአካል የማያውቀውን ሰው በሶሻል ሚዲያ ያምናል ?????
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 2 жыл бұрын
ተባረኪ ! እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ!
@Lid757
@Lid757 2 жыл бұрын
ሰዉ ለብር አመለካከት ያለዉ ነዉ ይሄ የሚያመለክተዉ እንዴት የማያቀኝ ሰዉ ይሄ ሁሉ ገንዘብየሚልክልኝ። እንደገና ደሞ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቁጭ ብሎ ይሄንን ስራ የሚሰሩት በጣም ያሳዝናል
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
መኪና እየሄዴ የሚስርቅበት ሀገር ሆኖዋል በጣም ያሳፍራል ሀገሪቱ ውስጥ ምንም አይነት ፓሊስ ኮምሽን ነው ያለው ውይም የለም አሳፋሪዎች ናቸው
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ጐበዝ ነሽ ማጋለጥሽ የኛ ሰው ዝም ብሎ በይሉታ ነው የሚኖረው
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 2 жыл бұрын
አችማ ምርጥ አስተዋይ ነሽ ለሀገራችን ተሰፈልጊያለሽ ምድያላይ መቅረብሽ ግን እኔን ጠቀመኝ ኑሪልኝ መሰሎችሽን ያብዛልን
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 2 жыл бұрын
ይህንን ታሪክ ከዚ በፊት የተሸወደች ልጅ አውርታለች አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሌቦች ተዘርፊ ከዚህ በፊት ቤቴን ተዘረፍቱ ሲል የተዘረፈ ንብረት ሳስመዘግብ ይህ ሁሉ ንብረት ለምን እቤት ውስጥ አስቀመጥሽ ብለው እኔ ነው እንደ ወንጀለኛ ያዮኝ ተመልከቱ የሰው ልጅ ፍርድ እና ፍትሕ
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@mahder7025
@mahder7025 2 жыл бұрын
ሆ🙏🏽
@asmiti.asmiti6407
@asmiti.asmiti6407 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አወጣሽ አካውንትሽ ውስጥ ያለውን ገዘብሽን ነበር የሚወስደብሽ አዴ 15000ይሄን ከላክሽ በኃላ ሌላ 20000እያለ ይጫወትብሽ ነበር በእርቅ ማድ 200ሺ.ተበለው ብላ ስታወራ ነበር
@SimenehSMoges
@SimenehSMoges 2 жыл бұрын
Good discussion and can be used as a lesson, God bless you, Kidist for coming to public and teaching.
@romiromi4816
@romiromi4816 2 жыл бұрын
በውነት ጀግና ነሽ ሳላደንቅሽ ማለፍ ይከብደኛል ያገሬልጆች ተጠንቀቁ
@pinu3713
@pinu3713 2 жыл бұрын
ለማህበረሰብ ያልቆመ ፖሊስ ዋና ሌባ ነው።
@Tewobista2022
@Tewobista2022 2 жыл бұрын
ሌባ ነው!⚖🔨
@meseretemeseret5338
@meseretemeseret5338 2 жыл бұрын
Ara ine lym dasiblognal uu
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
አንቺ ወንድነሸ የኛሀገር ህግማ ምን ይጠየቃል ንፍጣሞች አንዳንዴማ እነሱ እራሳቸዉ እጃቸዉ አለበት ያሰብላል ከሚሰጡት መልሰ የተነሳ ብትበይም ምንም አያረጉልሸም እራሰሸን መጠበቅ ብቻነዉ ህግ የለም ሌቦችናቸዉ እራሳቸዉ
@fasikahamza7225
@fasikahamza7225 2 жыл бұрын
Tekekle
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 680 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 32 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН